KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
34:33
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
47:54
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
00:35
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
00:58
ሰው የዘራውን ያጭዳል | የመተት አድራጊ ሰው መጨረሻ | ደም ተፍቶ ሞተ ስኒ ሳይቀር ሸጠ
Рет қаралды 9,932
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 64 М.
werkeaferahu Assefa
Күн бұрын
Пікірлер: 74
@አፎሚያታደሳ
Күн бұрын
እግዚአብሔርን ይዘን ቅድሰት ኪዳን ምህረት ይዘን ቅዱስ ሚካኤል ይዘን ቅዱስ ገብርኤል ይዘን ቅዱሳንን ይዘን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይዘን በጸሎት በሰግድት ፣ መበርታት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይማረን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ ያጣን
@wendeyemana5135
Күн бұрын
እግዝሐብሔር አባቴ ይቅር በለኝ ለንሰሃ ሞት ያብቃን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@elseweddddy5036
Күн бұрын
ማርት ያሰራሽባቸው ካሉ አስፈቺ ያኔ ነው ይቅር የሚልሽ😢
@askualaregawi2963
22 сағат бұрын
@@elseweddddy5036በትክክል
@netsanetyaregal9335
Күн бұрын
አንተ ሰውዬ እድሜና ጤና፡ ይስጥህ!!!! በእውነት፡ ሰው፡ አላስቀምጥ ያሉ ሁሉ ይ ጥርግልን!!!!!!!!! እር፡ ሰው መኖር አልቻለም በነሱ ምክንያት!!!!! ሰው ይግባው!!!!
@azebshewa6197
Күн бұрын
አረ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ በምድር ስቃያቸውን ያብዛው መተተኞችን
@marthamuse-k3e
Күн бұрын
እውነት ነው አንተ የምትናገራቸው በሙሉ እውነትነው የአንተን ትምህርት ካዳመጥኩ በህዋላ በህወቴ ለውጥ አግኚቻለው ግን አሁንም ጦነርነት ላይ ነኚ
@ፀሐይወጣልኝ
Күн бұрын
አይዞን
@አፎሚያታደሳ
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያድነን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን እግዚአብሔር አምላክ ያድነን የቅዱሳን አምላክ ይሰውረን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን
@asegedechnegssh4209
Күн бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean
@NigstWelde-q2s
Күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ወርቅአፈራው ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏
@minaleshowamoges6379
Күн бұрын
እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው ። ሌላ ምን ይባላል።
@አፎሚያታደሳ
Күн бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ያድነን ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ያድን
@wubaddis6745
21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን! እናመሰግናለን!
@KalabKal-l6u
Күн бұрын
ወንድማችን በርታ እግዚያብሔር እድሜ ይስጥ አመሰግናለሁ ሕዝባችን ደንቁራል ምን ያስደስታቸዎል ልቦና ይስጣቸው ግን ቤተሰቦቻቸውን አይወዳቸውም እንደኛ በዚነገር የረቀቀ የለም አንተ ሲያልፍልህ ደስ አይላቸውም ይገርማል
@Nesreen-v1e
22 сағат бұрын
ወርቅ የሆንክ ሰው ነህ ❤❤ አላህ ከመጥፎ ከተንኮለኛ ሰውም ሆነ ጂኒ አላህ ይሰውርህ
@KalabKal-l6u
22 сағат бұрын
ተባረክ እድሜ ይስጥህ ተባረክ የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ
@Tiku-cs1uq
Күн бұрын
ወርቃፈራሁ እድሜ ከጤና እግዜብሔር ይስጥህ ። በበረከቱ አይለይህ ።
@elizabettesfaye2451
Күн бұрын
በጣም ተክክል ነህ ወንደማቼን ምንም ለማያውቁ ትልቅ የማንቅ ያ ደውል ነዉ ሕብረተሰቡን በዜህ ማንቃት አግዚአብሔር የስጥህ
@EsraelW
Күн бұрын
በጣም ትክክልኛ እውነተኛ ትምህርት ነው በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርከው!!!
@Netsi19344
Күн бұрын
እኔ ልብሴን ቆርጠውብኝ ምን ያመጣሉ ብዬ ልብስ ያኔ የመናፍስት ውጊያን አላቅም ነበር ከቀናት በሃላ በቃ ሰውነቴ ይነዳል በትኩሳት በራስ ምታት ላብድ ኡኡኡኡ ፀጉሬን ላጩኝ ብዬ አስቸግር ነበር ...ፀበል ወሰዱኝ ስጠጣ አታምኑም እቁላል አስኳሉ ነበር የሚወጣልኝ ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ያደኩበት ደብሬ ነው እዛው ተፈወስኩ ልብሴን የቆረጡት የተቀቀለ ድንችም ሰተውኝ ነበር ብቻ ተመስገን ልቦናቸውን ይመልስላቸው ያሳዝኑኛል
@kukumekonn9112
Күн бұрын
የምታቀርበው ታሪክ መሬት ላይ ያለ እውነተኛ ነገር ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@SrkiYdrka
Күн бұрын
እኔማ ተሰቃየዉ ወዴሜና እናቴ አባቴ ሙቱብኝ አሁንም እሂቴን እኔንም እተሰቃየንንዉ የለንዉ
@ፀሐይወጣልኝ
Күн бұрын
ታገይው አይዞሽ ውጊያውን ጀምሪ እህቴ
@natiWolde-fw6ii
Күн бұрын
ፈጣሪ በደምክ ሸፍነን እንደነዚአይነት ሰው ፈጣሪ ጠብቀኝ እዛው አስረህ ያዝልን
@EthiopiaSweet
Күн бұрын
ይህን የሚያረጉ ስዎች ቤታችው ምስቅልቅል ይበል ለስው የሚያረጉት ነገር ለነሱ ይድረስባችው እኔ ማየት እምመኝችው ስዎች አሉ እግዚአብሔር ያሳየኝ
@tigistfantahun5127
Күн бұрын
እኔም 😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ፀሐይወጣልኝ
Күн бұрын
እኔም ትዳሬን አፍርሰው ፣ እድሌን ወስደው ፣ጤና አሳጥተውኝ ፣ አሁን ነቅቸባቸው እየተፋለምኩ ነው
@makdabekele8833
Күн бұрын
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ዲያሎስ ሰቶ ይነሳና ያዋርዳል: በእግዚአብሔር መንገድ የተገኘ ሀብት በሰላም በጤና ያኖራል::
@natiWolde-fw6ii
Күн бұрын
የሰውሀብት ሳትሰሩ የምትሰልቡ ቅዱስ ሚካኤል እሳት ይልቀቅባችው ቅዱስዑራኤል በመብረቁ ይበታትናችው አትሰሩም ስራችው ይነቀል እኔ ስንት እያቻለው ሄደው ሄደው የወደቁ በጣም የሚገርመኝ በመተት ያመጡት ገንዘብ ለየኔቢጤ እንኳን አይሰጡም ለምን በሰይጣን የመጣ ስለሆነ መመፅወት አይወዱም
@አፎሚያታደሳ
Күн бұрын
እውነት ነው፣ኢየሱስ ክርስቶስ ፣የዘላለም አባቴ ነው
@nanihaile
Күн бұрын
እስከነ ቤተሰቤ የዛሬ 20 አመት መተት ተደረገብን በተለይ እኔ እስከ አሁን እየተሰቃየሁ ነው ብዙ ነገሬ ተበላሸ ጤናዬ ስራዬ ነገር ግን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው በህይወት አለሁ ነገር ግን እንደዚህ ያደረጉብን ሰዎች ከ10 ቤተሰባቸው ጋር በአደጋ አለቁ ያሳዝናል። ለነሱም አይሆንም አይሳካም ስለዚህ ሰው ላይ ከመመተት መቆጠብ አለብን።
@አፎሚያታደሳ
Күн бұрын
በእውነት ነው በጸሎት በሰግድት በመቋጠሪያ መቀጥቀጥ ዲያቢሎስን
@tsigeyirgaw2604
22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ በርታልን ቸሩ እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቅልን
@asnakefromdallas5373
Күн бұрын
ሰላም ነው እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ የተነሳው እኩለ ሌሊት ፮ ስአት ንው ክብረት ይስጥልን
@tigistfantahun5127
Күн бұрын
እግዚአብሔር እነሱ አልተውም ተበተንን ንስሃ የለም በትርህን አንሳ ደከመን 😭😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asegedechnegssh4209
Күн бұрын
Weant nawe Eheaty
@maatraosiris3409
Күн бұрын
Egziabher temeret Amelakachen yemaren.
@maebeltsegay
Күн бұрын
edesat lemaskum buta jira buye kirstos samera hedu
@mengistuwollie
Күн бұрын
እግዚአብሔር የስራቸዉን ልቦናዉን ይስጣቸዉ።
@asegedechnegssh4209
Күн бұрын
Amean Amean Amean
@tegesthailu3165
Күн бұрын
Egzabher yeserahun ystahwe werkye amsgnalue 🙏🙏🙏
@hit2579
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማረን
@Tiku-cs1uq
Күн бұрын
ያስተዋለ የእግዜብሔርን እርዳታ ከልቡ የሚሻ ይማራል። ጓደኛየ የነበረ 25 አመት ገደማ ሸሜዜን ከእኔ ወስዶ ይለብስ የነበረ አሁን አሁን እጅግ በጣም ሃብታም የሚባል ሆኖል በመካከሉ ከጠንቆዮች ጋር ግንኙነት እንደነበረው እሱም እኔ እንደማውቅ ያውቃል ። መጨርሻውን አብረን እናያለን ። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ።
@muluk974
Күн бұрын
እውናት ናው
@taybaa8158
Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@gudayetessema5939
Күн бұрын
Ewinet new werk! Egziabher Amlak libona yisten !yesetenin yablan Tebarek!!!
@menghisteabberhie697
Күн бұрын
EGZIABHIER KEHULACHN YHUN AAAMMMIIIEEENNN SELAM (BRAVO)GREAT.
@ZdKebede
Күн бұрын
ሰላመ እግዚአብሄር ካንተም ከቤተሰቦችህም ጋር ይሁን
@ጤናየወረታ
23 сағат бұрын
ሰላም ወንድም እባክህን ማማክርህ ነበረኝ 8እህትናወንድሞች ስቃይላይነን እንደኛ ሚሰራ የለም ግን ምንም የለንም ት😅ዳርየለን ጤናየለን ተሰቃየን እባክህን በፅሎትህ አስበን ስልክህን አስቀምጥልኝ በእመቤቴ
@amitube766
Күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ
@queenharerge8511
Күн бұрын
እውነት ነው
@elseweddddy5036
Күн бұрын
መፃፍ ቅድስ ማርተኛይቱ በህይወት ትኖር ዘንድ አትፍቀድላት ይላል በፍፁም ለማርተኞች አልራራም ፈጣሪ ከምድረገፅ ያጥፋቸው።አሜን
@elsamaharena1119
22 сағат бұрын
Amennn amennn zemenese yebareke kalune newo yalesewo 🙏❤️❤️❤️🌹
@samsonassefa4697
Күн бұрын
የገዛ ጎረቤቶቻችንና ጎደኞቻችን ናቸው የሰሩብን የሚገርመው እነሱ በመመተታቸው እኛ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሄድን ለ አንድ አመት ያለ ምንም ማቋረጥ በፆም በፀሎት አጣደፍነው በእናታችን በእመብርሐን ቅዱሳን መልእክት ፃድቃን ሰማዕታቱ ምልጃ ጉዳችንን እዛው አሳወቁን ፋርማሲና ጣውላ ችፑድ ማከፋፈያ ሁለት ሶስት ብራንች ከፈቱ--- የት ሀገር የትኛው ጠንቋይ ና ደብተራ ጋር ሄደው እንዳሰሩት አወቅን ለማደስም ሚሊዮን ብርና የህፃን ልጅ ደም እየገበሩ እንደሆነ ጭምር አወቅን አዲስ ብቻ የግድ ጉድ ሰማን ----ይቀጥላል
@marthahagos1762
Күн бұрын
Now you're talking!! Metetegnoch Egziabher yifredbachu! Kotetam tenkuay hulu.
@ኖላዊኖላዊ
22 сағат бұрын
አምላኬወይ ደብትራን ከምድረገፅ ያጥፍልንንንን
@zinashtafese9796
Күн бұрын
Silekune yemetaku kalachu asukemituleg
@ZdKebede
Күн бұрын
😢አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@abebaalemu9289
Күн бұрын
የመተት መጨረሻው እሄ ነው ለንሳሃ ያብቃን
@asegedechnegssh4209
Күн бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@ሀይሌልየው
12 сағат бұрын
ክወችን ልብ ይስጥልን
@GenetGenet-ct5ow
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SkRu-b9t
Күн бұрын
Great just I want to contact you by phone how I can get it.
@Eyob797
21 сағат бұрын
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያንኑ መልሶ ያ(ጭ)ዳል። አምፕፀ(ኞች) በጠሉት ሰው ላይ በሚከፍቱት ዓለም ዓቀፍ የስም ማጥፋት ዘመ(ቻ) ዕና መተት ለጊዜው ዓ(ሸ)ነፍን ብለው በጎዱት ሰው ላይ ጉዳቱን ዕያዩ በጣም ይስቃሉ ያ(ሽ)ቃብጣሉ ግን ሐያሉ እግዚአብሔር የራሱን ቀን ጠብቆ ሳያስቡት በፍርድ እ(ጁ) ዕንቅ ሲያደርግ(ቸ)ው በስጋም በነፍስም ከባድ ቅጣት ይቀጣሉ።
@ሥደተኘዋነኝየድግልልጅ
Күн бұрын
አረ እኔ እጀራ እናቴ ቦታዬላይ የሆነ ነገር ቆፍራ ስቀብር አያታለሁ
@AlmazAyane
Күн бұрын
ኧረ ከዉሻ አረገዝኩኝ እያሉን ነዉ
@emanuvalemanuval7142
Күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
@emanuvalemanuval7142
Күн бұрын
🤲🏼🤲🏼🤲🏼🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
@tigistabajiru7595
16 сағат бұрын
ሸዋፈራሁ ከሰሞኑ የቲክቶክ ጫጫታ ምን ትላለህ
@HomeBased-yd7um
Күн бұрын
Entertainment ብትሰራ እንደዚ አታገኝም የመምህር ተስፋዬ ልጆች ሞሉት ከዛ ያው ሰው ነው ሚያይክ 800 subscribers አሁን 64,000 subscribers አለክ ሱቀጥል ከድሮ ጀምሮ ሌላ ሚድያ ላይ ስትሰራ የዚን ያህል አትወደድም ለማንኛውም አንተም አመስግን ገንዘብ እየሰራክ አልሰራውም ለናንተ ብለን ነው ምናምን አትበል የድሮ view እና like, subscribers እንዲ የለክም እግዚአብሔር ይመስገን በል በዛ ላይ በቅርብ ጊዜ የመናፍስት ሴራ ማጋለጥ ጀምረክ አጉል ደከምን ደከምን ምትለው ሌሎች ለስንት አመት አንቅተው እንዳታ አይቆለሉም በቃ የቻልከውን ስራ ሌላው ፈጣሪ ባለለት ቀን ይንቃ አንተ ውዳሴ ከንቱ አረከው ሌላውን መውቀስ ብቻ ሆነ እኮ🤔🤔🤔
34:33
ማስጠንቀቂያ!! | እድላችሁን ለመውሰድ ያሰቡ ሰዎች የሚያሳዩዋቸው ባህርያት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 20 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 17 М.
00:10
Сюрприз для Златы на день рождения
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,8 МЛН
00:17
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
00:35
لقد نفذت خدعة إصبع قدم زائف شرسة على الجد! 🦶😂 #خدعة
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 77 МЛН
00:58
Странная суперспособность вомбатов и новый тренд у шимпанзе
Кик Брейнс
Рет қаралды 8 МЛН
26:24
እድላችንን ወሳጆች እነማን ናቸው? | መረጃችንን ሰብስባ ጉድ ሰራችን | የጅማዋ ወጣት ብሶት
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 13 М.
28:06
እድላችሁን የወሰዱባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 5 መንገዶች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 273 М.
36:06
የተጎጂ አካላት pattern(መንፈስ)
Beha Books (Classroom)
Рет қаралды 3,7 М.
32:48
እድሜዬ ተወስዷል | መ/ር ግርማን ጠንቋይ የሚል ራሱ ጠንቋይ ነው | እንግሊዝ አትሌቷን ለማደናቀፍ 4 ሰው ታርዷል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 20 М.
1:12:18
#አይኔ_እያየ_የአባቴ_እሬሳ___ጫትና_መጠጥ_ትዳሬን_በተነው//አስገራሚው የሒዊ ድሬ ያልተነገረ መንገድ https://youtu.be/K16BqhHNr5U
Pastor Kassahun Lemma
Рет қаралды 3,4 М.
50:08
የሰው ክፋት እዚህ ደርሷል | በአህያ ጥርስ በውሻ ምላስ የተሰራ የእድል መተት | እድላቸው የተወሰደው ሰዎች መጨረሻ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 11 М.
38:28
Memehir Girma Wondimu Video 690 አዚም ምንድነው ? በካናዳ ካልጋሪ ካስተማሩት ትውልድ ይዳን #subescribe_now #share
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
45:30
🛑 መንሱር ጀማል መዋሸቱን ባደባባይ አመነ || ጎሳዬ ተስፋዬ ከባድ ተቃውሞ ገጠመው || አቶ ጌታቸው ረዳ ያልጠበቁት ክስ ገጠማቸው
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 38 М.
1:37:56
መሳሪያ ያነሱት በቅርቡ ይጥላሉ | 1ኛ ነብዩ መሀመድ(ሶ.ዐ.ወ) | 2ኛ ጠ/ሚንስትሩ | መንሱር ጀማል
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 46 М.
30:41
መተት እንደተላከብን በምን እናውቃለን? | እነዚህን ምልክቶች ልብ በሉ | የብዙዎች የጋራ ጥያቄ
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 36 М.
00:10
Сюрприз для Златы на день рождения
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,8 МЛН