አሳሪዎቹ በይፋ ይቅርታ ጠየቁ!

  Рет қаралды 161,292

Donkey Tube

Donkey Tube

23 күн бұрын

📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
www.ticketmaster.com/event/15...
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
▶️ ክፍል 1
ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር • ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር!@...
የመረዋ ተክለሀይማኖት ገዳም ለ 45 አመታት ያህል በውሀ ችግር ላይ የነበረ ገዳም ሲሆን ከ አንድ አመት በፊት በደጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ የውሀ ችግራቸው ሙሉ በሙሉ ተቀርፏል
አሁን ላይም እየተሰራ ያለው የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ህንፃ ቤተክርስቲያን ያለ ሲሆን የመጨረሻ ደረጃ ላይም ደርሷል
ህንፃ ቤተክርቲያኑን ለመጨረስ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ
Merwa M/K/A/T/H/ and K/K/S Gedam
1000534005467
መረዋ መ/ቅ/አ/ተ/ሃ እና ቅ/ክ/ሰ/ ገዳም
እንዲሁም +251920661738 በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
Merwa Teklehaymanot Monastery is a monastery that has been suffering from water problems for 45 years, and a year ago, with the support of kinde Ethiopians, their water problems were completely solved.
Our father's Abune Tekleheman Church is currently under construction and has reached its final stage
For those who want to support the completion of the church building
Merwa M/K/A/T/H/ and K/K/S Gedam
1000534005467

Пікірлер: 635
@comedianeshetu
@comedianeshetu 20 күн бұрын
በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 22 күн бұрын
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን ✝️ አግአዞ ለአዳም ✝️ ሰላም ✝️ እምይእዜሰ ✝️ ኮነ ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@fasikayemikaellji432
@fasikayemikaellji432 21 күн бұрын
አሜን ፣አሜን ፣አሜን
@Eti-ih4lx
@Eti-ih4lx 21 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@abrehetgirmay3677
@abrehetgirmay3677 21 күн бұрын
Amen Amen Amen
@misrakimiru8407
@misrakimiru8407 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-oz9zq2yy6k
@user-oz9zq2yy6k 22 күн бұрын
እሼ ምን ያህለ ብትመረቅ ብትታደል ነዉ እኔጃ የኛ እንቁ እግዚሀቤር ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@helendegafu9233
@helendegafu9233 21 күн бұрын
በጣም የተመረቀ ልጅ
@yonimesiyonimesi3126
@yonimesiyonimesi3126 21 күн бұрын
ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እንደኔ ደስ ያለው ሼር ላይክ ማድረጋቹን አይተው ተባረክ እሼ ❤❤❤❤❤
@amtemaryam116
@amtemaryam116 22 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አምላከ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው በዚህ የበረከት ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ ወገኖቻችን በሙሉ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ የገዳማውያኑ እረድኤት በረከት ይደርብን እሼና ሚሊዮን ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቋችሁ
@kayohunde2118
@kayohunde2118 21 күн бұрын
@amtemaryam116 14 hours ago ስለ ሁሉም ነገር አምላከ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ክብር ምስጋና ይግባው PLEASEE NO? SAY THANKS TO GOD
@BeimnetAbebe
@BeimnetAbebe 21 күн бұрын
እሼ እኔ የአንተን ትህትህ ዝቅ ማለት በአባቶች እግር ስር መውደቅ ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ መቼ ነው የኔ ልብ ለትህትና ለፈሪሀ እግዚአብሔር የሚወድቀው እላለሁ ዘወትር በቅዱሳን መላዕክት ጥበቃ ውስጥ አምላኬ ያስጠብቅህ ያ ጥንተ ጠላታችን ሁሌም በዚህ ስራህ ይቃጠላል የብርሀን እናት ትሸፍንህ “አባታችን ባለፈው እንዳሉህ መክሊትህን አብዝተህ አብዝተህ አትርፍበት ንጉስ ሲመጣ እንድትሸለም” በርታ ወንድሜ!!!!!
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 21 күн бұрын
አምላኬ ለዚ ክብር መቼ ምታበቃኝ በየትኛውም መንገድ ብንተባበር ሁሉም ነገር ቀላል ነበረ ተክልዬ አባቴ ለበረከቶ አብቁኝ🙏
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 21 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዴት ታድለናል ። ለመግለፅ ቃላት አጥሮኛል ! ወንድሞቼ የተክልዬ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተሰቦቻችሁን ለንሰሃ ሞት፣ ለቅዱስ ስጋውና ለክብር ደሙ ያብቃላችሁ።
@diddan9320
@diddan9320 22 күн бұрын
እሼ! እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ! ይባርክህ! እድሜህ ይባረክ ! ሚሊንም እንደዚያው እድሜ ከጤና ያድልህ
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 22 күн бұрын
ተዋህዶ በልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር
@user-gt5nk3hp9r
@user-gt5nk3hp9r 22 күн бұрын
ደስ ይላል በርቱልኝ ተዋህዶ በእምነቷ ፀንታ ትኖራለች
@HabtamTibebu
@HabtamTibebu 22 күн бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች
@hanytwin
@hanytwin 22 күн бұрын
እኔም ቻናሊ አድጎ ለተቸገሩ ወገኖቺ ለመድረስ ነው የምመኛው እግዚአብሄር ይረዳኛል አምናለው
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 22 күн бұрын
ቤተሰብእንሁን የኔምአሳብነው ሀኒ
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ... 💚💛❤🙏
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 21 күн бұрын
I subscribe your channel.
@user-uz6xu5qg2u
@user-uz6xu5qg2u 21 күн бұрын
የኔም ምኞት ነው
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 20 күн бұрын
የሀሳብሽ ይሙላልሽ ተቀላቅያለሁ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 22 күн бұрын
የምር ይሄን ነገር ተረሳ ብዬ ነበር። እግዚአብሔር ያክብራችሁ።የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ልጆች።ተክለሃይማኖት ያውቃል ብለህ ነበር። አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን ።
@ambaw1004
@ambaw1004 21 күн бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ። እሼ እና መላዉ ቡድንህ ይህንን ጉዳይ ሰዎች ማወቅ አለባቸዉ በረከታቸዉንም መዉሰድ አለባቸዉ ብለህ በማመን ለምታደርጉት በጎ ምግባር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።
@user-ym7hj3lz3z
@user-ym7hj3lz3z 22 күн бұрын
እሹቱግን መመረጥክ ደስሲል ፈጣሪለየክ ከዚአለም ሁሉ የሱቤት እንድትሰራ
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 22 күн бұрын
ገራሚ ነው በእውነት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችኹ
@user-yi3rs5ur9r
@user-yi3rs5ur9r 22 күн бұрын
እግዚያቤር ይመሥገን እሸቱን የመሠለ ወንድም ስለሰጠኋን አምላኬ ለሀገራችን አለይታ የሆነ ሰው
@Tybatube
@Tybatube 22 күн бұрын
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ym7hj3lz3z
@user-ym7hj3lz3z 22 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@user-uy9rq2yy4n
@user-uy9rq2yy4n 22 күн бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መጨረሻሽን ያሳምረው❤
@abedaberhan
@abedaberhan 22 күн бұрын
አይዛሸ እህት ሁሉም ያልፍል 😢😢😢❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 22 күн бұрын
ሁላችንም ነን እህቴ እንቻለው
@Yeshi987
@Yeshi987 22 күн бұрын
ነይ እንደማመር
@meherat938
@meherat938 22 күн бұрын
ይህኽን ላደረገ ሃሌ ሉያ በሉ:ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን የአገልግሎታቹ በረከት ይደርብን
@DnWsenbet
@DnWsenbet 22 күн бұрын
በእውነቱ ታላቅ ስራ ነው እመ አምላክ የሁላችንንም ፍፃሜ ታሳምረው የአባታችን በረከት አይለያችሁ
@qweqwe444
@qweqwe444 21 күн бұрын
እሸዬ የተዋህዶ ልጅ በሆን ኮራን መረጥነዉ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ስምህ በሰማይ መዝገብ በቀለመወርቅ ይፃፈዉ ❤❤❤❤🌻🌿🌾👏🌻🌿🌾🌷💚💛❤👏
@hailuyaku9848
@hailuyaku9848 22 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች ብዙ ነገር ይጠበቅብናል ብቻ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አምላከ ተክለ ሃይማኖት ጥበቃው አይለየን
@qweqwe444
@qweqwe444 21 күн бұрын
እኔ በደስታ አለቀሱ በበረከት የተሳተፍችሁ ወንድማችን እሸ በዚህ ስራ ለመስራት ሰኔ ለተፈቀደልህ ደስታ ምን ያህል ይሆን ወንድሜ የወለድከዉን ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሀገር ለቅድስት ቤተክርስቲያን የሚጠቅም ያድርግልህ!!አንዱ ሽይሁንልህ❤❤❤❤
@user-vp5kj1qy2r
@user-vp5kj1qy2r 22 күн бұрын
የእናቶቻችን ትህትና እንዴት ልብ ይነካል ኦርቶዶክስነቴን በጣም ወደድኩት አምላከ ተክለሃይማኖት ጠላታችንን ከእግራችን በታች ይጣልልን እሸቱ እግ/ር ከነቤተሰብህ እግ/ር ይባርክህ በጣም ደስ ብሎኛል
@meseretbiru3400
@meseretbiru3400 22 күн бұрын
እግዚአብሔር (እግ/ር ) ፊደሉ አጥሮ ከተፃፈ ትርጉም አልባ ነው የሚሆነው
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ✅
@baniaychu7478
@baniaychu7478 22 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-kb5xw3pu8i
@user-kb5xw3pu8i 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰሰ ይላል በእውነቱ ወድሞቻችን ሰማያዊ ዋጋ ይሰጥልን ፃድቁ ይጠብቅልን
@haimanottube
@haimanottube 22 күн бұрын
ሁሉንም ነገር በጊዜው የሚሰራ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እጅግ በጣም ደስስስ ይላል እሼና አብራችሁት የምትሰሩ ሁሉ ረጅም እድሜን ከጤና ጋ ያድላችሁ የገዳማዊያኑ ትህትና የሚያስደንቅ ነው አምላኬ ሆይ ሁሌም ተመስገንልኝ❤❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 21 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢እኔ ረስቼዋለሁ አይገርምም ልቤ ምን ያህል ድንድን እዳለ አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😢
@amtemaryam116
@amtemaryam116 22 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o 22 күн бұрын
እግዚያቤር ይሰጣቸው ለረደዱትንንን
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 21 күн бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪ ይመስገን ቀጥሎ እሼ እግዚአብሔር በፀጋውን አብዝቶ ያኑውርህ በዙሪያህ እስካሉ መልካም ሰወች ጋር ኑውሩልን
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr 21 күн бұрын
ከቲክቶክ ነው የናቶችን ትህትና አይቼ መጣሁ እልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን አሼ ትልቅ ሰው በሰማይ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 20 күн бұрын
እኔም ከቲክቶክ አይቺ የመጣሁት💝❤️
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ታድለችሁ በርቱልን እንቁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@Getachew-tw6dc
@Getachew-tw6dc 21 күн бұрын
እግዚአብሔር የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን። በረከቱን የተሳተፋቹ ሁሉ አምላክ ይስጣቹሁ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 21 күн бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ያሰብከው ይሳካልህ ቀሪ ዘመንህ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እሼንና ጩቢው የሚወድ ❤❤❤❤ የተክለሀይማኖት በረከታቸው ለሁላችን ይደርብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Alegntube
@Alegntube 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ሐሳብህን ሁሉ የምታሳካበት እድሜ ከነጤናው ይስጥህ የሚታፈስ ሰላም በቤትህ ይብዛልህ!!!!!!!!
@Sam-gm2gj
@Sam-gm2gj 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወድሞቼ በረከቲችሁም ይድረሰኝ ለስደተኛዋ😢እህታችሁ ❤❤🎉🎉🎉
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 21 күн бұрын
ሁሉም በሱ ሆነ : እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ሚሊዬን እሼ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃሽሁ : የወለዳችሁ ልጆች ይባርኩ 🙏🏽
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 21 күн бұрын
ታድላችሁ እንዴት አይነት መታደል ነው ሚሊ እሼ🙏 የገዳማዊያኑ ትህትና😢😢😢ስለናንተ ብሎ ይማረን🙏
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 21 күн бұрын
ወይኔ እሸቱ እመብርሃን ትባርክህ በደስታ አየሁት ቪዲዮውን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እሸቱ ተባረክ ቤትህ ኑሮህ ትዳርህ ልጅህ ባለቤትህ ተባረኩ
@user-yi2sv3zc4k
@user-yi2sv3zc4k 22 күн бұрын
እግዙአብሄር ይመስገን እመቤቴ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ።
@roserose5889
@roserose5889 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውይ እሸቱ እንደስም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ሚልየ አንተንም ልጆችን ያሣድግ ❤❤❤❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 21 күн бұрын
በዉነቱ የተሠጠህ ፀጋብዙነዉ እሽ ምንልበልህ እድሜናጤና ይስጥህ ለምሠጡ ሁሉእግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤❤
@AshagerachewMelkamu
@AshagerachewMelkamu 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጌታ
@user-jq6rl5mw8p
@user-jq6rl5mw8p 21 күн бұрын
መታደል ነው እሸ እዲሁም ጪቡቲ እማሆይ በረከታችሁ ይደርብን ብቻ መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
@rahelethiopia3773
@rahelethiopia3773 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በግዜው ነው የሚሳካው ❤❤❤
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሼ አራዳ እኮነህ ማርያምን የዘመኑ አራዳ❤❤❤
@user-gz5rw9to5f
@user-gz5rw9to5f 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋን ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY 21 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይሄንን ስለሰራልን አምላክ ክብር ይግባው። እናንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን እሸቱ በጣም ነው የምናመሰኘው። እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ። የተጀመረውንም ህንጻ በተክርስትያን እንዲጠናቀቅ ለሌሎችም መረጃውን ብታዳርሱልን እና ብንጨርሰው ደስ ዪለናል ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሼ ዘመንህ ይባረክ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 19 күн бұрын
አቤት ትህትና😢በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እንቁዎች እሼና ሚሊ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@dewelzeorthodox3170
@dewelzeorthodox3170 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእናንተ መልካም ተግባር ቀናሁ ውስጤ እንባ ተናናቀኝ ሥራችሁ ይባረክላችሁ
@MyLove-oe8ns
@MyLove-oe8ns 20 күн бұрын
ተመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል በስማም 😍😍😍😍
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 21 күн бұрын
እኳን ደስ ያለን ሚሎየና እሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሀገራችንን ስላም ያርግልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 22 күн бұрын
እግዚአብሔር፣ይመስገን፣የተወህዶልጆች፣በርቱልን፣
@TsediGuade
@TsediGuade 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብካችሁ ስለምታደርጉት ነገር ሁሉ ድንግል ማርያም በ በረከት ትጎብኛቹህ🙏
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 20 күн бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን ይፈጽመላችሁ❤️❤️❤️በረከታችሁ ይደርብን እናተም💝❤️
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 22 күн бұрын
እግዚአብሄር ሆይ በአተ ብቻ በሚመኩት ልጆችህ ስትል በቃ በለን ለሀገራችን ሰላም መልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጩቢቲ ትለያለህ የተግባር ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 21 күн бұрын
ዶንኪዮች ተባረኩ በእንደዚህ አይነት ቪዲዮዎች በዙ ሰዎችን የበረከት ተሳታፊ እያደረጋችሁ ነውና ተባረኩ ረጅም እድሜ ለዶንኪ ትዩብ ክሩ
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 21 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን❤❤❤❤❤
@aishyoman7316
@aishyoman7316 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገኘ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️🕯🕯🕯
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልል ተባረኩ ሜላ እሼ በመላው አለም ያላችሁ ብሩካን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 21 күн бұрын
አቤት መታደል በቤቱ ያጽናችሁ ወድሞቼ እንዴት ደስ ይላል
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 21 күн бұрын
ጌታሆይ ዬለሁበትን ታዉቃለህ እና ሳትንቀኝ ዳብሰኝ
@Benak2921
@Benak2921 21 күн бұрын
ተመስገን ተመስገን የአምላክ ቀን ደረሰ። አይ መታደል ፈጣሪ የሰማይ ቤቱን ያውርሳችሁ የምድርንም በረከት ይስጣችሁ።
@EyerusAbye
@EyerusAbye 19 күн бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ምንኛ መታደል ነው የበረከት ተካፋይ መሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alutadiwos6613
@alutadiwos6613 22 күн бұрын
አንተስ ታድለሃል ፍጻሜህን ያሳምረው❤
@SarahAbata-ui2fq
@SarahAbata-ui2fq 21 күн бұрын
😢😢😢😢ወይኔ ላይብ ላይ ትገባለህ ብየ ስጠብቅህ ዝም ስትል ተናዲጀ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል
@senaitwelaa
@senaitwelaa 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ይስተካከላል ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshdhshegeu7907
@hshdhshegeu7907 22 күн бұрын
እግዚ አብሄር ይመስገን እሼ ፈጣሪ ይባርግህ❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 19 күн бұрын
ለሰጡት እግዚያአብሔር ይሰጥልን የአባታችን ተለክል ሀይማኖት በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለእናተም እግዚያአብሔር ይሰጣችሁ❤❤❤
@fanatube196
@fanatube196 21 күн бұрын
እግዚብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በረከታችሁ ይደረብን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወይ እንዴት ደስስስስ ይላልል❤❤❤😢
@user-iy2up4ue9m
@user-iy2up4ue9m 20 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን የውነት ትለያላችሁ እሼ ሚሊ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@meseretyenew
@meseretyenew 21 күн бұрын
ፀጋውን ይብዛላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤❤
@najahtn809
@najahtn809 21 күн бұрын
በደስታ መፃፍ አልቻኩም እግዚአብሔር😭😭ይመስገን😘😘😘😘🙏🙏🙏
@user-fh6oj2qo8m
@user-fh6oj2qo8m 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጡ ሁሉ ለበረከት ያድርግላቸውው🥰🥰
@tringomoges5568
@tringomoges5568 22 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሰጣችኹ በሙሉ አምላከ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ይስጡአችኹ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 21 күн бұрын
❤❤ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን❤❤
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 21 күн бұрын
❤❤❤ተባረኩ 🎉🎉🎉እሼ በቤታቹ ደስታ አይጥፋ ኑሩልን
@almazalmaz1418
@almazalmaz1418 21 күн бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 22 күн бұрын
ሰለ ማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን የድካማችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል እሼ እግዚአብሔር ይጠብቃ ❤❤❤❤
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 22 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁን ይባርክ ላችሁ
@ritalema9810
@ritalema9810 22 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን❤❤❤
@WendyHailu-gs3fw
@WendyHailu-gs3fw 22 күн бұрын
እሼ ኮንቲኒቲው አንደኛ።ተደራሲያኑም ቢቆይ ዋው ያምራል።
@sosina379
@sosina379 18 күн бұрын
Ewey merewa Teklehaymanot❤ selamawi bota Egziabher bereketun yabzalachihu
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 21 күн бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤🙏🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 20 күн бұрын
እሼ ፈጣሪ መልካም ስው መታደል ነው በፈጣሪ መመረጥ አንተን።የወለደች እናት እድለኛ ናቸው አርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-hv3rc5ew8f
@user-hv3rc5ew8f 21 күн бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱልን
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 20 күн бұрын
እሼዬ ቃላት የልኛም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መታደለ ነው ሜላዬ እሼዬ🙏❤😍❤😍❤
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 22 күн бұрын
ዋው ደስ ስል በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezu918
@bezu918 22 күн бұрын
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ አንደኛ🎉🎉🎉🎉
@saray-cz4ie
@saray-cz4ie 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር❤❤❤😢
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 21 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 21 күн бұрын
እሸ አከብርህ ነበር ዛሬ ደሞ በበለጠ አከበርኩህ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤❤ሚላ የተዋህዶ ልጅ ክበርልን❤❤❤
@yirgalemMekonnen
@yirgalemMekonnen 22 күн бұрын
ተመስገን ይክበር ይመስገን የድንግል ልጅ ሀያሉ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 21 күн бұрын
እሼ ሚሊ ተባረኩ አቡነተክልዬ ይጠብቋችው ለኛም ከበረከቱ እንድንሳተፍ ይርዱን እሼ አንተ ልዩ ሰው ኑርልን
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 15 МЛН
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 12 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН
Mom VS Сockroach🤭🪳 Who'll eat the noodles faster? #food
0:23
МИХАИЛ ЗАДОРНОВ О ГРОЗНОМ.
0:47
Люди говорят • People.talking
Рет қаралды 4,8 МЛН