ፍቅረኛውን ለህይወታችን የሚጠቅም ስራ አለብኝ አይመቸኝም ብሏት። ከጓደኛዋ ጋር ተቀጣጥሮ ሊማግጥ ሲመጣ እጅ ከፍንጅ ያዘችው።

  Рет қаралды 147,386

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

10 ай бұрын

ፍቅረኛውን ለህይወታችን የሚጠቅም ስራ አለብኝ አይመቸኝም ብሏት። ከጓደኛዋ ጋር ተቀጣጥሮ ሊማግጥ ሲመጣ እጅ ከፍንጅ ያዘችው።

Пікірлер: 620
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/oaK9on6CZ9Jme6M ይህን ሊንኩ ላይ ያለውን ቻናል ሰብስክራይቡን 5ሺ ካደረሳቹልኝ ለ 10 የተቸገሩ እናቶቾ ለ አመትባል መዋያ እችላለሁ ብላለች እህታችን። ለናቶቻችን ስትሉ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ውጡ እናቶቻችንን እናስደስታቸው
@user-iv8fk6xm3o
@user-iv8fk6xm3o 10 ай бұрын
እሸ ወንድማቸን
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 ай бұрын
ለምን የአንዷ ብቻ ይፈተናል የሁለቱም ቢፈተኑ አሪፍ ነው እርስ በእርስ
@webaeb4829
@webaeb4829 10 ай бұрын
እሽ አንዱ እዳይገልህ ግን 😂😂😅
@f-iu4ex
@f-iu4ex 10 ай бұрын
አድርገናል 😊
@MaryamMaryam-xf3pd
@MaryamMaryam-xf3pd 10 ай бұрын
Kkk walahi wntshi new manim eniman yafikr Koro a new end yagbw Ethiopia
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 10 ай бұрын
ልጅቷ ምንም ጥፋትየለባትም የምትሉ በላይክ
@rabiaseid6918
@rabiaseid6918 10 ай бұрын
ምርጥ አባት ምርጥነብይ ምርጥመሪ ምርጥ አስተማሪ ረሱል ሱሏሏህ አለይህ ወሰለም
@fafitube1195
@fafitube1195 10 ай бұрын
ሰ ዐ ወ
@maryasada
@maryasada 10 ай бұрын
ሰ.ዐ.ወ እውነት ነው
@ssoo3513
@ssoo3513 10 ай бұрын
ሱሉላሂ ወሰለም
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 10 ай бұрын
ሡለሏህ አለሂ ወሰለም
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
ላይክ አርጉኝ በቃ ፍልጊው ነው ቅመሞች
@alexmedia1726
@alexmedia1726 10 ай бұрын
ያው
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 10 ай бұрын
😂😂አድርጌለሁ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 5 күн бұрын
😂😂😂
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
ጓደኛሽ ምንም አላጠፋችም ወንዶች ይህን ፈተና 90% አያልፉም😂😂😂
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 10 ай бұрын
እረ በሴቱ ብሶን እህቴ እህ እደው በጣም ያስጠላል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
​@@user-wx6ec6xu1mሰወማመንፈራሁ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 10 ай бұрын
ፈራን እውነት እንጸልይ እኔ ዲያቆን ፈትኜው በማግስቱ ኧረ ወዲያው ውዴ እያለ ልጅቱን አጨናነቃት😢
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 10 ай бұрын
​@@abayneshkidanu6148😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
እረ ጎደኛዋ አንደኛ ናት❤❤❤❤🎉
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 10 ай бұрын
መልካም ውርደት ለፍቅረኛ ለሚስት ግዜ የላቸውም ግን ለሌላ ሴት ግዜ አላቸው😂😂😂
@musemamilove4519
@musemamilove4519 10 ай бұрын
ይገርማል 😂😢😢😂
@user-sf3ld7ue9i
@user-sf3ld7ue9i 10 ай бұрын
አወ ሁሉም ወንዶች 😢😢😢😢😢
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t 10 ай бұрын
ይገርማል😢😢😢
@medhin8187
@medhin8187 10 ай бұрын
ሚገርም ነዉ የምር
@fgff2649
@fgff2649 9 ай бұрын
😂😂😂ሚስኪን ነፈር😢😂
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 10 ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር ጓደኛሽ ታማኝ መሆኗ 🙏❤🇪🇷
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@ZaharaMustafa-vw5wm
@ZaharaMustafa-vw5wm 10 ай бұрын
Salalhu alye wasalme
@allhenwuwkela7632
@allhenwuwkela7632 10 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@toybamekonen2114
@toybamekonen2114 10 ай бұрын
@fufuilu1212
@fufuilu1212 10 ай бұрын
S A W ❤❤❤❤❤
@msultan4802
@msultan4802 10 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x 10 ай бұрын
ለኔ ባሁንስአት ንጹህፍቅረኛዬ ስልኬብቻነዉ ሌላዉ ወሸትብቻ 😢😢😢 ትዳር ፍቅረኛ ነብስ ይማር
@fikertetareke-xk6mp
@fikertetareke-xk6mp 10 ай бұрын
Mi too
@toybamekonen2114
@toybamekonen2114 10 ай бұрын
ትክክል😢😢
@semirabereka6737
@semirabereka6737 10 ай бұрын
Sitoya,me too woye zandiro wodat,enhide
@saranjran4390
@saranjran4390 10 ай бұрын
ትክክል💘
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ሰልኩም እኮ ብዙ ስዎችን ያአሰተዋውቀናል 😂😂😂😂 ሰለዚህ ሰልኩም እኛ በመራነው መንገድ ነው ሚሂደው 😂😂😂😂
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 10 ай бұрын
ዋው ጓደኛዋን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ ጓደኛ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluteshome195
@muluteshome195 10 ай бұрын
ደስ እሚለው ከዳቤሎስ ጥፍርና ከፈረስ ጭራ ነፃ ናቸው
@zindzind3952
@zindzind3952 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatumamohammed975
@fatumamohammed975 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@saifalkaabi6720
@saifalkaabi6720 10 ай бұрын
ነበረ ግን አለባበሳቸዉም ቢያስተካክሉ ደሞ የበለጠ ያምሩ ነበር
@diyaalemu5544
@diyaalemu5544 10 ай бұрын
Ahun ema dabilos besew eyekena new😂😂😂😂
@zeberaali5809
@zeberaali5809 10 ай бұрын
የሸይጣንጥፈረነውእዴ
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዮ ወገኖቻችን😢
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
ፍትህ ያርብ😢
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 10 ай бұрын
😢😢😢
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 10 ай бұрын
ፍትህ የት አለ 😢😢😢
@zeibebaseid2860
@zeibebaseid2860 10 ай бұрын
ፍትህ ከአላህ ኢሻአላ
@Mihret1500
@Mihret1500 10 ай бұрын
ፍትህ😢😢😢😢
@tube9596
@tube9596 10 ай бұрын
እረ ጌታየ የዝሙትን ስር ንቀልልን ያረብ😢
@user-tl5dx8zs4j
@user-tl5dx8zs4j 10 ай бұрын
አሚን
@hayatal1733
@hayatal1733 10 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-he1di1yr5m
@user-he1di1yr5m 10 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብብብብብ❤❤❤❤❤❤
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 10 ай бұрын
አሜን አሚን
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
አዎ ማርያምን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 10 ай бұрын
ቅመሞችየ በፆለት አሰቡኝ ከፍቶኛል የምወደው እጮኛየ እናቱ አረፈች በምን ቃል ላፅናናው አየ ስደት ሁሉም ነገር አስጠላኝ😢😢😢😭
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢
@mayakabsh5515
@mayakabsh5515 10 ай бұрын
😢ነብስ ይማር
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 10 ай бұрын
ፅናቱን አላህ ይስጠው😢
@emebetteferaemebettefera9994
@emebetteferaemebettefera9994 10 ай бұрын
የአእዉነት ከሆነ ነፍስ ይማር ግን እያስመሰለ እዳይሆን በአሁኑ ስአት ፈጣሪሽን ብቻ እመኝ
@rosarose2433
@rosarose2433 10 ай бұрын
@@emebetteferaemebettefera9994 ገዘብ ፈልጎ ታልሆነ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 10 ай бұрын
በፍቅር ነው የማየው ይሄን ፕሮግራም ❤❤ወይ ዘመን ትዳርም ፍቅረኛም አይታመን ጉድፈላ
@aynayegetaliji2734
@aynayegetaliji2734 10 ай бұрын
ግን እዉነት ነው ሁሉም አንዶ አይነት ሁሉ 🫤🫤🫤🫤😏😏😏😏
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
​@@aynayegetaliji2734ደምሪኝ እማ
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 10 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 😥
@agereaddis1762
@agereaddis1762 10 ай бұрын
ድሮ ለወንድ ድም እንባ ነበር የማለቅሰዉ አሁን ግን ብቸኝነት ፍፁም ሰላምን አግኝቸ ዘና ብየ እየኖርሁ ነዉ ግን ልጅ ፈልጌ ነበር ምን እሆናለሁ
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 10 ай бұрын
በነፃ ዳቦ አትስጧቸው ሳትጋቡ እህቶቼ 😭💔በነፃ ስለምያገኙ ነው ከትዳር በፍት እየሰጠን ናቁን እኮ😢
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj 10 ай бұрын
😂😂😢😢😢😢😢😢😢
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@robel8118
@robel8118 10 ай бұрын
እውነት ነው ቀድመሽ ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው አይደል ነገሩ 😡😡😡😡😡😡
@fatemafatema6015
@fatemafatema6015 10 ай бұрын
ትክክል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
​@@robel8118ነው ይሄ ተረትም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Geni810
@Geni810 10 ай бұрын
ውይ ዘንድሮ ደህናሰው አፋልጉን 😢ደህናሰው ጠፋ እኮ 💔💔😢ፈጣሪዬ ሆይ ከንደዝህ አይነትሰው ሰውረኝ አደራህን እምዬ🙎 ብቸኝነቴ👌👌👌👌🙏🙏🙏
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 10 ай бұрын
ደህና ሰው የለም በቃ 😭
@usergt5sn8zg3o
@usergt5sn8zg3o 10 ай бұрын
ከየት
@aeshaendres3249
@aeshaendres3249 10 ай бұрын
ጓደኛዋ ግን አንደኛ ነሽ❤❤❤
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 ай бұрын
ወይ ዘድሮ እድሜና ጤና ይሰጥ እጂ ብዙ እናይ አለ አቤት ውርዳት
@muluteshome195
@muluteshome195 10 ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ጓደኛዋ ደውላ እሷ ስትደውልልት አይነቃም እዴ
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
እኔሜኮ የሚገረመኝ እሱኮነው አደለም እሷ ደውላ ፍቅረኛው ስትደውል ቀረቶ ለፈተና የደወለ ሰው ከአደበቱ ያስተውቃል እዴት እደማይነቁ ግረም ይለኛል
@user-fl6yr3ko2h
@user-fl6yr3ko2h 10 ай бұрын
ድራማ ነው አትሸወዱ
@zone8505
@zone8505 10 ай бұрын
ሱብሀን አለህ ወልሀምዱሊላህ ወለሁአክበር ወለሀውለ ወለቁወተ ኢለህ ቢለህ
@samsunga2182
@samsunga2182 10 ай бұрын
ውይ ወዶች አዱ ምን አረገኝ መሰላቹ እኔን በጣም አፈቅርሻለው እወድሻለው ይለኛል ከዛ እህቴን ጠየቃት ከዛ ለወድ ያለኝ ስሜት በጣም እጠላቸዋለው እኔ አረብ ሀገር ስለሆንኩ ሊጠቀምብኝ ነበር😢😢😢
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 10 ай бұрын
ተርፈሻልክክክ
@samsunga2182
@samsunga2182 10 ай бұрын
​@@emebetdagne8283 በጣም እጂ ❤❤❤
@user-rf6vd4cz4g
@user-rf6vd4cz4g 10 ай бұрын
ጓደኛዋን አለማዲነቅ አይቻልም
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር የተቀደደ ልብስ ምን አለ ስረአት ያለው ልብስ ብትለብሺ😢
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 18 күн бұрын
Fashion now Azubillah 😢
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ በቃ ይሄ ነገር ሰው ዛሬም ቆሻሻ ላይ ተነክሮ ተጨመላልቆ ነው ለካ ሚኖረው ይሄኮ ዚና ነው ቦይ ፍሬንድ ገርል ፍሬንድ ልጅ እንኳ ቢወለድ ዲቃላ ነው አላህ የስትር😢
@FETA249
@FETA249 10 ай бұрын
ከመዳም ቤት የምንሰራ እንደት እናስፈትን የምትሉ ኑ እንወያይ ሳኡዲ ባል ያለን😢
@fwh8268
@fwh8268 10 ай бұрын
አይ እህቴ እነሱማ የባሱ ናቸዉ ሆድ ይፍጀው
@user-sf3ld7ue9i
@user-sf3ld7ue9i 10 ай бұрын
እናተየ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ጠይቃው እቢ አይልም ምክንያቱም ወንዶች ያላዩትን ማየት ይወዳሉ
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
ሳህ
@user-cs9yn6rr2d
@user-cs9yn6rr2d 4 ай бұрын
እዉነት
@messymessy5966
@messymessy5966 10 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ያንተ ትክክለኛ ነዉ ብዬ ነዉ እማምነዉ ካንተ የኮረጁ አሉ ዉሸታሞች ቻናል ሮሐማ እሚባል ሚዲያ በጣም አሳፋሪ ነገር ነዉ እሚአቀርቡት
@RahatulQelb
@RahatulQelb 10 ай бұрын
ህወታችን የምቀይር አላለም ክክክክክክክክክ😂😂😂 ህወታችን የሚያበላሽ ብትል ይሻል ነበር ቀድመህ 😂😂😂
@H............
@H............ 10 ай бұрын
ቀየረው እኮ ታዳ 😂😂😂
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg 18 күн бұрын
Kkkkk😂Sah Azubillah 😢
@agereaddis1762
@agereaddis1762 10 ай бұрын
አተን ልጅ የማደቅህ የተጎዱትን የምታፅናናበት ፀባይህ ነዉ ፍቅርና ተማኝነት ነፍስ ይማር
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 ай бұрын
😂😂😂😂አቤት ሩጫዬ ለማዬት እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን እውነት ለመናገር ደስተኛ አይደለሁ 😢😢😢ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@Tigsit282
@Tigsit282 10 ай бұрын
አማራዬ💚💛❤️ የኔ ውዴ i miss you Ethiopia😳😳
@mekids7842
@mekids7842 10 ай бұрын
ወይ ጉድ መልካም የቅሌት ዘመን አይ ወንዶች
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🥰🥰
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
አይዞሽ ያኔ እህት እንኳን በግዜ አውቅሽው❤❤
@user-pl7uf3qx6g
@user-pl7uf3qx6g 10 ай бұрын
ክብር ለመንገድ ጠራጊዋ የኔ ውድ በርች ስራ ክቡር ነው❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 10 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 9 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛሽ በአሁኑ ዘመን ይመችሽ አላህ ይጨምርልሽ ማማየ አንተም ወንድ ቢሂድ የተገኘ ሰው የተሻለ ይመጣል
@user-yw6dr5lr6q
@user-yw6dr5lr6q 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ከከፍ ሳውች ሰውረኝ🙏
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
ውይ ምናለ ግን ለኛ ለሲንግሎች ብታስቡልን ይሄንን እያየን እኮ ሰው ማመን ተውን እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው በጣም ያሳፍራል ፈጣሪ ሆይ ለሁሉም ልቦና ይስጠን ዝሙት ተስፋፋ እኮ በሀገራችን እየሄዱ መጋደም ብቻ ስረአትና ደንቡም ተረሳ አይይ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 ай бұрын
ወየዉ ወየዉ ወየዉ 😂😂😂😂ፍቅር ነፍስ ይማር መተማመን ነፍስ ይማር በቃ ላላገባ ሆ ልበድደ😂😂😂😂😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
😂😂😂😂
@teenamedu3121
@teenamedu3121 10 ай бұрын
አይ ወንዶች እቃቹን ነበር 🪓መቁረጥ እኔ ወንዶችን ከማመን ሴጣን ባምን ይሻላል 😢😢
@sofiaali2527
@sofiaali2527 10 ай бұрын
Kkkkkkkk
@ethioaddis5367
@ethioaddis5367 10 ай бұрын
ማን ያጣፍጥላችሁ😂
@teenamedu3121
@teenamedu3121 10 ай бұрын
@@ethioaddis5367 አይጣፋጥ
@ziyaddaabdul
@ziyaddaabdul 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@adentsegaye3440
@adentsegaye3440 10 ай бұрын
😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
ሰዉ አትመኑ አምነዋለሁ ያልሽዉ ሰዉ ይሔ ነዉ እንግድህ መጠርጠር ጥሪ ነዉ😢😢በዚህ ልክ ሰዉን ማመን ተገቢ አይደለም😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube 10 ай бұрын
መልካም የውርድት ቀን
@fetyiaibrahimsaid1079
@fetyiaibrahimsaid1079 Ай бұрын
ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ
@abybitch8991
@abybitch8991 10 ай бұрын
አቤት የኔ ነገር😂😂😂ሁሌም መጨረሻ ለማየት ነዉ እምጓጓ
@maye1727
@maye1727 10 ай бұрын
እኔም😁
@tube9596
@tube9596 10 ай бұрын
ግን የሠው ልጅ እንደት እሚታመን ይጠፍል
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 10 ай бұрын
ጓደኝነት ነቭስ ይማር😭😭😭😭😭
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q 10 ай бұрын
ጓደኛዋ አላጠፍችም ፍቅረኛዋ ነዉ😂😂
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q 10 ай бұрын
ጓደኛዋ አላጠፍችም ፍቅረኛዋ ነዉ😂😂
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 10 ай бұрын
ጓኛዋ ተመኝ ነት
@emu4249
@emu4249 10 ай бұрын
በርቱ ብቻ ተሎ ተሎ ልቀቅልን እሽ የመዳምን ስራ ስንጨርስ እንክታተላለን በጉጉት
@silasila926
@silasila926 10 ай бұрын
😅😅
@user-qz4xz7ob1b
@user-qz4xz7ob1b 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
እንደ ፈረስ ወደ ፊት እየጋለብኩ መጨረሻዉን የማየው ነገር ይገርመኛል😂
@msaye-fetene
@msaye-fetene 10 ай бұрын
እኔስ ብትይ😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 10 ай бұрын
@@msaye-fetene እኔም አሳልፊ ነው የማየው ምነው ደግሞ ለውርደት ግዜዬን የማባክነው
@user-gp5rc8ec2q
@user-gp5rc8ec2q 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔምነኘ
@amenshow2384
@amenshow2384 10 ай бұрын
@@user-bl2np8wu4g እኮ🤣
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 ай бұрын
ከባድ ጊዜ ነው ብቸኝነትን የመሰለ ነገር የለም
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
ፍትህ ለተገፈው አማራ ህዝብ😢😢
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x 10 ай бұрын
ውይ ፈጣሪ ይገርማል ወይዘንድሮ😮😮 Part 2ብለክ ብለቅልን አሪፍ ይመስለኛል❤
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 ай бұрын
እውነት እዳተ እደዚ እየጠየቁ እሚለቁ አሉ አተ ግን ትለያለሁ ጡል ብየ እማይህ ❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
😢😢😢woye zemen
@user-wn1ce3lf7i
@user-wn1ce3lf7i 10 ай бұрын
ዋው ጓደኛዋ ምርጥ ጓደኛ ነች እሽ
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 ай бұрын
ከችኮች ደስ የሚለኝ😂😂ከቤተሰቦቸ በላይ ናት ጋደኛየ የ የ የሚሉት ንገር የዉሸትነዉ ጋደኛየ እደነዉ ከናቴ ከህቴ ከቤተሰቤ በላይ የምኮነዉ አጅ 😂😂ድብብቆሽ ነዉ ስራችሁ 😢በተረፈ ለማመን መታመንነዉ ጡሩ ሁኖ መገኘትነዉ አለዛ ሰዉን ማመን ቀብሮነዉ ትዳር ፍቅረኛ ነፍስ ይማር😂😂😂😂
@RahatulQelb
@RahatulQelb 10 ай бұрын
የዛሬ ጓደኛዋ ጥፋት የለባትም ግን
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 10 ай бұрын
በሰላም ከቤታቸው የወጡ ሰዎች መንገድ ላይ እየጠበክ ታጣላለህ መጋኛ ነህ😢
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb 10 ай бұрын
ያጣላቸው አለመታመናቸው እጂ ነሱ ምን አደረገ??
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 10 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ነው. የሚደበረወ
@user-wr4dr5zt1x
@user-wr4dr5zt1x 10 ай бұрын
ተው የፈተነችውን ልጂ ጉዳት እዳያደርስባት
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
ሳህ
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 10 ай бұрын
እኔ ጓደኛን በጓደኛ ትቻለሁ ከዲታ ትዳሬን አፈራሳ እሷ በሀገሯ ትኖራለች እኔም በስደት አለሁ😢😢
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
😢ምስክን አይ ጋደኛ
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
በሰመአብ ግን ምን አይነት ልብ ነው የጓደኛን ባል መቀማት እረ ያሳፍራል
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 10 ай бұрын
Yenwed afer tabel
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb 10 ай бұрын
ልጃቷ እኮ በፊት አታወራዉም ሥትፈትነዉ እንጂ እሱ ነዉ ዝርክርክክ
@epjameela461
@epjameela461 10 ай бұрын
ታማኚነት ነብስ ይማር
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 10 ай бұрын
እኔ እኮ ላስረዳሽ የሚሉት ነገር ነው ግርምምምምም የሚለኝ
@ter2065
@ter2065 10 ай бұрын
ክክክክክክ የኔዉም ይፈተን አለች ይችኛዋ 👍👍
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ😢😢
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 10 ай бұрын
ወንድና ድመት የኔነው አይባልም 😂😂😂
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ወይኔቀረህብዬ ልፈነዳደርሸነበር ዉርደትለማየት ገባገባበሉ የመዳምቅመሞች😅😛
@Alsi84
@Alsi84 10 ай бұрын
አሁን ምክክር ነው መሰለኝ ሁሉም ወንድ ሳያቸው ምንም ታማኝ አላየሁ 😮😮
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ባሁን ስአት እዳስቀመጥኩት የማገኘው ስልኬን ብቻነው አይስው😢
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 10 ай бұрын
Ayizosh yene konjo yagatimal kendezih aynet asimesay wendoch fetar yitebiken
@samiramitiku5068
@samiramitiku5068 10 ай бұрын
በዚህ አይነት የኔውም ይፈተን ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂 ዘንድሮ ግን በሰላም ነው
@MihretEk
@MihretEk 10 ай бұрын
ወይ የዘንድሮ ፍቅር
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx 10 ай бұрын
Ayezosh
@zinazina853
@zinazina853 10 ай бұрын
ሰድብም ምክርም ትታን ዝም ብለን መስማት ብቻ 😂😂ለምን ምሰማም ምቀበለን ጠፋ
@FigerEhitigopa-gn4jq
@FigerEhitigopa-gn4jq 10 ай бұрын
Yes hermits lij nehe
@user-kf6mb2gx5p
@user-kf6mb2gx5p 10 ай бұрын
ዋይ😢😢😢
@Tigsit282
@Tigsit282 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😳😳
@addisbattle6263
@addisbattle6263 10 ай бұрын
So sad 😢😢😢
@hddfg8790
@hddfg8790 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ላይክ ገጭኝ የመዳም ቅመሞች
@tgegisttgegist1238
@tgegisttgegist1238 10 ай бұрын
የመዳም። ሰራ ማነወ አደኔ የደከመዉ ደሞ መሳቄ ሆይ😁😁😁😁😁
@user-nr3zq3eh1n
@user-nr3zq3eh1n 10 ай бұрын
👍👍👍
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 10 ай бұрын
የኔ ውድ ተይው በቃ😢
@monanajash1007
@monanajash1007 10 ай бұрын
ጌታሁይ 😭😭😭😭😭
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 10 ай бұрын
ፍቅረኛ በፈጣሪ ስጦታ አግኝቸ ማግባት እመኛለው ከዝች ልጅ ጋ አስታዋውቀኝ ወንድም
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 10 ай бұрын
ወንድና ዉሻ አንድ ነዉ ሁሉንም መቅመስ ይወዳል በሴት መፈተን እኮ አይቺሉም ስስብልታቸዉ ሴቶች ነን
@monam49
@monam49 10 ай бұрын
😢😢😢❤
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 10 ай бұрын
ጎደኛ እኮ ውሀ ከበላው ቆዬ
@kidestworkua4624
@kidestworkua4624 10 ай бұрын
እግዚኦ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን 😢😢ምን አይነት የዝሙት መንፈስ ገባብን 😢😢😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 ай бұрын
ምርጥ ጎደኛ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 10 ай бұрын
Weyna hagera zemut bezabesh😢😢😢
@askask9433
@askask9433 9 ай бұрын
አኩዋን በግዜ አላህ አላቀቀሽ አህት አብሺሪ
@getibegum8411
@getibegum8411 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@rabimhammed119
@rabimhammed119 10 ай бұрын
ቆይ ንፍሱ ነው እንደ አንድ አይነት የሆኑት ህዝቡ ሲያስጠሉበአላህ
@selamgoytom-dj4mb
@selamgoytom-dj4mb 10 ай бұрын
ግን እሄን ነገር አልበዛም prank እየመሰለኝ ነው ሆሆሆሆሆሆ ደና ሰው የለም ዘንድሮ 😮😮😮
@Alsi84
@Alsi84 10 ай бұрын
የምር እኔ እራሱ 😮
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 10 ай бұрын
በተረፈ ዘማዊይ የሚያረገን ምን እደሆነ ማወቅ ከፈለጋችሁ. መምህር ተስፍየ አበራ ገጠመኝ ብላችሁ ግቡ ወይም ደሞ አይነ ጥላ ምድነው ብላችሁ ጻፉ ይመጣለችሁል ከዚያ ብዙ ትምህርት ትማራላችሁ
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 10 ай бұрын
አይ ሰው መሆን😢😢😢
@asnaeto6745
@asnaeto6745 10 ай бұрын
Rip love 😢
@f-iu4ex
@f-iu4ex 10 ай бұрын
አንተ ሰው እራሳህን ጠብቅ እንዳይደፉክ የምር አትሳፈጥ ወይ ጋርድ ይኑርህ ባይ ነኝ 😊
@fafitube2448
@fafitube2448 10 ай бұрын
😂😂😂😂ጋርድ😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 10 ай бұрын
በቃ ልጆቹ ዝም ብለዉ አያድጉም አዳሜ ወንድላይ መንጠልጠል
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 54 МЛН
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ሮቤልን አደራ። የጠፋችበትን ምክንያት ተናገረች።
15:35
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 33 М.
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,4 МЛН
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 4,6 МЛН
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 27 МЛН
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 12 МЛН
الساعة السحريه توقف الزمن
0:26
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 19 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН