ሳያት እወዳታለው!!!

  Рет қаралды 149,231

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

የስታንዳፕ ኮሜዲ ትኬቶን ማግኘት ይችላሉ!
www.eventbrite...
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
storm-visage-3...
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
/ @comedianeshetu
ተወልዶ ያደገው በመሀል ፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር ነው ፡፡ከኢትዮጰያ ብሄራዊ ቲአትር እሰከ አሜሪካ ቦስተን እና ዲሲ ድረስ የታወቀ የነካው ሁሉ የሚያምርለት የፀጉር ባለሞያ ነው ህይወት በወጣትነቱ ለሱ ብሩህ ነበረች ደስ የሚል የፍቅር ህይወት ነበረው… ከጥላሁን ገሰሰ እስከ ቴዴ አፍሮ ፣ ከባለሃብት እሰከ ባለስልጣን ደንበኞቹ ነበሩ ለመዝናና በራሱ መኪና ከስቴት እስቴት ተመላልሷል። አሉ በተባሉ ሆቴሎች ተንፈላሷል ህይወት በተቃራኒው በአሜሪካ ጎዳና በረዶ እንዲለብስ በኢትዮጰያ ድንጋይ እንዲንተራስ አድርጎታል ፡፡ ምን ተፈጥሮ ይሆን? ምን አጋጥሞት ይሆን አብረን እንመልከት?
Join us on a captivating journey as we explore the life of a remarkable hairstylist who has made waves from the Ethiopian National Theater to the bustling streets of Boston and Washington, DC. Born and raised in a working-class neighborhood in the heart of Piasa, he has transformed the art of hairstyling into a celebrated craft.
In this video, we delve into his vibrant past, where life was bright and full of promise. However, the journey hasn't been without its challenges. Discover how he navigated the complexities of life, often finding himself in hotels! where experiences boiled down to resilience and creativity.
As we contrast his experiences in America, where the streets are often blanketed in snow, with the unique landscapes of Ethiopia, where stones cover the ground, we ask: What nature will it be?
*Don't forget to like, share, and subscribe for more inspiring stories!*
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: / eshe.melesse
Instagram: / comedian.eshetu
TikTok: www.tiktok.com...
Donkey English / @donkeyenglish
Donkey Afaan oromoo / @donkeytubeafaanoromo
Donkey በጎ / @donkeybego
Donkey Tube Academy / @donkeytubeacademy
📌Contact us Donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ 0975516360 ወይም 9115 ይደውሉ!
#kids #show #family #country #ethiopia #dinklejoch #donkeytube #baby #ethiopiankids #amazing #amazingkids #wonderful #friends #school #education #live #life #new #ድንቅልጆች #question #comedianeshetu #funnyhabeshatiktokvideo #ethiopianadoptionstories #comedydrama #ethiopianyoutubersinamerica #ethiopiafooddocumentry
#ethiopianmom #orthodox #2025 #ebs #habesha #ethiopiantiktok #duet #amharic #amharicmovies2022 #amharicnews #እሸቱ #afar #lasvegas #california #hollywood #wildfire #earthquake #parishilton #caryelwes #melissarivers #annafaris #tinaknowles #standupcomedi #usa #america #funnycomedy #ethiopiacomedy #በስንቱ #CNN #worldnews
#donaldtrump #elonmusk

Пікірлер: 370
@wubreview
@wubreview 8 күн бұрын
በአሜሪካ የምትገኙ ወንድም እህቶች የኮሜዲያን እሸቱን ሾው አለመመልከት ያስቆጫል እኔ 3 ግዜ አይቼው አሁንም ለመድገም እጓጓለሁ የሳቅ ጥግ ለናፈቃችሁ ሁሉ ከደጃችሁ እየመጣ ነው እና እሼን ተቀበሉት ደግሜ ከናተጋ ብስቅ😂😂😂
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 5 күн бұрын
Amen 🙏🏾
@tigistkebede794
@tigistkebede794 7 күн бұрын
ስንት ግዜ ወድቀህ ስንት ግዜ አነሳህ?? ስንት ግዜ ደክመህ ስንት ግዜ አጸናህ??? ስንት ግዜ ፈርሰህ ስንት ግዜ ሰራህ??? ለማዳን የማይደክም የማይሰለች አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን::
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 7 күн бұрын
አሚን 🤲 ሁሌም የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 күн бұрын
አሜን
@EjegsemahuTadele
@EjegsemahuTadele 7 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@amalal3376
@amalal3376 6 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@amalal3376
@amalal3376 6 күн бұрын
ወድሜ በጣም ጠንካራሰዉኩነክ ሳላደንቅክ አላልፍ በርታ አሁንም ግዜ አለ ለብዙዎች ትምህርት ሊያደርክ ፈልጎነዉ በርታ❤❤❤
@senaitm2897
@senaitm2897 7 күн бұрын
Proud of you man!! It doesn't matter how many times you fall, what matter is you end up a winner 💪. Good on you !❤ You are an absolute good hearted person and that was why you tripped. This world is rough place and you need a thick skin. So happy for you❤
@SarontesfayeDemessa
@SarontesfayeDemessa 6 күн бұрын
በልጅ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፊ እግዝአብሔር አንድኛ ልጅን እሰኪሰጥ ድረሰ ዓለሙን እንዲሁ ወዶልና
@lolak953
@lolak953 8 күн бұрын
Ato Aragaw is a Smart man, Kind, Qualified ... What a shame "Addiction " put him through so much Hell and back ... He broke my heart 💔 wish if i could turn the clock back. ታሪክ: ለዋጩ: መድሃኒዓለም: ለዉጦህ: ያሳየን 🙏
@bethmek3002
@bethmek3002 7 күн бұрын
አራጋዉ ተሰፊዬ የሰራተኛ ሰፈር ቆንጆ የሰፈሬ ልጅ እኔ በጣም ህፂን ልጅ ነኝ በዛ ሰአት ግን አራጋዉን ማን አለ የሚረሳ ሰራተኛ ሰፈር የቆንጆ ቆንጆ በጣም ስታይል ያለዉ የሚያረጋቸዉን ሹራቦች ሁሉ አልረሳም ቆንጂት መሰረትን ከነ እህቶቿ አቃቸዎለሁ አልረሳትም የሱ እባት እና የኔ አባት ጎደኛሞች ነበሩ ::ዎዉ በጣም የሚገርም ነዉ ::አባቱ በጣም መልከ መልካም እየሩሳሌም እህቱ ጎደኛዬ ነበረች :: በጣም ነዉ ዛሬ ደስ ያለኝ::
@sergutwalga1962
@sergutwalga1962 8 күн бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ወንድማችን እንኳን በመጨረሻው ወደእግዚአብሔር ቀረብክ እውነተኛ መፍትሄ ከሱ ነው፣ እንዳልከው ሁሉም ሰው ከታገዘ ይድናል፣ በርታ እመቤቴ ትርዳህ ለሌሎች መዳን አንተ ትልቅ አስተዋፅኦ አለህ።
@E_future-w8t
@E_future-w8t 7 күн бұрын
"Mr. Aragaw, I've heard all about the challenges you've faced in life, and I admire your resilience. You've clearly overcome many obstacles. I wish you a long and healthy life."
@goferewshifta
@goferewshifta 10 сағат бұрын
What challenges you talking about? 🤣🤣🤣🤣
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 8 күн бұрын
አንዳዴ የተሠጠንን ፀጋ ባለመጠቀም ብዙ ነገር እናጣለን በጣም ጎበዝነው ይሄን ሁላ ውጣውረድ ማለፍህ
@wondeasefa2780
@wondeasefa2780 8 күн бұрын
ነገ እኮ እናታችን የጭንቅ አማላጇ እናቴ ማሪያም ናት እስኪ የምቶዷት
@Waose.T
@Waose.T 8 күн бұрын
😂😂😂
@GuxFrom
@GuxFrom 8 күн бұрын
❤❤❤❤
@wondeasefa2780
@wondeasefa2780 8 күн бұрын
ይቅር ትበልህ
@konjitm9623
@konjitm9623 8 күн бұрын
እንኳንአደረሳችሁአደረሰን
@konjitm9623
@konjitm9623 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እንኳንለእመቤታችንወላዲተአምላክ፡አስተርዩእንኳንአደረሳችሁአደረሰን
@mikiysabera3314
@mikiysabera3314 8 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነክ: ካንተ ብዙ ሰው ይማራል:: እናመሰግናቹዋለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@goferewshifta
@goferewshifta 3 күн бұрын
😂😂😂😂እስቲ ምንድነው ሰው የሚማረው ንገረን እስቲ?
@goferewshifta
@goferewshifta 10 сағат бұрын
😂😂😂 ምንድነው የሚማረው 30 አመት መጠጣት ነው ወይም ድራግ ማጨስ ነው የሚማረው? 😂😂😂😂
@takelederesa
@takelederesa 8 күн бұрын
ጥንካራ ሰው ነህ ትልቅ ትምህርት ስለሰጠህን እናመሰግናለን እሼ አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ሁላቹንም እመቤቴ ከክፉ መከራ ትጠብቃቹ ❤
@KumenegerHailemichael
@KumenegerHailemichael 8 күн бұрын
አቤት እሼ የማዳመጥ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም የውስጣቸውን የሚሰማቸውን እንዲናገሩ ከልብ ነው እድሉን የምሰጣቸው ተባረክ
@አዲስይሁን
@አዲስይሁን 7 күн бұрын
አሁን ይሄ ማድነቅ ነው?
@temesgentiruneh1117
@temesgentiruneh1117 7 күн бұрын
I am impressed by Eshetu's skill to attentively listen to different stories whether it is educational or not. God bless you ❤
@Efrata288
@Efrata288 7 күн бұрын
ከዚህ ሁሉ ነገር ወጥተህ ወደ ቅዱሷ እናት ሐገርክ እንኳን በደህና ገባህ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ሱስን የመሳሰለ የሰው ልጅ ጠላት እግዚአብሔር ያጥፋ ።
@speakmytruth
@speakmytruth 4 күн бұрын
😢😊You are great story teller. I cried 😢about your story. It is inspiring. God doesn't live us alone. God doesn't judge us. You will save many young people. God will you use you in big way. Thanks for your honesty
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 8 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@haregwoubeshat5274
@haregwoubeshat5274 8 күн бұрын
አሜን እንኳን ከብሮ አደረሰን
@Seni-r3t
@Seni-r3t 8 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏❤️
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 8 күн бұрын
Enqwane Abrwo Aderesene 🙏🏼 🙏🏼 🙏🏼
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 7 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይርዳህ።
@henoksolomon444
@henoksolomon444 8 күн бұрын
አደራ ከእንግዲ የያዝከውን መንገድ እንዳትለቅ አሁን አዲስ ህይወት አዲስ መንገድ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን::
@ErmiasSime
@ErmiasSime 6 күн бұрын
Thank you very much for this teaching lesson
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 4 күн бұрын
እጅግ፡ በጣም፡ አስተማሪ፡ ታሪክ፤ እና፡ በባለቤቱ፡ የተተረከ፤ ይህንን፡ ሰው፡ አለማድነቅም፤ አለመሳቅም፤ አይቻልም፤ እሼ፡ እናመሰግናለን፤
@kumneger2656
@kumneger2656 7 күн бұрын
ለዚህ ጀግና ሰው እሼ የስራ እድል ቢሰጠው ታሪክ ይሰራል !!!
@meronshewarega7460
@meronshewarega7460 7 күн бұрын
የሰው ልጅ እድል ህይወት በቃ በጣም ይገርማል ግን እግዚአብሄር መልካም ነው እንኳን በህይወት ቆይተህ ለመለወጥ አበቃህ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 7 күн бұрын
ወይኔ ሲያወራ አፉ ኮልታፋ ደስ ሲል እሱ ሲያወራ እያዳመጥኩት የኔን ስራ እረሳሁት።
@minwyeletmingist6806
@minwyeletmingist6806 6 күн бұрын
Eshe that is a wonderful interview. Finally, I became so delighted. Thank you.
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 7 күн бұрын
የፒያሳ ሠራተኛ ሠፈር ልጅ ነው ።ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።አራጋው ።
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo 8 күн бұрын
ከዚክር ሁሉ በላጩ ዚክር ለኢላህ አኢላላህ ሙሀመድ እረሱሉላህ ነው አሉ የኛ ውድነቅይ እረሱል ሱላላህ አለሂ ወሰለም ።
@muluye-bc4kt
@muluye-bc4kt 8 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለአስተርዮ ማሪያም የተዋህዶ ልጆች እመአምላክ ትጠብቃችሁ የሀገሬልጆች🙏
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 8 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@ewnetalemayuh9304
@ewnetalemayuh9304 6 күн бұрын
አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር የተደገፈ አያፍርም በርታ
@mesi2838
@mesi2838 7 күн бұрын
አቤት አቤት እግዚአብሔር ቀን አለው የጠፈውን በግ የሚፈልግበት አምላኬ ሆይ የ 20 አመት እድሜ ያለው ወንድሜ በሱስ ምክንያት ቤተሰባችንን በጥብጧል ገና በ14እድሜ እያለ ጀምሮ አምላኬ ሆይ ድረስለት 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲 እባካችሁ ወላጆች በርትታችሁ ልጆቻችሁን ተከታትላችሁ አሳድጉ በየትምህርትቤቱ አደንዛዝ እፅ ነጋዎች በዝተዋል pls
@meleytsegaye2529
@meleytsegaye2529 5 күн бұрын
Wow, your story is absolutely amazing. May God be with you. Proud of you. My dear brother. God bless you❤
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 3 күн бұрын
ዉይ የኔ ጌታ የዋህ ስለሆነ ብዙ ተጎዳ አምላክ ይርዳህ.
@HAliMTTube
@HAliMTTube 7 күн бұрын
እስከመጨረሻው አይቸ ነው የመጣሁት ግን አንጀቴን በላኚ ያአላህ አላህ የተሻለውን ይስጥህ ያረብ 🤲
@fenhab
@fenhab 6 күн бұрын
እዳያልቅብኝ በስስት ነው ያዳመጥኩት በርታ እግዛቤር ይርዳህ ጀግና 🎉🎉🎉
@TegaMaryam
@TegaMaryam 8 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ሱስ እደዚህ አስከፊነው ለካ ይሄ ሰው እንዴት ያለ ባለሀብት ይሆን ነበር የስራ አጀማመሩ የገቢ መጠኑ ከቤተሰብም ከህይወትም አወጣው እግዚአብሔር ይመስገን የንሰሀ እድሜ ለሰጠክ በርታ አሁንም እድሜ ይስጣቸው ይሄን ድንቅ ድርጅት ለመሰረቱ
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 6 күн бұрын
ልብ የሚሰብር ታሪክ እግዚያብሔር ይርዳህ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 7 күн бұрын
ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነበር ማለቁን አልፈለከትም ነበር የሚቀጥል ታሪክ ነው አጨራረሱ ያናድዳል ግን ይሁን
@samsonteshome792
@samsonteshome792 6 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ strong man God bless u…
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 6 күн бұрын
በጣም አስገራሚ ና አስተማሪ ታሪክ ነዉ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ በሱስ ምክንያት የስንት ሰዉ እንደተበላሸ ቤት ይቁጠረዉ
@fzewdie
@fzewdie 6 күн бұрын
እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው? እግዚአብሄር በቃ ይበልና ያሳርፈው
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 5 күн бұрын
ሚስኪን እና የዎህ ነህ በሰዎች እምትመራ አሳዘንኸኝ ወጣቶች ከዚህ ሰዉ ተማሩ🙏🏻
@ShewitAregawi-x7i
@ShewitAregawi-x7i 6 күн бұрын
እሼ በጣም የምወድህ የማከብርህ አንተ የምትሰራቸው ነገሮች በሙሉ በብዙ ነገር ህይወቴ ላይ ለውጥ እያመጣልኝ ነው ... እግዚአብሔር ይባርህ ❤❤❤❤
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 17 сағат бұрын
እሼ.ምርጥ.ተባረክ.❤❤❤
@Nebይ
@Nebይ 7 күн бұрын
Beautiful😮😢
@Lina-u5l
@Lina-u5l 7 күн бұрын
ጥሎብኝ የፍቅር ታሪክ ስዎድ ኡፍ
@hirutdesta-oy5ek
@hirutdesta-oy5ek 3 күн бұрын
I really enjoyed listening to him stay strong keep going 🙏
@DejeneSitotaw
@DejeneSitotaw 5 күн бұрын
ወይ ቆንጅት......ፈራጅ አታርጉኝ እንጂ እሷ ባትተወዉ ይሄ ሁሉ ላይሆን ይችል ነበር። አራጌ በርታ ወንድማለም!! ደሞ You have golden voice ....
@Eri_Bella
@Eri_Bella 3 күн бұрын
Esu yetenagerew bicha aydelem hulum tarif. Besus yiqrbign blaw bihons? Senef bayhon degagmo aywedqim neber esua blame atderegem
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 8 күн бұрын
This person is intelligent he believes in work , happy and joyful life
@tirsittesema1064
@tirsittesema1064 7 күн бұрын
ወንድሜ ታሪክህ እጅግ የሚደንቅ ነው አሰተማሪ ነው በስተመጨረሻ እንኮዋን ድነህ ወደ እግዘብሔርን ጋር ሆንክ በርታ
@freromangebremariam1838
@freromangebremariam1838 6 күн бұрын
እንዴት አሳዛኝ ታሪክ ነው። የማይረባ ጓደኛ ህይወታችንን ሲኦል ነው የሚያደርገው😢😢😢😢
@helenalamin9762
@helenalamin9762 6 күн бұрын
መች ጎደኛ ሆነና በሽታዉ። ነዉ ጉድ ያረገዉ
@Tagistdagni
@Tagistdagni 7 күн бұрын
ዋው ዋው እውነት ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 5 күн бұрын
ወንዱሜ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አስተማሪ የህይወት ታርክ አሳልፈሀል ስንቴ ወደቅህ በጣም ጠንካራ በእውነት ያለፈከውን ያንን ህይወት ሳትደብቅ ያስተምራል ብለህ በማካፈልህ የቀረህይወትህን ይብጅልህ ይችላል እግዚአብሔር ተለውጠህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@ፍቅርሰላም-ዘ5ገ
@ፍቅርሰላም-ዘ5ገ 5 күн бұрын
የሰውልጅ ብርቱ እግዚያብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@nardosbirhanu9390
@nardosbirhanu9390 7 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ። በጣም የገረመኝ ነገር ግን አሜሪካ ሃገር እያንዳንዱ ማለትም እኛ ሱስ(መንፈስ) ብለን የምንጠራው ነገር የራሱ የሆነ ስም አለው ይገርማል
@redet-c6c
@redet-c6c 7 күн бұрын
ከ ክርስቶስ ዉጪ መኖር ሠላም የለዉም ትርፉ መቅበዝበዝ ነው እንካን ጌታ ረዳክ
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@mohammedosman2398
@mohammedosman2398 7 күн бұрын
Sideten masredat betam kebad nw lemasredat.gin ant yewsten bekelal amarenga tenetenkat tnx.long life bro lekas bechayen adelewm bednb gebtehengal
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 5 күн бұрын
አራጌ እኔም ታሪክህን DC አካባቢ ሰምቻለሁ በል አሁን አግባ እና ልጅ ዉለድ ከዚህ ሁሉ ሰቃይ በሀላ ማመሰገኛ የሆነች ወይም የሆነ ልጅ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትሰጥህ ወንድሜ 🙌🙏
@yohanneseshete4237
@yohanneseshete4237 5 күн бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kalkidanashagera9058
@kalkidanashagera9058 5 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ህይወት ይስጥህ
@mercynancy9976
@mercynancy9976 7 күн бұрын
በጣም የሚገርም ግጥም ነው እውነት ነው ይድናል ❤🎉
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 7 күн бұрын
ብብዙ ሀዘን ውስጥ ሄጄ በደስታ የጨረስኩ ድንቅ ታሪክ
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነው ሚባለው ምን ይባካልል አንተ ብዙ ስው ይድናል የኔ አባት ቀሪ ህይወት ለብዙ ወጣቶች ለኔም ትልቅ ነገር አገኛው ለካ ያበቃለትም እግዚአብሔር ስነሳ ስላንተ ተመስገን ለሁሉም ግዜ አለው ኒማ ኒማ ኒማ እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@BereketBrtukanTube
@BereketBrtukanTube 8 күн бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@MekuBezayahue
@MekuBezayahue 8 күн бұрын
እባክሽ እርጅኝ
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 8 күн бұрын
Amen amen amen
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 8 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen😢😢😢 አንዴ የሰዉ ልጅ በሱስ ዉስጥ ተዘፈቀ በጣም ከባድ ነዉ አግዚአብሔር ያልያዘ ንሮዉን ያመሳቃቅላል በሰዉ ሀገር ደም በጣም አደገኛ ነዉ አግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ስለጠበቀኝ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ኢትዬጲያዎች አንደዚህ ጠፍተዋል አግዚአብሔር የመዳን የመመለስ ግዜ ቀን አለዉ
@DawitWorku-b5g
@DawitWorku-b5g 6 күн бұрын
በጣም ተማርኩኝ ❤❤❤
@raheltesema865
@raheltesema865 4 күн бұрын
Amen
@sisaynida7198
@sisaynida7198 18 сағат бұрын
I was your friend when I lived around JEMO but I didn’t know about this story. Anyway nice to see you. It’s amazing story.
@AsadaTegene
@AsadaTegene 8 күн бұрын
እኳን አደረሳቹሁ አስተርዮ ማርያም ልደቴ ነዉ ነገ እኳን አደረሰሺ በሉኝ እስኪ ቤተሰብ ፈጣሪ የንስሀ እድሜ ጨመረልኝ የተሻለ ህይወት የተሻልኩ ሰዉ እድሆን 25ተኛ አመቴ ነዉ ቀጣይ አመት ሕልሜ ሁሉ እዉን ሁኖልኝ ሀገሬ እድገባ ስደት ነኝ የማዳም ቅማሞች
@benja-r2
@benja-r2 8 күн бұрын
Happy Birth Day
@leeab4256
@leeab4256 8 күн бұрын
Happy Birthday
@ላምሮት
@ላምሮት 2 күн бұрын
እመ ብረሃን ትርዳሽ
@AddisalemTekle-t6s
@AddisalemTekle-t6s 4 күн бұрын
አነጋገሩ ስነስርአቱ በጣም ደስእሚል ስብእና ያለው ሰው ነው እሼ ይህን ሰው ትልቅ ደረጃ ደርሶ ተመልሰህ እንደምታቀርበው እርግጠኛ ነው
@Ahanan-po6vy
@Ahanan-po6vy 8 күн бұрын
ፅናትክ ይገርማል አይዞክ ወንድሜ ይነጋል❤
@EmdteEmbte
@EmdteEmbte 7 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው
@ENdashweMidkesa
@ENdashweMidkesa 5 күн бұрын
ወድሜ እግዚሀብሄር ለአንተ የሰጠህን እድል ለማንም አልሰጠም ሁሌ እድል አንተን አየው
@AmanMuse-r9j
@AmanMuse-r9j Күн бұрын
አንዳንዴ የወጣትነት ትንሽዬ ስህተት ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል . እናመሰግናለን 🙏
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 6 күн бұрын
የኔ ምስኪን እግዚያብሔር ይርዳህ
@ElsaGashaw-q6q
@ElsaGashaw-q6q 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእንደገናተፍጠርከእአራጋውዬበመኖርህብዙነገርአየህእይዞንወንድሜበህይወትመኖርትምህርትቤትነውትልቅትምህርትነውካንተየሰማነውበርታወንድሜአራግሻው
@emubruno8103
@emubruno8103 8 күн бұрын
ወንድሜ አራጋው በደዚህ ሁኔታ ተለውህ ስላየሁ ደስ ቡሎናል ❤❤
@SeneduYelak
@SeneduYelak 7 күн бұрын
ሱስ ከባድ ነው በሁሉም ቤት ያለህ ነው ፈጣሪይ ስለእናቶች ቤተስብ ጠቅላላ በቃቹ ይበለን የእኔ ወንድም የቤቱ መጨረሻ ነው እናቴ እህቴ እኔ ደከመን በፈጣሪይ አምናለው አንድ ቀን ይድናል አዲስ አበባ መቶ እንደዚህ ማዕከል የሚገባት መንገድ ባገኝ ደስ ይለኛል ከአባታችን ብዙ ታሪክ ተምሬአለው መውደቅ መናሳት በነገሮች መፈተን አሁን ያለፈው አልፎ ወደ ፊት ያለውን ማስብ ነው አሼ ተባራክ ጥሩ ታሪክ ህዝቡ እንዲማርበት የምታደርግልን ፕሮግራም ጥሩ ነው በርታ❤❤❤
@romanbegashaw3857
@romanbegashaw3857 4 күн бұрын
You are so inspiration for many who really Stragling 😭 wow the way you using your life experience... 🫶 May God ✝️ continue to minister you to be able to help others! 🙏 Thank you for sharing your truly great story!❤🙏🙏🙏
@helenabebe828
@helenabebe828 22 сағат бұрын
ብቻ እስትፍሳችንን አንነጠቅ እንጂ ምንም ነገር እንደነበር አይቀጥልም ሁሌም ነገ ሌላ ቀን ነው🙏🙏
@amranbedru2564
@amranbedru2564 2 күн бұрын
Yene abat lbe betam nw yetenekaw....fetari keri zemenhn selam yeteregaga yetena ye desta ena trgum yalew yadrglh amin😊
@onelove21
@onelove21 7 күн бұрын
እውነት ቃል የለኝም ሰላሞት ብዝዝት ይበል ልብ አባታችን👏👏👏❤❤❤
@EmdteEmbte
@EmdteEmbte 7 күн бұрын
አሽየ እኔም አንድ ቀን እግዚአብሔር ያደረገልኝን ከፍት ለፍትህ ተቀምጭ እንድምመሰክር እርግጠኛ ነኝ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 күн бұрын
ዋው ግጥሙ ልብ ይነካል
@baniget7068
@baniget7068 4 күн бұрын
የመጠጥ ወይም ሌላ ሱስ የለብኝ ግን ጭራሽ የንጹህ ህይወትን ትርጉም አየሁብህ!!! በርታ ወንድሜ!!!
@mimitaye6872
@mimitaye6872 7 күн бұрын
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው መልካም የሚያደርጉትን ድርጅቶች መርዳት በጣም እስፈላጊ ነው
@Utube4all
@Utube4all 8 күн бұрын
ያሳዝናል! ራሱንና ቤተሰቡን የሚክስበት እድሜና ጤና ይስጠው!
@manyazewaltekola409
@manyazewaltekola409 8 күн бұрын
በእውነት ትልቅሠው ነህ ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ....!
@TigistNega-m7s
@TigistNega-m7s 6 күн бұрын
❤❤❤ seta wedeke seta tenesake ahuneme egzabehare yeredahe ❤
@midiamseifu6279
@midiamseifu6279 6 күн бұрын
ከልቤ ሙሉውን አይቸዋለው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
@sinalemma2459
@sinalemma2459 7 күн бұрын
የአራጋው ታሪክ በጣም ይገርማልም ያሳዝናል አቤት የሱስ ክፋት፣ ከዛ ሁሉ ውጣ ውረድ በኋላ አሁን በጤና ኖረህ ለዚህ መብቃትህ ቀላል አይደለምና ክብር ምስጋና ለመድሀኔአለም ይሁን ለወደፊቱም የእግዚአብሄር ጥበቃ ከአንተ ጋር ይሁን።ብዙ ተሰጥኦ አለህና የሚያግዝህ ሰው ይላክልህ።
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 6 күн бұрын
Pls Show Us There Previous Pictures
@matiastariku5627
@matiastariku5627 8 күн бұрын
ይገርማል ማንኛውም አደንዛዥ ሱስ ውጤቱ የታየበት ወንድማችን በህይወቱ እጅግ አስቸጋሪ ህይወት ያሳለፈበት ነው እሼ የኔ ውድ ይህን ሞራል ይዞ አሜሪካ ቢመለስ በእርግጠኝነት ወደ ታላቅነት ይመለሳል ለማንኛውም ያመነውና የታደገው አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳው አሜን
@AmeerNather
@AmeerNather 7 күн бұрын
Amen
@SayedAhmada-e7w
@SayedAhmada-e7w 3 күн бұрын
ሙሉ ታሪኩን እንደ ልብ አንጠልጣይ ትረካ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ተምሬበታለሁ ለስው ሁሉ ሙሉ ታሪኩን እየነገርኩ ነው ተማሩበት እያልኩ
@mabreha4187
@mabreha4187 7 күн бұрын
መሳጭ ታሪክ እንኩዋን እኛ ሀዋርያትም ታሪካቸው እንደሚነግረን ከብዙ መውደቅ መንሳት በሁዋላ የፅድቅን አክሊል እንደተጎናፀፋ ነው እንኩዋን እኛ ሀጢያተኞቹ :ወንድሜ በስተመጨረሻ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤትህ መልሶ ፀጋውን ስጥቶሀል አንዱ ምልክት እሼ ጋር ቀርበህ ንስሀዊ ህይወትህን ለሌሎች መማርያ ብለህ ማቅረብህ ነው:እናመስግናለን እሼ
@Alphas_react
@Alphas_react 8 күн бұрын
ማርያም ምን የምትወዷት በ like❤❤❤
@mesi2838
@mesi2838 7 күн бұрын
የሀያ አንደኛው ሰው ላይክ 👍 አድራጊ በመሆኔ ደስ ብሎኛል 😀😀😀😀
@mesertnegash5749
@mesertnegash5749 5 күн бұрын
Wowo betami yemigermi tarke nw..bezocacen enmarebtalen
@ልሣነተዋህዶ1
@ልሣነተዋህዶ1 7 күн бұрын
የዚህ ሠውየ አወራር እንደ ባህር ሿሿታ ይዞ እልም ልጅ እያለን ዝናብ አጃጅሎ በእንቅልፍ እንደሚጥለን ያለ ለዛ ስንት ጊዜ አባቴን አስታወሰኝ
@KibromTeklay-v6r
@KibromTeklay-v6r 6 күн бұрын
በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 8 күн бұрын
ለብዙ ወጣቶች ትምህርት ይሆናል።
@ChinaEshete-b3q
@ChinaEshete-b3q 8 күн бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው
@hgirmazion9938
@hgirmazion9938 8 күн бұрын
Betam yemigerm yehiwet tarik new,gen sweyew betam edilega new ye sew ena ye egeziabher he is laky❤❤❤
@HABESHAINSIDER
@HABESHAINSIDER 5 күн бұрын
ሁላችንም እኮ ቅጥልጥል ህይወት እየመራን አለን ጎበዝ
@betiye-m1g
@betiye-m1g 8 күн бұрын
አስተማሪ ነው እሼ....KZbin ጀማሪ ነኝ አበረታቱንኝ ያገሬ ልጆች
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
እመቤቴ ረድታኝ እምባዬ ታብሷል #ethiopianpodcast #podcast #story
19:00
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 13 М.
БРАТИКИ ПРОТИВ КЛОУНА - 2 | ФИЛЬМ
40:34
LavrenSem
Рет қаралды 810 М.
ПАРАШЮТ (смешное видео, юмор, приколы, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,3 МЛН
Home alone in a Rush@Daniel LaBelle
1:00
Nutella_5.7
Рет қаралды 12 МЛН
Выходи за меня! | AOOL House | 6 серия
22:08
SONĞY PARTA
Рет қаралды 34 М.
НЕ ВЕРЮ ЧТО ЭТО СЛУЧИЛОСЬ!!! 😫
0:11
ЗАПАДНЫЙ КОНТЕНТ
Рет қаралды 203 М.