SAMUEL NEGUSSIE ETERAWALHU ''እጠራዋለሁ”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020 !!!

  Рет қаралды 577,862

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@officialsamuelnegussie
@officialsamuelnegussie 5 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZbin CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZbin CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@feysa
@feysa 4 жыл бұрын
Slam Sami Endet Aleh fekadega kehonk mulu ye mezmurun getem laklege Geta ybarkeh
@emebetmamo7695
@emebetmamo7695 4 жыл бұрын
ተባረክ በአንተውስት ያለውን የእግዚአብሄርን መንፈስ አከብረዋለው እውነት የሆነውን እየሱስን በህይወትክ እያሳየከን ስላለክ በርታ
@efoyitatilahun7014
@efoyitatilahun7014 4 жыл бұрын
tebarek sami bewent yegeta keber yalebet geta yemitayeb mezemur new tebarekebetalew begeta yetewededk wed wendma geta yebarekeh berta ketelbet
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
Eyesusen becha des sile. Hulume.mezemureh weteshi berereshi yelelebet ewenet yehonewen eyesusen becha
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 4 жыл бұрын
Eyesusen becha des sile. Hulume.mezemureh weteshi berereshi yelelebet ewenet yehonewen eyesusen becha
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 9 ай бұрын
ሀሌሉያ ከፍታዬ ነው ስሙ 'ኢየሱስ' የሚለው❤
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 5 жыл бұрын
¶ ኢየሱሴ አንተን ደብቄ እንኳን ራሴን ላሳይ እንደው ባጋጣሚ ስምህን ሲያወሱ ሳይ እንባ ይቀድመኛል ምሆነውን አጣለው ፊቴ ድቅን ይላል ያረክልኝ ሁሉ ¶ .....❤ 💎💎 ........💎💎 ይህ ዝማሬ ተሰምቶ አይጠገብ የምካፈለውም መንፈስ ልዩ ነው ..!💎 ሳሚዬ ዛሬም አንደቀድሞ እላለው ክፉ አይንካብኝ ወንድሜ ተባረክልኝ ..❤💎
@amentvethiopia
@amentvethiopia 5 жыл бұрын
melkam Yehonew Geta Ymesgen\
@edenkibru5231
@edenkibru5231 5 жыл бұрын
Surye we love you too u r blessed boy
@gedi_t
@gedi_t 5 жыл бұрын
Suraye GBU
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
አንተም ተባረክ ወንድማችን ሱሬ
@tsayneshk6616
@tsayneshk6616 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር እንደኔ ደግሞ ደጋግሞ እያዳመጠው ያለ ማነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabaamen9384
@sabaamen9384 5 жыл бұрын
እየሱሴ የስምህን ጉልበት አውቀዋለሁ በዘመኔ ሁሉ አይቸዋለሁ .... ወንድም ሳሚ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክልን
@nardostefera670
@nardostefera670 3 жыл бұрын
ሳሚ አንት የኤግዚያብሔር ሰው በዚ መጨረሻ ዘመን ከቅረታዎቹ አንዱ ስልሆንክ ስላንተ ኤግዚአብሔርን አባርካለው ዘማረዎችህ ያንፁኛል ደግሞ በጣም ደስ የሚለኝ ከ5ቱ ልጆቼ መሃል 2ተኛውን ለጄን ስለትመስልኝ ነው ዘመንህ ይባረክ 😇😇😇
@martabekele9031
@martabekele9031 5 жыл бұрын
እየሱሴ ስምህ መፍትሄ ነው ለጥያቄ ሁሉ እየሱሴ እረ ማን የአፍሮአል በስምህ ተማምኖ እየሱሴ የስምህን ጉልበት እኔም አውቀዋለሁ እየሱሴ በስምህ ታምኜ ያለፍኩት ስንቱን ነው እየሱሴ ለሞተው ነገር ህይወት እየሰጠህ እየሱሴ ያበቃው ነገር ተስፋ እየቀጠለ እየሱሴ ብዙዎች ሲጠፉ በህይወት ያለሁኝ እየሱሴ ታምኜው ነው ስምህን እዚህ የደረስኩት አሜን ተባረክ ሳሚዬ ከምንም በላይ የጸጋው ባለቤት ጌታዬ ይባረክ
@hevenhailu9611
@hevenhailu9611 5 жыл бұрын
እጠራዋለሁ ይህን ስም ከሞት ያዳነኝን ህይወት የሰጠኝን የታደገኝን ሀሌሉያ እየሱሴ አንተ ነህ መታያዬ ዉበት ማረጌ ክብርስ ቢሉ የቱ ክብሬ ነዉ ሁሉን ያገኘዉት የሱስ ባንተ ነዉ አባ ስምህ ይባረክ። ሳሚዬ ዘመንህ ይለምልም ተከናወን
@bebtube1312
@bebtube1312 3 жыл бұрын
ኢየሱሴ አንተን ደብቄ እንኳን ራሴን ላሳይ እንደው ባጋጣሚ ስምህን ሲያወሱ ሳይ እንባ ይቀድመኛል ምሆነውን አጣለው ፊቴ ድቅን ይላል ያረክልኝ ሁሉ
@banchmoltot975
@banchmoltot975 Жыл бұрын
geta zemenhen yibarkew bante tebarikalew
@kefyalewkebda761
@kefyalewkebda761 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU. wow. Jesues, Jesues ,Jesues, Jesues, Jesues, Jesues, Jesues _ _ _ ______ ____
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ከሞት ያዳነኝ እየሱስ ስንቱ ከሞ ት አመለጠ ስንቱ ከጨለማ አልመለ ጠ በስምህ ውስጥ ክብር አለ እልልልልልልልልልልል አሜን ተባረኩ
@minase7015
@minase7015 5 жыл бұрын
ሳሚዬ በጣም የተባረክንበትን መዝሙር ነው video የሰራህለት ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ተባረክ!!!!!
@ethiopianidol-9607
@ethiopianidol-9607 5 жыл бұрын
you are blessed too bro!!
@cheruabi7894
@cheruabi7894 5 жыл бұрын
Wow amazing song እጠረዋሎው እጠረዋሎው በሲምህ ዉስጥ ሀይል አሎው ስንቱን ሸለቆው አለፍኩ ሲምህን ጠርቼ ኢየሱስ የምበል ስም ለመንገደ ብርሀን የሆና
@bezawitkiros2313
@bezawitkiros2313 5 жыл бұрын
I can’t live without you Jesus 😭😭😭😭 samiyee God bless you
@Zara-dg7up
@Zara-dg7up 4 жыл бұрын
Samuel you’re blessed by the Holy Spirit because when I’m listening your Mezmur I’m free from evil spirit and I’m healed by your Mezmur everyday. I’m thankful to God and thank you God bless you more and more 💝💝💝💝💝👏🏾
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭❤ሁልጊዜ ስምቼ የማልጠግበው የልቤ መዝሙር ነው ። ሳሚዬ ጌታ ኢየሱስ ህይወቴን ዘመንህ አብዝቶ ይባርክ ተባረክ በቃል📖❤🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ytb4509
@ytb4509 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ ኢየሱሰ ዘመንህን ይባርከው!!!!
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን እየሱስ የሚላው ስም ማባርቻየናው እጣራዋላው እጣራዋላው እየሱስ ሃሌሉያ ዛማን ይባረክ ሳሚ በ ዝማሬዎች እባራካላው ቡሩክ ሁን ❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌
@banchmoltot975
@banchmoltot975 Жыл бұрын
ስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ በስሙ ውስጥ መፅናናት አለ በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ ሳምዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ አብረውክ ያገለግሉትንም ጌታ ይባርካቸው ❤
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
አሜን "እኔም እጠራዋለው ይህን ስምህን" የስ ጌታ ኢየሱስ አምላካችን አባታችን ታድለን ያንተ በመሆናችን እናውቃለን ባንተ መዋባችንን ካንተ መፍለቃችን።።። ተባርክ ኢየሱስ ።። ሳሚ ቆንጆ በደንብ ተባረክ ጌታ ይባርክህ መንፈስ አይጉደልብህ።።
@Frutfulnes2017
@Frutfulnes2017 5 жыл бұрын
እየሱስ የሚለው ስምህone of my favorite song indeed❤️❤️❤️❤️መፅናኛየ ነው መበርቻየየየየየየ ነውውውውውው.እጠራዋለሁሁሁሁሁሁሁ ይህን ስምምምምምምምምም ተባረክ ሳሚ
@judytefera3685
@judytefera3685 5 жыл бұрын
I can't stop this song always listening sami God bless you
@hymihymi9531
@hymihymi9531 Жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ብጠራዉ ብጠራዉ የማይሰለች ስም አሜን ተባረክ ጌታ አብዚቶ ይባርክህ ❤❤🙏🙏🙏
@tegist-ti3cf
@tegist-ti3cf Жыл бұрын
ስንት አመት ሙሉ ቢደመጥ የማይሰለች መዝሙር ተባረክልኝ አቦ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርከው 🥰🥰🥰🥰🥰
@tigtsegaye914
@tigtsegaye914 5 жыл бұрын
በስምህ ውስጥ ሃይል አለ ☝☝☝ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ ☝☝☝ በስሙ ውስጥ መፅናናት አለ ☝☝☝በስምህ ውስጥ መፍትሔ አለ @ ሳምዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙌🏻አብረውክ ያገለግሉትንም ጌታ ይባርካቸው ❤ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@SeyonBhr
@SeyonBhr 7 ай бұрын
Amen amen Eyesuwusi simi gulibete newu lenemi wawwwwwu samiye zemenhyin dirashyi fetariyi yibarekyi ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
@Mesay_Desta
@Mesay_Desta 5 жыл бұрын
አሜን ሌላ የሚጠራ የሚሰማ ማንም የለም እየሱሴ አንተ ብቻ አሜን እጠራዋለው እጠራዋለው ሁሌም ሀይል አለው ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ተባረክ ሳሚዬ
@tigtsegaye914
@tigtsegaye914 5 жыл бұрын
መጽናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው 🙏🙏🙏 can't stop this song always listening 🙋🙏My favorite singer Samiye bro bless u more 🙌🏻🙌🏻
@misganaarega8629
@misganaarega8629 5 жыл бұрын
በስምህ ውስጥ አለ ሀይል እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@RealyAppreciated
@RealyAppreciated 3 ай бұрын
ይህን መዝሙር መስማት አልቻልኩም እንባ እየቀደመኝ። ኢየሱስ ❤❤ እወድሃለሁ
@maskrma4168
@maskrma4168 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ሳሚዬ ያባቴ ጀግና ዘመን ይባረክ በስሙ ውስጥ ኃይል አለ መፅናናት አለ መፍትሔ አለ እስስስይ…
@selamamare6686
@selamamare6686 5 ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር ከሰማይም በላይነው ከምድርም በላይነው ክብር ይሁንለት ጌታ በብዙ ይባርካችሁ ዘመናችሁን ይለምልም😍❤
@helinaaa7856
@helinaaa7856 4 жыл бұрын
Sami you are blessed I can't stop hearing this song💝💖💗💓💞💕❤wow!!!!!!!!
@helinaaa7856
@helinaaa7856 4 жыл бұрын
Wow
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
*እውነት ነው እየሱስ የሚለው ስም ለኔ ልዩ ነው አሜን
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጣም የምወደው በመንፈስ የምያረስረስ ሳምዬ ምንም ቃላት የለኝም ዘሪክ ይባረክ ይብዙልክ እኔ ምስክር ነኝይ በስሙ ያለሆነልኝይ ምንም የለም በስም ውስጥ እረፍት ውድድድድድድድ አባቴ እሪስንቱው ይወራልይ እጠራዋለው ዛረም ይህን ስምህን
@ሄሉየእየሱስልጅ
@ሄሉየእየሱስልጅ 4 жыл бұрын
መዝሙሮችህ መንፈስ ያድሳሉ ዘመንህ ይባረክ
@mastewalwakjira1587
@mastewalwakjira1587 5 жыл бұрын
I can't stop hearing this amazing song my God really this directly from heaven you are amazing Samiye bro keep shinning
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እጠራዋለሁ ከሞት ያዳነኝን
@benayasAbiy-mm4us
@benayasAbiy-mm4us Жыл бұрын
We are in 2016 still i can't stop hearing this song and dawit lemi he is legendary music compositor always... God bless both
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 жыл бұрын
መፅናኛዬ ነው መበርቻዬ ነው ከፍታዬ ነው 💗💗💗💗💗🙇🙇🙇
@johniedannyofficial7810
@johniedannyofficial7810 5 жыл бұрын
Too sweet song..can't get enough of this spiritual worship song!
@yoasyacob9676
@yoasyacob9676 4 жыл бұрын
I can't begin describing the power this song has to cause me; take my focus and attention out of myself and put it on God; instantly! To pay attention to God and not my problems. God bless your ministry even more Sami. you are a blessing!
@merontefra4825
@merontefra4825 5 жыл бұрын
ሳምዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ልዩ ትርጉም አለው እየሱስ የሚለው ስም ክብሬ ነው አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስም እጠራዋለሁ የሱሴን ከሞት ያዳነኝን ..ህይወት የሠጠኝን.. የታደገኝን
@adadismezmur
@adadismezmur 5 жыл бұрын
ኢየሱስ የሚለው ስምህ ልዩ ትርጉም አለው ለኔማ ስጠራው ስደጋግመው ................................. እጠራዋለሁ እጠራዋለሁ ይህን ስም Bless u sami
@yadenibolana3934
@yadenibolana3934 4 жыл бұрын
Samiye Ante becha Zem beleh zemer...
@mihretsurafel3185
@mihretsurafel3185 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeen be geta be eyesus sim tebareki geta eyesus zemeneki yibareki abizito 📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎸🎸🎸 samuye firama hun 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@edenbeyene9095
@edenbeyene9095 Жыл бұрын
My forever favorite mezmur bewnet eskezare on repeat ❤️
@kalebsiyoum1752
@kalebsiyoum1752 5 жыл бұрын
ወይኔ ኢየሱስ stay blessed samiyee a lot..
@tsayneshk6616
@tsayneshk6616 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebareki lelelelelelelelele God bless you Love ❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎤🎤🎤😊😊😊😊👏👏👏
@yididiyaatile3787
@yididiyaatile3787 5 жыл бұрын
አሜንንንን እጠራዋለሁ ኢየሱሴን ከሞት ያዳነኝን የታደገኝን አሜንንን ሳሚዬ ለምልም በስሙ ውሰጥ ያለው በረከት ታላቅ ነው የምናሸንፍበት ለይላችን አቅማችን ነው
@ትእየደሙፍሬነኝ
@ትእየደሙፍሬነኝ Жыл бұрын
ኡፉፉ,ዘመንህ,ይባርክ,በስምህ,ወሲጥ,ሀይላአለዉ❤👏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@obsebekele2040
@obsebekele2040 Жыл бұрын
በመላዕክት ዝማሬ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ🙏🙏🙏🙏
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 Жыл бұрын
ምናነት ፀጋናዉ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ጌታ ፀጋን ያብዝል 👏👏👏♥️♥️😍😍🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@rahelalemu9998
@rahelalemu9998 5 жыл бұрын
በሰማሁት ቁጥር በጣም የምባረክበት መዝሙር ነው:: ♥️♥️♥️ ቦታው ግን በጣም ያስፈራል 😬
@wongelawitkebede8490
@wongelawitkebede8490 5 жыл бұрын
Amen!! His name is above all names!!!!!!!!!!!
@redietalemu1632
@redietalemu1632 5 жыл бұрын
Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus Eyesus...... my treasure, my all in all
@goodgood3719
@goodgood3719 5 жыл бұрын
Geta yebarkehi Amen ba semu wesat hayla Ale
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እይስስ የሚለው ሰም ለኔ ከመናገር ከመዘመር ያለፈ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ያዛልህ
@ruthdenberu4781
@ruthdenberu4781 3 жыл бұрын
Wow I love it so much the song the vide the place it just so amazing full of excellence. God bless you. Thank you Jesus what a wonderful name🙌🏽
@yohannesalemayehu9289
@yohannesalemayehu9289 4 жыл бұрын
Glory to God in the highest...God bless you from the highest. tsegawn yabzalh...'eyesuse' yalkew amlak yibarkeh sam ....!
@nardosbayu5347
@nardosbayu5347 4 жыл бұрын
sami ur already blessed
@andranimonika7300
@andranimonika7300 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuu enee hule besemaa yemalitegbawo yehen mezemure new tebarklign sami
@emabetiayele8914
@emabetiayele8914 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስሚዬ ገኤተ ዩበሪኮ
@marianatube2728
@marianatube2728 4 жыл бұрын
Samiye good bless you i cant stop crying when i hear this amezing song keep shining samiye 🙏😍
@nahomfesseha6737
@nahomfesseha6737 5 жыл бұрын
Jesus jesus amen 🙏 I love 💕 this song god bless you
@yabibiniyam2419
@yabibiniyam2419 4 жыл бұрын
Geta zemenhin yibark🙏🏼🙏🏼
@wakjiramulugeta1798
@wakjiramulugeta1798 4 жыл бұрын
Tebarak wandeme geta zemenehen yebarek!
@melekmaki405
@melekmaki405 2 жыл бұрын
Iam ortodox but when Ilisten this mezmur Iam happy
@dinayemane3192
@dinayemane3192 4 жыл бұрын
ሳሚዬ አባቴ እየሱሴ አብዝቶ ይባርክህ
@singersolomonkedir4006
@singersolomonkedir4006 4 жыл бұрын
amedegna nehe samiyyyyyyeeee
@shalomhabtamu2801
@shalomhabtamu2801 4 жыл бұрын
Wuuu er samiiii ❤❤❤❤❤getan geramiiii zmare...mesmat lakom alchalkum 😘😘😘tebareklgn
@cell6262
@cell6262 5 жыл бұрын
አሜንን አሜንን ሳሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ተባረክ
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 5 жыл бұрын
"""""እየሱሴ""""""""""""""""' በስምህ ውስጥ ሃይል አለ በስምህ ውስጥ እረፍት አለ ሳሚ ተባረክ
@rutasolomon9795
@rutasolomon9795 5 жыл бұрын
በስምህ ውስጥ ............ God bless you alot with lots of things sami
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 5 жыл бұрын
Wow powerful and touching song. and the view is amazing. You did a great job , well done . Keep singing for the Glory of our God. God bless all of you who participating in this.
@nardosbeyene7375
@nardosbeyene7375 4 жыл бұрын
Tebare xega yebzaka sami hwedalaw God bless you burke
@abenezertarikuu7778
@abenezertarikuu7778 4 жыл бұрын
dink mezmur nw blessed samiyee timirtochikim mezmurochikim blessed nachewu ewedihalewuuu broo
@sisayabate6539
@sisayabate6539 5 жыл бұрын
እየሱስ የሚለው ስም ልዩ ትርጉም አለው ለኔማ ስጠራው
@tenasode5548
@tenasode5548 4 жыл бұрын
Etarwalhu semhne amen tabarku
@siteyadane4121
@siteyadane4121 4 жыл бұрын
ሳሚዬ ጸጋ ይብዛሊክእ
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋዉን ያብዛልህ 😍😍
@yohanesdesalegn1872
@yohanesdesalegn1872 5 жыл бұрын
Sami tebarek yemigerm mezmur new
@hewangirma7684
@hewangirma7684 4 жыл бұрын
Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee haleluyaaaaaa tebarekeligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@lediyalediya5933
@lediyalediya5933 4 жыл бұрын
❤❤❤❤ ኢየሱስ የሚለው ስምህ ተባረክ ሳሚዬ
@rozinarozzz7539
@rozinarozzz7539 4 жыл бұрын
Sami God bless you...betam tebarekubet endegena gulebetan adesekubet..berta geta melkam nw huleam
@tadelechbaka2849
@tadelechbaka2849 5 жыл бұрын
You are brave to stand on that spot. It is scary. It took my breath.
@tadelechbaka2849
@tadelechbaka2849 5 жыл бұрын
Deborah Tadele is it like Grand Canyon? Where was it? Is it far from Addis?
@bemnetphonetastic4305
@bemnetphonetastic4305 4 жыл бұрын
Amen amen geta yibareki
@mossestube29
@mossestube29 3 жыл бұрын
Samyyyyyy zemenki yelemelam yeun atelaye yalw kebate mederene gena yeweresale
@baslealdereje5369
@baslealdereje5369 2 жыл бұрын
Zelalemen teregume yesetew egziaber zemenehen yebareke samiye
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 4 ай бұрын
Eyalkeseku yemesemawu zemare newu Sami zemneh yebarek
@amanjesus7714
@amanjesus7714 Жыл бұрын
እጠራዋለው ኢየሱሴን💕🙏💕
@sarasatana2200
@sarasatana2200 5 жыл бұрын
Amennnnn Amennnn Amennnn God bless you
@sarasatana2200
@sarasatana2200 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል
@Riiiriia
@Riiiriia Жыл бұрын
Mezmurocheh hulum eyesusn yasayalu tebarek samiye
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 жыл бұрын
እየሡሥ የሚለው ስም ስጠራው መጽናዬ ነው💖💖 ሣሚዬ ተባረክልኝ
@AdanuAlmu
@AdanuAlmu 5 жыл бұрын
ሳምዬ ተባርክልኝ አብሮክ ዬምያገለግሉትንም ጌታ ይባርካቸው
@abigiyasamrawit9716
@abigiyasamrawit9716 5 жыл бұрын
Oh geta amennnñnn hallelujah eterawalehu yehane sem kemote yadanegnne eyesusine almighty Lord bless u more and more samisha !!!
@merimolito8983
@merimolito8983 4 жыл бұрын
አሜን
@abigiyadawit3624
@abigiyadawit3624 4 жыл бұрын
There is no choice to love this song samiye kifu ayinkay hulem maytegeb nw Gbu
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik
10:30
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 530 М.
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
17:09
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 258 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН