KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
''ፍራሽ ሁን ሀገር እንድታሳርፍ ...'' - ፍራሽ አዳሽ ታዳሚውን በሳቅ😂😂 | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya @ArtsTvWorld
30:22
“Хусури Ман 19” - качество оригинал 4К. Официально!
1:34:32
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
ወንድሜ ምች እንዳይመታህ ተጉመጥሙጠህ ውጣ! - ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ
Рет қаралды 580,444
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Arts Tv World
Күн бұрын
Пікірлер: 163
@babyayalew8059
Жыл бұрын
ጦቢያዎች በርቱ ተስፍሽ በርታ በጣም ግሩም ነው። ፈተናው ቢበዛም ፅኑ እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏
@habtamuhailemeskel6912
Жыл бұрын
ትችላለህ እኮ አባቴ እስትንፋሳችን ኑርልን። ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር።
@abedahalabedahal5187
Жыл бұрын
🥰🥰አቦ የናዝሬት ልጅ ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🥰
@sintayehureta
Жыл бұрын
Ewinet new
@ytageslove
Жыл бұрын
I love you Ethiopia
@naodbeba6277
Жыл бұрын
ስላም ላገራችን ስላም ለአለማችን ይሁን ስላሙን ያምጣልን ስላም ናፈቃት ሀገሬ😢😢
@ytageslove
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያውያን ❤❤❤❤
@tiruworkfenta
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@Nejat197
Жыл бұрын
ወይ ይሄ ልጅ ቁም ነገርብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@achumatirunew8510
Жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ❤️🙏 ተስፍሽ እውነታን በቅኔ 👍
@habtamueyasu-pl1vu
Жыл бұрын
ምርጥ ትወና
@meseretgetachew6362
Жыл бұрын
ምች እንዳይመታህ የበሉትን ጠይቅ 😂😂😂 አሪፍ ቅኔ ነው ወዳጄ
@MelkamuMitiku-mq3uz
Жыл бұрын
ሁሌም እወድሀለሁ ኑርልኝ ምን አለ እንዳንተ አይነቶችን እግዚአብሔር ቢያበዛልን
@direstraits4973
Жыл бұрын
ምርጫዬ መነሻዬም ኢትዮጵያ መድረሻዬም ኢትዮጵያ
@hhnahhna5136
Жыл бұрын
ባለቅኔው፣በርታ
@solotad9979
Жыл бұрын
የሚገርም ቅኔ 27(ወያኔ) + 5 (ብልፅግና) =32 kkkkkkk
@AbityTagese
Жыл бұрын
ትችላለክ ተስፍሽ በርታ ወንድሜ
@Moha-xc2xq
Жыл бұрын
This young man already he made history 🙌 👏 respect 🙏
@hirutkebedetsegaye687
Жыл бұрын
ሰላም ጀግናዉ ወንድማችን 👍👍👍
@HassenHassen-wf6tx
Жыл бұрын
Abet abetttt.... Tesfishhhh tichlaleh amazing!!!!!
@AbrhamBruk-xt2gr
Жыл бұрын
አንተ ሰው ምን ላርግህ በሳቅ ገደልከኝ እኮ
@alebatse6865
Жыл бұрын
አንተ እራሱ ቅኔ ነህ ጥበብ ፍስስስ ያለችብህ ❤❤❤
@leulkassa2449
Жыл бұрын
ዕድመና ጤና ይስጥህ!!!
@meheretfuchs4724
8 ай бұрын
አይ አንተ ከጊዜ በኋላ እነርሱም እንደሚጣሉ አልገባቸውም ነበር !!ግቡ ላይ እንደሚጣሉ😅
@tiruzertadesse-ed2ey
Жыл бұрын
በዲሱ ዘመን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ይሁንልን አሜን በሉ 🤲🤲🤲 ተስፍሽ ምርጥዬ ነዉ ❤❤
@noahadane1765
Жыл бұрын
32 እና 27 አይ ቅኔ ወያኔ vs ብልጌ
@KemeruWorku-gt4ze
Жыл бұрын
አደነኩህ !ጀግና !
@asegidarja6407
Жыл бұрын
27 እና 5? ያማል ቅነው። 😯😯 27ቱም አያጠግብም 5ቱም አይጣፍጥም። ችግሩ ያለው ከማዕድ ቤቱ ነው። 😀😀😀 ትችላላችሁ።
@shebelawu
Жыл бұрын
ኧረ ቅኔ ብሶበታል
@takelealemu1484
Жыл бұрын
Amazing wisdom Good job dear brother.
@mohammedhassen3378
Жыл бұрын
ድህነት ባርነት ነው! ድህነት የኑሮ አካል አይደለም! ድህነት ዘረፋ ነው! ድህነት የህይወት ስንቅ አይደለም! ድህነት እንድርስት መሬት የሚወረስ አይደለም!
@ሰላምዘርፉ
Жыл бұрын
እማ ሀገሬ ሠላምሸ ይመለሰ
@warkamedia
Жыл бұрын
ልመርቃቹ አሜን በሉ ያሰባቹ ሁሉ ነገር ይሳካላቹ የልባቹ ይሙላ ካገር አንድነት እና ሰላም ጋር ሁሉ ይሳካላቹ❤❤❤
@fasikakebede8027
Жыл бұрын
አሜን❤
@Nejat197
Жыл бұрын
Amin
@habtamuhailemeskel6912
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@gizelekulu7850
Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@korichafantaye1135
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@AbelGetahun-1993
Жыл бұрын
እውነት ነው ምን ታርዶ ነው የቀረበልን
@AnwarMohamed-rl3md
Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ድንቅ ኮሜዲ ነው ።
@FecreDesta-z1k
Жыл бұрын
ፍራሽ-አዳሽ ፤ ሊቐ--ሊቃውንት ( Poet ) ነው ። ፍራሽ - አዳሽ የሚያህል ኾመድያን በ ኢትዮጵያ የለም ።
@mohammedhassen3378
Жыл бұрын
ጀግና ምንድን ነው ? ጅግናህ ማን ነው ? ለሰው ይሞታል ! ሃገርን ያስከብራል ! ለሃገር ክብር ይሞታል ! ሃገርን ወገንን ያስከብራል ! ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
@JaferKumar-js5lg
Ай бұрын
ከአይን ያዉጣ 👌👌👍
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
Жыл бұрын
አቤት ቅኔ አቤት ጥበብ❤
@MirtachewAli
Жыл бұрын
A man of wisdom 👏
@AknawTesfaye
Жыл бұрын
ተስፋዎን ሚዛናዊ ሰው
@kalab-s1w
Жыл бұрын
Oooooo amzing
@jffhjhgfghjjj2188
Жыл бұрын
አገራችንንሰላምያርግልን
@dawitdana40
Жыл бұрын
DAWIT..DANA
@dawitdana40
Жыл бұрын
DAWITDANA
@mihiretnegash3751
Жыл бұрын
ይገርማል
@maiskazeze6402
Жыл бұрын
የማል ቅኔው ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ እግዚአብሔር ይብቅህ ማስተዋሉን ጌታ ያድለን
@mohammedhassen3378
Ай бұрын
ኢትዮጵያዊት እናት በ2014ዓ.ም ከወለጋ ያስተላለፍ ሃገር እያለን ስደት ክብር እያለን ውርደት ሃብት እያለን ድህነት ሃብት እያለን ለማኞች ምግብ እያለን ርሐብተኞች ወገን እያለን ብቸኞች ውሃ እያለን የምንጠማ
@abietuendantemanew7102
Жыл бұрын
Egziabhier betibeb lay tibeb yichemrilih❤
@zeneqafrica8482
Жыл бұрын
..እንጀራ ያ ሁሉ አይን እያለው ማየት ስላልቻለ ነው የተበላው ..!!
@misrakeregte1719
Жыл бұрын
Exactly everything you said
@10QDerso
Жыл бұрын
REAL MAN .....
@shylook
Жыл бұрын
27: 32 : 5 ምች ቅቤ ይመታዋል ሣይኖረዉ የበላዉን ጠይቀዉ ቅኔዉ ከባድ ነዉ
@Wendmu-h7b
Жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ የሚል እያዝናና እምያስተምር ወጣት ነውና የት ሂጄ ፕሮግራሙን ልይ ብትነግሩኝ?
@awolmuhammed
Жыл бұрын
5 ከ 27 ጋር ተመችቶኛል
@Hani-k9u
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 9:33
@tweynisirak7877
Жыл бұрын
አንዳንዶቹ የዚህ ልጅ ጥበብ ላይ ስለማይገባው አድሮ ወይም ተከትሎና ጠይቆ ነው የሚስቀው
@temhawato8574
Жыл бұрын
My favorite show
@mamaymamay7732
Жыл бұрын
ዋው
@tatekgetye
Жыл бұрын
ጦቢያዎች በጣም ነው የምትመቹኝ በአዳራሽ ለመታደም መስፈርቱ ምንድን ነው እባካችሁ ጋብዙኝ!!!
@EyerusMulugeta-dy2xe
Жыл бұрын
እንደሰው ስናስብ ከፊታችን ሞት ቆሞ እየጠበቀን እንኳን ክፉ ልንሰራና ልናስብ ቀርቶ ጥሩ ነገር የምንሰራበት ጊዜ የለንም ምናለ ባለችን ጊዜ ጥሩ ሰርተን በፍቅር በሰላም በእኩልነት ብንኖር? እግዚአብሔር አምላክ ሠላምን ያምጣልን። ትክክል ያልሆነ አመለካከት ያለው ሰው ይህንን ፕሮግራም ቢሰማ ባንድ ቀን አመለካከቱ ሁሉ ተቀይሮ ኢትዮጵያዬ እያለ በፍቅር ይኖር ነበር.[ እምዬ ኢትዮጵያ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ] አደል የሚባለው..... ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ሠላሙን ያምጣልሽ.
@tube3617
Жыл бұрын
የ32 ጥብሷ ተመቸችኝ አይይይይ 27ቱን ጥብሳችን ብንይዝ ይሻለን ነበረ 5ቱን የቀረውን ጥብስ ጨምረን ነው እሄው መከራችንምናየው ጥሩ ነው ብለን ጨምረን በልተን ከጥርሳችን ገብቶ ያስነቅለናል ያፈናቅለናል😭😭😭😭😭😭
@BarokBarok-e9q
Жыл бұрын
አሽከሩ ማነው ዳንኤል ይመስለኛል
@Ahmedseid-h2g
Жыл бұрын
በሞያህ የምትኮራ ጀግና
@SemroSeteg
Ай бұрын
Tleyalehi😂😂😂😂
@jewesejosanson5141
Жыл бұрын
በቅርቡ እንደ ባንክ ቤት ካሸር መስኮት ላይ እንዳለው (ገንዘብዎን ቆጥረው ይረከቡ) ማሳሰቢያ ጥብሳችንንም እንደዛው ቆጥረን መረካከባችን አይቀርም 😅
@PirTarik
Жыл бұрын
Amen Amen
@yoftahegsilasse4742
Жыл бұрын
አይ ተስሁን ገራም የጥበብ ሰው ነው ይመቸው
@bilukdr6090
Жыл бұрын
ፖለቲካን በጥበብ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂
@MukemilTirago-oq9qz
7 ай бұрын
ሀሌሚ ፈጠሪ ይጠቢቅ
@MehdiSeid-y3c
Жыл бұрын
👌👌👌👌
@dagnachewoda5794
Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ለረጅም ጊዜ ተከታታይ ነኝ ነገር ግን አሁን አሁን አልገባህ እያለኝ የመጣ ነገር አለ የውድ የፕሮግራሙ ተከታታዮች መንግስትን መተቸትብቻ ነው ለአድማጭ ማስተላለፍ የመፍትሔ ሃሳብስ የለም ትችት ብቻ ነው ይህንን ብዙ አዋቂዎች ይህንን ቁጭ ብሎ መስማት ምን ይሉታል ኸረ ተው ይህ ጉዳይ ወደፊት እንደ ሀገር እንዳይለያየን ትችት ብቻውን ቧልት እንጂ ቁም ነገር የለውም እስቲ ወዳጆቼ አስብበት ካጠፋው ይቅርታ ውርድ ከራሴ
@featiyasaid2710
Жыл бұрын
ምንድ ነው ከሃላድምጽ ያረገባቹን
@DerFer-b9u
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ጊዮንዩቲዩብ
Жыл бұрын
ጦቢያ ግን የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ለምንድነው ከመደረኩ ያጠፋችሁት አስመሳዮች ናቸው
@AnwarMohamed-rl3md
Жыл бұрын
" የስራውን ስራ የሚያውቀው ስራ አዋቂው ነው "
@Kidstlakew
Жыл бұрын
የነፍጠኞች መደበቂያ ነው ብላ የአቤቤ ልጅ እንዳታዘጋው😂😂😂
@misrakeregte1719
Жыл бұрын
Wow 😂😂😂😂
@muhammedagonfre7027
Жыл бұрын
ሀገር ላለችበት ችግር ጥሩ ጥቆማ ነው። ግን አለመታደል ሆኖ ተናጋሪ እንጂ ሰሚ የለም። ሕዝብም የባሰ አታምጣ ሚል እንጂ ሚቃወም እንቢ ሚል የለም።
@atkawftsum532
Жыл бұрын
ጥበብ ጠራችኝ ብትል ይገባሐል
@selomonkidane3264
Жыл бұрын
Wow
@ShimelsAbebe-j8h
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አገር መከላከያ ፈኖ ይሆናል ።
@direstraits4973
Жыл бұрын
ፋሮ ምን እያልክ ነው ? አማራን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር አታጣላ
@HabshainAfricans
Жыл бұрын
ፋኖ ማለት ከ ህዋት ያልተማረ ደነዝ በደነዝ የሚመራ ተቁዋም ነው
@milionephrem489
Жыл бұрын
ማ የሚሉህ ጅላንፎ ነህ? 😂😂😂😂😂 ጅሎች በሀሰት ወሬ እየተጃጃላችሁ ትጨራረሳላችሁ። የኢትዮጵያ መንግስትን የሰለጠነ ጦር ክላሽ በታጠቁ በፋኖ ስም በሚዘርፉ ሽፍታዎች ልታሸንፉት ስትፎክሩ ትንሽ እንኳ አታፍሩም? እንደ ዘንድሮ በሳቅ ገላችሁን አታቁም እኮ 😂😂😂😂😂
@HabshainAfricans
Жыл бұрын
@@milionephrem489 እንደ አንተ አይነት ጀልላንፎንማስ የትም አናገኝም
@milionephrem489
Жыл бұрын
@@HabshainAfricans እልልል የአዲሳባ ወጣት መከላከያ አያስፈልግም እኛ እንበቃለን ጅላንፎዎቹ ጃዊሳዎች አዲሳባ ላይ እረብሻ እናስነሳለን ካሉ በጥይት ሳይሆን በጥፊ እና በቁንጥጫ እየቀጣን ፋራዎቹን አራዳ እናረጋቸዋለን የሚል አቋም ይዘዋል። ምድረ ጅላንፎ ፋራ መደዴዎች እናንተን ከማሰልጠን ድንጋይ ቀቅሎ ማብሰል ይቀላል።
@yeshimebethaile7214
Жыл бұрын
Wow anta anbsa
@aman7077
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elsahiwot2121
Жыл бұрын
😁😁😁ያማል ቅኔው !!
@yonasmebrat4661
Жыл бұрын
27/32😂😂😂😂😂😂
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ኰ2ጨ
Жыл бұрын
😂😂27 አመቱን ያስናቀ የገማ 5 አመት ኪኪኪ አይ ተስፍሺ ንገርልኝ
@Mamite926
Жыл бұрын
Art suites you.
@mandefroasfaw
Жыл бұрын
ዛሬ መነሣት ነው ለመውጣት ከብሶት እሮሮሮሮሮ!!!
@dohadoha6492
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂wowo yaml kineew
@ashenafishweakenaw846
Жыл бұрын
እንተም ወንድሜ ነህ እሳት ያልቃል
@NHassan-e6m
2 ай бұрын
Tesefeshe enewdkalne
@FitsumAmibara
Жыл бұрын
አትውሰዱ 😅😅😅
@laketana7060
Жыл бұрын
Camera man ቀሽም ነው: የህዝቡን reaction በደንብ አያሳይም :
@mekdesa.3620
Жыл бұрын
❤
@HaregWelde-tm5wd
Жыл бұрын
ትችላልክ ውስጣችንን ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@HaftamuMelakuAsfawu
Жыл бұрын
ማትደገም
@ashenafishweakenaw846
Жыл бұрын
ድሮ ድሮ ነው የአሁን እስብ።።
@ezekiel_10
Жыл бұрын
ምነው፡የኢትዮጲያ፡ባንዲራ፡ጠፋ፡በሰላም፡ነው?አደራችሁ፡ከኢትዮጲያዊነት፡ማማ፡እንዳትወርዱ።
@betrihaki3884
Жыл бұрын
gobez wendmiye
@كوكيباياثيوبيا
7 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@DegeMengis
Жыл бұрын
🇪🇹❤👍
@silasadwa6045
Жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ
@كوكيباياثيوبيا
7 ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
30:22
''ፍራሽ ሁን ሀገር እንድታሳርፍ ...'' - ፍራሽ አዳሽ ታዳሚውን በሳቅ😂😂 | ተስፋሁን ከበደ | ጦቢያ | Tobiya @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 762 М.
1:34:32
“Хусури Ман 19” - качество оригинал 4К. Официально!
Zamonavi Media
Рет қаралды 643 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 75 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
19:39
የበውቄ አዲሱ ወግ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ መድረክ! Ethiopia Entertainment#Eger media#Bewektuseyum#America final video
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 241 М.
26:35
በውቀቱ ስዩም እንደዛሬው ፎግሮ አያውቅም መጽሀፍት ማሻሻጫ አደረገን /bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 55 М.
57:54
"ዘመነ ፍሰሀ / መለመላውን " የ ኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ቀልድ Zmen feseha | #standupcomedy | @ComedianEshetuOFFICIAL
Donkey Tube
Рет қаралды 2,7 МЛН
27:47
ዘላለማዊ ምክር ከማማ ልጣሽ ጠጅ ቤት_ ፍራሽ አዳሽ 11 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep1_2@Arts Tv World
Arts Tv World
Рет қаралды 1,8 МЛН
12:57
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ከፍሬህይወት ጋር ተፋጠጡ | “ሲምካርዴን ዘግተው ከቤተሰቤ አቆራረጡኝ”
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
Рет қаралды 126 М.
15:20
“ከሚስትህ ጋር በግልፅ ከተነጋገርክ ፣ በግልፅ ትፋታለህ” | ያልተከለሰ ያልተበረዘ | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 1,3 МЛН
28:58
በአበባ ደሳለኝ ጉሮሮ ነው የተቃኘችው ጀሪ የማሪቱንና የጥላሁንን አሳምራ ትጫወታለች
Mese Show
Рет қаралды 63 М.
22:43
ሰክረን ነው እንጂ ደህና አይደለንም - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ -ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 810 М.
20:49
ለማበድ ካሰብህ ወንድሜ እርሳዉ 😂 | ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 932 М.
1:06:07
Anchor Media አሳሳቢው የመሬት መንቀጥቀጥ፥ የአብይ አዲሱ ዘመቻ በአማራ ክልል፥ የፋኖ ድሎች፥ የብልጽግና ሃላፊዎች ግድያ፥ የያየህራድ አላምረው ስንብት
Anchor Media
Рет қаралды 46 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН