SAMUEL NEGUSSIE YET GARE ENDEHONE ''የት ጋር እንደሆነ ”መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2020 !!!

  Рет қаралды 2,025,226

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

Күн бұрын

Пікірлер: 959
@officialsamuelnegussie
@officialsamuelnegussie 5 жыл бұрын
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ KZbin CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት KZbin CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 5 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን ተባረክ
@frehiwetmelese8207
@frehiwetmelese8207 5 жыл бұрын
ተባረክ በጣም ነዉ በዝማሬዉችህ የተባረኩ ጌታ ዘመህን ይባር ሳሚ
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 5 жыл бұрын
Aman samiyyy beretalin gate zeminiken yebarik
@hewankidane9711
@hewankidane9711 5 жыл бұрын
Samiye geta eyesus ybarkh wendme bebzu lyrics pls
@eden5672
@eden5672 5 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ ወንድሜ ሳሚ በዝማሬዎችህ እግዚአብሔርን ባርኬበታለሁ ይጨምርልህ ያብዛልህ ጸጋውን ጌታችን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ...¶.የት ጋር እደሆነ አውቀዋለው ብርቱ ጎኔንማ ¶ እኔኮ ደስ ሚለኝ የምታነሳቸው ሀሳቦች በራሳቸው ስሜትን ብቻ ነክተው አይተውም መንፈስን ይደርሳሉ ...! በመንፈስ እንድሸልል ዘራፍ እንድል አድርገው ጀግንነት ይሞሉኛል ...!!! 💎❤❤ ምንም ማረግ አይቻልም በቃ በዚ ደሞ መሸለል ነው ብርቱ ስም እንዳለን በማመን ኢየሱስ ኢየሱስ እሰይ ስምህን ብርታቴ ነው ....!!!!!💎💎💎💎👏👏👏👏 ሳሚዬ በቃ ከፍ በልልኝ ክፉ አይንካህ የኔ ውድ ወንድም ❤❤❤❤💎💎💎💎
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 жыл бұрын
ዋው እሱ ብቻ ነው ክብር ለዘላለም ይሁን የኔ ጌታዬዬዬ 🛐❤🙌 እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ስሬ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
የተበረከ ይበርከል.ሱርዬ እኖድከሌን ተበረክ
@halleluja37
@halleluja37 5 жыл бұрын
Myself for sure that you I know what to wear and maybe I just do
@minasetube9994
@minasetube9994 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aXTapIahit2loK8
@mahlettechane2246
@mahlettechane2246 3 жыл бұрын
Surey antem Eko your worship ufffffffff
@ashuwinnertube
@ashuwinnertube 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያልኩ ለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድንገት ሳሚ ተባረክ
@rahiltesfta6631
@rahiltesfta6631 4 жыл бұрын
አሜን
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@እማእዎድሻለው
@እማእዎድሻለው Жыл бұрын
እሄ ማዝሙር ላኔ ዉስጤ ነው 😭እግዚአብሔር ይመስገን ከ40 ጊዜ ባለይ ሳምቸዋሎ የት ጋር እንድሆና አውቆዋሎ የት ጋር እንደሆነ አውቆውቅሎ የህዎቴ ብርታቴ 😢ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አንቴ ጋር ነው ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢የኔ ዉድ ኢየሱስ
@Masayekamali
@Masayekamali 4 ай бұрын
Enemi edaze baxami yemi wode mazemure no 🙏🙏🙏💔💔🙇🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤❤❤
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 4 ай бұрын
እኔስ 🙌
@fatiyaawoljamal8115
@fatiyaawoljamal8115 11 ай бұрын
ዘሬ ጌታ በዚ ዚመሬ መልክት ሰቶኝ በጠም ታበርኬበታለሁ ደግሜ ደገ ግ እየሰመሁት ነዉ ሰምዬ ታበራክልኝ🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥁🥁🎻🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎸✅_✅✅🍇🍇🍇🍇🍇🍇🌾🌾🌾🌾🔥🔥🔥🔥🔥🔥✅🔥✅🔥✅🔥✅🔥✅🔥🎸✅✅🎸✅🎸✅🎸✅🎸🎻✅🎻✅🎻✅🥁✅🥁✅🥁✅🥁🤝🤝🤝🤝🙌🙌🙏
@Mayaye887
@Mayaye887 10 ай бұрын
በጌታ በኢየሱ ስም በዚህ መዝሙር መንፈስ ያግኝሽ ያበርታሽ የድልሽ ባንዲራ ከፍ ብሎ ይታይ🙏
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 4 ай бұрын
እኔም ዛሬ ተገርሜአለሁ
@Prophetdesalegndebebe
@Prophetdesalegndebebe 2 жыл бұрын
ሁለ ስደክም ይህን መዝሙር ስሰማ እበረታለሁ ።
@adadismezmur
@adadismezmur 5 жыл бұрын
የድሌ ባንዲራ ከፍ ብሎ ሳይታይ ኢየሱስ ይዜ አልቀርም መንገድ ላይ ተባረክ ሳሚ🙏
@tamirattamiraralemu6325
@tamirattamiraralemu6325 4 жыл бұрын
##Ameeeeeeeen💘💘💘
@tamirattamiraralemu6325
@tamirattamiraralemu6325 4 жыл бұрын
##Ameeeeeeeen💘💘💘
@endealex7592
@endealex7592 3 жыл бұрын
Amenn
@tseganeshdaniel9725
@tseganeshdaniel9725 3 жыл бұрын
ሳሚዬ ሁሉም መዝሙሮችህ ኢየሱስን ትኩረት ያደረጉ ናቸው። እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ። 🙏🙏🙏
@dudeinthehood9525
@dudeinthehood9525 3 жыл бұрын
Betam lk nesh
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ከማለት በቀር ምን ልበል
@EnkwanemAgegenhegn
@EnkwanemAgegenhegn Жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ያልኩ እለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድንገት እየሱስ እየሱስ እየሱስ ስልማ የትኛው ሀይል ነው ድምፅህን የማይሰማ በህይወቴ ዋና የተማመንኩህ በክንፎችህ ጥላ ሁሌ እያረፍኩኝ እየሱስ እየሱስ እየሱስ እላለሁ ሁሉ ነገሬ ነህ እንዴት ደብቅሀለው አቅሜ ጉልበቴ ስምህ እንደሆነ ለደካማ ህይወቴ ብርታትን የሰጠ ታሪኬን በሙሉ ስምህ እንደቀየረው ባንተ ነው……..ባንተ ነው በአባቴ
@evanatube809
@evanatube809 5 жыл бұрын
መሻገሬ ላይቀር አላጉረመርምም ኢየሱስን ታምኖ የከሰረ አላውቅም በጨመረልኝ ቀን ላይ ቆሜ............. አመሰግናለሁ ደግሜ ደግሜ .....ደግሜ ደግሜ.... የተባረክ ነህ
@rahelalemu9998
@rahelalemu9998 5 жыл бұрын
ሁሉን ነገር ወስደው ባዶ ቢያስቀሩኝ ሀ ብዬ ብጀምር ምንም ባይኖርኝ ጉዳዬ አይደለም የእኔስ ጭንቀቴ ጉልበታሙ ስምህ እስካለ በአፌ 💯♥️♥️♥️
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 4 ай бұрын
የነበረኝ አልቆ ሁሉ ባዶሆኖ በዚስም እንደገና ማድጋዬሞልቶል አሁን ቢሄድቢመጣ አይኖቼ የሞተልኝ ላይብቻ ሆኖገረ እየሱስዬ እወድሃለሁ ህይወቴ የደስታምንጭ ሁሉ ነገሬ በቃ ምን ልበልህ ቃላት የለኝም ላንተ እወድሃለሁ
@kiddysolomon8767
@kiddysolomon8767 4 жыл бұрын
በህይወቴ ዋና እየተማመንኩ በክንፎቹ ጥላ ሁሌ አእያሰፍኩ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እላለው ሁሉ ነገሬነህ እንዴት ደብቃለው.......... ሳሚሻ ተባረክ
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@charbelmajdalani1368
@charbelmajdalani1368 3 жыл бұрын
Eysus ,zamanhn,ybarkhe
@reduinchrist7510
@reduinchrist7510 5 жыл бұрын
#ኢየሱስን ታምኖ የከሰረ አላውቅም😢🤗 ጌታዬ የድሌ ባንዲራ ከፍ ብለህ ታይልኝ🙌 ሳሚሻ ፀጋ ይብዛልህ ለበረከት ነህ 🤗💗እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዝማሬዎችህ በረከቶቼ ናቸው። ክብሩ ለጌታ ይሁንለት 🙌
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
Tebarki amaye
@salamadisou9026
@salamadisou9026 4 жыл бұрын
ይኸ መዝሙርማ ለኔ ብቻ ነው እንዴት እንደምወደው ውስጤ ነው ብሰማ ብሰማ አልጠግብ አልኩ ምን ይሻለኛል መልዕክቱ በሙሉ ለኔ ነው ሳሚዬ እደው ለጠላትህ መርዝሁን በዚ አትቁም ሂድድድ ተባረክ ተባረክ ተባረክ 💯💯💯መዝሙሩን ወድጃለው። ፀዲ ነኝ ከቤሩት😍😍😍😭😭🙇🙇🙇🙇🙇🙋🙋🙋🙋✊✊✊✊✊✊✊✊✊🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@endtime5135
@endtime5135 5 жыл бұрын
ኢየሱስ መለት እጀምራለሁ የነገሬ ስኬት እዛጋ ነው ያለው።👏👏👏👏👏👏
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 4 жыл бұрын
Sami ye egizabiheri jegin tebareeeeki bebuzu yesemayu amilaki yibarikiki
@tekabekaman1159
@tekabekaman1159 4 жыл бұрын
ሳሚ ጌታ ይባርክ!! ጌታን ሁሌም እሰብከዋለሁ ግን ሁሌ በችግር ውስጥ ነኝ ይህንን ዝማሬ ስሰማ ጌታ ስቦ ካለሁበት አወጣኝ፡፡ እየሱስን ብሎ ተናግሮ መንገድ መቅረት የለም፡፡ ተባረክ፡፡ ግን ሀ
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@danigirma3271
@danigirma3271 2 жыл бұрын
I like your mezmor
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 4 жыл бұрын
ይሄን የዝማሬ ፀጋ የሰጠህ አምላካችን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ። አሁንም አብዝቶ ይጨምርልህ!! ተባረክ....
@JfifHxhx
@JfifHxhx Жыл бұрын
Yewuteti bexami newu yemwedi tebareki egzyabhri ybariki❤❤❤❤
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደ ስብከት ነው አሜን አሜን እያልኩኝ ያንተን ዝማሬዎች የምሰማው አሁንም የሰማይ ደጆች ባንተ ላይ ተከፍተዋል የቀባህ ጌታ ክብሩን ይውሰድ!!!!
@Metu1996
@Metu1996 6 ай бұрын
ይሄን መዝሙር ለ አራት አመታት ይህው እንደ አዲስ እየሰማው ዘመን ይባረክ ሳሚሻ❤❤
@sisayabate6539
@sisayabate6539 5 жыл бұрын
ሁሌ እየሱስ ደስ ሲል ሳሚ ሁሌ ደስ የሚለኝ ነግርክ ሁሌም እየሱስ የሚለውን ስም በመዝሙርክ ሁሌ ተባረክልኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እየሱስ ማለቴን እጨምረዋለው ❤️❤️❤️❤️❤️እየሱስ የሚለውን ስም
@godisgoodallthetime9579
@godisgoodallthetime9579 5 жыл бұрын
የት ጋር እንደሆነ አውቀዋለሁ ሕይወትና ብርታት ሃሌሉያ ሃሌሉያ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ያልኩ እለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድንገት እልእእልእል ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ሰሚ ዶሮም የአንተ መዝሙር በጣም የሚወድ
@mebarekyohannes3111
@mebarekyohannes3111 4 жыл бұрын
sami zemenh hulu ybarek...
@addishiwtshebiabwe4780
@addishiwtshebiabwe4780 5 жыл бұрын
Samiya geta eysus zelalmkn ybarek
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 5 ай бұрын
ኢየሱስ የኛ አባት❤
@tesfalegntadesse3737
@tesfalegntadesse3737 5 жыл бұрын
ዋው ይህንን መዝሙር ብሰማዉ ብሰማዉ አሁንም አልረካውም.......ጌታ ይባርክህ ሳምዬ።
@alazartesfamichael3543
@alazartesfamichael3543 5 жыл бұрын
ሳሚዬ ስላንተ ጌታን በእጅጉ አመሰግነዋለሁ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን :: አንተ ወንድማችን ብሩክ ነህ አንተን ደግሞ በዚህ ዘመን ለቤተክርስቲያን ድንቅ ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን በእጅጉ እናመሰግናለን:: ዘመንህ ይባረክ የነካኸው ይለምልምልህ ዘመንህ የበረከት የከፍታ ይሁንልህ:: እንወድሃለን
@tsiyonbelete3088
@tsiyonbelete3088 5 жыл бұрын
ሳሚ እንዴት ያለ ፀጋ ነው የተሰጠክ?ምድር ላይ ያለውን ነገር አስረስቶ ወደ ማደሪያው ሚያደርስ ልዩዩዩዩዩዩ የሆነ መዝሙር በዚህ ዘመን ያለምንም ፀሎት ምንም አይነት ቦታ ሳይፈልግ ብቻ እየሱስ እየሱስ ሚያሰኝ ድንቅ መዝሙር ድንቅ ብቻ ሳይሆን በዚህ ሰአት ብርቅ የሆነ ብርቅዬ መዝሙር እና ፀጋ የሰጠክ ጌታ ይመስገን።ሳሚዬ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋዉን በእጥፍ ይጨምርልህ
@eyerusalemkawiso8687
@eyerusalemkawiso8687 3 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ያልኩለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድንገት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sisaywtsadik1188
@sisaywtsadik1188 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@SeyonBhr
@SeyonBhr 7 ай бұрын
Samiye yene wudi wondime begeta betami newu miwodiki be mezimurochyi betami Tebarkiyalewu yemir gini ehe mezimuri lene yehiwote tariki eidil yageyginewuti kegeta miretina fikeri yageyginewuti newu mezimurwu yene hiywotenia geltselygini fetaryi zemenhyin dirashyi yibarekyi betami newu miwodiki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesusismylord6569
@jesusismylord6569 Жыл бұрын
ሲሳማ ሲሳማ አይጠግባኝም ጀግና ሳሚ በርታ ጌታ ኃይል ጉልበት ይሁንልህ ጸጋ በረከት ይለቀቅ ❤❤❤❤❤😘
@alamigirma2058
@alamigirma2058 5 жыл бұрын
Hallelujah አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ተባርክ ሳሚ ቡሩክ ነህ የት ጋር እንደሆነ አውቀዋለሁ ህይወቴ ብርታቴ የት ጋር እንደሆነ አውቄዋለሁ የልብ ጽናት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የልኩ እለተ ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆኖ ድንገት ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱሴም የትኛው አይኔ ነው ድምጽን ማይሰማ
@amaneshyekidanliji934
@amaneshyekidanliji934 5 жыл бұрын
Yete gar ende hone awukewalo hashuuuuuuuuu bante new hiywote tebarek samisho buruk sew❤
@selam7483
@selam7483 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት መመሊሱ ጸግኡ የብዝሓልካ ሳሚ።#ኢየሱስ ዋናየ!!!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
"አሜን::"!! "እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::" "ፀጋውንም ያብዛላችሁ::" "ዘመናችሁ ይባረክ::" "ዘማሪ ሰሚ."💕👈 "እንወድሃለን::" 💖💖💖👍
@tsehaybalilo2108
@tsehaybalilo2108 5 жыл бұрын
Amennnn geta eyesus zemenachu bebizu yibarek tebareku 🙏🙏🙏💖💖💖
@MimiMimi-dr7xe
@MimiMimi-dr7xe 5 жыл бұрын
Amennnnn tebarekilign 💓💓
@MimiMimi-dr7xe
@MimiMimi-dr7xe 5 жыл бұрын
Amennnnn tebarekilign wude 💓💓
@DestaHosiso
@DestaHosiso Ай бұрын
ሥስት መዝሙር በአንድ ጊዜ ሳምዬ ጌታ እንደገና ምንጩን ይክፋት❤
@josefaddise8674
@josefaddise8674 3 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ሁሌም እንባ ይተናነቀኛል😭😭ኢየሱስ ኢየሱስ ያልኩ ለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድንገት😍
@SebleTekle-j1t
@SebleTekle-j1t Ай бұрын
ከማንም በላይ ይወደኛል ይህ መዝሙስ ወይም መልዕክት ምስክር ነው።
@zinashabera197
@zinashabera197 5 жыл бұрын
ውይ.............ውይ የአባተ ብሩክ የሀገረ ልጅ የቱጋር ነው ያገኘሄው ዘመንህ ይባረክ
@eskendirbekele7343
@eskendirbekele7343 3 жыл бұрын
eg/r tsegawun yabizalih sami ye eg/r sewu............................... ........................................
@selamsweet898
@selamsweet898 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ባንተ ነው ህይወቴ እየሱስዬ ዋናዬ ነህ በእጥፍ ተባረክ ሳሚዬ
@azinaazall5923
@azinaazall5923 5 жыл бұрын
Samishaye sewdi beka mezmurochu erasu lesewu endgeba areg new mezemrewu 😘😘😘♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@samuelhailu5492
@samuelhailu5492 4 жыл бұрын
ሳሚ ሳሚ የአባቴ ልጅ ብርክርክ ብለህ ቅር። ስፋ, ብዛ , መዝሙር በማለዳ የሚሰጥ ጌታ መዝሙር በማለዳ ይስጥህ አብዝቶ በቅባቱ ያጥለቅልቅህ
@avieladartandarchitecture3696
@avieladartandarchitecture3696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመንህ ይባርክ
@ታገስችለሁሉመለስኢየሱስነ
@ታገስችለሁሉመለስኢየሱስነ 5 жыл бұрын
አሜንንን ውውውው እውነት ነው ኢየሱስን ብሎ ያካሰራ ማንም ይለም ደግምም አመስገናሎ,,,,,,,,,,,,,,,,, ጌታ ይበርኩ ተበረኩ ዘማሪ/ ሳሚዬ ቡሩክ ና!
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይለምልም በዘመንህ ሁሉ ለበረከት ሁን
@dinayemane3192
@dinayemane3192 5 жыл бұрын
ሳሚ ክብር ለ አአባቴ ለ እየሱስ ይሁን ተባረክ😍😍😍😍😍
@SeyonBhr
@SeyonBhr 7 ай бұрын
Betami felge atiche neberie gini zare lelanegeri sifelgi ageygihuki fetaryi Tseghani yabizaleki Samuel wawwwwu desi biloyginali ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidykidy4310
@kidykidy4310 5 жыл бұрын
Samiye endew mn largeh mezmurh hule eyechemere nw mihedew love u so much
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 11 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Samuel I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ both by the power & I love this song Samuel Negussie Yet Gare Endehone "የት ጋር እንደሆነ" Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 3 жыл бұрын
I am writing to say thank you for praising our God, our father, i am planning to come to Ethiopia hope to see you all. God is love. God is peace. God is joy. AMEN. MIMI from California
@AliaIsmail-zl8ur
@AliaIsmail-zl8ur Ай бұрын
እየሱስ ማለቴን እጀምረዋለዉ የነገሬ ስኬት እዛዉስጥ ነው ያለዉ አሜንንን ዘመንክ ብርክ ይበል
@destaergano3121
@destaergano3121 5 жыл бұрын
ውስጠኛውን ህይወት የሚነኩ መዝሙሮች ምንጭ የሆንክ ዘማሪ ነህ!! እግዚአብሔር አምላክህ ረጅሙን ዕድሜና ጤና ይስጥህ!!
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@MehretMersha
@MehretMersha Жыл бұрын
እየሱስን ህጄ አልቀርም መንገድ ላይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሳም ተባረክ
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 5 жыл бұрын
Amenn.kibir.leyesus.yhun Samya.geta.yebark!.ewodalw Tebarku.all
@eliasrondasa3003
@eliasrondasa3003 16 күн бұрын
Amen eyeseus Geta new
@samrasamra2103
@samrasamra2103 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘምንህ ይባረክ መዝሞሮችህ በጣም ያንፃሉ !!!
@HdhehssHfhehhdw
@HdhehssHfhehhdw 3 ай бұрын
ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ ተባረክ ሳሚዬ
@citylove1207
@citylove1207 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳሚዪ
@heranmussie4302
@heranmussie4302 Жыл бұрын
ተባረክ ነፍስን የሚያድስ መዝሙር ነው ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታዬዬ ለዘላለም ክብር ይሁን ልልል እልልል🛐🛐❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏 ጌታ ኢየሱስ ህይወትን ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ሳሚዬ📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🔥🙏
@metsnanatasheber956
@metsnanatasheber956 4 жыл бұрын
may God blesssssss all forever when i heard the song i praised the almighty God
@AbayDebela-k6f
@AbayDebela-k6f 4 ай бұрын
i like the lyrics of this song
@ኢየሱስጌታነው-ዠ1ዐ
@ኢየሱስጌታነው-ዠ1ዐ 5 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ በሁሉ ይክበር አሌሉያ ሳሚ ዝም ብለህ ለምልም ስንቴ አደመጥኩት በቃ መንፈሴ እርክት ነፍሴ ለመለመ ዘምሬ ዘምሬ አልጠገብኩት
@natenaelteketel4096
@natenaelteketel4096 3 жыл бұрын
#
@fevenfeven3043
@fevenfeven3043 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክልኝ ሳሚ ስወድክ የጌታ ልጅ
@konju283
@konju283 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በየሱብቻነ ውሉ የምለወጠው
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል 5 жыл бұрын
ተባረክ ያባቴ ልጅ ስወድህ
@bifat7758
@bifat7758 2 жыл бұрын
God bless you, when I listen your song, I felt in love again and again into my lord Jesus. Glory to God for the grace you have.
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ
@እየሱስፍቅርነው-ቀ5ሸ 5 жыл бұрын
አሜን እዉነት ነው እሱን ታምኖ ወቶ ማን መንገድ ላይ ቀረ 😢😢😢💖💖💖💖👏👏👏👏
@tagesechyeenatuwaliji3489
@tagesechyeenatuwaliji3489 4 жыл бұрын
Oho halellujah glory to God simiy bekirstos yetebarek min aynet yegeta menfes yefesesebet mezmur new wowwwww ❤👏👏👏👏 💕🎉❣️❣️🙏 halellujah esegjnalehu degime degime Yedile yesikete mister esu eyesus endehone enageralew ameeeeeeeeeenn ante yetebarek kifu ayagignik
@የደሙፍሬነኝጌታየረዳኝ
@የደሙፍሬነኝጌታየረዳኝ 5 жыл бұрын
የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሚዬ ዘመንህ ይለምልም
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
ሳሚ ተባረክ የቃላት አመራረጥህ ውስጤን የሚነካ የተለየ ነው እንደ ዘመኑ ሆያሆዬ ያልሆነ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርኬበታለሁ ዘመንህ ይባረክ
@dawitbogale8111
@dawitbogale8111 3 жыл бұрын
ሳምዬ መዝሙሮችህን ሁለ ስሰማው ውስጠ ያለው መንፈስ ይረካል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ !ለሰጭው የላቄ ምስጋና ይገበዋል!ክብር ና ምስጋና ለስሙ ይሁን !!ኢየሱስን ይዤ መንገድ ላይ አልቀርም !!
@zenaheyle1124
@zenaheyle1124 4 жыл бұрын
አመስግናለሁ ደግሜ ደግሜ አሜን ምስጋና የተገባዉ ስም 🙏🙏🙏🙏🙏
@mossestube29
@mossestube29 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@eluniwondye4584
@eluniwondye4584 4 жыл бұрын
I am addicted to this song,God bless u with all his blessings
@amsoamso1829
@amsoamso1829 4 жыл бұрын
Amen
@amsoamso1829
@amsoamso1829 4 жыл бұрын
የት ጋር እንደሆነ አውቀዋለሁ ብርቱ ጎኔንማ
@tsnatberhane4895
@tsnatberhane4895 4 жыл бұрын
Eyesusss 🍓🍓🍓Eyesusss🏵🏵Eyesussss🌹🌹🌹Beante New Hiwete 🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏Tebarek Sami yegeta Lij🌼⚘🌼⚘🌼⚘🌼
@mekidesgodisgreat2293
@mekidesgodisgreat2293 5 жыл бұрын
Haleloyah sem lezelalem kefe kef adregewalew ameeeeeeeeen eyesusen yize menged layi alkerem yabate brukan tebareke bemezemurochike bezu tesrchebetalew
@DastaAbera
@DastaAbera Ай бұрын
Tabarkii❤❤❤❤ wademe abet yii barakii zamanii yii barkii🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@meazagetachew8929
@meazagetachew8929 5 жыл бұрын
❤ it.....elelelelelelele so privileged to be in christ.
@yeshiharegbogale
@yeshiharegbogale 8 ай бұрын
በህይወትቴ የወደድኩት መዝ ሙር😍😍😍😍😍😍😍😍
@yeshiharegbogale
@yeshiharegbogale 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yeshiharegbogale
@yeshiharegbogale 8 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yetmworkdiro4727
@yetmworkdiro4727 5 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ ደስ የሚል የማይጠገብ መዝሙር ነው፡፡
@shahirajaafar2612
@shahirajaafar2612 5 жыл бұрын
Ameeeeewwwwwwwww Kibiri Yihunileti Amen
@kureyegtakureyegta4449
@kureyegtakureyegta4449 5 жыл бұрын
አመሰግንሀሌው ድግሜ ደግሜ አሜን ፨፨፨፨፨፨ደግሜ ደግሜ
@tsegakifle3248
@tsegakifle3248 4 жыл бұрын
Tebarekilgn ye geta sewu
@marumalako242
@marumalako242 2 жыл бұрын
ሰማይና ምድሪ የፈጠረው እግዚአብሔር ይባረክ ደሰ ይላል በዲ
@እዩለትሽ
@እዩለትሽ 5 жыл бұрын
ሳሚዬ ዘመንክን ይባርከው አባቴ😚
@dinayemane3192
@dinayemane3192 4 жыл бұрын
እየሱስን ታምኖ የከሠረ አያውቅም😇😇😇 ተባረክ ሣሚ
@natuambasajer1783
@natuambasajer1783 5 жыл бұрын
Tebarekilini yene wenidimi siwedihi ❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MsBir-he9ex
@MsBir-he9ex 4 ай бұрын
የት ገአ እንደሀን አዊቀለው ሰምዩ ተበርክ አሜንን አሜንንንንንንን
@zer_yihun
@zer_yihun 5 жыл бұрын
ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው። በዝማሬዎችህ ሁሌም እንደተባረኩ ነው፣ ጌታ ፀጋውን አሁንም ይጨምርልህ!! እና ደግሞ እወድሃለሁ።
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 5 жыл бұрын
Wow! ሳሚዬ የምታመልከው አምላክህ እሱ አብዝቶ ይባርክህ! እጅግ የሚባርክ ስራ ነው ! ሃሌሉያ
@marefumathewos703
@marefumathewos703 5 жыл бұрын
የተባረክ ውድ የባቴ ልጅ አሜን ጻጋው ይብዛልክ
@jesusa7512
@jesusa7512 5 жыл бұрын
እየሱስ እየሱስ ያልኩለት ትልቁ ተራራ ሜዳ ሆነ ድገት አይ ሳምዬ የኔ አደኛ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@helenabera874
@helenabera874 5 жыл бұрын
Samiyeee yene 1gna hulam lyu nek kef bel zemneh yebarek betam arif sera new blessing
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 5 жыл бұрын
ሣሚዬ ዘመንሕ ይለምልም መዝሙሮችሕ ከኢየሱስ ፍቅር የሙጥኝ እንድንል ያስገድደናል
@lidiakassa1294
@lidiakassa1294 4 жыл бұрын
samueleyyyyyyyyyy betam new mwedeh i wish to meet you one day the lyrics that you put out and the way you rhyme them it plays out an outstanding result i love you somuch stay blessed please come out with more amazing content. lots of love from Lidia from Australia.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,7 МЛН