ሳምሪን ያስከፋት ምንድነው| Samtella | Couple | Love | couple ethiopian

  Рет қаралды 249,531

Samtella ሳምቴላ

Samtella ሳምቴላ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 8 ай бұрын
ስንት ጊዜ አመሰግናለሁ እንዳለች የኔ መልካም ሴት ስወድሽ እኮ የኔ ማር
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 8 ай бұрын
ሲጀመር ቤተሰቡን የሚያከብር ሚስቱን ያከብራል ፍቅር ከቤት ይጀምራል ሲቀጥል እህቶቹን እንዴት እንደሚያከብር አይቻለሁ ተባረክ WoW Wow Long live with health both my dear. Bless U all
@ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ
@ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ 8 ай бұрын
ታድለሽ ወይኔ ምንነው ይሄን እድል በህልሜ እኳን ባየው አምላክ ይሄ ፍቅር አይቀነስባችሁ እወዳችኋለሁ
@TigstRoby
@TigstRoby 8 ай бұрын
የኔ ፍቅር ይሆንልሻል በእወነት አስለቀሽኝ😢😢😢
@getachewyewubdar9089
@getachewyewubdar9089 8 ай бұрын
Eigzaber yadelish yene wude
@betelhemtube1655
@betelhemtube1655 8 ай бұрын
ውይ የእኔ እናት ክክክክክክክክ አሣቅሺኝ እኔም እቀናለሁ ግን የሚመጡት የሚያናግሩኝ ወዶች አስመሣዩች ናቸው
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 8 ай бұрын
እግዛቤር ያሣካልሽ
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 8 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ባየው
@tinawa56
@tinawa56 8 ай бұрын
አብዬ ዛሬ ታሪክ ሰራህ በቃ የጨዋ ነው ደስ ይላል አለቀስኩ ይሄ ውሃ መድፋት ይቅር በቃ ወደ ጨዋ አስተማሪ ስራ መጣችሁ ሳምሪዬ እርግዝናው በራሱ አልቅሱ ይላል ይከፋል አይዞሽ ዳጊዬዋ የት ጠፋሽ የኔ ወርቅ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 8 ай бұрын
ምርጥ ባል ተባረክ አይአስተዳደግተበረክ ሚስትክን ስታስደስት Beautiful Family 🥰😘
@ዮዳሄሳራ
@ዮዳሄሳራ 8 ай бұрын
እህት ወንድሞች በመጀመርያ እንዴት ናቸው እኔ ልላቹ የፈለኩት ባለን እግዚአብሔር እናመስግን ሁል ግዜ የሰው ልጅ ያየነው ነገር ልያጎጎን አይገባም ለምሳሌ ሰዎች ሰናተያቸው ሁሌ ደስተኛ ይመስላሉ ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው ውስጣቸውን የሚያውቀውና መፋቀር ደስ ይላል መከባበር ግን ብዙ ነገር ደሞ እኛ ማናውቀው ሊኖረው ይችላል እኛጋ ያለው ነገር ምናልባት ሌላ ሰው ጋር የሌለ ይሆናል ለምሳሌ ጤና እና እድሜ ካለን በጣም ከማንም ሰው በላይ መሆናችን እግዚአብሔር ማመስገን ይገባናል አንዱ ፈቅር ወይ ሀብታም ቢሆን ጤና የሌለው አለ አንዱ ሀብትና ንብረት ወይ ትዳር ባይኖረው ጤና እና እድሜ አለው ሰለዚ የተሰጠን ሁሉ ለመልካም ነው ሰው በደጅ በምናየው ሳይሆን እየአንዳንዱ የራሱ የሆነ ፈተና ወይ ድካም አለው ሰለዚ እግዚአብሔር ማማረር ሳይሆን ማመስገን ነው ሁሉም የራሱ መክሊት አለው ጥሩ ነገር ማስተማራቸውን አከብራለው ሆኖም ግን አመስጋኞች እንሁን❤
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
@ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 8 ай бұрын
ወላሂ ትለያላቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ የኔ ወዲም የገሬ ልጂ ደሜ ምርጥ ሰዉ ነህ እምየ ደሴ ተወልደህ ሰዉ አክባሪ ቤተሰብን አፍቃሪ ልዩ ነህ አላህ ከነሙሉ ቤተሰባቺሁ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 8 ай бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው አልሃምዱሊላህ ያለኝ ይበዛል ካጣሁት
@yalem2598
@yalem2598 8 ай бұрын
እውነት ነው ባለን ነገር አመስጋኝ ከሆንን በርግጠኝነት ይጨመርልናል
@temramuhamed
@temramuhamed 8 ай бұрын
ትክል ነሽ እማ❤
@mdpolash7209
@mdpolash7209 8 ай бұрын
ለም ን እንደሆነ አላቅም ሥታለቅሥ እኔም አብራት ማልቀሤ ማርያምን ብቻ ቃላት የለኝም እመብርሀን ፍቅራችሁን ትጨምርላችው❤❤❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
🙄እሺ ከዛሽ አረ ማሽቃበጡን በልክ 😎ሆ አሁን ምን ምያስለቅስ ነገር አለው or እንባ ተርፎሻል
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውለዱ ክበዱ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤​@@meseretrefera2664
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 8 ай бұрын
ለሳምሪ ይገባታል አንተ ደግሞ በጣም እግዚአብሔር የባረከክ ነህ!!!GBU
@sisayneshadugna9291
@sisayneshadugna9291 8 ай бұрын
@Saeda-i1j
@Saeda-i1j 23 күн бұрын
አቤት መታድል ምርጥባልነህ ወላሂ ከስድትመልስ በፍቅርየተሞላትዳርይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ውይ ለቤተሰብ ያለህ ፍቅር በመቤቴ ምን ልበል እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ባል ወንድም ያብዛልንሳምርየ ይገባሻል ❤❤
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 8 ай бұрын
ፈጣሪዬ እውነተኛ ባል አንተ ስጠኝ 😢😢😢ስታስቀኑ እኮ
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 8 ай бұрын
ኡፍ እግዚአብሔር ሆይ እንዳንተ አይነት ባል ለሁሉም ሰው ቢሰጥ ተባረክ
@saraaboyenashi5861
@saraaboyenashi5861 Ай бұрын
አሜንንን 🤲🤲🤲🤲😂❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
ታድለሺ ጀግና ባል አለሺ ደሞ ቤታታቹህ ሲምር እድሜና ጤና ይሰጣቹህ ውለዱ
@BeStrongAndHaveHope
@BeStrongAndHaveHope 8 ай бұрын
Treating your wife with kindness, respect, and love is absolutely essential. You deserve respect for doing so.
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy 8 ай бұрын
Absolutely right
@meseretniguse4814
@meseretniguse4814 8 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻ የማያቸው እናንተን ቢቻ ነው እግዚአብሔር መንታሁን ያሳቅፍሽ ሳምረዬ በክርስቶስ ፍቅር እውዳች ዋለሁ❤❤❤ ሳምርዬዬዬዬዬ ይገባሻል ኤቢም ሳምር ስለ አስደስተካት ታንክስ❤
@Massimeme
@Massimeme 8 ай бұрын
አቤት ማስተዋል በቃ ሰው ነህ በፍሬ ይባርካቹ❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
እውነት ሰጥብቅ ነበር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@roriroei5057
@roriroei5057 8 ай бұрын
መታደል ነዉ ወገን አምላክ ይሄ ፍቅር አይቀንስባችሁ ❤❤❤❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 8 ай бұрын
በቃ ፍቅርን በፊልም ወይም በዩቱብ ሆነ የምናየው ጎበዝ! እህቴ እንኩዋን ደስ አለሽ ወንድሜም እግዚአብሔር ይባርክህ ለብዞዎች ምሳሌ ያድርግህ በርቱ ክፉ አያግኛችሁ❤❤🎉🎉
@almaze214
@almaze214 8 ай бұрын
ይታደሉታል እጅ አይታአገሉትም አለ ያገሬ ሰዉ እስኪ እደፍቃድህ 😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 18 አመቴ ካገባሁ በጣም ጥሩ ባለቤት ሰጥቶኛል፣ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እድለኛ ነኝ፣ለሁላችሁን መልካም ሰው ይስጣችሁ❤
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 8 ай бұрын
​@@ሐገሬሰላምሽይብዛእግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምረው ደስ ይላል።
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 8 ай бұрын
🤣🤣🤣
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
​@@ሐገሬሰላምሽይብዛAmen Amen Amen 🥰 🙏
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 8 ай бұрын
በጣም
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 8 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የት ናችሁ ለዛች ለሁሉ ብርቋ ማዳም ኢትዮጵያም እንደ እሷ ቤትና እንደ እሷ ኑሮ የሚኖርም ሰው እንዳለ እባካችሁ እሳዮዋት ሳምቴላዎች የኛ መመኪያዎች።😂😂😂😂
@medi-f9y
@medi-f9y 8 ай бұрын
የኔ ውድ እነሱ ዝም ነው እኮ እኛ ሀበሻ ፅደት ያለ ፍቅር አብረን መብላት መጠጣት እምንወድ ህዝቦች ነን እንድነሱ ዘርኛ አይደለንም ያለንን አካፍለን እምንባለ ስወች ነን
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እሺ እናደርሳለን ያሙዲር😅
@amenamen473
@amenamen473 8 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂
@newcyberia3330
@newcyberia3330 8 ай бұрын
Ewunet nw getan😂😂😂😂😂😂
@ef6079
@ef6079 8 ай бұрын
ፍቅርን ማየት ደስስሲል ፍቅርን ያላብሳችው ምሳሌ ናችው❤
@luchiatewolde1123
@luchiatewolde1123 8 ай бұрын
ሳምርየ ይገባሻል የኔ ቆንጆ ለባለቤትሸም እግዛአብሄር ጨማምሮ ይሰጠዉ የኔቆንጆ አታልቅሺ እርጉዝ ሴት አታለቅሰም ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 8 ай бұрын
እኔም የዛን ቀን አስተያየት የፃፍኩልህ ለሚቀጥለው የሳምሪ ነው ብዬ ነበር ጎበዝ ወንድማችን🎉😊
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 ай бұрын
ደስትላላችሁ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ በልጂ ይባርካችሁ ውለዱ ክበዱ. ምቀኛ መጋኛን አላህ ይያዝላችሁ😅 አሚን
@abebabelda1319
@abebabelda1319 8 ай бұрын
ጎበዝ ባል እንደባልየው አስተዋይ ሴት እንደሳምሪ ❤❤ደሰሰሰሰ ሲሉ በጣም እኮ ነው የምወዳቸው ይመቻችሁ አቦ!!👍🙏
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
የኔ እናት አታልቅሽ ይገባሻል ላች ምርጥ ባል ለሚስቱ ንጉስ ነዉ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ማሻአላህ ደሞኮ ስወዳችሁ ወላሂ ምግዜም ኮሜት ስፅፍ እደምወዳችሁ እነግራችኃለሁ ምርጥ ጥንዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 8 ай бұрын
አቤላ በእውነት አንተ ከቃላት በላይነህ ሣምሪም ብላሀለች እኔጃ ሁሉም ወንዶች ካንተ መማር አለባቸው ለቤተሰቦችህ ያለህ ፍቅርና ክብር ባጠቃላይ ብርቅየው ብልህ ማጋነን እንዳይሆንብኝ በጣም ምታሥቀኑ ጥንዶች እኔ ከናተ ብዙ ተምሬያለሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤
@AlemTesema-yz2wl
@AlemTesema-yz2wl 8 ай бұрын
እርጉዝ አልኮል አይጣም ተጠንቀቀ እግዚያብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ጅማሮ ነው ።ለስጋወ ደሙ ያብቃችሁ የበለጠ እንድትባረኩ።
@asas-xe5et
@asas-xe5et 8 ай бұрын
በጣምነው የምወዳችሁ ❤❤ሳምርየ እሩጉነሽ ወይ አይኔነው ወፈርሽብች 😂😊😊❤❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 8 ай бұрын
ማይበጅሽ ይከፋ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤
@kaduti3235
@kaduti3235 8 ай бұрын
የደስታ እንባ ነው 🎉
@seadaawol8455
@seadaawol8455 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ምርጥ ባል ሰተህኛል ምርጥ አፍቃሪ ሰቶኛል የኔ ቆንጆ የኔ ቅን የኔ ደስታ ኑርልኝ አፈቅርህ አለሁ ሁሌ ሙፋጂአ እንዳደረከኝ ነዉ የኔ አባት
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 8 ай бұрын
ታድለሽ ከዜህ በላይ ተባርኩ በደስታ ያኖራችሁ
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 8 ай бұрын
ወንድም ካለው ዳሪኝ😂
@Sነኚየራያዋ
@Sነኚየራያዋ 12 күн бұрын
😅😅😅​@@hadyamohamed1673
@sunamawitua
@sunamawitua 8 ай бұрын
ከደና ተወለጂ አለያም ከደና ተጠጊ ያለሽ አያቴ ሆይ ነፍስሽን ይማረውና ዛሬ ገባኝ ሳምርዬ ውብ ሲያረጅ ስለኩ ልትቀይሪ ስታስቢ እገዛሻለው እሺ የኛ ውድ ተወዳጅ ባሏ ደስ እንዳሰኘሃት አምላከ እስራኤል በደስታ ያኑርህ ያኑራችሁ❤❤
@luwamhadgu9783
@luwamhadgu9783 8 ай бұрын
Endet endemwedachu ❤ ye fiker amsaya nachu des tilalachu ene endebetesebe new yemnafkachu hule be gugut new yemtebkachu God bless you ❤
@hanabelay727
@hanabelay727 8 ай бұрын
ተባረኩ እድሜ ከጤና ጋ ያድላችሁ ፈጣሪ ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤ ሳምርየም አቤላም እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ❤❤❤❤❤
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 8 ай бұрын
ምርጥ ባል አባትም እናትም ነው ብቻ ምን ልበልህ የናንተ ደስታ እኔንም ደስ አለኝ ፈጣሪ ይባርካችው❤❤❤❤❤
@kaduti3235
@kaduti3235 8 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር ዛሬ ሳስባችሁ ነበር 🙈🥰🥰 ተለይታ እንደማትቀር ገምቼ ነበር ። የእውነት ጀግና ነህ 🎉🎉🎉
@ቅድስትፍቅርዬ
@ቅድስትፍቅርዬ 8 ай бұрын
🥰🥰
@YordeYorde-r6t
@YordeYorde-r6t 8 ай бұрын
የሷንቤተሰብአሳየን
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 8 ай бұрын
ያበዴ ስልክ ነው ባሌ ገዝቶት ከአይፎን እራሶ ይሄ ያምራል የምር ዋው ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 8 ай бұрын
ይታደሉታል እንጂ.....😍😍😍አሉ ስታምሩ ስታስቀኑ ማርያምን😊 ደሞ ከ iPhone ይልቅ Samsung ultra ይሻልሻል more better 😊
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 8 ай бұрын
ለባለትዳሮች በዚ ዘመን ትልቅ መልክት ❤❤🎉
@nesantelegseberu799
@nesantelegseberu799 8 ай бұрын
የኔ እንባ ካንቺ እኩል ፈሰሰ ስሜቱ ባንድ ወቅት እኔም ስለማውቀው 😭ዋው መታደል ነው ፈጣሪ እንዲሁ በፍቅርና በበረከት መጨረሻችሁን ያሳምረው🎉❤️🥰🙏🙏🙏
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 8 ай бұрын
ባለ ሰልክ ባለቤቱ ማሻ አላህ አብደላ እኔም ታማኝ መሆንህ ተጉንህ ያለወ ይመሰክራል እኔም ሰልክ መገዛት እፈልጋለሁ
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 8 ай бұрын
Yene konjo lewhe sile zeknti eya eko samru marr ❤❤🎉🎉
@meheratsamuel7533
@meheratsamuel7533 8 ай бұрын
Fetariye enenem shufagn temelekach hogne kerawu eko eya 😢😢😢fetari mechereshachewun yasamerawu
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 8 ай бұрын
ይገባታን ❤❤❤❤❤❤አይለያያችሁ ዉለዱ ክበዱ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@ElsaGetachew-jh9pm
@ElsaGetachew-jh9pm 8 ай бұрын
Abela ante eko teru leb yalhe leje nhe you have nice heart God bless ,
@gedam626
@gedam626 8 ай бұрын
ሳምሪ የኔ ዉድ ትለያልሽ ይገባሻል የኛ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ አይለያችሁ ፍቅራችሁን ያበዛዉ❤❤❤❤ የምወዳችሁ❤❤❤
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw 25 күн бұрын
ለካ ፍቅር በህይወት አለ😁 ደስ ስትሉ የታደለች ሴት እንደዚህ በባሏ ስብራይዝ ትደረጋለች ሰው ግጣሙን አያጣም ይባላል የኔ መጥበሻ ሆኖ ነው እዲ ያጣሁት😢 ተው እነዚህን ብሩክ ልጆች 100k እናስገባቸው🥰
@EgigayehuDamena-pk9so
@EgigayehuDamena-pk9so 8 ай бұрын
አረ የት ነው የሚገኘው እንዲህ አይነት ባል በርግጥ ከፈጣሪ ሲሰጥ ነዉ ሳሚሪ ቆንጆ እድለኛ ነሽ እንዲህ አይነት ባል ስላለሽ
@Aregashi-q6b
@Aregashi-q6b 8 ай бұрын
ዎው አቤል እናመስግናለን ሳሪን ስላስደስትሀት ሳምሪዬ ቆጆ ስወድሺ ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ቅር አላለኝም ለእህቶችህም ስጦታ አበባ ስትሰጥ ባል እና ሚስት አስቀድመው ቤታቸው ስለሚወያዩ ነው ሳምሪ ዳግዬ ጋር የጠበቀችህ ለሳምርቴም ስጦቷ ስለተሰጣት ደስ ብሎኛል እህቶችህንም ይገባቸዋል ስጦቷ መሰጣጣት ፍቅር መዋደድን ይጨምራል ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@yaniye-royal
@yaniye-royal 8 ай бұрын
ምን አይኘት የተለየ ፍቅር ነው ሳምሪዬ ፈጣሪ ሁለታችሁንም ይባርካችሁ ኑሩልኝ የኔ ፍቅሮች love you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤samtella
@MelatAbera-gu1im
@MelatAbera-gu1im 8 ай бұрын
የምር ምን አለ 1አበባ እንኳን ቢሰጣት እያልኩ ነበር ❤❤❤❤አይ ባል አዉቀሀል አቦ ፍቅራቹ ይጋባል ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሩልኝ ዉድድድድድ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 8 ай бұрын
_ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል ይባላል_ 😃 😇 😱😲 *_እናንተ ግን ከዋናው ከምንጩ ነው የፈለቃችሁት_* 😍🥰😘
@Nura_Mohammed
@Nura_Mohammed 8 ай бұрын
የኔ ወዶች ፍቅርች ይበዛኝል ❤love You family ❤ሳምሪየ በሰላም ልጅሽ ያስቅሽ 💙
@Zeynba-f1k
@Zeynba-f1k 8 ай бұрын
ሳምሪዬ ይገባታል ልስልስ ያለች ሴት አይለያችሁ ባልዬዋ ቀብራራው ወሎዬ ታምራላችሁ😍😍😍😍😍
@ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
@ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 8 ай бұрын
ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤
@wubedel4103
@wubedel4103 8 ай бұрын
ሳምርዬ😍 ምን ብለሽ ፀልይሽ ❤እዳገኘሼው አቤላን ለኛም ሹክ ትይናለሽ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
አቤት ፍቅር❤❤❤❤❤ወይኔ ስታምሩ❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@jajahassn4324
@jajahassn4324 8 ай бұрын
እኛ ወለየወች ፍቅር ነን ስንል በምክነያትነው ያገሬ ልጅ አይለያችሁ
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ዋቹ ❤❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ድንግል በሰላም ትገላግልሽ ወልዳችሁ ሳሙ ክፉ አይካችሁ ምርጥ ጥንዶች 😍😍😍😍😍🌹🌹
@amalaldrawsheh4606
@amalaldrawsheh4606 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞👍👍
@wsnwsn7573
@wsnwsn7573 8 ай бұрын
❤❤waqayyoo umrii wajiin siin yaa dhersuu 🎉🎉❤❤
@senaithabtagbreal
@senaithabtagbreal 8 ай бұрын
ዘመኑ ከፋ አንጂ እናቲ 2 ቅያሪ ወረቅተሸልማ ነዉ ያገባችዉ የአሁኑ ዘመን ወንድ የሚበዛዉ ምን አላት ይላል ጥሩ ትምረት ነዉ ዐዉነተኛ ትዳር ግን አይመሰልም ሒወት ተዳር ላይ በዚህ ድራማ የሚመሰል ቢሁን ሰዉ ሁሉ ባልተፉታ ትዳር መተሳሰቡ እንዳለ ሁኑ ጉዱሉ የሊለበት የለም we are human being ሲቶች ይህንን የምትከታተሉ አደራ ባሉቻችሁን ወንዱች ሚሰቶቻችሁን በተሰጣቸዉ ልከ ነዉ ሁሉም የመኑሩት በማሰተዋል እንኑር
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
መሸአላህ ግረግዳ ላይ❤❤❤❤❤❤ ሳምተላወች የፍቅረ ተምሳሊቶች🎉🎉🎉❤❤❤
@mzb6106
@mzb6106 8 ай бұрын
Egziabher yemesgen betam des telalechehu, gobezoch bertu. We all love you guys. just be consistent and hard work to see the result in this type of game. comedian Eshetu is a good example. *Do Not Do prank* why I said that because you know how our minds work. Whether you like it or not gradually or/ day by day your thinking pattern will change and will get the point that you can't control to think right. The consequences affect your whole life. Thank you mekerachenen selesemachehun. Samriye yen konjo emebete bezerfafawa kemisua shefen, ekef,degef targesh Amen🥰
@PhD-qc3oj
@PhD-qc3oj 8 ай бұрын
Weyine ymir mirte tindoch sewedachi nefas ayigbabachihu bihoneme gin egziabiher yichemerilachihu ❤
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 8 ай бұрын
Tmesgen 🙏 samereyeee ❤❤hiwetachu, tedarachuu ulu selme fekerrr tena yestulie ❤❤❤
@addiszemen1485
@addiszemen1485 8 ай бұрын
Bichal meto shii gize like and add adergachu neber. Ende jil eko new abree yalekeskut. Tiru lijj nat antem tiruu bal❤
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 8 ай бұрын
Yibareklsh!!! Endezi ayinet balochin yabzaln. Anichi gin gobez nesh be enbam bihon tadenikiyalesh
@hiwi77
@hiwi77 8 ай бұрын
በቃ ባንድ አፍ ሙሉ ወንድ ብየህ አለሁ ያን ድግሞ በሚስትህ አየሁ ምክናቱም አለቀሰች ሴት ልጅ ምታለቅስው ዝም ብላ አድለም እሄ ማሳየው ብዙ ፍቅር እንዳሳይሃት ነው ውድድድድ ነው ማረጋችሁ❤
@sabahabene
@sabahabene 8 ай бұрын
wey abeye ene kal yelegnem you are so kind humble guy allah yetebekachu kezihem belaye emeru demeku hulem fekerachu yebeza sewdachu
@EduTube-f2x
@EduTube-f2x 8 ай бұрын
Wow❤❤❤destlalachihu kumnegerega nachihu❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 8 ай бұрын
እኔ ለእናንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤ማርያምን ስታስቀኑ❤❤❤❤ኧፍፍፍፍፍ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@genitube5211
@genitube5211 8 ай бұрын
ሳምሪ አቤላ እመብርሃን ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ferehiwotgizachew4665
@ferehiwotgizachew4665 8 ай бұрын
ይሄ ላይፍ ግን በህልም እንኳ ብርቅ ይሁንብኝ ሂወት ሚዛናዊ አይደለችም
@YeEhr
@YeEhr 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Beletumeseret
@Beletumeseret 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Sina-ti2qt
@Sina-ti2qt 8 ай бұрын
😅😂😂😂😂😂Sintegna ayidel yilumun yeminayewu
@ferehiwotgizachew4665
@ferehiwotgizachew4665 8 ай бұрын
​@@Sina-ti2qtእኮ ይሄን እያየን በየት በኩል እንተኛ😂😂😂
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@moulourhone2294
@moulourhone2294 8 ай бұрын
ደስስትሉ አቤት ፍቅር ሳምሪዬየኒቆጆታድለሻል
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 8 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ረመዳን ሙባረክ አላህ ያግዛችሁ😢
@EyerusMola-g5x
@EyerusMola-g5x 8 ай бұрын
አሜን(፫)
@momloveyou-c8w
@momloveyou-c8w 8 ай бұрын
አለይና አለይክ ሙቢ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i 8 ай бұрын
የደሴዉ መኮንንት የኛም የናተም ፆም ነዉ ደስ ይላል አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@ሀይሚቲ
@ሀይሚቲ 8 ай бұрын
አቤል ትለያለህ ሲል በምክንያት ነው ❤❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 8 ай бұрын
አቦ ስታምሩ ማሻአላህ አብራችሁ አርጁ ወሎየ አደለሁ ልመርቃችሁ😂 ምቀኛን ሸረኛን አላህ ይያዝላችሁ በናተ ያፈጠጠ ያገጠጠ አይኑን የጨለማ ጉልበቱን ቄጠማ ያርገው ፍቅር እንደሸማ ያላብሳችሁ አቦ ❤
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 8 ай бұрын
😅
@haweFekerReem
@haweFekerReem 8 ай бұрын
@@ስላምለሀገሬ-ኘ4በ ታላቅ ሲመርቅ አሚን በይ አትሳቂ 🤣
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 8 ай бұрын
​@@haweFekerReemለምርቃትሽ አሚን ወለየዋ እኔንም መርቂኝ አ ተከባካቢ ባል ይጀባሽ ብለሽ
@TigstStotaw
@TigstStotaw 8 ай бұрын
አሜን አቦ ❤
@ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ
@ፋፊቾነኝየሀዙናፋቂ 8 ай бұрын
ትለያላችሁ የአላህ ግን በምን ሰዉ ተመርቀሽ ነዉ😢❤️❤️🙏ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ 🙏
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 8 ай бұрын
አቦ ስታምሩ ❤ የሆናችሁ አስቀኒወች 😂
@bezabezing7168
@bezabezing7168 8 ай бұрын
ውይይ አልቅሳ አስለቀሰችኝ ❤ ስታምሩ ውድድድድድ ❤😊
@GenetMekuriy
@GenetMekuriy 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካች አብዝቶ ደስታችሁ ሁሌም ይትረፍላችሁ❤❤❤
@MekdesWorku-bb8hc
@MekdesWorku-bb8hc 8 ай бұрын
I Know Him Abdi Teru Phone Nw Mecetaw Gezcaewalaw
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 8 ай бұрын
እንደኔ ገና ሳላያቸው ላይክ የሚያረግ ማነው ❤❤❤
@hermlaabebe3022
@hermlaabebe3022 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ሳምሪዬ ላንቺ እኔ ተደሰትኩኝ ማርያምን ❤❤❤❤❤
@leya3286
@leya3286 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ስታምሩ ትራችሁ ይባረክ ውለዱ ከበዱ❤❤🥰🥰🙏🙏
@Emuyarsamalij
@Emuyarsamalij 8 ай бұрын
አቤላ ትለያለህ መልካም ሰው በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይበርክላችሁ እወዳችኋለሁ❤
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 8 ай бұрын
ማሻአላ ማሻአላህ እንኳን ደስአለሽ ላተምጨምሮጨማምሮይስጥህ ውሎም ተደሰቱ
@GenetYosef-il4kw
@GenetYosef-il4kw 8 ай бұрын
አታልቅሺ የኔ ውድ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹ ሳምሪላ የተገዛበትን ዋጋ ስታውቅ በድጋሚ ታለቅሳለች የኔ ውዶች በጣም ነው የምወዳቹሁ የዳጊዬ የየዋኃ ወንድም አይደለህ ኑርልን
@HayatFentaw-mn7yi
@HayatFentaw-mn7yi 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ አላህ ያስደስትህ እድህ ነዉ ዋዉ መልካም እነት እድህ ነዉ መልካም እነት ለራስ ነዉ ❤❤❤❤❤ ፍቅር የሆኑ ጥዶች ❤❤❤❤❤❤
@lemlemtiumelissan7896
@lemlemtiumelissan7896 8 ай бұрын
Wow what kind of love is this.GBU. glad to see you dear ones in such a condition. I pray and wish that this would multiply in abundence until the end.
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 8 ай бұрын
እወዳቹሃለው እግዛብሄር ኣምላክ በፍቅር በጤና ያኑራቹህ ሳምር እርጉዝየ😘😘😘🙏🙏
@ethiopia2838
@ethiopia2838 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹቹ ውዶችዬ በጣም ነው የምታምሩት መልካም ሰው ናቹ ተባረኩ እንዲህ አይነት ፍቅር የለም ለሌሎች ምሳሌ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amiymohammed5833
@amiymohammed5833 8 ай бұрын
ማርዋዬ ብየሽ አለሁ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤መልካም ባል አለሽ አላህ አብሮ ያኑራችሁ
@tigistmekonen2805
@tigistmekonen2805 8 ай бұрын
Omg 🎉🎉🎉❤❤❤endet edemtamru fetari fikrun yabzalachihu
@hayathayat2324
@hayathayat2324 8 ай бұрын
እዳተ ያለ ባል ፈልግልኝ ልል ነበር ለካ አግበቻለሁ😂😂 ለማንኛዉም እወዳችኋለሁ
@TigstStotaw
@TigstStotaw 8 ай бұрын
😂😂
@Mebadt2016
@Mebadt2016 22 күн бұрын
ሌላ መንፈስ አታስገቡ ትዳርን ፈታኝ የሆኑ ነገሮችን እንደፍራንክ አድርጋችሁ አታቅርቡ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በርቱ
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
ክርስትና | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian
19:31
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН