KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀይ ስህተት! እንደ እግር እሳት እየፈጀኝ እያለቀስኩ የምነግራችሁ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ | የእርቅ ማእድ።@erq-maed-TV
1:05:18
የመርካቶው ሴራና ትርምስ፣ ሾልኮ የወጣው የር/መስተዳደሩ ደብዳቤ፣ የዐቢይ ወርቅና ጥያቄው፣ “እየተፍረከረከ ነው”ዘውዱ፣ ህወሓትን አሜሪካ ትፈራለች?|EF
16:19
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
ባሌን ከሰራተኛ ጋር አልጠረጠርኩም ነበር። ሱቅ ተልኬ ድንገት በፍቅር የጣለኝ ልጅ ይህን ያደርጋል ብዬ አልጠረጠርኩም። | የእርቅ ማእድ።
Рет қаралды 43,995
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 361 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 173
@etsegenetadar7558
2 жыл бұрын
ያንቺን ታሪክ መስማት ልምን እንደህነ አላውቅም በጣም ያናደዳል! ታናድጃለሽ!!!
@zuzumohammed7832
2 жыл бұрын
ያንቺ ፍቅር ደግሞ እውር ድንብር ያለ ፍቅር ነው። ሳይፈልጉ የወለድሻቸውን ልጆችሽን በትነሽ አሁንም ለዚሁ ጨካኝ ባልሽ ታስቢያለሽ ከብት
@meseretdibisa5311
2 жыл бұрын
ትልቅ ጥፋት ያለው አንቺ ጋር ነው እንደፈለገ እየወጣ የሚገባን ወንድ አምነሽ ልጁን ከአሳዳጊዎቹ ማምጣት አልነበረብሺም
@selamawitkuma8744
2 жыл бұрын
ከመጀመራያ እስከመጨረሻ የሷ አለማወቅ ነው ልጆቹን ያሰቃያቸው
@saraaliey6867
2 жыл бұрын
የማትረቢ አሰዳቢ ሴት ነሽ ልጆችሽን ይዘሽ ብቻሽን እያሳደግሽ ሰውን እርዱኝ ብትይ ይረዳሻል ያንች ጭንቀት ለባልሽ ነው አሁንም በገንዘብ ብትረጂ ተመልሰሽ ከሱ ጋር ነው መኖር የምትፈልጊው ማንም አያዝንልሽም የተወለዱት ያሳዝናሉ
@0276Jerry
2 жыл бұрын
በጣም ነው ያናደደችኝ..ልጆቼ አትልም...እናቷ ጋር ላደገውን ፍቅር የላትም...ግራ የሆነች።
@Mama-eq8rt
2 жыл бұрын
Enkef negr nech betam new yemtanadedew
@0276Jerry
2 жыл бұрын
@@Mama-eq8rt እጅግግግ በጣጣጣም ነው ያናደደችኝ፣አለማፈሯ።
@fritaeth8620
2 жыл бұрын
Set endet kemayakebrat lemekera kemidargat set fikir linorat yichilal betam nw yabesachechign EGZIABHER likesat teru sew setat esua gin ante yesetehegn sayhon ene yemeretkut nw tekekel bela teselesa esat west gebach tadiya anchi endet sew yazneleshal yanchi saybekash lejochunem asekayesh degmo eko andun bicha lej nw yemetewedew
@ethiojago7171
2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ስግስቱን ስጠኝ ምን አይነት የእንግዴ ልጅ ናት አጥፊ ቁ ....ጨው ጨው ይላል አሉ ደህና ክብር ለሰጣት ሰው ክብር አልሰጥም ብላ ጨምላቃ ራስ ወዳድ
@abebanati574
2 жыл бұрын
ደፋር ናት እንጂ ደሞ በጭንቀት ሞትኩ ትላለች ክብር የሰጣትን ረግጣ ሄዳ
@Mama-eq8rt
2 жыл бұрын
Betam sibza jil nat
@hcgsv5582
2 жыл бұрын
እህት በናትሺ ንገሪኛ በምድነው የሚገኙት እነዚህ የእርቅ ማአዶች
@hbhh6853
5 ай бұрын
አጨ ጨ
@hbhh6853
5 ай бұрын
😊😊
@kidu715
2 жыл бұрын
በአንቺ ህይወት ብቻ ሳይሆን በልጆችሽም ህይወት ነዉ የተጫወትሽዉ
@0276Jerry
2 жыл бұрын
ገጠር ያደገውን ልጃቸውን 'ልጁ' ያሳደገችውን 'ልጄ'....ጭካኔ ነው...ሁለት ልጆች እንዳሏት ጭራሽ ረሳችው ፈልጎ የተፈጠረ ይመስል። ጨካኝ እናት።
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
በጣም የማትረቢ መሆንሽን አይቶ ነው የሚጫወትብሽ አንችም ልፍስፍስ ሴት ነሽ እናት ለልጇ የምትከፍለውን መስዋዕትነት ምንም አልከፈልሽም ስታናድጅ የማትረቢ
@asas-lu4oc
2 жыл бұрын
ደሞ ስታወሪ ልጆቼ አትይም ክፍት ምን ልጄ ትያለሽ😏😏😏😏
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
ልጆችሽን ያጣሽው በራስሽ ደካማነት ነው ሠው እንዴት መንታ ልጅ ወልዶ ይበታትናል ምነው እኔ መንታ በሠጠኝና ባሳየሁሽ እንደ ድመት በጥርሴ ነክሼ አሳድግ ነበር ዛሬ ቢቸግር ነገ ሌላ ቀን ነው ብየ አሳድግ ነበር አንች ግን ምንም የእናት ለዛም የለሽም እንዴት እንደተናደድኩብሽ ሰነፍ
@birtukantulu9162
2 жыл бұрын
Atifraj Yene Mar
@Mama-eq8rt
2 жыл бұрын
Ere betam new yemtanadedew
@የሳሪስልጅ
2 жыл бұрын
አባታቸው ያሎነ ሰውዬ ልጆችሽን በስርሀቱ ይዞልሽ ነበር አጉል ፍቅር ፍቅር ብለሽ ልጆችሽን በታተንሽ አትረቢም
@saraaliey6867
2 жыл бұрын
ከተቻለህ አለምሰገድ ልጆቹን ብቻ መርዳት የቻላል ሴትየዋ ኮተታም አሰዳቢ ገንዘብ ፍለጋ ነው እዚህ የመጣችው እሷን መርዳት ማለት በገንዘብ መቀለድ ነው ወዲያ ጣላት
@eyrusfeker4790
2 жыл бұрын
ምን አይነት ስው ነሺ ይበልሽ ልጆች ግን ያሳዝናሉ ከእናንተ በመፍጠራቸው
@fetiab8226
2 жыл бұрын
አንቺ ስጀመር የልጆችሽ ፍቅር የለሽም ሰውዬው እንዲህ መሆኑን እያወቅሽ ለስሜትሽ ብለሽ ተመለሽ
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
ብቻ እርዳታ አድርጉላት እንዳትል አለምሰገድ እሷ አትረባም አድገዋልኮ ሰርታ ታሳድግ ልጆቿን ዘልዛላነቷ ነው ለዚህ ያበቋት ባል ቢንዘላዘል ሴት እናት ናትና ጠንካራ ሁና መክፈል ያለባትን መስዋት ከፍላ ልጆቿን ማሳደግ ነበረባት ከዋለ ፈሰስ ናት ይች የማትረባ
@hanaaddis5207
2 жыл бұрын
ሚገርመው ነገር እኮ እግር እና እጅ አያላቸሁ ወጣቶች ሆነው እርዱኝ ሲሉ የማያፍሩ ገደኞች
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
@@hanaaddis5207 የዚች ደሞ ባሰ እንጅ ትንሽ ትልቁ ጤነኛውም ተረጅ ልሁን አለ እሽ ማን ረጅ ይሁን? በእውነት ይሄን ፕሮግራም ለስምንት አመታት ያክል እከታተለዋለሁ በጣም ሊደገፍና ሊበረታታም የሚገባ ሚዲያ ነው ሳዳምጠውም በጉጉት ነው የዚችን ልጅ ታሪክ ግን እያቅለሸለሸኝ ነው አዳምጨ የጨረስኩት ለመፍረድም እንዲመቸኝ ጨርሸ አዳመጥኩት
@meseretgirma2327
2 жыл бұрын
ማንም ቤት ችግር ይኖራል ግን ጠንካራ መሆን አለባት ለልጆቻዋ ስትል እኔ 3 ልጆች ነው በጥርሴ ነክሼ ያሳደኩት የልጆቼን አባት ልክ እደሷ ባል የማይረባ ስለሆነ ዳግም ላላየው ወስኜ አረብ አገር እድሜን ቢበላውም ዛሬ በነሱ ደስተኛ ነኝ ሀይ እስኩል የደረጃ ተማሪዎች ናቸው ።ዋናው መወሰን ነው ህይወት ያለወንድ አትቀጥልም ያለው ማነው ይቺ አትረባም አሁን ደሞ ልጆቹ አድገዋል ከሷም ለሰው ይተርፋሉ መስራትም መማርም ይችላሉ
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
@@meseretgirma2327 እውነት ነው እህቴ እርዱኝ ብሎ የሠው ፊት ከማየት ሠርቶ መኖርን የመሠለ የለም እኔም እኔዳች የልጀ አባት አዛ ሲያደርገኝ የሁለት አመት ልጅ ጥየ ሳውዲ ተሠደድኩ ገና 19 አመቴ ነበር ከልጄ ስለይ የነበረው ነገር ከባድ ነበር ግን ሁለት ሶስት ወልጄ ከምሠቃይ በአንድ ልጅ ይብቃ ብየ ተሠደድኩ ሀገር ብሆን ስሸመገል ስመለስ ስቀለስ መድገሜ አይቀርም ነበር መሠደዴን አማራጭ አድርጌ ተሠደድኩ አልሃምዱሊላህ ዛሬ የዩኒበርሲቲ ተማሪ ሆነልኝ እሱም ከኔ ቡሀላ አራት ሴት አግብቶ ከሁሉም ወልዶ እንድሁ ሳይደሰት እነሱም እንደተአዘቡ ይኖራሉ እኔም በተሰደድኩ በ11 አመቴ በግድ ፈታኝ ዋናው ኮንፊደንስ ሊኖርሽ ይገባል ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ጠንካሮች ነን አንዳንዶች ዝም ብለው ይልፈሰፈሳሉ ያለ ባል መኖር ይቻላል በነፃነት ህይወት በጥሩ ሁኔታ ትቀጥላለቾ
@Tefetawit.12.21
2 жыл бұрын
ምንም አልልም ግን አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@tigistzewde1321
2 жыл бұрын
ጥፊቱ እርሷ የርሷ ነው ኧርሷአበላሸታ የልጆቹን ህይወት አበላሸች አንቺግንምን እየሆንሸነወ አለምሰገድ እሰከዛሬ የምታቀርበው ፕሮግራምአስተማሪ ነበር የዛሬ የሚያናድ ሲትየዋ አቆምየላትም እንደዚአይነት አይቅረብ ብዙሰው የሚሰማው ይሄ አስተማሪ ሊሆንአይችልም
@anamaryouh3607
2 жыл бұрын
በፍፁም አታሳዝንም እደዚች ሴት ደሜን ያፈላዉ ታሪክ የለም ቀሽም ነሽ የሴት ልብ የሊለሽ ሴት ሎጅ ብልህ ናት 🤔🤔🤔🤔
@mesrert123
2 жыл бұрын
ጨካኝ ነሸ ልጆችሽን በየቦታዉ በታትነሽ
@seadaloveweloo4779
2 жыл бұрын
ይገርማል ልጆቹ ተሰቃዩ
@almthehayekebrete3873
2 жыл бұрын
በጣም
@abebanati574
2 жыл бұрын
ምን አርመጠመጠሽ የጎዳሽን መከተል ለምን አስፈለገሽ መጀመሪያ የተወሽን ተከትለሽ መሄድሽ ያንቺን ዝርክርክነት ያሳያል ለሁለተኛው ባልሽ ግን እግዚሐቤር የባረካትን ይስጠው
@bezib2555
2 жыл бұрын
ከሷ የባሰ ስንት የሚረዳ አለ
@Rurama-bv7rx
2 жыл бұрын
እሷ ደንቆሮ ራስ ወዳድ ናት😑
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
2 жыл бұрын
የሚያከብርሽን.ወንድ.ትተሽ ሲፈልግ.ሲመጣ.ሳይፈልግ.ትቶሽ እየሄደ ምን ይሉታል እሱ ጋር.ተመልሶ.መሄድ😢😢😢
@senaitgebrekidan966
2 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ናት በጣም ነው የጨነቀኝ ስትል ነው የተወለደችው
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
2 жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@ስምናስራለየቅል
2 жыл бұрын
መታኝ ስትል እኮ እንዴት አንጀቴ እንደራሰ ላንቺ ዱላ ሲያንስሽ ነው እኔ እራሱ ባገኝሽ አጮልሽ ነበር
@ssethiopia7300
2 жыл бұрын
አሁን አች ተማሩውበት ነው ወይስ ስዱቡኝ ብለሽ ነው ደግሞ እደጀብድ አፏን ሞልታ የልጆቸን አባት አፈቅረዋለሁ ትላለች እዴ ከንቱ
@yemaryamleglehun1550
2 жыл бұрын
አቤቱ እንደፍቃድህ ይሁንልን
@memegreimi9226
2 жыл бұрын
አቤት ሰው ለመፍረድ አያድርስ ነው የደረሰበት ያቃል
@ስምናስራለየቅል
2 жыл бұрын
ይቺ ምን ታስተምራለች በንዴት ስውን ትጎዳለች እንጂ ለዚች ሚያዝን ካለ ጤናው እራሱ ልክ እንዳልሆነ የአእምሮ ጤና እንዳለበት ያስታውቃል
@marthaseyfu4581
Жыл бұрын
የኛ ሰዎች እርግዝናን መከላከል ማነዉ የሴትዋ ግዴታ ብቻ ያደረገዉ ወንዱም ግዴታ አለበት ወንዶችዬ ተነቃቁ
@firehiwotseblegiorgis301
2 жыл бұрын
አንቺስ የወድሽው የመረጥሽውን ነው ያገኘሽው እያሳለፍሽ ያለውም ይበልሽ እራስወዳድ ነሽ የተረገመሰው አፈቅራለሁ ብለሽ ልጆቹን ምስቅልቅል ላይ በመጣልሽ እነሱ ያሳዝናሉ የስራሽን ይስጥሽ ።
@sarahmelese1992
2 жыл бұрын
እንደዚች ያለ እናት አይቼ አላውቅም:: ህጻን ልጅ ከቤት ተባርሮ የትም ውሎ ሲያድር እርስዋ ከዚህ ከማይረባ ሰው ጋ ቀረች ይገርማል! ልጅዋን ይዛ በረንዳ ቢሆን አታድርም እንዴ ለጅብ ከምትተወው? አረመኔ
@sabasusu6443
2 жыл бұрын
ሰው ሰርቶ ቤተሰቡን ይረዳል ፤ አንቻ ደግሞ ለቤተሰቦች እዳ አመጣሽ ደግሞ ታወራለሽ
@sebleasmare7181
2 жыл бұрын
ጨካኝ እናት መንቶችን የምትለያይ ውይ ውይ ከተለያዩ እኮ ይጎዳሉ !!
@mekdesgelila4414
2 жыл бұрын
የዛሬው ደጎሞ ያበሳጫል ምነው ያለ ወንድ ልጅ ማሳደግ አይቻልም? ትዳር እቃቃ ጨዋታ አደረግሽው እኮ
@saaara7869
2 жыл бұрын
አይዞሽ
@waliatube9583
2 жыл бұрын
የዘራሽውን እያጨድሽ ነው እግዝሐብሄር የለጠሽንባል በእራስሽ ግዜ አጣሽው
@SD-er8oc
2 жыл бұрын
Speechless!!! No comment
@ማሂነኝብቸኛዋ
2 жыл бұрын
የማትረቢ ነሽ ጠንክረሽ ማሳደግ አቅቶሽ ነው ሲጀመር አች የልጅ ፍቅር የለብሽም😡😡😡ለስሜትሽ ብቻነው እምትጓዥው ልክስክስ
@menberegebreslassie7756
2 жыл бұрын
Ayzsh Egzbhare yrdashe
@lijmilytube1553
2 жыл бұрын
የማትረቢ ነገርነሸ ደሞ ልጆችሸን በትነሸ ሌላ ወንድ ህሊናቢሰ
@ስምናስራለየቅል
2 жыл бұрын
እንዳልክ ምንም አልልህም ለጆሮዬ ፍትህ እጠይቃለው ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ስንት ብርጭቆ ውሃ ጠጣው ተቃጠልኩ እኮ
@sebleasmare7181
2 жыл бұрын
ወይ ጭካኔ!!! ምን አይነት ሴት ናት!!! የማይገባ ልጅን እንደመጫወቻ
@sirgutmarkos2672
2 жыл бұрын
ደነዝ ነሽ ምንም ሳይኖርሽ ባልብለሽ ልጅ መውለድሽ በጣም የምትገርሙት የኢትዮጵያ ሴቶች ወንድ ከተጠጋችሁ ልጅ መውለድ ልጅበምን ያድጋል ሀሳቡም የላችሁ ጭራሽ ልጅ ይዛችሁ መለመን እንደ ስራ ትቆጥሩታላችሁ
@yosefakatsukihokage4817
2 жыл бұрын
Dedebe kefoooooo nate
@bikitube7453
2 жыл бұрын
Yelerta aderegulegn ena anche betam senf enat nesh lejochu nw meyasazenut
@meklit4262
2 жыл бұрын
ግን ለመፍረድ ባንቾኩል የፍርድ ወንበር ላይ ለመቀመጥ አንቾክል ምንም እንኳን ጥፋተኛ ብትሆን እዚህ የምትሳደቡ ምን ልታተርፉ ነው በስድብ ማስተርስ የተመረቅሽ ሁላ ነው የምመስለው ሁሉሽም ተሳዳብ😏😏 ከአፋችን ጥሩ ነገር ይውጣ የስድብ ሱስ ይመታ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
2 жыл бұрын
ሰላም ሳሚ& አለም ሰገድ ዘድሮ የምንሰማው ነገር የለም
@hhb98ndndn58
2 жыл бұрын
እህቴ አንቺን ትግሰት ያሰፈልግሻል ልጆችሸን ጥለሸ ሌላ ባል ማግባትሸ ትክክል አይደለሸምቆም ብለሸ ማሰብ ነበረብሸ
@birtukanbekele5555
2 жыл бұрын
እኔ እኮ ምትገርሙኝ ሴቶች እራሳቹን ሳትችሉ ወንድለይ መንጠልጠል ከዛ ሌላ ልጅ ማምጣት ከዛ ማሰቃየት እጭ ወይ እግራቹን ሰብስቡ ወይ ተጠንቀቁ ።
@ayinalemabebe4316
2 жыл бұрын
Anchie neshi balega lewende bilesh lelicgochishi bleshi aydelem
@እውነቱንእንናገር
2 жыл бұрын
ባል በባል ይተካል።ልጅ ግን መተኪያ የለውም።ሴትየዋ ከማህጸኗ ከወጡት ልጆች ይልቅ ለሰውየው ነው የምትጨነቀው።
@fetiyasiraj3533
2 жыл бұрын
Bashetaga nat masalage
@semiranasir8272
2 жыл бұрын
በመሀል ምንም የማያውቁት ልጅች ተስቃዬ
@AsdAsd-ly7bg
2 жыл бұрын
አሌክስ በጣም አድነኩህ በአንተ ቦታ ብሆን ትእግስት የለኝም ይቺን ቅሌታም ለማዳመጥ ሲበዛ እራስ ወዳድ ዘልዛላ የእናትነት ስሜት የሌላት ሴክስ ወዳጅ እንጂ በቆረጣነት ስሜት ልጅ ለማሳደግ እማትሆን ዘልዛላ ነች በስመአብ ምኑዋ ደነዝ ነች ምንም ነገር ማሰቢያ የሌላት ሰው እንደት መንታንልጅ ለያይቶ ያሳድጋል ደግሞ ለልጅ ፍቅር እንዳላት ልጄ ናፍቆኝ ከአረብ አገር መስራት አልቻልኩም ማንምን ትላለች ቅሌታም ባልሽ ነው እንጂ የናፈቀሽ ለልጆችሽ ፍቅር ቢናርሽማ አንጀትሽን አስረሽ ሁለቱንም ልጆች ለእናትሽ ሰተሽ ከሄድሽበት አረብ አገር እየሰራሽ ታሳድጊያቸው ነበር ዘልዛላ እሚያሳዝኑኝ ከአንቺ የተፈጠሩ ልጆች ናቸው
@asterwolde8241
2 жыл бұрын
ውይ ቀባጣሪ ነሽ ፍቅር ማለት ድርጊት ነው ሌላውን ባል ተከባብረሽ ብትኖሪ ለልጆችሽም ጥሩ አባት እሱ ነበር ።
@ጥቁርስውይመቸው
2 жыл бұрын
ቡቱቱ ወሬ በቡቱቱ ሚዲያ በስሕተት ስላየሁት ይቅር በሎኝ።
@soniyatesfaye7241
2 жыл бұрын
በፈጠራችሁ አዘጋጆች ይሄን ፕሮግራም ያቀረባችሁት ለማስተማር ነው ወይስ ሰውን ለማሳመም ?
@mimit4032
2 жыл бұрын
Wey Wendoch 😌
@sebleberhanu1330
2 жыл бұрын
ere lejtwa mnden new metaweraw agbtam letetarek tasbalech hooooo
@gaintmg9430
2 жыл бұрын
Echin kefu set kemerdat, birr makatel yeshalal. Leju ena leje telalech demo. Metfo set.
@fofoabdulla2379
2 жыл бұрын
እራስዋ አቋም የሌላት ስለሆነ ምንም አታሳዝንም
@butluckily8830
2 жыл бұрын
Yizosh yehid abo,
@hcgsv5582
2 жыл бұрын
በምን ላግኛችሁ ያመመኚ ነገር አለ ልተፍሰውና ይቅለለኚ በምን ላግኛችሁ
@abebaabate6018
2 жыл бұрын
በራሳችን ጥፋት ልጆችንን ለመከራ ማምጣት የሚፈልገው አያገኘው የተሰጠው ደግሞ አይቀበል ልብ ይስጠን ብቻ
@rumanatiku8617
2 жыл бұрын
Hi
@birtukantulu9162
2 жыл бұрын
Ene Gira Gibit Alegn Yemir Lemafrad.Enem Darsobignal Ehe Gin Ine Tsomen Adire Nwu Lijen Yasadakwat Ahun Yimasgen Alefe Yemayalf Kan Yelam yibal Yela Lijem 13 Amat Honat Enem Be Sawu Hager eyasarahugn Lijen Astamiratalwu hiwote Hulu Le Lije Nwu Mahon Yemifeligawu .
@ሰፊናስ
2 жыл бұрын
ኣይ የፈረደበት ኣረብ ሃገር ሳትረጋጉ ትሄዱና ቁጭታቹ በነሱ ትወጡታላቹ😔
@fifififi7264
2 жыл бұрын
Wust alikebel alegn minm enatinet alayehubishim lelijoches bilesh abiresh mehone neberebish
@belayshebo3149
2 жыл бұрын
10 gize sira yelam kamtiye sawe beet temlalash atisarime lijun lamaridat
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
ጨካኝ ነሽ ልጆችሽን በታትነሽ መንዘላዘል ምንድነው?
@Tsgereda-lk8gj
6 ай бұрын
ሴቶችዬ ምንም ሳይኖረን ባንወልድስ በራሳችን እስክንተማመን ብንቆይ ባይ ነኝ
@birtukanbekele5555
2 жыл бұрын
ደነዝ ነገር ነሽ
@redwave4776
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@asegedechanbesso1399
2 жыл бұрын
እምባ ብቻ ነበር ያለቀሽው ደም ያስለቅስሽ ተጀምሮ እስኪያልቅ ምንሽም አያምርም ትዳር የአፈር ትዳር አሁን ምን ይሁን ሴቶች እረ ልባችሁ እንደ ምናምናችሁ አይንጠልጠል እዬዬ ትላላችሁ ደግሞ እጨነቃለሁ አላለችም አንቺ የልጆችሽ ነገር አይደለም ያስጨነቀሽ የዱርዬው ባል ተብዬ ሱስ ነው ያስጨነቀሽ ለማኝ ነገር ነሽ እኔ የአይጥ መርዝ እገዛልሻለሁ ሚዲያውን አያችሁት እርዳታውን ለዛ ነው አዛ የምታደርጉን ስራ ሰርታችሁ አታውቁም ውሸታም
@abirayakobo9888
2 жыл бұрын
ለስሙ እናት ነሽ ግን አላወቅሽበትም አያያዙን ትኩረትሽ ያስወለደሽ ሰውየ ላይ ነው እሱ እንደፈለገ እየመጣ እየሄደ መጫወቻ ሆንሽለት ቆፍጠን ያልሽ አይደለሽም ክፉ ቃል አታናግሩን ባጭሩ ይሄ ለመለመን ነው የመጣችው ሰርተሽ ብይ ብዙ አቅመ ደካማ መረዳት ያለባቸው ሞልተዋል
@brhaneberakie5670
2 жыл бұрын
ሰላም ይዕርቅ ማአድ እኔ የናንተ ተከታታይ ነኝና የራሴን ሽግር ላካፍላቹ እንዴት ላገኛቹ እችላለሁኝ
@gizeamenalemu4841
2 жыл бұрын
ማትረባ
@fritaeth8620
2 жыл бұрын
Aheya alga siluat meret alu anchi letasazegnign alchalshim sew hager hedesh ezih betmechi yalebeshin chiger eyaweksh eyeserash lejochishin merdat mastemar eyechalsh telesh metash keza degmo EGZIABHER MElkam hiwot setesh esun tetesh degmesh wedemibedelesh sew hedsh mn tebayalesh
@tegestasrat4843
2 жыл бұрын
እንዳወራሽዉ ከሆነ ባልሽ ሲጀመር ጀምሮ ላንቺ ፍቅር የለዉም ቢኖረዉ ወልደሽ ያላየሽ አንዱ ልጅ የታለ ያላለሽ እንደተናገርሽዉ ከሆነ ሲጀመር ጀምሮ ፍላጎት የለዉም አለቀ
@Andrew-hn7xz
2 жыл бұрын
ምን ዓይነቷ ናት በፈጣሪ ።ወትሮም ሴት ልጅ ...ፍቅር ህይወት ትዳር ሀላፊነት ያልገባቸው ንጹህ ፍጥረታት ናቸው።ከፍት
@asas-lu4oc
2 жыл бұрын
ኮቴሽን ያውልቀው😤😤😤
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
ሰላም ሳሚ ነገ ሰማለሁ ዳይ ወደ ምኝታ ከመዳሜ ጋር ዙረት ውዬ መምጣቴ ነው 😒
@fetiyahamza5170
2 жыл бұрын
Sew
@lemlembrosowski6305
2 жыл бұрын
የዚች ደግሞ የታዎረ ፍቅር ነው ከአረብ አገር የተመለሰችዉ ከሱ ፍቅር ስለተያዘች ነዉ ከልጆቻ ባል ይገርማል
@mekilitkidist1542
2 жыл бұрын
አይ ሂወት ከባድ ነዉ እህቶቼ የተስተካከለ ትዳር ያድላችሁ
@samrawithailu9277
2 жыл бұрын
ደነዝ ራስወዳድ ነሽ የወንድ ፍቅር እንጂ የልጅ ፍቅር የማታውቂ ከንቱ
@m7aaa77
2 жыл бұрын
እረ ዝም በል የሚያሳዝኑት ልጆቹ ብቻ ናቸው
@senaitbekele47
2 жыл бұрын
o my God area mn ayneta gud nesh degmo eyetechenekug new yesu chenket new yeyazesh ljochehun enkan yemayfelg abat lelaset yzo tlosh kehede wedga befelegew seat eyetechawetebsh wyy ega setoche ktl bey lela mnm allm
@Aየመርሳዋቀበጥ
2 жыл бұрын
አምላኬሆይጥሩነገርየምንሰማበትን ቀንአቅርብልንእረ አንሰማውየለ።እንዳልክየፈጣሪያበርታህ ሁሉንምነገርችልህ በማስተናገድህቀናሁብህ እኔመቻልአቃተኝ።ብርታቱንይስጣችሁእረ
@zenashtamrat3805
2 жыл бұрын
Ye.chersha yemtabesache leg Nat yehanen . Makereb alnebrebacheuomem lelalochem metfo mesala nat
@ethiopiaethiopia121
2 жыл бұрын
Ere yechi min ayinet kentu mat dedeb
@dankarodas1947
2 жыл бұрын
2w
@kwtkwt4386
2 жыл бұрын
💝እርቅ ማእዶች💋 አዘጋጆች ሁላቹም በጣም አመሰግናቻሀለሁ የናንተን ዝግጅት እየሰማሁ ከፈጣሪ በታች ሂወቴ በጣም ያማረ ሆኖልኛል
@wondwosenadem6736
2 жыл бұрын
😅.
@hcgsv5582
2 жыл бұрын
እህቴ በምድነው የሚገኙት
@fikremerahi287
2 жыл бұрын
በእናት እና ባባት ሀጢያ ልጆች ምንም በማያውቁት ይቀጣሉ የእናት እና የአባት ፍቅር አግኝቶ ያላደገ ልጅ የሰው ፍቅር አይኖረውም ደና ደረጃ ላይ እደርሳለው ብሎም አያስብም እና እባካችሁ ምንም ሳይኖራችሁ ልጅ አትውለዱ
@belayshebo3149
2 жыл бұрын
2 tunime la enatish saxitash sawe beet eysarashime kaenatish gare teradaditachehu masadage neberabish
@lase-of9wq
2 жыл бұрын
ብቻ ይቺን ሴት እርዱ ልትል እንዳሆን አንዳዴ ሰዎች እንዲረዱ ስለምትፈልግ አንተ የዋህ ስለሆንክ ግን እርዳታዎችን በመተማመን እነዚህ በግዴለሽነት ልጆችን እያመጡ የሚያሰቃዩ ሴቶችን ቁጥር እያበዛህ እንደሆነ አልተረዳህም። ይቺን ግን ጨርሼ አልሰማሆትም።
@martef6435
2 жыл бұрын
“Begna hager beg nw meta yemiweldew”erre min ayinet neh🤔
1:05:18
ቀይ ስህተት! እንደ እግር እሳት እየፈጀኝ እያለቀስኩ የምነግራችሁ ታሪኬ። እጅግ የሚያሳዝን የቤተሰብ ታሪክ | የእርቅ ማእድ።@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 34 М.
16:19
የመርካቶው ሴራና ትርምስ፣ ሾልኮ የወጣው የር/መስተዳደሩ ደብዳቤ፣ የዐቢይ ወርቅና ጥያቄው፣ “እየተፍረከረከ ነው”ዘውዱ፣ ህወሓትን አሜሪካ ትፈራለች?|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 25 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 25 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 32 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
00:35
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
佐助与鸣人
Рет қаралды 32 МЛН
13:06
እታባዬ እናቴ ዘመዶቼ በሙሉ በጣም እወዳችሀለሁ እታባዬ እናቴ እድሜውን ከጤና ጋር እመቤቴ ከነልጇ ትስጥሽ ውድድድድድ.......
Selamawit Admassu
Рет қаралды 4
1:16:19
አፍር ላይ ተኝተን እናውቃለን እነ ማርታን ለማግኘት 0932502010
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 257 М.
3:37:56
Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 145 М.
32:01
Girum Tereka ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ በመሀመድ ኢድሪስ
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 3,8 М.
52:56
እዩልኝ ስሙልኝ! የባለቤቴ መኪና ዉስጥ ያገኘሁት የሴት ፓንት እና ኮንዶም ያመጣዉ ጣጣ። #የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #Sami_Studio
Sami Studio
Рет қаралды 59 М.
1:13:17
ወንድ ሁሉ የሚመኘኝ ጉረኛ ሴት ነበርኩ ምኔን እንደነካኝ አላዉቅም እንዲህ ጉድ አደረገኝ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio
Sami Studio
Рет қаралды 107 М.
1:03:11
እንዳልክ ምርር ብሎ ያለቀሰላት ብዙዎችንም ግራ ያጋባዉ ያልተፈታ ሚስጥር። ሰዉየዉ የት ነዉ ያለኸዉ? | በሰላም ገበታ።@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 68 М.
3:57:27
The Old Man and the Sea -Audio Book -
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 580 М.
21:50
🔴ገነት ንጋቱ አረመኔ ጨካኝ ነሽ ያስባላት ምንድነዉ? በSeifu on EBS ከባሏ ጋር | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 70 М.
1:29:06
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 211 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 25 МЛН