ሳያስብ ቂቤ ቀባሁት ገሎኝ ነበር

  Рет қаралды 120,502

YOE & EMY

YOE & EMY

Күн бұрын

Пікірлер: 929
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 11 ай бұрын
ሃሃሃ እኔ ሁሌ የማቅደዉ እቅድ ነዉ ባሌን እንዲህ ለማድረግ በጣም ነዉ ቂቤ ሚጠላዉ በስደት ያለን የእምዬ የሃገሬ ልጆች በሰላም ሃገራችን ይመልሰን አላማችንን እንድናሳካ አምላክ እረድቶን የኔ ቆንጆ አንቺንም አዛኝቷ በሰላም ትገላግልሽ
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 11 ай бұрын
የኔም ባል በጣም ነው የሚጠላ ቅቤስንተኛ እራሱ ፊቱንነው አዙሮ የሚተኛ😅😅😅😅😅😅ስሄድ ግን እሰራለታለሁ😅😅
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 11 ай бұрын
ወይኔ የኔም ባል አይወድም ስቀባ እራሱ እኔጋር ምግብ አይበላም ይሸተኛል ይል ነበር😢
@zamzam6007
@zamzam6007 11 ай бұрын
እኔ አሎድም ለራሤ🤕
@nas7117
@nas7117 11 ай бұрын
የኔ አይወድም 😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እኔ በጣም የምጠላዉ ቂቤ 😂😂
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 11 ай бұрын
ቅቤ የምትጠሉበት ጥግ 😂😂😂 ከዚ በኋላ እራሱ ቀቢኝ ማለቱ አይቀርም ይመችሽ 😂😍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ወይኔ ሞትኩ በሳቅ እንዴት ነው የቀፈፈውና የሚፈራው😂😂😂😂😂😂😂ነፍስሽ አይማርም ኤሚ❤ 😂😂ለእናቱ እንቢ ያለ ሰውዬ ለሚስቱ ግን😂😂
@masa5699
@masa5699 11 ай бұрын
Enem balabeten emokiralahu gin yamimatanyi yimasilanyal enikan esun enem enidiqaba ayifaligim
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@wdneshtasfya3238
@wdneshtasfya3238 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@wdneshtasfya3238
@wdneshtasfya3238 10 ай бұрын
Gobazi nashi😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቅድስት-ረ4በ
@ቅድስት-ረ4በ 10 ай бұрын
ደ​@@kamilaemar3687
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw 11 ай бұрын
የኔ,ተናፋቂወች የምር ደስ ትላላችሁ እንደናንተ አይነት ትዳር ይሥጠን ለኛ ለመዳም ቅመሞችም አሜን❤❤
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 11 ай бұрын
ክክክክክክ አይ የሚሳካለት የምግብ ስራ ነው የሚያምርበት አታስቸገሪው እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ የኒ ቆንጆ
@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
@ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 11 ай бұрын
ምርጥ ባል እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረዉ❤❤❤
@እራሔልየድግልጅ
@እራሔልየድግልጅ 11 ай бұрын
አቡሻን አትታጠብም አለች😂😂😂በአማቷ የምትምል የአመቱ ምርጥ ምራት ኤሚ❤🎉🎉🎉
@AssiooASSIOO
@AssiooASSIOO 11 ай бұрын
እኔም ይሄ ቀን ናፈቀኚ ማሪምን ህልሜን ያሣካልሽ በሉኚ
@DelightsDelights
@DelightsDelights 4 ай бұрын
😢😢❤❤❤❤ያሳክልሽ የኔ ማር
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 11 ай бұрын
ክክክክክ ስሚቶ ነው ምትቀባ አለቹ ወላሂ ጀግና ባል አለሽ አላህ ይጠብቅል እድለኝ ናሽ ማሻላህ
@bitewm7998
@bitewm7998 11 ай бұрын
ስላም ለስው ዘር በሙሉ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️
@AddisGumata
@AddisGumata 10 ай бұрын
አሚን ሳሪየ ጎበዝኮነሽ ከፍቅር ሀገር ወሎተወልደሽ❤❤❤❤❤
@LovelyBobsleigh-kx6uj
@LovelyBobsleigh-kx6uj 4 ай бұрын
Amin
@temima-hq3bl
@temima-hq3bl 11 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ልጆቺ❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 11 ай бұрын
የኔምርጦች እህህ ስታምሩ እኮ እሙ ደግሞ በሠላም ተገላግለሽ ለማየት ያብቃን❤❤❤
@FatimaSada-m2i
@FatimaSada-m2i 11 ай бұрын
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ማሮች በርቱ
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb 11 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ አያያዙ አርጎፈራው 😂😂😂ግን ተቀባ ለዐይን ጥራት ጥሩ ነው እደዚህ ልብህን እደምትጸየፈው ስላሳመንከው ነውጂ ጥሩ ነው ሠራሽለት የኔ ወድሞች እደዚህ አይወዱም በገመድ ታስረው ነው የምንቀባቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የምወደው መቀባቱንም አሁን ኬት ላምጣ በማዳም ቤት አንዳንድ ሴቶችም አሉ መቀባት የማይወዱ እኔ አንገት ላይ ወርዶ ተዝክርከን ሰው ባያየን ደስ ይላል ለብቻችን ቤት ግቢ ውስጥ ከቤተሰብ ጋ ከሆነ እንጂ
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 11 ай бұрын
አዬ እናተ ፍቅር የሆናቺሁ ልጆች አቦ ሁሌም ተደሠቱ አይ ለያቺሁ
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 11 ай бұрын
ወይ😅😅😅 እመብርሃን በሰላም ትገላግልሸ እማ በጣም እወዳችዋለሁ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 11 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@AddisGumata
@AddisGumata 10 ай бұрын
ተጫንኩልህ ቤተሰብሁኛለሁ አሁን አረ እንድኮምትልህነዉ ልመርቅህ እግዛብሄር ይባርክህ መጀመሪያ አልገባኝም ነበር
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 10 ай бұрын
ማሻ አላህ
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 5 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ሰለላሁ አለይሒ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነሲ ያረሱረላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 4 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@HffhBf-ur2il
@HffhBf-ur2il 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 11 ай бұрын
ደስ ትላላቹ እውነት በጣም እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹ❤❤
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ
@ኩንፈየኩን-ኘ6ተ 11 ай бұрын
😂😂😂ለግሯየተጠየፈች ለቂጧተረፈች ይላልያገሬሠዉ አችንለመቀባት እደዛ ሲፀየፍ ላናቱ ተረፈዉ አህህህህወይኔእደትእሳኩ😅
@AlayYemaryam
@AlayYemaryam 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ማርያምእናቴናት-ፈ5ኰ
@ማርያምእናቴናት-ፈ5ኰ 11 ай бұрын
ማርያምን ልቤ ፍስስ አለ በሳቅ የኔ ወንድም ሲያሳዝን 😢😅 ፍቅራቹህን ያብዛዉ ፈጣሬ ❤️❤️
@ማርያምእናቴናት-ፈ5ኰ
@ማርያምእናቴናት-ፈ5ኰ 11 ай бұрын
@MeriGebrekiros488 እሸ 🥰
@amenaali138
@amenaali138 11 ай бұрын
አይ፡ስወዳች፡ዋውውውውውው፡ፍቅር፡የሆናቹ፡ቤተስብ፡ፈጣሪ፡ይጠብቃቹ🤲🤲🤲🤲
@ida939
@ida939 11 ай бұрын
ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@akjulan7084
@akjulan7084 11 ай бұрын
ወየው ወየው ማርገዝሽ ጠቀመሽ እናቱ ሲናደድ ሲያስፈራ ባለ ቤትሽ አቦ ይመቸሽ ውዴ ሰራሽለት 😂😂😂😂😂😂
@HaymanotAmare-g6n
@HaymanotAmare-g6n 11 ай бұрын
አይ አንተ የተባረክ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶች አይ ዮኒዬ እጅህ ላይ አጨማልቀው ስትለው ጭምልቅ😂😂😂😂
@Hmmm-w3h
@Hmmm-w3h 28 күн бұрын
ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
@etenesh8056
@etenesh8056 11 ай бұрын
ዮኔ አይንህን ጨፍነህ ቀባት አይዞህ የምትለቅህ አይደለችም ብርታቱን ይስጥህ እወዳችኋለለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ሳራ-ሐ8ቀ
@ሳራ-ሐ8ቀ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ለቤታቹ አድስ ነኝ ከእናተ ፍቅር ይዞኛል video ደጋግመ ነው ምከታተላቹ😂
@AlemAlem-to8zg
@AlemAlem-to8zg 11 ай бұрын
ዉዶቸ ሠላማቺሁ ብዝት ይበል ❤❤❤❤ቅቤ እኔ ባገኛ ታድየ❤
@MeremEshetu
@MeremEshetu 11 ай бұрын
ልጅ አንበሳ ነዉ አሰባበቁ እራሱ ደስ ሲል ሁሉን አሟልቶ የሠጠዉ ታድለሽ እግዚአብሔር ፍቅርይጨምርላችሁ🙏⛪️
@aeeazz6909
@aeeazz6909 11 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ ስወዳቹ ደስ ስትሉ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@AAa-wd4mf
@AAa-wd4mf 11 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂አክብሮሽ እጂ እርጉዝ ስለሆንሽ አደለም የተወሽ ለማንኛዉም ደስ ይላል
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 11 ай бұрын
የምር መከታትል ከጀመረኩኝ ቆይ በሶስት ሰለክ ነወ የማያቹ♥️😢ሱስ ሆናቹብኝ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 11 ай бұрын
@@ኢትዮጲያዊነኝEthio ቤተሰብ እንሁን♥️♥️♥️💪
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 10 ай бұрын
@@ኢትዮጲያዊነኝEthio እሺ
@zamzamali4110
@zamzamali4110 11 ай бұрын
እኔ እናተን ከመውደደ የተነሳ ጓደኞቸን ሰብስክራይብ አድርጓቸው እያልኩ አስተዋውቃችሗለሁ ምርጥ ጥንዶች ናችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች😘
@iddd-dr7su
@iddd-dr7su 11 ай бұрын
እኔ ባገኘሁት 6ት አመቴ በስደት ደርቄ አለሁ 🥺🥺🥺
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ebrahit55
@ebrahit55 11 ай бұрын
😂😂🤣😂🧐
@kunfeyekunso
@kunfeyekunso 5 ай бұрын
ኢንሻአላህ አገርሽ ስትገቢ ትቀቢያለሽ
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂yasakalish🎉🎉🎉🎉
@NanaNana-b7p
@NanaNana-b7p 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 11 ай бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፍራም የተባለው ተርት ትዝ አለኝ😊😊😊😊
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
ጅብ አይፈራም😅
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 11 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውዶች በጣም ውዳችዋልወ በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 ай бұрын
የነካው መስሎት እጅ እጁን እያየ ሚያሸተውስ😂😂😂😂😂 ማሻአላህ ጥሩ ባል ነክ
@hawahawa9874
@hawahawa9874 11 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቸሁ ዉዶች ተናፍቃቸኋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅቤጥሩነዉ ደግ አረገሺ😅😅😅😅😅
@የተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅ Ай бұрын
የኔሚሰኪን ፀባይህን. እንደትእንደምወድልህ. ፈጣሪ ይጨምርልህ❤❤❤
@Rahelname
@Rahelname 11 ай бұрын
ለኔ ቀቢኝ እሱ ለተቀባው የእኔ አናት እራስ 😂😂😂😂😂
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 11 ай бұрын
ክክክክክክክክ ሽቴን አመለጥኝ ደሞ ወላሒ በደብ ባሸሺለት አናቱ አልደረሠዉም እኮ ፀጉሩ እጂ
@habibah9637
@habibah9637 11 ай бұрын
ተቀባቡ 😂😂😂😂እኔ ሴት ሆኜ ቅቤ አሎድም 😂😂😂😂
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
😂😂እኔም
@Masrt-o3s
@Masrt-o3s 10 ай бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉድ ያያገሬ ልጆች እኛም ስደት በቃ ብሎን ይሄን የመሰለ ትዳር ይስጠን 😊😊😊
@meram123
@meram123 11 ай бұрын
😂😂😂 ወንዶቸ ከእናታቸው ቤት ብቻ ነወ እሚቀብጡ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እኮ😂😂
@SeyonBhr
@SeyonBhr 9 ай бұрын
Wawwwwwu liki neshi mare yimechiyishi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 11 ай бұрын
በበአል ስራ ትንሽ ደክመሀል ብላ አስታባ ነው❤❤❤❤ ብቻ ፈታ አረግሽኝ አሮጊቲዬ❤❤❤❤
@kamilaemar3687
@kamilaemar3687 11 ай бұрын
እረ በሳቅ ገደላቹህኝ😂😂 ግፈኛ ነሽ እሱ ግን ለምድን ነው በጣም ፈርቶታል ግን በጣም ነው እሚወድሽ ሀቂቃ❤❤❤❤ ማሻአላህ🎉🎉🎉
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አረ ወይኔ ቁጭ አረጋት 😂😂ቅቤ ስንቀባ ወንድሞቼ እንዴት እንደሚፀየፉን 😂😂😂
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 11 ай бұрын
እኛንም 🤣🤣🤣
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ፈስታአል በጁላአይ አድርጎ በናትሽ ቅቢዉእራሱለይ አድኮሎ ነበር ማድረግ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@MNo-j9k
@MNo-j9k 11 ай бұрын
እመቤቴን ያህችን መዝናናት ቢያስደስተኝም እሱ ግን አሳዘነኝ የምር ፊትክን ጣልከው በማይወደው መጣሽበት በነገራችን ላይ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ ኪዳነምህረት በሰላም የፊትሽን ወደ ሗላሽ ታዙርልሽ ❤❤❤❤❤
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 11 ай бұрын
በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣🤣አትከተይኝ ፓርቲ በጣም ደስስስ ይላል 😄😄😄
@zinetabdu1035
@zinetabdu1035 11 ай бұрын
ወላሂ ብታምኑም ባታምኑም ሁሉንም ቪዶቻችሁን በአስር ቀን ውስጥ አይቸ ጨረስኩት ያውም አንዳዱን ደስ እሚለኝን ደግሜዋለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳር ውስጥ መከባበር መተዛዘን መተሳሰብ ሲኖረው ሁሌም ደስተኛ ያርጋችሁ ❤
@deeddeed2583
@deeddeed2583 9 ай бұрын
እኔ ራሡ 3 ቀኔ ካገኘኋቸው በጣም ነው የወደድኳቸው❤
@fanytesfaye
@fanytesfaye 11 ай бұрын
ወይኔ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️እኔም ወደፊት ባሌን በቂቤ ነው ምፈትነው ✌️😎🤣🤣🤣🤣Y&E እወዳቹዋለው ❤️❤️❤️❤️
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 11 ай бұрын
እደዛሬ ስቄ አላቅም እበት የያዘ ነው የመሰሉው ማር የሆነ ልጅ የኔ አባት😂😂😂😂
@semiramohaned
@semiramohaned 11 ай бұрын
የኔ ጀግና ሴት ነሺ ከልብሽ ሰርተሻል ኢሚሻዬ ፈጣሪ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ቆንጆየዋ yoni 😂በምን ቃል ልግለፀው ትግስትህን በጣም ጀግና ነህ አድንቄሃለሁ 👍ፍቅራቺሁን እስከ መጨረሻው ያድርገው ዋው ናቺሁ 👍🥰🥰🥰🥰😁😁
@EmanMohammed-s4k
@EmanMohammed-s4k 11 ай бұрын
ፀጉራችሁ ላይ ሲያርፍ ሌላ አካል ነው እሚሆነው አለ😂😂😂😂
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 11 ай бұрын
እውነቱ ነው እንዴት እደ ሚሸት
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 11 ай бұрын
የኔ ዉዶች አላህ ይጠብቃችሁ ዉይይይ ፌቱን ባየሽዉ ግን ጎበዝ ነዉ ያልሽዉን አድርጓል
@lidyadagim754
@lidyadagim754 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ ማርያምን አይለያቹ❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 10 ай бұрын
ኡፉፉ ሆዴ ቆሠለ እኝኝ አትበል አይ አቺ የስራሽ ሚስኪን😢😢😂😂😂😂😂ስወዳቹ ሽቴ አመለጠኝ ስትል እኔ እራሡ😂😂😂😂😂😮😮😮😮
@EmanMohammed-s4k
@EmanMohammed-s4k 11 ай бұрын
እኔ ባሌ ጓንት ለብሶ ቀብቶኝ ያውቃል 😂😂😂😂😂 ከዛም ሊያስታውከው ምነው በቀረብኝ አልኩኝ 😂
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 11 ай бұрын
😂😂
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ 11 ай бұрын
ዛሬ ወንዲሜን ነው ያስታወሳችሁኝ ወንዲሜም ቂቤ በጣም ነው የሚጠላው እንኳን በጁ ሊነካ ይቅርና ቂቤ የተቀባ ሰው ምግብ እንዲሰጠው አይፈልግም ነበር ሥደት ቢያለያየንም ዛሬ አስታወሣችሁኝ በጣም አመሰግናለሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 11 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም ወዳችዋለው❤❤የመዳም ቅመሞችዬ ጥምቀት 9 ቀን ቀርቶታል ምን አስባችዋል ፈጣሪ በሰላም ያድርሰን
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 ай бұрын
ዱባይ ያላችሁ ኑና ምስካየ ህዙናን ደብረ ሠላም መድኃኔዓለም ና ተክለ ሀይማኖት ገዳም እናክብር አቡዳቢ ያዛ ቀን ያድርሰን
@elsaabebe5229
@elsaabebe5229 11 ай бұрын
@@ኪዳነምህረትድጓእናቴ አሜን ፈጣሪ ለዛች ቀን ያድርሰን የተዋህዶ ልጆች
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 11 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ አቤት እንዴት እንደሚቀፍ የኔ የወይራ ዘይትም አይቀባ ሆ ደግሞ ጥፊ ልብላ እንዴ አንተ ግን ጎበዝ ነህ ኤሚ ፍልቅልቅ ሳቅሽ እኮነው የሚስበን ውደዚህ ቤት
@FikirJon
@FikirJon 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂❤❤
@birtukanyimer8403
@birtukanyimer8403 11 ай бұрын
ውይኔ በሳቅሞትኩኝ ግን ደስትላላችህ ፍቅራችሁ ጨማምሮያዝልቅላችሁ እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💕💕💕
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 11 ай бұрын
በሂወቴ የምጠላው ነገር ቅቤ ወልጀ እራሡ አድ ቀን ተቀብቸ አላቅም😢😂😂ወይይ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ማሪያምን እኔም አሎድም 😂😂😂
@HelenMeresa-om5bm
@HelenMeresa-om5bm 11 ай бұрын
እንደ ዛሬቀን አልሳቅሁም😂😂😂 የስራሽን ሰራሽለት እኮ😂 ቻለው እንግዲህ😂😂
@ARITi01
@ARITi01 11 ай бұрын
ወላሂ ምርጣ ባል ነከ አላህ እረጀም እድሜ ተመኛሁላችሁ
@AschalechDari
@AschalechDari 11 ай бұрын
ወይ ዛሬ🎉🎉🎉🎉 ለመጀመሪያ ጊዜ እኔም ሴት ነኝ ግን አልወደም❤❤❤😂😂😂😂 ማሪያምን ወደላይ ነዉ የሚለኝ ባጠቃላይ የላም ነገር አይመቸኛም
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
እውነት ሰራሽለት ❤❤❤❤❤
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 11 ай бұрын
ደስ ስትሉ 😂😂ደብሮኝ ነበር ፈታ ነው ያረጋቹ እግ/ር ይስጥሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ወንዶች ቅበ ምትጠሉት ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ከኔ እልቅ ባለ በጣም ነው ምወደው ስቅባው ይመሪቀኛል 👏🤲😊😊😂😂
@eden16_
@eden16_ 11 ай бұрын
😂😂😂😂ስወዳችሁ የምር❤❤❤
@uuuu2264
@uuuu2264 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅የተመታሽ ልጅ ግን ግፍ አታብጅ ውይይ ልጁ ግን❤
@mesumasu125
@mesumasu125 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ በስደት ላላችሁ በሙሉ ማልካም ገና ❤️❤️❤️❤️❤️
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@LailaLaila-fw2xt
@LailaLaila-fw2xt 11 ай бұрын
የኔ ሳቅታ እሰይ ደግ አረግሽው😂😂 ደሞ እርጉዝ ከሆኑ ቶንኮል ብቻ ነው መሰል ትዝ የሚለው ዮ የኔ ትግስተኛ ቻለው እንግዲህ😂❤❤❤❤❤❤
@selam-j6r
@selam-j6r 11 ай бұрын
ስታሙሩ❤❤❤❤❤😂🎉
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 11 ай бұрын
እኔም አልወድም ቅቤ እናቴ በተኘሁበት ትቀባኝ ነበር ከዛ እናደድባት ነበር ለምን ቀባሽኝ ብዬ😢 የኔ ውድ እናት ናፍቀሽኛል አለሜ❤❤❤
@zeharamergiaw
@zeharamergiaw 11 ай бұрын
ማርገዝሽ ጠቀመሽ 😂😂😂😂 ልክ እንደኔ ባል እኔ ቅቤ የምቀባዉ እናቴ ቤት ስሄድ ብቻ ነዉ😂😂😂
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 11 ай бұрын
ጠዋት ተቀብተሻ ማታ ታጠቢዉ ሥራ ሲሄድ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ
@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 11 ай бұрын
የኔም አይወድ ስደትነው ያለነው ቅቤ ብጠልብልኝ እያልኩ ሳዋራው ለብቻሽ ተተኛሽ አስመጣልሻለሁ ነውሚለኝ
@zeharamergiaw
@zeharamergiaw 11 ай бұрын
@@Mነኝሀላሌንአፍቃሪ 😁😁😁😁
@AbrahimRade-mg2go
@AbrahimRade-mg2go 11 ай бұрын
እቤት ከተቀቡ ምግብ ውጪ ነው የሚባለው ከዚህ አይነት ፈተነ ጠብቀኝ 😂😂
@kidsttube3111
@kidsttube3111 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔም ወንድም እንድዝህ ነዉ😂
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 11 ай бұрын
😂😂😂😂 በደንብ መቅባት ነው እንዲወጣልህ
@EtuYegataLji-bu7id
@EtuYegataLji-bu7id 11 ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ. ወይኔ ሞትኩኝ ልክ ወንድሜን አስታወሰከኝ ወንድሜ ልክ እንደ አንተ አይወድም ዮዬ በስደት ከተለያየን ብዙ አመት ሆኖናል ወንድሜ ናፍቆኛል እኔም ጌታ ቢፈቅድ ሀግር ስገባ ወንድሜን አለቀውም 😂😂😂. የኔ ማር. ስወድሽ ደግሞ በጣም ነው ቲንሽ እህቴን ነው የምትመስይው ብቻ በእውነት ሁለታችሁም ቤተሰቤ ነው የምትመስሉኝ. ፍጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እውነት ፈታ ነው ያልኩትኝ ተባረኩ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mimis5n
@Mimis5n 11 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ 😂በጣም ተምረለችሁ🎉❤❤
@SelamSelam-h8n
@SelamSelam-h8n 11 ай бұрын
😂😂😂 አይዙህ ውሀ ያጠራዋል ላተግን ጠራስህ ጥሩነውግን ወድች ለምድነው የምጠሉት 😂የሚገርመው እኔም አልወድም በጣም ነው የምጠላው 🙈
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 11 ай бұрын
ዋውውውው😂😂😂 ስወዳቹ እኮ🥰🥰😍😍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
ሰላም የምወዳቹ❤ ወንዶች ግን ቅቤ የመብሉ ነፍሳቹ ነው የምንቀባው ግን ለምን ትፈሩታላቹ 😊
@AbrahimRade-mg2go
@AbrahimRade-mg2go 11 ай бұрын
በተፈጥሮዬ የሚጣለው ነገር እቤት ከተቀቡ ምግብ ውጪ ነው የሚባለው ነጩ ያስጠላል ነው እኮ ትንፋሹ😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 ай бұрын
@@AbrahimRade-mg2go ትንፋሹ አላልክም😂🤣 ነጩን ነው የምጠሉት ማለት ነው
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 ай бұрын
ትንፋሹ 🤣🤣🤣 ሽታው ለማለት ነው 🤣🤣
@meseluwoldemariyam
@meseluwoldemariyam 11 ай бұрын
Thanks
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 11 ай бұрын
ሰላም ውዶች እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
@Rahelname
@Rahelname 11 ай бұрын
ዛሬ 1ኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ እንኳን ሰላም መጣቹህ
@ARITi01
@ARITi01 11 ай бұрын
የኔማሮች እኳን ደህና መጣችሁ
@Fjogfsc
@Fjogfsc 11 ай бұрын
በሳቅ😂ስወዳችሁኮ❤ከዚህ ቡሀላ ቀቢኝ ይልሻል😂😂😂😂❤
@GANO_h8c
@GANO_h8c 11 ай бұрын
የምወዳችሁ እረ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂❤❤
@adugnazenebe2992
@adugnazenebe2992 2 ай бұрын
እኔ እራሱ በሳቅ ልሞት ነው ደብሮኝ ነበር እድሜይስጥሽ ቅቤ አብዝሀኞቹ ወንዶች አይወዱም ጥሩ አደረግሽ።
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 11 ай бұрын
የኔ ምርጦች በሳቅ😂😂😍😍
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ ፀጉራቹላይሲሆንአለ እውነትነውግን እኮ አንተእራስህ ትወዳለህመሠለኝለምን በጅህነካሃው እኔሴትልጅሆኜእንኳንበጣምነው ምጠላው
@Burti-m5m
@Burti-m5m 11 ай бұрын
yone&Emuye yemitiwoduti ba laki
@ZinetNurye
@ZinetNurye 11 ай бұрын
ውይ ብሳቅ ገደለኝ ሳይነካው እጁን ሳሸት ምርጥ ጥንዶ በርቱ ❤❤❤
@taybaomar6677
@taybaomar6677 11 ай бұрын
ወይኔስወዳችሁ❤😂😂
@هشكبشك-ل6ن
@هشكبشك-ل6ن 9 ай бұрын
🤣🤣🤣🤭🤭🤭👌👌👌 ደሰ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹ ሰውዳችሁ ❤️❤️❤️🤭🤭🤭❤️💋💐❤️💋🥀❤️
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እንደዝህ የታባርከውን በል ስጠኝ❤
@jghjfh7892
@jghjfh7892 10 ай бұрын
ምድነው እምትፈልጊው አላማሽ ምድነው😅😅 እውነት ምርጥ ባል አለሽ😊
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
በጣም  ተበሳጨ  😳 /#yoeemy #couple #yoeemy
25:52
YOE & EMY
Рет қаралды 119 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН