8ኛ ክፍል እያለሁ ከአስተማሪዬ በማርገዜ ህይወቴ እስኪመሰቃቀል የሲኦል ኑሮ ኖርኩኝ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 75,261

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер
@romanlemma1683
@romanlemma1683 8 ай бұрын
እልልታ ድርጅት እግዚአብሔር ይባርካቸው የስንቱን ህይወት ለወጡ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 3 жыл бұрын
እልልታ ድርጅት ሊደገፍ ይገባል የኢትዮጵያ አርቲሶች ግን መቼ ነው ቁም ነገር የምትሰሩት ???? ፋሽን እና ጊዚያዊ ቁስ ከምትቀያይሩ እስቲ ለሰው መድሃኒት ሁኑ መሰረት መብራቴን አያካትትም ። ይህች ባለታሪክ እግዚአብሔር ይወድሻል ጀግና ነሽ በርችልን ።
@betelhemmulugeta5827
@betelhemmulugeta5827 3 жыл бұрын
የልጅቷ የትረካ እና የአነጋገሯ ነፃነት በጣም ይገርማል። አምላክ መገፋሽሽን እና ጥረትሽን አይቶ ያማረ ኑሮ ይስጥሽ በርቺ
@الجالوديالجالودي-ذ8ه
@الجالوديالجالودي-ذ8ه 2 жыл бұрын
Endat new
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
እልልልልል ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዳልክዬ የሰላም ገበታ አቅራቢዮች በሙሉ የሰው ሕይወት ለማስተካካል ደፋ ቀነ ስለምትሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 3 жыл бұрын
መተረክ ስትችል ምርጥ ነበረች እሚረዳት አስተዋይ ሰው ብታገኝ
@yxbdhsh7592
@yxbdhsh7592 2 жыл бұрын
በትክክል
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
እንኳንም.ተቀየርሽ.የኔህት.ገበዝ.የሰውልጅ.መጨረሻው.ሲያምርነውና.የኛንም.መጨረሻችንን.ያሳምርልን.አሜን.አሜን.አሜን
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 жыл бұрын
እስከዛሬ ብዙ ፕሮግራም ሰምቻለሁ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም!! ይች እህታችን ለብዙዎች አርአያ ትሆናለች ።እንዲሁም እንዳልክ እንኳን ደስ አለህ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 жыл бұрын
@@abametyub501 አዎ ሰብስክራይብ ማድረግ አይከፈልበትም! ይሁን እንጂ የምትጭነው ቪድዮ ምን ያህል ለሰዎች ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው?! የሚለውንም ከግምት ማስገባት ተገቢ ነው!
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
@@ሰውመሆን-ኈ9ቘ ሃሃሃሃ ካልተመቸሽ መተው አይሻልም?
@myhomeethio
@myhomeethio 3 жыл бұрын
እንኳን ሕይወትሽ ተቀየረ :: አተራረክሽና ድምፅሽ በጣም ይስባል:: እግዛብሄር ደግሞ በሁሉ ነገር ይርዳሽ::
@merondejene1579
@merondejene1579 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የምትገርም ልጅ ብሮቱ ጠንካራ ነሽ እግዚያቤሮ ዘመንሸን ያለምልሞ ይካስሽ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
አለሚዬ የሚወዲኪ ኡንከን ደነ መጠሐ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ዋው እጅግ አስተማሪ ታሪክ ልጆችሽን እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልሽ እህቴ🙏
@genitube1438
@genitube1438 3 жыл бұрын
እንዳልክ እንኳን ደሥ አለህ ባለታሪኳ ም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ሥለ መልካም ምሥኬርነትሽ እናመሠግናሐን አሪፍ ለውጥ ነው ለዚህ የረዳሽም ድርጅት በጣም ትልቅ አክብሮት አለን ቀጥሉበት
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ እንኳን ደስ አለክ ልጅክ አድጎ ለቁም ነገር በቅቶ ካንተ በበለጠ የብዙዎቹን ችግር ፈቺ ያድርጎው
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 жыл бұрын
Ameeen
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ስራው ጉሩም ድንቅ ነው ከዚህ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ እህታችን አሁንም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ሂወት በጣም ውቅያኖስ ናት ጥልቅ ባህር ግን ጎበዝ እና ጀግና ማለት ያንን ጥልቅ ባህር መውጣት ነው እና እህታችን ጠንካራ ነሺ በርች እንደዚህም እንዲወጡ የምታግዙ የምታወጡ ሰወች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 жыл бұрын
ዋው አነጋገራ በጣም ይገርማል በጣም ጎበዝ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 3 жыл бұрын
ወድ እህቶቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በነእነዴልክ ከፍተኛ ቅሪታ አለኝ በጣም ተቸግሪ ሥሙን ሚዲያ ላይ መናገር አልፈልግም በጣም አዝኜ እሁን ፊልድ ልወጣ ነው ሰመለስ አደውላለሁ ብሎኝ ሢጠፍ በተደጋጋሚ ደወል አይመለሥም እንዲአየነት ጥሩ አይደለም ሆድ ለባሰው
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ደጋግመሽ ሞክሪ እስኪ ስራ ስለሚበዛባቸው ይሆናል ከሁሉ በላይ ደሞ እግዚአብሔር ነው ካንቺጋ አይዞሽ እሺ
@ethiopia9108
@ethiopia9108 3 жыл бұрын
ከቻልሽ ቢሮአቸው ሂጂ እስኪ ማር
@kayekebede7588
@kayekebede7588 3 жыл бұрын
What a story teller ! she is awsom.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋንም ከዚህ አስከፊ ህይወት ወጣሽ አስተሳሰብሽ በጣም ገራሚ የንግግር ችሎታሽ ትኩረትሽ ደግሞ ድንቅ ነው ይህ በራሱ ትልቅ ተሠጥኦ ነው ስራሽ ላይ መልካም የሆነ ውጤት እንድታመጭ ይረዳሻል በዚህ ህይወት ያሉትን ደግሞ በቀላሉ ለመመማመስ ያለሽ ብቃት ይረዳሻል ተምሮ የማይገኝ የተፈጥሮ እውቀት ነው ያለሽ በራስሽ የምትተማመኝ ጎበዝ ነሽ ይህን በጎ ስራ እየሰራችሁ ያላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አለምሰገድ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏👍👍👍💚
@ግዮናዊትማሚ
@ግዮናዊትማሚ 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እንዳልክ ስም እንድናወጣ ፍቀድልን ሀሀሀ
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 3 жыл бұрын
ባለ ታሪኳ ሙሉ ቀን ብትድመጥ አትስለችም እግዚአብሔር እንኳን ደረስልሽ የኔ ቆንጆ!
@Tewgash
@Tewgash 3 жыл бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ እ/ር አሁንም ጉልበቱን ይስጥሽ ተባረኪ እየዘገነነኝ ነበር ስሰማው የነበረው
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም ከባድ የህይወት ፈተናነው እናም አስቀያም እህቶቼ ከፈጣሪጋር ከንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ እንዲወጡ ምኞቴ ነው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
ምስኪን አይ ማጣት አይኑ ይጥፍ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እንዳልክ እንኩዋን ደስ አለህ በእናት በአባቱ የሚያድግ ለቁምነገር የሚበቃ ያድርግልህ ልጆችህም ትዳርህንም እግዚአብሔር ይባርክልህ 👏👏👏
@bayushazewda1926
@bayushazewda1926 2 жыл бұрын
QA
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ አነጋገርሽ ነያነበብሽ መሆንሽን ከንግግርሽ ያስታውቃል ጉበዝ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው
@samrisam5860
@samrisam5860 3 жыл бұрын
ዋው አንደበትሽ ብቻ ይበቃል የኔ ቆንጆ የደስታ ዘመን ያርግልሽ
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
እቺን ልጅ ማስተማር እና በማንኛውም መንገድ ሕይወት የጨለማባቸውን እና በተለያዩ መንገድ ላይ ላሉ ሰዎች መምከር ማስተማር ትችላለች ።በዛላየ አንደበተ እረቱ ናት። ጋዜጠኛውን እራሱ የሚጠይቀውን ጥያቄ እንኳ እንዲዘነጋ አድርጋ ተቆጣጥራ ገዝታው ነበር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለዕናት ሀገራችን 😥😥😥🙏🏿🙏🏿🙏🏿 አምላክ አንተው በቃ በለን
@azebeshete9024
@azebeshete9024 3 жыл бұрын
በጣም አደነኩሽ ጉብዝ ልጅ መፍረድ ከባድ ነው ግን እኔ አንቺን ብሆን ልጆቼ እራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ ወንድ የሚባል አጠገቤ አላደርስም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ልጆችሽን ብቻ ተመልከቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@fafemy4422
@fafemy4422 3 жыл бұрын
እንክዋን ደስ አለክ ። ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችህ ።.
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 3 жыл бұрын
የሃገራችን ወንዶች እንኳን ምክንያት ያላትን ሴት አይደለም በንጽህና ያገኟትንም ሴት ጭራ እና ቀንድ ተክለው ያለየሌለ ምክንያት ስህተት አሸክመው ፈጥፍጠው ነው የሚጥሉት በጣም ነውረኞች ናቸው የሚወዱት የፍቅር ትርጉም ሳይገባቸው ለትዳር ሲያስቡ የመቻቻል ወኔ ሳይፈጥርባቸው ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ። በርግጥ ቀና ወንዶች አሉ ፈጣሪ የባረካቸው ሁሉንም አልወነጀልኩም
@K-Arsema
@K-Arsema 3 жыл бұрын
ልብ በአርባ ይባል የለ።አይዞሽ እህቴ ዋናው ከስህተትሽ መታረምሽ ነው።ስንቶቹ እህቶቻችን ተበላሽተው ቀርተዋል።ወንዶች እባካችሁ ጉርምስና ገፋፍቷቸው ቢመጡ ምከሯቸው እንጂ አትጠቀሙባቸው።
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
ያለፈ አልፏልና በጣ በልህ እና አሰተዋይ ልጅ ነሽ ።በተማሪ ኖሮ ብየ አሰብኩ ።
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ወገኖቼ ቡናቤት የሚሄዱ ወንዶቹ ራሳቸው ዝሙት አዳሪዎች ናቸው ግን ሴቶቹን ለማጥቃት የሚጠቀሙበት መንገድ ያሳፍራል ሲጀመር ወንድየው ራሱ ተመልሶ እንደማይሄድ ምን ማረጋገጫ አለው ለምንድነው ሴት እህቶች ላይ ብቻ የሚፈረደው ዝሙትን እኮ እንደሻጩ ሁሉ ገዢውም ዝሙት አዳሪ ነው
@onelovepeace1035
@onelovepeace1035 3 жыл бұрын
You are amazing, strong, wise and kind person. You thought me a lot continue be awesome🥰❤🙏
@hilinataye1256
@hilinataye1256 3 жыл бұрын
እንዳልክየ እንኳን ደስ አላችሁ
@kuftukinkina3712
@kuftukinkina3712 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ከዚህ ሂወት ላወጣቹዋት የኔ እህ አቺንምፈጣሪ ይባርክሽ ለሌሎች እህቶቻችን ትምህርት ስለሆንሽና ግልፅ ሆነሽ ስላወራሽ
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 3 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ትልቅ ቦታ ልትደርሽ የምትችይ ነሽ
@ChezNettoyage
@ChezNettoyage Жыл бұрын
Ye habesha set nuku ena enku nat ye habesha wondoch gin chika ena jigninetachew set mabelashet new enji bewtatnet edme meznant metetat guahegna meyaz yehwet menged metrgya neber gin ethiopia wust yemtfetr set stweled jemro mekrawa buzu new Europe 18eske 25 set lij bed mb teznanta new sra yza mtweldew yehabesha wend gin buda smetun enji set ayakm budawoch ehte anchin egzabher tebko ezi edaderesesh lelochum yderslachew ❤❤❤
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 3 жыл бұрын
እህት፡ደስይላል፡እኳንከዚ፡ኢወትወጣሽ፡እልታንም፡እናመሰግናለን፡በርቱ
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 3 жыл бұрын
በጣም ብስል ልጅ ናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ
@wedazelka1179
@wedazelka1179 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ፍፃሜሽ ፈጣሪ ያሳምርልሽ
@merondejene1579
@merondejene1579 3 жыл бұрын
የኛሰው እጅግ ቨጣም ከፍነው ሰውየሚለወጥ አይመስለውም እርዳሻለው መንፈሰጠንካራ ሁኚ እህቴ በርቺ
@TigistAbera-k3o
@TigistAbera-k3o Жыл бұрын
የእኔ ጀግና
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ህይወት ፈተናናት
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
ፀነሽ, እህ ይገርማል አመላለስ
@romanleul3896
@romanleul3896 3 жыл бұрын
Egzihabher yimesgen des yemil mecheresha gobez nesh ehite betam des yilal
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 3 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሳላመሰግን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር መልካም ነው ስራችሁን ይባርክ
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
ሠላም ላንቺ ውዴፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ አይከፈልበትም
@shebramenber2204
@shebramenber2204 2 жыл бұрын
የደስታ ዘመን ይሁንልሽ እህት
@yemsrachtamene5810
@yemsrachtamene5810 3 жыл бұрын
Andebebetuwa betam girum new.gobez endehonech yitayal. Guadegna bithonegn bewededeku.
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 2 жыл бұрын
Very smart!! Wrong place at the wrong time! You should hire her as a motivational speaker to the victims like her !!! Such wasted personality! But not too late !!
@mustfaalishukrala9230
@mustfaalishukrala9230 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከዚህ አፀየፊ ስራ የውጣሽ እህቴ
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 2 жыл бұрын
Wow endalek enkon dess aleh alexye menete yen melkamochi le enantem melkam neger emegnialhu
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Enkwan egiziyabhir keziya asikefi hiyiwet a wetachihu
@uipo5929
@uipo5929 2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለህ
@yosief-eri9302
@yosief-eri9302 3 жыл бұрын
ዋው እንዳልክ እብሮ አደጌ እንካእ ሀጎስካ አቦ ኮንካ ደስ ዝብል
@tubeb7035
@tubeb7035 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቻችንን ከ ክፉ ስራ አውጥታችሁ ሰው እንዲሆኑ ለርዳቹዋችው
@fwzm7311
@fwzm7311 3 жыл бұрын
eereeeriiiiiii❤🌹🎁
@senimikiru7376
@senimikiru7376 3 жыл бұрын
Wow yezarew miret new temesegen lewti sinore dese yelale seketi yemetale berchi edaleki ekuwane dese aleki 💝💝💝
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ 2 жыл бұрын
ገራሚ ነገር ነው
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
ከዚች ልጅ የተረዳሁት ሴቶች በደንብ ለያዛቸው በጣም ጥበበኞች ናቸው
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ። ግን ስለአያትሽ ምንም አልተናገርሽም ተለይተሻቸው ቀረሽ ማለት ነው???
@munalove8143
@munalove8143 3 жыл бұрын
እኮን ደስ አለህ እዳልክ 😍😍😍😍
@ethiopiankidsbedtimestorie219
@ethiopiankidsbedtimestorie219 3 жыл бұрын
Endalk enkuan des alh we meet😘
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 3 жыл бұрын
በስመአብ የምትጠቀማቸው ቃላት ራሱ መድሀኒት አይደለ እንዴ እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን ይባርክ
@Annamelese
@Annamelese 3 жыл бұрын
Yene konjo berich!!
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 3 жыл бұрын
Waw enedaLeky meret wenedemacen enekan des aLek fetari Legoceken yasadegeLek
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt 2 жыл бұрын
አይገርምም ታሪኮን እንኳን ሰምቼ ሳልጨረስ ነው እጀግ የበሰለች መሆኗን መጸሐፍ የጀመርኩት
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@alemkerenessa2104
@alemkerenessa2104 3 жыл бұрын
Weregna endiyastenash /endiyastemeresh /neber yekerbeshew keza argezesh kalhedubet aymetam .... duketam
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ስምቼ እመልስለሁ
@afrobala266
@afrobala266 3 жыл бұрын
Misken enam edazaw nagh
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 3 жыл бұрын
እስቲልስማው
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
ብንረዳዳ ማይቀየር ሠው የለም
@yesibethigi
@yesibethigi 3 жыл бұрын
ጋይስ ደምሩኝ ቀና ልብ ቅኖች
@bettygetu8959
@bettygetu8959 3 жыл бұрын
የሲጋራ ሱስ ከባድ ነው
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
የሄድኩበት ሀገር ? የት ሀገር ?
@Zety-476
@Zety-476 7 ай бұрын
The background music 😡😡😡😡😡
@ንጋቶ
@ንጋቶ 3 жыл бұрын
አይ አነጋገር ጋዜጠኛ ሆንሽልን እኮ ጠንካራ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና ወደው ፈቅደው የሁላችንም ሀይማኖት የማይፈቅደውን ከትዳር ውጭ ዝሙት የሚፈፅሙ እና አግብተው አቅም ሳይኖራቸው ልጅ ለሚወልዱ ሴቶች አላዝንም። ተደፍረው ከሆነ ግን በፍፁም አልፈርድም። ያሳዝኑኛል። ወደው ፈቅደው እየወለዱ እዚህ መጥተው እርዱን የሚሉትም ማፈር አለባቸው!!
@alemtube1150
@alemtube1150 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሆን
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ትእቢተኛ ነሽ ነገ ምን እንደሚያጋጥምሽ አታውቂምና አትፍረጅ ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው።
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
አይባልም እናት ሰው ስንት ፈተና ያጋጥመዋል በተለይ ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው በዛም መሰናከል መሳሳት ሙውደቅ አለ።
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 3 жыл бұрын
Melkam sew hono kerbo lij kashekemesh buhala.derashu yemiuatefa sent ale aytal malet new man wedo hiwotun fetena yechemeral
@beleyaetata9358
@beleyaetata9358 3 жыл бұрын
Betam- yaemtedenake asteway- ena gobeze- leje nate- gobeaze
@selame30
@selame30 3 жыл бұрын
Samiy ye DANA wetathu men hone
@donkey_life3935
@donkey_life3935 3 жыл бұрын
Sewechu bir atewu alasmeremrum
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@donkey_life3935 ወይ ምስኪን😥😥😥😥
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@@donkey_life3935 ወይ ምስኪን😥😥😥😥
@gaintmg9430
@gaintmg9430 3 жыл бұрын
What a terrible host. Why do you want to call it zemut? Stop forcing religion stuff on radio. Everyone has a choice to believe or not to believe. You wanted to degrade her this much? Shameful act
@jojokuku1665
@jojokuku1665 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ ጠንካራ መካሪ አስተማሪ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ከምታስቢውናከምትፈልጊው በላይ ምኞትሽንከጤናናዕድሜጋር ያሳካልሽ ውድ እህቴ ይመችሽ!
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
አፈር ብሉ፣ ለሴተኛ አዳሪ አላዝንም፣ለሀቅ ሳይሆን ገንዘብ አምላኪዎች ናቸው።
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ትልቁ ደሀ ፤ Tlqu Deha Radio Drama 2025
27:57
TAEM DRAMA
Рет қаралды 5 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.