ሰብለ የሴቶች መዋቢያ ወይባ በላስ ሼጋስ SEBLE WEYBA TIS Las Vegas April 16, 2023 weyba tis in Las Vegas

  Рет қаралды 56,920

Seble Bekele Gizaw

Seble Bekele Gizaw

Күн бұрын

Пікірлер: 567
@enataleme375
@enataleme375 Жыл бұрын
ወንድ ነሽ ማርያምን አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰብልዬ
@kukunigussie223
@kukunigussie223 Жыл бұрын
ሴት ነሽ ሰብልዬ አድናቂሽ ነኝ ማርያምን
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tefash
@kisanettewelde2097
@kisanettewelde2097 Жыл бұрын
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን ውጤት የሚኖረው የተሳካ ስራ ይሁንልሸ ሰብሊ❤️❤️❤️💐
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 Жыл бұрын
አንደኛ ምንም ተወዳዳሪ የሌለሽ ጀግኒት ጤናና እድሜ ይስጥሽ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ Жыл бұрын
ሰብልዬ እንደው ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል። በረከቱንና ፀጋውን ይስጥሽ።መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።በትርፍ የምትደሰቺበት ክስረት የራቀበት ገበያ ያድርግልሽ። ውብ እመቤት ደርባባ።
@richhile4425
@richhile4425 Жыл бұрын
የአይምሮ ሀብታም, bless you more
@sabehoumer9925
@sabehoumer9925 Жыл бұрын
Hi konjo betam harif new ena be Minnesota kefchilew yenanm betastewawkilgn des ylegnal 4 amet honegn kejemerku ❤❤❤❤❤❤❤
@MahleteLema
@MahleteLema Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በሰራሽ ሁሉ መከናውን ይሰጥስ ጎበዝ በርቹ ጌታ ካንች ጋር ይሁን ❤
@meseretadana109
@meseretadana109 Жыл бұрын
እሰይ ጎበዝ በርቺ በእውነት ትልቅ ስራ ነው ደግሞም ትችያለሽ መድሀኒአለም ይርዳሽ ❤
@Dinxieyabestie423
@Dinxieyabestie423 Жыл бұрын
እንኩዋን ጌታ ረዳሽ ስብልዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ🎉
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
Amazing and beautiful እንዴት ደሰ ይላል❤
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ Жыл бұрын
በርቺ ሰብሊ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሥራ ፈጣሪ ነሽ በርቺ ! ደግሞ አጀማመርሽ አያያዝሽ ሲያምር እንኳን ጌታ እረዳሽ ቅን ነሽ እግዚአብሔር ያስፋሽ ለበረከት ሁኚ !!
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ እህት እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ብርክ ያደርግልሽ ጤናሽን ይስጥሽ የሀገሬ ሰው ሲጥርና ሲያልፍለት በጣም ደስስስስስስስ ይለኛል
@titihabeshawit5404
@titihabeshawit5404 Жыл бұрын
እልልልል የእኔ ሰብልዬ የምወድሸ እመብርሀን የጀመርሸውን ፍሬ አፍርቶ ሀገር የሚያሰጠራ ድንቅ ሰራ ታድርግልሸ መድሀኒያለም ነገርሸን ሁሉ ይባርክ አንቺ መልካም ሴት ከሀዘነ ጋር የምታዝኚ ከሰቃ ጋር የሚሰቅ ሰነልቦና ያለሸ ውብ ሴት ያንሰብሻል በርቺ Congratulations 🎉happy for you ♥️
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
ደግሞ እንዴትነው እምታምሪው አለባበሰሽ ሁለነገርሽ ቆንጆ ፅድት ያልሽ ይመችሽ አቦ
@marthat6031
@marthat6031 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ሰብሊ ጎበዝ እንኳን ደስ አለሽ ከላስቤጋስ ርቄ ብኖርም አንድ ቀን መጥቼ እመርቅልሻለሁ ከሩቅ ለሚመጡ ማረፊያም አዘጋጅ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ❤
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 Жыл бұрын
እሰይይይ ሰብልዬ ደስ የምትዪ እህት እናት ሁሉም ነሽ እድሜና ጤና ከእንጀራ ይስጥሽ 👌👏🙏🏿👍❤️
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ። በጣም ደስ ይላል። አድናቂሽ ነኝ🙏💝💞💐💐💐💐💐
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
ሰብልዬ አንበሳ ዋው ጀግና ነሽ በስደት እንደዚህ ዓይነት ጀግና ማየት ያኮራል ግን እኔ ቀናሁ እንግዲህ በርቀት የማይቻል በመሆኑ ባዝንም ላንቺ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ጠንክሪ 👏👏👏👌😘💯
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 Жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ። ተባረኪ።
@tigisttemtime5247
@tigisttemtime5247 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርች አትሽነፊ የምታመልኪው ጌታ ይርዳሽ ደሞም ትችይበታለሽ ብዙ ነገርሽ ሳይና ስመለከትሽ ይህንን ለመስራት ቅርብ ነሽ አይከብድሽም እግዚአብሔር ይርዳሽ ደሰሰሰሰ የምትሰኝበት ያማረ ያርግልሽ።
@misrakalamneh1484
@misrakalamneh1484 Жыл бұрын
ጎበዝ ....ፅድት ያልሽ ሰው እኮ ነሽ እግዚር ይርዳሽ
@hirutgeraworj5445
@hirutgeraworj5445 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 13 6፤ የረዳኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፥ ለልዑል እግዚአብሔር ስምም እዘምራለሁ። 😮
@etaferahuhaile2049
@etaferahuhaile2049 Жыл бұрын
ሰብልዬ ጀግና ነሽ በእውነት አድናቂሽ ነኝ 👏👏👏
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሰብሊ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ!!
@senaitbayesa6618
@senaitbayesa6618 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰብሊ ዛሬ ከመቸውም ቀን ይበላጥ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር የዋለዉ ከዛሬ አራት አመት በፊት በዉጥ መስመር ፀልይልኝ ብዬእሽ ነበር ጉዳዩን ባልነግርሽም ይሄዉ ዛሬ እግዚያብሄር ጸሎታችንን ሰምቶ ልጄ ተመረቀች እግዚያብሄር ክብሩን ይዉሰድ አመግናለሁ ሳልልሽ አላድር ብዬ ይሄዉ በእኩ ለ ሊ ፃፍኩልሽ አሁንም አመሰግናለሁ በጨነቀኝ ሰአት አንቺ ነበርሽ እግዚያብሄር ወደ ልቤ ያመጣዉ
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
እሰይ እኳን ጌታ ረዳሽ 💕💕💕አሁንም በማያልቅ በረከቱ ይባርክሽ !!
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Жыл бұрын
አሜን እሰይ በርቺ የአለም 1ኛ 🤴🤴🤴
@keyamenbere6209
@keyamenbere6209 Жыл бұрын
እንዴት ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ የኔ እህት❤
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏በጣም ነው የምንመጣው ቬጋስ ስንመጣ አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ 👏👏👏👏👏
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 Жыл бұрын
ብርታት ነሽ ለሴቶች በርቺ በጣም ደስ ይላል ቬጋስ አሁን ነበር መምጣት ኢትዮጵያኖች ተባብረን መስራት እንልመድ
@luladaid9912
@luladaid9912 Жыл бұрын
Good Palsyou Amen good job ❤
@lovejesus2266
@lovejesus2266 Жыл бұрын
ተባረኪ ሰብሊ በርቺ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ
@elenidirekitchen2707
@elenidirekitchen2707 Жыл бұрын
ሰብሊ እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ውድ ከዚ በላይ ለምልሚልኝ ዘመንሽ ይባረክ
@dinkeneshgebre4108
@dinkeneshgebre4108 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሸ እንኳን ደሰ አለሸ እግዚአብሔር ይባርክ👍😍😍
@hiwot8579
@hiwot8579 Жыл бұрын
Congratulations ሰብሊ በጣም ጎበዝ👍🏾👍🏾👍🏾 በርቺ 👏🏽👏🏽👏🏽
@tigistmekonnen5130
@tigistmekonnen5130 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሰብልዬ በጣም ነው የምወድሽ ቀጥይበት የኔ አመለወርቅ
@rshelseyum2000
@rshelseyum2000 Жыл бұрын
Gobez Seblye brchi betam Arif neger New yejemershw yekemes yawkewal enem balehube ager and eht jemra betam New yewededkut ❤
@yeshiworkassefa8012
@yeshiworkassefa8012 Жыл бұрын
ሰብልዬ በርቺ በጣም የሚገርም ትልቅ ስራ ነው የከፈትሽው የአገራችንን ባህል በዚህ አጋጣሚ ታሳውቂያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 11 сағат бұрын
በነገራችን ላይ ሰብልየ ይሄ የሌጋስ ቃጠሎ እንዴት አደረገሽ ሁሉ መልካም ነው። አይዞሽ❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 4 сағат бұрын
Vegas aydelem
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Жыл бұрын
እውነት የተናገርሽው የምትኖሪ ጎበዝ ሴት ማርያምን❤❤❤❤❤❤
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 Жыл бұрын
Weye sebleye enkwan des alshe gobez neshe brchi 👏👏👏👏
@ea576
@ea576 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልሽ የጀመርሽው ብዝት ይበል የማይቆጠር ሆኖ ይብዛልሽ ተጠቃሚሽ ዓለም ይሁን እግዚአብሔር ደሞ በሥራ ቦታሽ የታመሙ ይፈፈሱ ድምፅ አልባ ፈውስ ይሁን ከዛ በድምፅ ይናገሩ ተፈወስን ይበሉ ምን ልበልሽ ኤልሻዳዩ እግዚአብሔር ይ ር ዳ ሽ::
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw Жыл бұрын
አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍
@lemlemguidia183
@lemlemguidia183 Жыл бұрын
ስንሊ እንኳን ደስ አለሽ አኮራሽኝ በጣም ጎበዝ ከስፈሩ ነው አድናቂሽ ነኝ
@tgibest6079
@tgibest6079 Жыл бұрын
ሰብል ጀግኒት እግዚአብሄ ሞገስ ይሁንሽ
@girumtedfayeabreham1955
@girumtedfayeabreham1955 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ የአባቴ ልጅ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
This is much you great job ❤️❤️❤️👍👍👍👍
@jerusalembelay897
@jerusalembelay897 Жыл бұрын
Congratulations seble !! I’m very happy for you 🍾🎈🎉🎊 ❤ well done !!!
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ኤዥያኖች በሁሉም እስቴት በህብረት መስራት ያዉቁበታል ቬጋሶች ይህን እድል ተጠቀሙ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ።
@nunugebeyehu6726
@nunugebeyehu6726 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Жыл бұрын
Congratulations my hero Sebliye, I'm proud of you, May God give you love and honor in front of your customers. you're such a synonyms inside and out that's why i love you. ሰብልዬ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን አሜን
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
Wow ሰብሊዬ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ደስ ይላል
@1587-fazr
@1587-fazr Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ስብሊ ❤❤❤
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰብሊ እንኳንደስአለሽ ቤጋስ ስመጣ አንቺጋ ሳልመጣ ሳልመርቅልሽ አልመለስም 👏👏👏👏👏❤🙏
@msertdaig5134
@msertdaig5134 Жыл бұрын
አድናቂሺ ነኝ ማማዬ🎉🎉🎉❤❤
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና የሴቶች ጥንካሬ ነሽ በርቺ ይሳካልሽ እህቴ ተባረኪ!!!!!!!!
@leylabushra2750
@leylabushra2750 Жыл бұрын
Wow very good job 👏 እመጣለው በውንት 🌺🌺
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
Wow ሰብሊ በርቺ ልሙሽሮች ለሚዚዎች በጣም እሪፍ ነው
@mahaletmengistu8313
@mahaletmengistu8313 Жыл бұрын
ሰብሊዬ ተባረኪ መልካም ይሁንልሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ , 🙏🏿❤
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 Жыл бұрын
ታክስ ስለማይከፍሉ ወደፊት የጡረታ ገንዘብ እያገኙም ታክስ አለመክፈል በጣም ይጎዳል ልክ ነሽ እህቴ ! ትልቅ እርምጃ ነው የወስድሽው ጌታ መከናወን ይስጥሽ🌹
@senaitbogale7660
@senaitbogale7660 Жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ደስ ይላል በርቺ
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 Жыл бұрын
ጉበዝ ሰብልዪ የረዳሽ እግዛብሀሔር ይመስገን
@alitaeti5839
@alitaeti5839 Жыл бұрын
Fetari selerdash yemsegen gobeze neshi sebelye btame desse belognale berchi
@ellujossi7200
@ellujossi7200 Жыл бұрын
❤የኔ ሴት እንኳን ደስ አለሽ🎉 ጀግና ነሽ ጌታ አብዝቶ ይርዳሽ
@obooshalom5842
@obooshalom5842 Жыл бұрын
ሰብልዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም የስራ ዘመን🎉🎉🎉
@hananatubetube9298
@hananatubetube9298 Жыл бұрын
Enkuwan egziabiher redash seblye yene jegna congratulations again ❤
@honeyhe4713
@honeyhe4713 Жыл бұрын
ጎበዝ ጌታ እንክዋን እረዳሽ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
በቃ move ላረግ ነው ወደ vegas 😂 ዎው ደስ ይላል እመብርሀን ትርዳሽ 🙏🏿
@romanregeb343
@romanregeb343 Жыл бұрын
I am so happy for you I proud of you God-bless you
@etsubdinkalamriew5938
@etsubdinkalamriew5938 Жыл бұрын
Good morning my sister 💗 💗💗 Good job I am coming I live San Jose CA Thank you sabley
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 Жыл бұрын
ሰብልዬ እንካን አደረሰሽ መልካም የስራ ዘመን በርቺ
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Wow so amazing idea bervo sebleya beach
@kedyH
@kedyH Жыл бұрын
Congratulations Sabliye ❤ ቬጋስ አይደለሁም ግን እመጣለዉ በርቺ ❤አላህ ይርዳሽ 🙏
@muzitambase3012
@muzitambase3012 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ proud of you sister
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Жыл бұрын
የስኬት ስራ ያድርግልቨሸ በርቺ እህታችን
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
እንኩዋን ለንሳኤ አደረሰሽ እንኩዋንም ደስ አለሽ እግዚያብሄር ብርታት ሆኖሽ እዚህ ስለደረስሽ ደስ ብሎኛል አክባርሽም አድናቂሽም ነኝ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ ሰብልዬ 🙏🏼👍
@munatanawe824
@munatanawe824 Жыл бұрын
የኔ ጀግና እኳን አብሮ ደስ አለን
@saronhagod
@saronhagod Жыл бұрын
Nice sis God bless you 🙏 ❤️ 😘 berchi
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ደስ ይላል በርቺ 🙏💕💕
@nunualemu483
@nunualemu483 Жыл бұрын
በአዲስ ስራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ከሰርጀሪው በዋላ ጠፋች ምን ሆና ይሆን ብዬ አሳብ ይዞኝ ነው በእውነት ደስ ብሎኛል ሰብልዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Congratulations🎉 keep it up! i can't wait to visit you.🎉
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
ሲብሊ, ኦ በጣም ደስ ብሎኛል ወድጄዋለሁ: ቶሎ እመጣለሁ: ❤️🌺🇪🇹🥰💃 Berechi metechye merekalew
@haregewoinharrington9392
@haregewoinharrington9392 Жыл бұрын
ጎበዝ ነች ሳላደንቅች አላልፍም ❤
@dinitadesse7157
@dinitadesse7157 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ እንዴት ነው የሚሳካልሽ ተባረኪ ጉዲት ነሽ
@ALemkitila
@ALemkitila Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰብልዬ እወድሻለሁ ተባረኪልኝ
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስወድሽ።
@yohanatilahun4498
@yohanatilahun4498 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች ካሊፎርኒያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ነበር በርቺ
@hanamekonnen952
@hanamekonnen952 Жыл бұрын
Wawawa👏👏👏Sebluyye ur amazing & what a wonderful surprise!!!! congratulations my dear❤❤❤ jegena set💪💪💪May God bless you.
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel Жыл бұрын
ዛሬስ comment እፅፋለሁ እግዚአብሔር እስከ ስኬት ጫፍ ያስከድሽ ሰብሌ እህቴ
@aberugurmu939
@aberugurmu939 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጎበዝ በርቺ
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Congratuletion you can do it keep going you are great.
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
Gobez Anbesa nesh berche Egziabeher yerdash ehete. California eskekefete entebekalene. ❤
@tutuz8920
@tutuz8920 Жыл бұрын
ጎበዝ የተባረከ ይሁንልሽ❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
እሰይ የእኔ ጎበዝ አይዞሸ በርቺ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ ተሰፋ አለኝ❤❤
@hiwotberhnu5435
@hiwotberhnu5435 Жыл бұрын
ሰብለ ጅግና ሴት ዋዉ እንኳን አደረሰሽለፍስካ በዓል በጣም ደስ ይላል
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔእህት ጠንክሪ ለየት ያለ የሰራ መሰክነው ደግሞም ዋው ነው ወይባው
@tsehaykinde5812
@tsehaykinde5812 Жыл бұрын
ሰብልየ የኔ ቆንጆ ጀግና አይ ውሽ ካንች እስቲት በሆንኩ በውነት በርች እግዚአብሔር የተባረከ ስራ ዘመን ይሁንልሽ 🙏
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Waw fetare yagezeshe yene gobeze fetare yeredashe
@omaobi8282
@omaobi8282 Жыл бұрын
ሰብልዬ በጣምጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@mekdeskebere2
@mekdeskebere2 Жыл бұрын
ሰብሊ እንኩዋን ደስ አለሽ ጎበዝ❤❤
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
Yayyyyy 🎉congratulations Sebliy ❤️
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
ጠላቶችሽ/ህን እንዴት እንደ ምታሸንፈፋቸው ❗
47:59
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 994 М.
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН