ሰማይ ሊከፈት ነው ፈጥነን እንዘጋጅ በዕለቱ ምን እናድርግ

  Рет қаралды 188,700

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)

Күн бұрын

Пікірлер: 476
@lullitwoube8869
@lullitwoube8869 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መንፈስን የሚመግብ ነው።እኔ ቅዱስ ሩፋኤል ሁለተኛውን ልጄን እርጉዝ ሆኜ የመጨረሻው የቀጠሮዬ እለት ጠዋት ሆስፒታል ከመሔዴ በፊት በስኒ ውሀ አድርጌ የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን ደግሜ 3ግዜ እፍ አልኩበትና ጠጣሁት ስኒውን ሳላስቀምጥ ሽንት ውሀ ፈሰሰኝ ከአይምሮዬ በላይ ሆነብኝ የቅዱስ ሩፋኤል ስራ እና በሰላም ተገላገልኩ።በዛውም ምስክርነት ይሁንልኝ።የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።ቅዱስ ሩፋኤልም ይመስገን።ሁለቱንም ልጆቼን የሰጠኝ የወንበሪያው ቅዱስ ሚካኤልም ይመስገንልኝ።አሜን።
@tgg2264
@tgg2264 5 ай бұрын
@mekidesteshomeasefa
@mekidesteshomeasefa 5 ай бұрын
አሜን አሜን ❤
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 5 ай бұрын
Namsgnaln❤❤❤❤kalywtysmaln🎉🎉🎉
@MrUtubebrook
@MrUtubebrook 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል መጪውን ጊዜ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ፈውስ ያርግልን!!!!!!!
@yiheyiswoldesellassie2157
@yiheyiswoldesellassie2157 5 ай бұрын
@jesusking3536
@jesusking3536 5 ай бұрын
Lbachu saytseda kenea kfatachu yelem mhret wshetamoche werariwoche yenantea yalhonen yegna stlu beyet new Egzabhar amlak endiredachu yemtfelgut
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 5 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Gregorygreg-q7e
@Gregorygreg-q7e 5 ай бұрын
Amen
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 5 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ለአንተ ትልቅ ክብር አለኝ እንቁ ኢትዮጵያዊ ነህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጤና ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጥህ ገና ብዙ ታምር ታሳየናለህ፡፡
@selamselina1321
@selamselina1321 5 ай бұрын
እኔም 3 ኛ ልጄን ስወልድ በእርግዝናዬ ጊዜ የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳንና ፀበል እየተጠመኩ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃ በሰላም ተገላግያለሁ እንዲሁም ልጄን የሩፋኤል እለት ጳጉሜ 3ክርስትና ተነስታለች ቅዱስ ሩፋኤል ቤቴ ህይወቴ ልጆቼ ጋር ገብቷል
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 5 ай бұрын
ቅዱስን የእግዚአብሄር ልጅ የሀጥያትን በትር ሰብሮ በር ሆኖ ወደአባቱ ያስጠባን አማላጅ እርሱ ነው
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 5 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ በዕድሜ ትንሽ ነው ግን እግዚአብሔር አምላካችን ለኛ ትልቅ፤ይትልቅ ትልቅ ፤አዋቂ ጠቢብ፤ አንደበተ ርቱዕ ደስ የሚል ትሁት ፤አዋቂነኝ ብሎ እርሱን ክፍ ክፍ የማያድርግ በኔ ልብ እንኳን ተውለድክልን!!?❤ ይህ ታላቅ ስው ዛሬ ብቻ ሳይሆን ገና ገና ውደፊት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም የሚደነቅ፤❤❤❤ የሚሞገስ ፤የሚክበር ስው ነው ! እንኳን ተወለድክ!!! ረጅም ዕድሜ ጤና የምድርና የስማይን ፅጋ ሁሉ ይስጥህ የኔ ውድና ክቡር ልጅ ❤❤❤❤❤
@betelhemgirma1800
@betelhemgirma1800 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ ከቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትንና ጦርነትን ጥርግ አርገህ አጥፋልን 🙏
@rahelyohannis1125
@rahelyohannis1125 5 ай бұрын
አሜን🙏
@yewulsewandualem2337
@yewulsewandualem2337 5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@ተክልዬ24
@ተክልዬ24 5 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ያህዌህ አምላክ በረከቱን ጤናውን ደስታውን ያድልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natyxo5236
@natyxo5236 5 ай бұрын
ያህዌህ????
@bereketWogayehu
@bereketWogayehu 5 ай бұрын
​@@natyxo5236ብቻውን አምላክ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መልአከ ቅዱስ ሩፋኤልን የሰጠን ቸሩ መድሃኒአለም ፣ቅዱስ አማኑኤል እግዚአብሔር አምላክ ክቡር ቅዱስ ስሙ ከአፅናፍ አፅናፍ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ። የመልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ይጠብቀን አሜን ፣እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ያቆይልን በረከታቹ ይደርብን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zergibachewtaye7917
@zergibachewtaye7917 5 ай бұрын
ስለ ኃይለ'ቃሉ የተመሰገነ ይሁን!!! በሰማንው 30, 60,100 ፍሬ ለማፍራት ያብቃን። መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን, ቃለ'ህይወት ያሰማልን።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 5 ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል ተስፋ ነው ያለኝ ዶክተር ሮዳስን ስሰማ ለመጭው አድስ አመት አገራችን ከብዙ ነገር ወታ ሰላም የምትሆንበት ያድርግልን💚💛❤💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏👏🌷💐
@RichTefera-r2y
@RichTefera-r2y 5 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ልጆጃችንን አሳድግልን ጤና እና እድሜ ስጠን።
@TiruneshhailemeskelHaile
@TiruneshhailemeskelHaile 5 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሩፋኤል የተዘጋውን ይክፈትልን ለአገራችን ሰላም ፍቅርና አንድነት ይስጥልን
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 5 ай бұрын
አሜን
@melahabesha1061
@melahabesha1061 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል መጪውን ጊዜ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሁሉንም ችግር አስወግዶ የፈውስ ዘመን ያርግልን ::
@yohannesfantahunjo-jo2225
@yohannesfantahunjo-jo2225 5 ай бұрын
amen 🙏
@MahderGetahun-m2f
@MahderGetahun-m2f 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይህን የስቃይ ዘመን የመጨረሻ ያድርግልን ቅዱስ ሩፋኤል ቃልኪዳኑ ይድረስልን
@FantuKelecha
@FantuKelecha 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ሚስጥርን የሚገልጽ ውይይትና ቃለመጠይቅ ነው ከጠያቂው ከመልስ ሰጭው ከሁለቱም ወገን ❤ የልዑል እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ሐገራችንን ባርኮ የሠላም ዘመን ይሁንልን 🙏😍
@hannahanna6519
@hannahanna6519 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 5 ай бұрын
እግዚአበሔር ይሰጥልን። በእድሜህ ዘመንህ ሁሉ መድሃኔዓለም ሰላሙን ጤናዉን ፍቅርን አብዝቶ ይስጥህ። እመቤቴ አትለይህ። ቅዱስ ሩፋኤል ይቁምልህ።
@Marmilk-q9p
@Marmilk-q9p 5 ай бұрын
የሰማይ ደጅን የሚከፍት ቅዱስ እግዚአብሔር በክፋት በተንኮል የተተበተበ ልባችንን ከፍቶ መልካሙን እንድናይ ያድርገን
@ErstieAdamu
@ErstieAdamu 5 ай бұрын
Ameeeeeen
@RasAlkhaimah-i1g
@RasAlkhaimah-i1g 5 ай бұрын
Ameeeeen
@Orthodox_tewahdo_heymanota
@Orthodox_tewahdo_heymanota 5 ай бұрын
አሜን
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ደክተር እረጂም እድሜናጤናይስጥህ ከዘህ የበለጠ እንደምታስተምረን ተስፉ እለኝ መልካም አዲስ አመት
@Yeabnat_12
@Yeabnat_12 5 ай бұрын
መምህር እጅግ የሚገርም እና የሚደንቅ መንፈሳዊ ምስጢር እና እውቀት ስላካፈሉን እግዚአብሔር ያክብርልን። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏
@hannahaileselase3333
@hannahaileselase3333 5 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን እድሜው ጤና ትስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@ShewaShewa-xc6pm
@ShewaShewa-xc6pm 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@AshenafiFekede-z1q
@AshenafiFekede-z1q 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ይኸን የስቃይዘመን በቃችሁ ይበለንአገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 5 ай бұрын
አሜን🙏✝️💚💛❤️✝️🙏💚💛❤️✝️🙏💚💛❤️✝️🙏አምላከ ቅዱስ ሩፋኤል🙏2017ለኢትዮጵያውያን 💚💛❤️ፈውስ አርግልን ለምንማፀንብህ ሁሉ✝️🙏🌻🌻🌻🌻🌻🙏
@HenokH-db1gh
@HenokH-db1gh 5 ай бұрын
መ/ር ነብስና ስጋዬ ሲጣሉ ስለምትዳኛቸው ለነብሴ ብርታትን ስለምትመግባት ስሰማክ ደስ ይለኛል : እድሜ ዘመንክ ይለምልም ቃለህይወትን ያሰማልን
@habitamutamir398
@habitamutamir398 5 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yohannesbekele6383
@yohannesbekele6383 5 ай бұрын
አሜን አለምን ሰላም አድርግልን ለ ተጨነቁት ሁሉ ቅዱስ ሩፍኤል ድረስልን አሜን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ይጎብኘን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን
@saronjone340
@saronjone340 5 ай бұрын
ዶ/ር እሮዳስ በጣም ነው የምወድህና የማደንቅህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል የገነት ሆቴል መርሀ ግብራችሁን ብሳተፍ ደስተኛ ነበርኩ ግን ያለሁ ስደት ነው እና በዩቲዩብ አስተላልፉልን እባካቹ
@abebabekoma6379
@abebabekoma6379 5 ай бұрын
መቼ ነው መርሃ ግብር ይሚኖረው
@abrehamaychilu2517
@abrehamaychilu2517 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር መጋቢ ሮዳስ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tibebyoutube
@tibebyoutube 5 ай бұрын
🙏🙏🙏ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ስፈጠር ጀምሮ ክርስቲያን ያደረገኝ ክርስቶስ የተመሰገነ ነው አምላክ ሆይ ስለስምህ ሓዋርያት የሆኑትን ፀጋውን አብዛላቸው ለኛም የሚሰማ ጆሮ የሚያስተውል ልቦና ፍጠርል ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ይስጥልን🤗🤗🤗🙏🙏🙏
@alemayehu3262
@alemayehu3262 5 ай бұрын
አሜን ዶ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@NATURE36977
@NATURE36977 5 ай бұрын
መምህር በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ድምፆትን ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ያስጨነቀኝን እረስቼ ሰማያዊ አለምን እንዳስብ እንድመራመር ስለሚያረጉኝ አመሰግናለዉ እድሜ እና ጤና ሰጥቶት ዘመኖትን አምላክ ይባርክ
@wubitteklu815
@wubitteklu815 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል። ፈጣሪ በረከትን ጥበብን ያበዛልህ ልዮ ወንድማችን።
@YdnkachwMeles
@YdnkachwMeles 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh 5 ай бұрын
ሊቀ ሊቃውንት መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 5 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ዶ.ር ሮዳስ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልዎት፡፡
@YetnayetAyele
@YetnayetAyele 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእውነቱ ልዩ ትምህርት ነው ያስተማሩን። በቤተክርስቲያናችን እናንተን የመሰሉ ምሁራን ስላላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ አድሎናል ብዬ አምናለሁ።ዶር ሮዳስ አሁንም ዕውቀቱን ያብዛልዎት፣ ጠያቂውንም እናመሰግናለን።
@abebatefera2334
@abebatefera2334 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 5 ай бұрын
ቃለ -ሂዎት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሆት መምህራችን ሮዳስ አሰተማሪያቺን, 🙏🏾🙏🏾
@RahelHAl
@RahelHAl 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ ዶር ሮዳስ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይፈውስ በዚህች ቀን።
@diamiza7429
@diamiza7429 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል በምልጃው ያስበን ህፃናትን ያሳድግልን ❤
@RichTefera-r2y
@RichTefera-r2y 5 ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ሩፋኤል ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን ።
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 5 ай бұрын
መ ምህራችን እግዚ አብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርኮት ይሄ እኮ መባረክ ነው ለቀመላዕኩ ቅዱስ ሩፋኤል አገራችንን ከሠማይ ከሚወርደው ከምድር ከሚነደው ያድን
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራችንእድሜ እና ጤና አብዝቶ ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ethiopianpple
@Ethiopianpple 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤🙏❤ ዶ/ር ሮዳስ በአንተ አድሮ አምላካችን ሰለምትመግበን የህይወት ትምህርት አብዝቶ እድሜ እና ጤናን ያድልህ:: ከዚህ በላይ ምታገለግልበትን ጸጋና በረከት ካንተ ጋር ይሁን::እኔ 7 ቁጥር በጣም እወዳታለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ትርጉሙን ባላቅም በ7ኛዉ ቀን ተወለድኩ:: አመቱ በገባ ሁሌ ጥር 7 እዘክራለሁ:አንግሳለሁ::ሁሌም 7 ሰላሴ ብዬ ቀኔን ከጀመርኩ ሁሉም ነገር ይሳካልኛል::ደሞ ዶ/ር *እግዚአብሔር * የሚለዉን ቃል ሰቆጥረዉ 7 ነዉ::በጣም ይገርመኛል::ብዙ ማለት እችል ነበር ግን አሁን ሰራ እየሠራሁ ነዉ ምከታተልህ; እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 መልካም አዲስ አመት ያድርግልህ🙏
@GifCic
@GifCic 5 ай бұрын
አሜን💚🌿🍀 💕አሜን💚🌿🍀💕 አሜን 💚🌿💚💕🌹ቃለህይወት 💚🌿💕ያሠማልን እቁ💚🌿💕 መምህራችን 💚🌿💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤❤🙏❤
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 5 ай бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!!!💚🧡❤🙏
@salima44-z8w
@salima44-z8w 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምን ፫ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አቤቱ እየሱስ ክርስቶስ በመንግስትህ አስበን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏💙💒💙💒💙💒
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 ай бұрын
የክብር ንጉሥ የክብር ባለቤት ሁሉን የፈጠረ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በፊትህ ክፉ ሰርተናልና ማረን ራራልን እንዳንጠፋ 🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 5 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 የተባለው መልካም የሆነው ሁሉ ይሁንልን በአዲስ ዓመት አዲስ ሕይወት ይሁንልን አሜን❤🙏አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም የምታገኝበት🙏 ዘረኝነት ጥላቻ ወደ ፍቅር መተሳሰብ የመለወጥበት🙏 የጸጋ የምሕረት የፈውስ ያርግልን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@tesfalembekele6764
@tesfalembekele6764 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል በመጪው ዘመን በሃገራችን በኢትዬጵያ ፈውስን ፍቅር አንድነትን ያድርግልን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁአችን❤
@tgg2264
@tgg2264 5 ай бұрын
ዉድ አሰተማርያችን ቸሩ መዳህኒአለም እንዲሁሞ እመቤቴ ቅድሰት ማርያም ሀልምህን እዉን ያድርጉልህ። ለኛም የተዘጋብንን አይምሮ በእርሆተ ሰማይ ቀን ይኮፈትልን በጰሎትህ አሰበን ቃለ ህይወት ያሰማልን !! ምህራችን በጣሞ የምናከብር እንቁ የኢትዬጵያ ልጅ ነህ !! 🙏🙏🙏
@RichTefera-r2y
@RichTefera-r2y 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በድሜ በጤና በበረከት አስበን።አዲሱን አመት ባርክልን ጠብቀን።
@MaugeriLucia
@MaugeriLucia 5 ай бұрын
It's amazing Bible education, God bless you! Dr. Rodas, please pray for Ethiopia to be peaceful and fight each other.
@abcdfhhfc
@abcdfhhfc 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፣ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን።
@EndaleAssefa-g6x
@EndaleAssefa-g6x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ሩፋኤል በረክቱ ይደርብን
@fggh6526
@fggh6526 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው ለድህነት ያድርግልን አምላካችን እነደቸርነትም ምህረት ላክልን 😢❤❤❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የሰማይ ደጆች ይከፈትልን❤❤❤
@alem5097
@alem5097 5 ай бұрын
ደ/ር. ሮዳስ. የኢትዮጵያን. መሰረታዊ. ታሪኮች. እየፃፍክ. ነው. አንተስ. ወጣልህ. የሚጠቀም. ይጠቀምበታል. ያልታደለው. ያሾፋል. በራሱ. አንተን. እድሜ. ይሰጦህ. ልጆችህን. በደንብ. ለዚህ. አገር. እየተካህለን. አደራ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 5 ай бұрын
የዚህ በረከት ተከፋይ🎉 ያድርገን የቕዱስ ሩፋኤል ጥበቃ ረዲኤት አይለየን
@sbekele4200
@sbekele4200 5 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።
@helenhelu1530
@helenhelu1530 5 ай бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ፪ኛ ቆሮ ፱-፲፭ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ከዘመን ዘመን የሚያሸጋገርን
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 5 ай бұрын
መጋቢ ዶክተር አዲስ ሮዳሰ በመጀመሪያ ምሰጋናዬን አቀርባለሁ ትምህርቱን ከልቤ ተከታትያለሁ ዕለቷ ጳጉሜ 3 የማትገኝ ሰለሆነ ቀኗን እንጠቀም እያልኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ
@የቁርጥቀንልጅኢትዮጵያሀገ 5 ай бұрын
ጌታ የምህረት ቀን የአንድነት ቀን የፍቅር ቀን ያድርግልን።
@shitayebekele4182
@shitayebekele4182 5 ай бұрын
የጥበብ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማች ዶ/ር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@Marmilk-q9p
@Marmilk-q9p 5 ай бұрын
አወይ የቅድስት ቤተክርስቲያን ጥበብ ምን ይደንቅ። መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜውን ከጤና ይስጥልን
@yonadesu1336
@yonadesu1336 5 ай бұрын
የቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብ
@adanecheshetu218
@adanecheshetu218 5 ай бұрын
ቅዱስ ሩፋኤል ለሀገራችን ሰላም ለኛም ጤና ፍቅር ሰጥቶ ወደአዲሱ አመት በሰላም ያሸጋግረን
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 5 ай бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@universityofethiopia
@universityofethiopia 5 ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ዘመናችንን ይባርክልን
@asterkiros2549
@asterkiros2549 5 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በጣም አናመሰግናለን እስከዛሬ ባለማወቅ ተጎድተናል አሁን ይችን ቀን በጉጉት እየጠበቅኩ ነዉ እግዚአብሔር በሰላም ለዛ ቀን ያድርሰንና ፀሎታችን ይስማን!!
@marthachane9777
@marthachane9777 5 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
@GetnetasfawGetnetasfaw
@GetnetasfawGetnetasfaw 5 ай бұрын
ቃልይህውት ይሰማልን
@wgirmat7129
@wgirmat7129 5 ай бұрын
ደስ ሚል ሀሳብ ነው ቅዱስ እሩፋኤል እኛል ሁሉ ያሳደገ መላእክ ነው ዝናብ ሲዘንብ ወጠን ዝናብ ላይ ሩፋኤል አሳድግኘ አሳድገኝ እያልን ያደግነው አረሳውም አሁን ጳጉሜ 3 አለም አቀፍ የቅዱስ ሩፋኤል የፈውስ ቀን ብለን ብናከብረው ጥሩ ነው እናስተዋቅው
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዘመንዎን ሁሉ በጤና ይባርክ:: አቅራቢውንም ይባርክልን::
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DanielWorkuAmeshe
@DanielWorkuAmeshe 5 ай бұрын
መጋቢ ሃድስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ሁሌም ብሰማህ አልጠግብህም። ሁሉንም መፅሀፎችህን ለማንበብ እየሞከርኩ ነው
@TigistMekonen-x2x
@TigistMekonen-x2x 5 ай бұрын
ዶ/ር በእውነቱ ድንቅ አገላለፅ ቃለህይወትን ያሠማልን ኑሩልን ካላስቸገርኮ የመቤታችን ድንግል ማርያም ቅባአቅዱ ከስራኤል ያመጡት ከስዕሏ የሚወጣው ስላመለጠኝ ካለሆት ትንሽ ቢሠጡኝ ማርያም ትስጥልኝ ካጠፋሁ ይቅር ይበሉኝ።
@M12-l8e
@M12-l8e 5 ай бұрын
እንደቸርነቱ ርከሰታችን አጥቦ ምህረቱ ያውርድልን
@EnatAbebaw-vr6xk
@EnatAbebaw-vr6xk 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@solomonmekuriaw
@solomonmekuriaw 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ የሚል በረከት የሆነ ትምህርት ቃለሂወት ያሰማልን መምህረችን እድሜ የማቱሳላን ያድልልን በሰማነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እድናፈራ የሰባቱ ቀናት ባለቤት ልኡል እግዚአሔር ይርዳን አሜን!!
@WeyneshetTefera
@WeyneshetTefera 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መጪውን ዘመን የምህረት ዘመን ያድርግልን
@TeamirAbriha-lp5ec
@TeamirAbriha-lp5ec 5 ай бұрын
ይትባረክ፡እግዚአብሔር፡አምላከ፡አበዊነ፡ቅዱሳን፡ዘሰብሐ፡ምኅረቶ፡በላዕሌነ፡፡
@TemesgenAlene-c1m
@TemesgenAlene-c1m 5 ай бұрын
በ ስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ዕድሜ ከጤና ተመኘሁልህ እንኳን የኛ ሆንክ ልን እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜህ ያሰምርልህ ተዋህዶ ኮራች
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@tsehayneshkassa3851
@tsehayneshkassa3851 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 ай бұрын
Amen ,Amen, Amen!!!! THANK YOU, Both😁❤️❤️❤️👍👍!!
@wosensime9612
@wosensime9612 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ያለፈውን ይህን አስጨናቂ ዘመን አሳልፈህ እዚህ ያደረስከን አምላክ መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅርና የአንድነት ዘመን ያድርግልን። የቅዱስ ሩፋል በረከቱና ረድኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@selamrita
@selamrita 5 ай бұрын
እኛ እንቁ መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን❤
@kidistlemma5127
@kidistlemma5127 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን ዶ/ር
@TsehayErifo
@TsehayErifo 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤
@melakumandfro2845
@melakumandfro2845 5 ай бұрын
Amen geta hoy na ena adinen techenkenal
@yamrotsima710
@yamrotsima710 5 ай бұрын
Kale hiywot yasemalen memiherachin amen
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 5 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እርስዎን የሰጠንን ፈጣሪያችንን እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ የተመሰገን ነው: ይሁን።❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 አሜን! እሜን ! እሜን ! ❤️ ❤️ ❤️
@Burte2121
@Burte2121 5 ай бұрын
Docoter rodas anten yetekemech mehitsen yeteberekech nat hulam ye anten tmihirt sedemitewu be fikir newu beyelk hula biya emegnelewu edima ke tane gar yedilik cheru madeniyelem❤❤❤
@HabtamuGetu-v7q
@HabtamuGetu-v7q 5 ай бұрын
በረከታችን ጤናችን ነፃነታችን የዘላለም ሄወታችን ከተለቀቀ 2000 አመት አለፈ ።ከሌለህ ጌታ እየሱስን ተቀበል። ሰማይ ዉስጤ ነዉ ለሰማያት ዉበትን የሰጠ መንፈስ ቅዱስ በአማኞች ዉስጥ ነዉ።
@sebleshibru818
@sebleshibru818 5 ай бұрын
ቅዱስ እሩፋኤ ለሁላችንም ማስተዋልና ፈውስን ያምጣልን!!!!!!!
@SaniateGebariam
@SaniateGebariam 5 ай бұрын
አቤት መታደል ዶክተር መላከ ሚካኤል ይጠብቅህ ከነ ዘር ማንዘርህ
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
የመሬት መንቀጥቀጥ በረከት ወይስ ቁጣ? ማወቅ ያለብን የመሬት ኃይል
1:00:48
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 51 М.
ከምጽአት በፊት የሚገለጹ የማይቆስሉ ወታደሮች፣ በፀሐይ የሚታዩ ምልክቶች
55:41
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 184 М.
አቤቱ ማረን.......ሁላችንም ልናየው የሚገባ
51:20
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
እንዳያመልጥዎት ሰማያት ይከፈታሉ፤ ሕሙማን ይፈውሳሉ (ርኅወተ ሰማይ)
29:16
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 344 М.
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 96 М.
"ወደ የትም ማምለጥ አይቻልም"፣ "ኢሳያስን ሽማግሌ ማድረግ?"፣ "መቼም አዋጪ አይደለም"
55:42
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.