አሳፋሪው የባህል ብረዛ

  Рет қаралды 75,852

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

Күн бұрын

Пікірлер: 384
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 13 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣሸ ትዕግሥት እናመሰግናለን ። የሙትን ነፍሰ ይማር ለመላው ቤተሰበ መፅናናቱን ይሰጥልን ።
@Kal-g3k
@Kal-g3k 13 күн бұрын
የጎንደር ልጅ ነኝ ወንድሜ ደብረታቦር በምህርነት እነ በርዕሰ ምህርነት ለ 27አመት አገልግሏል እኔን ያሳደገኝ ያስተማረኝ እሱ ነው ታመመና ብዙ ወጭ ተደርጎ ቢታከምም ሊድን አልቻለም አረፈ ከዛ ጓደኞቹ ሁሉም ብር አዋተው ልጆቹ ማሰደጊያ የሚሆን ብር እረዱ በቅርብ ያለ ዘመድ ጎረቤት እያንዳንዱ ሰው ሁሉም እንጀራ ወጥ, የሚጠጣ ሳይቀር ይዘው ነው የመጡ ት እንጀራው ተርፎ ድርቆሽ ሆኖ እስከ ብዙ ጊዜ ተበላ እና ወንድሜም በሂወት ሲኖር የችግረኛ ቤተሰብ ተማሪ ልጆች መመዝገቢያ ወጭ በያመቱ የሚሸፍነው ከራሱ ገንዘብ ነበር ለቅሶም ቢሆን እንጀራ ወጥ በገንቦ ጠላ እኔን እና ሰራተኛዋን አሸክምን እንሄድ ነበር እያመመውም ቢሆን ለቅሶቤት አይቀርም ነበር ወንድሜ ነብስ ይማር እና ሁላችን በምንችለው ብንረዳዳ ጥሩ ነው
@Flower-b9h
@Flower-b9h 12 күн бұрын
ቲጂዬ እንደኔ የዚህ ህግ ወቶ ከሆነ እኔ ያወጣውን አካል አደቃለሁ ሃዘተኛች የደረሰባቸው ሃዘን ሳያስ ሃዘኑን ትተው ምንላብላ ብሎ መጨነቁ እራሱ ከባድ ህመም የሚፈጥር ጉዳይ ነው እኔ በተደጋጋሚ ሃዘን ደርሶብኝ አይቸዋለሁ እና እድር የሚባለው የሚሰጠው ገዘብ በአሁኑ ስአት ካለው የኑሮ ውድነት አፃር ሲታይ ሽኩርት አይገዛም እና የቤተሰቡ ኑሮ በዚህ የተነሳ ቀጣይ ሂወታቸውን ያዛባል ደርሶብኝ ስላየሁት ነው እና ለሚያፅናና ወዳጂ ዘመድ ቆሎና ውሃ በቂ ነው ባይነኝ ፀሎት ለሚያደርጉ ካህናት(ለኦርቶዶክስ)ሌላው እንደየምነቱ ምግብ ቢዘጋጂ ጥሩነው ብየአምናለሁ ሞት ሃብታምና ድሃ አይመርጥም እና የእለት ምግብ ሰው እየተቸገረ ነው ለሆስፒታል የሚወጣው ከፍተኛ ወጭነው እና ሃዘተኛው ምግብ ባያዘጋጂ ጥሩነው ግን ለቅሶ ለመድረስ እኛ የምንወስደው ቢቀጥል ጥሩ ነው እሄ የውጭ አገራት ተሞክሮ እደሆነም ሰምቻለሁ እደሰማሁት በኛባህል ትክክል አደለም ብለው እደሚገረሙ ሰምቻለሁ ቲጂዬ ወሳኝ ርእስ ነው እሄን ጉዳይ ዳር ድረስ ብትሄጂበት ደስ ይለኛል
@liliayana174
@liliayana174 14 күн бұрын
በጣም ይገርማል እድር ዋናዉ አላማዉ በሀዘንም በደስታም ከጎናቸዉ መሆን ነዉ እንደገና ሀዘንተኛዉን ማበሳጨት በሀዘን ላይ ሀዘን
@bethdejene4362
@bethdejene4362 14 күн бұрын
ውይ ይኔ እኮ የቆየ ነው ከኑሮ ውድነት የተነሳ ነው እድሩ ለሀዘተኛው ከማሰብ ነው እድሩ የሚያወጣው ወጭ በቂ ስላልሆነ ነው ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 14 күн бұрын
ትክክል ያውእንግዳ ነገር ሆኖብን ነው ከጊዜው ጋር አስቸጋሪም ስለሆነ ነው ምክንያቱም ለቅሶው የማይመለከተው ማንም ስው ገብቶ ተጠቃሚ ስለሚሆን ለመስተንግዶ አስቸጋሪ ስለሆነይመስለኛል
@kulalittube
@kulalittube 11 күн бұрын
የቆጠቡት ለዚ ቀን ነው መንፈሳዊም ነው
@tshayhabtemichel4411
@tshayhabtemichel4411 13 күн бұрын
እኔደሞየ ገረመኝ ባለቡፌው እድር በሽፍና ባለ ዲዘርቱ ነው ይህንንም ባሕል የመቸውነው አላያችሁትም?
@simretambi2760
@simretambi2760 11 күн бұрын
ጥሩ ነው ሰለድሩ የተናገርሽው እኔ በቅርብ ግዜ ሀዘን ደርሰበኝ ነበር ለሞተው ሰው ከወጣውት ወጭ ለታከሜ ይልቅ ለቀብር ሰው ለማሰታነገጃ የወጣውት ይበልጣል የተሻለ ሀሰብ ነው አሁን ይለው የንሮ ውድነት ከባድ ነው እድሩ ጥሩ ነው ይደረገው
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 12 күн бұрын
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያውያ 💔💔💔😭😭😭 እንደዚህ በቁሟ መሞቷን አላውቅም ከወጣው ቆይቻለሁ ግን ወጣት ሁኜ ሰፈር ሰው ሲሞት ተሰብስበን ሀዘንተኛውን ስናስቅ ስንሳሳቅ ቁጭ ብለን ወሬና ካርታ ቡናው ቁርሱ ምሳው እራቱ ቆሎው እረ ስንቱን ሰው መሞቱ የሚታወቀን 40 ው ከወጣ በሗላ ነበር ወይ ሀገሬ እንደዚህ ሁና በመስማቴ በእውነት አዝኛለሁ የወደቀን ማንሳት ኢትዮጵያውያ ውስጥ ቀርቶአል በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ እንደ ሰው የማይቆጠርበት ሀገር ቢኖር ኢትዮጵያውያ ነው በአለም ላይ የለም እንደዚህ አይነት ጭካኔ 😭😭💔💔💔💔 ወይ ሀግሬሬሬሬ
@YoyoTekeste
@YoyoTekeste 13 күн бұрын
,ድሮም ንፍሮ ቡና ዉሀ ነበር አሁን ከማን አንሺ ነዉ የተደረገው ከኑሮ ዉድነት ሆኔታ ተመችቶናሌል
@TigistKibebew-p7y
@TigistKibebew-p7y 14 күн бұрын
ይሄ ነገር እኮ አዘንተኛዎችን ከወጪ ለመታደግ ይመስለኛል
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂ ይሄን ሀሳብ ስላነሳሽው ለጠቅላላ እውቀት ይረዳል ያልሰሙ እንዲሰሙ ለማለት ነው ።እና ይሄ በእድሮች ላይ የመጣባቸው አዲስ ህግ ሳይሆን እድሮች ራሳቸው ሀዘን ለደረሰበት ቤተሰብ የሚሰጡት ገንዘብ ለቀብር ማስፈፀሚያ ህዝቡን ለመሸኛ አይበቃም ጭራሽ ሀዘን የደረሰበትን ወገን የሚያስጨንቅ በመሆኑ እድሮች ይሄን ሀሳብ አመጡ ለህዝቡ አወያዩቶ ሁሉም በስብሰባው ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ተሰጥቶበት ድግስ ሲደግስ የተገኘ ሀዘንተኛ 2ሺ ብር ሊቀጣ በቀጣይ ከእድር ሊሰናበት ተነግሮ ተስማምቶ ወስኗል አንቺ ምናልባት አዲስ መስማትሽ ሊሆን ይችላል እና የተቀደሰ ሀሳብ እና የሴት እድሮችን ከአላስፈላጊ ድካም ወጪ የገላገለ ሆኖ አግኝተነዋል ክፍውን ያርቅልን ❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 күн бұрын
@@TigistKibebew-p7y 😅😅😅😅 አዘንተኛው እንዳቅሙ ያደርጋል ማን አስገደደው። ኢትዬጽያዊ እንደአቅሙና እንደጊዜው መኖር አዲስ አይደለም ያውቅበታል። ደግሞም ሰርግና ሞት አንድ ነው ይላል ከጥንትም በባህላችን። ያም ቢሆን ደግሞ በግዳጅ ከእድር ትባረራላችሁ እየተባለ ነው እንዴ? ከመቼ ወዲህ ነው አዘነተኛ/እድር የመንግስትን ጠበቃነት የፈለገው?? አንገት የተፈጠረው አዙሮ ለማሰብ ነው ይላል የአገሬ ሰው። ወገን ሌላ አጀንዳና ፕሮግራም በቃቃቃቃ ሌላ አይደለም።
@dktube21
@dktube21 8 күн бұрын
ሰላም ትጂዬ ቅንና አስተዋይ ድንቅ አርቲስት ነሽ በርቺልን እንወድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@beizadesta1983
@beizadesta1983 10 күн бұрын
አድናቂሽ ነኝ እህቴ it is a very good & important issue ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን? ኢትዮጵያዊነትና ስብዕና ከምድሪቱ እየጠፋ መሆኑን ያመላክታል ! ❤❤❤
@wedneshdissasa2556
@wedneshdissasa2556 13 күн бұрын
በመጀመሪያ በጣም አመሰግለሁ ይህን ሃሳብ ስላቀርብሽ እንደዉ ለመሆኑ የሃገራችን በሃል እንዲ በመዘበራቁ በጣም ያሳዝናል ሰዉ እንዳይተዛዘን እንዳይረዳዳ ሆን ብሎ የሚደረግ ነው እባካችሁን ይቺን እንኳን ተዉሉን ይሄን ነገር አንዴ ጀምረሽዋል አጣሪልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@yoditm6728
@yoditm6728 14 күн бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት በጣም ከባድ ነው ንፉሮና ቡና በቅ ነው ያለው ይችላል በቀን 2 ሰው ልሞት ይችላል 3ቀን ቁርሰ ምሳ እራት እድር ለመሸፈን ከባድ ነው በራሳችን አቅም ሳይሆን በእድሩ አቅም ብንረዳ ጥሩ ነው
@abeymekasha4719
@abeymekasha4719 14 күн бұрын
ልክ ነው በኑሮ ውድነት ምክንያት በሚል የወጣ ህግ ነው አልተሰታቱም ገንየ በኑሮአችን ከፍና ዝቅ ያለ ስለሆነ ከማን አንሸ በሚል ከውሀው ጀምሮ አልተቻለም ስለዚህ ላለመቀጣት ሲል ሁሉም እኩል ይሆናል በሚል ሀሳብ ሁሉም እድሮች ባይሆኑም የጀመሩ አሉ
@yesewzertamir4961
@yesewzertamir4961 13 күн бұрын
ቲጂ እድር በዕለቱ የቀብር ሰርዓቱን ያስፈፅማል እንጅ ምግብ አያበላም የሚያበላው ባልትና ነው ይህንንም አጣሪ
@AsterMengistu-gb1ys
@AsterMengistu-gb1ys 4 күн бұрын
ትጅየ ትክክልነሸ እኔ ምን ገጠመኝ መሰለሸ ሰፈሪላይ አንድ ቀን አንድ ሰው ጎደኛየ ጋር ስሂድ ከፊታችን ሰውየው እጅ እግሩ ተጣመመና እፊታችን ወደቀ ከዚያ እባካችሁ አንሱት ብለን ስንጮህ የሆነልጅ አነሳልን ከመደንገጤየተነሳ ባጠገቤ ካፊነበር ሚሪዳብየ ሲዘገዩብኝ ስኳር አገኘሁ ያን አንስቸ ሰጠሁ ሚሪንዳም ሰጠን ትንሸቀመሰና በቃ አለን ካረጋጋነው ቡሆላ ምንሁነህነውስንለው ምን አለን መሰለሸ የቤትኪራይ የምከፍለው ስላጣሁ አከራየ አላስገባኝ ስላለች የስኳር መድሀኒት ወስጀ ስኳሪ አልቆነው አለኝ ስንት ብርነው ስለው 900 አለኝ አጋጣሚ 700 ብር ይዠነበር ባጠገቢ ያሉ ሰወችን ጨሙሩለት እቦካችሁብየ አንድ ሺ ብር ሁኖ ከሰጠሁት ባሆላ ከሆላየ ስሜን ሲጠሩኝ ሰማሁ ዘወር ስል የማቃት ሰውነበረች እሱሰው አጭበርባሪነው እንዳትሰጭው ስትለኝ መልሸ ዙሪ ስመለከተው ከምንጊዜ ካጠገባችን እንደተሰወረ አላውቅም ምልልሸመሰለሸ እደዚህ አይነት ሰው ባለበት ግዜ በሰውላይ ለመፍረድ ያስቸግራል እኔ በዛንሰአት ምን አልኩ መሰለሸ የራሱ ጉዳይ እኔ የራሲንተወጥቻለሁ ነውያልኩት ግትክክለኛ ህምተኛ ሰው እንዳይረዳ ነው ያደረገው አሰተቸጋሪ ጊዜ ነው ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j 10 күн бұрын
የሞቱትን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብን መፅናናትን ይስጥ እኔም የስኳር ታማሚ ነኝ ለራሴ ፈራሁ 😢😢😢 አሁን ያልሽውን የእድር ህግ ሰምቻለሁ ባህላችንን እያጣን ነው😢😢😢😢 ያማል
@tube5169
@tube5169 11 күн бұрын
እኔ የሰማሁት የሃይላድ ውሃ ተከክክሎል ነበር ጉድ እኮነው😢😢😢
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 12 күн бұрын
ቲጂዬ እንደኔ እና አንቺ አይነቷ በመሃል አዲስ አበባ ተወልደን ሰው እና ሰው ብቻ በሚል መልካም አስተዳደግ ላደግን ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሌላ አገር ዜጎች እስክንመስል ድረስ ብዙ የተመሰቃቀሉ ማህበራዊ ቀውሶች ተከስትተዋል አዎ እድር ሌሎች ሰዎችን ማብላት እንዳይችል በህግ ተከልክሏል ስታበዪ ከተገኘሽ ቅጣት አለው፤ ለማንኛውም ማህበራዊ ሚድያን መከታተል በትንሹም ቢሆን ያለውን መረጃ ለማግኘት ይረዳል!!
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 14 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ብዙ ባህላችን እየጠፋ ነው። ቲጅየ በጣም ታምሪያለሽ ያለ ሜክአፕ የተፈጥሮ ቁንጅናሽ በቂ ነው
@marysam9193
@marysam9193 14 күн бұрын
ትግስትየ አንች ሁሌም የትናንትናዋን የፈቅር የአንድነት ማንነቷን አንግበሽ ነዉ የምትሰሪዉ ይህ ጸረ ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጣዉን ምናምንቴ አሜን ብሎ የሚከተል ያዉ የጸረ ኢትዮጵያዉ ተከታይ ነዉ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ የትላንትናዉ ማንነታችን ታሪካችን ነዉ ማንነታችን የሚያስቀይር አዲስ ታሪክ አንሰራም ብለን መቃወም አለብን ማንም ትላንተና እየመጣ ለ 1000 አመታት የቆየን ታሪክ መቀየር አይችልም የማንነት ታሪክ እንደ ፈለገ የሚቀያየር ፓንት ወይም ሸሚዝ አይደለም
@deguabra8802
@deguabra8802 13 күн бұрын
እንደ እድሩ ህግ ነው እንጂ እኛ በቅርብ እህታችን አርፋ በኢትዮጲያ እንደቀድሞ ባህል ነው ያደረግነው
@soloes6375
@soloes6375 11 күн бұрын
በመጀመሪያ አንኳን ሀሳቡን አጋራሽን። ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው? በማህበራዊ ኑሮአችን፣ ሀሴታችንና ማንነታችን ጣልቃ እየተገባ ትላንት አብረን ያደግን የኖርን ጎረቤታሞች በልማት ሽፋን እየለያዩንና እየበታተኑን እሱ አልበቃ ብሏቸው የሞተብንን ቤተሰብና ወዳጅ በቅጡ እንዳናዝን ከቤተሰብ ጎን እንዳንሆን በህግ ደረጃ መበታተን ፀረ ኢትዮጵያዊነት ነው እንጂ ምን ይባላል። ወይ መዓልቲ አለ ጉራጌ
@raheledo3258
@raheledo3258 13 күн бұрын
አዎ አለ ምክንያቱም የሚሰጠው ብርና የሚወጣው ብር ስለማይገናኝ እንደዚህ የተደረገው ለነብስ ይማር ንፍሮውና ቡናው አለ
@NizanDarik-h9u
@NizanDarik-h9u 10 күн бұрын
ነፍሰ ይማር መባሉ ቀርቶ ዕድር ማለት የኢትዮጲያውያንን አብሮነት የሚያሰተሳሰር የሚደጋገፍ ነው እንግዲህ ምንም ማድረግ ይቻላል ጌታ ይድረሰልን
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 13 күн бұрын
መንግስት ከሆነ የከለከለ በእውነት ሽህ አመት ይንገስ እንዴዴዴ…በእውነት አብሶ የአዲስ አበባ ለቅሶ በዛ ከ አፒታይዘር እስከ ድዘርት (ኬክ) ድረስ በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ እየወጣ እየተደገሰ ብፌ ሰላሳ እና አርባ አይነት ምግብ ከጠጅ እስከ ዊስኪ በዚህች ደሀ ሀገር አብዛኛው ህዝብ ፆም በሚያድርባት ሀገር የጥቂት ሰዎች ጥጋብ በዝቶ ነበር
@NaryOuannes
@NaryOuannes 11 күн бұрын
ትግሰተዬ እንካን ደና መጣሽ ውይ ጉድ ገናአ ብዙህ እናያለን ብዙም እንሰማለን እድሜ ከሰጠን ሀዘን ለማባሰ ነው ውይሰ እደሞቱ ሙቱ ነው
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 13 күн бұрын
እድር ላይ ወጥቷል እውነት ነው ተገቢም ነው! ምክንያቱም ከሀዘኑ በላይ ለሀዘንተኛው ወጪው ሀዘን ሆኟል
@Misrak-b6n
@Misrak-b6n 9 күн бұрын
ቲጂዬ ባህላችን እንዳለ ሆኖ አሁን አገራችን ምን ላይ ነው ያለችን በልቶ ከሚያድረው ይልቅ ሳይበላ እምያድረው ይበልጣል እህቴ በደሃው ጫማ ላይ ሆነን ማየት ያለብን ጤፍ በ150/ እየተገዛ ላላውም እንደዛው እድሩስ ምንያህል ነው ክፍያው ያንን ነው ማሰብ አገሬ ደሃዋ ይበዛል ወይስ ያለው ቲጂ ንፍሮ ለነፍስ ይማር ይበቃል ውሃም ትክክል የቧቧንቧ ከየት ያምጣው ድሃው ዛሬ መኖራችን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እድሩም የወሰደው እርምጃ ትክክል ነው ሁሉ በእኩል መኖር አለብት እኛ ስላላን ብቻ ለምን እሱ ልክ አይደለም
@MilashuAberham
@MilashuAberham 3 сағат бұрын
ምን ጉድ ነው የምንሠማው አምላኬ ይቅር ይበለን ይሄ በጣም የሚያሣዝን ነው
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 12 күн бұрын
አዎ ቲጂዬ ወደመሐል ከተማ እንደዛ አይነት ህግ ወቷል ከምን አንፃር እንደሆነ ግን አይታወቅም "እድርተኛ በለቱ መስራት ያለበትን ይሰራና ለቀበረ ሰው ንፍሮ እንዲሁም በኩባያ ውሃ በምስጠት እንዲያስተናግድና ልክ አንቺ እንዳልሽው ለቤተሰብና ለሩቅ ዘመድ በቤት ውስጥ መመገብ በተረፈ ገንዘቡን እንደ እድሩ አቅም 20,000, 30,000 የቻለውን ከባልትና ጋር ይሰጣል ከዛ በኃላ እድሩን አይመለከትም እያሉ ባለፈው እድር ላይ ተሰብስበን እድርተኞቼ ሲያወሩ ሰምቻለሁ" ግን የመረዳደት ባህላችን ባይጠፋ ጥሩ ነው አሁንኮ ሲጀመር ህይወት እንደምናያት ሁሉንም ሯጭ አድርጋዋለች ሰዉ በዙህ በዚህ ምክንያት ካልተገናኘና ደስታንም ሆነ መከራን መካፈል ካልቻለ ከባድ ነው የሚሆነው
@MeazaMichaels
@MeazaMichaels Күн бұрын
አሁን መልክሽ መጣልኝ እንዴት ነው የምታምሪው
@wurgegebeyehu1087
@wurgegebeyehu1087 7 күн бұрын
እሙ እውነት ነው ይህ የተደረገበት ምክንያተ ለእኩልነት ነው ።ይህ ፋክክር ለደሀ መከራ ስለሆነ ነው።አንዱ ከአንዱ እየተፎካከረ ሟች ከሞተ በኋላ ልጆች እየተበተኑ ለቋሚ መከራ ስለሚሆን በአብዛኞው እድሮች የተወሰነ ነው።
@tw4926
@tw4926 13 күн бұрын
እድሩ የተባለው ኑሮ ስለከበደ ሐዘንተኛው እየተጎዳ ነው ስለተባለ ነው የሚሰጠው ንዘብና የሚያወጣው ወጪ በጣም ብዙ ስለሆነ ሕዝቡ እራሱ ነው የወሰነው ለሐዘንተኛው ታስቦ ነው ማታ እራትም ወይመ በሚቀጥለው ቀን ማብላት ይችላል
@meseretalemante4908
@meseretalemante4908 14 күн бұрын
እውነት ነው ለደሀው ጥሩ ነው አንድ እንጀራ 40 ብር ገብቶ ለስንት ሰው ይሆናል
@ohbg8196
@ohbg8196 14 күн бұрын
ይቅርታና ለክፍት አይደለም ብዙ ግዜ አርቲስቶች ለትያቆ ሲቀርቡ ብዙግዜ እደትጅ አቀማመጥ አያለሁ አስተያየት ማስቀመጫው ላይ ሳይ ስርአት አላትብለው ሲጽፊ አያለሁ ግን እናቴቻችን እደዚህ ስንቀመጥ ይቆጣሉ እግርሽን አውርጅ ይላሉ ተምታታብኝ በትህትና ብመልሱልኝ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 күн бұрын
እስቲ ቁምነገሩን አድምጣት። በአገራችን ስንት ጉድ እየመጣብን እንደሆነ መስማትና ማወቅ ስላልፈለክ ሮጠህ ወደትችት😡 አይ የኛ ነገር እንዲህ ሆነናል እኛ ኢትዬጵያኖች ያሳዝናል።
@ohbg8196
@ohbg8196 14 күн бұрын
@tsigenigatu3922 መቸ ተቸሁ ለማወቅ ያህል ነው
@ohbg8196
@ohbg8196 14 күн бұрын
@tsigenigatu3922 እኔ ለክፍት አደለም የጻፍኩት ማወቅ ስለፈለኩ ነው ቲጅ ያወራችው ጋር አያይዛችሁ እየተቸሁ ከመሰላችሁ ተሳስታቹሀን
@ohbg8196
@ohbg8196 14 күн бұрын
በርግጥ ይህንን ለመጠየቅ ቦታው አደለም ለዚህ ይቅርታ እጠይቃለሁ ስለእድር ስላለችው ሁሉንም ሰምቻለሁ በጣም ያሳዝናን ስለከተማ አኗኗር ብዙ እውቀት የለኝም ግን ነሀሩ ያሳዝናል
@kalkal1691
@kalkal1691 14 күн бұрын
​@@tsigenigatu3922ትክክል ነው ስርዓት መጀመሪያ እሷ ተያዝ ከዛን ምክሩን ለሙስጠት ይቻላል
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 11 күн бұрын
በዚህ በተወደደ ኑሮ ሰው በሐዘን ተጎድቶ እንደገና ያለ አቅሙ ደግሶ ማብላት አለበት እንዴ? እኔ ጥሩ ጅምር ነው ባይ ነኝ። በአደባባይ ላይ የወደቀን ሰው ማንሳት ግን ብዙ የአይን እማኞች ስላሉ በወንጀል እጠየቃለሁ ብሎ ሳይፈሩ በሰብአዊነት የሰውን ሕይወት መታደግ መልካምነት ነው እንጂ ሰው ሲሰቃይ ቆሞ ማየት ክፋት ነው። እንደኛ አገር ፖሊስም ይሁን አምፒውላንስ ፈጥነው በማይደርሱበት ሁኔታ እርስ በእርስ ልንረዳዳ ይገባናል።
@Aklilu-ht4ug
@Aklilu-ht4ug 8 күн бұрын
መንገድ ላይ ሰው እራሱን ስቶ ወድቆ ሳይ የሚሰማኝ የእውነት ከቤተሰቤ አካል ቢሆን ኖሮ ህግ የሚለው ይመጣልኛል ነው ብዙ ቀንም አጋጥሞኝ እረድቼ የማቅበት ብዙ አጋጣሚዎች ገጥመውኛል በጣም ካስከፋኝና ካስለቀሰኝ አጋጣሚ ግን የሀይማኖት ቦታ ላይ ጨርሰን እየወጣን ነበረና አንድ ወጣት በቁመቱ ልክ እራሱን ስቶ ወደቀ ሁሉም ሰው ሸሸው ሮጬ መሬት ላይ ተቀምጨ ጭንቅላቱን ደገፍኩለት እና ስኳር ይለኛል ስኳር እያለ ነው አምጡለት ስላቸው ይተላለፍብሻል ተነሺ ነበር መልሳቸው ብቻ በስተመጨረሻ ስኳሩ መቶ ልጁ ተነሳ አውቃለው ዘመኑ ከባድ ነው ብዙ ሊያሳስቡን የሚችሉ ነገሮች ይኖራሉ ማርያምን ከምንም ነገር በላይ ሰውነት ሰው መሆን ይቀድማል ካመመው ሰው ጎን ሆኖ እጅ መያዝ ቢሆን እንኳን ትልቅ ተስፋ ነው ለወደቀው ሰው ነገ እኛስ ምን እንደምንሆን በምን እናውቃለን እመብርሀን የአስራት ሀገሯ ልጆቿን የቀደመውን ትመልስልን መልካሙ ዘመን ይምጣልን
@helenkeno6967
@helenkeno6967 13 күн бұрын
አይ ለህዝብ እግዚአብሔር ይድረስ ግን እድሩ ለሐዘተኛው በጣም ጥሩ ነበረ ሐዘኑን ይረሳበታል አሁንም አልረፍደም ተንጋግሮ ችግሩን መፍታት ይቻላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 11 күн бұрын
ቲጂ ደ/ዘ ነው የምኖረው አንድ ልጂ በሬ ላይ በረኪና ጠጥቶ አረፋ ደፍቆ አገኘሁትና ተራሩጬ ወተት አጠጥተን አቡላንስ ጠርተን ህክምና ሄዶ ተርፏል ሌላው እድር ላልሽው እኛምጋ ቀርቷል ለምን መስለሽ ሀዘንተኛው በተወደደ ኑሮ ስውን ማስተናገድ እጅግ ከባድ በመሆኑና የቀብሩ ቀን የማታውቂው ስዎች ቀባሪ መስለው ጥርግ አርገው በልተው ይወጣሉ እኛጋ የቀብሩ ቀን ብቻ ነው ከዛውጭ እንደፈለግሽ ባልትና ተብየዎቹ እየስሩ ይሽኛሉ ማለት ነው ቲጂ አስበሻል በተወደደ ሀይላንድ ውሀ ያን ሁሉ ቀባሪ መሽኜት አይከብድም መቀጠል ያለበት ነገር ነው አቅም የሌሌውስ ምን ይሁን
@gojjammilikit4968
@gojjammilikit4968 14 күн бұрын
ቲጅዬ ይሄ ህግ ከወጣ ቆዬኮ!!!ምክንያቱም የኑሮ ጉዳይ ነው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 13 күн бұрын
እኔም ገጥሞኛል ግን አብጄ አብጄ ነበረ በዛላይ መሐል ነበረ የወደቀው ወደ ዳር ላድርገው አግዙኝ ኸረ የሰው ያለ ስል ዳር ይዘው እራሳቸውን ጥግ አስያዙ ለሰውየው አላዘንኩም ለእራሴ ነው ያዘንኩት በማንም ሰው ባለመመካት ግን አልሞተም እንግዳ መመገቡ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ደሀው ሲሞት ከየትም ስር ተደብቀው ሳይቀብሩ ከቀባሪ በፊት ሰልፍ ይዘው ምግቡን መጠጡን ይጨርሱታል ነውረኛ ሆኗል ህዝቡ 😂እድር ከሰልስት በፊት መበተኑ ዛሬ አላምንበትም ግን እንዲበተን የሚያስገድድ ሁኔታ ያጋጥማል አሜት አድሎ ..ሲከሰት 😂በተረፈ የለቅሶ ክብር የተቀበረው ደረት መደቃት የተከለከለ እና አስክሬን በመኪና ተጭኖ መኤድ የጀመረ ቀን ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ❤
@TestgTestgh
@TestgTestgh 14 күн бұрын
እንዴት እንደዚህ ይደረጋል እድር ዋና እሴታችንነው አታብሉ የሚል ህግ ሊወጣ አይችልም አይገባም ከወጣም ትክክል አይደለም እድርተኞች መስራት ባይፈልጉ ሰው ቀጥሮ ማሰራት ነው እንክዋን ኢትዮዽያ ውስጥ ውጭ ሀገርም ሰው ምግብ ሳይቀምስ ነፍስ ይማር ሳይል መሄድ የለበትም መቼም እድር የሚፈጥረውን ማህበራዊ ትስስር ለመናድ ካልሆነ መከልከል የለበትም ይሄ በራሱ ማእድ ማጋራት አይደለም እንዴ ?
@Kiki_African_Craft_
@Kiki_African_Craft_ 13 күн бұрын
የኛ እድር ችግር የለበትም ሁሌም እስከ ሳልስቱ እዛው ነን አሁን ነው ይህንን የሰማሁት
@GsTw-y1d
@GsTw-y1d 13 күн бұрын
ወይ እምየ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢ከቶ ወደት እየሄድን ነው ባህል ወጋችን ቀረ😢😢😢
@KetemaGirma-qk9cs
@KetemaGirma-qk9cs 11 күн бұрын
Tg እኔ መርካቶ አካባቢ ነኝ በቅርቡ የሐዘን ጊዜ አሳልፈናል ወጣ የተባለው የእድር ህግ በሠፈር ተለይቶነው ?ወይስ እዛ አካባቢ ያለው እድርር በፓርላማ መመሪያ የተቋቋመ ነው
@fefeKinfuፋኒቾ
@fefeKinfuፋኒቾ 12 күн бұрын
መኖር አለ ከአስር ዓመት በፊት ሩፋኤል አካባቢ ያየሁት እድርተኛው ቀ ብር ይሄዳል እንጂ ምንም እይቀምስም እኔም ትገርሜ ብጠይቅ ቤተሰቢ ውጪ እንዳይበዛበች ታስቦ እንደሆነ አስረዱኝ እኔም ጥሩ ሃሳብ ነው ብዬ ተቀበልኩት
@kukulu99
@kukulu99 13 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ከቀብር መልስ ጥሪ የደረሰው ሰው ብቻ ምሳ ይጋበዝ ሌላው ወደቤቱ ይመለስ የመጣውን ሰው ሁሉ ምግብ ማብላት አስፈላጊ አደለም
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@TinaHana-k7g
@TinaHana-k7g 13 күн бұрын
ቲጂዬ በየ እስር የወጣው ህግ አለ ይህም ምንድን ነው የእድርተኛው አቅም የሁሉም እኩል አይደለም ፣ ይህን ታሳቢ ተደርጎ ሁሉም የእስር ማህበርተኛ ንፍሮ፣ እና ቢን ይጠቀማል ውሀም ከፈለገ የቧቧ ውሀ ይቀርብለታል ይህም የተወሰነው የኑሮ ውድነቱን ተከትሎ ነው። አንድ እሽግ ውሀ (12) 120/130 ብር ነው እንዲሁም አንድ እንጀራ 30/35 ብር ነው ታዲያ ሀዘንተኛው ሁሉንም የእድር አባልና ወዳጅ ዘመዱን ከመገ ምን ተርፈው ወጪ ተጨመረበት እንጂ ፣ እስር በሰጠው ብር በቂ ስለማይሆን ሀዘንተኛው ከኪሱ ሊያወጣ ነው ።እንደ ባህላችን ከሰልስት ጀምሮ የሟቹ መታሰቢያ የይዘከራል በቀብሩ ቀን ብሩ ካለቀ ላልተፈለገ ወጪ ይዳረጋል ማለት ነው። ይህን አስመልክቶ ነው በየሰፈሩ ያለ እድር ይህን ህግ ያወጣው። በተለይ በዚህ ግዜ ስንቱ ነው በቂ ደሞዝ የሚያገኘው ???? አካባቢያችንን እንቃኝ።
@friotestory2335
@friotestory2335 9 күн бұрын
❤❤❤❤አሺ
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 14 күн бұрын
ቲጂዬ እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ወይ ቲጂዬ ጥያቄውን አራስሽ መልሰሽዋል በቅርብ በእድር ላይ የተጀመረ ነገር ነው የሚሰጠው ገንዘብ እና እንደ ድሮ ያንን ሁሉ ሰው ለማብላት አቅም የሌላቸው ሰዎች እንዳይጐዱ ተብሎ በደንብ እድርተኛው ተስማምቶ የወጣ ነገር ነው በጣም ምንም የሌለው ሰው አለ ችግሩን ለመቅረፍ ተብሎ የመጣ ነው፡፡
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@MesayDebebe-p7g
@MesayDebebe-p7g 10 күн бұрын
አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ቆይ ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው አይደል የሚባለው መልሶ ሰው እያየ የሚሞትበት ዘመን እና እድር ደግሞ በዚህ ልክ መሆኑ ልክ አይደለም እኛ ኢትዮጱያዊያን አኗኗራችን ይለያል ትንሽ ሲቆዩ ለቅሶ አያሰፈልግም ቢቻህን ቅበር እድርም እንደዛው አረ ወገን እንተዛዘን ወደኛ ባህል ብንመለሰ ይሻላል።
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሺ ❤❤
@softlife5208
@softlife5208 12 күн бұрын
ትግስትዬ አንቺ ይህን ትያለሽ እግዚአብሔር ወላዲተ እማሞላክን ማስቀየምን ቆየን እኮ ለምን አልሽኝ በይኝ ዘር እየቆጠርን ኢማን እራቀን የሀዘኑ ነው የገረመሽ በየጫካው በየእርሻው ሰው እረገፈፈ ደሙ ሲፈስ ስጋው ሲወድቅ መሬቱ ታርሶ ዘሮ ለመበል ይቀርባል በኢትየጵያ እና ውጪ ያለ ሰው እንጀራ ይበላ የለም ታዲያ ያየወደቀው ሰው ሰውነቱና ደሙ መሬቱላይ ቀርታል ገበሬው የማቀርብል ዘር የሰው ስጋ በልተናል
@MesertBelaye
@MesertBelaye 12 күн бұрын
ሰለእድሩ ደስ ብሎኞል ሰው የሞተበት ሳያንስ ስንት ለፍቶ አስታሞ ገንዘብ ጨፍጭፎ ሞቶበትም አቅም ያስፈልጋል በአሁን ሰአት ውሀ አንኳ ስንትነው ቲጂ
@TeshaleMusse
@TeshaleMusse 13 күн бұрын
የፈጣሪ ምህረት መጥቶልን ኑሮ እስኪስተካከል ህጉ ቢሆንና በፀሎት ካልበረታን ጊዜው እንኳን ምግብና ቀባሪ ያሳጣል የሞተ ተገላገለ ከቁም ሞት ይሰውረን
@woine123
@woine123 12 күн бұрын
የእድሩ ህግ ከባህል አንፃር ቢደረግ ጥሩ ነው:: ለቅሶ ላይ ንፍሮ ቡና የቧንቧ ውሃ በማንቆርቆርያ እየተቀዳ ይሰጥና ! ድንኳን ውስጥ ከፈለጉ ሶስት ቀን ካልፈለጉ አንድ ቀን ተቀምጦ ሀዘን በጣም በቂ ነው :: መጥፎ መጥፎ የጨርቅ ባህል ከፈረንጅ ከመውሰድ የለቅሶ ባህሉን መውሰድ ይጠቅማል::
@Tsgi-j9c
@Tsgi-j9c 13 күн бұрын
አዲስ ሆነብሽ ቆይቶአል እኮ ፡ይህ የሆነ ው ከቀብር መልስ ቀባሪ ብቻ ሣይሆን መንገደኛዉ ሁሉ እየገባ ስለሚመገብ ሀዘንተኞቹ ለአርባ መዘከሪያ እስከሚያጡ ቀሪ ልጆች እስከሚቸገሩ በኑሮ ዉድነቱ ምክንያት ማለት ነዉ ፡፡ለድሀ ቤተሰብ ጥሩ ነዉ እላለሁ ፡፡
@zelealemalemayehu7482
@zelealemalemayehu7482 13 күн бұрын
አንድ ነገር ያላወቅሽዉ አለ ስኳሩ ማነስ ወይም መብዛቱን ሳታዉቂ መርዳት ይከብዳል መርዳት ካለብሽ አንፑላንስ መደወል ነዉሌላዉ ከነካሽ ገዳይ ተብለሽ መዘዝ ወስጥ ትገቢያለሽ❤
@soyegerado6831
@soyegerado6831 13 күн бұрын
እነዚህ ባለጊዜ ነን ባዮች፣ ማህበራዊ ግንኙነታችንን ለመበጠስ ፣ይህ አሁን አንች ያልሽው ዘዴ ጥሩ ሻጥር አይመስልሽም ውዴ??
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 12 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ትእግስት እንደምነሽ። እውነትሽን ነው ይሄ ነገር በዚሁ ከቀጠለ መልካም አይደለም። አንዳንድ ኮመንት የጻፉ ሰዎች ሳይ ኑሮ ስለተወደደ ነው እያሉ ነው ነገር ግን እኔ ያየሁትን ልንገርሽ በአዲስ አበባ ሰው ሞቶ ከቀብር በኋላ ንፍሮም ምግብም ቀረበና ተበላ እየተሰናበቱ ሄዱ። ከዛ በኋላ መዋልም ማደርም የለም የቅርብ ጎረቤቶች አልፎ አልፎ እየመጡ በረታችሁ ወይ ይላሉ እንጂ ማደር ማፅናናትና የለም። እንኳን አስተዛዛኙ ሀዘንተኞችም በየቤታቸው ሄደው አድረው ጠዋት ደሞ ሀዘኑ ቤት መጥተው ይውላሉ። በጣም ነው ሰው የተቀየረው በተለይ አዲስ አበባ። ቲጂዬ ወደ ምስራቅ እንደዚህ አይደለም እንደድሮው ነው ሰው የሚያስተዛዝነው እናም እዛ እንደ ስልጣኔ ተደርጎ ይመስለኛል ይሄ ነገር እየቀጠለ ያለው በጣም ያሳዝናል። አንቺ የገለፅሻቸው ሀዘንተኞች እንድሩን አንፈልግም ቢሉም እንኳን አባትየው ሲከፍሉበት የነበረው እድር 3 ቀን ሳይሆን እንዴት ሸራ ይፈታሉ ይሄ ሸራ የሟችም ገንዘብ እኮ ነው። ኮሚቴዎቹ ይህን ማስተዋል እንዴት ያቅታቸዋል ? ያሳዝናል ለውሳኔ መቸኮል፣ አለመተዛዘን ፣ አለ ማስተዋል ፣ ነግበኔ ፣ አለማለት እዚህ ላይ አደረሰን ይህንን ስል ይቅርታ ይደረግልኝ። እግዚአብሔር ይድረስልን።
@tizibt6026
@tizibt6026 12 күн бұрын
እኛ ሰፈር ኑሮአችን አናሳ ስለሆነ ያሁኑ ኑሮ ደሞ ደግሶ ለማብላት ያልተመቸ ስለሆነ ድሮ ድሮ ቀባሪ ንፍሮ ብቻ በልቶ ስለሚሄድ ድግሱ ደሞ የእድሩ ገቢ ስለማይበቃ በሚል ዛሬዛሬ አንድ የሐይላንድ ስንት ይሸጣል ገቢና ወጪ አልተመጣጠነም አርባ አለ ሰማኒያ አለ ስለዚህ አዘንተኛ አዘኑን ያስብ ወጪውን በሚል ነው ንፍሮና የቧቧ ውሃ የተባለው
@Amdo.m
@Amdo.m 13 күн бұрын
ዱሮ ኦኮ ለቅሶ ቤት ምግብ የእድሩ አባል ሆኖ እራት ወይም ሚሳ አልባልም ያለው የእድሩ አባል በገንዝብ ይቀጣ ነበረ እኔ እራሴ በወጣትነቴ እድር ገብቼ አንድ ሰዉ ሞቶ እራት እየተባለ ለቅሶ ቤት ሰሄድ እራት ብላ ሰባል እኔ ደግሞ ከሥራ መጥቼ እርቦኛ እራት ባልቼ ሰለነበር አሁን ባልቼ ነው የሚጣሁት ብየ አልባልም ሰላሉኩኝ እግዚአብሔር ምሰኬሬ ነው የደረሰብኝ መካራ አሁን እንዲዚ አይነት ነገር የለም አሉ እኔም ከአገር ዉጭ ነኝ 😢😢
@getuworku4390
@getuworku4390 14 күн бұрын
ትክክል ነው የተደረገው ከእድሮች ሀላፊዋች አስተያየት እንዲሰጥ ብታደርጉ ጥሩ ነው ከውጭ የመጡት ያደረጉት ከባህል ያፈነገጠ ነው
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 14 күн бұрын
የኔ መልካም እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ይድረስልን ...😔 የኑሮው ውድነት ገንዘቡ ምሳና እራት ማብላት ስለማይችል ይሆናል ...
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 14 күн бұрын
አይደለም መንግስትም ለቅሶ ቤት እንደቀድሞ መሰባሰብና ሀዘነተኛን ማጽናናት አቁሙ ድንኳኑም በውሀና ንፍሮ እንግዶቹን ከሸኙ በኋላ በእለቱ እንዲነሳ አዟል ሲባል ሰምቻለሁ። እርሷ ያጋጠማት ያ ነው እንጂ ድሮም በእድር አስቤዛ ማን እንግዳ ይሸኛል ምን አላቸውና። ሀዘንተኛው ያወጣውን አስቤዛ ሰርቶ ከማቅረብ ውጭ😡😡😡 ብቻ ይህቺ አገር ህዝቧን ጠልታ መጨረሻዋ ምን ይሆን?💔💔💔😭😭😭😭
@almazzerihun6576
@almazzerihun6576 14 күн бұрын
እውነት ነው ትጂ አኔም ልጄ ኢትዬጵያ ታማብኝ ተጠርቸ ሄድኩኝ እግዚአብሔር አልፈቀደም አረፈች እና እድርተኞቹ ምግብ አታቀርቢም የሩቅ እንግዳ ካለ እቤት አስገብታችሁ አብሉ ሀይላንድ ውሀ የለም በኩባያ ውሀ ማቅረብ ትችላላችሁ እሉን ህጉን ካፈረሳችሁ 15ሺ ብር ትቀጭያለሽ አሉን እባካችሁ እኔ እንግዳ ነኝ ተመልሼ ስለሚሄድ ህጉም ሲወጣ ስላል ነበርኩ ለዛሬ ልጄን የሽኘልኝ ቀባሪ ላብላ እባካችሁ ብየ ብልመና አስፈቅጄ ልጄን ቀብሬ ተመለስኩ እና በጣም ነው የሚይሳዝነው ትጄ
@GoogleId-y6y
@GoogleId-y6y 13 күн бұрын
ቲጂ አንቺና ገኒ ሆናችው እድር መስሩቱልን በእኛ ዕድሜ ክልል ምክንያቱም ለወደፊት ያስፈራል
@Mariyamee-p3v
@Mariyamee-p3v 12 күн бұрын
ህክምና ሳያገኝ ጠያቂ ሳያገኝ ለሞተ ሰው በሚሊየን የሚቆጠር ብር አፍስሶ መመገብ ለብክነት መሰባሰቢያ ስለሆነ ነዳያንን ለነፍስ ይማርና ማስቀደሻ ብቻ መሠገብና የአካባቢውን ሰው ንፍሮ መሰጠት ከአንድ ኩባያ ውሃ ጋር በቂ ነው
@betelhemasefa5693
@betelhemasefa5693 13 күн бұрын
የእድሩን ህግ የሰማሁ ለት እኔም እንዳቺ ነው የገረመኝ የማች እናት ቅጣቱን እኔ እከፍላለሁ ብሉልኝ ብለዉ ቆመው ለምነው ነው እድርተኛ የበላዎ ሀገራችን ላይ ያለሁ እስካይመስለኝ ድረስ ገርሞኝ ነበር
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 14 күн бұрын
ትጅዬ. በጣም ነው ምወድሽ እሽ እቀማመጥሽን. አስተካክይ ስተር በይልኝ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 13 күн бұрын
አይአንቺ፣ስንትየተቸገርንበትእያለ፣ደሞበዚህጦርነትውስጥእንግባ😅😅😅
@Tesfayea
@Tesfayea 13 күн бұрын
እኔየማይገባኝ ነገር ይህ ደንብእና መመሪያ ሲወጣ አባላቱ እራሱ በተገኘበት የተወሰነ አምኖ ተስማምቶ ያፀደቀዉ ዉሳኔ አዘኑሲደርስበት በደንቡ አንመራምማለት አይቻልም ይህ ደንብ ሟቹ በሕይወቱ እያለ እክምና መብላት መጠጣት የሚችልበትን ሳያገኝ ለታይታ የሚደረግ እንጂ ለሟቹ የሚጠቅም አይደለም ለዕድርተኛዉ ሊቀምስ የሚችለዉ ንፍሮ ቡና የተፈጥሮ የቧንቧዉሃ ቀምሶ ነብስ ይማር ማለት ይችላል
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 13 күн бұрын
ከቀብር ሲመለሱ እድርተኛ የሆነ ምሳ መመገብ አይችልም ቅጣት አለው የቀብሩ እለት ብቻ ምክንያቱ ደሞ አቅም ያለው እና የሌለውም ስላለ ያንን ታሳቢ በማድረግ ነው ማለት ሃዘን የደረሰበት ወጪ አውጥቶ ማዘጋጀት የሚችልም የማይችልም ስላለ ነው
@HaniTerefe
@HaniTerefe 13 күн бұрын
Abay Sekela kere ende??
@kidistgirma919
@kidistgirma919 13 күн бұрын
ስለ እድሩ ስው በኑሮው ነው ። እንደምናየው ያለው ቡፌ ይደረድራ በሰርግ መልክ የሌለው ከየት አምጥቶ ያብላ? ስለዚህ እድሩን የሚሉትን መስማት ነው አለቀ።
@GenetGebregziabher-ty6pg
@GenetGebregziabher-ty6pg 14 күн бұрын
በፊት በንፍሮ አና ብና ተደርጎ ነብስ ይማር እያለ ቀብር ተኛ ይሸኝ ነበር ከዛ ምሳና እራት ያልተጋነነ ነበር አሁን ግን አንዳንድ ጋ ብፌ ድሀውጋ ደሞ ታሞ መታከም አቅቶት ሞተ ዘመድ መቶ ካላበላው ይላል ስለዚህ ይሄን ህግ ያወጣው አደግፍለሁ ያዘመን መመለስ አለበት ነብሳችን የሚማረው በንስሀ ብቻ
@seyuomtadesse5654
@seyuomtadesse5654 13 күн бұрын
ትግስትዬ ኑሮ ጬሳል ነብስ ይማር ለማለት ንፍሮ ቡና በማንቆርቆሪያ ውሃ እንደበፊቱ ይዞራል እንጂ የሀይላንድ ውሃ ስንት እንደሆነ አላወቅሽም ትግስዬ እህሉስ አሁን መሸመቻው ከባድ ነው እንዴት ይዘለቃል አንዱ ከአንዱ ማን ያንሳል እያለ በቤተሰቡ ተጎድቶ እንደገና በወጭው ተጎድቶ እንዴት ይቻላል እድርተኛ ተስማምቶ አስድቆታል በሁሉም ቦታ እየተገበረ ስለሆነ ነው እነሱ ስላላወቁ ስለሆነ ነው ግ እዚህ ነዋሪዎች ማለትም እድሩን የሚከፍሉት ስብሰባ ተገኝተው ነው ያፀደቁት ትግስት ግዜውን መቼም ታውቂዋለሽ ንሮው ጬሳል እኛ ግን ሰው ግን በዚህ አገር የመኖር ተስፋው በእግዚአብሔር ሀይል ነው ያለው ስለዚህ እንዲ እያልን እንፅናና ስላዳመጥሽኝ አመሰግናለሁ።
@ZawdituAsnake
@ZawdituAsnake 13 күн бұрын
ይህ እድር አድራሻው የት ነው እባክሽ ንገሪን ካወቅሽው ። አረአያ ሊሆን ይገባዋል ለአባሉ ቀድሞ የደረሰ ችግሩን የተረዳ እድር ነው። ደሆች እኮ ነን አየት መጥቶ ነው እንጀራ የሚቀርበው ንፍሮውም በግድ ነው። አንድ እንጀራ ዛሬ ስንት ገብቷል
@konjetmehertu8284
@konjetmehertu8284 13 күн бұрын
ህጉ የወጣው ከእድሩ አቅምማጣት ጋር ስለሆነ በቀብር ላይ የተሳተፈው ህዝብ ግን ንፍሮ ዘግኖ ውሀ ጠጥቶ ቢሰናበት ምንድን ነው ችግሩ እድሩ ምግብ ለማቅረብ አቅም ስለሌለው ይመስለኛል ብዙ እድሮች በተለይ የዱሮዎቹ በዱሮው ፍቅር እንጂ የሚንቀሳቀሱት የገንዘብም ሆነ የጉልበት አቅም የላቸውም እንደትልቅ ነገር መወሰድ የለበትም በዚህ ጉዳይ ባህል ተረስቶም ተቀይሮም አይደለም የአቅም ማጣት ብቻና ብቻ ነው አቅም ያለውማ ከሰርግ አስበልጦ ሲደግስ እያየን እኮ ነው !!!
@Dat_00
@Dat_00 13 күн бұрын
ቲጂዬ አንዳንድ ለቅሶ ቤቶች ከሠርግ ባልተናነሰ ድግስ ደግሰው ከሰላሳ በላይ ቢፊ ምግብ አዘጋጅተው የመጡትንስ አላየሽም ?ብዙ ቪዲዎዎች አሉ ከነ ፕሮቶኮሎች ስለሱም ጠይቂ እና አወያይ አመሰግንሃለሁ በርቺ
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl 13 күн бұрын
ያስቸገረው ከማን አነሼ የሚለው ነገር ነው ሁሉ ባቅሙ ቢኖር ጥሩ ነበር
@madimadi9658
@madimadi9658 13 күн бұрын
አዎ ወቷል እኔ እንኳን ሀረብ ሀገር ነኝ እህቴ ስትነግረኝ በጣም ነዉ የተገረምኩት
@tegegnbirhan9482
@tegegnbirhan9482 13 күн бұрын
አይ ቲጂ የባህልና ወግን ማጥፋት ዘመቻ ነው እግዚያብሄር ያሥበን
@yergeduejigu1655
@yergeduejigu1655 10 күн бұрын
እኔም ገጥሞኛል ግን የሚያሳዝነው በሳምንት 1 ቀን ውሃ ለሚመጣው የቧንቧ ውሃ አቅርቡ መባሉ ሰው ሲሞት እኮ በቀጠሮ አይደለም ውሃ የሚመጣ ቀን ባይሞት በበርሜል የተጠራቀመ ውሃ ማቅረብስ ሰውን በሽታ ላይ መጣል አይሆንም ብቻ በአጠቃላይ ብታይ ጥሩ ነው
@TigJapi
@TigJapi 13 күн бұрын
ቲጃ ይሄንን ህግ ያወጣው እድርተኞቹ ናቸው የሌለው እና ያለው እኩል መሆን አለበት ብለው ነው ካበላሽ ከቀብር ብኋላ የብር ቅጣት አለው
@User12073-d
@User12073-d 12 күн бұрын
ሲጀመር አቀማመጥሸ ሰርዕት ይኑርሸ እንዴት የጫማ ሶልሸን እንዲታይ ማድረግ ተገቢ አይደለም
@merymawondemu4194
@merymawondemu4194 13 күн бұрын
ቲጂ እኔ እንዳሰብኩት ባሁን ጊዜ የሌለው ሰው ይበልጣል ስለዚህ ያለዉም የሌለውም እክል እንዲሆን ነው እኔም እንደ አጋጥሞኛል
@Girmabegashawe
@Girmabegashawe 13 күн бұрын
ትጂ፣ቅንሲት፣በርቺ፣እህቲ ፣ሀሳቡን፣ተረድቻለው፣በእኛ፣አካባቢ፣አሆንያልሽው፣የለም፣
@AberashBerhe-pz8be
@AberashBerhe-pz8be 13 күн бұрын
ባህል ከአለባበስ አቐማመጥ ይጀምራል አህቴ ብዙ ሀገር ተረካብዎች አሉ እና ቕር እንዳይልሽ ኘሮግራምሽ ግን አሰዮ ያስብላል።
@yerasew1
@yerasew1 14 күн бұрын
በትክክል ለክፋት ሳይሆን ባህል እና ስርዓት የሚባል ነገር አለ። አዎ ብዙ ጊዜ አርቲስቶች ናቸው እንደዚህ አይነት አቀማመጥ የሚያሳዩት። የተለዩ መስሏቸው ይሆን፣ ወይም አራዳነት ይሆን አሊያም ልምድ ሊሆን ይችላል...ብቻ ጥሩ አይደለም ከኢትዮጵያዊነት ባህል አንፃር። የሚቀጥለው ትውልድ ከዚህ መሀል ላይ ሆኖ ከሚንሳፈፈው ትውልድ ከቶ ምን ይማር ይሆን? በቡኩሌ ቲጂ እጅግ ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው አርቲስቶች መሀል አንዷ ናት። ትችትና ተግሳፅንም የምትፈራ አይመስለኝም። ስለዚህም ስለሚጠቅም ብትመለከተውና ብታስተካከል እጅግ ደስ ይላል የሚል ሀሳብ አለኝ።
@K1L2W3
@K1L2W3 13 күн бұрын
😊 ምኑ ቅጡ ብለሽ ነው በለቅሶ ቤት እንደ ሰርግ ብፌም ሲነሳ አይቼ 🤦🏾‍♀️ እንኴን ተገላገልን ይሆን ብዬ ተገርሚያለሁ!!!🤔🙄 እንደ ስልጣኔ ተቆጥሮ ይሆን??? አይ አገሬ ትውልድሽ ወዴት እያመራ ይሆን 😢
@hargegobena8962
@hargegobena8962 14 күн бұрын
የኔ እህት ቆዬ እኮ ይሄ የሆነበት ምክንያት የኑሮ ዉድነት ከመጣ ጀምሮ ነው እድሩና ሕዝቡ ተነጋግሮ ወሰነዉ ነዉ እናንተ ሰፈር የለም ???
@kulalittube
@kulalittube 11 күн бұрын
ይሄን ጉዳይ መንፈሳዊ እንድምታ አለው እስኪ ደክተር ሮዳስን አናግሪው
@repent5044
@repent5044 13 күн бұрын
ድሃን የሚያስጨንቁ አጉል ባህል መቅረት አለበት ሲጀመር ነብስ ይማር ስለተባለ የሚምማር ነብስ የለም የሰውየው እምነትና ስራው ነው የሚያድነው ለዚህ ነው ደሃው ጥሪቱን እየሸጠ የሚደግሰውና ቤቱን የሚበትነው ከማን አንሳለሁም አለ መሰደብም አለ በእኛ ቤተሰብ የደረሰውን ላውራችሁ ነገሩ የቆየ ነው እናታችን ከሞተች ቆይታለች አባቴም ከእርሷበሁዋላ ማግባት ስላልፈለገም ከ30 አመት በላይ ብቻውን ይኖራል ከልጅ ልጆቹ ጋር እኛም ለቀለብ ከምንልክለት እየቆጠበ ያኖራትን ሞት አይቀርምና እርሱ ሲሞት እነርሱ እንደሚሉት ወደ 16 ሽህ ነበረው ሁሉም ልጅ በእርሱ አጠገብ አልነበርንም ስለዚህ ሁሉን የሚያዘው የነብስ አባቱ ነበር በእኛ አካባቢ ከቀብር በሁዋላ የሚበላ ይዘጋጃል አዘጋጁ ደግሞም በእለቱ በተለያየ ምክኒያት ያልቀበሩ ሌላ የለቅሶ ስርአት አለና በእኛ ሐገር አጎበር ይባለል ለእዚያ ተብሎ ከአካውንቱ የነበረችውን ሙጥጥ አድርገው ደገሱበት ከእዚያ በሁዋላ ከቤት የሚያሳድጋቸው የልጅ ልጆች ምን ይብሉ እንደገና ደግሞ ተድካር ተባለ ብዙዎቻችን ባናምንበትም ከባህሉ ተፅእኖ መውጣት አልቻልንምና ሌላ ከባድ ወጭ ስለዚህ ከተቻለ ህዝብን በማሳመን ካልተቻለ በህግም ቢሆን ቢለመድ መልካም ነው እላለሁ
@AssefaSime-fj4cs
@AssefaSime-fj4cs 12 күн бұрын
ከቀብር መልስ ከንፍሮና ከውኃ በስተቀር ደግሶ የማብላት ባሕል ድሮ ንበረ ወይ ? ወቅታዊ የኑሮ ውድነት ፣እድሩ የሚሰጠው ገንዘብ ለሣጥን መግዣ እንኳን በማይበቃበት፣ የችግርተኛን ግድ አራቁቶ ለይሉኝታ ፉክክር መዳረግ ፣ _ __
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 14 күн бұрын
የሰፈሬ:ልጅ:ትእግስትዬ:መልካም: ሰው: እግዚአብሄር:ይባርክሽ: ሁሌም:ደግነት:ጌዜው: ተቀይሮል:ከአገሬ: ከወጣሁ:ቆይቻለሁ:ግን: ሁሌም:እከታተልሻለሁ::
@mimi8769
@mimi8769 13 күн бұрын
Tune awelki zeme blessed new Kelly kelye atemchegem derom
@yeshiwasmesfin9696
@yeshiwasmesfin9696 13 күн бұрын
ኧረ ቲጅ😂😂😂! "በማን ላይ ቆመሽ እግዜርን ታሚያለሽ" እንዲሉ በሶሻል ሚዲያ ባህር መሀል ላይ ቆመሽ 'ሶሻል ሚዲያ መዬት አቁሜያለሁ' ማለት ምን ማለት ነው??
@brookhaile
@brookhaile 14 күн бұрын
Selam tigst enem enidezih dersobigbal kechalish lidewulilish enidet new yemagegnish
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 128 М.
ለህልሜ መሳካት ትልቁን ድርሻ ያበረከቱት እናትና አባቴ ናቸው!
22:42
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 10 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН