KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእድሜ ልክ ፍለጋዬ|YE EDME LIK FILEGAYE|ህሊና ዳዊ ት እና መዝሙረ ዳዊ ት|Helina Dawit and Mezmure Dawit |2024
8:31
Helina Dawit Yedme lik felegaye (lyrics Song) ህሊና ዳዊት የእድሜ ልክ ፍለጋዬ
8:12
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
За кого болели?😂
00:18
Чистка воды совком от денег
00:32
Из какого города смотришь? 😃
00:34
ምሳሌዬ|| Misaleye || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Рет қаралды 134,617
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 84 М.
Helina Dawit Official
Күн бұрын
Пікірлер: 110
@fevenwolde6128
Жыл бұрын
ድምፅ ነኝ እኔ የምጮሕልህ ማለት ያሰብከውን ማስተጋባልህ ይህሄው ነው ስራዬ መላክ ስትልከኝ ልጅህን ማሳየት አድርጊ እንዳልከኝ ጊዜ እና ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊ እና ተፈላጊ ያአንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ ጊዜ እና ቦታው ተገናኝቶ ፈላጊ እና ተፈላጊ ያአንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት ደግሞ አድማቂ በተጠጋሁ ቁጥር ንፅህናህ ይበዛል መታዘዝን ፈፅመ አክሊል ተቀዳጅተሀል የእምነቴ እራስ ፈፃሚው የተሳልከው ከፊቴ እሩጫህን እንድጨርስ አንተ ላይ ነው ትኩረቴ እንደ ደመና በዙራዬ ምስክሮች እያሉ በስራ በእምነታቸው አሉ የተባሉ x2 እየሱስን ነው የማየው እየሱስን ነው ምከተለው እርሱ ነው ምሳልዬ እራሱ ነው ዋናዬ እኔ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተ ነህ ምሳልዬ አንተ ነህ ዋናዬ ዋናዬ~~ እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ ረግጣለሁ ከፊት ከፊት ስትሄድ ከሁዕላ ከሁዕላ እከተልሃለሁx2 ባሕሪህን አጠናለሁ እንድመስልህ ቸኩላለሁ ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሃለሁ ባሕሪህን አጠናለሁ እንድመስልህ ቸኩላለሁ ግራ ቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ እሰማሃለሁ እኔ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተ ነህ ምሳልዬ አንተ ነህ ዋናዬ ከእራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ በአንተ የትም ብትወስደኝ ግራ አይገባኝም ካለህ ከእራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ በአንተ የትም ብትወስደኝ አልጠራጠር በዛ ካለህ እኔ አንተን ነው የማየው እኔ አንተን ነው ምከተለው አንተ ነህ ምሳልዬ አንተ ነህ ዋናዬ ጌታ ይባርክሽ🙌🏼❣️
@HelinaDawit
Жыл бұрын
Tebarekilgn ❤
@fadillamarkosi9137
Жыл бұрын
Heleye beze zemre Vido betesere melekme newo edete dese yemile zemre newo uuuuufffffu samawu samaewu alitegebe alkuge wodishalewo
@tirgalemkassaye89
Жыл бұрын
Ene orthodox negn gin mezmurochsh hulum selam yisetalu thanks dear sister 🥰❤️
@tinsaemesfin7359
Жыл бұрын
ጊዜ እን ቦታ ተገጣጥሞ ፈላጊ እና ተፈላጊ ያንተ ማንነት ክቡርነት የኔ ማንነት ደግሞ አድናቂ wow wow wow 👏👏👏👏
@SelamawitGenetalem-gy5hz
3 ай бұрын
Egzyabher yebarkesh yene konjo mezmurochesh hulu wede Eyesus yemiyategagu nachewu aywesedebesh.❤❤❤❤
@yabisraadmassu3853
Жыл бұрын
ዋው የአንተ ማንነት ብርሃንነት የእኔ ማንነት አድማቂ ነት
@hanatamirat4133
Жыл бұрын
ከመጨረሻው ቀን አትጉደይ. የኔ ዘመን ምሳሌ ነሽ
@ashenafiashu2474
10 ай бұрын
Amen
@holytubeethiopia3495
Жыл бұрын
አዎን ኢየሱሴ የአንተ ማንነት ብርሀንነት የእኔ ማንነት አድማቂነት ግሩም ስራ ነው ጌታ ረድቶሻል ያባቴ ልጅ ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@bezabless
Жыл бұрын
ህሉዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ውስጥ ሰርቶ አረሰረሰን
@አንተየኔ-ጐ2ዀ
Жыл бұрын
ያንተ ማንነት ብርሃንነት የኔ ማንነት አድማቂነት 🙏🙏🙏ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ
@phonetastic8020
Жыл бұрын
ምን አይነት የተባረክሽ እህት ነሽ በጌታ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤
@bezawitkiros2313
Жыл бұрын
Hiluye hulum mezmuroch nefsin kesiga leyitew wede geta yemiyasrotu nachew hulum betam new yewededkut tebarekilign ye Egzaibher menfes bebizu yisrabish yene konjo yichemiribsh ❤❤❤❤❤❤ Egzaibher yimesgen slachi tebarekilign bebizu ❤❤❤❤
@amya.9535
Жыл бұрын
እፍ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንች የተባረክሽ ልጅ ነሽ! አቤት ስወድሽ❤️
@messeretengida2992
Жыл бұрын
ሁል ጊዜ ሪማይንደር ሲመጣ የጊዜውን መልዕክት ይዘሽ እንደመጣሽ በጣም እርግጠኛ ሆኜ ነው ቪዲዮሽን የምከፍተው ። ተባረኪ!!!
@Ladybug839
Жыл бұрын
የኔ እናት የእውነት ተባረኪልኝ ምንም የምለው የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
@worshiplovers853
Жыл бұрын
ኢየሱስን ነው x2 የማየው፣ምከተለው እርሱ ነው ምሳልዬ እራሱ ነው ዋናዬ❤️🔥 ሁሉንም መዝሙር ሰምቻለሁ 1ድም ያልተባረኩበት የለም!🥹 heluyee ዘመንሽ ይለምልም እወድሻለሁ😍🫶🏾
@senaitshebele566
Жыл бұрын
ደስ የምል መልዕክት ነው ተባረክ🙏
@LetaKefena
Жыл бұрын
አሜን! ኢየሱስ ነው ምሳሌያችን፡፡
@sisayalemayehu3292
Жыл бұрын
እግዘብሔር የተባረከ ይሁን ዘመንሽ ጌታ ይክበር ተባረኪ እግዚአብሔር ካቺ ጋር ይሁን ❤❤
@edenaboset4010
Жыл бұрын
My word's cant explain.....Geta anchin sileseten amesegnewalew.geta zemenishn yibark
@yabsramihiret6635
Жыл бұрын
ye brhenachn wana source eyesus Ena 💡 negn u are my electricity Tebareki yhan endnak tz endilenslaregshin
@misgeabebe
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት ተባርኬሀለሁ❤❤🙏
@nahodtola5417
Жыл бұрын
አከተልሃለዉ......ምሳልዬ... ዋናዬ..,you are so blessed...
@kalubiruk8925
Жыл бұрын
sewedesh eko tebareki heluye
@yordanosabreham775
8 ай бұрын
Kerase belay ergtgna negn bante❤ tebarki hilu
@ABYENEZER-sp8gb
Жыл бұрын
Betam new yewededkut geta zemeneshen yebarkew
@jesuschrist15111
Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@natnaeldarsema4248
10 ай бұрын
Uuffff misaleye ante neh eyesus 🙌🙌
@senamelaku3832
Жыл бұрын
True. Our model should be CHRIST and CHRIST only. I thank God for you, dear
@ajaibeseid2257
Жыл бұрын
Amen tebareki,ilfi hunyi😍😍😍😍
@ZinashMamo-c2y
Жыл бұрын
አሜን ምሳልዬ ዋናዬ ኢየሱስ❤❤❤❤❤
@tirhasworede7872
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በቤቱ ተተክለሽ ቅሪ🙏
@hossaenaadada3120
Жыл бұрын
More blessings to you!! Very true.
@lieltalemu5058
Жыл бұрын
ተባረኪ
@ZelalemWondire
Жыл бұрын
Zemenish birik ybel....Heluye betam tebareku
@NiguMel-j8t
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tabarakilgn kal yelgnm😢
@henokbehailu5762
Жыл бұрын
ኡፈይ የጌታ ጸጋ ምህረቱና ሰላሙ ይብዛልሽ
@bamlakfikadu6281
Жыл бұрын
God bless you.... you are such a blessing ❤️ keep shining Jesus ❤️
@WendimuEsrael
Жыл бұрын
Tebareki Ihitachin.......... music which reveal the praises of Christ!!!
@etetutsegaye7263
Жыл бұрын
Hiluye yene wde betam des yilal tebarekilgn
@KiyatTube
Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህተ
@zemamare6872
Жыл бұрын
Hiluyy geta zemnshin yebark
@wengelwalilign4591
Жыл бұрын
Tebareki bebezu
@familychannel9844
Жыл бұрын
Selam yene ehit, tebareki. iTunes lay upload btaregiyachew des yilegnal.
@dibam6249
Жыл бұрын
God bless you
@abtaem
Жыл бұрын
Tebareki hluye
@seniethio5523
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@netsanetgezahegn5274
Жыл бұрын
Amen Amen Bruki Nesh!!!
@mintebekele2260
Жыл бұрын
ተባረኪ በመዝሙሮችሽ ተባርኬበታለው
@helinamesfin9951
Жыл бұрын
heluye albumshen endet begugut setebkew endeneber leka ene lily teteki agegnetewal ahunm bemenfes kidus merit mizemru. tebareki
@mesaybecha1530
Жыл бұрын
ተባረኪ ህሉዬ
@goldenagesongsyoutubechannel
Жыл бұрын
Tebareki😘!
@mekedyyacob11
Жыл бұрын
ህሊና በጣም የታደልሽ ልጅ ነሽ በጣም ታውቂያለሽ አይደል? ትውልድን ወደ ጌታ የሚመልስ መዝሙር ነው የዘመርሽው ሰው ይሄን ሰምቶ ከጌታ ጋ አለመጣበቅ አይችልም ከእየሱስ ፍቅር የሚያሲዝ መዝሙር ነው ተባረኪ እሺ እኔ ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ባሰብኝ❤
@samuelnegash7771
Жыл бұрын
Mezmure 👏👏👏
@daginar1915
Жыл бұрын
Drom ewdshalew awn dgmo basebgn tebarkeshal hiluye🥰😇❤🙏
@dinkayehu
Жыл бұрын
ዎዉ
@mesaytarike9192
Жыл бұрын
ዘመንሽ ብርክ ይበል እህታችን ብዢልኝ ዉረሺ
@hanasbhat7115
Жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤
@lemyewoldemariam7444
Жыл бұрын
ኢየሱስን ነው x2 የማየው፣ምከተለው እርሱ ነው ምሳልዬ እራሱ ነው ዋናዬ
@hanateshale4707
Жыл бұрын
❤❤ tebarekilign yne wddd
@hanamkonen1857
Жыл бұрын
ዋው 🔥
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
Жыл бұрын
HiluOur blessing 😍❤️🙏
@yemesrachayalew2879
Жыл бұрын
Yen konjo yezmnachen ye egzabher dems
@marthagoshu8042
Жыл бұрын
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hospitality_profession
Жыл бұрын
my blessed women May God bless you
@habyeab4210
Жыл бұрын
I Love you so much for the Lord and yana Tabibi🤔
@christianmezmurbet2781
Жыл бұрын
helina dawit betam kebdet yalew song neu tebareki
@hanamkonen1857
Жыл бұрын
ብሩክ ነሽ ፀጋ ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ 🙏😍
@lillyisac3386
Жыл бұрын
Bless u wow❤❤❤
@ccpethiopia9892
Жыл бұрын
Eyesus!!!
@abcdabcd2225
8 ай бұрын
God bless you ❤
@azmachabera9782
Жыл бұрын
Amen Liketeleh
@qaroo5693
10 ай бұрын
ሁሌ እሱን ዘምሪዉ እህትአለም ♥
@tsionmarkos2499
Жыл бұрын
Tebareki
@biruktesfaye2967
Жыл бұрын
Amen tebareki
@leulsisay6368
Жыл бұрын
tebareki 😘😘😘
@ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
Жыл бұрын
እየሱስ ዋናዬ ❤️❤️❤️
@engidateshale9521
Жыл бұрын
አወ እሱ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ምሳሌያችን። እሱን እንድንለብስ ይርዳን
@YehiwotMinchEyesus
Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ temesgen
@bettytile2260
Жыл бұрын
heluye bless you ❤
@mengistumumicha1150
Жыл бұрын
የተጠቀምሺውን አርማ በሌላ ብትቀይሪው መልካም ነው: ጎልቶ የሚታየው ሁለቱ ቀንድ ነውና ያከሆነ ደግሞ ሌላ ትርጉም እንዳለው አይጠፋሽምና:: በተረፈ ጌታ ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ ግሩም ዝማሬ ነው::
@Ladybug839
Жыл бұрын
ሆ ምንድነው ምታወራው ለምን ዝም ብለህ መዝሙሩን አትሰማም የመዝሙሩ አላማ ጌታን ማሳየት ብቻ ነው ከቻልክ አንተም እሱ ላይ ትኩረት አድርግ ተባረክ!!!!
@rainfox386
Жыл бұрын
ATE YAMHAL ENDE MNDEIN NEW MTAWRAW
@leulsisay6368
Жыл бұрын
mendenew metelew ebakeh endezi ayenet comment atthaf mekeneyatom adis nefsaten tegodaleh ebakeh astewell
@bolereviewstudio2020
Жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልዩ ስጦታ ነሽ!!
@absamiministry2497
Жыл бұрын
lyrics binorew betam arif nw
@bantayehujifara5872
Жыл бұрын
Ere uuuuuu 😭😭😭
@salameskyes7240
Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባርክሽ❤
@ccpethiopia9892
Жыл бұрын
praise God
@mekdes3923
Жыл бұрын
💞💞💞💞💞
@kalkidanweldsenbet5853
Жыл бұрын
Ewdshalew,lmlmsh keri Egziabhern asdsteshal ena hayl kanchi gar new!
@aklilusidea9172
Жыл бұрын
የትውልድ ሁሉ በረከት ነሸ
@YemsirachYohanns
Жыл бұрын
በመስቀል ጣር ምጥ የተወለደ ሰው ድምጽ ነው ከከፍታሽ አትውረጅ የእድሜሽ ቁጥር በቤቱ ይለቅ !!!
@hiwigelaye6509
Жыл бұрын
አንተ ነህ ምሳሌዬ አባ ኢየሱስ 🥰
@MeazaMathias
8 ай бұрын
❤❤❤❤👍🙏🙏🙏
@mseyosy8602
Жыл бұрын
❤❤
@udydhehxhdhd7371
Жыл бұрын
✝️❤🙏
@joshuatube-tiklive
Жыл бұрын
Anten new yemayew...anten miketelew...ante neh misaleye... ante neh wanaye
@Zmare-di6nc
5 ай бұрын
እግሮችህ የረገጡትን በጥንቃቄ እረግጣለሁ ከፊት ከፊት ስትሄድ ከኋላ ከኋላ እከተልሀለሁ ባህሪህን አጠናለሁ እንድመስልህ ቸኩላለሁ ግራቀኝ አላማትርም ታላቄ ነህ አይሀለሁ ታላቄ ነህ ሰማሀለሁ ❤❤❤❤
@YamsrachTina
10 ай бұрын
ህሉዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yonasfasia5036
Жыл бұрын
AmenAmenAmen
@yemisrachabay2766
Жыл бұрын
Ybzlsh tbarki
@selamfikir8454
Жыл бұрын
😍😍😍
@LidyaBirhaneyesus
8 ай бұрын
Ke EYESUS gar tkiklegna yehone menekakat endalesh betam tastawkiyalesh. andand gize EYESUS yenekagnin anekak ena fikrun bekalat meglets yaktegn ena anchi bekalatochis sitgelchiw erasen eyesemahu wulu yimeslegnal ena beka TEBAREKILGN endezihu be EYESUS endejemersh beEYESUS chershi EWEDSHALEW BETAM ahunm ye libun tirta admitesh bekal ena bezema awahdesh ketsegaw mulatm tekaflesh asdemchin yeGETA TSEGA ENA SELAM keanchi gar yihun !
8:31
የእድሜ ልክ ፍለጋዬ|YE EDME LIK FILEGAYE|ህሊና ዳዊ ት እና መዝሙረ ዳዊ ት|Helina Dawit and Mezmure Dawit |2024
Helina Dawit Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
8:12
Helina Dawit Yedme lik felegaye (lyrics Song) ህሊና ዳዊት የእድሜ ልክ ፍለጋዬ
mezmur lyrics
Рет қаралды 61 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 3,7 МЛН
00:18
За кого болели?😂
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:32
Чистка воды совком от денег
FD Vasya
Рет қаралды 2,9 МЛН
00:34
Из какого города смотришь? 😃
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
6:42
ያሳስበኛል || Yasasbegnal || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Helina Dawit Official
Рет қаралды 598 М.
5:35
በተውሶ እስትንፋስ || betewiso Estenfas || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Helina Dawit Official
Рет қаралды 182 М.
9:00
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN EBENEZER TAGESSE NEW SONG 6 April 2024
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,9 МЛН
1:19:25
ስትስቅ እንስቃለን ሲከፋህ ይከፋናል|Pastor Ali|Helina Dawit|Beaufikad|Faithline|ኤል ቃል|Wongel tube|eyoha media
Blessing Tube
Рет қаралды 37 М.
5:15
ቆይልኝ || koyelegn || Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Helina Dawit Official
Рет қаралды 391 М.
7:26
1.Yidnekachew Teka ብቸኝነት አይሰማኝም Bechegninet ayisemagnim ይድነቃቸው ተካ
Yidnekachew Teka
Рет қаралды 4 МЛН
7:30
የምፈራው ቦታ || Yemferaw Bota|| Helina Dawit || New Music Video 2023 Official
Helina Dawit Official
Рет қаралды 236 М.
26:42
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,1 МЛН
1:01:31
የልቤ ጌታ || Yelibe Geta || Helina Dawit || Full Album || Non-Stop
Helina Dawit Official
Рет қаралды 226 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 3,7 МЛН