KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የመንፈሳዊ ጥቃት ምልክቶች"|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | |Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia|
48:17
አበቃለት | አምልኮ ከዘማሪ ራሄል ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
19:00
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
ሰለ አገልጋይ ዮናታን ጌታ እንዲህ አለኝ!!
Рет қаралды 71,455
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
prophetes Meron Dinberu
Күн бұрын
Пікірлер: 308
@amenenbakom1874
2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በወድማችን በዮኒ በቤቱ በየትኛውም ነገሩ ላይ የተጠመደ ወጥመድ የተሰበረ ይሁን ።
@tigistgirma6941
2 жыл бұрын
አሜን
@awebesmile316
2 жыл бұрын
Amen
@eyaelteferi181
2 жыл бұрын
Amen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen haleluya
@ሶሊያናመኩ
2 жыл бұрын
እሽ
@ሶሊያናመኩ
2 жыл бұрын
ማስተዋል እንዲሰጠውም ፀልይለት
@tgethiopia381
2 жыл бұрын
አሜን በእሱ እና በቤተሰቡ የታሰበ ክፉ ሁሉ ወደ ጥልቁ ይግባ።
@meskitarku952
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@page4433
2 жыл бұрын
ቃል ያለው ሰው አይሞትም ዮን የቡዞች አበት ♥
@kukkuassefa3963
2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ዬናታን ላይ በክፋት የሚመክር ዘንዶ ስራው የተወጋ, የተገለበጠ,የተበተነ, የፈረሰ, የመከነ ,የከሸፈ ...ይሁን አሜን! ጌታ ሆይ ዮኒዬን ከነ ቤተሰቡ በታማኙ እጅህ ላይ አስቀመጥነው በደምህ ሰውረው ገና ይቀጥላል ትውልድን ያስመልጣል።
@makdanigusse8736
2 жыл бұрын
ነውሮኞች እናንተ ዝቃጭ
@merryjon2586
2 жыл бұрын
ፕሮፌት ሜሮን መልካም ልብ አለሽ የተቀባውን አገልጋይ ዩናታንን ቀኝ እጅ ለመሆን ለመፀለይ ። አሜን እግዚአብሔር ይታደገው ያድነውም። አንቺም አገልግሎትሽንም እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅሽም። እንደዚህ መረዳዳት በጠፋበት ሰአት ይህንን ለሌላው የመፀለይ ልብ ቅንነት ጌታ አበዛልሽ። እግዚአብሔር ይባርክ ።
@moulomoulo9280
2 жыл бұрын
ጠላት ያወጣ ማንኛውም አዋጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሰበር፡ እህቴ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ❤️
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ክፉ ምክራቹን ሁሉ አፍርሻለው ከነሱ ጋ ካለዉ ከእሱ ጋር ያለው ይበልጣል ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ እህታችን
@የብስራ
2 жыл бұрын
እሱን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም 🥰🙏
@hdhdhushshshje4105
2 жыл бұрын
እውነት ነው 🙏
@BeluyeBelaneshi
8 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖አሜንንን አሜንንን አሜንንን የጌታ ቃል የጌታ ቃል አሜንንን አሜንንን 🔥📖🔥📖📖📖ያባቴ ጀግና ተባረክ 📖📖
@konjitdsta6260
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም በዮን ላይ የተሴራ ሥራ በትንሣኤ ኃይል የፋርሰ ይሁን እሱና ቤተሰቡ በክርስቶስ ደም ይሽፋን
@hdhdhushshshje4105
2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባረክሽ እግዚአብሔር ሁልንም ይቻላል እናምናለ 🙏 ዮነዬ 🙏እግዚአብሔር አለ 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@habtusurra1407
2 жыл бұрын
አሜን! በእውነት ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ! ስለቅንነትሽ ጌታ ያንቺንም አገልግሎት ያሰፋዋል።
@abigiya5756
2 жыл бұрын
ልክ ነሽ የእግዚአብሔር ሴት እኔም ስለዮናታን በተ ጫፉ ሹል የሖነ ተራራ ላይ ተቀምጦ ተራራዉ ግን ከሗላዉ ተንዶ አሱግን ጫፍ ላይ ተቀምጦ አይቼዋለሑ
@salamebito7678
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒ በጌታ ደም የተሸፈነ ነወሰ ጠላት ከይነከውም ቤቱ ትዳሩ ኤወቱ መውጣቱ የሱ የወነው ኡሉ በጌታ አጅ ነው
@asnakechtadese
2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ዳንኤልን ከአንበሶች ጉድጓድ ያስጣለ ጌታ እግዚአብሔር እሱን ዮኒዬን እግዚአብሔር ከጠላት እጅ በኢየሱስም ያስጥላል 🙏🙏🙏🙏 ወጥመድ ተሰበረ 👏👏👏 እኛም አመለጥን ❤️❤️❤️
@አይምሮዬኔት
2 жыл бұрын
ሰለም ቴነይስትን ክብር ለኢየሱስ
@belaypetros2186
2 жыл бұрын
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ እዉነተኛ የእግዚአብህርን ወንጌልን ነዉ የሰበከዉ፡፡ ክብር ሁሉ የእግዚአብህር ነዉ፡፡ ጉልበት ሁሉ ለእግዚአብሄር ብቻ ይንበረከካል፡፡ የእግዚአብሄርን ክብር ለመሻማት የሚፈልጉ ጣኦታት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይሰባበራሉ፤ በግንባራቸዉ ይደፋሉ፡፡ እግዚአብሄር ክብሩን ለማንም አሳልፎ አይሰጥም፡፡ የዳኒኤል አምላክ ትላንት እንደነበረ ዛሬም ነጌም እስከለዘለዓለም ያዉ ነዉ፡፡ የዳኒኤል አምላክ ዛሬም በዘመናችን ሀይሉን ይግለጥ! አሜን!!
@frykhalifa
2 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ነን በሀይማኖታችን አትምጡብን አትንኩን
@Obseni
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርም የ አኪጦፌርን ምክር እንደ አፈረሰ በወንድ ማችን ላይ የተመከረ ምክር በጌታችን በእየሱስም የፈረሰ ይሁን። 🙏🙏🙏🙏
@hailugetachew8466
2 жыл бұрын
በማቲዎስ ወንጌል ም፭:፪፭ "በመንገድ ሳለህ ከባላጋራ ጋራ ፈጥነት ተስማማ ባትስማማ ባላጋራ ለዳኛ እንዳይሰጥህ ፣ ዳኛም ለሎሌው፥ ወደ ወህኒም ትጣላለህ እውነት እልኻለው፥ የመጨረሻዋን ሳንቲም እስክትከፍል ድረስ ከቶ ከዚያ አትወጣም።" እንዳለ ክስ እና ፍርድ እስራትም የሠው ልጅ ስርዓት በሰው ልጅ እንደሚፈፀም የጌቶች ጌታ ምሳሌም አርድጎ ያቀረበው አሠራር ስለሆነ ያለምንም መሽኮርመም ክስ ይመስረት፣ ፓስተር ዮናታን ቤተክርስቲያንን ሲያንጓጥጥ 70 ሚሊየን ምዕመኑንንም በቤተክርስቲያኗ አስታኮ ያንጓጠጠ ስለሆነ ቤትክርስቲያንም እኛን ወክላ የሰደበንን እንድትከስልን እንጠንቃለን።
@tigistedosa5990
2 жыл бұрын
በ ጌታ በ እየሱስ ስም ይፍረስ የ ጠላት እቅድ የኔ እህት ፀጋው ይብዛልሽ 🙏
@shali5043
2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ወንጌል ያሸንፋል።
@kelemuashumi880
2 жыл бұрын
አሜን ለዘላለም ቤተሰቡ ምድሩ ኢተዮጲያ በኢየሱስ ስም ማምለጥ ሆኖልናል
@saramasfin
2 жыл бұрын
አሜንንንን
@leokwa7090
2 жыл бұрын
Feta labgnwu kefta lichmrnwu
@etsegenetsemu7277
2 жыл бұрын
በወንድማችን ላይ የታቀደ የጠላት እቅድ በቤቱ የሱ በተባለ ነገር ሁሉ ላይ የተጠመደ ወጥመድ የተሰበረ ይሁን የጠላት አዋጅ የፈረሰ ይሁን ጌታ በሚገባ በሚወጣበት ሁሉ በደሙ ይሸፍነው ልጆቹ ባለቤቱ ጌታ ይጠብቃቸው ጌታ ሆይ ሁለንተናውን ላንተ ለታመኑት እጆችህ ሰጠን በእየሱስ ስም አሜን
@habtewldehabta8730
2 жыл бұрын
ማነሽ ፓስተ መልሽልኝ ለክረስቶስ ከዬናታንና ከድግል ማረያም ለክረስቶስ ማናቸው ይቀረባሉ ማናቸዉ በረሱ ፊት ምዕሉ ናቸው ትያለስ
@kalcherinet163
2 жыл бұрын
ሀሰተኛው ዲያቢሎስ እና ልጃቹ !!!!! ኢየሱስ ክርስቶስ መድኒታችንን የጌቶች ጌታ የአምላኳች አምላክ የሆነውን አምላክ በማሳነስ አማላጅ እያሉ በቅድስ መፅሐፍ እንደተጠቀሰው ሲሰናሉበት ሲስቱበት ..... እንዲሁም በአምላክ እናት ቅድስተ ቅድሳት በእመቤታችን ድንግል ማሪያም ክብር እና ንፅህና ርህራሄ እና ደግነት ሲቃጠሉ ና ሀሰተኛ መንገድን ሲከተሉ ስለ እምነታቸዉ ምንም የማያቁትን ህዝቡ እየመረጡ ሲያስቱ ሲያሰናክሉ ማየት ያሳምማማል እግዚአብሔር ምህረትን ፈውስን ይስጣቸዉ😭
@maharetgojele3440
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው በኢየሱስም የተፈረሰ ዩሁን 🙏🙏🙏😭😭😭
@alemayalew3404
2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም የጠላት ስሪ ጥንስሱ ምክሩ ሁሉ ይፈረስ ዪኒ ቤተሰቡ በእየሱስ ደም ይሸፈኑ ነቢይ ሜሮንተባረኪ።
@muluhaeilu9923
2 жыл бұрын
አሜን በዩኒና በቤተሰቡ የተ፣ታወጀ አዋጅ የተሻረ ይሁን
@abebaalle6516
2 жыл бұрын
በናይጀሪያ ና በደቡብ አፍሪካ ሰይጣን መንፈስ በኢትዮጵያ የገባው ርኩስ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ የተመታ የተሰበረ ይሁን
@tsaga.tsaga.
Жыл бұрын
ስወድሽ አንቺ ማለት ትክክለኛ ናብይ ነሽ ፀጋ ይብዛሃልሽ😭💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤💋💋ኑርልኝ ሺ አማት😢😢😢😢😢
@orthodoxtewahedotube9573
2 жыл бұрын
amen amen amen amen hale luya dengel mariam tekeber temesgen kidusan tsadkan semeatet kirstos bakeberache meten yekeberu yehunu wesebhat le egziabher
@suzijeshwa1734
2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ታማኝ ነህ ልጆችህን ለክፉ አሳልፈህ አትሰጥም ይህንን እናምናለን ጌታ ሆይ አቤቱ ለክፉዎችም ጭምር ነውና ራስህን መስዋእት ያደረግከው እነሱን አጥፋ ብለን ፊትህ አንቆምም ነገር ግን ይህ የተነሱበት ክፉ ነገር ለመዳናቸው ምክንያት ይሆን ዘንድ እንማልድሀለን አባት ሆይ ወንድማችንን ስለጠበቅህ ቅጥር ስለሰራህለት እናመሰግንሀለን እህታችንንም ባርክልን አገልግሎትዋም የተባረከ ይሁን በጌታ በእየሱስ ህያው ስም አሜን
@tenostore5076
2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም በክፉ የሚፈልገው የተመታ ይሁን እሱም ቤተስቡም በኢየሱስ ደም የተሸፈኑ ይሁን
@abrahamanatofan2996
2 жыл бұрын
ባለራዕይ ራዕይ የለላቸዉ ሰዎች በሚያሰሩት ሴራ ሊሞት አይችልም።
@hannabiru8367
2 жыл бұрын
በየሱስ ስም ወድማችን ማምለጥ ይሁንለት አሜን አሜን አሜን
@ZeedtuMamo-wo1rn
Жыл бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@iphonetastic648
11 ай бұрын
አሜን በእየሱሲ ስም ስራው ይፍረስ አሜን ተበረኪልኝ መሚ😘😘😘😘
@Derartu-f1b
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም የተፋረሳ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አበታችን ዮንዬ እግዚአብሔር ጣልቃ ይጋበላታን 🙏
@buremame1265
2 жыл бұрын
በዮኒ ላይ የታሰበ በጌታ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አይሳካለትም
@heldanazenabekumo5388
2 жыл бұрын
ye yoni telatoch endegeleba yebatano gena egzabiher beso yeseral amen yetalatn dimsn be dems ensirewalen hallelujah 🙏🙏
@MemeMeme-dh4ty
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 😢Tebarki Semu yebirek
@ydyd6754
2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ጣልቃ ስለጋባክ አመሰግንሃለው
@ማርታአምድኖ
2 жыл бұрын
በያሱሰም መሺገረ መለፍ ይሁኑለት የኔ አቤት የዉንጌል አረበኛ ክፍ አወጂ ይሰበር
@not_cc_xoxo
2 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይችላል ማዳን የእርሱ ነው ። በሱ ላይ የተነሳ ድግምት ማርት ጥንቆላ የፈሪሳውያን ቁጣ የሰዱቃውያን ዛቻ በቅናት በበቀል የወጣ ሁሉ ተሰብስቦ የሚሰራ አመድ ይሁን ይበተን በጌታ በእየሱስ ስም መንጠላጠያው ይበጠስ የእግዚአብሔር መልአክ ያግኘው ክፋ ይገልበጥ አይከናወን አይሳካ በመፅሀፍ ቅዱስ በራዕይ መፅሀፍ እንደተፃፈው ዘንዶው ሴቲቱን ሊውጥ ታላቅ ዉሀ የተፋውን የዘንዶውን ጎርፍ እንዳያገኛት ወደ ሰማይ እንደተወሰደች እንደተስወረች ዮናታን አክሊሉ ከነቤተሰቡ ይሰወር በጌታ በእየሱስ ስም።
@shemelesbogale3266
2 жыл бұрын
ድሆችን አፈናቅሎ መጨረሻው አያምርም. ውድቅ ግን እናየዋለን. ስለእውነት ኑሩ አትዋሹ. እየሱስክርስቶስ ድሀን አፈናቅሉ አላለም. የድሆች እንባ ጎርፍ ይሆንበታል።
@mhretmeri
2 жыл бұрын
Abetu getaye hoye yon kekifu wotimadi Asimelitawu 😥🙇🙇🙏🙏💝💝
@fiyradegu2309
2 жыл бұрын
የዳንኤል አምላክ ታማኝ ነው ❤❤❤❤❤
@romanmekonnen8872
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር የአምላካችንን ስም የተባረከ ይሁን ፣ሸክምን እየሰጠ የሚጠብቅ ፣እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ይህ ነው የወንድማማችነት ስራ አንዱ የሌለውን መሸከም የአባታችን እጅ ይገለጣል የክፉ ሤራ ይፈርሳል ።የእግዚአብሔር ማዳን እና ስራ ይሰፋል።ይህ ፍቅር ነው።ተባረኩልኝ ።መልካም ልቦች ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@የኢየሱስዘርነኝ
2 жыл бұрын
በናዝሬቱ በጌታ በኢየሱስ ስም የሱ የሆነ ነገር ሁሉ አባት ሆይ ቤቱ አገልግሎቱ ቤተሰቡ እራዩ ሁሉ በደምህ ይሸፈን ፡፡
@hanayoutube7934
2 жыл бұрын
በ ጌታ በጣም እየሱስ ሰም በጣም ዮንዬ ላይ ይትቅድ ሰራ ይፍረስ ል ቤት በ ሚሰት ላይ በጣም ልጅ ላይ ይታቅድ ስራ ይፍረስ ይሆን 🙏❤❤❤
@nohhizkeal8194
Жыл бұрын
መንፈሱ ተመቷል እግዚአብሔርን አመስግኑ!
@mitikumenela4238
2 жыл бұрын
እኛ ጦሪ የለንም ጧረችን ኢየሱስ ክሪስቶስ ነው ዝም አይለንም ስለ እኛ ከዙፈኑ ይነሰል
@ydyd6754
2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ ጣልቃ ግባ በወድማችን ላይ በቤተሰቦቹ ላይ የታወጀ አዋጅ ይፍረስ የ666 መፈስ የግብረሰዱም መፈስ የሩሴፈር መፈስ የበቀል መፈስ ይፍረስ ይፍረስ አዋጁ ይገልበጥ አሜን
@netsaneteniyew6948
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንለት።በእግዚአብሔር ስም ወጥመድ ይሰበር በኢየሱስ ስም ማምለጥ ይሁንለት።በኢየሱስ ደም ዙርያህ ይታጠር አንተን እና ለአንተ የተባለ ነገርን እግዚአብሔር ይጠብቅ 🥰🥰
@mikiyasethiopia8428
2 жыл бұрын
Atasekighe eshi agante endayehon tenkaka adergi
@selamselam2215
2 жыл бұрын
Negadoch
@dasutomso6651
2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የጣለት ስር የተመተ ይሁን እግዚአብሔር ሰለ ወንድማችን ዮንታን አደር ለአንተ ሰጥችሃሎ እጆን ዘርግ
@efratatola522
2 жыл бұрын
እህታለም እግዚአብሔር ዳንኤልን ከእምነቱና ከትህትናው የተነሣ አድኖታል።ዮናታን ግን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ እናት ላይ በንቀትና በትዕቢት አንደበቱን አንስቷል እግዚአብሔርም ይመለስ ዘንድ ታግሶታል ካልተመለሰ ግን ክርስቶስ ስለ እናቱ በፅድቅ ይፈርዳል።
@birhnashekegnu9100
2 жыл бұрын
ዮን ጌታ ይጠብቅ ክፉ ይመታ
@flkirtetamru5880
2 жыл бұрын
ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን መዝሙር 124=7 በኢየሱስ ደም ማምለጥ ይሁንለት
@misrakdemeke3406
2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም በሱ ላይ የተመከረ ምክር በደሙ ሀይል ይፍረስ።🙏🙏🙏🙏🙏
@meskitarku952
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@kibremoges3299
2 жыл бұрын
የኒ እህት እንደዚህ እየተሳደበ እግዚያብሔር ዝም ይለዋል ብለሺ እንዳታሰቢ እግዚያብሔር ሰለቅድሳኑ ሰለፃድቃን ይገደዋል ፒለቲካሺን ተይው በመጀመሬያ ሴት በወንድ ልብሰ አታጊጥ ይላል ለራሰሺም ፀልይ
@bettyberaki9937
2 жыл бұрын
Amen Geta eysus bdemu yshafno ❤
@titiseyfu4213
2 жыл бұрын
በዮኒ ላይ የተጠመደ ወጥመድ ሁሉ በጌታ በኢየሱስም ይፍረስ🙇♀️
@dagetola8765
2 жыл бұрын
God is grateful so God is with you don't worry my brother
@tewedajtensay1659
2 жыл бұрын
Arrreeee goremsawa paster tergagi
@hannahana1768
2 жыл бұрын
nabiy le nabiyi zemariyo le zemariyo pasteru le paster likeee endeziiii anddi honachuuuuuu qumulijn ebaka chuuuuu benate mikiniyati new ahunim yalechiwa hagere naaa andddi honachuuuu kumuljjjin
@martamarta-l8x
Жыл бұрын
እግዚአብሔረ ተዋግነው አይተኝም አየቀለፈም😢
@jesusisawayoflife9168
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏 God is good all the time!!!
@dawitdave6142
2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የተገለበጠ ይሁን
@hanashemeles6812
2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ወጥመድ ይሰበር !!አሜን አሜን አሜን
@pastortamratfekadu
Жыл бұрын
በጣም ነው የማዝነው:: እርሱ በተናገረው የስህተት ትንቢት ምክንያት እየተሰደዱ እየተገደሉ እያሉ ባለበት በዚህ ጊዜ ለእነርሱ መፀለይ ነው የሚሻለው ወይስ ከእግዚአብሔር ያልሆነ ስደት ላመጣው ነው የሚፀለይለት?? ይህ የተቀበልሽው ከእግዚአብሔር አይደለም ስሜትሽ መሻትሽ ነው መልዕክቱና እህቴ ተመለሺ ሊመጣ ያለው ንፋስ ጠራርጎ እንዳይወስድሽ መመለስ ይሁንልሽ:: በእናንተ ምክንያት የክርስቶስ ስም ተንቀፈ:: ክርስትያኑ አንገቱን ደፋ እቅምን አጣ ይህ እንዲህ አይቀጥልም እግዚአብሔርን በብራዚል አይተነዋል ቀጥሎ በሃሰተኞች አገልጋዮች ይቀጥላልና መመለስ ይሁንልሽ የዮኒ አድናቂ ከሆንሽ ዝም ብለሽ ፀልይለት አቅም ካለሽ እርሱ የተናገረውን ውጭና ተናገሪ:: እንኳን በዚህ ዘመን አልዳንኩ::
@lifewithtg2823
2 жыл бұрын
I covered him and his family in the blood of Jesus Christ !!!
@እመቤትየደሴዋ
2 жыл бұрын
የናተ መበጥረቅ ግን በዛ አሁን አቺ ነሽ ነብይ በናተ ምክንያት ሀገራችን ላይ የሚሆነዉ ሁሉ አሁን እናተ ናችሁ ቤተ ክርስቲያንን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያምን ዝቅ የምታደርጉት 😏ገና የጁን ያገኛል
@selamselam7607
15 күн бұрын
ምን አደረገች አሁን ቅነት ነው ልበል የእግዚአብሔርን መልዕክትን እየስተለለፈች ነው አቤት የሰው ክፈት የረስህን ስታት ደብቀህ ሌለሁን ለመመት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ይስጥህ
@wondimusamuelherano
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ።
@endalekumsa
8 күн бұрын
ዮኒን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@alimesi5639
2 жыл бұрын
Amen be eyesuse semi Eyesuse yadenale yetadegale Amen
@astershifraw2574
2 жыл бұрын
Yony yony l. Love ❤️ you. USA 🇺🇸
@abel2933
2 жыл бұрын
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 14) ---------- 33፤ እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው። 34፤ ሴቶች በማኅበር ዝም ይበሉ፤ ሕግ ደግሞ እንደሚል እንዲገዙ እንጂ እንዲናገሩ አልተፈቀደላቸውምና። 35፤ ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ።
@selamselam7607
15 күн бұрын
😂😂አውቀህ ሞተኋል
@hirutbeyene3723
2 жыл бұрын
Y EYESUSE ABRONET KESU GAR YUNE😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gedionselamu811
2 жыл бұрын
Psalms 68: 1- መዝሙር : እግዚአብሔር ይነሣ፥ ጠላቶቹም ይበተኑ፥ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ።
@sabakindshih8910
2 жыл бұрын
በእየሱስ ስም የሠጣን አጁዳ የተገለበጠ ይሁን
@hannahhanna6091
2 жыл бұрын
አሜንንን
@TamaTama-mn5dn
9 ай бұрын
Alebabesish anegagerish des yilal egz/r yibariksh yoninm egz/r yadinale
@selamawitberhanebokrezion8523
2 жыл бұрын
Be Eyesus sm yfres
@kassudejene9314
2 жыл бұрын
ሁላችንም ሳናቋርጥ እንጸልይለት ።
@MezemirAddisu
Жыл бұрын
be-eyesus Sim Aysakalachew. Yon Minim Atihonim E/r Kelelah Nw!!
@filatebekele5160
Жыл бұрын
May god bless U ever
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
2 жыл бұрын
ዮናታንን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም አሳልፎ አይሰጠውም
@Saron202
2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እጅ ትቅደም ትታደገው ቤቱም ቤተሰቡም የሱ የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፈን ክፉ ሁሉ ይታሰር በኢየሱስ ስም🙏
@MeseretAyele-pw3gn
7 күн бұрын
AmenAmen🙏🙏🙏😭😭😭
@getahuntesfayesiraj6087
2 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ጣልቃ ይግባ
@leuldamtew606
2 жыл бұрын
ይሻላችዋል ፀልዩ 😑 ዕድል ሆኖ 🚔🚔🚔🚔🚔 ካልታሰረ ግን አርፈህ ወንጌልን ስበክ ቤተክርስቲያንን መነካካት የትም አያደርስም በሉት 😎
@danielwondimu107
2 жыл бұрын
God bless you my Sester
@temesgentadiwos1309
2 жыл бұрын
አሜን መለኮታዊ ጠልቃ ገብነት ይምጠ
@mulatucheru9867
2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜንንንን የኩፍች እጅ የተከለከለ ይሁን
@tadessesebellewoingel3185
2 жыл бұрын
Amen byesus sem egzaber ytbkw ykfu eked yfres Yonatan bzu jgna wldowal
@edidiyamodese1122
2 жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ስም እርሱም ቤተሰቡም የእርሱ የሆነ ነገር ሁሉ ከክፍ ሁሉ የተሸፈነ ይሁን
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
2 жыл бұрын
በጌታ ስም በኢየሱስ ደም ይሻፍን ከናቤታሳቡ
@samriabdi220
2 жыл бұрын
Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn Amenn
@beki6160
2 жыл бұрын
በጌታ በየሱስ ስም የተፋረሰ ይሁን አዋጅ በአዋጅ የታገለበጣ ይሁን ጌታ ይበርከቹተበረኩ ሁለቹሚ
48:17
"የመንፈሳዊ ጥቃት ምልክቶች"|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | |Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia|
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 26 М.
19:00
አበቃለት | አምልኮ ከዘማሪ ራሄል ጋር |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2025
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 21 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
54:49
''ከውድቀት መነሳት'' ' ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ @MARSIL TV WORLDWIDE @yonatanakliluofficial
YONATAN AKLILU OFFICIAL
Рет қаралды 108 М.
40:41
"እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው"በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ |Yonatan Aklilu| |MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 86 М.
15:35
ባል ፈልገሽ ነው የመጣሽው// ነቢይ መስፍን አለሙ እና ነቢይት አስናቀች ባንጫ
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 49 М.
14:07
"የጸሎት ጊዜ" ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር | |Yonatan Aklilu | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 46 М.
41:59
"እግዚአብሔር አይጥልም አይረሳም"በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ |Yonatan Aklilu| |MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia||
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 57 М.
16:36
በምን አይነት ፍቅር || ዘማሪት ዘርፌ ከበደ || Singer Zerfie kebede || Live worship || Christ Focus Worship Center
Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ
Рет қаралды 87 М.
1:05:15
"ታሪክህ ይቀየራል"|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | |Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia|
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 37 М.
20:19
"የኢየሱስ መወለድ"|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | |Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia|
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 18 М.
45:05
ህልሞቻችንን ለመኖር የመቻል አሸናፊነት ክፍል 1 Oct 1, 2018 © MARSIL TV
Ethiopian
Рет қаралды 543 М.
1:15:04
"እግዚአብሔር ዝም ሲለኝ ምን ላድርግ" ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ@MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 432 М.
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН