SAMUEL NEGUSSIE ESEMAHALHU " እሰማሀለሁ" አዲስ መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2019!!

  Рет қаралды 165,971

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

Күн бұрын

ESEMAHALHU Ethiopian Gospel Song by Samuel Negussie singel song 2019
ollow me
Subscribe to my KZbin channel for my latest music vidio
/ @officialsamuelnegussi...
You can find my Album “Begezabehare alum”
on tunecore (ITunes) web.tunecore.c...
FOLLOW ME ON
...
FOLLOW ME ON
www.facebook.c...
Follow me
/ samuel.negussie.5
Follow me
vm.tiktok.com/...
www.tiktok.com/@saminegussie
/ samuel.negussie.5
#እሰማሀለሁ#SamuelNegussie#mezmur

Пікірлер: 122
@officialsamuelnegussie9385
@officialsamuelnegussie9385 4 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZbin CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZbin CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@tigtsegaye914
@tigtsegaye914 4 жыл бұрын
Samiya batame ba agaglothe tabrkilyawe wadema ahunem yibzalke Tabreklge !!
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
Samiye geta iyesusi bebizuuu abizitooo tsagawini yibareki lezelalemi tebareki📖🔥📖❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏
@miriamembaye669
@miriamembaye669 4 жыл бұрын
Amen samye ezabher abzto ybrke xga yabzlhe 🙏🇪🇷🇸🇪
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 4 жыл бұрын
ሳሚዬ እንዴት እንደምወድህ አንተም ታውቀዋለህ ...!!! ልነግርህ የምችለው አንድ ነገር ያንተን መዝሙር ሰምቼ አለመፀለይ አልችልም ... የአባቴን ፊት ያስናፍቁኛል ዝማሬዋችህ ...ብዙ ነገሬን ረስቼ ከዚህ አለም ወጥቼ እራሴን ከወዳኛው አለም ሰላም ከሞላበት አባቴ ካለበት እሰማይ እራሴን አገኝዋለው ። በዛው ብቀር ሁሌ እመኛለው ....💎❤❤ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ ተባረክልኝ 💕❤💎👍🙏💕💎❤
@thethe6642
@thethe6642 4 жыл бұрын
Antemi sure yetebareki neki sitasimelik bemenifesi new mitamelikew hulemi nafekalu yanteni ameliko
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ወይኔ ምን አይነት ክብር ነው የኔ ጌታ ለዘላለም ክብር ይሁንልህ🙌❤። ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ ተባረኮሁ ሳሚዬ እና ሳሬ📖📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Wagari1000
@Wagari1000 4 жыл бұрын
Betam betam ewnet New!! Demo endezih sitiwadedu betam des yilal yibarikal bertu wendimochachin
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ሹርዬ ዘመንህ ይለመልም ሰወድህ የአባቴ ልጅ ውድ ወንድም ጸጋ ይብዛብህ
@Daditu-xg6br
@Daditu-xg6br 2 ай бұрын
ሳሚ የተባረክ፤የተወደድክ ወንድም ይህን እውቀት የገለጠልህ ጌታ ይባረክ !! እውነት ነው እግዚአብሔርን የሰማ እና እስከመጨረሻ ከእርሱ በሰማው እውነት ብቻ የወሰነ የእዚአብሔርን ክብር ያያል አገልግሎቱም የክብር ይሆናል ፡ ፡ በሰማነው የእግዚአብሔር ቃል ምንም ሰንጨም እንድንኖርና በመታዝ ውስጥ የለውን በረከት እንድናገኝ እግዚአብሔር በዚህ እውቀት ቅዱሳኑን ይባርክ !! እላለሁ እግዚብሔርን ብቻ የሚሰማ ትውል ያድርገን ጌታ
@የጌታልጅነኝውዶኝልናአዳነ
@የጌታልጅነኝውዶኝልናአዳነ 4 жыл бұрын
Amen amen tabrki tsaga yabzalke Portestance ብዙ ጊዜ መዝሙሮቹን የምያውጡ ለጭብጫባ የምመችና የዳንስ ሲሜታችሁን የምነከ መዝሙሬ ነው ይገርማል ይህ የእግዚአብሔር በሪያ ዝማሬዎች ግን ሳማዩን እንድንመለከት ከእግዚአብሔር ጋር እንድንስመማ ንሕስ እንድንገባ እግዚአብሔርን እንድናመስግንና እንድነገለግል ከምድርዊ ጉዞና ከምድርዊ ጉዳይ ገላል እንድንል ይምርዳንና መንፍሱን ይምያድስ ነው ተበራክ ቃጥልበት በራታ የምለው ነገር ብኖራ እግዚአብሔር በስጣው ጸጋና በአድነቆች ብዘት አትካራሯ የበለጣ እንድተገለግልና መልካም ዳብዳቤ እንድትሆን ጌታ ይራዳክ በምድር ስንኔሬ ስሌ ጌታ የስጣን ነብይነት በቃሉ ነው ያሁም ጉዲገድ እያሌ እፍታችን ታራፍሌ በኃሬ እያሌ እፍታችን ትሽገርሌ ሀብት መጣት ልጅ መጣት ሥራ መጣት ከለንካባካበናው በስታቀር ጸጋ መጣት እያሌ ትበላጸጋሌ ማለት ሳሆን በሐሪ አሌ ውዴፍት ውዴመፍት ሑድህ ገዳላገዳል ጉድገድ ሌላም ሌላም አሌ ስለዚህ አይታ ተራመድ መፍሒቴ ያለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው በጸሎት ትጎ ማለት ነው እንጅ እንዴታማችን ትንብዕት ማጣ አየነው ስማነው ዳስ ይባል ይበልሽ ማለቱ የጥቅመ ጥቅም ነው የታስሳታውን ተስሲተሐል ማለት ትምሕርት ነው ለውዴፍት ግን አልታስስትህም /ሽም ማለት ውድቃት ነው ይህን ሁሉ ማለት ዬችልኩት የውንድሜ ዝማሬዎች ውይም በግጥሞች ውስጥ ያላው ትዕልቅ ራዕይ ትንብዕት በጣም አስፍላግና ይህንን በስባሹን ሥጋ እያያን የእሱን ጸጋ እንዳንጥል ዬምርዳ በዚህ በመጫርሽ ዘማን ለሌነው ሰዎች አስፍለግ ግጥሞች እንድሆነ ነው
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
ሳሚዬ በጌታ የተውደድክ ያባቴ ብሩክ በመዝሙሮችህ እጅግ ተባርኬያለው ዘመን አገልግሉትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ይጨመርልህ❤ በጌታ ፍቅር ውድሃለው
@tarekengyegetaliji6749
@tarekengyegetaliji6749 4 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውውውው ውውውውውውውውውውውውውውውው እኔ አል ከሰርኩም ኢየሱስ ኢየሱስ ብዬ በእውነት የቀረ ይቅር ከኢየሱስ ውጭ 💯✅🎻❤ 😭💯✅🎻🎻🎼🎧🎷🎺🎸➳ተባረክ በብዙ ፀጋ በብዙ በረከት በሰማያዊ በምድራዊ እግዚአብሔር ይባርክ
@apostelnegussiedolicho4397
@apostelnegussiedolicho4397 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ከዓመት በኃላ ዛሬ እንደገና inspire አድርጎኛል ድንቅ ነው✋❤
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ካንተ አይበልጥምና አንተ የሰጠኸኝ ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ መንፈሱን የሚያፈስ እግዚአብሔር ይባረክ ።። ዋው እዴት የተዋበ አምላክ ደም ተወዳጅ ወዳጅ ነው።። ይደነቃል
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 4 жыл бұрын
ዋዉ ሳሚ ፀጋዉ ይብዛል አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እየሱስ ጌታ ነዉ አመስግን የማፀግበው የዘላለም ደስታችን ነዉ ፈቅሩ ያየ ያመስግነዉ እየሱሴ ለኔ ልዩ ነዉ ዝም ብዬ አከብረዋለው በዘመኔ ሁሉ እከተለዋለዉ ከማንም ከምንም እሱ ምርጫዬ ነዉ። ሰላም ለናንተ ይሁን ቅዱሳን በሙሉ።
@tsegayohannis3454
@tsegayohannis3454 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ምንም ልልህ አልችልም በቃ አንተ ዝም ብለህ ዘምርለት ኢሄን መዝሙር እንዴት እንደምወደው ይቅራ ይቅር አንተ የሌለህበት እኔ አልኑር❤️❤️🙏 ተባረክ አልልህም አንተ የተባረክ ነህና ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛልህ ❤️
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 📖🔥💓🔥💓 ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ ህይወቴን ዘመንህን ፀጋዉን አግልግሎት ይባርክ ተባረከ📖🔥💓🙌
@raheldemayehu9070
@raheldemayehu9070 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልክ በጣም ተባርኪያለው
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ወዳጄ እየሱሰ ይባርክ ጸጋ ይጨምርብህ እሰማለው እየሱሰ ለቃልህም እታዘዛለው ክብርህን አሳየኝ አባዬ በቅባት ቀባኝ የዳዊት ልጅ አትለፈኝ ጸጋህን አብዛልኝ
@SupaYohanese
@SupaYohanese 3 ай бұрын
ዋው ሳሚ ጴኔጤ አሎዲም ነበረ በንቴ ማዙሙር ግን ተነከሁ ኢግዚአብሔር አበዝቶ ይብረክ❤❤😘😘😘😘😘
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 4 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር እርሱ በራሱ ይባርክህ ።። እሰማሀለው የህይወቴ መሪ በቃ ቃልህ ነው ።። የሚደነቅ ነው ኢየሱስ ።። እኔው እራሴ ያንተው ንብረት ነኜ። ይቅራ ይቅር እንተ የለህበት ።።
@YosefJesusisLord
@YosefJesusisLord 5 ай бұрын
ሳሚዬ ተባርክ በጣም ነው ሚወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🙏
@KalkidanTarekegne
@KalkidanTarekegne Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር በእርግጥ የእግዚአብሔር መልዕክት ነው! እኔም በጸጋው ብርታት ይስሐቄን ሰውቼለታለሁ!!!🥺😭😊😇
@nathanaelabera8889
@nathanaelabera8889 4 жыл бұрын
ሳሚ ተባረክልን በዚህ አመት በመንፈስ የነደድኩበት መዝሙር ነው ኢየሱስ ዋናዬ; ይቅራ ይቅር ! ፀጋ ይብዛል
@lealemkebebushe819
@lealemkebebushe819 4 жыл бұрын
ህይወቴን እና አስተሳሰቤን ቀይሮታል ይህ መዝሙር ተባረክ ብዛልኝ
@bez316
@bez316 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እየሱስ እባክህ ናልን
@emnetbekalu7499
@emnetbekalu7499 4 жыл бұрын
what a song! offff... Samiye tebarek
@NetsanetTekle-h8h
@NetsanetTekle-h8h Ай бұрын
Samiye our blessing ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@dariksolomon5977
@dariksolomon5977 4 жыл бұрын
ewenetem geta tewelede alew bewenet yechekenu kesemu wechi wera yelelachew ............esys geta semehe yebareke samiyen selesetehen
@mihretsurafel3185
@mihretsurafel3185 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen be geta sim tebareki ye eg/r sew le zelalem nurilgn❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@diboraterada2500
@diboraterada2500 2 жыл бұрын
Uffffffffffff I don't have a word for this song God need our ears and ❤️❤️
@ejigayewadinew3806
@ejigayewadinew3806 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘማሪ ስሚዬ ፀጋ ይብዘልክ ዘማንክ ሁሉ የተበረከ ይሁን
@ጅቱጌታ
@ጅቱጌታ 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ ተማስጌን ስለዝ ሰዉ
@ruthzegeye5023
@ruthzegeye5023 3 жыл бұрын
Zare metflgw kene yemetshaw mndn nw ene algn melw kante aybltm ena ante yesethgn yehw bedsta lante eneswalw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmerethaile241
@asmerethaile241 3 жыл бұрын
Samiye zemenh yebarek 🙏👌
@tesfayeeyesusi7089
@tesfayeeyesusi7089 4 жыл бұрын
Sami eniwodahalen Tebareki bante mezimuri tebarekiyalew zemenh yibareki
@አሱነኝየደሙፍሬ
@አሱነኝየደሙፍሬ 3 жыл бұрын
ዛማንክ ይባረክ
@asmerethaile241
@asmerethaile241 3 жыл бұрын
Sami beruk.... 🙏💯
@asmerethaile241
@asmerethaile241 3 жыл бұрын
Sami beruk 🙏
@selamawitnigussie6837
@selamawitnigussie6837 4 жыл бұрын
የምታመለከው አምላክህ እርሱ ይባርክህ
@rebekahh7381
@rebekahh7381 4 жыл бұрын
Amen Geta yelelbit Yikir!!!!!!!!!!!! Geta yebarkeh!
@Ethiodawg
@Ethiodawg 4 жыл бұрын
ጌታ ከስንቱ እንደጠበቀኝ አቤት ምህረትህ ጌታ ሆይ!
@solomontekle7411
@solomontekle7411 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሳሚ በጣም ጥሩ ስራ ነው ተባረክ። ከመቀጠል ምንም ኣማራጭ የለም፡ ትቀጥላለህ እ/ሄር ካንተ ጋር ነው።GOD Bless U More Sami Bro.
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 жыл бұрын
አይገርምም መዝምሮችህን ሁሉንም ስሰማቸው የ ኢየሱስን ፍቅር እንደገና ይጨምርብኛል፣ ይበልጥ እንድወደው ያደርገኛል ፣አንተ በረከታችን ነህ።
@jhonolika7992
@jhonolika7992 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባሪክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@lesothoembassy4023
@lesothoembassy4023 4 жыл бұрын
ተባረክ። በጣም የሚነኩ መዝሙሮች ናቸው
@melatseyoum7173
@melatseyoum7173 4 жыл бұрын
May God protect you! Nothing to say.
@mercyabeye6833
@mercyabeye6833 4 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@ፍቅር-ሰ6ጐ
@ፍቅር-ሰ6ጐ 4 жыл бұрын
ameeeeeeen elelelelelelelelelellelelelelelel tabaraki
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ኢየሱስ የሌለበት ህይውት ባዶ መሆን ነው ።
@GenetYigezu
@GenetYigezu 5 ай бұрын
Anten mesmat melkam new 🙏abatiye 🙏🙏❤️
@bereketbeleteofficial9499
@bereketbeleteofficial9499 3 жыл бұрын
Wendime.sami ejig betam biruk neh
@fikirtaabate2565
@fikirtaabate2565 4 жыл бұрын
አሜን አንተ የሌለህበት በእየሱስም ይቅር
@hanibelongtojesus2932
@hanibelongtojesus2932 4 жыл бұрын
Samiye beruki hunilg tsega yebzalik it's amazing song
@tsayneshk6616
@tsayneshk6616 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you Love 😊🎤🎤🎤❤❤❤❤❤
@wongelawitkebede8490
@wongelawitkebede8490 4 жыл бұрын
May God's spirit and blessing shower upon you Sami!!!!
@abezashzewde4842
@abezashzewde4842 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ 🙏
@አሱነኝየደሙፍሬ
@አሱነኝየደሙፍሬ 3 жыл бұрын
አሜንንንንን
@raheldereje2691
@raheldereje2691 4 жыл бұрын
Wooooooooooooooooooooooooow geta yibarek
@bernakirubel2097
@bernakirubel2097 4 жыл бұрын
Samishaye u are bless eko
@aberamamo6364
@aberamamo6364 4 жыл бұрын
Tebark wondem Samuel betam dess yilal geta stega yabizaleh
@shewithagos9433
@shewithagos9433 4 жыл бұрын
Amen....sami medhanialem abzto edme yistk
@wongelyeshoaleul311
@wongelyeshoaleul311 4 жыл бұрын
Samiyeee Geata eyesuse brekeeeee yaregehe yichemerelehe yabezaleke
@ሄሉየእየሱስልጅ
@ሄሉየእየሱስልጅ 4 жыл бұрын
Geta yebarekehe wandema besamaw aletegebem yehanen mezemur
@asmerethaile241
@asmerethaile241 3 жыл бұрын
Sami beruk tebarek🙏😢
@tigtsegaye914
@tigtsegaye914 4 жыл бұрын
Yikera Yikera Anata yalalhebate ena alenorem ….@ Samiya zamnke yibarek
@thethe6642
@thethe6642 4 жыл бұрын
Samiye geta lezelalemi yibarekiki yichemirek
@miriamembaye669
@miriamembaye669 4 жыл бұрын
Samye geta ybrke xga yabzlhe 🇪🇷🇪🇷🇪🇷bante mzmure tbrklhu Gad bless you ktbel 🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪😍🙏🙏🙏
@feventesfu3882
@feventesfu3882 4 жыл бұрын
Sam hawey bruk eka memeliska tegeles egziabher zemenka kulu ybarik
@burukferenji1944
@burukferenji1944 4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ
@wubalemnegash1064
@wubalemnegash1064 2 жыл бұрын
Bless you sami brother
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
Aver day i here this song 🎵 😍 Glory to God 🙏🔥 God bless you more 🙏
@zebibbiruk7416
@zebibbiruk7416 4 жыл бұрын
This song touch my soul it really divine touch samiye keep in touch
@azeba1335
@azeba1335 4 жыл бұрын
Waw it such amazing and blessing gospel song, tebarek bebezu.
@Salam-xg8zs
@Salam-xg8zs Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💓💓💓💓
@mihrethailemariam4612
@mihrethailemariam4612 4 жыл бұрын
May God bless you more
@liyufikre3516
@liyufikre3516 4 жыл бұрын
😭😭😍😍🙌🙌
@bethfikr9287
@bethfikr9287 4 жыл бұрын
Geta camiro yist MN libel qalt yansegl te bark iwedahlo ❤️❤️❤️ hiwtik yibark
@LemlemmamoLemlem
@LemlemmamoLemlem 4 жыл бұрын
My God Blessed you💞💞💞
@blessing468
@blessing468 4 жыл бұрын
I can't get enough of your songs! May God continue to bless you!
@mishobekalo5235
@mishobekalo5235 2 жыл бұрын
Amen amen tebareki
@kidistetegptalij1004
@kidistetegptalij1004 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🎺🎷🎻🎧
@nm-cx7ij
@nm-cx7ij 8 ай бұрын
Tebareklign
@heavenlywisdom1866
@heavenlywisdom1866 4 жыл бұрын
God Bless You Sami
@selamsweet898
@selamsweet898 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ዘመንህ ይባረክ
@bethelhemsolomon3084
@bethelhemsolomon3084 4 жыл бұрын
Amen amen amennnn
@kingdaughter8290
@kingdaughter8290 4 жыл бұрын
Can't stop listening, Remain blessed 🙏🙏🙏🙏
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 4 жыл бұрын
Tebarek wedimi
@lemlemketema1321
@lemlemketema1321 4 жыл бұрын
God bless you more and more brother ❤❤❤❤❤❤❤
@sisayabate6539
@sisayabate6539 4 жыл бұрын
Tebareklgn beza sefa weres
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 4 жыл бұрын
Samisha ur our Blessing 😍😍
@citylove1207
@citylove1207 4 жыл бұрын
Samiya zemeneke ybarke ybezaleke
@zenashzenu1689
@zenashzenu1689 4 жыл бұрын
አሜንንንን ተባረኬ
@Danitube2162
@Danitube2162 4 жыл бұрын
Samye you are blessed..
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 4 жыл бұрын
Amen!!!!
@betyyshow562
@betyyshow562 4 жыл бұрын
euufff ieysusa ybarekeke samiyy
@bitanyagezaul6617
@bitanyagezaul6617 4 жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት
@መዉጣትየኔአባትእየሱ
@መዉጣትየኔአባትእየሱ 4 жыл бұрын
Geta ybarki
@ሰለምየጌታልጅአው
@ሰለምየጌታልጅአው 4 жыл бұрын
God pelse you
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
እንዴትህ እልሀለሁ ትባረከህ ቅር ሳሚ
@abrahamfikru5955
@abrahamfikru5955 3 жыл бұрын
bless u
@ruthkets8053
@ruthkets8053 4 жыл бұрын
EGZABHERN MESMAT YEWSTM SELAM YEHU;LUM NEGER SELAM NEW!!! SAMI KEZI YEBELETE YEGZABHERN MENGST MEGLET YHUNLH. EGZABHER LEGNA YESETEH WENDMACHN NEH TEBAREKLN
@girmayrobel7340
@girmayrobel7340 4 жыл бұрын
Tebarke
@isaactube8769
@isaactube8769 4 жыл бұрын
Wow 😮
@rosymouawad8751
@rosymouawad8751 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeennnnn A Eeeeeeeeeeeen Woooooo Woooooo uuuuuuuuuuu ffffffffiiiiiii Betam .desi yemil mazimur new zeman yebark
@berhanuteshale700
@berhanuteshale700 4 жыл бұрын
Tebaraki sami
@evangelistwasiyehunalemuof4454
@evangelistwasiyehunalemuof4454 4 жыл бұрын
Ufffffuuuu Geta yibarkih Sami !
Ewedihalew
7:24
Samuel Negussie - Topic
Рет қаралды 125 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 9 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 8 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН
Eyesus - Fenan Befkadu
5:42
Songs by Fenan
Рет қаралды 704 М.
Samuelin Enka
9:14
Aster Abebe - Topic
Рет қаралды 93 М.
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 9 МЛН