Ethiopia: በእርቅ ማእድ እኔ ፅዳት እያፀዳሁ ዲግሪ እንዲማር የረዳሁት ባለቤቴ በአሜሪካን አገር የ3-ቀን አራስ ሆኜ ጥሎኝ ጠፋ

  Рет қаралды 103,026

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 441
@eyesuseyadnal6417
@eyesuseyadnal6417 6 жыл бұрын
በጣም ነው ግራ የምታጋብው ሁሉን ነገር ግልጽ አላደረግሽውም . ለማንኛውም ፈጣሪ ይርዳሽ እሱ ሁሉን ያውቃልና.
@yemataaddis5650
@yemataaddis5650 6 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ሰለዚህ በእኛ ምርጫ የተመሠረተው ትዳር መጨረሻው ይሄው ነው። እናም በበኩሌ ወገኖቸ ትዳር ስትፈልጉ ፈጣሪያችሁን ጠይቁ። ያለበለዚያ ጥንቅር ብሎ ይቅር። ለምን ከሠው ምርጫ ምንም ይሁን ምንም የእግዚአብሔር አለውና ምርጫ !!!!!!!!
@shaikhaalthawadi4268
@shaikhaalthawadi4268 6 жыл бұрын
Yemata Addis እዉነት ነዉ የ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ የሌለበት ሕይወት ፍፃሜዉ አያምርም
@lydiahana5616
@lydiahana5616 6 жыл бұрын
Yemata Addis alew ena blcha tebareki
@ሽኮሪናሽኮሪና
@ሽኮሪናሽኮሪና 6 жыл бұрын
ቸር ያሰማን ልጆችሽን ለማየት ያብቃሽ ኡፍፍፍፍ የሰው መከራ ብዙ ነው ፕሮግራሙ ግን በጣም የተባረከ ነው ያቆያችሁ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 3 жыл бұрын
እረ ማህሌት ድምፅሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ ለምን 10 ልጅ አትወልድም እኔ አገባታለው !!
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 6 жыл бұрын
እጅግ አናዳጅ ድፍን ያለ ታሪክ ever girl you are not manture
@Ethio25536
@Ethio25536 Жыл бұрын
She is kind of sweet & soft spoken
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
አዎ የዚህ አይነት ጋብቻ ጴንጤዎች ያደርጋሉ እኔ አሜሪካን ጎረቤቴ ታላቅ ወንድሙ መርጦላት ያገባችው ባሏ በአመጣት 6 !ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ጭቅጭቅ እንደጀመሩ አውቃለሁ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
መናፍቆች ምትገርሙኝ በህልሜ ጌታ አንችን ሰጠኝ ድምፅ ሰማሁ እያላችሁ ምትጋቡት ነገር በጣም ነው ሚገርመኝ የናተቤተሰብ ላይ ድምፅ ሰማሁ ሲል ምን ለማለት ነው ጂል
@natonati2511
@natonati2511 6 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ kkkkkkkkkk
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ ብሎ ነገር የለም ባክሽ እሱም እንዳንቺ ሲሉ ስምቶ ነው እንደዛ ያለው።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 6 жыл бұрын
ጋዜጣኛው ግን ለምን ወሬ ታበዛለ ለምን ወሬያቸውን ታቋርጣቸዋለህ? ለምን ወሬ ትደጋግማለህ ፕሊስ አስተካክል ውስጤን አቃጠልከኝኮ
@meronworku9507
@meronworku9507 6 жыл бұрын
እኔ እራሱ ደሜን ነው የሚያፈላኝ በጥራቃ ነገር ነው ufffffff
@mefmg2262
@mefmg2262 6 жыл бұрын
Yes u are right this person (journalists )he talks to much he reported the word many times did he think we don’t understand and he west our time
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 6 жыл бұрын
የያሲኔ ወዳጅ ኖ ሁልግዜ ነው እሷም ላይ ብቻ አይደለም እነሱን ተመስጠን ስናዳምጥ እሱ ጣልቃ ይገባል
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ 6 жыл бұрын
žaĥrã ye dessie lji እደዲህም ጠይቆ በቂ መልስ አልሰጡም እኮ ግራ ስለ ሚገባ ነው የሚያቆርጣቸው እውነቱን ነው
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 6 жыл бұрын
የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው ኖ ይቺ ግራ ታጋባለች ትክክል ነው ግን ሌሎቹ ላይ ግን በደንብ እያወሩ ያቋርጣቸዋል ይበልጥ ደግሞ ወሬ ይደጋግማል ልክ እንደ የፍቅር ቀጠሮ ፕሮግራም አይደለም
@YaniYani-rp5vx
@YaniYani-rp5vx 6 жыл бұрын
እደው እግሊዘኛውን ብትተይው
@lolhaioar4081
@lolhaioar4081 3 жыл бұрын
ክክክክ
@nayemayallahbareya8342
@nayemayallahbareya8342 5 жыл бұрын
ኤጭ ያዛሬ ታሪክ ምን ድነው ግራ የገባው እርግጠኛ ነኝ የራስዋን ጥሩነት ልታወራ ነው የመጣችሁ የምር ጋዜጠኛው አሳዘንከኝ እንግሊዘኛ ምናምን የመዳም wi fi መጫወቻ አደረጋችሁት
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይዞሽ ነፃ ነው
@hiwotassefa7087
@hiwotassefa7087 6 жыл бұрын
ምንም ግልፅ ያልሆነ ነገር ነው። ግራ የሆነ ነገር ማንም ከዚ ታሪክ ምንም አይማርም። ይህች ልጅ ግራ የገባት ነገር አለ። ጀርመን ነው ያፈቀረችው ወይስ ሰውየውን ብሎ ጠያቂው የጠየቀው ልክ ሳይሆን አይቀርም።
@hanayegetslij1746
@hanayegetslij1746 6 жыл бұрын
ufff be strong sister
@fhrhhr7790
@fhrhhr7790 3 жыл бұрын
Its vary Combelated?
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 2 жыл бұрын
Yeteregagachi liji nati gin acakolikati
@yeaddamawachisssadamawa4831
@yeaddamawachisssadamawa4831 6 жыл бұрын
egilizegnawun titesh bamarigna bitaweri gazetegnawu degimo tekezegezik
@xndj443
@xndj443 6 жыл бұрын
ጡሮትምህርት ናው በርቱ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 2 жыл бұрын
እረ ባለ ታሪኳ ወሬ ታበዛለች ዋናዉን ነጥብ አትናገርም ትዘባርቃለች ጥሎኝ ሄደ ትላለች ደግሞ ሌላ ሰዉ ነዉ ትላለች የጴንጤ ነገር ተነገረኝ እያሉ እያገቡ ኤጭ የነገረሽ በፀሎት ዳቢሎስ ነዉ ማለት ነዉ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 жыл бұрын
Sorry. to say. this. why. u. repeat the. question. hw. she can answer very. difficult u. in. out. Every. 5. min. u. make her. confused. pls. correct pls
@misrakshasho7261
@misrakshasho7261 6 жыл бұрын
Tenegna eko ayedelechem 100% tenegna ayedelechem
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 6 жыл бұрын
እኔ ግን የመታሳዝኑኘ በሀይማኖት ኮመንት የምትሰጡት ነወ ኦሮዶክሰ ሆኖ ወይም ጰጤሰለሆንህ አይደለም ማንኛዉም ሀይማኖት ሰህተት አለ አንዳንዳንቹ ማሰተዋል ይሰጣችሁ
@jesuswillneverletyoudown5503
@jesuswillneverletyoudown5503 6 жыл бұрын
ምንም የሚገባ ነገር የለውም እሳ የምትወደው አሜሪካን እንጅ አሁንም አይዋደዱም እሶ የምትጠይቀውን አንድም አትመልስም መመርመር አለባት እውነትም እርዳታ ያስፈልጋታል።
@amsalework1
@amsalework1 6 жыл бұрын
Jesus Will never let you down ጎደኛውን በዳሁበት እንዴት ይባላል
@hanieh4374
@hanieh4374 3 жыл бұрын
በፍቅር ያልተገነባ ትዳር መመስረትሸ መጀመርያ ምን ችግር ይዞብሸ እንደሚያመጣ አልተገነዘብሸም ለስሙ የባለትዳር አማካሪ ነኝ ትያለሸ ለነገሩ በገንዘብ እራስሸን እንደሸጥሸ ነዉ ለኔ የሚሰማኝ።ባለታሪኮ ጀርመን ሰለሚኖር ብቻ ነዉ የጋብቻ ጥያቄዉን የተቀበለችዉ እንደዚህ አይነት የብዙ ሴቶች ቸግር ነዉ ኢትዮ የሚኖሩ ከዉጪ መጣ ሲባል አይናቸዉን ጨፍነዉ ነዉ የሚያገቡት
@ማርታጌታቸው
@ማርታጌታቸው 6 жыл бұрын
ምንም አልገባኝ ሳስበው ልጅቷ ጤነኛ አትመስለኝም እሚጠይቃት ሌላ እምትመልሰው ሌላ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 жыл бұрын
He. make her confused. ask her. every 5 min
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
ወድልጅ ሚስቱ ስትከባከበው እናቱ ትመስለው እና ሚስቱን ፍለጋ ይሄዳል
@lydiahana5616
@lydiahana5616 6 жыл бұрын
ፂወን ነኝ ከዳላስ የቴዲ አፍሮ አድናቂ lol
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
ፂዮን አንቺ እኔን መቼ ተንከባከብሺኝ ጥለሺኝ አይደል እንዴ የሄድሽው ለምን በሰው ትፈርጃለሽ?
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
ቆይ በሰላም ወደሀገሬ ልግባ እንጂ በእርቅ ማዕድ ላይ ነው ምነግርልሽ
@ጎንደርቴዎድሮስ
@ጎንደርቴዎድሮስ 5 жыл бұрын
እውነት ነው ትልቁ እኛ ሴቶች ትልቁ ችግራችን ይሄ ነው
@shshhsheh4376
@shshhsheh4376 3 жыл бұрын
@@robelltegenu4875 😂😂😂
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ውስብስብ ያለ ነገር ነው ለማንኛውም እግዝሀብሄር ይርዳሽእህት
@mebrihitbahru4371
@mebrihitbahru4371 6 жыл бұрын
maz seid Maz seif BFF morning
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
maz seid Maz seif ባጭር ቃል ቤተስቦቿ ናቸው የተጫኗት እንድታገባው። በግልጽ መናገር ከብዷት ነው።
@zaratube608
@zaratube608 6 жыл бұрын
በሃይማኖት ጥላቻ የምትናገሩት እራሳችሁን በራሳቹ ጫማ አግብቷችሁ እዩ በሰው መፍረድ ቀላል ነው ግን መናፍቅ ምንም እያላችሁ ተናግራለች ሰው በሰውነት መከበር አለባችሁ እንጂ በሆነ ነገር አይደለም እህቴ እግዚአብሔር ይረዳሽ
@abebaberta4392
@abebaberta4392 4 жыл бұрын
ምንአለ ጋዜጠኞው ወሬህን ብትቀንስ አላናግር አልክ ሁሌ ታናድደኞለህ
@hir377
@hir377 6 жыл бұрын
በሷ በኩል ግልፅ ያልሆነ ሚስጥር አለ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳአሺ
@yohan7782
@yohan7782 6 жыл бұрын
ልጅትዋ አሁንም በጣም መብሰል ይቀራታል እንኩዋን የዛሬ አስር አመት
@sawatube
@sawatube 2 жыл бұрын
ይችን ብሎ የትዳር አማካሪ ፐ
@ezabeltekle16
@ezabeltekle16 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የሚወደው ፕሮግራም ነው ልጅቷ ስትናገር በአማርኛ ተፍተዋት ሳይሆን በእንግሊዝኛ ታወራለች እራሱ ኣክሰንትዋ ያስታውቃል አማርኛ መናገር እንዳልከበዳት የ አማርኛ ፕሮግራም እስከሆነ ድረሰ በ ቀቀነቋቸው ኮረተው እንዲዲያወሩ መክረዋቸው ምክንያቱ ብዙ ሰዎች ታሪካቸው በበደደምብ እንዲማሩበት
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
አገላለፅዋ ልክ አይደለም ማን ፍቺ እንደጠየቀ አላስታዉስም ትላለች
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 6 жыл бұрын
Sorry but i did not understand her well. The things she speaks about are not clear . Its like confusion.
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
እግሊዘኛው ቢቀርና በአማረኛው እንደጀመርሽ ብታወሪ ጥሩ ነበር ነገር ግን የወንዶች ጉድ ተነግሮ የሚጨረስ አይደለም ግን ፈጣሪ ነገሮችን ያስተካክልሽ ሲጀመር ድምፅ ስምቸ መጣሁ ያለው መንፈስ ነው የነገረው ሲጀመር ስይጣይ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 жыл бұрын
Zewditu Mherit ብዙ አመት ከሀገር እርቃ ነው የምትሆን ምን ችግር አለው
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Zewditu Mherit ameen
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እር ሁላችንም ስድት ኖረናልን ግን እንዲህ አየወራም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ 6 жыл бұрын
አይይይ የጴንጤ ነገር በህልም አየሁሽ ድምፅ ከሰማይ መጣ አንቺን እንዳገባ እግዚአብሔር ፈቅዷል ነው ጨዋታው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጣችሁ
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው የለም በህልሜ ብሎ ነገር ስለዚህ ነው ደንግጣ የሄደችው አዳምጪ መጀመሪያ።
@mayaahmed4943
@mayaahmed4943 6 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከ
@marthaabbay2735
@marthaabbay2735 5 жыл бұрын
Amenn
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
ክክክክክ በእውነት ይገርማሉ አሜን ማስተዋሉን ይስጣቸው
@alazarification
@alazarification 5 жыл бұрын
lemesadeb mikiniyat new mitifeligut....yeanid sew sihitet the whole religion ayiwekilim eshiii
@genneteguitana5494
@genneteguitana5494 6 жыл бұрын
ሰባኪ እራሱን አይሆንም ይባላል
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 3 жыл бұрын
ማህሌት እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ
@fikirtetesfaye633
@fikirtetesfaye633 6 жыл бұрын
ምንድነው እምታወሪው የተጨበረበረ ነገር አለ
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
ጊዜዬን አባከናችሁብኝ የፈጣሪ ያለህ
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 2 жыл бұрын
እኮ
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሚጠይቅሽ በአማርኛ ነው ለምን በአማርኛ አትናገሪም። የሚያሳዝነው ጋዜጠኞች ለምን እንደማትነግሯቸው ይገርመኛል። ሌሎችንም ሰዎች ማለት ነው። ወይስ ስልጣኔ መሆኑ ይሆን? በእርግጥ አንተን በግሌ የማከብርህ ጋዜጠኛ ነህ። ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ።
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
እሣ ናት የታመመችው USA ለመምጣት ከፈለገች ኤምባሲው ራሱ ገንዘብ ከፍለው ይልካታል የምትናገረው ነገር ሑሉ ግራ የገባ ነው
@sawatube
@sawatube 2 жыл бұрын
አልበሰለችም ለብ ለብ ናት
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 жыл бұрын
ኤጭ ምንም የሚገባ ታሪክ ነዉ። እንግሊዝኛ እያቀላቀልሽ ታሪኩን የዉሸት አስመሰልሽዉ። ጉረኛ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
ማድነቅሽ ጥሩ ነው የምትደዳደሩበትን ማሟላት ይችል ነበር? ሰው ፃዳት የሚሰራው ሰርቫይቭ ለማረግ ነው የተሳሳተ አመለካከት ነው በኔ አስተሳሰብ
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ
@ክርስቶስፈራችጅድንግልአማ 6 жыл бұрын
ይሄ ሰው ጴንጤ መሆን አለበት😂😂😂😂😂 ደምፅ ሰማው ፓስተር ዳዊት እንዳይሆን የላከው ባልሽን😂😂😂 አይ ጴንጤዎች ጠንቋዮች
@jossybetel8371
@jossybetel8371 6 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው እጠበኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk absentéisme new
@ሀይሚየምረቴልጅ
@ሀይሚየምረቴልጅ 6 жыл бұрын
Hahaha asazenchign lijituwa
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 жыл бұрын
እጠበኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው እጠበኝ ቆሽሻለው አምላኬ በድያለው እሷም ጼንጤ እኮ ነች እኔ አውቃታለው ብዙ ሰዎችን "ፈጣሪ ለአንቺ የመረጠለሽ ባል እንትና ነው..ለአንተ ፈጣሪ የመረጠልክ ሚስት እንትናን ነው..." እያለች ጼንጤዎቹን እርስ በርስ ስታባዳ ከርማ ነው መጨረሻ ላይ እራሷ የገባችበት... የጼንጤ መጨረሻው ይሄው ነው...
@zaratube608
@zaratube608 6 жыл бұрын
+ሀይሚ የምረቴ ልጅ የሰው ፍፁም የለም ። በሃማኖት ጥላቻ ላይ ካልሆነ በስተቀር
@zaratube608
@zaratube608 6 жыл бұрын
+ሀይሚ የምረቴ ልጅ እህቴ የሰው ፍፁም የለም የሃይማኖት ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር
@abrasedesta2933
@abrasedesta2933 6 жыл бұрын
በደምጥ በደምጥ ልገባኝ አልቸለም
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
አወ ምኑም አይገባም ፀሎቱ ወዳው መልስ ከተመለሰላት ዛሬ ምን ተፈጠረ
@gigiriri4865
@gigiriri4865 4 жыл бұрын
ጌታ ጣልቃ ይግባላት አይዞሽ መልካም ስራ ነው ዬሰራሹ
@זאתלםבלילינג
@זאתלםבלילינג 2 жыл бұрын
ልጅቷ ሾጥ ነች ግራ ገብቷት ግራ አጋባችን መጨረሻሽ እንጃ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
ወሬ ብቻ ነሽ ቃላትና ድምፅ ማሳመር ምንይሰራል በትክክል ለምን አይናገርም ችግሩን ኤጭ
@phonecase7402
@phonecase7402 6 жыл бұрын
KKKKk 24 26 Bexem lej Neberku Arojet Ena 23 emeta ya 4 Emet Lej Elanye
@seadaseid72
@seadaseid72 5 жыл бұрын
ሚሚዬ
@genetabate9064
@genetabate9064 6 жыл бұрын
እረ ተው እንደው እውነት አታወሩም እንጂ በኦርቶዶክሱ አይብስም ብዙ ብዙ ሰምተን አዝነናል እንጂ በእምነት አልገባንም ማስተዋል ይስጠን ሰው በሰውነቱ መረዳት እንጂ በእምነት መሳደብ የወደቀ ሀሳብ ነው
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
ሰውኮ ያጠፋል ይሳሳታል ይፈተናል ግን ይች ጥፋቷ ስለምን እደምታወራ እንኳን አታውቅም በዛላይ ፀልዬ አንች ያልሽው ይሆናል ተባልኩ አለች እና አሁን ምን ተፈጠረ ?
@peace3791
@peace3791 4 жыл бұрын
Why you aren’t answering the question directly?
@አብላካትለኔሲል
@አብላካትለኔሲል 6 жыл бұрын
እንደዛሬ ግራ የገባው ታሪክ አልሠማሁም እንኳን ለኔ ለባለ ታሪኳ ራሡ ግራ አጋብቷታል ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት
@shshhsheh4376
@shshhsheh4376 3 жыл бұрын
እኔ ረሱ ጌታን ሆሆሆ😂😂
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 2 жыл бұрын
ከጀርባ ድብቅ ነገር ሲኖር እኮ ነው ግራ ሚገባን
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Min honku new mitilew I don’t understand? Is she have a sad story or what ? Gira yegebat
@tig1760
@tig1760 6 жыл бұрын
ውይ ታሪኩ ያስጠላል
@ኑኑበቀለበቀለ
@ኑኑበቀለበቀለ 2 жыл бұрын
እህታችን ፈጣሪ ይርዳን ግራ ሚያጋባ ታሪክ ነው ግን ስታወሪ ባአንዱ ቋንቋ ተጠቀሚ ወይ እንግሊዘኛ ወይ አማርኛ ከይቅርታ ጋር
@ermiyasyehirut6054
@ermiyasyehirut6054 6 жыл бұрын
በእርግጥ ሙሉውን ፕሮግራም አዳምጬዋለሁ እና መጀመርያ አካባቢ የባለ ታሪኳ አገላለፅን ወድጄው ነበር ልክ እንግሊዝኛ መደባለቅ ስትጀምር ግራ ገብቶኛል ሆኖ ያ ችግር አይመስለኝም :: ያየችሀን እና ያለችበትን ሁኔታ ተረድጄኣታለው በእውነት በሷ ለመፍረድም ይከብዳል .. ከመጀመሪያ ጀምሮ ወደ በስተ መጨረሻ አካባቢ የአዕምሮ ችግር እንዳለባት ነው የተገነዘብኩት በተለይ ወደ በስተ መጨረሻዎቹ አካባቢዎች ከፕሮግራመ ይዘት ወጣ ብላ ስትናገር የእውነት የኣዕምሮ እክል እንዳጋጠማት እርግጠኛ ሆኛለው :: ስለዚህ ቤተሰቦቿም ሆኑ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች የጤና ባለሞያዎች ጋር ወስደው አስፈላጊውን እርዳታ ቢሰጥዋት መልካም ነው እላለው :: ይሄ ሁሉ አመታት ካገር ተሰዳም ያለ እንዳች ጥሪት መመለሷ በራሱ እራሷን እንድትወቅስ ያደርጋታል :: ልጆቿን አለማየቷ የባለቤቷ እሷን መፍታት ወረቀቷ አለመስተካከሉ ይህ ሁሉ ከባድ የኣዕምሮ ጫና ውስጥ ከቷታል :: ቤተሰቦቿ ደግሞ ስነ ስርዓት ያዙ ገንዘብ ኖራት አልኖራት ፋይዳ የለውም ይህች ሰው ጤናዋም እየተስተጏገለ ነው :: ለገንዘብ ሳይሆን ስለእርሷ የእውነት ተጨነቁ:: በተረፈ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ጋር የሁሉ ነገር መፍትሄ አለ ስለዚህ እየፀለይሽ ወደ ራስሽ ተመለሽ :: ትዳር ቤተሰብ ልጆችሽ እንዲሁም ገንዘብ አንቺ ስትኖሩ ነው ሊኖሩሽ የሚችሉት ስለዚህ ለራስሽ እወቂበት :: በተረፈ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ ::
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
አለምንም የሕክምና ሙያ ስውን የአእምሮ ችግር አለበት ብሎ መፍረድ መልካም አይመስለኝም ሌላውን ለእስዋ እንተወውና ልጆችዋን ብቻ ማጣቱ የሞራል ውድቀት ያመጣል በጠቅላላው የወለደ ያውቀዋል
@mariyamoman5770
@mariyamoman5770 4 жыл бұрын
አትረቢም እሽ እግሊዘኛ ብቻ ተምረሽ ተመለሽ ደግ
@materilemeytv2924
@materilemeytv2924 6 жыл бұрын
Kkkkkk tamolakikishe sitawori enegilezagna abizashe
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ልጆችዋን አማየቱ እራሱ ያሳምማል
@የድንግልማርያምልጅ-ዘ4ጨ
@የድንግልማርያምልጅ-ዘ4ጨ 6 жыл бұрын
ይሄ የመናፍቆች ችግር ነው ሌላ ምንም ችግር የለባቸውም
@natonati2511
@natonati2511 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ tekekel
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ምኑ?
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
@የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 жыл бұрын
ልክነው በህልሜ አየውሽ ጌታ ፈቅዶታል ምናምን ውይ ሲአስጠሉ ቅዠትና ህልም አይለዩም
@amsalework1
@amsalework1 6 жыл бұрын
የሆነ ጉድማ አድርጋዋለች። ያው ..የተለመደው ....እኔን አትሸውጅኝም
@tete5937
@tete5937 6 жыл бұрын
ባልሽ ምንም ጥፋት የለውም፡ ኣንቺን የምትጠየቂው ሌላ የምትመልሺው ሌላ፡ ባልሽ ከውላጆጅሽ በጣም ቅርበት ኣለው፡ ኣንቺ ግን ባልሽ ከድተታሻል፡ ሌላ ወንድ ስላፈቀርሽ፡ ባልሽ ለውላጆጅሽ ነግሮ እዳትመጪ ኣርገዋል፡ ባልሽ የመውለድ ችግር እንዳለው ገምቻለው፡ ማለት ልጆችሽ የሱ ኣደለም፡ ወይ ግልጹ መናገር ወይ ዝም ማለት፡ ኣለበለዚያ ያልሆነ ነገር ኣውርተሽ ኣትዘባሪቂው።
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 3 ай бұрын
የሆነች ደደብ ነገር ናት::መጀመሪያ ስለ ትዳር ሳታውቒና ትዳር ሳትይዢ የትዳር አማካሪ ሆነሽ ነበር😂 ሲቐጥል ወንድ ስላላስቸገረኝ ፈጣሪ አመሰግነው ነበር ቅብጥርሴ ምናመን ብላ ትዘባርቓለች:የሆነች የተምታታባት ነች::
@almaztm1853
@almaztm1853 4 ай бұрын
ደደብ ብያታለሁ አንቺን ብሎ አማካሪ ደግሞ ራስሽን ትዳር ሐንድል ማረግዃን አልቻለችም እንዴት እንደተፋታች እንኳን አታቅ ቆየት ብላ ደግሞ እንዴትና በምን እንዳረገዝኩ አላቅም እንዳትላቹህ መማርዋ ምንላይ እንደሆነ አላቅም እግዚአብሔር ይርዳሽ 🎉🎉🎉
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ 4 ай бұрын
ብር አለው ከውጭነው የመጣው ብለው አይናቸውን ጨፍነው ይገቡና ከዛ ጥሎኝ ጠፋ ይላሉ ሰርታችሁ አትለወጡም ስግብግብ አድም አላዝን ደግ አረጋችሁ😂😂
@እፁብታደስ
@እፁብታደስ 6 жыл бұрын
ውይኔ ጋዜጠኝው ምንዶን ነው የምትለፈልፈው አጠገቤ ብትሆን በደና ጥፊ ነበር የማስተካክልክ ወሬኝ
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
እፁብ እስቲ አታስቂኝ በሰው ሀገር አይደም ስቄ አልቅሼም አልቻልኩትም
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
ስራ ቦታ እራሱ ያንቺን ኮሜንት እያሰብኩ እንደ እብድ ብቻዬን ስስቅ አብሬያቸው ምሰራው ጋርዶቹ ኧረ ሮቤል ምን ሆነክ ነው ብቻህን ምትስቀው ሲሉኝ አንድ ልጅ የሠጠችው ኮሜንት ነበር እሱን እያሰብኩ ነው ምስቀው አልኳቸው
@eritabrahim316
@eritabrahim316 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk betam new yasekahegn
@sofiaphonetqstic142
@sofiaphonetqstic142 3 жыл бұрын
😂😂😂
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 6 жыл бұрын
ጴንጤንና ዝንጀሮን መከተል መጨረሻው ገደል ነው።
@አደይአበባ-ኘ8ከ
@አደይአበባ-ኘ8ከ 6 жыл бұрын
kelem Yemariam lij 😂😂😂
@የመርካቶቀበጥ
@የመርካቶቀበጥ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@mihret3243
@mihret3243 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkķkkkkkk
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
በስማም ገንዘብ ስላልሰራች ይዛ ስላልመጣች እንደእብድ ተቆጠረች ያሳዝናል ልጅ ይዞ መስራት አሜሪካ ከባድ መሆኑን አያቁም
@tayetesgaye8865
@tayetesgaye8865 6 жыл бұрын
Use less English please!!!!!!!!
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት boring የሆነ ታሪክ አልሰማሁም በዛ ላይ እንግሊዝኛው ከልክ ያለፈ ቅልቅል ምንድነው የሚዘጋ ታሪክ ነው ለኔ ሲጀመር ያንቺ ከሱ የምትፈልጊው ጥቅም ነው ለመውጣት ስትይ ብታናገሪውም በዛ ላይ እድሜው ትልቅ ነው ብላ ደጋገመችው ማነው አስገድድዶ የዳረሽ what the heck is going on with u ሰአቴን በዚ በማይረባ ትርኪሚርኪ ማባከኔ ቆጨኝ። Grown-up
@ሳምሪ-ዐ8ዐ
@ሳምሪ-ዐ8ዐ 6 жыл бұрын
ለሰው ማስተማርሽ ጥሩ ነው ግን መጥፎ ወንዶች እዳሉትም ጥሩ ወንዶች አሉ እና ባማርኛሽ በሚያምርብሽ ጨርሽው እና ደሞ ልጅነት ምትይው 24 አመት ማለት በስለሻል በጣም በ15 የሚዳሩት ምን ይበሉ
@ኤፊፍቅር
@ኤፊፍቅር 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሴቶች ከውጭ ከመጣ ምንም ይሁን
@frehiwotkefle3089
@frehiwotkefle3089 4 жыл бұрын
አሰልቺ የሆነ ነገር እና የማይመሰል በዛ ላይ ዘብዛባ ሆነች ለሚቀጥለው ሰዉ ሰታቀርቡ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ ብላችሁ ንገሯቸው
@october15b
@october15b Жыл бұрын
Gazetegnaw teregaga bakih lesuam gize sitat
@rahwa138
@rahwa138 5 жыл бұрын
Endezi gira yegebaw tarik semeche alakem. Ye 40 amet set adelesh ende be mature and stand up for your kids and marriage. Speak to your husband Endeee
@kristiesworld7645
@kristiesworld7645 5 жыл бұрын
Tracy T she is very annoying she is terrible at explaining her situation
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
አይ ወንዶች ሰው ከሴት ተፈጥሮ ሴትን መበደል ምን ይሉታል
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም በጣምነው የሚያሳዝን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ ወንዶች
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም
@እናቴናፍቆሽንአልቻልኩም 6 жыл бұрын
Mark Chaoul አሚን
@robelltegenu4875
@robelltegenu4875 5 жыл бұрын
አንቺ በድለሽው የሄድሽውስ እረሳሽው እንዴ?
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 жыл бұрын
ምንም የምትይው ነገር ግራ ያጋባል በዚያ ላይ የቤተስቦች ደሞ ግግምና እንዴ ብር ስላላመጣች እብድ ናት ሊሉ ነው እንዴ ሆሆ ይገርማል ፍጣሪ ከባልሽ ይመልስሽ እንጂ ቤተስብ መቼም ብር ነው ጥቅም ጥቅም
@haworoblay9327
@haworoblay9327 6 жыл бұрын
Oh god you storyline is very sad. I don’t know how you cope up with out your children in your life, but sister my prayers are with you. I hope god gives you resulation. Some time I don’t know how our family see us but your life story makes me wonder what kind of people we com from
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
ምንም አሰተማሪ አየደለም ግራ አጋቢ ነው አሷ ግራ ገብቶአት አደማጭም ግራ ገባው
@amenamem2874
@amenamem2874 5 жыл бұрын
በፈጠረህ ጣልቃ አትግባ ውይይ አስጠላህኝ እንዴት ልስማት
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
የኔ ውድ ትክክል ያልሆኑት ቤተሰቦችሽ ናቸው የልፋትሽን ዋጋ ጌታ ይክፈልሽ ቆይ ቤተሰቦችሽ ከአንቺ ጥቅም ይፈልጋሉ ማለት ነው አልገባኝም አልተለወጥሽም ለብሰሽ የሄድሽውን ቀሚስ ለብሰሽ መጣሽ ምንድነው ቆይ ያበሳጫሉ ኡፍ አንዳንድ ቤተሰብ ጌታ ይገስፀው
@lemlem8515
@lemlem8515 5 жыл бұрын
Sew endet demse semahu belo yagebal???
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
ቤተስብ ልጁ እንዲለወጥለት ይፈልጋል ከዚያ ጉጉት አኩዋያ መስለኝ
@mear4979
@mear4979 6 жыл бұрын
እህት የወንዶች ሰበብ ብዙ ነው ተወርቱ አያልቅም ገታ የሱስ ከጎንሽ ይሁን
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንኮን የተማር ያልተማር እንደዚህ ግራ አገባዋም ምንም ግራ ገብቶኛል
@REYOOFALBLOOSHI
@REYOOFALBLOOSHI 6 жыл бұрын
ዊይ ወዶች ሠብሥቦ ገደል መሥደድ ነበር አች ደግሞ እግሊዘኛሽ እራሴን አዞረኝ ለማንኛውም አይዞሽ
@nahomejegunahomejegu6581
@nahomejegunahomejegu6581 6 жыл бұрын
ሜሪ የወሎ ልጅ kakakakakakakakakakakak
@nubunaentetatube5751
@nubunaentetatube5751 6 жыл бұрын
ስታሳዝን
@mefmg2262
@mefmg2262 6 жыл бұрын
Please when u ask her don’t repeat her words we can understand what she said
@konjamkonjam2190
@konjamkonjam2190 3 жыл бұрын
ወላሂ ሴትዮዋ ጋር ነው ችግር የለው ግልፅ አይደለችም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
እና አርእስቱ ትክክል አይደለም የሶስት ቀን አራስ ጥሎኝ ሄደ የሚል ትክክል አይደለም
@sbnaseble3657
@sbnaseble3657 6 жыл бұрын
ከውጭ ስለመጣ ገንዘብ ስላለው ሳታንገራግር የተቀበለችው ለማግባት
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
አይ ንግግርሽ ምንም ደም ያፈላል
@abebekebede77
@abebekebede77 5 жыл бұрын
Ante sewey afehen zega beante mekeneyat madameten be ante mekeneyat akumewalehu yehonk dengay eras dedeb nehe ye werea susegna neh yebelagn le admachoch 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@YaniYani-rp5vx
@YaniYani-rp5vx 6 жыл бұрын
ግራ ይግባሽ አቦ ግራ አጋባችኝ
@marmar5297
@marmar5297 6 жыл бұрын
Yani Yani exactly
@appapp918
@appapp918 5 жыл бұрын
@@marmar5297 ayebalem!!!!!!!!!
@wolloyegerageru1998
@wolloyegerageru1998 6 жыл бұрын
በጭራሽ እንደውም አሜርካን አገር ለመፋታት እንዴህ ቀላል አይደላም ማመልከቻ አስገብተው እንኾን 2 አመት ግዜ ይሰጣሉ ምክንያቱም ምንአልባት ይታረቁ ይሆናል በማለት
@hhazems_
@hhazems_ 5 жыл бұрын
የትኛዉ አሜሪካ ነዉ
@romansteshale3725
@romansteshale3725 5 жыл бұрын
Lemafutat kalalu amercan new be 2 amat new yesamahut
@mekdesmekonen2554
@mekdesmekonen2554 6 жыл бұрын
አይ ጴንጤ ትገርማላችሁ እሱ ድምፅ ሰማ አንች 2 አመት ተፀለየልሽ አንች ፓስተር እሱ ነብይ መጨረሻው ባዶ
@wongelawitmengesha2467
@wongelawitmengesha2467 5 жыл бұрын
Warena
@djgdic
@djgdic 9 ай бұрын
ጋዜጠኛችን ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ggh9123
@ggh9123 6 жыл бұрын
ይመስለኛል መናፍቅ ነው አይይይይ ህይወት
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Hhhhhh menifeqe derom weshetam necho kesew Eyexeyequt tebite yelilu kkkkkkkk
@bewphone9113
@bewphone9113 3 жыл бұрын
ጴጢ ምን ሀይማኖት አለዉ😡😡😡😡አይሁዶች ሂጅ
@thequeenofethiopia8507
@thequeenofethiopia8507 6 жыл бұрын
I want to read this book lol this is fiction or BS.....just saying
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 6 жыл бұрын
ወይ የኔ እህት አሳዘነችኝ አይዞሽ
@aklilumoges8088
@aklilumoges8088 6 жыл бұрын
እኔም እንደባለታሪኳ ለፍቼ ሰርቼ ኮንግ ጫማ ውስጥ ልብስ ቡታንቲ ገዝቼ ለዘመን መለወጫ ሰው ያለውን ይበል ብዬ ቅቅል ጋብዤ ይሄን ሁሉ መሰዋትነት ከፍዬ ጥላኝ ጥርግ አለች በውነቱ ከዝች ልጅ ታሪክ የኔ ሚዛን አያነሳም?????
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 6 жыл бұрын
God help you to see your children that's my wish !
@zhajagzvahja2135
@zhajagzvahja2135 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ የሷ ጉዳይ ወደ ጴንጤ ቸርች የሚቀርብ እንጂ ወደ ሚዲያ መምጣት የሌለበት ጉዳይ ነው። በጋዜጠኛው እገዛ እንጂ በሷ አገላለፅ ምንም አይገባም የጴንጤዎች አንደበት የተሳለ ምላጭ ነው እሷንም ጨምሮ ፡ጴንጤ ማለት ሲመቸው የሚሰርቅ ሲመቸው የሚገል አረመኔ ጨካኝ ነው ። ሴት ልጅ ፦ ሀገር ፦ እናት ፦ እህትም ሚስትም ናት፡ በሴት ልጅ ላይ የሚጨክን ወንድ የሰው አውሬ እንሰሳ ማለት ነው።
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 39 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,9 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 206 М.
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,4 МЛН