No video

ሰይጣናዊው እቅድ በታዋቂው የታሪክ ተመራማሪ ሲጋለጥ / Exposed by the famous Historian

  Рет қаралды 32,984

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

Күн бұрын

#explained #analysis
This video is all about Muslims historian explanation about Middle East and the history behind it.
ይህ ቪዲዮ ጽዮናውያን አይሁዳውያኖች እንዴት እና መቼ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሰይጣናዊ እቅዳቸውን ይዘው እንደመጡ ከስር መሠረቱ ያብራራል። ሙሉ ታሪኩን በኢፕሶድ ይዘነው መጥተናል አብራችሁን ቆዩ
ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ
t.me/alimehdio...

Пікірлер: 127
@BilalHabeshi13
@BilalHabeshi13 2 ай бұрын
አሊ መህዲ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው አላህ ሪስቅህን ያስፈው የፈረንጅ ፊልም መተርጎም አቁማሀል አሉ ምርጥ ሰው
@RahmetMifta
@RahmetMifta 2 ай бұрын
ማሻአላህ የትርጉም ስራ አንተ ስትተረጉመው ይገርማል በተጨማሪ ሪሳላ ፣የኸሊፋዎች ታሪክ ባንተ ቢተረጎም አሪፍ ነበር
@dubaisatwa4019
@dubaisatwa4019 Ай бұрын
ነፃነት ለፍልስጤም ህዝብ ና ለመላው ሙስሊም ኡማ ያ አ ላ ህ
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 2 ай бұрын
የእስራኤል ታሪክ በእግዚአብሔር እጅ የሚፃፍ ነው።።።። ማንም አይቀይረውም
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 Ай бұрын
እህ 🤔
@user-mj9zl6mt5h
@user-mj9zl6mt5h Ай бұрын
አንተ በህይወት እያለህ ይቀየራል አይዞህ
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
​@@user-mj9zl6mt5hከተቀየረማ ያኔ የአለም ፍፃሜ ይሆናል
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt Ай бұрын
እውነት ነው
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
የትኛው እስራኤል ለመሆኑ እስራኤል የሚባል ምድር አለ የሚል መፅሃፍ ቅዱስ ላይ አለ? እስራኤል የአፍሪካኖች አባት ያቆብ ነው እነዚህ አሽከናዚ ነው የሚባሉት ጉግል አድርገህ ተረዳ ማንነታቸውን
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 2 ай бұрын
ታሪክ ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ እውነቱ እዛ አለ
@usmanhasen-hi4hs
@usmanhasen-hi4hs 2 ай бұрын
አቤት አንቺ ጠፊ ዱኒያ ስንቱን ጭካኔ አየሳየሽን ብቻ ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ለነዛ ለተበደሉት ህዝቦች እዘንላቸዉ🤲🇵🇸🇪🇹
@fufuhundy69
@fufuhundy69 2 ай бұрын
ግራም ነፈሰ ቀኝ የጃቸውን ማግኘታቸው አይቀርም እዴሜና ይስጠንብቻ
@temimatemima3730
@temimatemima3730 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አሊ መህድ 🥰🥰
@legese103
@legese103 2 ай бұрын
Israel❤❤❤❤❤❤❤ Love Israel ❤❤❤❤❤
@alamudindawed3943
@alamudindawed3943 2 ай бұрын
You love pork 🐷🐷🐷🐷😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Adotube.11
@Adotube.11 2 ай бұрын
First coment
@6Sky6
@6Sky6 Ай бұрын
የአይሁዶች ወደ ጥንት ኣገራቸው መመለሳቸው እና የራሳቸውን መንግሥት መመስረታቸው ምንም ስህተት የለውም :: ግን መጥፎ ኣመለካከታቸው ከሠው ሁሉ ምርጥ ዘር ነን ማለታቸው ነው :"
@noamabunech3674
@noamabunech3674 Ай бұрын
Amlak meretachew engi enrsu Rsachwun almeretum
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
እ ወላ የፍልስጤም መሬት መውሰድ አግባብ ነው
@noamabunech3674
@noamabunech3674 Ай бұрын
Lisrael hzb Lela hager ylewum amlak le Abraham ena lezer azertu kal gebtoletal endmitawokew hzbe israel 2 gize tekyachw endisededu tegedewal tmsededachw bfitm hager msrtew nurewal lezhm ngusochachew mskr nachew ngus David .Solomon Saul ymesaselut yeflstem ngus yetgnaw nw ena bematawukew gebteh atftfet
@afarinoTube
@afarinoTube 12 күн бұрын
metsihaf kidusihin endemerezut min yakl tawkaleh
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 ай бұрын
ጅግኖች ናቸው 💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@osmanshems1609
@osmanshems1609 2 ай бұрын
ጌታችሁን ሰቀልን እንደሚሉ አታዉቅም መሰል
@user-us6ld6ln9c
@user-us6ld6ln9c 2 ай бұрын
አው ገዳይ ናች የመው ኢሳን
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b 2 ай бұрын
😂😂😂😂 እስላም ከመሆን እንስሳ ሆኖ መፈጠር ይሻላል😂😂😂 ያንችው አላህ ቀጣፊ አጭበርባሪ የካሀባ ሁቤል ጣኦትአላህ ዒሣ ስኦል ይግባ ዒሣ ማነው ? ታርኩን አዳምጭ የአይሁዳዊያን አሽቃባጭ አይደለሁም አይሁዶች ዓለምን የዘወሩ ናቸው የእንግልዝ ህዝብ ግማሹ አይሀድ ደም ነው 😂😂😂😂@@osmanshems1609
@user-sr8gc1pj3v
@user-sr8gc1pj3v 2 ай бұрын
Yawm ftariyachun grfw ysklu jgnoch 😂😂
@osmanshems1609
@osmanshems1609 2 ай бұрын
@@user-sr8gc1pj3v እነሱ ሰቀልን ይላሉ እንጂ ኢሳን አልሰቀሉትም ሰላም በሱ ላይ ይሁን
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
በግፍ ነው የፍልስጤም የወረሩት እወነት ያአሸነፋል
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Gin yihe torgamiwu lij ye ertugruln film yetorogomki ante neki aydeli 😳 voice yante new ye ertugruln film 📽️👈
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 2 ай бұрын
የ ሷዲ ግማሽ ክፍል የ ሶርያ የጎላን ኮርብቶች አልፈው እስከ 250km, ሙሉ ሊባነን እስከ ኢራን ጫፍ ደርስ ሚዘረጋ መሬታችን የኛ ነው። ማያርፍ ከሆነ እና የ እሳራዬል ህዝብ በ 2050 በ 3 እጥፍ ሰለሚያድግ ከላይ ያልኩት ሀሳብ እውን ይሆናል።
@hikingfan3665
@hikingfan3665 2 ай бұрын
አንተ. ማን ነህ በህልምህ አታሸንፍም ጅል
@malikshibaz911
@malikshibaz911 2 ай бұрын
​@@hikingfan3665ኢሔ ደብተራ ቆምጬ ነዋ 😂😂😂 እነሱ ጉልበታቸዉ ምላሳቸዉ ነዉ😂😂😂
@hikingfan3665
@hikingfan3665 2 ай бұрын
@@malikshibaz911 አንተ የተኛህ ደብተራ ምንድ ነው ዱቄት
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m Ай бұрын
ህልም አይከለከል አጠፋለሁ ሲባል መጥፋት አለ
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 2 ай бұрын
እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ ቴድዶ ሄልዜል ሳይሆን ፣ "ሄርፄል ቢንያሚን ቤን ዘዔብ" ነው እሚባለው ይስተካከል፣በተረፈ እኛ ቤተ እስራኤል አይሁዳውያን መቸም መቸም መሃመድ ያደረሰብንን በደል አንረሳም የከይበር ጦርነት ( غزوة خيبر) በ አረቢያ ባሕረ ገብ መሬት በከይበር በረሃማ አካባቢ ይኖሩ በነበሩት በመሐመድ አማኞች እና በአይሁድ ጎሣዎች መካከል በእስልምና ዘመን መጀመሪያ ላይ የተደረገ ጦርነት አንረሳውም ነፃነታችን ሳዓውድያን የመንን በክንዳችን እንጎናፀፋለን
@Dina-sy6dk
@Dina-sy6dk 2 ай бұрын
አረ ቀስ እንዴ በሰላም ነው ሆ
@user-fc4yk8qr5i
@user-fc4yk8qr5i Ай бұрын
ነብዩ ሙሀመዲ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲቀጥል ህልማቺሁ ነው ካፊሮቺ ሰኡዲና የመንን በጃቺሁ ማዲርግ ግዜው ቅርብነው ትጠፋላቺሁ
@MekeayaMohammad
@MekeayaMohammad Ай бұрын
መንየከይበርን አንረሳም ትላለህ ይደገማል ኢንሻአላህ መጨረሻቹ በሙሰሊሞች እጅነው መቸም ቢሆን አረመኔወች መጨረሻቸው የከፈ ነው እናንተ ቤተእሰራኤሎች ሳትሆኑ ወራሪወች ናቹ
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 Ай бұрын
@@MekeayaMohammad serat ysz denz
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m Ай бұрын
እረ የምን መጣዴፍነው ቀስ እንዳትዴፍ ሄ
@user-pi4ry9fj7i
@user-pi4ry9fj7i 2 ай бұрын
Allah yasacihw yarb haq le palestine
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 2 ай бұрын
ታሪክ አዋቂው ምንምአያውቁም አይሁድ በአውሮፓና በሌሎች አህጉሮች ለጥቃት የተጋለጡ ነበሩ እንጂ በአውሮፓ ተመችቷቸው አልኖሩም
@abdihussein3168
@abdihussein3168 2 ай бұрын
Endeza teblo enditamen bzu argewal antem amnekal
@user-bk2me9to3i
@user-bk2me9to3i 2 ай бұрын
insha allah entebqalen
@umasam6820
@umasam6820 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@sudaab2341
@sudaab2341 2 ай бұрын
Keep it up bro 👊
@jesuschrist-k8b
@jesuschrist-k8b 2 ай бұрын
israel is GREAT
@user-orthodox.mkghaa
@user-orthodox.mkghaa 2 ай бұрын
ከ ምስልምና በላይ ጥላቻ ሚኣስተሚር ኮ የለም ሃስበዉ ትላለ ትገርማለ ኣይሁድ ባይሆኒም ባይደግፋቸውም ጊን ምስሊምናም በደምብ ኣውቀው ኣለዉ ጂኒ ምታክብሩ ሰይታን አያመለካቹ ነዉ
@user-dr2yx9hy9h
@user-dr2yx9hy9h 2 ай бұрын
እስልምናን አታውቃውም
@abdiman7785
@abdiman7785 2 ай бұрын
Silematawkew nger indih taweraleh wendme andim ken qur'anin anibibeh atawkim
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m
@ተጠቃሚ-wo3rf6mv6m Ай бұрын
እስልምናን ነጥብ ያክል አታውቀውም
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 Ай бұрын
ተራዋ እስራኤል ትወድቃልች እንሻሏህ
@worldethionews-z2v
@worldethionews-z2v Ай бұрын
@klieben9942
@klieben9942 2 ай бұрын
ይህ ፀረ ሴሚያውያን የውሸት እና አጀንዳ የተሞላበት የአረብ ፕሮፓጋንዳ በቋንቋዬ ስለተሰራጨ መሪር ሀዘኔን እገልፃለሁ ። ስለአይሁድ በጭፍን ጥላቻ የታወሩት መሀመዳውያን እውነተኛ ታሪክ ይነግሩናል የምትሉን ወገኖች ካላችሁ እንዝላል ናችሁ ።
@NesredinAhmed-zl2rh
@NesredinAhmed-zl2rh Ай бұрын
እውነትን ለማወቅ ቁርአንን አንብቡ እንደ ደደብ ሰው በሰው አትመሩ
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m 2 ай бұрын
as wr wb Ali mhed KZbin lay tefethal
@AniMan-me9tr
@AniMan-me9tr 2 ай бұрын
አሊ መህዲ አሰላም አለይኩም በአላህ ይሄን ጥያቄ መልስልኝ Bail Bey የሚባለዉን ኡስማን የሚሰራበት ፊልም ስለሱ ምን የምታዉቀዉ ነገር አለ
@user-bk2me9to3i
@user-bk2me9to3i 2 ай бұрын
Berta 👍👍👍👍👍👍👍
@netsolo8225
@netsolo8225 Ай бұрын
ህዝብ የሌለበት መሬት የኢትዮጵያ ነው የነበረው
@Tomas-komita
@Tomas-komita Ай бұрын
ስራኤል አንደኛ ጠላእት ክርስቲያኖች ናቸው ክርስቲያኖች ክስራአል አባረሩትአሁን ደግሞ የጥንት ቤት ክርስትያን በፍልስጤም ዉስጥ የነበረ ደመሰሱ
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 2 ай бұрын
የሰው አንገት ምትቀሉት ሰው ስለምትወዱ ነው
@NawazZiyad
@NawazZiyad 2 ай бұрын
ሲላ ማህሙድ ዳርዊሽ ፕሮግራም ባ ቃጣይ
@user-dm7te9fl8l
@user-dm7te9fl8l 2 ай бұрын
እናንተም ሰው ትጠሉ አደል በየቤተክርስቲያኑ በየባቡር ጣቢያው ቦምብ ምታፈነዱት
@gediongetachew
@gediongetachew 2 ай бұрын
ማንንም ጠልተን አናውቅም ከናንተ ብሶ ታወራላችሁ በሀድስ የተፃፈውን ጥላቻ በሚገባ አንብቤያለሁ ።
@Userli123Up
@Userli123Up Ай бұрын
በጣም እኮ ነው ሚገርመው i dont think they know who they really are
@kongtJESUS
@kongtJESUS 2 ай бұрын
GODJESU ✝️📖🇮🇱🇮🇱✍️✍️✍️
@MohdtaheeTaheer
@MohdtaheeTaheer 2 ай бұрын
ለምን ፊልሞቹን አትለቅልንም እስከመቸስ ነዉ የማትለቁልን ንገሩን
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
ሱብሀነሏህ አሏህ ሴራቸውን ናምክንባቸው
@yeshiadmasu2563
@yeshiadmasu2563 2 ай бұрын
ታድያ እኮ የእስራኤል ምድር የጅውሾች ነው ።እስላም በወረራ ነው እስርኤልን የያዙት።
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Egizabiher yimesgen botawu ye abatochachewu neber meliso weseduu yihe huluu demo ye egizabiher or ye Yahweh siraa new manimi sew ayudochn lineka aychilim inesu tonkolanga sihoni egizabiher zim silachewu new injji ❤amalakachewun balemetazezi yemetaa chigir new injji bitazezu palastani mibali negeri ayayum aysemumi neber zare torineti minamni aynorimi ok😢 egizabiher yitebikachewu awunim 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@MikaelGashaw
@MikaelGashaw Ай бұрын
Kebt neh
@esatulayned
@esatulayned 2 ай бұрын
❤️🇮🇱❤️
@fisehaadmasu-cn4bq
@fisehaadmasu-cn4bq 2 ай бұрын
ViVa Israel ❤❤❤
@mohamedabdela-r3d
@mohamedabdela-r3d 14 күн бұрын
Mert sra nw
@mafisolar6434
@mafisolar6434 2 ай бұрын
አረጨርሰው
@fisehaadmasu-cn4bq
@fisehaadmasu-cn4bq 2 ай бұрын
እንዳትጨርሰው ብለው አስፈራሩህ እንዴ😂😂 Long Live For Israel
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 Ай бұрын
ሁሉም እውነተኛ ታሪክ ነው እያላችው የምትቦተረፉ ሰዎች እያሰባችው ሚድያ ላይ ውጡ : በተሳሳተ የታሪክ ምህዳር ብዙ ችግር እየተፈጠረ ነው::
@samkg1964
@samkg1964 2 ай бұрын
Presto card money
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Ай бұрын
❤🇮🇱🙏🌹
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Sele..isral...ke.mawrat...metsaf...kedusin...anbebu...yetesebesebut...be..fetare...kal...new
@jesuschrist-k8b
@jesuschrist-k8b 2 ай бұрын
....dont talk about israel. እስላም ስለ እስራኤል ሲያወራ ይሰቀጥጣል...stop
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
አይሁድ የሰውዘር ማለቴ ሰው የተባለን ሁሉ ከነሱ ወጪ የሚወዱት የለም ጥላቻቸው ለሰው ዘር ሁሉ ነው ኢሄንን ደሞ ቁርአን ነግሮናል እኔ እራሱ ከቆሻሻ በበለጠ እንደምጠላቸው ባወቁ አይ አይሁድ አላህ ያጥፋት
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 ай бұрын
እናተስ ከናንተ ውጪ ማንን ትወዳላቹ ኢስላም ያሆነ ግብር እየከፈለ ይኖራል ኣልከፍልም ካለ ኣንገቱ ይቆረጣል ኣይደ ምትሉ ምድረ ኣሸባሪ ከናተ በኣስር እጅ ኣይሁዶች ይሻላሉ
@abdu_llah12
@abdu_llah12 2 ай бұрын
ይኸውልክ አንተ ሰው ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁት ቤተ እስራኤላውያን በእምነት ብቻ ነው ምትገናኙት ፤ እናንተ ማለት ስመ እስራኤላውያን ናቹ እንጂ በዘር አትገናኙም። እነሱ ዘራቸው ሚመዘዘው ከዳቢሎስ ነው።😂😂😂
@AkaluGebere-te4ys
@AkaluGebere-te4ys 2 ай бұрын
Hieofj🇪🇹ጅሽጅዝክቧ ሕዎድንቭቀ
@Bura728
@Bura728 2 ай бұрын
አላህ አይሁድ ያጥፋቸው 😂😂😂😂 አረ ተው
@hikingfan3665
@hikingfan3665 2 ай бұрын
​@Bእዋይ እንታይ ኮነ ura728
@bayebaye9823
@bayebaye9823 2 ай бұрын
Be arebegna btawera yeshalehal, Menaynet new mtawraw😂
@tarikuwolde
@tarikuwolde Ай бұрын
ከመጽሐፍ ቅዱስ የትንቢት መጻሕፍትን አንበቡ!በቁርአን የተገለጡት እስራኤላውያን ሀገራቸው የት ነበር?እስራኤላውያን ካሉ እስራኤል አለች።እስራኤል የቱ ቦታ ላይ? የተሳሳተው እስልምና ለእስራኤል ያለው ምልከታ ከ1948 እ.ኤ.አ ይጀምራል።ይሄ ስህተት ነው።
@binyamberhane6820
@binyamberhane6820 Ай бұрын
Biased narrative
@user-sr8gc1pj3v
@user-sr8gc1pj3v 2 ай бұрын
Ay krstosn msklachw tru alnbrm esu eko y chrstiyanoch amlak nw 😂😂😂
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
ምድር የ615መጤ ሁላ ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ የቆራሽ ትራፊዎች ስትገረሙኝ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ 2ኛ ዜጋ ሆናቹ እየኖራቹ አይከብድም ለማያቋቹ አረብ ማሽቃበጥ ግን ኦሮቶዶክሳዊን እንኳን አናሽቃብጥም በደም በእርስት በሃይማኖት በጋብቻ የምንገናኝ ሆነን ለሰላም ነው የምንፀልይው እናተ ትጠፋላቹ እንጂ እስራኤል ምንም አትሆንም ስለዚህ አታሽቃብጡ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 2 ай бұрын
Israel wedefit
@ALAZARTAMERU-li2pf
@ALAZARTAMERU-li2pf 2 ай бұрын
እኔ የሰሜን ሸዋ ቤተ እስራኤል ነኝ አንቺ ወደድሸን አልወደ ድሸን ምንም አይመስለኝም ምክንያቱም እኝ ምርጥ ዘር ነን እኝ ግን እኔ ማንንም አልጠላም እኝ በኢትዮጵያ ብዙ ስቃይ ደርሶብናል አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል
@daruyekin6935
@daruyekin6935 2 ай бұрын
ምርጥ ዘር ነን የጤፍ ነው የገብስ ዘር ምርጥ ምርጥ ያልሆነ ሚባል የለም ሁሉም በስራው ይመዘናል ይሄ ዘርኝነት እኮ ነው ሰው ሁሉ እንዲጠላቹ ያደረገው 😂😂
@hussenadem4307
@hussenadem4307 2 ай бұрын
Degmo Ethiopia west teseqaytenal telaleh ende lemen taguaguanaleh beftnet Ethiopia hagerachenen lemen tleh atwetam dedeb leba anten neber leheg maqreb Ethiopia 🇪🇹 hagere lezelalem tenoralech yehudoch degmo lenante meqebereeya enjjee enante hager yelachum zembam hula
@user-dr2yx9hy9h
@user-dr2yx9hy9h 2 ай бұрын
አረመኔ ዘሮች ማለትሽ ነው
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mame-op9yc6ix2x
@Mame-op9yc6ix2x 2 ай бұрын
😂😂😂እር ውየው ምርጥ ዘር ነው ያላቺሁት ሆ ክርስቲያኖቺን እኮ አይውዱም ወይስ እናንተም አይሁድ እራሱ ናቺሁ እስቴ ታሪክ አንብቡ ሴቀጥል ሂትለር ለምን ነበር ያጠፍቺው ታውቃላቺሁ??? ሴቀጥል እስራኤልን እና አይሁድን ምን ያግናኛዋል እስራኤል ሀግር ናት አይሁድ ድሞ ምንእንድሆነ ማንም ያውቀዋል እሺ መፀሀፍ ቅዱስ አንብባቺሁ ታውቃላቺሁ ግን
@MohdtaheeTaheer
@MohdtaheeTaheer 2 ай бұрын
ለምን ፊልሞቹን አትለቅልንም እስከመቸስ ነዉ የማትለቁልን ንገሩን
@fadelaseid4121
@fadelaseid4121 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MohdtaheeTaheer
@MohdtaheeTaheer 2 ай бұрын
ለምን ፊልሞቹን አትለቅልንም እስከመቸስ ነዉ የማትለቁልን ንገሩን
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 32 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 46 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 13 МЛН
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ     ክፍል አንድ
20:43
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 41 М.
Famous Historian EXPOSES ISR*EL’S FACTS! | Isr*el’s Future In The Quran!
30:55
አለምን ይወቁ EP 20: ፍልስጤም│Palestine
21:44
Maraki Planet
Рет қаралды 45 М.
ነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) የ9 ዓመት ልጅ ያገቡበት ምስጢር/
14:26
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 59 М.
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 38 МЛН