ሳይታሰብ ሶስቱም አንድ ቦታ አይናችንን ለማመን ከበደን... የለችም ብሎ ከፍቅረኛው ጓደኛ ጋር ተቀጣጥሮ ሲመጣ እጅ ከፍንጅ

  Рет қаралды 205,485

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

ሳይታሰብ ሶስቱም አንድ ቦታ አይናችንን ለማመን ከበደን... የለችም ብሎ ከፍቅረኛው ጓደኛ ጋር ተቀጣጥሮ ሲመጣ እጅ ከፍንጅ

Пікірлер: 1 100
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 11 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ታማኝ ትዳር ፈጣሪ ይስጠን ጉሉ አሚንንን
@user-lq6cn3er5o
@user-lq6cn3er5o 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@tumampos9090
@tumampos9090 11 ай бұрын
Amiiiiin
@user-nx2nq7yy5d
@user-nx2nq7yy5d 11 ай бұрын
አሚን
@bayecymuluye3324
@bayecymuluye3324 11 ай бұрын
አሜን(3)🙏🙏🙏
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
አሚን ሁቢ❤
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 11 ай бұрын
ልጁ አይፈልግሽም ያስታውቃል እምብርትሽን ሸፍኒ ሴትነትሽን ጠብቂ አላህ የበለጠ ይሰጥሻል ህይወት ይቀጥላል
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
😂😂😂 ማነው 10 ግዜ ውረደት ለማየት ሰልኩን እሚያይ ትለቀቀ ወይሰ አልትለቀቀም
@sumeyaseyed2160
@sumeyaseyed2160 11 ай бұрын
እኔ አንዷነኝ😂😂😂😂
@user-kq8gz4vt2y
@user-kq8gz4vt2y 11 ай бұрын
😂😂😂😂እኔ
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 11 ай бұрын
እኔ😂😂😂😂😂😂😂
@bikila3475
@bikila3475 11 ай бұрын
Hanchi rasish setan nesh
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
ተማኝ ጥቂት😂😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለኒቶርክ የከፈትልን አማራውያን 😢😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@melatabraham
@melatabraham 11 ай бұрын
😢awo fth le Amhara 💚💛
@user-jb4vj4jr9x
@user-jb4vj4jr9x 11 ай бұрын
ሳያፈቅሩ ሳያገቡ መኖር ይሻላል በዚህ ዘመን 😢😢😢😢😊😊
@hayathayat8684
@hayathayat8684 11 ай бұрын
Atsasachi wde eyekeledu weym enezih eyetekefafetu yemihedu mn KBR ale
@tibebesolomon3866
@tibebesolomon3866 11 ай бұрын
Endez bechale arif nbr
@SaraSara-mb8eb
@SaraSara-mb8eb 10 ай бұрын
አረ የምር የቀረዉ ይሻላል😂😂😂
@atnasiyashenbel3957
@atnasiyashenbel3957 11 ай бұрын
ማርያምን ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀው እናንተስ በላይክ አሰዩኝ🥰🥰🥰
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ❤
@ziyaddaabdul
@ziyaddaabdul 11 ай бұрын
❤❤
@user-ed5je2ky5w
@user-ed5je2ky5w 11 ай бұрын
Kena aybltmi
@atnasiyashenbel3957
@atnasiyashenbel3957 11 ай бұрын
@@user-ed5je2ky5w 😂😂😂😂😂በየቀኑ የምለቀቅ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 11 ай бұрын
እኔም በጉጉት ነው እምጠብቀው 😂😂😂
@user-wu3it9vn5l
@user-wu3it9vn5l 11 ай бұрын
እስኪ በቤተክርስትያን የዋሉ ወይ ሙስሊሞች ኣቅርብልን ልባችን 😢እንድያርፍ በቃ ፍቅር እንደዚህ 😅
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m 11 ай бұрын
ማለት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
ልክ ነው ፋሽን ተብሎ በፍቅር ስም በዝሙት ይቆያሉ ቤተሰብም ሳያውቀው ከዚያም ምኑን ይታመናል እንደ እምነታችን እንደ ባህላችን በስነስርአት ተጋብቶ መኖር እየተቻለ ከአለባበስም ስነስርአት አለባበስ ነው መሆን ያለበት
@Tube-bk9uj
@Tube-bk9uj 11 ай бұрын
ልክ ብለሻል ሙስሊሞች ና ከቤተክርስቲያን የዋሉ ይጠየቁልን
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
​@@biruksherif1838😋😋😝🤐😱 አታስቂን አንተው አንደኛዋ
@user-ml7xt8mg9c
@user-ml7xt8mg9c 11 ай бұрын
ልክ ነሽ ይጠየቁልን
@DiluMajid-jn7eh
@DiluMajid-jn7eh 11 ай бұрын
ጓደኛዋ ምርጥ ነች ከጓደኛዋ ብላ ከሱ ጋር ተቀያየመች ምርጥ ጓደኛ ነች ጥፋትየለባትም
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
ማርያምን ደግ አረገሽ😕 እርካሽ ነሽ ሴት ልጅ ውበቷ መሸፈኗ ነው ቅዱስ ቃሉ ሴትልጅ ትሸፈን ይላል ሱሪ አትልበሱ ሲባል ብላችሁ ብላችሁ እምብርታችሁን ማስጣት ጀመራችሁ😡 የማትረቡ ሐይማኖታችንን አሰደባችሁብን በናንተ የተነሳ 👉የእውነተኛ ፍቅር የምትፈልጉ ሴቶች ሂዱ ቤተመቅደስ የተቀደሰውን ትዳር ታገኛላችሁ❤✝️❤ ሠላም ለሐገራችን😢💚💛❤
@zebu4271
@zebu4271 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያሰብነው አሳክቶ ላገራችን ያብቃን ኡፍ ስደት መሮኛል
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 ай бұрын
አሚን ዉዴ
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
አሜን ውዴ እኔም ምሮኛን
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 11 ай бұрын
አሚን አሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l 11 ай бұрын
አሚን ያረብ ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን አላህ በሰላም ያገናኘን አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@saudi2023-ec8kj
@saudi2023-ec8kj 11 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@byky3031
@byky3031 11 ай бұрын
እኔ እምፈራዉ ላተ ነዉ አድ ቀን ይህ ኑሯ ያጨለለዉ ሰዉ እራሥህን እዳይልህ😢
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 11 ай бұрын
በጣም
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 11 ай бұрын
እኔም የፈራሁት ይኸን ነወ 😢😢
@TdDc-ri1yf
@TdDc-ri1yf 11 ай бұрын
ልክ ነሺ ኮ 😥
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 11 ай бұрын
Anem ayalku nawu magest yalelabat hagar airashn shafen Wadochu yabaqaluhl
@Alsi84
@Alsi84 11 ай бұрын
አይቀርም አንድ ቀን የምር
@zed9651
@zed9651 11 ай бұрын
ማነዉ እድኔ አሳልፎ ዉርድትን የሚየዉ 😂😂 ዉርድት ሱስ ሁኖብኛል😂😂😂
@aneshamuhammed6219
@aneshamuhammed6219 11 ай бұрын
ክክክክክ በሳቅ እደኔ
@freselamblack
@freselamblack Ай бұрын
😂😂
@ageryeblayeageryeblaye
@ageryeblayeageryeblaye Ай бұрын
እሰይ ጓደኛ አለኝ😂😂😂😂
@magdes6631
@magdes6631 Ай бұрын
ተመሥገን ጓደኛለኝ😂😂😂😂😂እኔ አሳልፌ የማይ
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 11 ай бұрын
ልጅቱ ጥፋት የለባትም ጥሩልጅነች
@maeritube21
@maeritube21 11 ай бұрын
አቤት ውርደት እኔማ አሳልፊ ነው ተሎ ማየው😂 ኢትዮጵያ ውስጥ እምነት ሚባል ጠፋ😢
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ታማኝ ሰው እኮ ናፈቀኛ
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 11 ай бұрын
የመዳም ቅመምች ፈጣሪ ታመኝ ትዳር ይስጠን አሜን ኑ😘
@ffttt8353
@ffttt8353 11 ай бұрын
አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rose.ehtshet.12
@Rose.ehtshet.12 11 ай бұрын
እኔ ያሳዘነኝ ፍቅር ነው በፍቅር ስም ስንቱ ወንድ ስንቱ ሴት አቤት ስንት ጉድ ተሰራ ቅዱሱን ፍቅር ቆሽሸን አቆሸሽነው😢
@nas7117
@nas7117 11 ай бұрын
አቤት እግዚኦ አለባበስ ሴት ልጅ እንዴት እብርቷን ታሳያለች
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 11 ай бұрын
ሂጃብ የለበሰች ሴት አትወዱም እኮ እውነቱን ደሞ
@nas7117
@nas7117 11 ай бұрын
@@hawamohammed25711 ሰው አልወደደውም መለት ሁሉም አይወድም ማለት አይደለም እኔ ምሳሌ የነተ አለባበስ ወደዋለሁ ሴት ልጅ ትሸፍፍን ነው የሚለው የሁሉም ሀይማኖት መገላለጥ ሀጺያት(ሀራም) ነው ።
@user-dj3mj2zb3s
@user-dj3mj2zb3s 11 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ታማኚ ሰዉ የናፈቀዉ 😢
@daladdalad4046
@daladdalad4046 11 ай бұрын
🎉❤
@halimaali3936
@halimaali3936 11 ай бұрын
እኔ
@kenumulaw3125
@kenumulaw3125 11 ай бұрын
እኔ
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 11 ай бұрын
እኔ ልሰበር እሩጭየ
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 11 ай бұрын
የለም
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h 11 ай бұрын
ፍቅር የውሸት ትዳር የውሸት ጎደኛ የተባሉት የውሸት ዘመኑ ሁሉ የውሸት
@user-yy4gd8gv4d
@user-yy4gd8gv4d 11 ай бұрын
የምር በጣም ልብ ይሰብራል 😢 💔
@HawwiiQajelaa-hawenee
@HawwiiQajelaa-hawenee 11 ай бұрын
😂😂😂
@baniaychu7478
@baniaychu7478 11 ай бұрын
😢
@Roza-sd2ws
@Roza-sd2ws 11 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-pe3id6bb3r
@user-pe3id6bb3r 11 ай бұрын
❤❤በጣም
@zeibebaseid2860
@zeibebaseid2860 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለወድም እህቶቻችን ለትንሹ. ወድሜ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 11 ай бұрын
የሴት ጓደኛ ውጤቱ ይህ ነው ያለንበት የመጨረሻው ዘመን መጨረሻ ላይ ጌሙን ለማየት የሚሮጥ የመዳም ቅመም ማነው እንደ እኔ 😊
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 11 ай бұрын
ምንም አላጠፋችም ልጅቷ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 11 ай бұрын
እንዴ ምን አጠፋች 🙄ደውይ ተባለች ደወለች
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😂😂 እሷ ምን አደረገች ፈትኝ ተብላ ነው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 11 ай бұрын
Legeta meneme alatefacheme tefetene wededate aleke zemene zemene mene yarege eja sewoche Nene metefo aremenie
@trufatargaw593
@trufatargaw593 11 ай бұрын
Lejeta menem tifat yelebatem she so beautiful ❤ esu gen balge new fekergnaw lay eyetechawetebat new yen konjo ayezosh 😢😢
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l 11 ай бұрын
ጌሙን የሚያይ አልፎ😂😂 ኰመት ማንበብ ስወድ😂😂😂
@daladdalad4046
@daladdalad4046 11 ай бұрын
😮😮😮😮😮😅😅😅
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 11 ай бұрын
እኔም ጌታን 😮
@alikk3781
@alikk3781 11 ай бұрын
to me
@alikk3781
@alikk3781 11 ай бұрын
😂😂😂
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f 11 ай бұрын
ልክ እደኔ
@user-jm9mt5io6s
@user-jm9mt5io6s 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ወሏሂ ልብይሰብራል የኔየምትለው ሰወ እደዚህ ሲልህ ይችኛዋን እሸ እንገናኝ ፍቅረኛውን ሰራነኝ አየወዶች😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 11 ай бұрын
ስቄ ስቄ ጌሙ ያገኘኝ ቀን አተ ሰትረኝ😂😂😂😂😂ሀቂቃ እራሳችንን እድንፈትሽ ያረጋል በጣም ጡሩነዉ 😂
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 11 ай бұрын
አለባበሳችን በቃ እምብርት ካላሳየን አይሆንም😢
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
የምጠላውና የሚናደኝ አለባበስ ከምር አይ ዘመኑ😢
@fatuma1133
@fatuma1133 11 ай бұрын
የባለጌዎች አለባበስ ነዉ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
ያሳዝናል
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 11 ай бұрын
ትክክል
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 11 ай бұрын
ስልጣኔ መሰላቸወው
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 11 ай бұрын
አላህ ታማኝ ያማርውን ትዳር ይወፍቀን ጊዜው ያስፈራል ቁሞ ቀር ሊያርጉን እኮ ነው ሆ 😥😂😂😂
@RitaRita-xh8li
@RitaRita-xh8li 11 ай бұрын
kkkk
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
በፋሽን ስም በፍቅር ሰበብ በዝሙት እየኖሩ እንዴት ይታመኑ መጅምሩንም በትዳር መኖር ነው ለመተማመን እምነትም ባህልም የሚያዘው ከቤተሰብ ተደብቆ ፍቅር አደጋ ነው
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 11 ай бұрын
@@user-ow3fj3dd9k ኢ ወላ 😥
@user-sf3ld7ue9i
@user-sf3ld7ue9i 11 ай бұрын
ወንዶችን መፈተን ከባድ ነው እነሱ ያልቀመሡትን ለመቅመስ ይቸኩላሉ ወንድ ልጅ ማለት ህጻን ማለት ናቸው😂
@lemlemgerma3231
@lemlemgerma3231 11 ай бұрын
እኮ😆
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 11 ай бұрын
ውይ ወዶች አድስ ሴት ለማግኘት የማይሆኑትየለም ከዛ አደየ ካገኙዋት የሉም እረድፍትያርጋችሁ ውሻናችሁ
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z 11 ай бұрын
መልካም ውርደት ብለናል ለወዱም ለሴትም ጓደኛሞች ጡረ ትምህርትነው ቀጥሉበት
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
ልጅታን ባደባባይ ነው ያዋረዳት አይዞሽ እህቴ ያንቺ ያለውን ጌታ ያዘጋጃል ጋደኛዋው ደንግጣለች ፈጣሪ ይሁናቹ😢😢
@sffdgg8523
@sffdgg8523 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ወደ ገደለው አሳልፎ እሚያይ😅😅
@zozobrano4006
@zozobrano4006 11 ай бұрын
እኔ ክክክክ
@soomebaby83
@soomebaby83 11 ай бұрын
እኔእኔ ሌላውን አልሠማም ውረደቱንነው😂😂😂😂
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔም
@abdumuhedin921
@abdumuhedin921 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔም
@hayte2776
@hayte2776 10 ай бұрын
እኔም😅😅😅
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
አቤት ይከን ፕሮግራም በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው 😂😂😂❤❤
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ❤
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 11 ай бұрын
ኧረ እኔስ ፍቅረኛዬን እየጠረጠርኩት መጣሁ 😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 11 ай бұрын
ሴቱ ግን እርቃን ነው የሚሄደው እንደዚህ እምብርት ገልብጠው የሚሄደት ጌዎች ናቸው
@hayatkonju261
@hayatkonju261 11 ай бұрын
የፈተና ቦታ ለመድረስ አቤት ዝላይ ብሆን አንደኛ ነበርኩ 😂😂😂😂😂😂
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
እንዳትሰበሪ😂😂
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
ቅሰ እዳትሰበሪ
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 11 ай бұрын
ክክክክ
@user-th8pw4ks1q
@user-th8pw4ks1q 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
እኔስ ብትይ 😂😂😂😂
@medujemal2981
@medujemal2981 11 ай бұрын
ለማዳም ቅመሞች አሪፍ መዝናኛ አገኘን አላህ ከውርደት ይጠብቀን
@alhawara4322
@alhawara4322 11 ай бұрын
😂😂😂
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 11 ай бұрын
እኔስ እኳን ሊያዝናናኝ ጭራሽ የሴት ጓደኛ የሚባል እዳይኖረኝ ነዉ የሚያረገኝ ቱቱቱ የሴት ጓደኛ ጓደኛየ እናቴና ወንድሞቸ ብቻ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 11 ай бұрын
ውርደቱ ቀጥሏል 😂 የዚህ ቤት ጌጦች ቅመሞችዬ ኑ
@alemgedamu8701
@alemgedamu8701 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ghghh3547
@ghghh3547 11 ай бұрын
እሽ መጣን
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
መተናል😅
@misskanamisskana9718
@misskanamisskana9718 11 ай бұрын
😂😂😂
@sameraha772
@sameraha772 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ቢቸኝነት ምን ወሰደ አልሀምዱሊለሀ ❤❤
@nebiyata332
@nebiyata332 11 ай бұрын
ብቸኝነቴነው እኔ የምወደው ዳይ ተቀበሉኝ ዘፈኑን😂😂😂😂
@aishaaishaMOhammed-ys3ub
@aishaaishaMOhammed-ys3ub 11 ай бұрын
ልጅቱ ምንም ጥፋት የለም ባለየው ልጁ ነው
@zeynebhussen7556
@zeynebhussen7556 11 ай бұрын
ማነው እደኔ ጌሞን ለማየት የሚሮጠው😂😂😂
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa 11 ай бұрын
ፍቅር በ2015 ከዚሕ አለም በሞት ተለየ የሚባለው እውነት ነው አይደል ሰወች
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
አረ እውነት አይደለም ፍቅር አልሞተም ፍቅር ማለት እኮ ቤተሠብ ወንድም እህት ዘመድ አዝማድ ነው እህት ወንድ ጋር ብቻ አይደለም አትሳሳቺ
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
ቆየኮ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አወ
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 11 ай бұрын
እውነት ናው😂😂😂😂😂 አልሰማሁም ነበር (2 )😂😂
@WerekeEthiopa
@WerekeEthiopa 11 ай бұрын
@@user-mg3ni3db2o አይ የቤተሠብ አይደለም እዚጋ ጨዋታው ውዴ የትዳር ፍቅር የሚሉት ነው እደዛ ተረጅው ለኔ የሞተ መሠለኝ
@rozayouhanes2766
@rozayouhanes2766 11 ай бұрын
እኔሥ ማታ ማታ እቅልፌን ትቸ እሱን ሳይ አድር አለዉ በጣም ትምህርት ያለው ፕሮግራም ነዉ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 11 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክ አይኤኝ ጥወት ሥትነሽ ድብርብር እሠይ መዳም እዳዘቀዝቅሽ እሠይ ቡለሃ
@user-qu5bd7ft3m
@user-qu5bd7ft3m 11 ай бұрын
ወንዱ ሴቱ በዝሙት የአላህ ታዳ ሀገራችን ቢታመስ ምን ይገርማል አይይይይ ወንጀላችን
@user-zz1uf6lr4b
@user-zz1uf6lr4b 11 ай бұрын
ኤወላህ
@user-nz9oo4od1m
@user-nz9oo4od1m 11 ай бұрын
በጣም ወላሂ
@Ayal19
@Ayal19 11 ай бұрын
ዘንድሮ ታማኝ ሰው የለም እንደ ውይ ውርደት እኔ የሚገርመኝ የውርደት ሱሰኛ መሆኔ😂😂
@mdmd7627
@mdmd7627 11 ай бұрын
ፍቅር እና እምነትን ተሰብስበን ከ 9-10ባለው ሰአት እንቅበራቸው 😢rip😂
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 11 ай бұрын
Hhhhhhh tikilll 😢😮😢
@user-yt3vs2eq9c
@user-yt3vs2eq9c 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@M2Meriem
@M2Meriem 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co 11 ай бұрын
በቃ ታማኚ የለም ሴቱም ወዱም ፌክ ነው እሚኖሩት
@rabiya7321
@rabiya7321 11 ай бұрын
ማነው እንዴ ቋሚ ተመልካች የሆነ በላይክ አሳዩኝ
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
እኔማ ደበኛ ሁኛለሁ
@rabiya7321
@rabiya7321 11 ай бұрын
@@alem3455 😃😃😃😃😃
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 5 ай бұрын
እኔም
@user-wi8ih1bm7u
@user-wi8ih1bm7u 3 ай бұрын
Ene
@amenshow2384
@amenshow2384 11 ай бұрын
መጨረሻዉን እየቆረጣቹ መጀመሪያ እያሳያችሁን እኮ ነዉ እንደ ፌንጣ እየዘለልን መጨረሻውን የምናየው 😂😂
@almazmulat6656
@almazmulat6656 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-pw1ty3gb1r
@user-pw1ty3gb1r 10 ай бұрын
አሳቅሽኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@hddfg8790
@hddfg8790 11 ай бұрын
መልካም ውርደት ብለናል ወንድሜ የመዳም ቅመሞች ላይክክክክክ🤔🤔🤔🤔
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 11 ай бұрын
መገን ውርደት እረ ከአቅል ሁኑ እውይ የኛ የመዳም ቅመሞችኮ ግን ምንም አይወጣልን ጀግና እና እቆ ሴቶች ታላችሁ እኛ የመዳም ቅመሞች ነን ሺ አመት ያኑረን ❤❤❤❤
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v 11 ай бұрын
የምር ድራማ ካልሆነ ማጋለጡ በጣም ጥሩ ነው
@zahraalghamdi
@zahraalghamdi 11 ай бұрын
ድራማ ነው የሚመስለኝ
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v 11 ай бұрын
@@zahraalghamdi እኔም
@dhhffyut4956
@dhhffyut4956 11 ай бұрын
ሙቻለሁ ሙቻለሁ ድራማ ነዉ እንዴ😢😢😢
@MuluRega
@MuluRega 11 ай бұрын
ወንዶች እንደዚች ያለች ነገር ይወዳሉ እናቴ ወገብሽን አጥብቂ😂😂😂😂😂😂😢
@uaeuae8373
@uaeuae8373 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nd3lz8qg2b
@user-nd3lz8qg2b 11 ай бұрын
ወንድልጂእና ባህር የኔነው አይበልም ወንድልቺ አንቺን ሥጠግብ ወደሊላጋ ይሂዳል 😢 ባህርም ሲሞላ ይፍሣል😂ኦኪ
@zeharaawel1241
@zeharaawel1241 11 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማችነኝ መልካም ውርደት የሚል በላይክ
@samrawitmulachew8454
@samrawitmulachew8454 11 ай бұрын
በግድ ሰው ማጣላትና ማለያየት የሰይጣን ስራ ነው፣ እግዚአብሔር ስራህን ያፍርሰው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 ай бұрын
ሴቶቹ ሁለተቹ ለይ ምንም ችግር ያለም አትጋጩ ጓደኛሽን እትቆጪያት ምንም አለጠፋችም እናንተ ናው ያዘዘችሗት ❤
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 11 ай бұрын
ትክክል ሴቷጋ ምንም ጥፍትየለም ይሄልክስክስ ቱ ወንድ ዘጋኝ እሽ ተስ ይሐኛል አላለም ሊበላ😅😅😅😅
@shortsbest7734
@shortsbest7734 11 ай бұрын
Guwadegnawa mnm tfat alatefachm, ljtuwa be guwadegnawa sletebeletech aweraruwa ye knat ymeslal. Chohechbat eko. Ene be ljtuwa nw yetenadedkut
@user-gr7hj9pd8u
@user-gr7hj9pd8u 11 ай бұрын
የጉድ ቅሌት የለዉ እየመጣሽ ተኝ አለ ያገሬ ሰዉ i love ብቸኝነት
@wardatube3623
@wardatube3623 11 ай бұрын
😂 i love toooo
@teketelhandiso5067
@teketelhandiso5067 11 ай бұрын
አራ በጉጉት እየጠበኩ ነው ቶሎ ቶሎ ና😂😂😂😂😂 ምርጥ የኔ መዝናኛ 😅😅
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ቤተሰቤች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በእዉንት ልጆቼን ብቻ እግዚአብሔር ከእንደዚ አይነት ይጠብቅልኝ
@muluteshome195
@muluteshome195 11 ай бұрын
ቻይና የኤትዬጴያን ባህል ለራሷ ትርፍ ለአለም ታስተዋውቃለች እኛ ደግሞ የሰው ልብስ እንለብሳለን😢
@user-sj7nj4kg2r
@user-sj7nj4kg2r 11 ай бұрын
እስኪ በሙስልሞች አንዴ ስረልን እኘም ፈረንሳ ወይ ዘድሮ ❤❤❤
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 11 ай бұрын
ፈጣሪዬዬዬ ሰው ሁሉ እምነቱ የጠፋ ሆነ😢
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 8 күн бұрын
ዩናስ እኔ ይህ ስራ አደጋ አለዉ እላሀለሁኝ ይቅርብህ ሰዉ በዚህ አይማርም የሰዉ ልብ ኩፉ ነዉ ወንጌል ብቻ ነዉ ልብ የሚቀይር አትድከም ይልቁኑ ስራ ቀይር አስታርቅ አጣብስ ደግሞ ok
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 11 ай бұрын
ሁሉም ቀድሞ ቢያውቅ እድሜውን ከማይሆን ሰውጋ አይጨርስም ነበር
@user-le5ww2lw5x
@user-le5ww2lw5x 11 ай бұрын
ይመችሽ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
ትክክክል የኔ አስተወይ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 11 ай бұрын
ሲጀመር አይፈልግሽም ከንግግሩ አትረጅም😅😂😂
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 11 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀዉስ ነገር መልካም የዉርደት ዘመን😂😂
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 11 ай бұрын
ያአላህ አተዉ ጠብቀን ያረሂም መታመን ረሳነዉ ረ አገራቺን ወዴትነዉ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
ቅመሞችዬ ብቻ ነን ታማኞች 😂😂
@halimaali3936
@halimaali3936 11 ай бұрын
አወን
@taibah5903
@taibah5903 11 ай бұрын
አወን100%
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 11 ай бұрын
በነገራችን በአረባ አገር ያሉት ይበልጣሉ ቡፈትሸ እዚ አሁን ያሸቃብጣሉ በኮምት የገዛ ጎድኛዬ ነች ሰልኩን ተቀብላኝ ለራሷ ያረገች
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 11 ай бұрын
😢
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 11 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸ቀመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ
@tubadxb5721
@tubadxb5721 11 ай бұрын
ሱላለሁአለይሂ ወሠለም ሀቢበናመሀመድ
@user-pw3yj3zs3t
@user-pw3yj3zs3t 11 ай бұрын
አለባበሳችሁን አስተካክሉ ከዛ ጉድ ናችሁ 😢😢😢
@fatimasiraj2830
@fatimasiraj2830 11 ай бұрын
ወይ አተልጅ ግን ድሀን ስራ ማነዉ ያስተማረህ ስቱ ፍቅረኛ ሽርሽር እያለ ኑሮ ማለያየት ያልታደልከዉ😅😅😅😅😅 ጠብቀን አላህየ ከደዝህያለፍቅረኛና ጎደኛ😢😢 የኔድጋይእራስ ምንእያሰብክይሆን ወይስሽርሽር ትሆን😢😢😢
@user-zm9xo7ds8z
@user-zm9xo7ds8z 11 ай бұрын
እኔየገረመኝ የኛሀገር ሴቶች ራቁታቸውን ነውደ የሚሄዱት ስልጣኔ መስላቸው ነው
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 11 ай бұрын
መፈስ ነዉ
@user-ss7dh8md7e
@user-ss7dh8md7e 11 ай бұрын
​@@user-vr6vi3im1xየምን😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 11 ай бұрын
​@@user-ss7dh8md7eየርኩስ መንፈስ
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
አቤት ውርዴት 😂😂😂. ግን ሴቶች አለባበሳችሁ አስተካክሉ ኤጭ አሁን ልብስ ለበስኩ ልትይኝ ነው እብርትሽን እያሳያሽ. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢
@tigistbeshaw4235
@tigistbeshaw4235 11 ай бұрын
እኔ የምላችሁ ይህ ስራ ብርድ ሃገር ብቻ ሳይሆን በህልም ቦታ ቢሰራ እውነትም እውሸትም ይወጣ ነበር በርቱ አሪፍ ስራ ነው
@sojoocin7301
@sojoocin7301 11 ай бұрын
ዉድ ልጅ ሲጎዳ መጣም ያሳዝነኛል አስችልም ወድሜ ይህ ስራ ይቅርብህ ሌላ ስራ ስራ ብዙ አዝናኝ አለ አንዱ ሲናደድ ይገልሀል ኢት አንድም ታማኝ የለም ብዙዉ የዉሸት ነዉ የሚኖር
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ባል ያለን ሌላ ሲያስብ ድንቅፍት ያጋጨው 😡😢😁😁😁😁
@user-kf9vv3td1j
@user-kf9vv3td1j 11 ай бұрын
አሜን
@user-vt3qv5bd7h
@user-vt3qv5bd7h 11 ай бұрын
አሚን እንትኑ ባልሰራላቸዉ 😡
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 11 ай бұрын
ወየሁ የዘመኑ ፍቅር በቃ ላንች ቦታ የለዉም ተፋችዉ በቃ ይቅርብሺ😅
@byky3031
@byky3031 11 ай бұрын
ግን አይጠርጥሩም እደ በደቄቃ ሲደወል ጉድ በል 😢😢
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 11 ай бұрын
እሱ ነገር እኔም ጥያቂ ሆኖብኛል ማንም ሰው ቢሆን ይጠርጥራል
@fasikawande3558
@fasikawande3558 11 ай бұрын
ማራያምን የኔም ጥይቆ ነው
@kalitagidey7374
@kalitagidey7374 11 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@user-fl6yr3ko2h
@user-fl6yr3ko2h 11 ай бұрын
ድራማነው
@helenpolayeti7732
@helenpolayeti7732 11 ай бұрын
እረ ድራማ አይደለም
@samsunga2182
@samsunga2182 11 ай бұрын
ቶሎ ወደ ገደለው ስማቸው እራሱ አልሰማሀም 😅😅😅
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 11 ай бұрын
እኔም 😅😅😅
@yasheKassaye-xn7wm
@yasheKassaye-xn7wm 11 ай бұрын
ቆይ ጌሞላይ ላሳልፍ አባቴ የጣመችኝ እሷ ናት😂😂😂😂
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v 11 ай бұрын
እኔም እጌሙ ላይ ነው ቶሎ የማየው 😂😂😂😂
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔሰ
@iloveyou8985
@iloveyou8985 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችንንንንን ፍትህ ለወሎ ህዝብ 😪😪
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 11 ай бұрын
የወሎ እዝብ ብቻ የምትይው ደንቆሮ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎንደር ላይነው አማራ አትይም
@iloveyou8985
@iloveyou8985 11 ай бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ይባላል. መጀመሪያ አንብቡ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 11 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር የማይፈሩ ሲሰኛሞች ውሾች ወንዶች አሉ ጓደኛ ማለት እህት ሚስጥር ማለት ነች ድፍረታቸው አንዳንድ ውሻ ወንድ በስመአብ ልቦና ይስጥህ አይዞሽ እናት ቆንጆ ነሽ ግን አለባበስሽን አሳምሪ እራቁት ነውር ነው አይዞሽ የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር
@jemaseid888
@jemaseid888 11 ай бұрын
ረ ሙስልሞች ይጠየቁልን ታማኝነታችን ይመስከር አደባባይ ሞስሊሞች መቸም እጃ አልጠራጠርም
@thfhghdh2730
@thfhghdh2730 11 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ የዛሬስ የተለየ ነው 😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 11 ай бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ድጋሚ ወይ ዘንድሮ ብለህ ዝፍነው
@birhaneasafaa
@birhaneasafaa 11 ай бұрын
😮😮😮
@huae9457
@huae9457 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@huae9457
@huae9457 11 ай бұрын
ወየዲሮ ወይዲሮ 😢😢😢ነውጂ ዘዲኖሮማ ሁለየምሆነ😂😂😂
@zainasied615
@zainasied615 11 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂😂
@chru8003
@chru8003 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 11 ай бұрын
ግን ባለ ፕሮግራሙ ልጅቷን ያለጥፍቷ ስታመናጭቃት ለምን ዝም ትላለህ ጥፍት የለባትም ደውይ አላችሁ ደወለች
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 11 ай бұрын
ትዳረ ተፋጣሪነው አላሆይ አተ የመረክልኝን ወፍቀኛ ያረብ ምነው አሁንስ በዛ 😢
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 11 ай бұрын
ነጨሸኩርት እሚልውን ሰወይ ማነው እድኔ ይሰማው😅😅😅😅😅 መልካም የውርደት ዝመን😅
@tigrayeyahegrey3705
@tigrayeyahegrey3705 11 ай бұрын
ወራቹ ሳየዳምጥ ወደ ጌሙ የመራርጦኝ ነገርስ 🏃‍♀️🏃‍♀️😂😂
@erbikaayele
@erbikaayele 11 ай бұрын
እኔ comment ለማየት ነው መጣዉት 😳😳😳🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🤭🤣🤣🤣🤣
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 11 ай бұрын
ታማኝ ሰው ያለው ሰማይ ቤት ብቻ ነው 😅😂😅😂😅😂
@askidesta4271
@askidesta4271 11 ай бұрын
ሠላም ለእናት ተገራችን😢 አይ ሠው አይ ሠው እዳው ሞት አነሠው ።
@muluteshome195
@muluteshome195 11 ай бұрын
ጥንዶች በወንዱ ጓደኛ ትፈትነው እስኪ ሁልግዜ ሴት ብቻ የኔ ሀሳብ ያላችሁ ለይኩ
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 11 ай бұрын
እኔ ደሞ አተ ተመችተህኛል ጓጀኛ አለህ የመዳም ሺቃሊት ነኝ ታማኝ ከሆክ 😂😂😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 11 ай бұрын
አይን አትይ ጆሮ አትስማ አይባል ነገር ዘንድሮ ስንቱን ጉድ አየን ስንቱን ጉድ ሠማን እኔ የሴት ጓደኛ ስለሌለኝ አልሀምዱሊላህ ዘንድሮ ጓደኛ ቀርቶ ጉዴኛ ሆኗልና😄
@bizualemu1816
@bizualemu1816 11 ай бұрын
እደኔ ፈተነዉን ለማየት የሚቸኩል ቶሎብዬነዉ የማሳልፈዉ 😂😂😂
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 11 ай бұрын
እኔ አሥሬየ ቢለቁ ደሥታየ ወየዉ
@bizualemu1816
@bizualemu1816 11 ай бұрын
@@aselefgeletaw4829 😂😂😂😂
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
ጓደኛዋ ግን ምንም አልመሰላትም ደስ ያላት ትመስላለች በመጣላታቸው
@neganega5754
@neganega5754 11 ай бұрын
ትፈልገዋለች
@Ruta_27
@Ruta_27 11 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ አሳልፎ የሚያይ🙈😂😂
@axvrrty2445
@axvrrty2445 11 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገረመኝ አንዱ ነገር አለ ሱሪ ይለበሱ እሸ ግን አጪር ቦዲ ለብሰው እብርታቸውን የሚሳዩት ነገር በጣም ያሳፍራል 🙄🙄አንዱ ታማኝ እኮን እንጣ በጣም ይገርማል አይ ፈጣሪ ሁይ ከስደት መልሰ ታማኝ ጎደኛ ሰጠን
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 2,4 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
አማትየው ጉድ አፈላች
43:21
ጠርጥር
Рет қаралды 20 М.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 29 МЛН
Самый странный заключённый😂 #фильм #кино
0:56
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 2,5 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 3,6 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
0:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН