KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈታ በዲ ያን በርደጃን ፈታ
22:25
ፈታ በድንጃን የበድንጃን ሰላጣ አሰራር 👌👍
14:04
Правильный подход к детям
00:18
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
We Attempted The Impossible 😱
00:54
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
ሰላጣ ፈቱሽ በድጃን አሰራር
Рет қаралды 5,950
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 19 М.
Borena ቦረና
Күн бұрын
Пікірлер: 82
@borena109
3 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾች እንኳን ደህና መጣች ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ውደ ቤተሰቦቸ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮሜት በማድረግ ተባበሩኝ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ቦረናዬ በጣም ልዩ ነው ሲያምር የእኔ ባለሞያ በርቺልኝ ላይክ👌👌👏❤🙏
@borena109
3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ 🥰🥰
@Binotube864
3 жыл бұрын
እሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ
@borena109
3 жыл бұрын
የኔ ውደ በጣም አመሰግናለሁ 😘😘
@zedkitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ በርቺልኝ❤👌
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰
@adutube8361
3 жыл бұрын
ቦረናችን ሰላምሽ ይብዛ ዋው ጉደኛ ነው የሰራሽው ፈትሽ እውነት ለመናገር ከዚህ በፊት አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም በጣም ጤናማ እና ቀለል ያለ ደስ የሚል ነው በዛ ላይ ዲኮር ስታደርጊው ገራሚ ነው በጣም ያምራል ተባረኪ አሪፍ ሙያ ነው
@mimiayy6794
3 жыл бұрын
ቦረናዬ በጣም ለየት ያለ አሰራር ፈቱ እንደዚክ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ዲኮር አደራረግፕን እንዴ እንደወደድኩት ❤️🙏🏼
@Life-nj7sr
3 жыл бұрын
ፈቱሽ ቆንጆ የምግብ አይነት ነው አንቺ ደሞ ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም ወድጄዋለው በርቺ ቦረናዬ
@እሙፍቅር-ወ4ጘ
3 жыл бұрын
ሰላም ቦረናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ቆንጆ የሚምር ሰላጣ አሰራር እንዴት እንደሚምር ዋው ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን እናመግናለን
@hiyababraham6292
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ውዴ በጣም የሚጣፍጥ የምግብ እሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን አይዞኝ ትኩስ ኩስሰገር ስጂበት ለድምፅሽ ጉንፋን ልይዝሽ ነው መስልኝ
@rubinak4859
3 жыл бұрын
እንደዚ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር በጣም ምርጥ አሰራር ነው መልኩ እራሱ ሲያምር ጥርት ያለ ስራ ነው ይሄማ ይሞከራል 👍👍👍
@bestrong7327
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ገራሚ ፈቱሽ ነው ጎበዝ በጣም ተወዳጅ የሆነ ጤናማ አሠራር በጣም ወድጄዋለሁ ልዩ አርገሽ ነው የሠራሽልን ሁሌ ለምታሳይን ሞያ አመሠግንሻለሁ😍
@selamt5301
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ከጥሩ ገለጻ ጋር ፡ ይሄንን ምግብ ከዚህ በፊት አይቸውም ሠምቼው አላውቅም ፡የአረቦች ምግብ ማለት ነው። አሰራርሽን ወድጀዋለሁ ።
@user-uh6sm4oe6v
3 жыл бұрын
ቦረናዬ ዉድ በርችልኝ እህት ሸር ላይክ
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ አመሰግናለሁ እህት ጠፍተሻል በሰላም ነው
@ethiomimitube7507
3 жыл бұрын
looks yummm weda betame konjo aserare newe ejeshe yebareke brichelne
@borena109
3 жыл бұрын
አሜን አህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰
@bedryamame304
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቦረናየ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@borena109
3 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@eyerusalemoukubamichael4688
3 жыл бұрын
ቦረናየ ደስ የሚል አሰራር ነው የሰራሽው ወድጀዋሎህ እኔ ሰርቸ እሞክረዋሎ እናመሰግንስለን በርቺልኝ ውዴ🙏😍
@Sትርታዬስወድሽኮ
3 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ መልካም እናመሰገናለን በጣም
@borena109
3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ
@melsamaru6130
Жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው በረች ሊላም አሠራረ አሣይን
@borena109
Жыл бұрын
እሽ ውድ
@Habibahabiba1990.
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@borena109
3 жыл бұрын
የኔ መልካም ከልብ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@zedkitchen
3 жыл бұрын
❤❤
@salatesfa5510
3 жыл бұрын
ቦርናይ የኔውድ እንዴት የሚያምር ስላጣ አስራር ነው ያሳየሽን ካሰራርሽ እስከ አቀራረብሽ ልዩ እናመስጋለግናለን ሼር ስላረግሽን
@aboneshtube7584
3 жыл бұрын
Borenayy betam Arifinew berichi like😍😘👍👌
@borena109
3 жыл бұрын
የኔ ውደ ከልብ አመሰግናለሁ ❤️😘
@kaderyatube4782
3 жыл бұрын
በርችልኝኝኝኝ የኔ በለሙዬዬዬ
@niceworld2181
3 жыл бұрын
ቦረናየ ለየት ያለ ቆንጆ ምግብ ነው ያዘጋጀሽው እጆችሽ ይባረኩ 🙏❤
@alemsisterstube7567
3 жыл бұрын
ሰላም ቦረናየ እችኛዋ ደግም ለየት ትላለች!! ዋው! እሄንን ምክሬ አላቅም ። አቤት ዘንድሮ ስንቱን ምያ ቻልኩ መሰለሽ😊 እሄማ የግድ መሞከር አለበት። ጣፋጭ እንደሆነ ያስታውቃል😋😋
@destayenkemugne3274
3 жыл бұрын
Yummy😋 betam merte yehone aserare new sayute erasu endet des edemile yejeshe yebarek yene balemoya berechi wede thank you for sharing 👌
@HawaTube3609
3 жыл бұрын
በርችልኝ ውዴ ሼር
@borena109
3 жыл бұрын
Hawa የኔ ቅን ክልብ አመሰግናለሁ
@mareytube7470
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ቦረናየ ቀስ ብየ ቁጭ ብየ በዴንብ ተማርኩ በርችልኝ የኔ ውዲ ጎበዝ
@borena109
3 жыл бұрын
እህት አመሰግናለሁ ❤️❤️
@ደሴ1
3 жыл бұрын
ማሬ በርችህ እጅሽህ ይበረክህ
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ አመሰግናለሁ 😘😘
@JerryHabeshaTube
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኣሰራር ነው በርችልኝ 😍😍😍😍ሼር 👍
@borena109
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ 😘😘
@selamlanchi8312
3 жыл бұрын
Betam yemeyasegomeje megebe new yeserashew konjo. Yemeyamer tafach megeb. Yetebareke yehun. Demetsesh yesemal 👌❤
@wtjnent2thsgn16
2 жыл бұрын
ጎበዝ ያምራል
@ethiopiafirst9249
3 жыл бұрын
ጎበዝ፣ ብሉኝ ብሉኝ ይላል፣ ባንድ ምግብ ብዙ ጥቅም ማግኘት ይቻላል።
@borena109
3 жыл бұрын
ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤️😘😘
@gestanekitchen4057
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እጅሸ ይባረክ ውዴ
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ አመሰግናለሁ ❤️😘😘
@ZeynebaDawudEndris
2 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@sarahmichael7412
3 жыл бұрын
a ቦረናዬ እናመሰግናለን እንዴት እንደሚሰራ ስላሳየሽን , ፈቱሽ ሰላድ የመመገቡ እድሉ ነበረኝ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም ነበር 👌🏽
@zabibamoh1167
3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sabatube5010
3 жыл бұрын
Wow this looks so delicious 🤤 I can’t wait to give it a try.thank you for sharing dear 👏🏼❤️
@banchitube801
3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ ከልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰
@fatmaTaSam-ux9tl
5 күн бұрын
እናመሰግናለን ነገ እንሞክራል ስረ ተብየ የክርም ሰርች አላቅም
@fnegnyesu2335
3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በርቻልኝ ቅመም
@borena109
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውደ ❤️🥰
@EkramkutaberTube
3 жыл бұрын
masha allah berch
@borena109
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማማዬ ግን ጠፍተሻል በሰላም ነው
@zebibaslifestyle5535
3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው እኔ ስሰራው ግን ድንችና የቲማቲም ቁሌቱን አልጠቀምም ነበር እስኪ አንች እንደሰራሺው እሞክረዋለሁ
@borena109
3 жыл бұрын
ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው እህት ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🥰🥰🥰🥰
@fatmaTaSam-ux9tl
5 күн бұрын
👍
@ahmeshatube744
3 жыл бұрын
Woow betame desee yelale berchi
@borena109
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወድም
@Neju197
3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን እህት ሁኛለሁ
@borena109
3 жыл бұрын
እሽ በደስታ እመጣለሁ 🥰🥰
@ethiopiafirst9249
3 жыл бұрын
ድምጽሽ ጥሩ ነው አትናነቂ!
@borena109
3 жыл бұрын
እሽ እህት ካልሽ ❤️❤️❤️
@umuhayattube
3 жыл бұрын
በርችየኔውድ
@borena109
3 жыл бұрын
ውደ አመሰግናለሁ እህት 🥰
@nurimametube1174
3 жыл бұрын
Yen. Weddddd berch masha allah
@borena109
3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውደ ❤️🥰🥰🥰
@lilligera9344
3 жыл бұрын
Boronaye yene balmoya andand ymtseriw mgboc simacew balakm ijg btam konjio rasu aseraruna akrarbu ijg ymidenek new ijish ybark inamesegnaln
@borena109
3 жыл бұрын
ስሙ አረበኛ ስለሆነ ነው ማማዬ 🥰🥰
@fatmaTaSam-ux9tl
5 күн бұрын
ይህን ነገር ስፈልገው ነበረ ክሪሙን ለቀውመ ነበረ ሌላውን ነገረ ነበረ
@kaderyatube4782
3 жыл бұрын
ሰለመሰ ቦረነዬዬዬዬ
@borena109
3 жыл бұрын
ቀድሪያ ውደ ❤️❤️
@HanaMore-b7v
4 ай бұрын
❤❤😂😂😂😂tnx
@kalaraya3717
3 жыл бұрын
Bornye birclgn
@borena109
3 жыл бұрын
ቃልዬ ውደ አመሰግናለሁ ማማዬ
22:25
ፈታ በዲ ያን በርደጃን ፈታ
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 37 М.
14:04
ፈታ በድንጃን የበድንጃን ሰላጣ አሰራር 👌👍
sumaya TUBE
Рет қаралды 11 М.
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
4:51
መገን አራዱሞች # ቀወጡት #ጀግና የለም #ላላችሁ #እነው ጀግና
ዱበርቲ ቲዩብ /Duberti tube
Рет қаралды 40
16:43
በጣም ቆንጆ ስላጣ ፍቱሽ ስላጣ/fetushe salad
TG WE TUBE ቲጂ ዊ ቲዮብ
Рет қаралды 781
17:04
ስድስት የተለያየ አይነት የሰላጣ ሶስ አሰራር ዘዴ
Melly spice tv
Рет қаралды 56 М.
10:49
እሙ አሊ ይህ አለው በጣም ተወዳጅእና የአረቦች የባህል ኪካቸው ነው ህልም ለረመዳን ተፈላጌ ነው
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 7 М.
9:17
በድጃን ፈታ አሰራር
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
Рет қаралды 1,3 М.
11:30
ባብዙዎቻቹ ጥያቄ ማሰረት የኩባ አሰራር ቀለል አሰራር የሚዎደድ ምግብ አረቦች በጠም የሚዎዱት ምግብ ቢኖር ኩባ ነው
LERA Tub ሌራ ቱብ
Рет қаралды 4,8 М.
7:40
ፈታ አሠራር
zyneb Tube
Рет қаралды 2,7 М.
10:25
ጤናማ ሰላጣ በአቦካዶ ሶስ አሰራር / Ethiopian Food Healthy Salad With Avocado Sauce Recipe
Adanech Kitchen
Рет қаралды 63 М.
13:08
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
10:55
ከባብ ወጥ አሰራር
Borena ቦረና
Рет қаралды 10 М.
7:44
Данияр мен Гүлназым қайта қосылды😍
Qazaq Life
Рет қаралды 163 М.
45:55
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
7:44
Данияр мен Гүлназым қайта қосылды😍
Qazaq Life
Рет қаралды 163 М.
23:17
Бажа, Ләззатты алып қашып кетті | БАЖА 7 серия + КОНКУРС
Marat Oralgazin
Рет қаралды 1,2 МЛН
0:23
Қайрат Нұртастың ӘЙЕЛІ ТАГЫ КУАДЫ
BAY ADAM
Рет қаралды 100 М.
26:45
Самый Сильный Человек в Мире в Школе со Светой Кемер!
Морковь PRO
Рет қаралды 2 МЛН
0:59
КОГДА РОДИТЕЛИ ОСТАВИЛИ ТЕБЯ ДОМА 😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 644 М.