ሰውየው ምን አለ -" ለአህያ ማር አይጥማትም" አህያስ ምን አለች . . . ፍራሽ አዳሽ - 22 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ

  Рет қаралды 961,809

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ፍራሽ አዳሽ - 22 - ደራሲና ተዋናይ ተስፋሁን ከበደ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 194
@ጅላሎ
@ጅላሎ 2 жыл бұрын
በቀልድ እሚገርም መልክት ነዉ ጀግና
@yonasgebre-amlak2325
@yonasgebre-amlak2325 2 жыл бұрын
"ትላንቴን ስተቸው አምናዬን ስረግም፣ ከቀድሞ ስህተቴ ዛሬም ሳላገግም፣ ማታዬን ስሸሸው ትላንትን ስተሸው፣ ንጋቴ ጨለመ አሁኔን ዘንግቼው።"
@mengisbariazgi4943
@mengisbariazgi4943 2 жыл бұрын
This was very meaningful part.
@entertainment2346
@entertainment2346 2 жыл бұрын
strong social critics....thank you!
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 2 жыл бұрын
Hahaha tesefaweneye sewede eko bereta
@zereyraste631
@zereyraste631 2 жыл бұрын
ከዛ አንዱ አሽሙረኛ ምን አለ ባቄላ ስጋን ከተካ ልጣጩን ደሞ ከበሮ ሰርተህ አሳየኝ አለዉ
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
Kyete ametw TV gremgne bza sate megzate jbde nw abren nw yemnchwetew ksu gare nw yemsoefew 2000 kzam belye nw
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 жыл бұрын
ይሰማል እዛ ሰፈር መልክቱ ለናተነው መግስት ነን ባዮች ባቄላ ስጋ ሆኖብናል እያልናቹ ነው
@ትውስታዩቲብ
@ትውስታዩቲብ 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ግን ሁሉም እንደልማድ እንደ ጨዋታ ሚመለከተው ይመስለኛል ።
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 2 жыл бұрын
ከታዳሚያን ማሀል ቀንደኛ የህዋት ደጋፊና በዘመኑ ቋንቋ አስጠጪ ሚባል ቀንደኛ ሰው አይቻለው አርትስ ቲቪዎች እነዚን ሰርጎ ገበችን ልትጠነቁ ይገባል !!!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yadyado7120
@yadyado7120 2 жыл бұрын
ሰርጎ ገብ ኢትዮጵያ ባንዲራ ጋ የተቀመጠው ባንዲራ ነው ሰርጎ የገባው በምን ሂሳብ ነው ትግራይ ሰርጎ ገብ ሊሆን የሚችለው በሃገሩ እናንተ እያላችሁ ምንም ቢያጠፉ በ እናት ሃገራቸው ይቀጣሉ በሚራራ እጅ እንጂ በናንተ ኣረመኔነት ህዝቤ መቀጣት ኣልነበረበትም እኔ በህወሃት በሚሊየን ብር ከስሬኣለው ተጎድቻለውም ግን እንደ ህዝብ ም ሆነ በዚህ ኣይነት መልክ ምእጎዳታቸው ግን ያስለቅሰኛል
@lulsegedabencare6974
@lulsegedabencare6974 2 жыл бұрын
መልዕክትህ እጅግ እጅግ አጥንት ዘልቆ የሚነካ ነው ። ግን ይሄ ሌባ ትውልድ ይቀየራል ብለህ አትልፋ ።
@birhanudemssie1248
@birhanudemssie1248 2 жыл бұрын
ይኤ ልጅ በጣም ደስ የሚለኝ ነገሩ እኮ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ነው የሚሰራው ሁሌም
@ተመስገንሚስጥር
@ተመስገንሚስጥር 2 жыл бұрын
_እሚገርም ችሎታ ነው ችግርን በችግር ብቻ ሳይሆን በሳቅም ማስረዳት ይቻላል_
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የኛ ባለ ቅኔ 😘ዛሬ ደግሞ አለባበስህ ለጉድ ነው 🤣😂💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿
@amm7843
@amm7843 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ብቸኛ የህልና ስዉ አድለኛ ነህ አምላክ እንደዚህ የጥበብ እና የእዉነት ሰዉ ያረገህ አድናቂህ ነኝ ከትግራይ
@ermiyaszelalem2190
@ermiyaszelalem2190 2 жыл бұрын
ከጎረቤት ሀገር መሆኑ ነዉ
@ኡሙሃጅ
@ኡሙሃጅ 2 жыл бұрын
@@ermiyaszelalem2190 hhhh
@yadyado7120
@yadyado7120 2 жыл бұрын
@@ermiyaszelalem2190 ልታስጠጋቸው ፈልገህ ነው ?ጎረቤት ሊሆኑ እንዲችሉ ነው ያስቀየምናቸው ከ ባዳ ጋር? ፍራሽ ኣዳሽ ያለው የማይገባህ ከሆነ ኣእምሮ ኣዳሽ በሚለው ስሙን ይቀይረውና በዛ ይገባህ ይሆናል
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 2 жыл бұрын
ወያኔ ሲፈልግ አድስ አበብንም ይያዝ አሁን መሆን ያለበት ከአምስት እስክ 10 እየሆንክ ሸፍት መንገድ እየዘጋህ አፈንዳው!!! በተያዙትም አካባቢ ያለው ወጣት ጭምር ክ5 እስከ 10 እየሆንክ ጫቃ ግባ በአርብኝነት ተዋጋ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ስፋት ያለው ቦታ ሁሉ መቆጣጠር ስለማይችሉ በየአካባቢው ሰላም ንሳቸው!!!
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
በቀልድ ውስጥ የሚገርም መልእክት
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
የቅኔው አባት ተስፍሽ ስላምህ ይብዛ አቦ ኢትዮጵያ ጠላትሽ ይፍረስ 💚💛❤🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@marelegnawoke534
@marelegnawoke534 2 жыл бұрын
አቶ ደስታ ድንቅ ስራ ነው ‼እውነት ብለኃል ከተኛህበት እራስህ ንቃ
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!!!!
@newlife1320
@newlife1320 2 жыл бұрын
ይስማ የዘመተው ከፊት ነኝም ያለው በሰው እንባ ስቆ ሰው ሁኑ የሚለው ቀን ጠብቆ መቶ ዝናን ያተረፈው እውነት አትቀርም
@goodwork3663
@goodwork3663 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሰላምህን ብዝት ያድርገው፣ ሰሚ የለም እንጅ ተናጋሪማ አለህልን ።
@wfight2155
@wfight2155 2 жыл бұрын
ለሰሚማ አንቺ አለሽ ተግባሪ ነው የጠፍው
@tesfayewama9995
@tesfayewama9995 2 жыл бұрын
@@wfight2155 pppppppppppppppppppppppppppppp
@michaelgebrehiwetwelderufa8160
@michaelgebrehiwetwelderufa8160 2 жыл бұрын
Yyy&&
@michaelgebrehiwetwelderufa8160
@michaelgebrehiwetwelderufa8160 2 жыл бұрын
@@tesfayewama9995 &&
@husseinmohammed5950
@husseinmohammed5950 2 жыл бұрын
ወያኔ ሲፈልግ አድስ አበብንም ይያዝ አሁን መሆን ያለበት ከአምስት እስክ 10 እየሆንክ ሸፍት መንገድ እየዘጋህ አፈንዳው!!! በተያዙትም አካባቢ ያለው ወጣት ጭምር ክ5 እስከ 10 እየሆንክ ጫቃ ግባ በአርብኝነት ተዋጋ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ስፋት ያለው ቦታ ሁሉ መቆጣጠር ስለማይችሉ በየአካባቢው ሰላም ንሳቸው!!!
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 жыл бұрын
000000
@emnetyoutube7218
@emnetyoutube7218 2 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምትሰጡ ባዶዎች ተዘቅዘቁ
@hannykonjoh3264
@hannykonjoh3264 2 жыл бұрын
ትችላለህ የብዙሀኑ ድምጽ ነህ 🙏❤
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 2 жыл бұрын
እውነት በቀጨጨበት አለም ውስጥ ሆነህ ይሄ ከገባኸ ተመስገን ነው
@ashenafiw1234
@ashenafiw1234 2 жыл бұрын
አንተ እንኩዋን መተኽ እንዲሕ በወር መተኽ ኣምሮኣቸንን ፈዉሰን እንጂ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@omnaassefa3467
@omnaassefa3467 2 жыл бұрын
Game Over Abiy 🤣🤣🤣
@loveandlove7638
@loveandlove7638 2 жыл бұрын
በዚህ ቻናል በጉግት የምጠብቀው ፕሮግራም ፍራሽ አዳሽ እና እረኛየ ብቻ ናቸው። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ወንድም ከወንድሙ ምን አለ ሰላም ቢያወርዱልን እፎየው ብለን ትንሽ እንኳን ሰላም ባገኘን
@እዩሂወቴ
@እዩሂወቴ 2 жыл бұрын
ልክ ብለሃል/ሽ ኣዎ ኣንድነታችን ውበት ኣለው
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
እውነት እኔም
@westnorth3110
@westnorth3110 2 жыл бұрын
@@እዩሂወቴ ስለ አንድነት አላወራችም ከዚህ ዘረኛ ቻናል እረናዬና ፍራሽ አዳሽ ነው አግላይ ወይም ፖለቲካ ያልሆነ 👍 ፌዴራሊዝም ይለምልም 🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ለአንተ ቃላት የለኝም ትልቅ መለዕክት ነው የምታስተላልፈው ልብ ያለው ልብ ይበል በሳቅ ከመንዛዛት ይልቅ ማዳመጡ መረዳቱ ራስን እንድንፈትሽ ይረዳናል የልጁ መለዕክት ገራሚ ነው ተባረክልን የዘመናችን ምርጥ♥️
@eskindertamrat4526
@eskindertamrat4526 Жыл бұрын
0l0
@fissehaoda8286
@fissehaoda8286 2 жыл бұрын
This guy is brilliant!! Keep up the good work.
@Watchman2024
@Watchman2024 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፍራሽ አዳሽ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ስወድህ በምክኒያት ነው አበሳው ኑርልን
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 жыл бұрын
ተስፍስ ከጦቢያ ዝግጅቶች ውስጥ ያንተንና የእረኛዬን ነው በጉጉት የምጠብቀው አስተማሪ ነው የምትናገረው ግን ይስቃል ሕዝቡ ከአዳራሹ ሲወጣ የሚተረጉመው ከይመስለኝም።
@arond.g1120
@arond.g1120 2 жыл бұрын
"በቆሎ ስጋን ይተካል ሲሉግኝ ሳይንስ መስሎኝ ነበር ለካ ትንቢት ነበር"✅😪😪😪
@sabaabebe8431
@sabaabebe8431 2 жыл бұрын
ቅቤ እና ማር ተካሰሱ ከሳሽ ማነው ማር ከሁሉ በላይ የመጥመው እኔ እንዴት ቅቤ አናት ላይ ትወጣለች አለች ቅቤም መለሰች የሰወን ሁሉ መገፋት ችየ አለች ይባላል የፈለገ ያክል ልትጣፍጥ ተችላለህ ያለቦታህ ግን አትቀመጥም ።
@tilahunerduno8740
@tilahunerduno8740 9 ай бұрын
አወያይ የሆንሽው እህቴ ማበቅ የሚኖርብሽ የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሩዋንዳና ከደቡብ አፍሪካ ጋር ፈጽሞ ሊወዳደር እንደማይችል ነው። ለማወያየት ስለ መወያያ አጀንዳዎች በቂ እውቀት ሊኖር ይገባል። ሌላው በደርግ ግዜ የብሔር ጭቆና ነበር የሚለው ሚዛን የማይደፋ ክርክር ነው። በደርግ ጊዜ ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢንስቲቲዩት ተቋቁሞ የት እንዳሉ፣ እንዴት እንደሚኖሩ፣ ባህላቸው፣ ቋንቋቸው ወዘተ ምን እንደሚባል የታወቀው። ነገር ግን እነዚያን ለማሳደግ በጦርነት ተወልዶ በጦርነት ያደገ ደርግ አቅም አልፈቀደለትም። ደርግ የጀመረውን ጥሩ ነገር በአግባቡ ማሳደግና ማስቀጠል የአሁኑ መንግሥት ኃላፊነት ነው። ሌላው መንግሥ አለ ለማለት የሚያስደፍረው መንግሥት መንግሥታዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ ሲወጣና መወጣቱን በተግባር ሲያረጋግጥ ብቻ ነው። አለበለዚያ በመውደቅ ጉዞ ላይ ያለ በድን ይሆናል።
@djgemesa62
@djgemesa62 2 жыл бұрын
Fantastic job Firashi Adashu!! Very very talented man I never ever seen in my life in ethiopia,!! I wish if ethiopia has 1000 comedian like you ? God bless you.
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ምን አለ ይህ ፖሮግራም በየሳምንቱ ብታረጉት
@sara-tm9uy
@sara-tm9uy 2 жыл бұрын
ቶቶሎ ናልን አንተ ድንቅ ሠው😍
@solf2000
@solf2000 2 жыл бұрын
የትውልዱ አንዱ ዕንቁ!
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
100 birr ethi future hebcye egzalew 2 kilo kza we'd class 45 alegne ye taxi koche telache pick adergtlew
@sara46076
@sara46076 2 жыл бұрын
ኑርልኝ አንተ በቃ ሰው ነህ ትችላለህ.
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 2 жыл бұрын
Finished ቀጣይ ግጥም መጣጥፍ የለም አብሶ ጦቢያ።።።
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
ማን ነዉ እንዴ እኔ ይሄን ልጅ በጉጉት የምጣብቃዉ ተስፍሻ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ ጌታ ይባርክህ
@birukm2171
@birukm2171 2 жыл бұрын
@ 8:10 copy from Key & peele comedy
@Nwlulu
@Nwlulu 2 жыл бұрын
በቁምነገር ሁሉ እኛ ስናገጥ አረጎበዝ እናስተዉል እዳለን እኛ ማስተዋላችንን ተሠርቀን እንደሣቅን እድሜአችን አለቀ
@husseinenderes7585
@husseinenderes7585 2 жыл бұрын
Love&peace for Ethiopia people forever
@jaferhaji5139
@jaferhaji5139 2 жыл бұрын
Bashmuur immaa ye wusti awaqiwu Aabbushin yemdarsibat yellam!!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በምክንያት ኖረው በምክንያት መሞት መታደል ነው::
@mohammedseid6342
@mohammedseid6342 2 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን ጁንታ ነው እንዴ አሽሙሩ ዶክተር አብይን ይመለከታል
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ምን ልታሳየኝ ነው መደበቅ አበዛች
@asnakesema9508
@asnakesema9508 2 жыл бұрын
ልብ አድርስ ኮ ነህ።የሥጋ ና ባቀላ መተካካት አሁን ግድ ነው
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
Fishe eble nbre tenshe esu Italy car yezo green yenfa nbre yehinen interview bidrgu yet yenoralu
@netsanetnetere3125
@netsanetnetere3125 2 жыл бұрын
እውነትህን ነው ቲያቱሩስ እየተስራ ነው
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድህ ክፉ አይንካህ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ትሁን ዋው 1ኛ👍👍👍💚💛❤
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
Menhsteab nw cake betame des yemile cake kza ebkew ande alech lesu emte nbre alewkem hen dehna yemslu alewkem
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
Ande Ken esu we'd wste signal alewkem botaw gen bejrbye meslegne neb metew hand medicine segdle ayelekume bzbgne
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Жыл бұрын
Awo some time ship lenble enwete nbre esun awejlew betmae yemchle
@lolt1614
@lolt1614 2 жыл бұрын
Hulachum zem belu ... ufffyyyy ante bicha awra @frashadash
@Maleda223
@Maleda223 2 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት
@fentahuntadesse2497
@fentahuntadesse2497 2 жыл бұрын
ቅኔው😎ይመችህ
@jamelbabae2184
@jamelbabae2184 2 жыл бұрын
🌷🌺🌹👍🌷👍🌹👍🥀👍
@Jordan_Tube
@Jordan_Tube 2 жыл бұрын
ጥበብን በጥበብ ...!!
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 2 жыл бұрын
I Dont. have word.s Beka men Leblhe Mandela Megobea. Meles Berilant
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ደጋግመው ቢያዬት የማትጠገብ ድንቅ ወጣት ነህ 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
@luchia686
@luchia686 2 жыл бұрын
👍🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️👏👏👏
@mazi7411
@mazi7411 2 жыл бұрын
ቅኔን አንተ ብቻ ተናገረው🙏🙏💪💪💚💚👍👍
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 жыл бұрын
የሚገርመው እዛው የመድረኩ ተሳታፊ የሆኑት አብዛኞቹ የሚነገራቸውን የሚሠሙት የህዝብ ህመም ምን ያህል ከባድ ደረጄ እንደደረሠ ነውና ዋ ዋ ዋ የተነሳ እሐት
@bisratmehari3626
@bisratmehari3626 2 жыл бұрын
አንተ የልጅ ባለቅኔ በርተ ከዚህ በላይ ትችላለህ
@abebayehubitew1667
@abebayehubitew1667 2 жыл бұрын
Super talented, too special
@bizuyetube371
@bizuyetube371 2 жыл бұрын
ቅመሙ መጣህ👍👍
@sisaymekonnin5974
@sisaymekonnin5974 2 жыл бұрын
Ebakachu Arts Tviwoch Ye Fan Africanisim Akenikagnun Lehagerchin Melikam Eyita Yalewun ye Sohali Nation Azegaj mika chavalan gabizulin plea pleas
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@abebebelew004
@abebebelew004 2 жыл бұрын
ምርጡ.....ተስፋሁን...የማይጨበጡ......ሰፈሮች.....ጉዶች....
@degefaw.sendake6566
@degefaw.sendake6566 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮጵየደዊያን በሰላም ተመለሱ ፣
@R.A52
@R.A52 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ አትጥፋ 😍😍😍😍😍
@ሸህቾሸረፋ
@ሸህቾሸረፋ 10 ай бұрын
ፍርናሽ:በጣም:ሚመቸኝ:በዘሁ:ቀጥልበት😅
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 2 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 жыл бұрын
አቤት ቅኔ ጥበብ ካንተጋነው
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@ሬዲነኝባይተዋሯ
@ሬዲነኝባይተዋሯ 2 жыл бұрын
ትለያለህ
@ሰላምደረጄ
@ሰላምደረጄ 2 жыл бұрын
ከውርዪ ወስዶ ለውርዬ የሚሰጥ
@ምየደሙፈሬነኝ
@ምየደሙፈሬነኝ 2 жыл бұрын
ውውውውውውው በጣም የሚገረሚ ትምህርት ነው
@faresshawmu
@faresshawmu 9 ай бұрын
yas
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 2 жыл бұрын
የኔው እንኳን ደህና መጣህ 🥰🥰🥰
@ameleworkyilma674
@ameleworkyilma674 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይሥማ ፤ አንተ ተናግረሀል
@biruktawitkassa452
@biruktawitkassa452 2 жыл бұрын
selamik yibiza yene jegina
@የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ
@የቅድስትአርሴማልጅነ-ተ8ሸ 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔው
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 2 жыл бұрын
እረ አላህየ መፍረዱንም ማዘኑንም ተወው መስል ህዝባችን አለቀ 😢😥😓😭 ሳቁ ምኑ ምኑ እንዴት ይጣመኝ አይይይይይይይይ
@ኡሙሀያት-ጐ2ዀ
@ኡሙሀያት-ጐ2ዀ 2 жыл бұрын
አይባልም አሏህ ሱብሀነሁ ተአላ አዛኝ ጌታ ነው ስለሆነም ነው እንዴኛ ስራ ቢሆን ከዚህም በላይ ማረግ ይችላል እሱ እንዴኛ አይቸኩልም ሶብር ይኑረን ወደሱም እንመለስ።
@መሳይእህታገብርኤል
@መሳይእህታገብርኤል 2 жыл бұрын
Fetary ayresanem ehite zemtaw yasferal gn lib kegezan blo gze eyseten naw antekmbetm enj nitsuh lib yisten
@eilyasgirma8732
@eilyasgirma8732 2 жыл бұрын
ንቂ
@መሳይእህታገብርኤል
@መሳይእህታገብርኤል 2 жыл бұрын
@@eilyasgirma8732 eshi gn lemnu naw wandm/ehit?
@ademscapocha8719
@ademscapocha8719 2 жыл бұрын
Allah yedik sebur
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 жыл бұрын
You are amazing!
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ትችላለህ እኮ ሁሌም ብትመጣ ደስ ነው እሚለኝ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@የዓባይንጉሥ
@የዓባይንጉሥ 2 жыл бұрын
ለማኝ እና ጠጃም ተያያዙ ማለት ነው? እስቲ ማን እንደሚወድቅ እናያለን!!! መቼም በግንባር አይሆንም ሁለቱም ምላስ እንጂ ልብ ስለሌላቸው።🇪🇹💡🌳
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Frash adash :- hult wshetamoch mar byt gbtew dmqew sichawtu new yemigbabut tawaqi komediyan tesfaya kebede topia asnagnna astemari chwewt neaw!!!!
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Love &peace for Ethiopia people forever 💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻💚💛❤🙏🏻
@bornjr336
@bornjr336 2 жыл бұрын
ቅቤ ያልካት ጁንታን ነዉ? ማር ደሞ አብቹ ጩልሌው 😀😁😀😁😀😁
@bayelignayalew4756
@bayelignayalew4756 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ የኔ ጀግና
@jannaatzaharazahara6814
@jannaatzaharazahara6814 2 жыл бұрын
ይመቸኛልይህልጀቅኔነው
@alexargaw7167
@alexargaw7167 2 жыл бұрын
ምርጥ ናዝራዊ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 💯🥇🏆🏅👏👍🍾🎂🙋‍♀️ ከለንደን
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 89 М.