ሳይኮሎጂ - Ethioipian Movie Psychology 2020 Full Length Ethiopian Film Psychology 2020

  Рет қаралды 248,727

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

3 жыл бұрын

ሳይኮሎጂ - Ethioipian Movie Psychology 2020 Full Length Ethiopian Film Psychology 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 434
@user-tn2uy7ii7q
@user-tn2uy7ii7q 3 жыл бұрын
ጋደኞቼ አገሬ ልገባ 2ቀን ቀረኝ በሠላም ግቢ በሉኝ
@srmr9195
@srmr9195 3 жыл бұрын
በሰላም ላገርሽ መሬት ያብቃ ከምትወጃቸው ቤተሰቦች ይቀላቅልሽ
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b 3 жыл бұрын
በሰላም ግብ እህቴ😍
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
በሠላም ጊቢ አላህ በሠላምከቤተሠቦችሽጋር በሠላም ያገናኝሽ
@adonayadina5172
@adonayadina5172 3 жыл бұрын
Yene konjo selam gbe
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@NetallTube
@NetallTube 3 жыл бұрын
ይችን ይምታነቡ ሁላ ሰላም ጤና ፍቅረ ይሰጣችሁ ስራዬንም እዩልኝ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
እሺ
@sjejsjs3668
@sjejsjs3668 3 жыл бұрын
አሜን ይሰጣኝ እግዚአብሔር 👍👍👍❤❤❤❤🌹🌹🌹
@sjhs3338
@sjhs3338 3 жыл бұрын
@hayathussen4559
@hayathussen4559 3 жыл бұрын
Amiiiiiiiiiin
@SalamSalam-go8xh
@SalamSalam-go8xh 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@enatmesfin
@enatmesfin 3 жыл бұрын
ሁል ጊዜም የምንጎዳውም ሆነ የቅርብ ጠላታችን ርቅ ሳይሆን ቅርብ ባሉት ሰዎች ናቸው ርቁ ሳይሆን በቅርባችን ባሉት ሰዎች ነው የምንጎዳው።
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ጉድለቶች አላቹ ለህብረተሰቡ የሚያስተምር ታሪካዊ ፊልም ነዉ የናፈቀን ለምሳሌ በግድቡ ዙርያ ግብፅ እንዴት አገራችንን እንደምትፈታተን እንዴት ዘርን እንደምታጫርስ ህዝቡ አይቶ እንዲያስተዉል ትምርታዊ ታሪካዊ በሙሉ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እና ባለሀብቶች የሚሳየፉበት ፊልም እንፈልጋለነ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
ዋዉዉ ጥሩ እይታ ነዉ ቢሆንልን ምንኛ ደስ ባለን ነበር ሰሚ ያጣ ጩሀት ሆነብን እንጂ
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 3 жыл бұрын
እኔን የምትገርሙን አትችሉም ችሎታየላችሁ የምትሉ ድንጋዮች እነሡ የደረሡበት መድረሥ ሢያቅታችሁ ነው ፡፡ ይህን ለመሥራት ሥንት እንደደከመ ተረዱ አበረቷቷቸው የተሻለ ደረጃ እንድደርሡ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahadrfeleke6745
@mahadrfeleke6745 3 жыл бұрын
Batekekel belekale
@MA-qg8rr
@MA-qg8rr 3 жыл бұрын
ፌልሙ አስተማሪ ነበር ምርጥ ድርሰት ነው በተለይ የመጨረሻ ፖርቱ ግን ተዋናዮች ሁላችሁም ወጣት መሆናችሁ ደስ ይላል ግን ደግሞ በሰላም ነው ካሜራ ምታዩት ኧረ 😬😬😂😂😬😁 ከዛ ላይ ኢዲተሩ ያን ፖርት አታወጣውም ካሜራማኑ ራሱ እንዳዩት እያወቀ ሌላ ትወና አያስደገማቸውም እንዴ መጀመሪያ መግቢያው ላይ ዋና ተዋናዮች ሴቶ ፍቅረኛዋ ልደቶን ሰርፕራይዝ እያደረጋት ስታልም የ ካሜራ ማኑ ጥላው ገብቶል ይሄም የኢዲትንግ ችግር ነው ድምፅ ደግሞ በጣም ችግር አለበት የታፈነ መድረክ ላይ ሚጮክ ነው ሚመስለው ሁላችሁም አዲስ ተዋናዮች ስለሆናችሁ አድንቄለሁ ግን ብዙ ይቀራችሆል ድርሰቱ አሪፍ ነው
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 3 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ስለ ፊልሙ ብቻ አስተየት ስጡ ሰብስክራብ መለመን አቁሙ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@selamhabshawit6813
@selamhabshawit6813 3 жыл бұрын
😂😂😂
@hanang7517
@hanang7517 3 жыл бұрын
ለምን ይለምኑ ከፈለግሽ አድርጊያቸው ፣
@user-gn3ij5oc9d
@user-gn3ij5oc9d 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@ricco613
@ricco613 3 жыл бұрын
True i like it
@yuwebdarmamo8671
@yuwebdarmamo8671 3 жыл бұрын
ምንም አይልም በርቱ ሌላ ግዜ አሪፍ ስራ ትሰራላችሁ 👍👍👍👍😍
@bellae3334
@bellae3334 3 жыл бұрын
Rip አማርኛ ፊለም🕯🕯🕯ዳይሬክተሮቹ መገረፍ አለባቸው። ድርሰቱን ሸምድዶ ብቻ ማቅረብ ዲያሎግ እንጂ ፊልም እንዴት ይባላል። የትወና ብቃት ዳይሬክቲንግ ኤዲቲን 0። ስትደብሩ ኧረ ላሽ በሉ በቃ እንዴ ምንሼ,,,
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
አድስ ጀማሪዎች ናቸዉ ለምን አታበረታቷቸዉም?? ከመዉቀስ
@SalamSalam-go8xh
@SalamSalam-go8xh 3 жыл бұрын
Egezaber yesstesh ye liben tenageresh
@bellae3334
@bellae3334 3 жыл бұрын
@@user-wv6dn3yn6s የምታበረታታው እኮ ቢያንስ ትንሽ ተስፋ ስታይ እኮ ነው። እዚ ውስጥ የሞሉት በችሎታ ሳይሆን በውበት እና በአቋም ብቻ የተመረጡ ወይም በካሜራ ለመታየት ከፍለው የገቡ ነው ሚመስለው። የሀገራችን የፊልም ኢንደስትሪ እየሞተ ነው። አክቲንግ ካልቻሉ እኮ ዳይሬክተሮች በደንብ ጊዜ ወስደው ማስለመድ አለባቸው። እስቲ የሌሎች ሀገራትን የፊልም ጥራት እንይ። እኛም እኮ ጊዜያችንን ሰውተን ነው ምናየው። ለኛም መጠንቀቅ አለባቸው
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 3 жыл бұрын
@@bellae3334 አወ ግን ሀ ብለን ሁ ለማለት ጊዜ የፈጅብን የለ ለዛ ነዉ እናበረታታቸዉ ያልኩት የኢትዮጵያ ፊልምማ ቆየኮ ከወረደ እንኩዋን እነዚህ ጀማሪዎች ነባሮቹና አሉ የተባሉትም የሚሠሩት ምንም አያስተምርም
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Sweetest actress’s I ever seen before, very interesting and also educationally enjoyable. Thank you!
@yeshome7042
@yeshome7042 3 жыл бұрын
ፊልሙ አስተማሪና ጠቃሚ መልእክት አለው የዚህ ፊልም ደራሲ እና ዳይሬክተር ሊበረታታ ይገባል ! አመሰግናለሁ የሀገሬ ልጆች
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Tubechannel2088
@Tubechannel2088 3 жыл бұрын
ወይኔ ፊልም ብሎ ዝም ¡¡ ግዜየን አቃጠልኩ በግዜ ተኝቼ ለነገ ስራየ ጥሩ እንቅልፍ ብተኛ ኖሮ ምን ነበረበት ! መካሪ ሁነኛ ሰው አጥቼ እኮ ነው። ቆይ ምን ሆኜ ነው ብቻየን ኮሜንት የምሰጣጠው
@ayu7997
@ayu7997 3 жыл бұрын
Rip amrigna film
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከቅርብ ጥላት ጠብቀን በተለይ ከዘመድ ያለን ጥላት አተ ጠብቀን
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኘውን ሰው አይለየውም በሰው ምሀል የሚገቡቱን ማስተዋልን ይስጣቸው
@bashar377
@bashar377 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስይላል በርቱ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 жыл бұрын
Minew tenzazachu gudachun lemayet new yecherskut inji filmu iynefam abo gin likun alnefgachum thanks 😊
@elsabetkifle5031
@elsabetkifle5031 3 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነዉ በርቱ ምርጦቼ መቼም ያልተተቸ የለም ዋናዉ በዛዉ ጠፍቶ አለመቅረት ነዉ በተሻለ ትወና ዳግም እንደምናያችሁ ተስፋ አለን ዛሬ የሰደባችሁ ነገ ያደንቃችኇል♡
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@HdHd-hs5ol
@HdHd-hs5ol 3 жыл бұрын
Wawwww betame arif filim new baratu
@nnadian7470
@nnadian7470 3 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ስራ ነው
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
ምነዉ አርቲሥት ጠፋ እንዴ 🤣🤣🤣ከነዚ እኔ አልሻልም የተባሉትን ሸምድዶ ማዉራት ምን ይከብዳል
@user-yr1vs2do7q
@user-yr1vs2do7q 3 жыл бұрын
በጣም ጉድ እኮ ነው 😋😋😋😋
@infosurtech2079
@infosurtech2079 3 жыл бұрын
ሚያወራ የበዛበት ትውልድ ነው ከልካይ ጠፍቶል ተበጥረቁ
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 3 жыл бұрын
አየ ሰአድ ቡጢና ምክር ለሰጩ ቀላል ነዉ እኔ እንኳን አደባባይ ላይ የሚወጣ ቃል ላወራ ይቅርና የመዳም ቤተሰቦች ሲመጡ እቃ እደሰበርኩ ነዉ በጣም ኮ ያስፈራል በቃ ተቀላቀይ ና እንይሽሽሽ
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
@@user-nh6kc9sp2c ልክ ነሽ እኔም ፈሪ ነኝ ግንኮ ለህዝብ ሚቀርብ መሆን ያለበት ተፈትኖ ትወናዉ ተፈትሾ መሆን አለበት 😂😂አያሥቁም
@user-nh6kc9sp2c
@user-nh6kc9sp2c 3 жыл бұрын
@@seaditube9120 ልክ ነሽ ሰአድየ እዉነት ለመናገር እኔ እራሱ አይቼ ነዉ የወጣሁት አስተያየት ኳ ለመስጠት ዘጋኝ ከማናቼዉም የፍቅር አሊያም የበቀል ስሜት የለ ምነዉ አርቲስት ጠፋ አሉ እነ #ማንዴላ እነ #ቃልኪዳን #ታሪኩብርሀኑ #ሰላምተስፋየን #ኢሳምን ሀበሻን ባየሁበት ሳስበዉ ...
@zenitmehemaddi3225
@zenitmehemaddi3225 3 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ
@teruayenat5592
@teruayenat5592 2 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱ
@user-ji8zy8mt8p
@user-ji8zy8mt8p 3 жыл бұрын
ተማችቶኘል እነ አመሰግናለሁ ምረጥቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@senilikenw9164
@senilikenw9164 3 жыл бұрын
ዋዉ የሚያምር ፊልም እናመሰግናለን
@nardosaron2665
@nardosaron2665 3 жыл бұрын
Keld new lsak
@user-yq2ul5kd2p
@user-yq2ul5kd2p 3 жыл бұрын
ጀመርኩት እስከግማሽ አይረባም ፊልሙ ሲጀመር እስክሪፕቱ ከመሰራቱ በፊት በባለሙያ መታየት አለበት እህት ተብዬዋ እንደምትዋሼ እያወቀች መልሶ ማመን ምነኛ ነው?
@user-yr1vs2do7q
@user-yr1vs2do7q 3 жыл бұрын
በጣም አስጠሊታ ነው ማለት ይስቃሉ ይለየሰባችዋል ሲያናዱ
@user-uz9er7te9y
@user-uz9er7te9y 3 жыл бұрын
ምንም አይልም በርቱ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wk5eq4tm6d
@user-wk5eq4tm6d 3 жыл бұрын
ዋውውው ደስስሲል
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wv1st1nu4x
@user-wv1st1nu4x 3 жыл бұрын
ኮመንት ሳይ ፊልሙ ዘጋኝ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@user-vn2sc3rb3k
@user-vn2sc3rb3k 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው❤❤😍😍😍😍❤❤
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@hilaryg5818
@hilaryg5818 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሠጨራረስም ተችሎበታል ኣንደኛ
@tsiyonchernettesfaziontera9407
@tsiyonchernettesfaziontera9407 3 жыл бұрын
እዩዬ የኔ ምርጥ በርታልን
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፂ
@tawfiqtaha8894
@tawfiqtaha8894 3 жыл бұрын
Wow
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
አስቹ አብሮ አደጌ በርታልኝ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ናዝሬቶች በጣም ገራሚ ስራ ነው በርቱ
@user-py2pt1us9j
@user-py2pt1us9j 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው
@user-kr7rn8oq5w
@user-kr7rn8oq5w 3 жыл бұрын
በርቱ ማሮች
@mugminam4065
@mugminam4065 3 жыл бұрын
Like
@liyazewedu9911
@liyazewedu9911 3 жыл бұрын
Yemegemeryachu new bertu👌👌👌👌👌🙏
@asfugyy5027
@asfugyy5027 3 жыл бұрын
ያምራል
@fdgdfg3066
@fdgdfg3066 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በተለይ መጨረሻው
@ytdehgfr7806
@ytdehgfr7806 3 жыл бұрын
በጣም ቆጆነወ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@azebazebazeb2446
@azebazebazeb2446 3 жыл бұрын
ደስ እሚል አስተማሬ ፌልምነው
@meseratmeserat2057
@meseratmeserat2057 3 жыл бұрын
በጣም ከልብ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@user-cf7xl6fd5x
@user-cf7xl6fd5x 3 жыл бұрын
እዩኤል ድርሰት ምርጥ ግን ትወና ይቀረዋል በርቱ👏
@user-gn3ij5oc9d
@user-gn3ij5oc9d 3 жыл бұрын
ይህን ፊልም መቆዉም አለብቻሁ የተዋህዶ ልጅ መስቀላችንን ይዛችሁ ፊልም አትስሩ እግዚአብሔርን ፍሩ እጭ
@etuethiopia4186
@etuethiopia4186 3 жыл бұрын
ኧረ ባክሽ ክብራችን እኮ ነው እንዴት ያወልቁታል
@yutb1050
@yutb1050 3 жыл бұрын
አሁን ግዜው ረፍዶዋል የኔ እህት ክርስትና ሀይማኖት ነው ውይስ ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ደጋግመን ብንጠይቅም ምላሽ አላገኝሁም ለምሳ ክርስትና እምነት ከሆን ዙሙትን እየዞመቱ ክርስትና መጠጥን እየጠጡ ክርስትና እየጨፈሩና ሴተኛ አዳሪ ሆኖው መስቀል መልበስ ቅድስ ጎርጊስ እምነት ነው ግን መጠጥ ጠጡልኝ የቅድስ ጎርጊስ ቢራ ራቁት እየዞሩ ሙሉ ልብስ ሲለብሱ ደሞ እንዚ ክርስታን አይደሉም ይባላሉ ክርስት ነው የፈቀደው ራቁት መዞር
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nebasis3527
@nebasis3527 3 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ
@abiyengdaw8524
@abiyengdaw8524 3 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ባየሁ ጊዜ ለ ጥበብ ምርር ብየ አለቀስኩ 🙄😭😭😭 ይሄን ፊልም ብላቹ የሰራቹ ድርሰት ብለቹ የፃፋቹ ለ ፊልሙ ትብብር ያደረጋቹ እናታቹ ትቤ 😫
@user-cs1qf8ej1e
@user-cs1qf8ej1e 3 жыл бұрын
አሁን እናት ጋር ምን ሰደደህ እናት የለኸም እንዴ 😭😭😭😭
@seaditube9120
@seaditube9120 3 жыл бұрын
ድልብ ሠገጤ እናት ሁሌም እናት ነች ባለጌ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ካልተመቸህ አለማየት ነው የምን ስድብ ነው
@michaelthomas7340
@michaelthomas7340 3 жыл бұрын
👍
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Andyboii2799
@Andyboii2799 3 жыл бұрын
weye film lezaree alitasakam bedigami eskinigananye selam walu
@user-kr6ug1mb8k
@user-kr6ug1mb8k 3 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ግን ትወና በጣም ይቀረዋል ዲያሎግ ሽምደዳ ብቻ ነዉ ብዙ ትማሩበታላችሁ እንደመጀመሪያ ጥሩ ነዉ በርቱ
@tihtinatesfaye9453
@tihtinatesfaye9453 3 жыл бұрын
resu lala seraw lala weye tebebe techawetubeshe
@metasebiagedlu5696
@metasebiagedlu5696 3 жыл бұрын
Betam debari film yemayreba tarik
@user-ob5oo7uk3n
@user-ob5oo7uk3n 3 жыл бұрын
Mozaza hula menam atechelaum
@mohammadalamin8998
@mohammadalamin8998 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሺሪንን በሐገረኛ ቀይራችው ስላሳያችወን ኤዱን ማለቴ ነው
@zenabucoffee6925
@zenabucoffee6925 3 жыл бұрын
ፊልም እኮ ዝም ተብሎ በደመ ነፍስ አይሰራም ምን አይነት አላጋጮች ናችሁ ምድረ ደነዝ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
አያምርም ሲደብሩ
@hasetbelete7599
@hasetbelete7599 Жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ምትሉ ሰዎች ግን በጤናቹ ነው
@hanaabera9937
@hanaabera9937 3 жыл бұрын
ሲጋራ እያጨሰች የምትሰራው ልጅ ለማጅ ነገር ነች እንዴ አንድ ድርሰቱ በጣም አሪፍ ነው ግን ምንም አልተሰራም
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ የሀገሬ ልጆች
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 жыл бұрын
Like ayicha bayew yehone yeweteta fillm script Eko new eynebebu new miyawerut sigara achashu erasu fresh achash nat yasbaninibatal gedel gibu
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከተኮለኛ ይሰውረን
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በመጨረሻም ተፈፀመ
@user-wn3nt1zu3n
@user-wn3nt1zu3n 3 жыл бұрын
ዋው በጣምያምራል እውነት ታሸንፍለች
@toptenhornhabethio
@toptenhornhabethio 3 жыл бұрын
የተወለዱበትን ብቻ ይጻፉ ስለ ፍቅር ሥራ ዕጣ ፈንት ዕድሎ በማወቅ ኑሮዎን ያቃኑ ቲዩቡን በመጎብኘት ማንኛውንም መረጃ ጀባ ብዬዎታለሁ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Dailytexts_101
@Dailytexts_101 3 жыл бұрын
እንደጀማሪ ስራቹ አሪፍ ነው በርቱ👍
@user-ly8xq8lp2i
@user-ly8xq8lp2i 3 жыл бұрын
ይገርማል
@TG-ny5jt
@TG-ny5jt 3 жыл бұрын
Film ዘጋኝ ዘጋኝ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
Wawfekre andnew
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 3 жыл бұрын
ያበደ ነው
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
😳😒😁😁😁
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
ትወና ዘጋኝ ዘጋኝ 😤😤😤😤ድርሰት ቋቅ ኤዲቲንግ የዘቀጠ እረ ጥበብ KZbin ላይ ካካ አለች
@mekonnentadesse2084
@mekonnentadesse2084 3 жыл бұрын
tru new
@asnakeengida2015
@asnakeengida2015 3 жыл бұрын
filmu sijemir yemitayew yewana bota yet new?
@muluneshbuli2554
@muluneshbuli2554 3 жыл бұрын
Arif film nebere
@abiyotasfaw4230
@abiyotasfaw4230 3 жыл бұрын
Filmu ayenfame
@minyahilkebede1397
@minyahilkebede1397 3 жыл бұрын
Netseberaqe endezi ayenet yemote felme yesral beye alasebm neber tecawetacuben debari film new
@henokliyuzema4850
@henokliyuzema4850 2 жыл бұрын
Rozi #1 Andegn Nesh
@daneabera7567
@daneabera7567 3 жыл бұрын
Mirt film nw bartu yen mirtoche
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 жыл бұрын
Haha atafrim inde mirt film sitil .yihe sidnibab yemesele yewerede film ?weyis anteneh ye filmu derasi?🤔🤔
@donkeymedia-7971
@donkeymedia-7971 Жыл бұрын
መታየት ያለበት
@kwt7024
@kwt7024 3 жыл бұрын
ዛሬ ክፍትብሎኛል ስደትመረረኝ
@evaabecha4634
@evaabecha4634 3 жыл бұрын
enane yekefagne ayezoshi wede yalefal fetari kanchiga yehun
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
አይዞሸ
@kwt7024
@kwt7024 3 жыл бұрын
@@merhabaassefaw2352 እሸ የኔውድ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ምነው ውዴ
@kwt7024
@kwt7024 3 жыл бұрын
@@user-fo2qw9ri3c መዳሜ ክፍትአለችብኝ ሀገሬም አሳፊሪኝብላት እቢአለች በዱአሸአትሪሸኝውደ
@zaherharkous5655
@zaherharkous5655 3 жыл бұрын
Waw batame dase yemile naw
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 3 жыл бұрын
አረ እፈሩ መስቀል እፕስራችሁ መጠጥ ቤት ጭስ አረ ፈጣሪን ፍሩ ህዝብ እኮ ነው ሚያየው በዛላይ ሲማግጡ ታሳያላችሁ ለምን ይህን ፊልም እኮ ትንሹም ትልቁም ነው ሚያየው እባካችሁ ባህልንና ሀገእን ሃይማኖትን ሚያስወድድ ነገር ስሩ ኤጭ
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@endalehenok4683
@endalehenok4683 3 жыл бұрын
ይሄ ፊልም ርዕስ እንጂ መልክት የሌለው አስቀያሚ ፊልም ነው በባለሙያ አልታየም ቢታይ ኖሮ ይህ ፊልም ተብሎ አይቀርብም ነበር ባይ ነኝ ደሞ ጥሩ የአማርኛ ፊልሞች እንዳሉ እንደነዚ ደሞ የመልክት አልባ ፊልሞች ደሞ አሉ ስለዚህ 😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡🤬😡
@simegnnn5263
@simegnnn5263 3 жыл бұрын
የመጀመሪያቸው ነው አበርታቸው ከሞዴልስትነት ገና ወደ ፊልሙ መግባታቸው ነው አታሽቃብጡ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@simegnnn5263
@simegnnn5263 3 жыл бұрын
እረ እኔም አመሰግናለው ያው ወንድሜም ስላለበት ነው
@umyitbo8508
@umyitbo8508 3 жыл бұрын
TWENA TESTO YTYKAL
@betiab6094
@betiab6094 3 жыл бұрын
@@simegnnn5263 ወንድምሽ አለ ብዬ እንጂ ያየሁት ሸቃሊት ምትሰራው ቪዲዮ በስንት ጣዕሙ😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@yirgalem4043
@yirgalem4043 3 жыл бұрын
@@betiab6094 ክክክክክ
@sosiyesosi
@sosiyesosi 3 жыл бұрын
ድፍረታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም
@olilando.k1551
@olilando.k1551 3 жыл бұрын
good
@robeltube8014
@robeltube8014 3 жыл бұрын
እረ ወድያ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ወዴት ወዲያ
@fekertselasefeketselase1824
@fekertselasefeketselase1824 3 жыл бұрын
Aye filem machawacha yesefari wari Adaragachute eko Ye w
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ፊልሙን ደግሜ አየሁት እንደ እኔ ፊልሙ ያልገባችሁ ካላችሁ ደግማችሁ እዩት
@abiyengdaw8524
@abiyengdaw8524 3 жыл бұрын
ስራ የለህም አልተማርክም ዞር ዞር አትልም የመሀበሩ ተላላኪ ነህ እንዴ 🙄😏😏
@biityferaw8122
@biityferaw8122 3 жыл бұрын
@@abiyengdaw8524 😂😂😂😂እሺ እማማ ዝናሽ እንዴት ኖት
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
አንድ ፊልም ሁለት ግዜ ሆይ
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 жыл бұрын
@@abiyengdaw8524 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌ደላኸኝ
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ደህና ናችሁ ቤተሰብ
@salamkhalil2823
@salamkhalil2823 3 жыл бұрын
😩😩አረ እንደዚ አይነት ድራማ የሚያስጠላ አይቼ አላቅም አብሶ እህት ተብዮአ 🥵🥵
@ronikaweleyewa9483
@ronikaweleyewa9483 3 жыл бұрын
Menm des ayelem
@user-gl1ow6cn6o
@user-gl1ow6cn6o 3 жыл бұрын
በሂወቴ እነዚህ የሚያስጠላ ፊልም አይቼ አላቅም አጭጭጭጭ
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 3 жыл бұрын
በጣም የቀዘቀዜ ፊልም ነዉ ምንም አይነት የለዉም ወይ አያስለቅስ ወይ ደሞ አያስ
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ እውነት ነው ጉትቶች
@mayenbol8267
@mayenbol8267 3 жыл бұрын
really sad.....film new bilo mayet yikebidal
@user-fo2qw9ri3c
@user-fo2qw9ri3c 3 жыл бұрын
ሳይኮሎጂ ይለኛል አሪፍ ፊልም ነው
@etuethiopia4186
@etuethiopia4186 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት በተለይ መጨረሻው ላይ ቤተክርስቲያኑን ሳየው የሆነ ነገር አለው ለኔ ተመችቶኛል
@MinchFilms
@MinchFilms 3 жыл бұрын
"አይ ሰው" ሙሉ ፊልም "I Sew" አዲስ የአማርኛ ፊልም New Ethiopian Amharic Movie "I Sew" kzbin.info/www/bejne/qpbYeqGvi7qhl5I
@natnaelashiber8388
@natnaelashiber8388 3 жыл бұрын
Film nawe ways negeger
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
አፍቃሪዉ እና ተፋቃሪወ በጠም ደስ ይለሉ
@edlawetabera2996
@edlawetabera2996 3 жыл бұрын
Wwww batame dase yameli filme nawe
@shalommesfin5410
@shalommesfin5410 3 жыл бұрын
Ye nazu modeloch enkuwan wede twenaw be selam mexachu...........
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 жыл бұрын
filmu ekaka new yamimaselaw
@bestone4161
@bestone4161 3 жыл бұрын
ፊልሙ አያምርም የሆነ አዛ ነገር ነው ስያወሩ ያስጠላሉ ሞትቻዎች
@user-hs2gl2md1q
@user-hs2gl2md1q 3 жыл бұрын
.ፊልሙ አሪፍ ይመስለኛል ኮሚቶች አሉ ልየውና ልመለስ ኮሚት አይቸ ነው ፊልም ማየት የምወደው
@meserethhiuf9015
@meserethhiuf9015 2 жыл бұрын
እኔም😜😁😁
ቀመር - Ethiopian Movie Kemer 2020 Full Length Ethiopian Film Qemer 2020
1:34:44
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 554 М.
Kitten has a slime in her diaper?! 🙀 #cat #kitten #cute
00:28
ОДИН ДОМА #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 21 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 61 МЛН
በስህተት - Ethiopian Movie Besehtet 2020 Full Length Ethiopian Film Besihitet 2020
1:25:09
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 279 М.
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 682 М.
ነገ ይመጣል
0:27
Kalon tube
Рет қаралды 9 М.
ዜማ - Ethiopian Movie Zema 2020 Full Length Ethiopian Film Zema 2020
1:19:54
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 307 М.
አልተመቻቸንም - Ethiopian Movie Altemechachenem 2020 Full Length Ethiopian Film Altemechachenem 2020
1:26:01
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Left or Right ?? (Toothbrush Battle!!)
0:30
Dental Digest
Рет қаралды 17 МЛН
Waiting for target Germany Sniper #movies #film #short #sniper
0:34
Fans Movie Recap
Рет қаралды 3,9 МЛН
dad sneezing
0:10
Mish&Tim
Рет қаралды 14 МЛН
Художник троллит заказчиков 😂
0:32