ክፉ ሀይላት በውስጣችን አሉ | እንዴት ራሳችንን እናድን? | ዶ/ር አብርሃም አምኃ | Manyazewal Eshetu podcast Ep 18

  Рет қаралды 336,332

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 Жыл бұрын
ብዙ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባቶች አሉ እውቀት ያላቸው ጋብዝልን። ውይይታችሁ ጥሩ ነበር።
@WendesenGebrsadik
@WendesenGebrsadik 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እንደዚህ አይነት እውቀት ያለህ አትመሥልም እጅግ በጣም አከብርሀለሁ አደንቅሐለሁ በርታልን ኢትዮጵያ ትልቅ ተሥፋ አላትና ትንሣኤዋን ያሳየን
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አምን !!!!!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
ክርስቶስን በማመንና በመቀበል መንፈስ ቅዱስን ማግኘት
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
ውድ ማንያዘዋል ይሔንን የመሰለ እርጋታ እያለህ ያንን የምጠላው ጩኸትና ሁካታ ብትተወዉ እርጋታ ያምርብሐል። በመቀጠል ይህንን የመሰሐለ ለዛ ያለው ውይይት ምርጥ ስልጠና የወሰድኩ ያክል ነው የተሰማኝ ተባረክ እንግዳችንን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ። ለሁላችንም ይሔንን መረዳት አድሎን የተሰጠንን ድንቅ ሰውነት እንጠቀመው ዘንድም ጥልቅ ስሜት አለኝ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና እኛን ህዝቦቿን ይባርክ አሜን አሜን አሜን።
@MeskeremEndale
@MeskeremEndale Жыл бұрын
Amen amen amen
@serkalemkassa818
@serkalemkassa818 11 ай бұрын
ከዚህም የባሰ ነበር የሚጮኸው!? እኔ ይህን እራሱ የርሱ part በመጣ ቁጥር ለማየትም በጣም ተቸግሬ ነበር ።ቆርቆሮ በምላጭ ሲፈቀፈቅ ብሰማ ከሚሰማኝ ጋር ተመሳሳይ ነው።የርሳቸው ገዢ ሀሳብ ነው ቪድዮው ላይ ያቆየኝ
@yilfashew1621
@yilfashew1621 11 ай бұрын
በትክክል
@SemayneshKiros-zx4ti
@SemayneshKiros-zx4ti 11 ай бұрын
አምላክ እድሜ ይስጥልኝ ዶክተር ግን እኔ እፈልጋለሁ እርድኝ እኔ በጠም ታሜማለሁ እባካችሁ ጎብኙኝ????
@ሥ-jz6kq
@ሥ-jz6kq 11 ай бұрын
​@@SemayneshKiros-zx4tiእግዚአበምህረቱ ይጎብኝሽ እህቴ፣ እግዝአብሔር ይማርሽ::
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 11 ай бұрын
ዛሬስ ሰብስክራይብ ይገባሀልና ይሄው...በርታ እንደነዚህ አይነት መድሀኒት የሆኑ የተከበሩ እንቁዎቻችንን ፈልግልን, አስስልን :: ተባረኩ ❤
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 19 күн бұрын
ንቁ ደክተር አብርሃም እግዝአብሔር የተገለጠላቸው የዘመኑ ነብይ ማለት እችላለው ፈጣረ ሪ እየነገረን ነው የሚገርም ትምህርት በስድስተኛው በርሰፕሽን እንድመለከት ያደረጉኝ በሂወቴ ዘመኔ ሁሉ ያሰደነገጡኝ አባት ደኩተር አብራሃም ናቸው ከተወለድኩበት እአሁን እስካለሁበት ድረስ እይታየ ከፍ እዲል ካደረጉኝ ሰምቼው እማላቅ እንዲሰማኝ ያረጉኝ አባት ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥልን ማንያዘዋልም በጣም እምታስፈልግ ሰው ወሳኝ ሰው እማደንቅህ ሰው ነህ ደጋግመህ አቅርብልን እነ ተክሉ በአል ፈጣሪ የተገለጠላቸው እነዚህን አቅርባቸው እንደነ አሸናፊ ያስፈልጉናል
@sublime-iq2cc
@sublime-iq2cc Жыл бұрын
ማኔ ዛሬ ገና እንግዳ አቀረብክ ገና ብዙ ያልነገሩን ያልተነኩ እውቀት አላቸው ትውልድ የሚድነው በእንዲ አይነቱ ሰው ነው የሆነ ነገር ብታመቻቹ ብዙ ማወቅ ምንፈልገው አለ አንተም እንዲህ አክብረህ ስላስተናገድካቸው ቅድስተ ስላሴ ያክብሩህ ተባረክ we love u dmo ❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Ewnet
@EhiteMaryam-w2t
@EhiteMaryam-w2t Ай бұрын
This is new age movement please take care
@MillionTadele-i8c
@MillionTadele-i8c Жыл бұрын
ሜኔ በጣም ግሩም ነበረ የሳቸው ኢንተርቪው ብዙ አይቻለው ነገርግን እንዳንተ በግልፅ በመጠየቅ ያስደሰተኝ የለም በድጋሜ እንደምታቀርባቸው ተስፋ አደረጋለው ፕሮፌሰር እጅግ አመሠግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልን።
@ameleworkkibret3866
@ameleworkkibret3866 Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ ማግኘት እምፈልጋቸው ታላቅ አባት እግዚአብሔር ቀን አለው በቀኑ ይሆናል እድሜ ጤናውን ይስጦት አባቴ
@Yamitube1
@Yamitube1 Жыл бұрын
Ye dr abraham amha email kalchu lakulgn
@masfinegziabher9782
@masfinegziabher9782 11 ай бұрын
@RaniyaAshebir-tp7od
@RaniyaAshebir-tp7od 7 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እግዚህአብሄር ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልህ እኒህ አባት ከሙሁርም ያለፉናቸዉ የእግዚህአብሄር ፀጋ በሳቸዉላይ ይታያል ፀጋዉን ይቨብቅላቸዉ ያብዛላቸዉ ይንን ስፅፍ በጣም ቃላት አጥሮኛል ሁለታቹም ፈጣሪ እየተናገረባባቹነዉ የእግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ማደሪያ ብል ማጋንን አይሆንም ካወቅንበት ብርሀን እየበራነዉ🙏🙏🙏❤❤❤
@martawaktola2000
@martawaktola2000 22 күн бұрын
እናመሰግናለን።እሳቸውን ስላመጣህልን
@atech.industry
@atech.industry Жыл бұрын
ከአንድሮ ሜዳ የtv program ጀምሮ ነበር የምከታተላቸው D.r እድሜያቸው ከጤና ጋር ይርዘምልን 🙏 በአካል አግኝቼ ባወራቸው በጣም ደስ ይለኛል
@solkid7197
@solkid7197 Жыл бұрын
ሁለተኛ ብሮሮሮ እያልክ አታዝገን በጣም ያስጠላብሀል። እንደዚህ የተረጋጋ ትመህርታዊ የሆነ ፕሮግራም አቅርብ። እናመሰግናለን መምህር
@tamiratatale152
@tamiratatale152 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amdeworkdesale25
@amdeworkdesale25 Жыл бұрын
የሣቸው መፅሐፍ ሲመረቅ አደራ ብሮ አሣውቂን ማኒ ማኒ ብል ሕ ያንሥብሐል ሥራሕ በጣም በጣም አሪፍ ከምንም በላይነው በርታ አመሠግናለው
@Sintayewmamo-f8q
@Sintayewmamo-f8q 19 күн бұрын
የሚገርም ትምህርት ፈጣሪ ይባርካቸው
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Жыл бұрын
እድለኛ ነን ረጅም እድሜ ለአባታችን ዶ/ር አብርሃም🙏
@tesfahiwetgere301
@tesfahiwetgere301 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባህል ነው የለ ሰው እንዴት ጥሩ ትመኚበታለህን ይገርማል፡ ኣገር ከምያፈርሱ ሰዎች ኣንዱ ይህ ሰው ነው፡
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j Жыл бұрын
አቤት እውቀት የኢትዮጵያ ተንሳየ እየተገለጠ ነው አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እደነዚህ ያሉትን ስወች አብዛልን
@MeskeremEndale
@MeskeremEndale Жыл бұрын
Amen 🙏
@wedififi
@wedififi Жыл бұрын
Aye Ethiopia mn alat hzbua bezer tekefaflo yebademech endet tinsae 😅
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@Tihitina52
@Tihitina52 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚገለጠው እኔም አንተም ሁላችንም እሳቸው ባስተማሩን መጠቀም ስንጀምረ ነው።
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
He got this knowledge in Europe not Ethiopia
@melakubetela6442
@melakubetela6442 Жыл бұрын
አሪፍ ጠያቂ ነህ እባክህ በመንፈሳዊ ጉዳዮች ዙሪያ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ጋብዝልን
@tsegahmd
@tsegahmd Жыл бұрын
ማኔ ይሄ podcast calm አርጎሃል. ረጋ ብለህ ስታወራ ያለው flow ደስ ይላል..wow this podcast 🥰
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
አመሰግናለው
@ggff7595
@ggff7595 Жыл бұрын
ማኒ ሁሉም ያምርበታል ቢጮህም ረጋ ቢልም ምርጥ ወንድም ጭሆቱም እርጋታው ሁሉ ለኛ በጭሆት ልያስረዳን የፈለገ ነገር እየጮሀ ያስረዳናል በርጋታ ልያስረዳን የፈለገው ደሞ ቀስ ብሎ ይነግረናል ❤🎉ጥበቡ ያብዛልህ ማኒዋይ ሽኮር
@Nardi135
@Nardi135 Жыл бұрын
እሳቸውን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ማኔ ቀጥልበት እንደዚህ አይነት በዕውቀት የተሞሉ ሰዎችን እየፈለፈልክ አቅረብልን።❤❤
@endalkolu485
@endalkolu485 Жыл бұрын
@manyazewal ማኔ እባክህን እንደዚህ ያሉ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት እንግዶችን ደጋግመህ አቅርብልን 🙏
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ድንቅ የሆነ እውቀት የያዙ ምሁር አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜን ይስጣቸው አንተንም ያኑርህ
@finhassurur3621
@finhassurur3621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በዘህ መንፈሣዊ ጥልቅ መረረዳትና መንፈሳዊ የላይኛይቱ ሰማያዊ ጥበብ ሀገሬን ኢትዮጵያንና ሕዝቤን ባርክልን!!!!!!
@ChupindaSiiikore
@ChupindaSiiikore 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/omqsf4qZoah9hNUfeature=shared
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 11 ай бұрын
ማን ያዘዋል ታናሽ ወንድሜ የቤሬዋ ማርያም ትጠብቅህ አይዞህ በርታ ። ልዑል እግዚአብሔር ቀን አለው ።
@meryambekelemery
@meryambekelemery Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን በፀሎት መታገል መበርታት እግዚአብሔር ይርዳን ❤❤❤🎉🎉🎉
@TinsaeSolomon-ux8hd
@TinsaeSolomon-ux8hd 4 ай бұрын
እርጋታቸውና ትህተናቸው ደስ ሲል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 Жыл бұрын
ዶ/ር አብርሐም በጣም ብዙ እውቀት ያላቸው ገና ብዙ ያልተጠቀምንባቸው ሰው ናቸው! ከዚህ በላይ ግዜ ኖርዋቸው ስለ ኢነርጂ በተክታታይ ሴሽን ብታቀርባቸው መልካም ነው። የራሳቸው የሚያስተምሩበት ቦታ ካለም ብትጠቁሙኝ ደስ ይለኛል። ማን ያዘዋልን በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ፕሮግራም
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 ай бұрын
እውቀትን ሰይጣን አይሰጠንም። አእምሮን የሚከፍት እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 Жыл бұрын
በጣም ነዉ እማከብሮት ትልቅነት ጨዋነት ብዙብዙ ማለት ይቻላል❤❤❤❤ እዲአይነት እንግዳ ስለጋበዝክ🙏
@MesfinKebede-r1t
@MesfinKebede-r1t 11 ай бұрын
ዶ/ር አብርሀም እግዚአብሔር ይባርኮት !!!!!
@NatiMan-w1h
@NatiMan-w1h Жыл бұрын
እግዛብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን ሳትሉ እንዳታልፉ
@tsedaytube
@tsedaytube Жыл бұрын
አሜንንንንንንን❤
@Etech1616
@Etech1616 Жыл бұрын
አሜን
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Amen amenc
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j Жыл бұрын
❤አሜንንንንንም
@amlakietemesgen
@amlakietemesgen Жыл бұрын
Amenn
@FuaaaAhaa
@FuaaaAhaa 11 ай бұрын
Yehen sewye lemagnet mn mareg aleben.......
@redietdawit724
@redietdawit724 Жыл бұрын
One of the best conversations in your podcast Mane. So much depth and meaning here. We need more people like Dr. Abrham Amha. Much appreciation and gratitude for your presence, Dr. Thank you so much for this podcast.
@Soho-qr6bq
@Soho-qr6bq Жыл бұрын
1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times! 2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God 3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed! 4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits! 5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light! 6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!! I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on KZbin about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains! Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them kzbin.info/www/bejne/iZi4daqwoauSgbc kzbin.info/www/bejne/eqXOeJqqet1_mbs kzbin.info/www/bejne/mX7YZnlonsimipo kzbin.info/www/bejne/m57Hia1roryXrKM kzbin.info/www/bejne/gGbSipqloMSjbck kzbin.info/www/bejne/rXiYdJavpJqdhrs
@negasigebremedhinmeley3338
@negasigebremedhinmeley3338 9 ай бұрын
እግዚአቢሄር ከፈቀደ መፅሀፉን አነባለሁ ይበለው ይበለው...
@etheth8142
@etheth8142 Жыл бұрын
ማንያዘዋን ዛሬ እረጋ ስላልክ ደስ ይል ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤❤ሁለየ እደዝህ ሁንልን
@fitse2534
@fitse2534 Жыл бұрын
ስሜት እኮ የሚጋባ ነገር ነዎ።ለዛ ነው
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
የሚናገረው ነገር ከምናባዊ ተንታኔ ውጭ በተጨባጭ በምድር ላይ ስለሚሆን ነገር አይደለም፡ ሁለተኛ መንፈሳዊ ነገር በግልብ ነው የሚያየው ፡ማለትም መንፈሳዊ ቃሎችን ይጠቀማል የሚሰጣቸው ትርጉም ግን የራሱን ትርጉም ነው፡ ለምሳሌ መንፈስ ቅዱስ፣ሉሲፈር፡ አጋንንት ሌሎችም። ሰዎችን ግራ ያጋባል ምክንያቱም ሃሳባቸውን በመከፋፈል በመንፈሳዊ ነገር ስር እንዳይሰዱ ነው የሚያደርገው።
@tamratwubshet5834
@tamratwubshet5834 3 ай бұрын
አቤት ጭንቅላት😮😮ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ የልኅቀት ማዕከል🎉
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho Жыл бұрын
ዶክተርዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🎉🎉🎉
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Amen
@samuelalemu5806
@samuelalemu5806 10 ай бұрын
Big respect🙏 for Dr aberham !!
@FissehaSinamaw
@FissehaSinamaw 2 ай бұрын
@@manyazewaleshetu yet new miyasemirut yet new minagegnachew
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew Жыл бұрын
ዶክተር አብርሃምን በልዩልዩ ርዕስ ላይ ደጋግመህ ብትጋብዝልን 🙏
@ewuketenamereja7222
@ewuketenamereja7222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያልሰጠን ያልነገረን ነገር የለም! ይህንን ይዞ ያቆዩልን ቅዱሳን አባቶች ሲነግሩን ተረት ተረት እያልን ሳይንቲስቶች የራሳቸው አድርገው ፓተንት ወስደው ሲነግሩን እንሰማለን! ወይ የሰውልጅ! አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አሜንንንንንንን!!!!
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ለሚያውቀውም አንኳን ይሸውዳል
@zemedeasfaw5448
@zemedeasfaw5448 Жыл бұрын
በጣም ይደንቃል። የዶ/ር አብርሃም የአስተሳሰብ ወጥነት/ consistency of thought እና ከጠያቂው ጋር ያለውን መግባባት አድንቄያለሁ።
@w482dfdsf
@w482dfdsf Жыл бұрын
በዚህ ፖድካስት የማንያዘዋል እርጋታ ራሱ ገርሞኛል። በጣም ብስሌት አይቸበታለሁ። ይሄንን ቪድዮ ደጋግመህ ስማው።
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Amesegenalew
@MeskeremDaba-d7t
@MeskeremDaba-d7t Жыл бұрын
@@manyazewaleshetu Please I want to contact you in person, would you gave me any way to meet you?
@ferdeegemdel5451
@ferdeegemdel5451 Жыл бұрын
በጥአም ጉአጉቻለሁ ዶክተር አቡርሀ መፅአፍዎ እስከሚወጥአ ድረስ በጥአም ኮርተንቦታል ኢትዬጰያ እድለኛ ነች እንደርስዎ ልጅ ስላላት ትልቅ አስተዋፅዎ ነዉ እያደረጉ ያሉት እድሜና ጤና ይስጥዎ።
@zerdib8481
@zerdib8481 Жыл бұрын
ዶክተር ሁሉንም ተግብሬ ተሳክቶልኛል ። አመሰግናለሁ።
@astuy8619
@astuy8619 Жыл бұрын
እባኮን የት ነው የሚገኙት? 🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
እኔ እኒህን ሰውዬ በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር ያቆይልን ብዙ እንድንማር ልክ ሲያስረዱ ውስጤ ጥልቅ ሲል ይሰማኛል ያላቸው ትህትና ያስቀናል ደሞ ወጣት ነው የሚመስሉኝ ኑሩልኝ💚💛❤🙏😍👏❗
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እናመስግናለን! ማንያዘዋል ትልቅ ምሁር፣ እንግዳ ስለ አቀረቡክልን ጥሪ ትምህርት ነዉ።
@getitisportእቃመሸጫ
@getitisportእቃመሸጫ 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ማኔ
@nuhalove
@nuhalove Жыл бұрын
ቁጭ ብዬ ልመገብ❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Please
@GechoGoldenEagels
@GechoGoldenEagels Жыл бұрын
የሜታ ፊዚክስ ሊቅ ፕሮፌሰር አብረሃም አምኃ ለሰጡን ጥልቅ አዉቀት እናመሰግናለን!!! ማኔ አንተም በተለይ ለወጣቱ እንደዚህ አይነት እንቁዎችን እያመጣህ ስለምትጋብዝልንና ከልብ እናመሰግናለን!!!🙏🙏🙏❤❤❤
@gezahegnendale2522
@gezahegnendale2522 Жыл бұрын
የንግግር እርጋታ ጥቅ ጥቅ ያለ ጫካ እውቀት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Amen
@Yamitube1
@Yamitube1 Жыл бұрын
​@@manyazewaleshetu Dr abraham amha email adress or phone number pls
@EyobEyob-v2z
@EyobEyob-v2z 2 ай бұрын
ትምህርቱ እጅግ በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ አይንን ስለመጨፈን ሲወራ ግር የሚለኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሎ ነበር አይኑን የሚጨፍን የተረገመ ነው ይላል ፡ከዚህ አንፃር ብታስረዱኝ።
@kifliehaileslassie1842
@kifliehaileslassie1842 Жыл бұрын
ሚያቁ ከሆነ አይባልም ሌላው ነገር በጣም ተመችቶኛል material አለም ወጥቼ ወደ መንፈሳዊ አለም more እንዳተኩር ብዙ መረዳት እና እውቀት ያገአሁበት መልካም እና ድንቅ ውይይት እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።አመሰግናለሁ።
@tighist331
@tighist331 Жыл бұрын
ሰላም እኔም የተሰማኝ ነገር የበለጠዉ ግዜዬን ለእግዚአብሔ መስጠት እንጂ ለምድራዊው ኑሮዬ መጨነቅ መጠበብ እንደማይገባኝ ተረዳሑኝ ። በፀሎት እንበርታ።
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
አዎ ግን አዋህዶ መኖር ነው!!!
@workeago426
@workeago426 Ай бұрын
ዶክተር እብርሀም እጅግ የሚያስደንቅ እውቀት ያላቸውስው ናቸው ክተቻለ ብታቀርብልን እውቅታችውን እንዲያስተምሩን ክእግዚእብዝሔር ጋር ደስ ይለናል እናምስግናለ ውንድማችን
@seraye9862
@seraye9862 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይሰራብሃልና በርታ ለኢትዮጵያ በእጅ ያለ ወርቅ የሆነባትን በሳይንስ ትረዳው፡❤
@ethiopiawitethiopiawit1169
@ethiopiawitethiopiawit1169 6 ай бұрын
እድሜየን የጨረስኩት በስደት ነው ስለዚህ ትምህርት አልተማርኩም እኝህ ሰውዬ እና ገነት ያሚባሉ እናት ለሚነግሩን ነገር አስፈራኝ 😮 ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ትምህርት ነው. እናመሰግናለን❤
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን!ዶክተር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ስላካፈሉን ድንቅ እውቀት!!
@ayalewnegash4354
@ayalewnegash4354 11 ай бұрын
Wowe betame harif temehrt nwe
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን አባታችን ብዙ እንማርበታለን እናመሰግናለን ደስ ብሎኝ ነው ያደመጥኩት 🙏🥰አተም ዛሬ ለዛ ያለው ድምጽ እና ለዛ ያለው ጥያቄ አቅርብሃል:: በዚህ ቀጥል:: ሞዛዛ ድምጽህን መስማት ሰልችቶናል:: ሀገር እግዚአብሔር ይጎብኝሽ እኛንም አስበን ፈጣሪዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@kebedemoshe
@kebedemoshe Жыл бұрын
ማነቃቃት እያልክ ከምታዝገን ይህ ጥሩ ነገር ነው
@BasilielGirma-q7l
@BasilielGirma-q7l 10 ай бұрын
lemn tizigalk niqa inji
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር እውነት እና ህይወት የገባቸው አባት ናቸው ሜኔ ካጠገብህ አትነጥላቸው የፀሎት መፅሐፍ የሆኑ አባት ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@yamtube8790
@yamtube8790 Жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
እውነት ነው
@Cloudy-ni6lq
@Cloudy-ni6lq Жыл бұрын
@@manyazewaleshetu Bro you doing an amazing job! Please enlighten my people by doing this kinda podcast more often
@sbekele4200
@sbekele4200 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝመው ።ማንያዘዋልም አመሰግናለሁ ስላቀረብካቸው በርታ ወንድሜ።
@emutamiru2471
@emutamiru2471 Жыл бұрын
እኒህን አባት ወደ ጌታ ሳይሄዱ እንጠቀምባቸዉ ጌታ ይርዳን
@eliasyenehungedamu2402
@eliasyenehungedamu2402 Жыл бұрын
እንግዲያውስ እባክዎትን ዶክተር፦ በንፁሃን ደም የሚጫወቱትን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችን የውስጥ አጋንንቶቻቸውን እየጠሩ በሚያውቁት ያስወጡልን?
@dansamkid01
@dansamkid01 Жыл бұрын
ክርስቶስን ያላማከለ መንፈሳዊነት ከአጋንት ነው ህዝቤ ሆይ ይሄንን junk ወደ ውስጥህ አትድፋ።
@EyobGirmay-j8o
@EyobGirmay-j8o 11 ай бұрын
You are the junk one....
@GenetMengistu-z3v
@GenetMengistu-z3v 10 ай бұрын
በትክክል
@GenetMengistu-z3v
@GenetMengistu-z3v 10 ай бұрын
ወገኖቼ አረ ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ተጠጉ መፅሐፍ ቅዱስን አንብቡ ይሄ አደገኛ አጋንንታዊ የረቀቀ አስተምሮ ነው ። ጌታ እየሱስ የዲያብሎስን ሥራ አፍርሶታል “ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ “ ተብሎ ተፅፏል በእየሱስ ስም ይፍረስ ምድርና ሞላዋን በኀይሉ የሚገዛ እግዚአብሔር ነው መላእክትን እርሱ ካላዘዛቸው በራሳቸው ምንም ማድረግ አይችሉም ።በክርስቶስ ሥራ አምነን እርሱን በኛ ህይወት ላይ ስንሾመው ! የትኛውም አጋንንታዊ ሃይል በእኛ ላይ ስልጣን የለውም በነፃነት ልንኖር ክርስቶስ ነፃ አወጣን ተብሎ በመፀሐፍ ቅዱስ ተፅፏል።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አኔም ቃሎቹ ደስ ብለውኝ ግን እኛም አንፈጥራለን አኩል ኃይል እናገኛለን ማለት አምላክ ወይም ፈጣሪ አንሆናለን ማለት ነው ? አስደነገጠኝ
@mahiabraham9001
@mahiabraham9001 6 ай бұрын
There is nothing in this discussion that goes against Christ or Christianity. In fact, it supports and underlines how the Bible and Christianity are foundational to everything. The content may be quite technical and difficult to fully comprehend for some, but I would encourage an open-minded approach. Take the time to read the Bible and research topics like metaphysics, quantum physics, and spirituality - this can help provide a deeper understanding of the ideas presented. Overall, this seems like a wonderful program provided by the host, Manyazewalnl. Thank you for sharing this enlightening discussion. Stay blessed!
@fasikafaso
@fasikafaso 8 ай бұрын
ወንድሜ ማኔ እንዃን አየሁክ ሁልጊዜ አርብ አርብ የአንተን የሬዲዮ ጣብያ በምሰማበት ሰአት ሁሌም እራሴን እዳነቃቃሁነው ተባረክ
@Aterira3106
@Aterira3106 Жыл бұрын
ዶ/ር አብርሃም አምአ ስላየሆት በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ከእርሶ በጣም ብዙ ተምርያለሁ። ፈጣሪ እደሜ ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦ እርሶ ደንቅ ኖት መማር ለፈለገ ጥሩ መጽሐፍ ኖት።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
ሌላው አባታችን ከተናገሩት ነገር የገረመኝ ሮሆቦቶች ሊያጠፉንም ይችላሉ ያሉት ነው አናም አኔ ለቤተሰቦቼና ለባለቤቴ ከድር ጀምሮ አንዲህ አላቸዋለሁ ዝም በመንፈሴ ሮሆቦቶች የሚያጠፉን እየመሰለኝ አፈራለሁ እላቸዋለሁ አባታች በዕውቀት ይህንኑ ሲደግሙት ገረመኘ እኔ የሳቸውን ዕውቀት የለኝም ግን ጥበብ የሆነውን ክርሶቶስ እየሱስን ስቸናምንና አብዝተን በቃሉ ስንኖሮና ስንታዘዝ ደሞም በጣም ስንጸልይ በውስጣችን የገባው የክርስቶስ መንፈስ የሩቁን ሊሆን ያለው ያሳውቀናል ይሄን አርግጠኛ ነኝ ሁለታችሁነም አመሰግናለሁ ተባረኩ !
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 Жыл бұрын
እኛ እንድንረዳው በሚችልበት ሁኔታ ለማስረዳት እጅግ ተጠንቅቀው ቃላትን መርጠው ነው የሚናገሩት ግን ምን ያህሉ ኢትዮጵያዊ ይረዳቸው ይሆን ? ሌላስ ኢትዮጵያዊ እሳቸው የተማሩትን የተማረ ይኖር ይሆን ? እንደሳቸው ደፍሮ መውጣት አቅቶት ይሆን ።
@user-6688u
@user-6688u Жыл бұрын
ይሄ የኔም ሀሳብ ነው
@abekebe8712
@abekebe8712 Жыл бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ግዜ ልቤን የሞላ ቃለ መጠይቅ አንተንም ለመጀመሪያ ጊዜ አደነኩህ በርታበትና አበርታን
@getitisportእቃመሸጫ
@getitisportእቃመሸጫ 11 ай бұрын
እኔም
@kefalesimeneh7981
@kefalesimeneh7981 Жыл бұрын
ማኔ ሺ አመት ኑርልን የዘመናችን ምርጥ ሰው
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 7 ай бұрын
ዋው የሚገርም ትንታኔ ነው የሰማይ አምላክ እግዚአብሄር ለህዝባችን ማስተዋል እና ጥበብ ይስጠን ዘመናችን ህይዎታችን ለአምላካችን እግዚአብሄር በመገዛት ይለቅ በሚጠፋው እና በሚያልፈው አለም አንያዝ
@wisdom52582
@wisdom52582 Жыл бұрын
I have never watched your podcast before. It's my first time and its really educational and inspiring. It's great seeing Dr. Abraham from 4 kills AAU. He didn't teach me but I used to see him in the physics department. And I also remember his radio podcast on metroids. And my takeaways, we are created in the image and likness of God means we have been given the portion of energy and Knowledge God has.
@YerasWerk-o3n
@YerasWerk-o3n 11 ай бұрын
Of course
@baletedare5567
@baletedare5567 Жыл бұрын
በጣም አድናቂዎት ነኝ ከአሁን ቀደምም ሰምቻለሁ ቃለመጠይቅዎን ከዶር ሮዳስ ታደሰ ጋር ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ስለሚያነብ ስለተረዳው ጥያቄው አሪፍ ነበር በሚገባን ደረጃ ነው የቀረበው እናመሰግናለን
@nardosbirhanu9390
@nardosbirhanu9390 Жыл бұрын
የሚገርሙ ሰው ናቸው በእውነት መጽሐፋቸውን ለማንበብ በጣም ጓጉቻለሁ ማንያዘዋል በጣም እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏
@misganawzeleke3805
@misganawzeleke3805 11 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ ለዶክተሩ ኢየሱስን ስበከዉ ፤ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ።
@Joyfilmstube
@Joyfilmstube Жыл бұрын
ዶ/ር አብርሃም በጣም አስተዋይ የጥበብ ሰው ናቸው ቃለመጠይቁን ለማየት ጓጉቻለው
@AbenezerZewdu
@AbenezerZewdu Жыл бұрын
same here
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Thanks
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋርርር አቤት እርጋቲ
@abenezerwondwossen9950
@abenezerwondwossen9950 Жыл бұрын
I'm glad to see you back dr. abraham amha ዶክተር በሆነ መንገድ አግኝቾት አንዳንድ ማለፍ የከበዱኝን ጥያቄዎች ብጠይቅ ደስ ይለኝ ነበር። እናመሰግናለን ማንያዘዋል!
@AshenafiAsrat-y5y
@AshenafiAsrat-y5y 11 ай бұрын
ጠይቀኝ
@dimasileshi5875
@dimasileshi5875 10 ай бұрын
እጂግ አስደማሚ ነገር ነዉ የሰማሁት እነ3ደዚህ ያሉ ሙህሮችን ነዉ ሁሌም ማቅረብ ያለባችሁ❤
@ermiasbirhanu7005
@ermiasbirhanu7005 Жыл бұрын
ወንድሜ ማንያዘዋል የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ! መልካም አስተያየት በዚህ ቪዲዮ ላይ ለመስጠት ነበር፦ ሀይማኖት ማለት እግዚአብሔር ፍጥረታቱ እኛ እንድናውቀው እና በፍፁም ልባችን በፍፁም ሀሳባችን ወደነው እንድናመልከው እራሱን የገለጠበት መስታወት ነው። እኛ ሰዎች ፈጣሪ ያልተገለጠልንን ሌላ ሀይማኖት በሳይንስ ተመራምረን ይህ እንደዚህ ነው እንደዚያ ማለት በጣም በጣም አደገኛ አካሄድ ነው። ይህ ሰው መላዕክት እንዲህ ናቸው ተመራመርኩ ወዘተ ብሎ የተናገረውን እውነት ነው ብለን ለህዝብ ካሳወቅን ነገ ደግሞ እግዚአብሔር እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር የማይደፍርበት ምንም ምክንያት የለም። (የዚያን ጊዜ ደግሞ ከሀዲ ተብሎ ከቤተክርስቲያን ይወገዛል) ስለዚህ please ሀይማኖትን በሳይንስ መነፅርነት ለመመልከት አንሞክር ሳይንስ experiment ሲኖረው ሀይማኖት ግን የለውምና። እና ይህን ለማለት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን 😊🙏
@semanyawbekele184
@semanyawbekele184 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ደስ የሚል ባገኛቸዉ ደስ ይለኛል። ትልቅ ሀብት ናቸዉ ላገር ስላወኳቸዉ ደስ ብሎኛል
@davidodav
@davidodav Жыл бұрын
I am glad to see my professor again after more than 23 years, back in the days at 4killo university. He was the best instructor, but unfortunately, some of the other instructors were not friendly and pushed me to change my department. Nevertheless, my passion for modern physics remains, even though I am now in a completely different profession. Dr. Abraham was such a friendly and humble guy. May God grant you good health and a long life. This is the best podcast, and keep up the excellent work, young man! There was another smart doctor in quantum physics at 4killo, Dr. Fisseha. I am not sure if he is alive and still works in there!
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Ethiopia doesn't allow enlightenment of her people like such individuals due to religiosity. This type of individuals can only thrive in the Western enlightened society.
@getachewabay8625
@getachewabay8625 Жыл бұрын
፨በበበቧቧቧበቧቧቯቯቯቯበበቧቧበበቧቧቧቧበበቧቧቧቧቧበበበበበቧበበቨቧቧ😊ቧቧቧቧቧቧቧበበበቧቧቧቧቧቧበበበበቧቧቧቧቧበበበበበቨቧቧቧበቧቧበቧቧበቧቧቯቨቯቧቧበቧቧቧቧቧቧበ?ቧቧበበበቧቧበበበቧቧበበበበቯቯ😊በበቧቧቧቧበቧቧቧቨ?ቯበበዘዧበበበበቧቧቧበቧቧቧቧቧቧበቧቧቧቧበበ😊😊😊😊
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 5 ай бұрын
😊
@KalPromis
@KalPromis Ай бұрын
🙏💚💛❤️ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ፖድካስት ላይ ወንጌል ነው የሚሰበከው ለዘመናት የተዘጋ አዕምሮ በ 2 ሰዐት የሚከፍ ከእግዚአብሔር ውጪ ማነው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ልጆቹን ማስተማር ወደቀደመ ክብራችን መመለስ የሚችል ድንቅ አምላክ ነው ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኛ ወጣቶች ብዙ እንጠብቃለን ምሩን ወደቀደመችው ኢትዮጵያ እንመለስ 🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ💚💛❤️🙏 ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ዛሬም አስቢያት 🙏💚💛❤️
@Eliastaye6
@Eliastaye6 Жыл бұрын
Manyazewal endezi aynet intellectual topic yamribihal bro, Dr. Abraham Amaha great explanation!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
ረእኔም በአንደኝነት ነዉ መፅሃፋቸውን እማነበዉ እንደት ነፍሴ እንደወደደቻቸዉ ዋዉዉዉዉ አሏህ እድሜና ጤና ይስጠወት
@Amanesayasj
@Amanesayasj Жыл бұрын
We need more interviews like this May almighty bless you both
@ajanawmolla5087
@ajanawmolla5087 Жыл бұрын
በጣም ያስደስታል ይህ ትምህርት በሁሉም ቦታ ቢሰጥ የሚጠገብ ይደለም። ሌላም vedio ብትሰራልን ደስ ይለኛል
@1p2k3a4b
@1p2k3a4b Жыл бұрын
Thank you for giving me an inspiration to study Meta Physics guys, Thank you very mutch.
@Soho-qr6bq
@Soho-qr6bq Жыл бұрын
1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times! 2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God 3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed! 4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits! 5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light! 6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!! I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on KZbin about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains! Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them kzbin.info/www/bejne/iZi4daqwoauSgbc kzbin.info/www/bejne/eqXOeJqqet1_mbs kzbin.info/www/bejne/mX7YZnlonsimipo kzbin.info/www/bejne/m57Hia1roryXrKM kzbin.info/www/bejne/gGbSipqloMSjbck kzbin.info/www/bejne/rXiYdJavpJqdhrs
@ExamSolutions_et
@ExamSolutions_et Жыл бұрын
Dr. Abraham, it's a pleasure to see you.
@abelyilkal5188
@abelyilkal5188 Жыл бұрын
Mr Manyazewal this is how you should keep the podcast now its time to bring out new ideas from the trenches of our country. I think people are fade up of listening to only your ideas...and for the recreation program you created thats a really great job👏👏may god help you on this job of staying on higher frequency just don't capitalize on that and devalue the purpose of it. All in all i loved the methodology of your presentation thank you.
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 Жыл бұрын
Kibret yistilin! የዋህ ምድር ን ይገዛል!
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 Жыл бұрын
Dr Abrham and Mane thank you. I grasp a lot of knowledge.
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Our pleasure!
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
በጣም በሚገኝ መልኩ ነው የገለፁት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት ❤️🙏ማኔ እግዚአብሔር ይባረክህ ሰው አደረከኝ!!!
@እናትናልጅ-በ1ረ
@እናትናልጅ-በ1ረ Жыл бұрын
Wow Mane I watch your show most of the time but for the first time in a good way Dr Abrham challenge your mentality or you were a great student really amazing he makes you calm down with his wisdom. By the way metaphysics is very interesting topic .Thank you for Dr Abrhanm he came to the show and he show me Mane has different personalities you make my day Mane you are amazing really keep up the good work bring more people like that Thank you Dr Abrham for coming I love it .
@Soho-qr6bq
@Soho-qr6bq Жыл бұрын
1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times! 2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God 3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed! 4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits! 5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light! 6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!! I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on KZbin about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains! Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them kzbin.info/www/bejne/iZi4daqwoauSgbc kzbin.info/www/bejne/eqXOeJqqet1_mbs kzbin.info/www/bejne/mX7YZnlonsimipo kzbin.info/www/bejne/m57Hia1roryXrKM kzbin.info/www/bejne/gGbSipqloMSjbck kzbin.info/www/bejne/rXiYdJavpJqdhrs
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አኔ ፕሮቴስታንት አምነት ተከታይ ነኝ የዛሬ 35 ዓመት ልጆች ሆነን ኢሉሚናቲ የሚባል የእግዚአብሔርን ሃሳብ የሚቃወም መንፈስ ይመጣል ቸብለን አስታውሳለሁ አሰከአሁን ድረስ በእየሱስ ስም እየተቃወምኩኝ ከጸልይ ነበር ያኔ ብዙም አይገባኝም ዛሬ ግን አየገበኝ ሁሉ ነጠር የመንፈስ አሰራር ከንደሆነ ገብቶኝ በዕውቀት አጸልያለሁ አኔም ብቻ አደለሁም የገባቸው በዚህ ጉዳይ ላይ ይጸልያሉ ።
@innerpeace5476
@innerpeace5476 Жыл бұрын
Great! I am working on this topic too, My book will be published soon. I hope we will discuss deep situations.
@Soho-qr6bq
@Soho-qr6bq Жыл бұрын
1. 6:44 minute:- There will come a time that we will communicate with extraterrestrials - all these extra-terrestrials, aliens, UFOs are demons!! People are excited to meet with them to get some hidden knowledge, to reach some enlightened state, achieve greater civilization etc. These are deceiving spirits that the bible tells us will come in the end times! 2. 7-46-10:10 minutes: - Low vibration, connection with the universe, transcending towards higher consciousness, etc.- do you guys realize these are all New Age concepts coming from Far Eastern Buddhism, Hinduism, Latin American Spiritism, Shamanism, etc?????? ALL OF THESE ARE SATANIC AND HAVE NOTHING TO DO WITH THE BIBLICAL CHRISTIANITY AND THE CHRISTIAN GOD (GOD, SON & HOLY SPIRIT)!!!!!!! I can tell you 100 % that the spirit he is talking about is not The Holy Spirit of God 3. 11:31 minutes- telepathic communication is from the devil! There is not a single example of any saint of God in the bible using telepathic powers! They had divine revelations that the Spirit of the Living God gave them as He willed! 4. 12:31-14:15 minutes:- We are not energies. We are beings created in the image of God! Positive energy & negative energy- there is no such thing! There is the Kingdom of God (which is Kingdom of Light) and kingdom of satan (kingdom of darkness). All what they refer to as negative energy are demonic spirits! 5. 14:29-16: 32 minutes - Shadow work, childhood trauma, inner healing, cleansing etc- are all New Age practices! You will never get true healing doing these! You will just be going to retreat after retreat, doing meditation after meditation and not get any lasting solution following these fake paths of healing. If anything, you will only be opening yourselves up to possession by demons appearing as beings of light! 6. 21: 49 minutes:- Seek first the Kingdom of God and His Righteousness does not mean go after such practices, some hidden enlightenment by awakening a higher consciousness or opening your third eye! Never! Read the New Testament to learn how the disciples and apostles lived their lives seeking God’s Kingdom and Righteousness. You don’t see anyone of them practicing such demonic New Age practices!! I can say much more about this video but I will stop here. I challenge you to watch videos on KZbin about people coming out of New Age to Christianity to see that I am telling you the truth! Blindly listening to these people is going to lead you to Hell. Please people use your brains! Here are some videos of people warning others about this deception. Please watch them kzbin.info/www/bejne/iZi4daqwoauSgbc kzbin.info/www/bejne/eqXOeJqqet1_mbs kzbin.info/www/bejne/mX7YZnlonsimipo kzbin.info/www/bejne/m57Hia1roryXrKM kzbin.info/www/bejne/gGbSipqloMSjbck kzbin.info/www/bejne/rXiYdJavpJqdhrs
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
Hope we get ur book on market.
@HenokTilahun-rv7uf
@HenokTilahun-rv7uf 10 ай бұрын
ato manyzewal ebakeh ante genzeb lemesrat Esachew sew lemesrat mtadergut wugeya yastawekal ena derejahn asadeg yebase korkoro athun
@meryambekelemery
@meryambekelemery Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የእውነት ትሁን ረጋ ረጋ ብለው አስተምረውኛል እድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ይሆን ❤❤❤🎉🎉🎉
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
ሠማን ያዘዋል ስለክርስቶስ ትምህርትና ስለመንፈስ ቅዱስ ገና አለመረዳታችንን አልፎም ስጋዊ ስለሆንን ሐይማኖታችን አንኳን የተዛባ ነው ማለትህ የሚገርም ዕውቀት አለህ ድሮም ይኼ ልጅ ደስ ይላል ብዬ ነበር መንፈስህ ተመችቶኝ ተባረክ !!!!
@leykuneticha7281
@leykuneticha7281 Жыл бұрын
Thank you so much! This is the Rare kind of videos I have ever watched on KZbin!
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
You're very welcome!
@BerhaneWeldegebrial-f6v
@BerhaneWeldegebrial-f6v 11 ай бұрын
እውነት ዶ/ር ዕድሜ ይስጥልን። ወንድሜ ደግሞ ላደረከው ቃለ መጠይቅ አመሰግናሃለሁ።❤❤❤
@haneshanissue
@haneshanissue Жыл бұрын
betam begugut sntebkachew neber ende dr abrham nachew egnan miasfelgen
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
Ewnet new
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 169 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН