Ethiopia: በእርቅ ማእድ ለ30-ዓመታት ተጠፋፍተዉ የቆዩ አባትና ልጅ ዛሬ ሲገናኙ በስቱድዮ ዉስጥ የሆነዉ ብዙዎችን ያላቀሰ ታሪክ

  Рет қаралды 61,984

Sami Studio

Sami Studio

6 жыл бұрын

Пікірлер: 253
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 6 жыл бұрын
ልጁ ግን የዋህ ነዉ ይባርክህ ወንድሜ😍በጣም ቅን ልጅ ነህ
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
በጣም ምስኪን ነው
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
እኔም አባቴ ካንተ ያልተናነስ በደል ነው የደረስብኝ እውነት እላችኃለሁ አባት አለኝ ለእኔ አንድ 10 ሳንቲም ስቶኝ አያውቅም ለምን ብየ ስጠይቀው መልስ የለውም እናቴ ተስቃይታ እኔን አስደስታ አሳደገችኝ ነገር ግን እኔም አላሳፈርካት እራሴን አውጥቼ እናቴን አቀባርሬ አኖራታለሁ አሁን ሳገኝ አባቴ ልጄ እኔ ያለማወቅ ነው እያለ ሲያየኝ ያለቅሳል እኔ ግን ፍቅሩ ውስጤ ፍፁም የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከዚህ በላይ ውለታየን ለእናቴ እመልሳለሁ
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
Zewditu Mherit የኔ እህ የኔ ህይወት ልክ እንዴዚህ ነው
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 6 жыл бұрын
Enat ewnet , abat DNA.
@masrtsm5393
@masrtsm5393 6 жыл бұрын
Zewditu Mherit እውነት ልክ እኔምእንዳቺው ነኝ
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
Sine Meaza ወይ እህቴ ያልደረስበት ግልግል ያውቃል አሉ እንዳንች አይነቱ ነው እህቴ አባቴ እኔን ምንም አላሳደገኝም ምንም የረዳኝ 10 ሳንቲም ብየሻለሁ ከላይ አብበሽው እንደሆን አላውቅም እናቴ ጠላ ሽጣ ደረቆት አሮባት ነው ያሳደገችኝ ስለዚህ ሳገኝ ለወደደኝ አባት ፍቅሩም የለኝ እኔ ለጎረቢቶቸ ፍቅር አለኝ አባቴ ላይ ግን ፍፁም ሊመጣልኝ አይችልም አንች የማታውቂው ብዙ ነገር አለ አባቴ ቸግሮት ሳይሆን ነጋዴ ነው ምን ጎሎበት እንዴው ሚስት መቀያየር ልምድ ሁኖበት ነው እንጅ ስመረቅ እንኩዋን አበባ ይዞልኝ አልመጣም እናቴ ወርቁዋን ሽጣ ነው መመረቂያ ልብስ ያስፍችልኝ ከዚህ በላይ ቁስል ምን አለ ሳስበው አለቅሳለሁ እኔ አሁን ስአት እግዚአብሔር ይመስገን እኔን ብቻ ሳይሆን እናቴንም አቀባርሬ ነው የማኖራት ግን እኔ ያደኩበት መንገድ ከባድ ነው ጋደኞቸ የእኔ እናት ጠላ መሽጡዋ ያስከፍቸው ነበር ተፀኖው ከባድ ነው ብቻ አለፈ ታሪክ ተቀየረ እግዚአብሔር ስሙለዘለአለም የተመስገነ ይሁን አባትነቱን ማመንአቸውም ትልቅ ነገር ነው ያልሽ እበትም ትል ይወልዳል ከማይረባ አባት ምንም የሚጠቅም ነገር የለም ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም
@salmaguaramo4329
@salmaguaramo4329 6 жыл бұрын
Zewditu Mherit Ayezon
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 6 жыл бұрын
አባትየው ጥፋተኛ ነቸው ልጁ እናቱን ሲያጣ መቅረብ መጠየቅ ነበረባቸው ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ችግሩን ተቊቁሞ እዚህ መድረሱ
@zenatali7913
@zenatali7913 6 жыл бұрын
አካልሙ ይጉደል አይኑም ይጥፋ ልጅህ ነው እስከተባሉ ድረስ መቀበል ነበረበዋት ብቻውን ያለዘመድ ብዙ ችግርን አሳልፎ አሁን ልጀ ማለት በጣም ይከብዳል
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
Zenat Ali betam yegeremalu ahun min ayetew new?
@zeynebamusa9803
@zeynebamusa9803 6 жыл бұрын
አሁን እራሱን ሲችል ይጦረኛል ብለው ነው
@user-wc3jb2cp5l
@user-wc3jb2cp5l 6 жыл бұрын
Zenat Ali ትክክል ነወት በመጀመሪያ እኮ ገላው አላች ማዘሩ ይገደል ብላ ፈርዳበት አለች ተባባሪም አድርጋው አለች ለዚህ ሁሉ ምክንያት ማዘሩ ናቸው እግዚአብሔር ነፍሦን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@user-zc5ui9eo4p
@user-zc5ui9eo4p 6 жыл бұрын
Zenat Ali እሱ ምናገባው ካደገ ቡሀላ ልጄ ማለት
@gitigiti3378
@gitigiti3378 6 жыл бұрын
እናት እውነት ናት አባት እምነት ነው ይባላል ! እኔ በአባቶች ሁሌም አፍራለሁ ሁሉንም ማለቴ አይደለም እኝህ አባት እኮ ከመጀመሪያም ልጃቸው እንደሆነ ያውቃሉ ግን ክህደት ፈፀመውበታል ልጁ አባት የሚያስፈልገው ያኔ ልጅ እያለ እናትም ዘመድም ባጣበት ጊዜ ነበር አሁንማ እራሱን ችሏል የራሱንም ቤተሰብ መመስረት ይችላል እውነት አባትየው ግን ፈልገውት ቢሆን ያኔ ብቸኛ በሆነበት ጊዜ አለሁልክ ልጄ ነህ ብለው መቅረብ ይችሉ ነበር ግን እራስ ወዳድ ስለሆኑ ዞር ብለው አላዩትም የሳቸው አቅም ሲደክም እሱ እራሱን ሲችል ፈለጉት በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም እኔም የዚህ አይነት ታሪክ ስላለኝ ነው በጣም በአባትየው ሁኔታ ደሜ እየፈላ ነው የሰማሁት ግን ልጁ ደስ ስላለው ደስ ብሎኛል !
@alexassefa460
@alexassefa460 6 жыл бұрын
giti giti አይዞሽ እህት
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 жыл бұрын
አስጠሉኝ!!!! ያቺ ምስኪን በጣም ልቤን ነካችኝ የኔ ምስኪን በዛን ዘመን ስንት ፈተና አይተሻል ! እግዚአብሔር ነፍሽን ይማርሽ ።
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
elleni afework እርግጠኛ ነኝ ብዙ መከራ ማሳለፏ እውነት ነው ነፍሷን ይማረው
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
elleni afework እውነት ን0ው አሜን ነፍሷን ይማር
@gualquihajreey5885
@gualquihajreey5885 6 жыл бұрын
elleni afework kebatershe esu new bechegnnetun yemiyakew liju enatu ateto yabatun fike enkuwan yagegn
@flower525af4
@flower525af4 3 жыл бұрын
Betam
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
በእውነት አባትየው ትልቅ ክህደት ነው የፈፀሙት ካለእናት ካለ አባት ገና በለጋ እድሜው ሲንከራተት ኑሮ ዛሬ ተለውጦ ከዚህ ደረጃ ሲደርስ ልጀ ብለው መምጣታቸው በጣም ያናድዳል እኔ ብሆን ግን አልቀበላቸውም ነበር
@safeermarimall6195
@safeermarimall6195 6 жыл бұрын
መቸ ነው የአባት ጥሩ የምሰማው እህ እግዚአብሔር እኔ አባቴ የወኩት 17 አመቴ ነው እውነት ዛሬ ለመበቀል ነው ሀገረ የውጣሁት እውነት በጣም ነው የምጠላቸው። እሱ ብቻ ስይሆን ቤተስብ በሙሉ ባቃጥላቸው እንዴት ደስ እንደሚለኛ ምን አለ መጠሪችን የእናቴ ስም ቢሆን እንዴት ደስ እንደሚለኛ እማ ለዘላለም ኑሪልኛ እማየ የአንች መኖረ ያኖረኛል ማሚ እወድሻለሁ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
Safeer mari Mall አይዞሽ እህት እፍፍፍፍፍ
@greatjordan7526
@greatjordan7526 5 жыл бұрын
You are right he is ebet
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
ልጁን ሳላደንቅ አላልፍም ሰውየውም ከጥፍቱ ማይማር ሰው ነው እንጅ ሚያስቀይም ጥፋታቸውን አምነው ስለ ፈለጉት ጥሩ ሰው ነዎት እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት ልጁን ግን በጣም ነው ያከበርኩህ እግዚአብሔር ያክብርህ ወድሜ
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
የኢትዮጽያ ወንድ ማስረገዝ እንጂ ማመን ላይ ችግር አለባቸው ከጥቂቶች በስተቀር አውሬ እንዳየ ይደነብራሉ
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
melat abera betam koshasha nachew
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
melat abera እውነትሽ ነው
@zeynebamusa9803
@zeynebamusa9803 6 жыл бұрын
ሥንቱን ሥቃይ አይቶ አድጎ እራሡን ከቻለበሃላ ልጄ ማለት ምንም ዋጋ የለም ይጦረኛል ብለው ነው የብዙ ወንዶች እውነታ ነው ሣያሣድጉ ልጄ አረዳኝም ይላሉ
@yetenayetlegesse2082
@yetenayetlegesse2082 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሃል ይጦረኛል ብለው ነው ዛሬ ስጋዬ ነህ ማለት ብልጠት ነው::
@abebatadese7579
@abebatadese7579 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ፍራ እግዚአብሔር ያለህ ልጂ ነህ እጂ እሳቸው እድትጦራቸው ነው የፍለጉክ ሌላው አካለ ጎዶሎ አለመሆንህን ስላወቁ ዛሬ አይናቸውን በጨው አጥበው ምክንያት ይደረድራሉ ያኔ ህፃን እያለህ አፍላልገው ማግኝት አቅቶአቸው ነው ውይስ ሃላፊነቱን ስላልፍለጉ ነው በርግጥ ህፃን እያለህ ማስተማር ማልበስ ማብላት ብዙ ነገር ይጠበቅባቸዋል ዛሬ ግን እራሱን የቻለ ትልቅ ልጂ ስለሆነ ፍለጉት በጣም ያሳፍራል ሌላው የሚሰጡት ምክንያት ደም ያፍላል ኡፍፍፍ ከርሶም አልፍ እናቱን ሊወቅሱ ማሰቦ ድፍረት ነው ብቻ ልጁን ደስ ስላለው ደስ ብሉኛል ስለልጁ ስል ነው
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
አዬ አባት አላህ ልቦና ይስጣቸው ለ አባቶች ወልዴው የጥሉና ሲያድጉ ነው የሚፈልጉን
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
በጣም
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 6 жыл бұрын
ልጁ እጅግ በጣም ቅን ሰዉ ነዉ
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 6 жыл бұрын
አባት ወይስ እበት
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
Elsa Damte TELKE EBET NACHEW
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
Elsa Damte እበትም አባትም አዛባም ናቸው አናደውኛል አሁንስ በዛ ኤጭ!!!!!!!
@mentwabgebru9088
@mentwabgebru9088 5 жыл бұрын
Yehe ebet nw. siyawera ayaferm abat negn belo sikerb.
@mentwabgebru9088
@mentwabgebru9088 5 жыл бұрын
ልጁ ግን ምስኪን ነው አባቴ ነው ማለቱ
@almazalmaz5616
@almazalmaz5616 6 жыл бұрын
ልጁ እሄን፡ ሰውዬ አባቴ ብሌ፡መቀበል የለበትም እናቱ ምናህል እደተሰቃየች እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማራት
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሚስክን ልጁ አጀቴን በላኝ በእግዚአብሔር እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እረ የኢትዮጵያ ወዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ዋናው ነገር መገናኘታችሁ ነው ግን አባትየው ልክ አልሠሩም አካለ ስንኩል ቢሆን አሁን አይቀበሉትም ነበር ማለት ነው ? እኔ አባቴን ጭራሽም አላውቀው እንደውም እናቴ ስትሞት ነበር ትዝም ያለኝ ያባት ፍቅሩም የለኝም በጭራሽ ባያቶች ፍቅር አድጊያለሁ እናቴን እምዬን ነፍሷን በአብርሀም ያኑርልኝ እግዚአብሔር ሁልግዜም ጸሎቴ ይሄ ነው
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
Amennnnnn eheti ayZoshi Egziyabeheri nabsachawn bagnati yanurachaw
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
ውዴ አንተም የኔ እኔም ያንታ አሜን አሜን አሜን
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
melat abera amen amen amen ayzosh egzabhar kanche gar yeun
@user-zn5jq4rj7h
@user-zn5jq4rj7h 6 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል አንተን ብሎ አባት እናቱ ሞታለች በተባለበት ግዜ ያልፈለከው በ30 አመቱ አታፍሩም ልጁ ግን በጣም የዋህ ምስኪን ልጅ ነው
@user-zn5jq4rj7h
@user-zn5jq4rj7h 6 жыл бұрын
ይሄ አባት ሳይሆን እበት
@bekelubekere7472
@bekelubekere7472 6 жыл бұрын
አሁንም የጠየቁት ጥሩ ስነምግባር አለው ስለተባለነው ጓዳና ወቷል ቢባል አላቀውም ይላሉ በንግግራቸው ያስታውቃሉ ልጁ ግን እዝጌር ትልቅቦታ ያድርሰወረ የኔም አባት ለኛ እየተነገረን እሱ አላምን ያላቸው ልጆች አሉ እዲ አይነቶቹን እዝጌር ልብ ይስጣቸው ለንሰሀ ያብቃቸው
@zeybaabate3230
@zeybaabate3230 6 жыл бұрын
አባባ በጣም ነው ያናደድኩኝ አሁን ስላደገ ነው እንዴ ልጀ ነው የምትሉት ልክ እንደ እኔ ልጅ አባት ነሁ ያለው ወዳጅ እናቱ እኮ ሰው ናት እንሰሳ አይደለችም ከማን ጋር ምን እንደፈፀመች ታውቃለች አባባ ደሚን አታፍሉት አሁን ለጥቅም ነው ደግሞ ልብ በሉ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ኤጭ ሲያናዱ
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያማል ምንም ተፈጠረ ያው አባት ነው ያጋጥማል አዘለም ተሸከመም ያው አዘለ ነው አኔም 20አመት ጥያቄ አልተፈታለኝም አኔም እንደለጁ ታማሚ ነኝ እኔ ማነኝ የሚለው ጥያቄ አለተመለሰልኝም እውነት በጣም ሰሜት የነካል offffብቻ በፈጣሪ ፍቃድ እኔም አንድ ቀን አውቀው ይሆናል dade mis you betam♥
@adiyedngllijadiyedngllij5872
@adiyedngllijadiyedngllij5872 5 жыл бұрын
የናት ዉለታዋ እጅግ ብዙ ተገልፆ የማያልቅ ነብሳቸዉን በገነት ያኑራቸዉ
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
የኔም አባት ወልዶ ጥሎኝ እናቴ ተንከራታ አሳድጋ አሁን ሳድግ ልጄ ልጄ ቢለኝም አልወጥልኝ አለ አይ ህይወት😭😭😭
@user-xj7nn9xc3l
@user-xj7nn9xc3l 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም የኔ ቆንጆ አባትሽ ወልደው ለምን እንደጣሉሽ ጠይቂያቸውና ከራሳቸው አንደበት እውነቱን ስሚ ከዛም ይቅርታ የማድረግና ያለ ማድረገ ያንች መብት ነው ምክናየቱም የተሳሳታ ወሬ ሰምተሽ ይሆናል ለፍርድ የሚያመቸው አባትሽና እናትሽን በንድ ቁጭ አድርገሽ ጠይቂያቸው ከዛን እውነቱን ተረጅ ። የኔም እህት ልክ እንዳች አባቴ ወዶ ጥሎኝ እናቴናት ያሰደገችን እያለች አባቴን በጣም ትጠላው ነበር እውነታው ግን ሌላ ነው ችግሩካናቷ እንጅ ካባቴ አልነበረም አሁን ግን እውነቱን አወቀች አባቴንም አባየ ብላ መጥራት ጀመረች በፊት ግን ባባቴ ስም አትጥሩኝ ብላ ባያቷ በናቷ አባት ስም ነበር የምትጠራው ሉባባ ኡመር እንጅ ሉባባ እንድሪስ አትባልም ነበር
@user-wc3jb2cp5l
@user-wc3jb2cp5l 6 жыл бұрын
ልጁ ግን የኔ ማር እግዚአብሔር ይሥጥህ ልብህ ብሩህ ነው ሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን መልካም ዘመን ይሁንላችሁ አባት እና ልጁ
@seilyorz3843
@seilyorz3843 5 жыл бұрын
ውይ ወንድ ክርስቶስን ማስረገዝ እንጂ ማመን አትወዱም እድሜክ ይጠር አቦ ድሮም ወንድ ዋ እናትየው የኔ ከርታታ አንጀቴን በላችው ነብስሽን በገነት ያኑረው አንተ አባት ሳትሆን እበት ነክ
@user-xj7nn9xc3l
@user-xj7nn9xc3l 6 жыл бұрын
ልጁ በጣም ቅን ሰው ነው በጣም ደስ ይላል አባትዮው ትልቅ ስህተት ሰርተዋል እናቱ ስትሞት ስለጁ ማሰብ ነበርበውት ትንሽ ጨካኝ ናቸው አባትዮው ግን ቢሆንም አባት አባት ነው ይቅር መባል ይገባዋል ምክናየቱም አባት ስለሆኑ ።
@user-bk2vl7ox4j
@user-bk2vl7ox4j 6 жыл бұрын
ያሣዝናል
@habesha5592
@habesha5592 6 жыл бұрын
ዜድ ፍቅር የወሎ ልጅ ቆንጆ Lemeweled lemeweled ema ebetem tel yeweledal
@misrakmulugetayirdaw7297
@misrakmulugetayirdaw7297 5 жыл бұрын
ምናለ እኔም አባቴን ባገኘው እንደው ተሳስተህ እንኳን ልጄ ብለኸኝ ታውቅ ይሆን ??
@alemasefa1995
@alemasefa1995 6 жыл бұрын
ወልደቸው ያምትክዱ ወንዶች እግዝአብሔር ይጠይቀችው ሌላቀል የለኝም
@godisgreat1630
@godisgreat1630 6 жыл бұрын
አንድ ያልገባኝ ነገር እሳቸው የፈሩት አካለ ጉዳተኛ መሆኑን ነው ግን ሲውለድ ልጁ ግን ደህና ነበር ከዛ ቡሀላ ለምን አልተቀበሉትም????
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 жыл бұрын
ምንም ምክንያት አታብዙ ትልቅ ክህደት ነው !!!!
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
elleni afework በጣም
@btaly9606
@btaly9606 2 жыл бұрын
Minlargish aboo betikikil mikomitew giragebtogn neber ayafrim inde ain awta shimagile
@mimifuj142
@mimifuj142 Жыл бұрын
@@tenatena7698 ኘኘጀኞ
@wttelb2558
@wttelb2558 6 жыл бұрын
የኔአባት ከነዚህ የተለየነው እንደሴት ነው ያሳደገኝ እኔን አልብሶ እሱ ተራቁቶ ያሳደገኝ
@binyamm8209
@binyamm8209 6 жыл бұрын
wtt Elb leke endana abate
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
አባባ ደሜን ነው ያፈሉት ቆይ አካለ ስንኩልስ ቢሆን ላይቀበሉ ነው ማለት ነው ? ያንን እኮ ያደረገችው ወዳ አይደለም የኔም አባት ከእናታችን ውጪ ሳናቅ ወልዷል እነርሱም ትልቅ ከሆኑ በኋላ ነው አባቴ ብለው መተዋል እኛ ነን እንደአባት የተቀበልናቸው አባታችን ግን መቀበል አቅቶት ነበር ብቻ ልብ ይስጣችሁ የድሮ አባቶች ድፍን ናቹ እኮ እሚገርመው አሁን በጣም ነው ምንዋደደው እንኳንም ተልከሰከሰ እነርሱን አናገኛቸውም ነበር እንኳንም ተወለዳቹ
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
Salam Love ኪኪኪኪ ተልከሰከሰ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም እውነቴን ነው እኮ አባዬ ባይልከሰከስ ኖሮ እንዴት ይወለዱ ነበር
@hanahana4910
@hanahana4910 6 жыл бұрын
ሀቢብቲ እንኩዋን ደስ አለሽ እንኩዋን ተወለዱልሽ ደስ ስትይ
@zafuhabesha3678
@zafuhabesha3678 6 жыл бұрын
እውነት ደስ ስትዪ ለይላ ቢሆን የት የነበሩ ድቅስሉ ይላል
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 жыл бұрын
የእውነት መልካም ቤተሰብ ያሳደገው ወጣት ነው እሚመስለው ወድሜ በሆንክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምረው
@bizuneshkebede7388
@bizuneshkebede7388 6 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም የአባትና ልጅ ፍቅር ይሁንላቸው ያለ ይገናኛል የሞተ ብቻ ነው እንጅ ካደገ በኃላ ቢሆን ሲቸገር ባይደርስለትም ከ ዛሬ በኃላ ዘመዶቹን ማግኘቱ ጥሩ ነው
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 6 жыл бұрын
አይይይይ እናትህኮ ብዙ መከራ አሳልፋለች እርግጠኛ ነኝ አይ እናት ነብስሽን በገነት ያኑረው ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው አይ ሠው መሆን
@netsanetkefeni4182
@netsanetkefeni4182 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ያነጋገር ስርአት በጣም ደስ ይላል
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
አይይ ውንድ በግዚው ክደት ነው አሁን ሥላደገ ልጅ ማለት ጀመሩ ልክ አልነበሩም አባት እኔ ብሆ አልፈልግም ነበር። ክክክክክ
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
Tinbet Ethiopia TRKEKEL MABARER NEBRBEREBET
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
selam selam አይገርምሽም ክደው ነበር አሁን ልጄ አለማፈር
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
Tinbet Ethiopia BETAM MESKIN LIJ NEW
@mentwabgebru9088
@mentwabgebru9088 5 жыл бұрын
አሁን ልጄ ነው ሲል አያፍርም????? ረዳት አጥቶ ሲቸገር የት ነበር? አስመሳይ።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Exactly
@merilove534
@merilove534 6 жыл бұрын
እኔ ና ባሌ ተፋተናል ልጄ ከ አያቱ ጋ ነው የሚያድገው ልጄ አባቱ ስሙ ስነሳ በጣም እጠላዋለው ልክ መስቀል ያየ ሸይጣን ይሆናል እኔ ክሃገር ውጭ ነኝ ያለሁ ለልጄ ምን ሆነክ ነው ስለው አባቴ መጥፎ ነው ለዛ ነው የማልወደው ብሎኝ እርፍ አለ።እኔም የተጣሉት ምክንያት ለማወቅ ጣርኩት አባቱ ለኔ ብሬ እንደ በላኝ ለልጄ ወሬው ደረሰው ከዛ አይንህ ላአፈር ብሎት ብያጽናናም ውሸት ነው ብሎው ልሰማኝ አልቻለም ልክ እንደ ትልቅ ሰው ነው።ከዛ ልጄ ምን ላድርግልህ ምን ልግዛልህ ስለው ልጄ ውለዲ ወንድም ውለጅልን ስለኝ ከአባትህ ነው ስለው ልጄ ከኔ ጋ ተጣላ አሁን ጥሩ አያወራኝም በጣም አክርፎል ልጄ ሞጥፎ እንዳይ ሆነብኝ ሁሌም እጨነቃለሁ አስባለሁ ምን ላድርግ ።አባት እና ልጅ ተፋጠዋል
@shebramenber2204
@shebramenber2204 2 жыл бұрын
እናትየዋ ምንም ጥፋት የለባት አባትየዉ ግን ክፉነወት እያወቁ ልጁ ሲሰቃይ ኑሮ አሁን እራሱን ሲቺል ፍለጋ መጡ ሁሉንም ያዉቃሉ አያድበስብሱ ነፍሷን ይማር
@vipvip8917
@vipvip8917 3 жыл бұрын
የኔጌታ ከባድ ነው ያለቤተሰብ መኖር የሚያቅ ያቀዋል አይዞሕ አሳዘንከኝ
@user-zn5jq4rj7h
@user-zn5jq4rj7h 6 жыл бұрын
እናቱ ምንም አላጠፍች እናቱን አትወንጅል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እኔስ ልጁ በጣም አሳዘነኝ እንባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ።በአንድ አመት ውስጥ እናትን እህትን በሞት አጥቶ ባዶ ቤት መቅረት ይከብዳል። የቀበሌ ቤቱ እንኩዋን ፈርሶ.እንዲአው በእውነት ይህ ልጅ ምን ያላየው ስቃይ አለ። አባየ በእውነት ያለፈው አልፏል ግን በዛም ተባለ በዛ ትልቅ ክህደት ተፈፅሟል። የዛሬ ወጣቶች የነገ ሽማግሌወችም አሁን ላይ እንደፍሽን የያዙት ነገር ዝሙት እና ወልዶ መካድ ነው። ወጣት ሆይ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እንኩዋን ተገናኛችሁ
@user-gu7ho7ij2e
@user-gu7ho7ij2e 6 жыл бұрын
yezary wetatoch yenege shimaglywech bednb yisemrbebt
@user-gu7ho7ij2e
@user-gu7ho7ij2e 6 жыл бұрын
yezary wetatoch yenege shimaglywech bednb yisemrbebt
@hiriyacoselectronicarmythe6654
@hiriyacoselectronicarmythe6654 5 жыл бұрын
እርሶ ያኣባትነትን ቦታ በፍፁም ኣይገባዎትም ምክንያቱም ከሀዲ ኖት
@meronkelemu8906
@meronkelemu8906 6 жыл бұрын
ሰላምለናተ ምቴ እኩዋን አደረሳችዉ ለጌታችን ለመዳኒታ ችን ለጥምቀት ባል እዲሁም ደኔ በስደት ያላችዉ ኮመታ ተሮች
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 6 жыл бұрын
Meronዝማሬ መላአክትያሰማልን Kelemu እሺ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ያንቺው ኮሜታተር ነኝ ከፓሪስ
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 жыл бұрын
በጣም ደሰይላል እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይሰጣችሁ
@desetadeseta8346
@desetadeseta8346 6 жыл бұрын
ዘይነብ ትክክል ብለሻል ካነጋገራቸው ሰውየው ልቦናቸው እያውቀ ጥለውት ኑረው ዛሬ መከራን አልፎ ሊጦራቸው ያመቻቻሉ አንድ የድሜ ባለጸጋ ከጎዳና አንሳና ጡር ነው የምለው ለልጅ እኔ ብሆን ልጅ መሆኔን ካረጋገጥኩለት በሆላ ከጎዳና ችግር ያንገላታው ጧሪ ፈላጊ አንስቸ እጦራለሁ
@yeabserabekele7732
@yeabserabekele7732 6 жыл бұрын
ሽማግሌው እርርርርር ነው ያረጉኝ ቲሽሽሽሽሽ እኝስ አያስፈልጉም የማይረቡ
@gualquihajreey5885
@gualquihajreey5885 6 жыл бұрын
Liju betam fiķere yehone lij yekrta adergo abatu eshi belo mekebelu egziabhere fekrachu mewadedachu yabezalchu adera le huletgna geze endayaskeymut
@mastyasfaw3650
@mastyasfaw3650 6 жыл бұрын
Leju egegi betam teru sew new abateyew edemachiwe gefetali hatatachiwen lemawerede new sayimotu yehana bezebi benurachiwe ayifelgutem neber leju gin e/r abezetu yebareki yetebareki tedare yeset ena behun ayinene alayewem neber
@desetadeseta8346
@desetadeseta8346 6 жыл бұрын
አብሮ ተጋድሞ መጠራጠር
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 жыл бұрын
Don't blame that poor lady !!!!!
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 6 жыл бұрын
ወይ ደስ የሚሉ አባት አግኝቼ ሳም ባደረጋቸው ደስ ይለኝ ነበረ እስከዛሬ ከሰማሁት የእርቅ ማዕድ ፕሮግራም ሁሉ እንደ ዛሬ የወደድኩት የለም። እግዚአብሔር እንኳን አገናኛቸው ልጁም ባህሪው እንደ አባቱ መልካም ሰው ይመስላል። ተባረኩልኝ
@destamekasha7737
@destamekasha7737 6 жыл бұрын
አባት ሲመቸው ያምናል ሳይመቸው ሲቀር ይክዳል ይቅር የበላቹ እንዲጾርህ ፈልገህ ነው አስመሳይ ነክ አረመኔ ኖት አብራ መከራዋን አይታ አሳድጋ ካደገ በዋላ ልጄ ይላል ደማ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
ሀላፊነትን ለመሸሽ ነወ። በጣም እራስ ወዳድ ሰው ከሀዲ። አሁን ልጁ እራሱን ከቻለ በኋላ መፈለግ ። ለጥቅም ነው እነደዚህ አይነት አባት በሕይወትህ ባይገባ ይመረጣል። ይህ አባት ነኝ ባይ ደጋግመው አካለ ጎዶሎ ልጅ ቢሆንስ
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 жыл бұрын
እኔ የምለው አንዳንድ ወንዶች ልጅ ቢወለድ አታጠቡ ሌላው ቢቀር ፍቅር እንኮን አሰጡ ለምንድነው አረገዝኩ ስትባሉ ውይ ልቦና ይስጣችሁ እኔ ስልጣን ቢሰጠኝ ወልደው የሚክዱ ወንዶችን ሰብስቤ አደባባይ ላይ ብቻ ዳኛው ይፍረደው
@selinaselama7279
@selinaselama7279 5 жыл бұрын
አብረህ እየተኛህ የኔ አልመሰለኝም ሁሉም ወንድ ማለት ይከብደኛል ግን ወልዶመጣል ነው ምታውቁት ምንም እንኳን ይቅርታ ቢደረግላችሁ ያሳለፋትን ህይወት መርሳት ይከብዳል
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 6 жыл бұрын
Subhn Allha Abtiyw chakng nachew.ishe 30 amti mulu lamin alkrbutem awen rasun sechele lije aye.saw gin betam kaschw yeshalale
@user-xn5jg1is5y
@user-xn5jg1is5y 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም እኔም እዳተ ስከራተት አባቴን በመፈለግ ያልደረሰብኝ ስቃይ የለም በሰተመጨረሻም ሂወቴን መፀዋት አድርጌ ስፈልጋቸ እዳል ነበር የመጣሽው ብረ ፍለጋ ነው ተባልኩ የኔ ታሪክ ቢነገር አንድ መፀሀፈ ይወጣወል አሁን በአረብ ሀገረ ነው ያለሁት
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
ለልጅ ....አባትህ ልጃቸው መሆንክን እየወቁ እሰካሁን በህወት ዘመንከ ያልፈለጉህ እናትህ በሞት ሰትለይከ የ10 አመት ሀፃን ልጅ በራብና በችግር ስትሰቃይ አባት ነኝ ባዩ በአጠገብህ ሆኖ ተደብቆ እያየክ ግድ ያልሰጠው አሁን እኔ ነኝ አባትህ ብሎ public ወቶ አባት ነኝ ማለት በጣም ያሳዝናል።ሰው ሰውየው በጣም ከባድ ክፋ ስው ናቸው። እንደ ሚመሰለኝ አሁን ስላረጅ ንስሃ መግባትና ሃጥያታቸው መናዘዝ ሰለፈለጉ ነው ወይስ ስእንዲጠውራቸወ ፈልገው ካልሆነ ለልጅ አስበው አይስለኝም። እናትህ በጣም ጥሩ እናት እንደነበረች ምንም ጥፋት እንደሌላት ማወቅ አለብክ ፣አባትህ ማን እንደሆነ ያልነገረችህ የአሁኑ አባት ነኝ ባዩ ፅንሱ ያንተ ነው ብላ ስትነግረው የኔ አደለም ብሎ ጭራሸ ሲርቃት አበሰትነቱ ላላመነ ሰው እንዴት ወይም ምን ብላ መናገር ነበረባት ? ለዚም ነው የውስጧን ህም በውስጧን ይዛ በችግርና በበሸታ ደክማ ህዎቷን ያለፈው ሰለዚ እናትህ ጥሩ ሰው መሆኗን የምታውቀው ለልጀበልጅነትህ ሰለ አባት
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 жыл бұрын
እኔ አልገባኝም እኚህ ሰውዬ በጣም ጨካኝ ናቸው እግሩ ተቆርጦ እጁ ተቆርጦ ልጅህ ነው ልትለኝ ነው እንዴ?
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
elleni afework BALEGE NACHEW
@ehitamaryamemarkos306
@ehitamaryamemarkos306 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን ለባና ይሰጣቹ ወንዳቸ አናታቸን ነፈሰሸን ይማረው አንቼ እውነተኝው ቦታ ነው የለሽ እ ርቅ ማድን እግዚያብሄር ይጠብቃቸው እያለቀሰኩ ነው የሰማውት ግን መጨረሻው ደሰ ይላል ተመሰገን ፈጣሪ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አሁን ለምን ፈለጉት ልጁ እንዲጦራቸው ነው ?በአጠቃላይ ጥሩ ሰው አይደሉም ልጁ ስንት መከራ እና ስቃይሲያይ ዞር ብለው ሳያዩት እራሱን ሲችል ልጄ ሲሉ አያፍሩም ትንሽ ?
@rahimahussenrahimahussen812
@rahimahussenrahimahussen812 6 жыл бұрын
ውንድም አይዞህ በሂውት ኑረውም ላይጠቅሙም ይችላሉ
@almazbitew1267
@almazbitew1267 6 жыл бұрын
አባት በወቅቱ ክእደው ነበር። ልጁን ግን ሳላደንቅ አላልፋም በዚህ ሰአት እናቱ በህይወት ብእትእኖር ኖሮብእየ ተመኘሁ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 6 жыл бұрын
There is no excuse to what the father gave as an excuse not to accept his son long time ago . I can't say all father's are failures but most are .
@zafuhabesha3678
@zafuhabesha3678 6 жыл бұрын
ኣባቲየው የገርማሉ በጣም እናቱ ስትመት እንኳን ኣለሁልህ ቢሉት እንዴት ጥሩ ነበር ስንት ፈተናወች ብቻውን ኣሳለፈ ነገር ግን ኣሁን ቢሆንም ኣባቴ ማነው ህሊናው እየጠይቀ ከመኖር ኣባቱን ማወቁ እረፍቲ ነው።
@yetenayetlegesse2082
@yetenayetlegesse2082 2 жыл бұрын
ሰውየው በጠቅላላ ራስ ወዳድ ናቸው:: እናቱ ችግር ይዞዋት ተሰቃይታ አሳድጋለች ነብስዋን ይማረው::
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
እናት እናት እንበል ነግርሀለች ሀላፍነት ፈርተህ
@tigistalemumelka422
@tigistalemumelka422 6 жыл бұрын
Honem Kere lju Tkklegna Mannetun ye maweki Meft Alewu. ....lelawu Frd ye Egzihabher New!
@fekertam
@fekertam 4 жыл бұрын
አይ አባት እርኩስ እናት ካምላክ በታች ለልጇ ሁለንተና ነች ይሄን ሰው አናቱን ብሎ መግደል ነው ይህን ብሎ አባት
@tigistalemumelka422
@tigistalemumelka422 6 жыл бұрын
wuyyyyyy Wendoch Stbalu. .....kdet Wustachu New! Egzihabher Mastewalnn ystachu
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 6 жыл бұрын
እንኩዋንም አባቴን ያላወኩም
@mesayasert6703
@mesayasert6703 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚቤት እኛን ሴትዮ አቃቸዋለሁ ድምፃቸውን ስሰማ በጣም ደግጫለሁ አበባ ከበድ ይባላሉ ግሮስሪ ነበራቸው ሰፈራቸው ከሜጋትያትር ቤቱጋ ወደጆንፍኬኔድ ቁጥር አድትምሕርትቤት መሔጃ መንገድ ነው አቶታሁንንም የማቃቸው ሰውናቸው ልጅግን አዲስ አልሆነብኝም ድምፁ እኔ ሰፈሬ ሊሴትምሕርትቤቱጋነው ግን አድሕትናት ነበረችው እናቱ ወርቄ ትባላለች እሷኳን ካልሆነች ሌላም አንዲት ሴት አላች እኔምኖርበት ሰፈር እበራችላይ ምናልባት እሷም ልትሆን ትችላለችብዬ አስባለው እባካችሁን ልጅን አገናኙኝ ስሙንገሩኝ አብረን ያደግን አብረን የኖርን ይመስለኛልጅን ድምፁን ስሰማው በጣም ተረብሻለሁ እኔ ወደስደት ከመጣሁ ቆይቻለሁ ከሁለትሺአመተምረት ጀምሬ ስደትነኝ ቀኑስለራቀድምፁን ሰምቼው አላቅም እባካችሁ ተባበሩኝ አገናኙኝ ከልጅጋር 00971508384426 በዚቁጥር አሳውቁኝ በርግጠኝነት ልጁን አቀዋለሁ
@galaxum6059
@galaxum6059 6 жыл бұрын
Wey gud
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 6 жыл бұрын
Boy ,you are very gentle man. If I was me,I will say I don't need you know .It too late
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
Effffffff Wendima Ayizoh yalefewun Endalhone Tewna Ahun Abth Ga allah Yasdesah
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 6 жыл бұрын
ልጅ አጀቴንበላው እውነት አባትእኮ ወይ አደምን እደምትባሉ አላቅም አር ወዶች ልብ ግዙ
@alpalp9650
@alpalp9650 6 жыл бұрын
በጣም
@hermazed9295
@hermazed9295 6 жыл бұрын
Yegrmalu ahun ersome abet yebalalu enda akal senkul bihon esua atserw fetriii enji yeftrten geta bfetrtu mkonen mn yebalal ena bhon mecham yekrta aldergem swe aydelm segwen badam yasdegal halfintn meshesh betam yekbdal yha bmn yekrtan aysetm ።
@abougiti1452
@abougiti1452 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ደስ ይላል ግን ዛሬ ማዳም አስከፍታኛለች እስኪ አጸናኑኝ ማሬዎች😭😭😭😭😭
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 6 жыл бұрын
Abou Giti ayzosh mare hulum yalfal
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 6 жыл бұрын
Abou Giti የኔ ቆንጆ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ነዉ እርሱ ያፅናናሻል አይዞሽ😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@amlakihoylemotnsehayaderse4068
@amlakihoylemotnsehayaderse4068 6 жыл бұрын
ayzosh marr e/r kanchi ga yhun
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 6 жыл бұрын
Abou Giti Ayzoshi eheti Egziyabeheri kanchi gari yehun
@user-cp1ny7wi5f
@user-cp1ny7wi5f 6 жыл бұрын
አይዞሸ
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 6 жыл бұрын
betam liju yaszena yaslefew nager
@rahwahulu890hulu9
@rahwahulu890hulu9 6 жыл бұрын
des yilal betam.gin mejemerya d.n.a b adrigachu bithonu yebelete des yil neber
@deberneshabrha6456
@deberneshabrha6456 6 жыл бұрын
akale sekul kehone ayfelegutem????
@abebekebede77
@abebekebede77 4 жыл бұрын
Yan hulu cheger asalefehal yehea sewey ayasfelegehem
@emebetbeshah32
@emebetbeshah32 2 жыл бұрын
Ere betam kehadi nachew .kadege beguwala leja yelalu
@bizunesh7128
@bizunesh7128 6 жыл бұрын
Wyyy liju betam kin new endet des yilal
@senaitabebe7527
@senaitabebe7527 3 жыл бұрын
Betam newu yemtegermewu lisank yezega yesan mot lante neber akale skul bihon ahunm atekebelem neber
@fetlewerkfente3936
@fetlewerkfente3936 6 жыл бұрын
እባካችሁ ስላካቹህን ስጡን እኔም ያክስቴን ልጅ በጠፍ በአርባ አመቱ ተገግኝቶል ግን ከናቱ ጋር ለማገናኘት አልተቻለም እና እናተትረዶት ዘንድ እርዶት
@hanahana4910
@hanahana4910 6 жыл бұрын
Fetlewerk Fente ለተስፍሽ ንገሪዉ እሱ ይሻላል ለማፈላለግ
@senaitabebe7527
@senaitabebe7527 3 жыл бұрын
ehiye shimagelye akatelegn ahunm kfatu alekekem yemememk yasakeyik
@helenalamin2368
@helenalamin2368 6 жыл бұрын
Sorry you blame it on his mom she didn't do nothing she told you that he's your son that you don't take it you deny don't blame on her
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
😭😭😭😭eufffffffff sedate aynu yetfa abata astwsagi anjate ybalali 😢😢😢😢
@salambasisa5297
@salambasisa5297 6 жыл бұрын
Betam yasazenale.tariku bateseb.geletsinet.yasefelegachewal
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 жыл бұрын
That is very rude , disability is not a. Curse ; i hate this kind of mentality.
@sinatsinat7407
@sinatsinat7407 5 жыл бұрын
ምን አልባት የአንተን ሁኔታ አይታ ይሆናል ያልነገረችህ አባት ተብየው። እናት ዘላለም ትኑር
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 6 жыл бұрын
Haye wende zare teze ali liji endali gude new ehatu betenure endt dese neber yemliw kefu nachu wenduche defer linger yemali
@bekab5162
@bekab5162 6 жыл бұрын
Ewnet lemenager Abatyew Wushetam nachew, yakerebut mikniyat hulu asamagne adelem, simet ayisetim. Dibisbis yale wushet new. liju gin ye Abat fikir silalew bicha new yetekebelachew. esun des yibelew enji esachew wushetam nachew
@hendaazouzi593
@hendaazouzi593 6 жыл бұрын
part 2 sameya
@tkhi1536
@tkhi1536 4 жыл бұрын
Atebcha Adilehmm yabatnetn teamm yalawekew Adaad Abat weldiw metal neyemiaqut lemsali eni abati behiwet alegn weldonew yetalegn enati nat bzu teseqaytayasadgechgn hulumm wedoch malet adilem alu adiadi yemayrabu binorumm yemayteqmu
ሀቁን ህዝብ ይወቅ // መፈንቅለ መንግስቱን ማን አከሸፈው ???
16:12
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 4,2 МЛН
Жаз бітетін болдығой😂
0:33
NNN LIFE TV
Рет қаралды 6 МЛН
Почему Мона Лиза такая дорогая🤔
0:31