የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ

  Рет қаралды 723,791

Donkey Tube

Donkey Tube

5 ай бұрын

⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
tally.so/r/m6NeRY
⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/31Vxgl
Today's guest of Wonder Children is Mariamawit Tewodros and she is the daughter of artist Marta. The baby has already entered the world of acting and advertising, and she also does gymnastics using social media. When Mariamawit grows up, she wants to be strong in gymnastics and make her country famous. During her time with comedian Eshetu, she also did a very entertaining acting competition.
የዛሬዋ የ ድንቅ ልጆች እንግዳ ህፃን ማርያማዊት ቴዎድሮስ ስትሆን የ አርቲስት ማርታ ልጅ ነች:: ህፃንዋ ገና ካሁኑ ወደ ትወና እና ወደ ማስታወቅያ ስራ አለም የገባች ሲሆን ማህበራዊ ገፅንም በመጠቀም የ ጅምናስቲክ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለች:: ማርያማዊት ስታድግ በ ጅምናስቲኩ ጠንክራ ነመቀጠል ሃገርዋን ማስጠራት ትፈልጋለች:: ከኮሜድያን እሸቱ ጋር በነበራት ቆይታ እጅግ አዝናኝ የሆነ የትወና ውድድርም አድርጋለች::
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu

⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
◼ወጌሻ KZbin class +251975516360
◼የቃላት ውድድር +251938212020
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
የመጨረሻዋ ድንቅ ልጅ #kids #show #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #final #dinklejoch #selamtesfaye #actor #famous #comedianeshetu #kids #show
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 508
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h 5 ай бұрын
መቋረጥ የሌለበት ፕሮግራም እኮነው አሼ ለምንይቋረጣል
@user-li7ob5bh7e
@user-li7ob5bh7e 5 ай бұрын
Nvkebht🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
@bezamekonen-zg5cq
@bezamekonen-zg5cq 5 ай бұрын
Ere atakuartut subscribe yemarege mknyat andu ehe new❤
@miebalemussie2745
@miebalemussie2745 5 ай бұрын
@SevenApp21
@SevenApp21 5 ай бұрын
ኧረ እሼ ፕራንክ ነዉ በለኝ ድንቅ ልጆች አይቋረጥ የምትሉ
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 5 ай бұрын
ለምንድነው እምቃረጠው ማነው ያለው
@MesiMesi-oi7kb
@MesiMesi-oi7kb 5 ай бұрын
መብራቱን እኮ ነው ተቀሠረጠ ያለው ሂዶባቸው
@user-pr9ij3uz4k
@user-pr9ij3uz4k 5 ай бұрын
እኔም ሰምቻለዉ ይቋረጣል ሲባል
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 5 ай бұрын
ነገ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏
@DiroEnaZendro
@DiroEnaZendro 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏❤❤❤❤
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 5 ай бұрын
እኮንአብሮአደረሠንባለማእተቦቹ
@almealmee
@almealmee 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰንየኔአባትሚካኤል🤲🤲🤲
@dgfgrrt-ss7bo
@dgfgrrt-ss7bo 5 ай бұрын
❤❤🙏🙏🙏
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 5 ай бұрын
በፈጠራችሁ አታቋርጡት እኛ ደክመን አረፍ ስንል የምንከታተለዉ ነዉ❤😢😢
@user-zv7vi5kq5j
@user-zv7vi5kq5j 5 ай бұрын
❤❤❤
@Natiye23
@Natiye23 5 ай бұрын
የመጨረሻው ስል እኔም ደንግጫለሁ 😢😢
@seadahussen3817
@seadahussen3817 5 ай бұрын
እውነት ከምንም ነገር በላይ ዛና የሚያረጉት ህፃናት
@Dm-uu8rs
@Dm-uu8rs 5 ай бұрын
አይቆረጥ የምትሉ be like 😂😂
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@addiskassa5241
@addiskassa5241 5 ай бұрын
ድንቅ ልጆች በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ show የምርጦች ምርጥ ነው ፕሮግራሙ ሁሉም የእዕድሜ ክልል የተወደደ show ነው እስካሁን በዚህ መልኩ የተወደደ show አለ ብዬ አላስብም እና እሼ እባክህ ይሄን የመሰለ ትምህርት ሰጪ አዝናኝ ፕሮግራም ከቆመ እኛ ምን ይወጣናል እሼ ። Please # ድንቅ ልጆች ይቀጥል challenge እረ ስላማዊ ሰልፍ እንወጣለን ድንቅ ልጆች አይቆም ብለን 😢😢😢 እረ ድጋፍ እናሳይ ሰዎች 😢
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 5 ай бұрын
መቆረጢ አለበት ምክነቱም በቀደም ያሞታ ሊጂ ለመያት ምያሰሰ ነበረ ዉዲዲሪ ለይ ያታሰተፈዉ ልጂ በጠም ነዉ ያሰዛነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
​@@user-jt6zq9yz3cጤና የላችሁም ምኑን ከምን ነው የምታዛምድት ኤጭ ምነው ሸዋ ስምን ደብቆ ማንነቴ ካልታወቀ ብሎ ነገር መስራት ደስ አይልም ካልወደዳችሁት ማን ይዛችሁ ጥርግ በሉ ምድረ ምቀኛ ሁላ 🤣🤣🤣
@netsanete1578
@netsanete1578 5 ай бұрын
ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ነው ውበት ሽቶ ሳይሆን ሰው ማክበር ማካፈል አስተምሩዋት
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
when I was high school I used to apply cooking oil on my face and on my hair because my mother can’t afford for Vaseline this girl bragging about her self perfume, makeup 💄 I’m glad this show going to be suspend.
@samsom4361
@samsom4361 5 ай бұрын
እና አስተዳደጋቸው ከቤተሰብ ነው የሚጀምረው
@mimideribaa2979
@mimideribaa2979 5 ай бұрын
በትክክል ተናገርሸ ደሰ የማይል የልጅ የማይመሰል ንግግር በቃ ኡፍፍፍ ደሰም አትልም
@mimideribaa2979
@mimideribaa2979 5 ай бұрын
እውነቴን እኮ ነው በቃ መቅረብ እራሱ የለባትም ለምን ለህፃናት ላይ ተፀኖ ታደረጋለች በተለይ የኔ ቢጤ የደሀ ልጆች ላይ ዛሬ እናቷ ሰቃለች ግን ደሞ ነገ ከባድ ነው መፀሃፍ ሰተሸ አንባ ልክ እንደ ህፃናቱ በማያም አንደበት ብታመጫት ልክ ሁሌ የማንረሳት ዜማ ያሬድ እቺ በጣም ሰው ሁሉ የምትንቅ የምታዋረድ ናት በተለይ ጥሩ ጠረን የሌላቸውን ደሃ ምሰኪኖችን በሰማም ውይ ደሰ አትልም
@geniyemahritlij6710
@geniyemahritlij6710 5 ай бұрын
ለምን ይቋረጣል ቢያንስ ይፋ አድርጉት በጣም አሪፍ ፕሮግራም እኮ ነው ለምን...😭
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@Ydidya16219
@Ydidya16219 5 ай бұрын
Enem
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ ነዉ ለማንኛዉም በምትሰራዉ ስራ ሁሉ እግዚአብሄር ይርዳህ ❤❤❤
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 5 ай бұрын
እንዴ ለምን ይቋረጣል ??? እኛ እኮ በዚህ ፕሮግራም ነዉ ዘና የምንለዉ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 ай бұрын
አረ እሼ እንዳይቋረጥ በጣም ምወደው ፕሮግራም ነው ድንቅ ልጆች በጣም ደስ ይለኛል
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 5 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ስለነበርን ቆይታ እናመስግናለን እሽቱ ከዚህ የበለጠ የተሻለ ነገር ይዘን እንደምትመጣ አልጠራጠርም 😍😍😍😍😍😍😍
@kiya9587
@kiya9587 5 ай бұрын
እረ ይሄ ፕሮግራም እንዳይቋረጥ ድምፅ እየሆንን እኮ ነው 😢
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 5 ай бұрын
ብዙ የተደበቁ ልጆች አሉ በፍጹም ይሄ ፕሮግራም እዳይቆም ብሊስ
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
You are right the kids under age they bragging about Material perfume, makeup 💄 and cars 🚘 we Ethiopian living in poor country we don’t want this kind spoiled .
@Jocy939
@Jocy939 5 ай бұрын
@@nonenone3420 Thank you
@trr1069
@trr1069 5 ай бұрын
አንሰማህም አባቴ እነሱ ናቸዉ የሚአዝናኑን በዚህ ሰአት እሼ ዋዋዋዋ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 ай бұрын
ለምን ይቆማል በጣም እኮ ነዉ የምንወደዉ እረእሸቱ በሰላም ነወ
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 5 ай бұрын
በአዉሮፖ ሀገር አማርኛ ጎልቶ ይማራሉ የኛዎች ደግሞ ለማጥፋት ይጃጃላሉ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 5 ай бұрын
ትክክል አሁን የኔ ልጅ አማረኛ ማውራት በጣም ነው የሚወደው ልክ እዳሳደገው አማረኛ ያወራል እድሜው 9 አመቱ ነው ልጄ በተፈጥሮ ፈጣን ነው የኢትዮጵያ የሚኖሩት ግን ያሳዝናል
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 5 ай бұрын
@@mekelesalemayehu6279 እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግልሽ በጣም ነዉ ሚያሳዝኑት ደግሞ መቸም አማርኛ አይጠፋም መስሏቸዉ ነዉ
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 5 ай бұрын
በጣም
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 5 ай бұрын
ለምን ይቋረጣል?ኡፍ ልጆች ፍቅር ናቸው 🥰🥰🥰
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
እኛ ለድንቅ ልጆች ፕሮግራም ነው በከፊሉ ሰብ ያደረግነው እሼ ይሔማ አይሆንም😢😢😢😢❤
@ebrahit55
@ebrahit55 5 ай бұрын
😂😂❤😂❤🥰
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 ай бұрын
ምን አለ የሁላችንም ልብ እንደ ህፃናት ንፁህ ቢያረግልን ማስመሰል አይችሉ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምታምር ልጅ እናትዋ መሳይ
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር በሞገስ ያሳድግሽ ለቁምነገር ያብቃሽ ነገርግን እኛ በተለይ አውሮፓ በተለያየ አለም ያለን ኢትዬጲያውያን ልጆቻችንን አማርኛ ለመናገር ያላቸው ጉጉት ሳይ ምነው ሃገሬ ሆኜ ቢሆን ኖሮ እላለሁ ለምን አገር ያሉ ልጆች የአማርኛን ሽሽት ሳይ ይገርማል ነገርግ ልጆች አንድ ኢትዬጲያዊ በአማርኛ ከጠየቀ መልሳችን አማርኛ ቢሆን ይመረጣል❤️❤️
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 5 ай бұрын
ስልጣኔ እየመሰላቸው ነው
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq 5 ай бұрын
Yenem lji lemndn new englizgna yemiqelaqelu iyalechi new
@askidesta4271
@askidesta4271 5 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አገራችንን ከመከራ ሁሉ ይታደገን 🙏🙏🙏
@raeecell6431
@raeecell6431 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 5 ай бұрын
እረ እሼ ለምን ይቋረጣል 😢😢😢😢 እኛ ስደተኞች እኮ መዝናኛዎቻችን ነው ድንቅ ልጆች እሼ እዳታቋርጡት 😢😢😢😢
@EyerusHaile
@EyerusHaile 5 ай бұрын
Please don’t stop this show 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@natanimkore
@natanimkore 2 ай бұрын
''ለድራማው ስለሆነ ነው እንጂ የእውነት ቢሆን አጥብልህ ነበር''፡፡ግሩም ስብእና የእውነት ታዛዥነት ይታይባታል፡፡ አምላክ በጥበብ ያቆይሽ ፡፡
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx 5 ай бұрын
ነገ ቅዱስ ሚካኤል ነውሀገራችን ሠላም ያድርግልን❤❤❤ እሺዬ እንወደሃለን❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ፅድት ያለች ሕፃን 😘😍❤
@mimiwongel_melekete567
@mimiwongel_melekete567 5 ай бұрын
ኧረ ድንቅ ልጅ በበዛበት ዘመንማ አይቋረጥም! እስኪ አይቋረጥም በማለት ደምፃችሁን አሰሙ1
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 5 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ገና በዚህ እድሜዋ ነጭ ብላ ታወራለች በጣም ያሳዝናል😊 ሰለ ሽቶ ታወራለች ኢትዮጵያ እድትውድ አድርጋችሁ አሳድጓት::
@zawdezz3681
@zawdezz3681 5 ай бұрын
እውነት
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 5 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡ በእማምላክ እንዳይቋረጥ ለትውልዱ ብዙ ተስፋ የሚሰጥ ነው❤
@karisma7862
@karisma7862 5 ай бұрын
እኔ መጀመሪያ ዶንኪ ቲዩብን ያወኩት በድንቅ ልጆች ነዉ ,ድንቅ ልጆች ባይቋረጥ ባይ ነኝ!
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 5 ай бұрын
ኧረ አታቋርጡት ድቅ ልጆቺን 😢😢
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 5 ай бұрын
ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው የአምላክ ስም አለበት ስሙም ሚካኤል ነው + ያሳደገኝ መላክ ዛሬም ከእኔ ጋር ነው አሜን አሜን አሜንእንኳን አደረሳችሁ ሚካኤል አባቴ የልብሽን መሻ ይፈፅምልሽ❤❤
@semert365
@semert365 5 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርአዊ በአል አደረሳቹሁ🙏
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@Ydidya16219
@Ydidya16219 5 ай бұрын
Enem
@azebe858
@azebe858 5 ай бұрын
እሼ በፍፁም መቋረጥ የለበትም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ናት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 🥰
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 5 ай бұрын
ወይኔ እሼ እኔ ገና አግብቼ ወልጄ ልጄን አቀርባለው ብየ እያሰብኩ😢
@badrea36
@badrea36 5 ай бұрын
😂😂😂
@duratube
@duratube 5 ай бұрын
😮😮😮
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 5 ай бұрын
😄😄
@EnatLove-rm6wy
@EnatLove-rm6wy 5 ай бұрын
እውነት ነው የሁላችንም ሀሳብ ነው እሼን ሀሳቡን ማስቀየር አለብን እንዳይቋረጥ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 5 ай бұрын
እኔም😅😅😅
@M198020
@M198020 5 ай бұрын
እረ እሼ እንዳታቋርጠ፣ ምንድነው ችግሩ፣ እንግዲህ አንተ ሁሌም የተሻለ ነገር ነው የምታደርገው፣ መልካም የስራ ዘመን እሼ መልካም ሰው
@user-gx5cg3gq9c
@user-gx5cg3gq9c 5 ай бұрын
እግሊዘኛና እሼ ሁሌ እደተፈራሩ ሊቆም ነው ይህ ፕሮግራም😂😂😂😂❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
የኔ ማር እድግ በይልን አሼ እባክህ ድንቅ ልጆች መቅረት የለበትም የሁላችንም ደሥታ ነዉ አታቋርጡት እባካቹህ ቀጥሉበት እስከመጨረሻዉ እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን
@anahabbana2562
@anahabbana2562 5 ай бұрын
MASHA Allah t tadagiwa ye entua wutet endihum yetemarechibet timihirt be astemariwocha wutet nat
@sisay-tube
@sisay-tube 5 ай бұрын
እሼ ውነት ነው ድንቅልጆች ሊቆም ነው አረ አይበላም
@yeshbelayal1126
@yeshbelayal1126 5 ай бұрын
በል እሼ ድንቅ ልጅች ከቀረ ቻው 👋👋👋👋👋
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
እሼ ድንቅ ልጆች በመቋረጡ ከልቤ አዝኛለሁ ግራ የገባኝ😳🙄😳 በምን ምክኒያት ነው የማይተላለፈው ? 😢😢😢
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 5 ай бұрын
😢😮
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 5 ай бұрын
ይሄ እኮ ግልጽ ነው
@goalgeba-dz2io
@goalgeba-dz2io 5 ай бұрын
💚💚💚ፋኖ💚💚💚💚💚 💛💛💛ፋኖ💛💛💛💛💛 ❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤
@haniissak6852
@haniissak6852 5 ай бұрын
eshtu very amzing good job keep up it and god belss you ❤❤❤🎉
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 5 ай бұрын
አሽዬ እንዳተ አይነት ሺ ይወለድ። ምርጥ ሰው ምርጥ ምርጥ ነህ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 5 ай бұрын
ወሳኝ ፕሮግራም ነዉ በጣም ስንት ያልወጡ ምስኪን ልጆች አሉ ቀጥለው ይሄን ፕሮግራም
@aprime9998
@aprime9998 5 ай бұрын
እሸ ግን ታው እኛ የመዳም ቅመሞች በምን ዘና ልንል ነው ድንቅ ልጆችን የምትተወው ይሄ ጭካኔ ነው በናትህ አይቆረጥ እሸ😢❤❤❤❤
@saudihosen8183
@saudihosen8183 5 ай бұрын
ተቋረጠ እንዴ
@wayinilove1031
@wayinilove1031 5 ай бұрын
እሼ ምን አስበ ነው ደንቅ ልጆች የመጨረሻ የምትለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ማበዴ ነው የልጀን ናፍቆት በነሱ ነው ምወጣው 😭😭😭😭😭😭አእሼ በናት እኔ ካሁኑ ማበዴ ነው በጣም ነው የደነገጥኩት
@NetsereEstifBesfat
@NetsereEstifBesfat Ай бұрын
ደስይላል በሁሉም ብቁ እንድትሆን ቢያደርጉ አሪፍነው ደስትላለች
@kadotube9947
@kadotube9947 5 ай бұрын
ሰለፊ ወድሞች እባካቹህ ስትና ስንት ሰለፊ እህቶቻችን አሉ ኒቃባቸው ለብሰው ሰለፊ ወድሜ እንጂ አላገባም እያሉ ሚጠብቁ እድሜያቸው እየገፋ እናተ ደሞ በእድሜ ትንሿ ካለገባን እያላቸው አያሳዝንዋችሁም እዴ አለማወቋችሁ ነው እንጂ የአሄራ ሀጃህ ምጠቅምህ በሰል ያለችዋ ነበረች ወጠጤዋ ከምታገባ እባካችሁ እያሰባችሁ ወንድምች አንቺም እህቴ አብሽሪ እደ ሉል ተሸፍነሽ የጌታሽ ቃል በማክበር ትዳር አይመጣልኝም ብለሽ በፍፁም እዳታስቢ አንቺ ውድ ነሽ ውዶቹ እንጂ አያገኙሽም ታገሺ የሁለቱም ሀገር ስኬት ሚገኘው ከትእግስት ጋ ነው ሶብሪ አብሽሪ ዱኒያ የፈተና አገር ነች ታነሺ አላህ ኸይር ሁሉ ይግጠመን ባጠፋነው ጥፋት እሱ ዘንድ ያለው ኸይር አይከልክለን
@hiwete2000
@hiwete2000 5 ай бұрын
እድግ በይ። እንኳን ደስ አላችሁ ቴዲ።
@jamalaride7767
@jamalaride7767 5 ай бұрын
ፁሁፍን አይቼ ነው የመጣሁት አረ እንዳይቋረጥ በጣም የምዎደው ፕሮግራም ነው
@Davidm127
@Davidm127 5 ай бұрын
በእውነት መቋረጥ የለበትም ከሚሉት መካከል ነኝ ነገር ግን ከዚህ የተሻለ ነገሪ ሊመጣ ይሆን ብየም አስባለው ግን ድንቅ ልጆችም ቢቀጥል ባይ ነኝ።
@haimanottube
@haimanottube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ❤❤❤❤❤እሼ እባክህ ከቻልክ የድንቅ ልጆች ፕሮግራም ይቀጥልልን😢😢
@tesfayeketema8652
@tesfayeketema8652 5 ай бұрын
የኔ እናት ተባረኪ
@wediweyinking
@wediweyinking 5 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ❤❤❤ 🤲🙏
@user-xw1ne8im6cfast
@user-xw1ne8im6cfast 5 ай бұрын
እሼ ምን ነካህ እንዴት ነው ድንቅ ልጆች ሚቋረጠው😢😢😢😢የምር ያሳዝናል ፈፅሞ ሊቋረጥ አይገባም😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@allalk7757
@allalk7757 5 ай бұрын
❤ ሰታምሩ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ምወዳት አርቲስት ነች ማርቲዬ❤❤❤❤ምርጥ ልጅ
@AI12344
@AI12344 5 ай бұрын
Amazing
@danielabay368
@danielabay368 5 ай бұрын
Do not stop this content pls🙏🙏🙏🙏
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@user-qm6ty8bk9l
@user-qm6ty8bk9l 5 ай бұрын
Eshe mert sew
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 5 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SiduSidu-gu7zo
@SiduSidu-gu7zo 27 күн бұрын
Never kdus miracle new ybarkachu
@tesfa_o
@tesfa_o 5 ай бұрын
ምን ማለት ነው እሼ የመጨረሻ ማለት ድንቅ ልጆች እንዳይቋረጥ 🙏🙏🙏
@MingizemBiehan
@MingizemBiehan 5 ай бұрын
ጎበዘ ነህ በርታልን እሼ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 5 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድክሽ ግን ሊቋረጥ ነው እሼ የመጨረሻው ያልከው
@SofiaAsafa
@SofiaAsafa 5 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SafuMages
@SafuMages 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ big respect 🙏
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 5 ай бұрын
Eshiye idime ina tena yisitik❤❤❤❤❤❤ nurilin
@shewitsium5514
@shewitsium5514 5 ай бұрын
ወይይይይ ቆንጅዬ ማርርርርር ወለላ ጎበዝ❤ ❤
@kasay67
@kasay67 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ልጅም
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
@user-pd9vy2vz4s
@user-pd9vy2vz4s 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር
@user-Loyalists
@user-Loyalists 5 ай бұрын
እሼ በጣም አሪፍ አስተማሪ❤❤❤❤❤❤ ፕሮግራም ነዉ ቀጥልበት
@user-in4iv7pk1f
@user-in4iv7pk1f 5 ай бұрын
አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥልበት
@user-tu5jc8zw9x
@user-tu5jc8zw9x 5 ай бұрын
እሸየ - የማትገባበት የለህ የኔንጉስ ሁሌም ንገስ,🇧🇭. ኢትዮ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🌲🌲🌲🌲
@user-vv6fs7sd3v
@user-vv6fs7sd3v 5 ай бұрын
እረ አይሆነም አይቋረጥም ፈታ ነው የምንልበት❤❤❤❤❤😊
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 ай бұрын
አድግ በይ ደስ ይላል
@Addistube14
@Addistube14 5 ай бұрын
ይመችህ እሽ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosoel495
@sosoel495 5 ай бұрын
ኧረ አይመጣውም እሼ we love this content ❤
@nonenone3420
@nonenone3420 5 ай бұрын
You’re right you want watch under age kids talking just like adults .
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx 5 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ባይቋረጥ ደስ ይለን ነበረ ነገር ግን እሼ ካንተ እኛ አናቅም ያሠባቹህት ይሁንላቹህ በተሻለ ስራ እደምትመጡ እርግጠኛ ነኝ ሁሌም ቢሆን ፕሮግራማቹህን በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዉ በርቱ 🎉🎉❤❤❤
@hayatadela
@hayatadela 5 ай бұрын
ምራሀፍ አንድ መሰለኝ የመጨረሻ😊
@rahel6046
@rahel6046 5 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ናት ❤
@workitua1733
@workitua1733 5 ай бұрын
ዉዳሴ ፡ ማርያም ፡ የሚጥመዉ ፡ በግዕዝ ፡ ነዉ። ያሪዳዊዊዊዊዊዊ ፡
@hayatarega8513
@hayatarega8513 5 ай бұрын
Eindayekarati yametilu Ba like ❤
@flkraddes
@flkraddes 5 ай бұрын
እሸ መልካም ሰው❤❤❤
@serkalemalemayehu7983
@serkalemalemayehu7983 5 ай бұрын
እሼ አታቆርጡ በጣም ምዝናናበት ነው በናትህ🙏🙏🙏🙏🙏
@BIRHANYeshigeta
@BIRHANYeshigeta 5 ай бұрын
ለምን ድንቅልጆች ይቆማል😢😢😢
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@user-sr5lu2kw1s
@user-sr5lu2kw1s 5 ай бұрын
💐👏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 ай бұрын
Welcome selam Ethiopia 😘😘
@shito_Yt2.
@shito_Yt2. 5 ай бұрын
ኧረ በፍፁም መቋረጥ የለበትም 😢
@futftghdt
@futftghdt 5 ай бұрын
ጥሩ ነው በርታ
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 5 ай бұрын
እሼ አታቋርጠው❤በማርአም
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 5 ай бұрын
እሼ በማርአም አታቋርጠው የልጇች ፕሮግራም
@natnael-fi1pw
@natnael-fi1pw 5 ай бұрын
🎉🎉eshetu king🥰🥰
@farawtube
@farawtube 5 ай бұрын
ደምሩኝ❤❤🙏🙏
@fekadueshetu3555
@fekadueshetu3555 5 ай бұрын
ለምን ወይስ ስለምን የመጨረሻ ሆነ መች ተጀመረና ለመጨረሻዉ ደረስን ለልጆች ብቻ አይደለም ለትልቅም ይህ ኘሮግራም መቋረጥ የለበትም ። ለምን መልስ ይሰጠን
@tenad7309
@tenad7309 5 ай бұрын
ህፃን ማርያምያዊት ተባረኪ እደጊ🙏🏾ለመቆድንያ ለመርዳት ማሰብሽ ትልቅ ስብእና ነው:: ሌሎችም ይልመድባችሁ::
@messtube8316
@messtube8316 5 ай бұрын
በስተመጨረሻ 🙏
@user-pp6lg4pm1y
@user-pp6lg4pm1y 5 ай бұрын
Eshe Ye Egzebher Sew
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 37 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 38 МЛН
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
የወንድሜ ሰርግ !
20:33
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 1,1 МЛН
ማን ነው በረዶ ውስጥ የሚገባው? @ComedianEshetuOFFICIAL
14:50
Comedian Eshetu- OFFICIAL
Рет қаралды 306 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 804 М.
ПЕСЕНКА С ПОДВОХОМ 😉 ч.5
0:59
KEKTAR
Рет қаралды 883 М.
Каха ограбил банк
1:00
К-Media
Рет қаралды 542 М.
Thank you 30M subscriber❤️IB:@hagimeshacho
0:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 12 МЛН
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
0:11
ANA Craft
Рет қаралды 37 МЛН