Ethiopia: በእርቅ ማእድ ጎረቤቴ ያለዉ ሀብታም ሰዉ እንደሚያገባኝ ቃል ሲገባልኝ አረገዝኩለት ግን ከድሀ ቤተሰብ ስለተገኘሽ ለቤተሰቤ አትመጥኝም አለኝ

  Рет қаралды 121,366

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 348
@haimanottizazu9357
@haimanottizazu9357 5 жыл бұрын
እህቶቼ እባካችሁ ከጋብቻ በፊት በምንም ሁኔታ ወደ እርግዝና አትሂዱ ምንም ቢሆን ወንድ ልጅ ሴትን የሚያከብራት በህጋዊ መንገድ ሽማግሌ ተልኮ ሢያገባት ነው
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ማማየ
@betelemtesfaye478
@betelemtesfaye478 2 жыл бұрын
Eshii mamaye tebareki
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
በትከከል ከብራችን ነው ሀብታችን ከጋብቻ በፈት ሴከሰ ማድረግ ከብረን ያሳጣል
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
አንቺ የገንዘብ ደሃ ልትሆኚ ትችያለሽ እነርሱ ግን የጭንቅላት ደሃ ናቸው የማይረባ እስከ ቤተሰቦቹ
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 5 жыл бұрын
You are absolutely right !.
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 жыл бұрын
Yes you are right 👍
@mulumeresa7542
@mulumeresa7542 5 жыл бұрын
እውነት፡ነው፡የገንዘብ፡ድህነት፡ይገኛል፡የአስተሳሰብ፡ደሀ፡ከመሆን፡ይጠብቀን፡ደሞስ፡ምን፡ፍለጋ፡ተሰደድግለነብሱ፡ነው፡
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 5 жыл бұрын
ትክክል
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
በእውነት ትክክል
@Sara-xs2sx
@Sara-xs2sx 5 жыл бұрын
እግርሽ ላይ ይወድቃል እንኳንም ወለድሽ ልጅ የእግዚአብሔር ሥጡታ ነው ልጅሽ ሁሉ ነገርሽ ነው ልጅሸን ሥታዬ የልጆነት ልጅሽ ነው ልትደሠቺ ነው ምገባው እሺ ሁሉ ነገር ለበጉ ነው
@EMU918
@EMU918 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህፃናቶች አለመታደላቹ ከከሀዲ ወንድ እየተፈጠራቹ በስነ ልቦና እየተጎዱ ያድጋሉ ወይ አለመታደል
@marcyethio6031
@marcyethio6031 5 жыл бұрын
አንተ ያልከው ይሁን ብየ ሁሉን ትቸዋለሁ betam tekekel asteway neshe hageriutu medre dedeb yemolaw leza new Ye afrikaw lij eda mihemerw ke mahten wuste new 😡
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ።
@saramekonen6760
@saramekonen6760 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ነገ ልጄን ብሎ መምጣቱ አይቀርም አንቺ ጠንካራ ሁኚ ልጅሽ ወንድም እና ልጅ ይሆንሻል ። እግዚአብሔር ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ እሳቸውጋ አስቀምጪውና ወጣት ነሽ ተሯሩጠሽ አሳድጊውየኔ ቆንጆ ።
@hanihanicho8069
@hanihanicho8069 5 жыл бұрын
እኔ ምወደው ፍቅረኛየ ለናቱ አንድ ስለሆነ ልጅ እንውለድ ብሎ ለመነኝ ስለምወደው ወለድኩለት ከወለድኩኝ ቡሃላ ለልጅ ልብስም ገዝተሎት አያቅም ጡሩ ስራ አለው እኔነኝ ሁሉ ነገር ምሸፍነው ስለዚ እህቴ ጠንካራ መሆን አለብሽ
@birukasefa9037
@birukasefa9037 5 жыл бұрын
ድሮስ ከወንድ ዘመድ ምን ይገኛል አይዞሽ ብር
@አስቱፍቅር
@አስቱፍቅር 5 жыл бұрын
ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹ እኔም አለሁ ልጅ ወልጄለት ክዶኝ እሀው እሱ ዘና ብሎ ሀገሩስጥ ይኖራል እኔ ለልጄ ብዬ አረብ ሀገር ፍዳዬን መከራዬን አያለሁ አረ ፍትህ ለኔም እርዱኝ 😢😢😢😢😢
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
ሰው አይናቅም ሰው ሆኖ በሰው አይፈረድም የነገ መድረሻው አይታወቅም አለ ዘፋኙ የልጅን ጥቅም ስለማያውቁት ይሆናል አሁን የካዱት በኋላ እዳያስተዛዝበን ምክንያቱም ነገር ተለዋዋጭ ነው ነጌ ልጄ ብሎ መምጣቱ አይቀርም ልጅ ከሀብታም ተወለደ ከደሀ ያው ልጅ ነው ዋናው ጤነኛ ልጅ እግዛብሄር ይስጠን ዛሬ የገፋው ልጅ ነጌ በተለያዩ ምክንያት ላያገኘው ይችላል ስለዚህ ልጅህን በተቻለህ አቅም ብትደግፈው ብታሳድገው የተሻለ ነው በተለይ ነብስ ያሳቅ ቢሆን የተሻለ ነው ምክንያቱም ካደገ በኋላ ታሪኩ ሲነገረው ሊርቅህ ይችላል እግዛብሄር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 жыл бұрын
አረ ስምምነቱን ፈርሙ እዚህ ሆዱን ወጥሮ እያደረ የልጁን እናት ያስርባል እግዚአብሔር ይይልክ ሁለት መቶ ዶላር ኢሮ ወይም ፓውንድ ለልጅክ በወር ታጣለክ ባትሰራም መንግስት ጾም አያሳድርክም ምን አይነት ግዜ ነው እውነት ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@adenmdhana9372
@adenmdhana9372 5 жыл бұрын
Hi: የት ጠፍሽ ብዙ ነገር ተምርናል ካንች እግዚአብሔር ይጥልን አትጥፉ እውነት ነው ብዙ ስራ አለሽ ግን እግዚአብሔር በፍቀደ አንዳንዴ ብቅ በይ !!
@tsehayturki
@tsehayturki 5 жыл бұрын
እኔስ በዚህ ሁኔታ ትዳርም ፍቅርም የምጀምር አይመስለኝም እናቴን እየጦርኩኝ እየተመረኩኝ ብኖር እመርጣለሁ በዚህ ሁሉ ነገር ሰው እንዴት ከሀዲ ይሆናል
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 5 жыл бұрын
ቲታዬ ማምዬ ናፍቀሽናል ጠፋሽብኝ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ወይ እናተ ህግ እኮ የለም ፍርዲም የለ ብር ብቻ ምዲር ጉቦኛ እስኪ አንዲ ለሀቅ ለህሊናው የሚስራ ባለ ስልጣን አለ የለም ብቻ ፍርዲ ከላይ ከእግዛብሄር ብቻ ነው😏😏😏😏😏😏
@romano-p4f
@romano-p4f 5 жыл бұрын
ይገርማል ዝቅተኛ ቤተሰብ ስለሆንሽ ነው አንቺ ግን ጤነኛ ነሽ ሀብታም ነሽ ማንም ሰው ሀብትን ይዞ ወደዚህ አለም አልመጣም አቺ ግን አሁን በሞራል ስራሳትንቂ ማንኛውንም ነገር መስራትና ድህነትን ማሸነፍ አለብሽ።
@belanbelan5579
@belanbelan5579 5 жыл бұрын
የማይረባ ነው የእውነት ቆሻሻ አስተሳሰብ ነው የያዘው በጤና መኖርሽ ብቻ በቂ ነው ደሀ ማለት ፍቅር የሚያቅ ህብረተሰብ ነው ይሄኔ ከሱ ቤ ተሰብ አንድ ሰውም ጤነኛ የለም ድህነት ቁምጥና አይደለም ተመልሶ እኮን ቢመጣ እዳትቀበይው ይሄ የአስተሳሰብ ደሀ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ሲጀመር ሀብታም ሰው ጭንቅላት የለውም አብሽሪ እህት
@haimanottareku4474
@haimanottareku4474 5 жыл бұрын
ሰውየው እንዲክድ ያደረጉት እህቶቹ ይመስሉኛል ሌላው ደሞ ምናልባት የሚኖርበት ሃገር ባለትዳር ይሆናል ነገር ግን ልጁን ብሎ ሲቆጨው መምጣቱ ስለማይቀር አንቺ ልጅሽን ጠንክረሽ ማሳደግ ነው
@selamselam6036
@selamselam6036 5 жыл бұрын
በኢትዬጵያ ኑሮ ልጅ ማሣደግ ከባድ ነዉ ሽማግሌዉ ቅሌታም ባለጌ ነዉ
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 2 жыл бұрын
ብቻዋን ካሳደገች በኋላ ምን ሊሰራ ይመጣል??
@balembalembalem3087
@balembalembalem3087 5 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለጎነው እኔም ብቻየን ነው ልጅ እማሳድግ ይኔን ታሪክ ማን ይስማው እፍፍፍ ወዶች ይስራችውን ይስጣችው የሴት ልጅ እባ እዳፈሰሳችው ፈጣሪ ማት ያውርድባችው
@mihrertgebreslase6466
@mihrertgebreslase6466 5 жыл бұрын
አለም ሰገድ ስትመች እድሜ ይስጥ ያገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይባርክልህ አሜን
@abebanati574
@abebanati574 4 жыл бұрын
በተለይ እህቶቹ ና ዳኛዋ እግዚሐቤር ይናቶች አምላክ ይፍረድባቸው ሴት ሆነው እንዲህ አይነት መልስ መስጠታቸው አሳፋሪዎች ናቸው። እግ ተገቢውን ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል
@bahiruakondale5836
@bahiruakondale5836 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ከፍ ያለ ዝቅ ይላል ዝቅ ያለ ሁሉ ከፍ ይላል አይዞሽ ፀልይ ምንም አይስማሽ እግዚአብሔር ምክንያት አለው ከአንቺ ያራቀው ቂምም አትያዥ መልሱ የእግዚአብሔር ነው መልሽ ታገኛለሽ ፀልይ እግዚአብሔር ስለሆነው ነገር ሁሌም አመስግኚው ሁሌም ደስተኛ ሁኚ እናትሽ አታስከፊ ስላም ዋይ
@selamawitbelete6865
@selamawitbelete6865 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የእጅን ይሰጠዋል ራስሽን ጠብቂ ልጅሽ ላንቺ ሚሊዮን ነው
@tttmmm9694
@tttmmm9694 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የወንዶች ጉድ ተነግሮ አያልቅም ብዙ ሴቶች ይሄ እድል ደርሶናል አይይ የሴት ልጅ መከራዋ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጠንካራ ሴት ሁኚ እህቴ እኛም ችለን እየኖርን ነው
@itachiuchia7215
@itachiuchia7215 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ ማንነት በሀብት ብዛት አይለካም ሁሉም ቀሪና ሀላፊ ነውና ቤተሰቦቹ ማስተዋል ይጎላቸዋል:: ሲቀጥል በስመ ውጭ ያለ ሁሉም ጤነኛ ህይወትን የሚመሩ አይደሉም እዛም ሊወጣ የማይችልበት አዝቅት ውስጥ የገባ ይሆናል :: በተመሳሳይ ይህንን ድርጊት እዛም ሊፈፅም የማይችልበት ምንም ምክንያት የለውም አይ ኢትዮጵያውያን በውጭ ያለውን ጉድ ስለማታውቁ ነው አይዞሽ አንድ ልጅ ጌጥ ነው ይብላኝ ለሱና ለቤተሰቡ ማንም ሊረዳሽ ይችላል ስንት ቅን አለና::
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይድረስልሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ አይዞን እህቴ ።
@ninifiseha3065
@ninifiseha3065 5 жыл бұрын
ወይ ሕዝቤ ! እነHarry ነጭ የንጉስ ቤተሰብ ጥቁር በሚያገቡበት ዘመን የኔ ሕዝብ ይኸን ያሰማኝ!!
@በድሪያይመር
@በድሪያይመር 5 жыл бұрын
Jikuhjjjjjjjuu
@typing...1
@typing...1 5 жыл бұрын
ጥቁር ማግባት ብርቅ ነው
@ahabte
@ahabte 5 жыл бұрын
joro alesema ayii! alu Fitawrari meshesha Berihun Ayizon yene enat asazenchign Kimer 😒😒
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 5 жыл бұрын
Harry እኮ የሰለጠነ ሰው ነው። እንደ አንድ አንድ ወንድ የሰየጠነ አይደለም ውዴ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ሰውየው ገብቶ ይሄን ሁሉ ኮመንት ያያል ብየ አስባለሁ ግን ነገ በበሽታ መያዝ አለ ታመህ ልጅህን ልጄ ብለህ ሳታቅፋት ሳትስማት ሳታጫውታት ድምፅህን ሳትስማት ልትታመም ትችላለህ ። እግዚአብሔር የሚቀጣበት ነገር አይታወቅም ሰው ወጦ መመለስ እያቃተው ነው ቆም ብለህ አስብ ።እግሩአ ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
በጣም
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ሐኒዬ ባነበበው ብዬ አስባለው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ ሠላም ነሽ ሚሚዬ ልጅሽ አደገ? በእርግጠኝነት ይሰማዋል ጉዱን ቁጭ ብሎ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ አለውልሽ የኔ ውድ እህት
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 жыл бұрын
በስውር ላይ መፍርድ ይከብዳል ግን ብሆን በእድሜ የሰላሳ አመት እድሜ ልየንት ያለውን ስው ከማገባ ህይውቴን በገዳም ውስጥ ማሳለፍን እመርጣለሁ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
እድሜውስ ባልከፋ ነበር ግን የጭንቅላት ድሃ መሆኑ እንጂ
@soniyatesfaye7350
@soniyatesfaye7350 5 жыл бұрын
ትምህርት ነው ለሁሉም ሰው እንዴት ይታመናል? ጌታ ይርዳሽ እሱም ክህደቱ ዋጋ ያስከፍለዋል እናት ጠንከር ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ልጅቷ ግን ሳትፈልግ ወደ ምድር መጥታለች ጌታ በሞገስ ያሳድግሽ የምታሳዝነኝ ልጅቷ ብቻ ናት
@endehaftekeros4647
@endehaftekeros4647 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ አይዛሽ እህቴ ድሮውም አባት 100% አንድ ነዉ ምገኘዉ እና አይዘሽ ተስፍ ሳትቆርጪ ልጆሽ እንደ እህትሽ አድርገሽ አሳድጋት ሁሉም ለበጎ ነዉ
@ኢክንያልአሀቲ
@ኢክንያልአሀቲ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅሽንጠንከር ብለሽ አሳድጊ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ከሠውየው ክፋት የቤተሰቦቹ ጭካኔ "ካንች ከሚወልድ እሬሳው ቢመጣ ይሻላል" እንዴ ድህነትን በሽታ አደረጉት እንዴ ሰውየውም በ 55 አመቱ በባተሰብ ሀሳብ የሚመራ ልፍስፍስ በእርግጠኝነት ባለበት ሀገር ትዳር ይኖረዋል ። ሐገር ቤትም በቃ ድያስብፓራ ሲባል ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ከሰማይ የወረደ መላእክ ያደርጉታል ይህ ስህተት ነው። እዚህም እንደ እናንተው ነው የምንኖር ሀገር ድንበር ብቻ ነው ሚለየን ስለ ውጭ ሀገር ያለው አመለካከት መቀየር አለበት ። አሁንማ እታሰራለሁ ስለሚል አይሄድም ። የኔ ፍርሐት ልጁአን እንዳይወስዱ ነው ከዚህ በሁአላ ግን ቢመጣም ልጁንም ማግኝት የለበትም በጣም ከባድ ጊዜ ልታሳልፊ ትችያለሽ ግን አንች ጎበዝ ስለሆንሽ በርትተሽ አሳድጊ. ።ነገ 70 አመት ሲሞላው ልጄ እያለ ይመጣል ወደ ሞት ሲጠጋ ይፀፅተዋል ግን ይዘገያል ሴቶች ደሞ በቃ ሳትልገቡ ወደ አልጋ አትሩጡ እባካችሁ ። አመሠግናለሁ
@selamawitbelete6865
@selamawitbelete6865 5 жыл бұрын
እኔም በአንቺ አሳብ እስማማለው ግን አትፍረድ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
@@selamawitbelete6865 እሱስ ልክነሽ ሠላሚና ለመፍረድ ሳይሆን ተመችቶት ሳለ እንዴት ብየ ነው የኔውድ ካጠፋሁ ይቅርታ እግዚአብሔር ፈራጅ አያድርገን
@betelemtesfaye478
@betelemtesfaye478 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 5 жыл бұрын
እኔ ግን የገረመኝ የቤተሰቦቼ እዚህ ሲመጣ አኞ ነን በመኪና የምናመላልሰ ይኬ ሽማግሌ፤ ቅሌታም ሰውዬ አና ቤተሰቦችም ቅሌታም በተኞበት ይወስደው። አንቺ ገነ አይዞሽ ገና ወጣት ነሽ ነገ ሌለ ቀነ ነው።
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ሽማግሌ ስለሆነ ክክክክክ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
የምቴንቁጥር የምታዉቁ ካላችሁ ተባበሩኝ ፈልጊዉነዉ
@nanaisalemi3402
@nanaisalemi3402 5 жыл бұрын
Meseret Kefyalew
@selamselam6036
@selamselam6036 5 жыл бұрын
ቅሌታም ሽማግሌ ነዉ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
Kikikiki kemer betam sakugn
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
በጣም የሚያናደድኛ ቢኖር በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አንዳን የህግ ባለ ሙያዋች ናቸው ሙስና ብር እንጂ ሌላ ነገር አያውቅም መቼ ለሴት ልጀ /ለልጄች ፍትህ እንድ ሚኖር አላውቅም እግዚአብሔር ይፈረድባቹሁ የእርቅ ማእዶች ሁላቹሁም እውዳቸዋለሁ ምርጥ ስራ ነው የምትስሩት ተባረኩልን
@alemkebede8224
@alemkebede8224 5 жыл бұрын
ገደል ይግባ የገንዘብ ሀብታም የሆነ ሁሉ የጭንቅላት ሀብታም አይደለም ድንጋይ እራስ በይው ልጅ ውድ ስጦታ ነው ልጅሽ አሳድጊ ተመልሶ ሲመጣ እንዳትቀበይው መጀመርያ አያውቅም ነበር ማንነትሽን ቀሽም
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
እባካቹ እህቶቼ ዝም ብሎ በእምነት ህይወታችሁን አታበላሹ ህግ የያዘው ነገር ጥሩ ነው ህጋዊ ሁኑ
@godisgood9376
@godisgood9376 5 жыл бұрын
ሽኮሪና ልክ ብለሻል
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 5 жыл бұрын
ይሄ ለትዳር አይሆንም የአይምሮ ደሀ ነው የአምሮ ደሀ ከመሆን የግዘብ ደሀ መህን ይሻላል አይዞሽ እህቴ ይህን መሽኒያውን ቆርጦ መጣል ነው
@ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ
@ሙሉአለምፍቅርየወሎልጅ 5 жыл бұрын
በዚህ አያያዝ ትዳር ፈራሁ 😭😭😭😭በዘመኑ ወዳች
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 4 жыл бұрын
Enam yemre
@agereaddis1762
@agereaddis1762 4 жыл бұрын
አወ እኔም ትዳር የሚባል ነገር ከእሳት የባሰ በጣም በጣም እየፈራሁ ነዉ እኔስ ልጅ አሎለድሁም ግን በመካድ ብቻ 11 ሰዉ ጎድቶኛል አሁን አምሮየ ጥሩ ቢሆንም ልጅ እፈልጋለሁ ግን አባት የሌለዉ ልጅ ማሳደግ ለልጀ ሞራል ፈራሁ እኔም ያለ ቤተሰብ ስላደኩ በጣም ያስፈራል
@hahaa6783
@hahaa6783 Жыл бұрын
Ufffff😢😢😢😢
@meseretasefa1445
@meseretasefa1445 Жыл бұрын
K95
@ሲዳማ
@ሲዳማ Жыл бұрын
ግርም የሚለኝ ለወለድው ልጅ አላበላም ላቤን አላለብስም የሚሉ ወንዶች ድጋሚ ልጅ አይስጣቸው እቃቸውን ይቆረጥ ምን አይነት ናቸው
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 жыл бұрын
ለመሆኑ ሀብት አብሮን እኮ አልተፈጠረም።ሰው ወደ ዚች ዓለም ሲመጣ ዕራቁቱን መሆኑን መዘንጋት የለብንም።ማስተዋል ይስጠን እውነተኛዳኛ እምላክ ብቻ ነው።ዳኞች ኝባካችሁ በታምኝነት ሥሩ።ሥራ ክብር ነው።
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 3 жыл бұрын
Betesbe enhuene weda
@beynadawg6629
@beynadawg6629 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ስቶታ ነው በገንዘብ አይገዛም እህቶቹ የልጅ ድሆች ናቸው አንቺ አብታም ነሽ መዳኒያለም ታሪክ ይቀይርል በርቺ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ 5 жыл бұрын
ሲጀመር ከጋብቻ በፊት ያለግንኝነት ዝሙት ነው ዝሙት ደግሞ ሀጢያት ነው እህቶቸ እናስተውል በሀይማኖትም የተዋገዘነው
@hdufujjfjf6678
@hdufujjfjf6678 5 жыл бұрын
አጅግ ያሳዝናል እሕቴ አይዞሸ አግዚአብሔር የእጁን ይሰጠዋል ትአግስት ትንታኔሸን እጅግግግግግ በጣም አወደዋለሁ ስወድሸሸሸሸሸሸሸ ወንዶች ግን ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 5 жыл бұрын
1ኛ 30 አመት ልዪነት አራባና ቆቦ ሆነ 2ኛ ሳያገቡ ልጅ 3ኛ እሱ ውለጅ አለኝ ብሎ የለም 2ታችሁም መፈለግ አለባቹ ።እውነት እንናገር ሰውየው ድሀ ቢሆንና አገር ውስጥ ቢኖር ትወልጅለት ነበር????? ይቅርታ ለገንዘብ ብለው ብዙ የሚያረጉ አሉ
@amselwerk8541
@amselwerk8541 5 жыл бұрын
ነገ መመለሱ አይቀርም ግን እንዳትቀበይው ልጂ ጌጥ ነው እግዚአብሔር ካንችጋር ነው ልጂሽን ባንችስም አስጠሪው አባት ተብሎ ስም አይገባውም
@messeretbokrozion3213
@messeretbokrozion3213 5 жыл бұрын
Wrong advice
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 4 жыл бұрын
ትክክክክክልልልል
@banabana5185
@banabana5185 5 жыл бұрын
አህት በጣም ያሳዝናል ግን አቺ ወደ አግዚአብሔር ክሸሹ ምክንያት ሰው ማለት ካሄድ ነው ግን ሁሉም ግዜ አለው አሺ አሁን በርግጥ ቸግርሽ ይህናል ግን አቺ አንካን ተበደልሽ ላቺ ጥሩ ነው ግን አመኝ ክፉ የምሰራ መጨርሻ በጣም በጣም መጥፋ ነው አሺ አግዚአብሔር ካችጋ ይህን አህቴ
@doondoon9885
@doondoon9885 5 жыл бұрын
ሤቶቺየ እነዚህ ሀብታምና ትልቅ ሠዎቺ ብልሹ ናተው ልክ እንደ እሷ በ20 አመት ይበልጠኛል ግን እኔም የመጀመሪያ ባሌ ሥለሆነ ሌላ አላሥብም አልፈግም ግን ሥንኖር በገዘብ ምክንያት ተጣላን ልጄ የ4 አመት ሆኖ ይሄው 12አመቱ አሁን አደለም ገዘብ ሥልክ የለም ጨካኝ ናቸው ልጅ እንደ አራቸው ከወለዱ ቡሀላ ጥለው ዞር ነው እኔ ግን እድሜ ለበረሀ መንገድ በበረሀ ራሤን ሠውቼ እግሊዝ ገብቼ ልጄንም እያሣደግኩ ነው ድህነቱም እርግፍ ብሎ ገደል ገባ እላቺሁ አለሁ
@tube4890
@tube4890 4 жыл бұрын
ገበዝ በርች ውዴ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ፈ8አ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ፈ8አ 5 жыл бұрын
ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እኔ አባትነ እናቴ በደንብ ድረውኝ ከተጋባን በ5አመቴ ባረግዝ በማልፈልገው ጊዜ ተብያለሁ እንኳን በትውውቅ ልወልደለት አይዞሽ አንች ጠንካራ መሆን አለብሽ እኔም ብቻየን አሳደጌው አለሁ አይዞሽ በጣም ይከብዳል
@hanayetgraylijhani8049
@hanayetgraylijhani8049 5 жыл бұрын
እግርሽ ወድቆ ይለምንሻል አይዞሽ በርቺ አንቺ ከበረታሽ ልጅሽ በደምብ ታሳድጊያለሽ
@ffmm5205
@ffmm5205 5 жыл бұрын
አይዞሺእህቴ ጠንካራሁኒ እናልጅሺን አሣድጊ ደግሞም ሠውየው 30አመት ላንቺይበዛ ብሻል አባትሺማለትነው ፈጣሪያንቺ ያለው ይመጣል እሡንም የሥራውን ይሠጠዋ ል ከሠውፍርድ የፈጣሪ ይበልጣል
@hanieh4374
@hanieh4374 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታሪክ ብዙ ነዉ የሰማሁት ግን ለምን ሴቶች አህቶቻችን እንደማይማሩ አይገባኝም ልጅ ማሰሪያ አይሆንም እረ ባካችሁ እንኳንስ ሳይጋቡ ዝብሎ መዉለድ ይቅርና ጋብቻም ማድረግ ማለቴ ከዲያስፓራ ጋር ያስፈራል ምክንያቱም እዚህ ሌላ ትዳር ይኑረዉ አይኑረዉ አይታወቅም በዛ ላይ በአሁኑ ሰአት ያሉ ሴቶች አገርቤት የሚኖሩ ባብዛኛዉን ሁሉንም ማለቴ አይደለም ብቻ ባብዛኛዉን ከዉጪ ከመጣ ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል ግድ በመከራዉስጥ እሰክታልፉ አጠብቁ ብዙ ሚሲኪን እህቶቻችን ተሸዉደዋል እንደዉም አንድ ታሪክ ልንገራቹ አሳጥሬ" ሰዉዬዉ የሚኖረዉ ውጪ ነዉ አገርቤት ሄዶ አንዲት ልጅ አገባ ለዛዉም በተክሊሊ ማለት በቤተክርስቲያን ከዛ ወደዚህ መቶ process አድርጎላት ኢንባሲ ገባች ለ interview ከዛ ምንያህ እንደምታዉቀዉ ከጠየቋት በሐላ ባለቤትሸ ባለበት አገር ህጋዊ ባለትዳር ነዉ ሲሏት እራሷን ሰታ ወደቀች ኢንባሲ ዉሰጥ "
@HaniHani-ty9jo
@HaniHani-ty9jo 5 жыл бұрын
ይሄ እርምጥምጥ የኔ እዛ እየተርመጠመጠ ው የኔ እህት አንዴ የሆነው ሆናል እና እንደምንም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ግን ይሄ ልክስክስ ነገ ልጄ ብሎ ከመጣ እግሩን ስበሪው አይዞሽ ሲመጣ ጥሪኝ የማደርገውን እኔ ነኝ ማቀው 😀
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀልጂ አንቺ
@HaniHani-ty9jo
@HaniHani-ty9jo 5 жыл бұрын
@@ነፂምንሊካዊት ከምሬን እኮ ነው 😀
@selamselam6497
@selamselam6497 5 жыл бұрын
የኔ እህት ኣይዞሸ በዚ ዕድመሸ ኣሰተሳስብሸ በጣም ጎበዝ ነሸ ። ኣንቺ የብር ድሃ እንጂ የኣሰተሳስብ ድሃ ኣደለሸም ። በርቺ ዕድመ እና ጤና ላንቺ እና ልጅሸ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
እግዚኦ እርቅ ማእድ ላይ ስንት ጉድ ሰማሁ ከምር ትዳር ፍቅር አስፈራኝ እንደዚህ ከሆነ ምነው ብቀርብኝ ያስብላል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን🤔 እርቅ ማእድ ብዙ ተሚሬበታለሁ እናመሰግናለን
@samsasamsa6027
@samsasamsa6027 5 жыл бұрын
አቅም የለኝም እጂ ወዶች አስሬ ነበር ምገርፋቸው ወይኔ አቅም ማጣት!!
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
@መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እናት።ያልፋል።ግን።አረሤቶች።ዝም።ብላችሁ።ከማንም።ጋር።ከጋብቻ።በፊት።አትተኙ።በተለይ።ክርሥቲያኖች።የወድ።ጓደኛ።እንጠናና።ምናምን።እያላችሁ።አትዝረክረኩ
@rahellasahel9520
@rahellasahel9520 5 жыл бұрын
የእግር እሳት እንዳይሆንብህ!!! ለዚህ ከንቱ ዓለም!!
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 4 жыл бұрын
Lke bleshal mama
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 3 жыл бұрын
ብዙወቹ በስተርጂና ልመና ይወጣሉ ያላሳደጉት ልጂ አይጦርም እደደላህ አትኖርም ወንዶች አስቡበት ዘርህን አትካድ በነፍስም ያስጠይቅሀል እግዞኦ እናትነሺና ለምነሺ አሳዳጊ ፍርዱ ይገርማል ሴት ለሴት ይህን ይፈርዳል ይገርማል
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 5 жыл бұрын
ጥሩ ዲያሰፖራዎችም አሉ በሰነሰርዓት ጠይቀው አግብተው ወደ አውሮፖ አሜሪካም ወሰደው ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ አሉ ሁሉም ዲያሰፖራ ጥፋተኛ አይደለም::
@yaniyani8683
@yaniyani8683 5 жыл бұрын
ዳኞችማ መርዝ ይብሉ እነሱ ጉቦነው የሚፈልጉ እህቴ ፈጣሪ ዳኛ ይሁንሽ ሲጀመር ሰውዬው መሀይም ነው እዴት እኔን የመሰለ ልጅ ውለጂ ይላል በፈጣሪ ስራ ይገባል በሀብቱ ተመክቶነው ተይዉ ፈጣሪ ያበርታሽ እማ
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
ቢስሚላህ ቁሜ እቀራለው እንጂ ይሄን የሚያህል በድሜ ሚበልጠኝን ስው አላገባም ከይር ለማንኛውም አላህ ይሁንሽ ሲስ አይዞሽ ይሄ ሽማግሌ ተወኝ ብለሽ ማልቀስ አይገባሽም። ወላይ የኔ መዳም ሁሌም ትልቅ ስው እዳታገቢ ትለኛለች ሁሌም ለምን ስላት ዲንጋይ አምጥታ ጭንቅላታቸው ማለት እደዚህ ነው ትለኛለች ክክክክክክክክ
@እየሱስያድናል-ጐ8ፐ
@እየሱስያድናል-ጐ8ፐ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂እወነቱዋን ነው ያ ሀቢ ቢ ti ማዳም 😂😂😂
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
@@እየሱስያድናል-ጐ8ፐ 😂😂😂😂😂😂😚😚😚😚😚😚
@ninifiseha3065
@ninifiseha3065 5 жыл бұрын
በእድሜው ሊወልዳት የሚችል ልጁ ናት:: ልጁ ላይ እንዲህ ቢደረግ የማይፈልገውን ማድረጉ በጣም ያሳዝናል!
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 4 жыл бұрын
የልጅ ልጁ በያት የወለዳት ልጅ ክክክክክክ
@habtamuy1341
@habtamuy1341 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን እንዴት ሰው ልጁን ይክዳል ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ማርልን ይቅርም በለን ኮሮና የሚሉትን በሽታ ከምድርላይ አጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ለሁሉምጊዜ አለው
@alemneshtekle6661
@alemneshtekle6661 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይርዳሽ እሄቴ አይዞሽ
@himadubai6352
@himadubai6352 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዜአብሔር ይርዳሽ
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 жыл бұрын
እኔኮ ግርም የሚለኝ የህግ ባለሙያ ነን ሲሉ ግን ያሳፍራል ዳኛ ተብላ ተቀምጣ የፈረደችውን ሴት እንኩዋን ማየት ይቻላል እሱዋ ትንሽ ገንዘብ ተቀብላ በብዙ የሰው ሂወት አበላሸች እግዚአብሄር ይመስገን ከዛ አገር ፍርድ ቤት የገላገለኝ እኛ ያለንበት አገር ቢሆን ኑሮ ንግስት ነበር የምትሆኝበት
@tubeb7035
@tubeb7035 5 жыл бұрын
ወገኖቼ እኔን የገረመኝ የ እህቶቹ ጭካኔ ነዉ አንኩዋን አንቺ ሀገርቱዋም ደሃ ናት በ ደሀነተሽ ሚምፃደቁ ኡፍፍፍ ገፋቸወን መልሶ ያጭዱታል ይሀን ሰል አንቺም ኢህቴ ጋር ጥፋት አለ እንዴት ታምኚዋለሽ በተለይ ዲያስፖራዎችን ማመን ከባድ ነዉ ማሰብ ነበረበሽ
@peacelovefaith2018
@peacelovefaith2018 4 жыл бұрын
ፍርድን የሚያዛቡ ዳኛ መሆን የማይገባቸው ጉቦኛ ዳኞች ናቸው ኢትዮጲያን የገደሉዋት መርገም የሚያመጡት ፡ ትውልድን ክፋት የሚያስተምሩት። ምን አይነት ዳኛ ናት ? እግዚያብሔር የስራሽን ይስጥሽ አቦ እርስዋን ብሎ ዳኛ --- ሄለን አንቺ ግን በጣም ጎበዝ I am so so proud of you ! stay strong girl !
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 жыл бұрын
ቤተሠቦቹ ግን ከነራሡ የጠነባ ጭንቅላት ነው ያላቸው በቁማቸው የሞቱ የሠውን ልጅ ከገንዘባቸው ጋር የሚያወዳድሩ ደደቦች ውስጤ ታመመ እኔ ለሧ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን እህታችን
@ሒዊነኝ
@ሒዊነኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 5 жыл бұрын
ትክክል ደጋረጉ ሰዶ ከማሳደድ በኋላ ቁጭ ብሎ ከማልቀስ መደራደሩ ትልቅ ብልህነት ነው ።
@milanamili6065
@milanamili6065 5 жыл бұрын
ውይ እህቴ በርትተሽ ልጅሽን አሳድጊ እኔ ኢሮብ ነው የምኖረው ምንም ችግር የለብኝም ግን የፍቅር የደስታ ችግር አለብኝ ብር ፍቅር ደስታን አይገዛም እህቶች ብር ስላለው ብላቹሁ አብራቹህ አትሁኑ በውሀላ ከማዘን ሰርታቹ ብትኖሩ ይሻላቹሀል
@workulooza8035
@workulooza8035 5 жыл бұрын
Exactly me too
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ሴቶች እባካቹ ገንዘብ አትመልከቱ አሁን እቺ ልጅ ምስኪን ናት ግን በድሜ ከጥፍ በላይ ከሚበልጣት ወንድ ጋ መቼም ወዳው እንዳልሆነ ግልጽ ነው ለማንኛውምንአይዞሽ ልጁ ያድጋል አባትየውም በዱላ መሄድ ይጀምራል የዛኔ ልጄ ብሎ ይመጣል
@medhnalmedhn4324
@medhnalmedhn4324 5 жыл бұрын
P
@susuthomas9945
@susuthomas9945 5 жыл бұрын
ስት አይነት ቤተሰብ አለ ድህነት ጎርፍ ነው ነገ ያልፋል አይ ሀብታሞች ጭቅላታቹ ባዶ ነው
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 4 жыл бұрын
ድህነት እካ ቁምጥና አይደለም የሰዉልጅ እንዲ መናቅ ተገቢ አይደለም በጣም ያማል
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 жыл бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ የሆነ ልጅ አንዱዋን ህጉዋን ወስዶ ቤቱን ቀየረ ከዛም ወደ ኡጋንዳ ጠፋ ፈልገው አምጥተው በ3 ወር ውስ 7 አመት እስር ቤት ለዛውም በፈቃደኝነት አድርገው በማታለል ከሳው በዚህ ነው ተከባብረን የወሊድ መከላከሉ ተግባር የሴቱዋ ሳይሁን የሱ ስራ ነው
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልስ አለዉ ነገ እነሱ ወደታች አንቺ ወደ ላይ ከፍ ትያለሽ ዝቅ ያሉ ከፍ ይላሉ ከፍ ያሉ ዝቅ ይላሉ ይላል መጸሐፍ የማይቀየር የእግዚአብሔር ቃል ነዉ የሰዉ ይቀየራል አንድበቱን ሞልቶ ይህን ይላል የሚወዱትን ወንድማቸዉን እግዚአብሔር መልስ ይሰጠዋል አንቺ በርቺ እህቴ ወላዲት አምላክ ልጅሽ በፀጋ በበረከት ታሳድግልሽ አይዞሽ
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
እኔ የምመክረው የሄለንን የልጅ አባት ነው።ይች ልጅ በእድሜም ትወልዳታለህ ደግሞ የካድከው የገዛ ልጅህን ነው ዘርህን ነው።የሰው ልጅ ወደዚ ምድር የመጣው ራቁቱን ነው ሲሄድ ወደ ዘላለም ቤቱም ራቁቱን ነው በተሰጠን አጭር እድሜ ሰው ተምሮም ይሁን በእድል ገንዘብ ሊያገኝና ሃብት ሊኖረው ይችላል ባጋጣሚም ይሁን በተለያየ ነገር ደግሞ ድጋ ሊሆን ይችላል።ሆኖም ሰው ሃብታም ሆኖ አይኖርም ድሃም ሆኖ አይኖርም።ለምን ይህንን ማሰብ አቃተህ ?የዘራህውንስ እንደምታጭድ በማንኛውም መንገድ ማሰብ ለምን ተሳነህ? ነገ ቀን ይመጣል ልጁም ያድጋል ሰው ይሆናል ያንተም ሂወት ባንተ እጅ ሳይሆን በእግዚያብሄር እጅ ነው ወደ ልብህ ተመለስ።ቤተሰብ አይንዳህ ጌታን ፍራ መስማትህ አይቀርም ይሄን ፕሮግራም።
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
Thank you !
@genetbekele7044
@genetbekele7044 5 жыл бұрын
Ay sew lj yasazinal betam egzabher yasadigelesh
@alukonjo3735
@alukonjo3735 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን ምን ይሻላችሀል ካህዲወች ናችሁ ሀብታም ማግባት የስነ ልቦና ሰለባ መሆን ነው ብዙ ሀብታሞች ፈጣሪም ጭንቅላትም የላቸውም
@selam123s5
@selam123s5 5 жыл бұрын
እኔ እንዴው ጥሎብኝ ዲያስፖራ አልወድም አደል ዲያስፖራ ሐብታም አለኝ አለኝ የሚል ወይም ደግሞ በገንዘቡ ሴትን ሊገዛ የሚፈልግ ወንድ ኡፍፍፍፍ ስጠላ በስመአብ አደለም መጥላት ባላያቸው ራሱ ደስ ይለኛም ምክንያቱም እነኝህ ሰዎች ፈጣሪን አያቁ አጊንቶ ማጣት እንዳለ ራሱ አያቁም ስለዚህ በጣም ነው የምጠላቸውውው
@መሲናቲናቲ
@መሲናቲናቲ 5 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ ያሳዝናል አይዞሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው እናትነትም እንደዛው እኔ ባሌ ልጁን አልካደኝም ነገርግን እኔንም ልጄንም ትዝ ሳንለው ከኛ ተለይቶ እንዳሻው መሆን ጀመረ ከዚያም እጄን ቤተሰቦቼ ማሳደግ ጀመሩ ይሄው ያለ አባት እርዳታ ያላባት ፍቅር ልጄ 13 ዓመት አደገ. ከስሸው እንዲረዳ የማድረግ አቅም አጣው ስለምወደው ፍቅሬ አገደኝ እህቴ አይዞሽ ሂወት ይቀጥላል ....,!!!
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 5 жыл бұрын
ዘንድሮ ደሞ ክህደቱ በሽማግሌውም ብሷል የዚህ ዓይነት ከሃዲ ወንዶችን ወሸላቸውን መቁረጥ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ከዛ ዳግመኛ ልጅ መውለድ እንደማይችል ሲረዳ የካደውን ልጅ በእንብርክኩ እየተጓዘ ይፈለጋ ይዞር ነበር ይሄ ውሻ
@romano-p4f
@romano-p4f 5 жыл бұрын
kkkkkkkk
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 жыл бұрын
😂😂😂😂እግዚኦ
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@saragebrehiwet4647
@saragebrehiwet4647 5 жыл бұрын
የዳኛዋ መልስ በጣም ያሳዝናል ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ነው ፈራጅ ስው አይደለም
@salmeeyobe7037
@salmeeyobe7037 5 жыл бұрын
ትክክልነህ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
ዛሬ ክህደቱ ማጭበርበሩ ቅሌቱ በ ትልቆች ነው የባሰዉ
@frtunafrtuna8594
@frtunafrtuna8594 5 жыл бұрын
😜እኮ በናተ
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 5 жыл бұрын
ከታሪኩ በላይ ወይም ዳስፖራ ተብዬው (አህያ) ማለቱ ይቀለኛል ግን ከሱ በላይ የዳኛዋ መልስ በጣም የሚያናድድ ነው ከታገደ እንደዴት ፈቀደችለት በሙሰነት ነው ግልፅ ነው ለምነሽ አሳድጌው እናት ስለሆንሽ ብሎ መልሳ እኔ በጣም ገርሞኛል እህቶቹም ደደቦች ናቸው ለዛም ነው ልጅም የሌላቸው የስራቸው ክፋት ቅጣታቸው ነው እህቴ አይዞሽ ማመንሽ የጨዋ አስተሳሰብ ነው የካደው ከእሊናው ጋር ሲጣላ ዘላለም ይኖራል ልጅሽን እግዜሐብሂር የሳድግልሽ
@tutueshetu4290
@tutueshetu4290 5 жыл бұрын
ሽማግሌው ዳስፓራ ይህ ልጅ ያድጋል አንድ ቀን ይቆጭሃል አሁንም ስለ ህይወታ ለተሰናከለው ወጣት ሳይሆን ስለ ታዳጌው ልጅህ ህይወት አሰብ ሁሉ አላፊ ቀሬ ነው ይህን እደል ምነው ባጋጠመኝ ብዬ ለራሴ አሰብኩ አሁንም አልዘገየም ለልጅህ ህይወት ታደግበት ወንድሜ በእግዜሐብሂርም መንገድህን የሰምርልሃል ልጅህን እያስራብክ የህይወት መንገድ ይሳካልሃል ብዬ እመነት የለኝም ዛሬ ኢትዮጵያዊን እንኳን ለልጁ ለወገን እርዳታ እጃቸውን ሁሌም ይዘረጋሉ ብዬ የእህት ምክሬን ሰጥጫለሁ
@Eri-blue
@Eri-blue 5 жыл бұрын
አረ ይሀንን ሰው ያለበት ንገሩኝ እኔ እዚህ ልጨርሰው። ዩሮፕ ነው ያለው ኣይደል? እዛው ነኝ ላኩሊኝ ኣድራሻው ። ድሃ ብሎ ይጫወትባት? ወይኔ ደሞ ድሃ ሴት ነው ለትዳር የምትመች ችግር በደምብ ያስተማራት
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
የወንዶች ምላስ እስከመቼ ይሆን በመርዝ የተለወሰ የምሆነው ? ሴቶችም መታለል ወንዶችንም ማመን ሆነ ወንዶችም ማታለል መካድም ስራዬ ብለው ተያይዘውታል ግን ወንዶች እንደዚህ ህይወት ቀልድ አድርጋችሁ የምትኖሩት እስከመቼ ይሆን
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 жыл бұрын
አንዳንድ እህቶች ያሳዝኑኛል በራሳቸው ላይ ሊሆን የማይፍልጉትን በሰው ላይ ሲጨክኑ ይሄ ችግር ያልፋል አንቺ በርቺ እግዚያብሄር ይደርስልሻል
@JMGD44
@JMGD44 4 жыл бұрын
ምን ኤውሮፓ የምንኖር የሽማግሌ ቂጥ አጥበን ነው ገንዘብ የምናገኘው.....ምን በአውሮፓ ያሳብባሉ።
@melsatube6360
@melsatube6360 4 жыл бұрын
በሀብት አይመካ በእግዚአብሔረ ይመካ ሀብት ጥዋት ታይቶ ማታ ጠፊ ነው ዋናው ፍቅረ ይኑረ
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 5 жыл бұрын
እርቅ ማእድ አድናቂአችሁ ነኝ።
@medinahmuhammad2191
@medinahmuhammad2191 5 жыл бұрын
ባክሽ አታልቅሺ እኛ አረብ ሀገር እየስራን ልጆች እናሳድጋለን ስንቶቻችን ጠንካራ ሁኚ መጀመሪያም ሀብታም ስለሆነ ነው ያረገዝሽው
@selinaselama7279
@selinaselama7279 5 жыл бұрын
የምታውቁ ንገሩኝ የቱጋነው ኢትዬጲያ ውስጥ ግን ህግ ያለው
@zemzems2429
@zemzems2429 3 жыл бұрын
😍የለም
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 5 жыл бұрын
እኔግን በጣም ይገርመኛል ህይልግዜ እደዚህ አይነት ታሩክ ትሰራል ለምድነው እማንማረው እህቶች? አሁን ሄለን እድሜሽ 24 የሱእድሜ 55 አባትሽ እኮነው። ያው ለጥቅም ብለሽ እደገባሽ ያስታውቃክ ።ለማንኛውም እንማር እንውቅ አንሰደብ እደቃ ለብር አንሸጥ። እንስራ ሰርቶ መለውጥ ይቻአላል እህቶች።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 жыл бұрын
Tinbet Ethiopia she is a gold digger because of where the guy lives but in the end see where it got her. Habeshas will not learn from others as we will hear similar story again
@ፍቅርያባቱአናፋቂ
@ፍቅርያባቱአናፋቂ 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ አንድ ሠው ማድረግ ያለበትን ለምን በደብ ፣አያሥብም አሥቦሥ፣ከገባ ብሆላ ለምን ሃሣቡን ይቀይራል አሁን ይሄሠውየ በጣም ትልቅ ነው እንደት መብትና ግደታውን ሂሌናውንሥ አያይም፣ብቻ የኢቶብያ ችኮች ፈጣሪ ይሁናቹህ ሁለየ ፣የሤት፣ልጂ፣እንባ እንደፈሠሠ፣ወዶች ሆይ ፈጣሪ፣ልቦና ይስጣችሁ መጀመርያ፣እድገትም፣ሆነ፣ሤነመግባር፣ከቤተሠብ፣ይወሥነዋል
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 5 жыл бұрын
እረይቅርብሽ የሽማግሊ ቅሊታም ተዉ እና ልጅሽን አሳድጌ የሱ አባትነት ይቅርባት ልጅሽ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
አይ አንዳንድ ወንዶች ግን በሴት ልጅ ህይወትና ዕድሜ መቀለድ ግን ምን አይነት እርካታ የሚሰጣችሁ
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 жыл бұрын
በእወነት ኑሩልን እናመሰግናለን ሀቢት ከፈጣሪ ነወ የሰወልጀ ፊቅሪ ይበልጠል እኝ ቲጂ እወነት ነወ ታረኪ አይራሰም
@mekukonjo4834
@mekukonjo4834 5 жыл бұрын
ግን ለምድነው ምንድነውስ የምትጠቀሙት የሴት ልጅ ህይወት ስላበላሻችው ለዛውም የ50 ምናምን አመት ሽማግሌ ማስተዋል አቅቶት ማየት እንዴት እደሚቀፍ ፍጣሪ የጅክን ይሰጥካል አንተ መች እደምትሞት አታቀውም ምን አለ ፍሬክን በፍቅር ማሳደግ ባትችል ያቅምክን ብትረዳ ለዛውም እኮ 2000 የኢትዮጵያ ብር ነው የተባልከው ሰው ከጎዳና ከማሳደግያ እየውሰደ ያሳድጋል አንተ ግን የራስክን ልጅ ካድክ አልረዳም አልክ ፈጣሪክን እንደካድ ቁጠር ከሀዲ ባለጌ ነክ እርግጠኛ ነኝ ይሄን ጉድክን ደጋግመክ ትሰማዋለክ ኮመንትም ታነባለክ
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 5 жыл бұрын
ልክናችሁ ወድሞቺ
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ ዋ ነፍሴ ፈራውልሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
ለምን ትፈሪያለሽ
@FAFENET
@FAFENET 5 жыл бұрын
ግን አልተሳሳታክም 30 አመት ባይ ይበልጣታል ያልከው እንዴት ነው ታዲያ ሁሌም በመኪና ይዘውት የሚዞሩት ጠለቅ ብላቹ ካጣራቹ ዳይፐርም ሳይቀይሩለት አይቀሩም ።
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН