Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር - Ethiopian Music 2019

  Рет қаралды 4,031,074

Sayat Demissie

Sayat Demissie

4 жыл бұрын

Ethiopian Music: Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር
እስክሽር ሳያት ደምሴ አዲስ ሙዚቃ
Welcome to the official channel of Sayat Demissie.
Don't forget to subscribe to get all the latest videos.
#SayatDemissie #EthiopianMusic #Eskesher #farobeats #Ethiopia #Africa #world #bestethiopianmusic2019 #ethiopian #Eritrea #bestethiopiansong
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Sayat Demissie

Пікірлер: 5 500
@user-kl2dt3go3b
@user-kl2dt3go3b 4 жыл бұрын
አለባበሷ 100 ውበት100 ቆንጅ 100 ተወዳጅ 100 ማራኪ100 ምርጥ ሀበሻዊ የኔ ንግህስት ሳያት ከሜካፕ የህፀዳች ውብ ናት እስኪ ማነው እንደኔ የሚወዳት ላይክ ለስራዋ 100%100
@hearttoheart8141
@hearttoheart8141 4 жыл бұрын
ምንም የምለው ነገር የለም አፈሩ ይቆይልሽ
@michaelgeberegziabher9452
@michaelgeberegziabher9452 4 жыл бұрын
Wow! kemalet lela min yebalal
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ሄለን የማርያን ልጅ እማምላክ እናቴ ....አስተዋይና ጎበዝን ምነው ረሳሽ?..
@hiwotahmed7027
@hiwotahmed7027 4 жыл бұрын
Yene konjo 😘😘😘😘
@zeharamohammed3623
@zeharamohammed3623 4 жыл бұрын
@@hearttoheart8141 ልክ አፈር ይቆይላት ብያለሁ እኔም
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 4 жыл бұрын
Sayatiye 💕 እስኪለቀቅ በጣም ነበር የጓጓሁት እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ትችይበታለሽ ጥበቡን ተክነሽበታል 💕💕💕
@user-qj8yr5vf7r
@user-qj8yr5vf7r 4 жыл бұрын
ልክ ብለካል! በናት ሼር አድርግላት ሁሉ ፌስቡክ ላይ አወረደባት ዩቱቧ ላይ እንዲያዩት ሊንኩን ሼር በማድረግ አድናቆታችን እንግለፅላት
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 4 жыл бұрын
ሸር አድርግላት ብዙ ተከታይ ስላለህ
@BoubaTube
@BoubaTube 4 жыл бұрын
Wendmachn
@hanagugssa509
@hanagugssa509 4 жыл бұрын
@@BoubaTube good
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ዘፈን ጥበብ እንደሆነ አላውቅም ነበር!!🤔
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
.....ከተሳሳትኩ አርሙኝ በህይወቴ ስንት የሚያለቅስ ሰው አይቻለሁ ግን ሲያለቅስ እንኩዋን ውበት ያለው ሰው ሳያትን አየሁ!
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 4 жыл бұрын
Absolutely true
@NUNU-py7sr
@NUNU-py7sr 3 жыл бұрын
tekekl blehal
@user-nb2dw7mv2j
@user-nb2dw7mv2j 3 жыл бұрын
ትክክል
@zenashgebre9662
@zenashgebre9662 3 жыл бұрын
@@user-nb2dw7mv2j he Jl y
@KarimaKarima-ud3ri
@KarimaKarima-ud3ri 2 жыл бұрын
❤👌
@sweetnega8119
@sweetnega8119 4 жыл бұрын
ከሴቶች ሁሉ ምርጥ እና ብልህ እንቁ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት💕💕💕
@YENEHABESHAHD
@YENEHABESHAHD 4 жыл бұрын
*ከሴቶች ሁሉ ምርጥ እና ብልህ እንቁ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ሴት*
@zaritualitemeche4332
@zaritualitemeche4332 4 жыл бұрын
እውነት
@tekalem2129
@tekalem2129 4 жыл бұрын
Ewnet
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 4 жыл бұрын
ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረ... ምናምን..ምትል መስሎኝ ኦኦ ልል ስል ቀየስከው
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 4 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ።
@nantalenoor2098
@nantalenoor2098 4 жыл бұрын
❤️
@minitamerherena9662
@minitamerherena9662 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠበቅ የነበው። ሳያትዬ የልቤን ነው የዘፈንሸው👌😍
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
በህይወቴ ዉሥጥ ወደፊትም ወደ ሁዋላም የማልፀፀትበት ጊዜ እና ትልቅ ቁምነገር የሠራሁበት ጊዜ ቢኖር አንችን የወደድኩበት ጊዜነዉ!!ሣያትየ እኖርኩም እየሞትኩም ሣልሠለች እወድሻሁ የኔ ንግሥት ምኞትሺ ይሣካልሺ ዘንድ ፀልይልሻለሁ ዘመንሺ ይባረክ😍
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer 3 жыл бұрын
እኔም እኔም። ምርጥ ገለፃ ነው ኢማን።
@fikirbeyene9155
@fikirbeyene9155 3 жыл бұрын
Oo litmot new inde🤣🤣🤣
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 2 жыл бұрын
gracias 🥲
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Жыл бұрын
Very true❤
@tigestarefu987
@tigestarefu987 Жыл бұрын
Erasen beanch west ayehut
@iloveu3112
@iloveu3112 3 жыл бұрын
I am eritrean ,i love this girl she is talented artist and beatfull
@remotesolomontsegaye
@remotesolomontsegaye 4 жыл бұрын
በጣም የደበረኝ ነገር አለ እሱም ማለቁ ነው
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
እውነት የኔ የደበረኝ ማለቁ ነው እኔ ልሙት
@birhn7948
@birhn7948 4 жыл бұрын
እውነት ነው ከመውደድ የተነሳ እኮነው
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 4 жыл бұрын
አፍቃሪ የውሻ ሞት ይሞታል አለ" ሻሩካን
@genimar1609
@genimar1609 4 жыл бұрын
አመለጠችህ ከ ሪሞትህ ሶል ቻለው
@fitsumhaile1629
@fitsumhaile1629 4 жыл бұрын
solomon tsegaye ጄቲቪ ሪሞት ante koy sew yetebekal atelem ende ere bakeh bakeh film remote nafkonal
@Wubit234
@Wubit234 4 жыл бұрын
የኔ ባህል አክባሪ የኔ እንቁ የኔ ጀግኒት የኔ ሀበሻዊት እስቲ ተወዳጅ በቃ ምን ልበልሽ የቀረዉ እስቲ በLike ግሐጹላት
@asgedomberhane1172
@asgedomberhane1172 4 жыл бұрын
ሳያት በጣም የማደንቃት ሴት ናት፡ የሚረዳት ሰው ግን የለም ፡ከሁሉም በላይ በራስ መተማመን ያለባት ሴት ናት።በርቺ።
@amdemaryamkebede
@amdemaryamkebede Жыл бұрын
💚💛❤ ዘፈን መስማት ፅድቅ ቢሆን ሁሌ እሰማው ነበር !!! የኔ ልባም ሴት የነካሽው ሁሉ ውብ ነው!!! መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!! ለድንግል ማርያም ልጅ ስትዘምሪ ለማየት ያብቃኝ !!! ✝️💚💛❤✝️
@natanimyamariyam4006
@natanimyamariyam4006 4 жыл бұрын
ለኔ የ2019 አንደኛ ክሊፕ ብዬዋለሁ ሙዚቃውን በጆሮዬ ሳይሆን በልቤ ነው ያዳመጥኩት 😢😢ለኔ እስካሁን የተዘፈነ ብቸኛው ሙዚቃ
@asterdejene8893
@asterdejene8893 4 жыл бұрын
Me too
@tigisttadesse4191
@tigisttadesse4191 4 жыл бұрын
Me too.
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 4 жыл бұрын
Lename 😢
@aamekdesaayeenatilji2213
@aamekdesaayeenatilji2213 4 жыл бұрын
😍😍😍
@eyabelmeku5672
@eyabelmeku5672 4 жыл бұрын
Ere yemin ye 2019 bicha lene yezefen clip mayet kejemerkubet gize jemro andegnaw new
@hiruthirut5378
@hiruthirut5378 4 жыл бұрын
እስቲ ይችን የሴት ጀግና የሚወዳት ♥
@yididyamalalm2036
@yididyamalalm2036 4 жыл бұрын
Yehe mirt kalnow yeset jegina milew
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 4 жыл бұрын
Mind adrka jegna. Jawarin gedelechiw endie
@tewodrosalazar3136
@tewodrosalazar3136 4 жыл бұрын
ሂሪቴ አንቺም ለኔ ጀግናዬ ነሽ
@user-in7px4wg5j
@user-in7px4wg5j 4 жыл бұрын
👌👌💚💛❤👉እኔ
@mirindamirinda4532
@mirindamirinda4532 4 жыл бұрын
ውድድድድድድድድድድ
@munerafedlu4316
@munerafedlu4316 4 жыл бұрын
የእውነት የእውነት የኔ ታርክ ነው ጉዳቴን ሰውሰጤ አውጥቼ የምገልፅበት ቃል አጥቼ ማልቀስ ነበር ሰራዬ አመሰግናለሁ ሳያት ደምሴ ምርጥ ሰራ ነው የእውነት ❤😍👌👌
@yonaswondale6838
@yonaswondale6838 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@bsprint1928
@bsprint1928 4 жыл бұрын
ውበት ፤ድምፅ፤ መልካም ስነ-ምግባር ፤ጥንካሬን ሁሉን ያደላት ምርጥ ኢትዮጲያዊ በምን ልተቸት ፊልሙ ላይ 1ኛ የሙዚቃ ድምፅ ላይ 1ኛ ስነ-ምግባር ላይ 1ኛ ስራ ወዳድነት ላይ 1ኛ በቃ በአጠቃላይ በሁሉ ነገር 1ኛ ታዲያ እችን እንቁ እንስት አለማድነቅ ስግብግብ አያሰኝም ትሉኛላችሁ?
@kukushatazeb4129
@kukushatazeb4129 4 жыл бұрын
ከዱቄት የፀዳች እዩኝ እዩኝ የማትል በራሷ የምትተማመን ምርጧ አርቲስታችን ሳያት ያምራል አሪፍ ስራ ነው
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
gagram atibelaw endie
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
ጎራ በሉ እስኪ
@selamgualtembien7376
@selamgualtembien7376 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ለሳያት ቆንጆ #ሚወዳት? 1000 ላይክ like😘😘😘
@lemlemareda6508
@lemlemareda6508 3 жыл бұрын
Man slhonsh new
@FtsumTeweldebrhan-un2kz
@FtsumTeweldebrhan-un2kz 11 күн бұрын
ሳያት የኔ መድሃኒት🌎🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯ኤርትራዊ ነይ የሳያት ህሙም ነይ❤❤❤❤
@meeebeye9941
@meeebeye9941 4 жыл бұрын
I love walking in the rain bcoz nobody knows am crying😥😥
@truth2232
@truth2232 3 жыл бұрын
I feel the same way
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
ዋው...
@yenonyenon8282
@yenonyenon8282 3 жыл бұрын
I can feel u
@freyfeked9001
@freyfeked9001 3 жыл бұрын
Why do cray???
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 жыл бұрын
@@freyfeked9001 Cray?
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ሳያት የሰው መውደድ ስጠኝ 🙏🏾
@salam0952
@salam0952 4 жыл бұрын
Amen
@fekrrkassa1965
@fekrrkassa1965 4 жыл бұрын
ቆንጆ ስለሆነች ነው
@ShadowokFN
@ShadowokFN 2 жыл бұрын
Amen 🙏me to
@zoliproduction2488
@zoliproduction2488 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ንኝ ዎይስ ሁሉም ነው ሳያት ከ ማድነቅ በላይ የሚያፈቅራት
@furtigodloveme8090
@furtigodloveme8090 4 жыл бұрын
Ene alehut betam new mwedat.gn wude mn malet new esksher!!! From eritrea
@donyaraya814
@donyaraya814 4 жыл бұрын
🙌 me too
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
እኔም እስኪ ገባ በሉ
@jayomar_
@jayomar_ Жыл бұрын
Am from Congo I don’t know what she is saying bruh but I can deeply feel the sadness in my heart much love sisters and brothers listening to this masterpiece ❤
@abebssisay7271
@abebssisay7271 Жыл бұрын
Her song she love someone he gaves her to much promise but he dumped her she is very talented .
@Bereket2D
@Bereket2D Жыл бұрын
I'm not gonna just assume but I'd say that this song has a much deeper meaning to her than it does to most of her audience that maybe why it feels so genuine apart from the great direction and production ofcourse
@Rasdashen1
@Rasdashen1 Жыл бұрын
Hold on! what sadness you talking about? I guess you got it wrong..
@user-xs8iz4hp4q
@user-xs8iz4hp4q 4 жыл бұрын
አንቺ ዘፍነሽ ይቅርና ጮኸሽ ብትለቂም እንኳን ደጋግሜ ነው የማዳምጠው የኔ ቀሽት
@leeab4256
@leeab4256 4 жыл бұрын
ያለ ዱቄት ያለ እረጅም ፀጉር መዝፈን እንደሚቻል ስላሳየሽልን በጣም እናመሰግናለን ። የአመቱ ምርጥ ዘፈን ከ ክሊፑ ጋር
@mulugetadamamo2561
@mulugetadamamo2561 4 жыл бұрын
Ldya Abay
@samiabrha3800
@samiabrha3800 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል አባራ እና ዱቄት እና የሞተስው ጎስት መንፈስ ፀጉር የተሽከሙ ሴቶች ሁሉም ስው አስጠልቶታል ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር
@freedomaugustus1555
@freedomaugustus1555 4 жыл бұрын
@@samiabrha3800 😂😂😂😂.. ayzoh ante bcha aydelehim 😂😂... yegna mokshe neh 😂😂😂
@Michael-ko5cy
@Michael-ko5cy 4 жыл бұрын
And berejim dress👏
@llovenoha
@llovenoha 2 жыл бұрын
get over your self
@tinsudesign7136
@tinsudesign7136 4 жыл бұрын
ዘፈንሽ ሳይሆን ማንነትሽ በኔ ትውልድ ሁሌ አንደኛ ነሽ እመቤቴ በጤና በስራሽ በኑሮሽ ሁሌም ካንች ጋር ትሁን አሜን🙏❤️🙏
@tinsudesign7136
@tinsudesign7136 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
የስንቱ ሴት ብሶት አዘመችው የኔ ምርጥ ሁሌም አንደኛ ነሽ
@shuabkhan6280
@shuabkhan6280 4 жыл бұрын
I am from Bangladesh I love maya She’s from etopia 🥰
@mnaseyene7831
@mnaseyene7831 4 жыл бұрын
Yes Ethiopia
@maledatube5789
@maledatube5789 3 жыл бұрын
Who is Maya Etopia😒
@mnaseyene7831
@mnaseyene7831 3 жыл бұрын
@@nahomseyfu5893 ምን ማለት ነው
@crazyme.4953
@crazyme.4953 3 жыл бұрын
Oh aha how do you know this is question?
@suleymanmohammed5165
@suleymanmohammed5165 4 жыл бұрын
አይገርምም እንደ ድሮ ዘፋኝ በ 1 ልብስ ብቻ :: ያውም ባገር ባህል .....ታዳ ስወድሽ በምክንያት አይደል.....?
@jossyg-3009
@jossyg-3009 4 жыл бұрын
Suleyman Mohammed On point , good tension
@tsgierdaenyewe1698
@tsgierdaenyewe1698 4 жыл бұрын
Really
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 жыл бұрын
በጣም በዚያ ላይ ረጋ ካለች ሴት ለስለስ ያለ ዘፈን እኔስ አለቀስኩ
@tube-pd9ci
@tube-pd9ci 4 жыл бұрын
ewent new enate
@tigisttadesse4001
@tigisttadesse4001 4 жыл бұрын
በትክክል ከፊላ ቤት እና ከአስፖልት ተገላገልን በዚህ ክሊኘ
@ayinalemteshome7224
@ayinalemteshome7224 4 жыл бұрын
ሳያትዬ የኔ ቅን ልታይ ልታይ የማትል ባለራዕይ ድምፅ 100% ውበት 100% ቀረጻ 100%👌👌 ለኔ ከምልሽ በላይ ነው💚💛❤😘😘
@aberaberhanu297
@aberaberhanu297 4 жыл бұрын
'Saken lesew seteh; kemeteh kene!' What an amazing message is this!
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲህ አይነት ዘፈን ስወድ
@henokbrown8991
@henokbrown8991 4 жыл бұрын
ሳያት ዓባይ ሰብ ድንቂ ስራሕ! ንስኺ ብትሰርሕዮ ኩሉ ግዜ ምስ ተኣማመንኩ እየ። ዝፍትወክን ዝደንቐክን ናተይ ሞዴል 🇪🇷 🇪🇷
@tedrostesfaselase3134
@tedrostesfaselase3134 4 жыл бұрын
yordanos mehari listen to Abraham Afwerki Fkrey, very creative but the melody sounds like our all time legend #abrahamafwerki
@jerusalemgaim4665
@jerusalemgaim4665 4 жыл бұрын
@@tedrostesfaselase3134 exactly eti ab mongo zeatu hiremet gitare its from our legend abreshey ......sayateya mikerti i like all the way u are bless u anchi birek set nesh yenatesh lijoch tadelewal endanchi tenkara ye alem belchilch yemyegezat enku ehit selalechachew
@user-ie4hn4br4c
@user-ie4hn4br4c 4 жыл бұрын
ሳያትዬ የኔ ድምፀ መረዋ 👌 ሁሌም ድንቅ ስራ ሁሌም ውብ ቀሚስ ❤❤❤ ስወድሽ
@fafitube8254
@fafitube8254 4 жыл бұрын
ምርጥ አገላለፅ 👌😗😗
@hayatayalew4654
@hayatayalew4654 4 жыл бұрын
እህ በጣም ነው እምወዳት
@zedmon72
@zedmon72 4 жыл бұрын
Hhhh kmekup nxa awokesh moteshal seraw wob new gin yal mekaup hhh
@menenassefa6404
@menenassefa6404 4 жыл бұрын
=free feet tf
@zehabesh
@zehabesh 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድጊኝ እኔም ላድርግሽ
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማም አልሰለቸውም 😍😍😍😍
@belaygobaw4928
@belaygobaw4928 4 жыл бұрын
የሚገርም ሙዚቃ ነው ፮ ድቀቃን እንድ ፪ ሴኮንድው አይኔን ሳላርገግብ አይቸው ያልቅብኛል. ዋው. ሳያት ፍቅር ነች ልጅ. ስውዳትእ እኮ
@hagerawitube2449
@hagerawitube2449 4 жыл бұрын
እያለቀሰች ሚያምርባት ሴት ሳያት ደምሴ ብቻ ነች። ዘፈኑም ሸጋ ነው ።
@user-vx4jh2wd4c
@user-vx4jh2wd4c 4 жыл бұрын
batme
@user-cn8tz5vo1n
@user-cn8tz5vo1n 4 жыл бұрын
Era sawoche lalam saw ale
@1Amhara1888
@1Amhara1888 4 жыл бұрын
💯✔️
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 4 жыл бұрын
Ena rasu salekesi nw ya meyamerebeni
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
@@user-cn8tz5vo1n እሱም አንተ ነህ
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
የራስ መተማመንሽን ስኮራበት!!! ሰው እንዴት እያለቀሰም ያምራል ጃል?
@masalt1424
@masalt1424 3 жыл бұрын
እንቺ ልጅ ቀሪ ዘመንሽ እና ማህፀንሽ ይባረክ ::በርቺ
@user-yo5jo1fv9l
@user-yo5jo1fv9l 16 күн бұрын
በጣም አንደኛ የሆነ ስራ ነዉ የምር ቃላት የለኝም❤❤❤❤ ግን ሳየ ሌላ ስራ መች እንጠብቅ ዘገየሽብን❤❤❤❤❤❤❤
@webseyoum4658
@webseyoum4658 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ አንቺን የሚጣላ እንደሌለ እናሳውቃት like ተጫኑ
@kidus3651
@kidus3651 4 жыл бұрын
web fit , elay ale aydel ende like button .
@user-co7rr3qi8y
@user-co7rr3qi8y 4 жыл бұрын
ይሄታሪክየተሰራውለኔነው ተሂወቴጋተመሳስለብኝ
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ብርቅየ የራስዋ ጸጉር ያላት አርቲስት ሳያት ደምሴ እምትወዷት
@netsanettesfay7952
@netsanettesfay7952 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ
@piytyhjgf7353
@piytyhjgf7353 4 жыл бұрын
kkkkkkkk ያሥብላል ፀጉር መልክ ፀባይ ተሠቷታል ልዩ ናት
@getnettadesse4415
@getnettadesse4415 4 жыл бұрын
😄😃😃😃😂😜😝😋
@Fatima-ih3nc
@Fatima-ih3nc 4 жыл бұрын
ማነው እደኒ ሁልቀን እሚሠማው ይህን ሙዚቃ ሣያትየ ሥወድሽ
@kasahunabera1294
@kasahunabera1294 3 жыл бұрын
I don't have much words to express my appreciation for Sayat's songs!
@kennakoket1403
@kennakoket1403 Жыл бұрын
fantastic music🎸
@Media-xb4gs
@Media-xb4gs 4 жыл бұрын
የስንቱን ሰዉ የልብ ብሶት አዜመችለት!🙏 በLIKE አሳዉቋት 👍👍👍
@user-xc7wd7hp1n
@user-xc7wd7hp1n 4 жыл бұрын
አብሶ የኔን💔😭
@muluadunga4516
@muluadunga4516 4 жыл бұрын
እኔማሀ አስለቅሳኛለች እዛላይ ትኩስ ነበረ ብሶቴኤ !!!!!!!!!!!!!!!
@misrakhailu3156
@misrakhailu3156 4 жыл бұрын
betame enji
@selamalovesalma140
@selamalovesalma140 4 жыл бұрын
😢😢😢
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@onelovetube2032
@onelovetube2032 4 жыл бұрын
"ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ" 😢አስተዋይ ልቦና ለከዳተኛ ወንዶች እንዲሁም ለቄሮዎች ይስጥልን።
@mimilema2816
@mimilema2816 4 жыл бұрын
ክክክክክ ለቄሮኦች ልብ ይስጥልን ቀላል ሆ
@neimacool6507
@neimacool6507 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
gitim manew
@user-wv2nv1vy5h
@user-wv2nv1vy5h 4 жыл бұрын
where is it
@mubarekedris1355
@mubarekedris1355 4 жыл бұрын
😆
@hananhanoonoumer
@hananhanoonoumer Жыл бұрын
ከሶስት አመት በውሀላ እንደገና ሳየው እንደ አዲስ የተገረምኩበት ስራ። ሳያት ትለያለች ትችላለች
@haftomgebretsadk9930
@haftomgebretsadk9930 4 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር የዲስላይኩ ከየት የመጣ ጠላት ነው ደሞ በሳያት
@selamdubale5151
@selamdubale5151 4 жыл бұрын
besihitet yihonal
@SelinaYesabi
@SelinaYesabi 4 жыл бұрын
ሁሉም ሴት ልብ ውስጥ ተንኳክቷል ያልደረሰባት ካለች እድለኛ ናት። አንቺ ልዕልት፣ ንግስቴም ነሽ። ትችያለሽ ከአቅም በላይ ነሽ። ከባድ ሚዛን።
@solomontekle5405
@solomontekle5405 4 жыл бұрын
professional lady I love you, I am from [Eritrea]
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
Thanks
@sarondanile9220
@sarondanile9220 4 жыл бұрын
የኔን ስሜት እና ብዙ ሰዎችን መገለጽ የሚችል ነዉ ማንም በ ሂወቱ መርሳት የሚፈልገዉ ነገር ይኖራል እና ይገልጻል እናመሰግናለን
@hananhanun7206
@hananhanun7206 3 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዝች ልጅ የሰው ፍቅር ያለው አይቼ አላውቅም። በሊቅ እስከ ደቂቅ ሲወዳትና ሲያከብራት ነው የማያት። ሳያትዬ መልካም ሰው።
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewntsen new Han
@asterarayaaraya6943
@asterarayaaraya6943 4 жыл бұрын
እስክሽር እየታወሰኝ ነው ቃልኪዳን ስትገባ፤ አይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ። አምኜው ሲናገር ልቤን ብረታለት፤ እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት። ፍቅርህ አሸንፎኝ ተሞኘሁኝ ወይኔ፤ ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ፤ መሬት አይንካሽ ሲል እንዳልነበር ያኔ፤ የ እግ'ዜሩ ሰላምታ አጥሮህ አየሁ ለኔ፤ ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረውም (ገላዬ)3* ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ፤ በምችለው ልካስ ላልቅስልህ ባይኔ፤ ላልቅስ ላልቅሰው ባለው በአቅሜ፤ ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተኸኝ ከኔ። አሁን አቅም አለኝ ላንተ የሚበቃ፤ ፍቅርህ እንዲቀለኝ (ጉልበቴ ነው እንባ)2* ይብላኝ እንጂ ላንተ ለሄድከው በባዶ፤ እኔስ ፍቅር አለኝ አልሆንኩም ጎዶሎ። አሁንም ይወራል ትተኸኝ መሄድህ፤ ማን በነገራቸው መንገድ ነው ቅጣትህ፤ አየሁትን ፍቅርህን ከቀለበት ሾልከህ፤ እንዲያው ያወጣሀው ቃላት አልከበደህ። ኧረኧረኧረኧረ... . ........ . . . . . እንዴት ቀሎብህ ነው እንዴት ቢታይህ፤ የኔ መሆን ያነሰብህ ኧረኧረኧረ.... .. ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ፤ በምችለው ባለኝ ላልቅስለህ ባይኔ። ላውርደው እምባዬን ላልቅስ ላንጎራጉር፤ በአባ መላ ጊዜ ከህመሜ እስክሽር፤ ትንሳኤው ቅርብ ነው ለተረታ በፍቅር። እህእህእህ....... ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ፤ ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እምባዬ(3*) ሳያት ደምሴ እስክሽር 2012
@hanicho6300
@hanicho6300 4 жыл бұрын
"Gin sayew kirb new " yemil meselegne
@meronadane2921
@meronadane2921 4 жыл бұрын
wow😍😍
@born2die939
@born2die939 4 жыл бұрын
Hanicho ጆሮሽን መመርመር አለብሽ
@user-jg7jl4vy1w
@user-jg7jl4vy1w 4 жыл бұрын
እንደኔ ውስጣችሁ የገባ 👍 የኔ ጣፋጭ ምን ብዬ ልፃፍልሽ እውነቴ ነው እምልሽ በቃ ትችያለሽ የኔ አስተዋይ የብዙ ሴቶች ትምሳሌት ነሽ ከጥንካሬሽ ከውበትሽ በራስ መተማመንሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ተወዳጅ ነው ❤💋💋💚💛❤ ሙዚቃው ደግሞ ውብ ቀረፃ💋 ውብ ቅንብር 💋 ማራኪ ድምፅ 💋 ምርጥ ግጥም 😘 ምርጥ ዜማ 😘 ውስጥ ሰርስሮ ይገባል በቃ ያምራልልል 👏👍👌💋💋💋💋እወድሻለው።።።
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 2 ай бұрын
ያኔ በችሎታሽ ተደምሜ ተባረኪ ብየ አለፍኩ ዛሬ ስነካ ገባኚ እእያዳዱ ቃላት ሁሉም ነገር ለትዉልድ እሚተላለፍ ስራ ዘመን የማይሽረዉ
@ermiasmamo1227
@ermiasmamo1227 4 жыл бұрын
ዋው ምን ልበል ቃላት ያጥረኛል ብቻ ምርጥ ቆንጀ.....................
@alnatanhenok6786
@alnatanhenok6786 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የመላው የሴቶች ጉዳትን ነው በዘፈን የተናገርሽው ውይይይይይይ ወንዶች
@danielyeshiwas9242
@danielyeshiwas9242 2 жыл бұрын
Ayzosh 😄
@yotor5576
@yotor5576 4 жыл бұрын
ወይኔ ማነው እንደኔ ሳያትን የሚወዳት በጣም ደስ የሚል ነው ከአለባበስሽ ጀምሮ ዋውው ነው
@semulove9942
@semulove9942 4 жыл бұрын
እኔ
@user-uf5cn5zx2w
@user-uf5cn5zx2w 2 ай бұрын
🥺🥺🥺 very strong message from the strongest actress,model and singer i'm sorry betam big respect
@mekuanintsemahagn1629
@mekuanintsemahagn1629 4 жыл бұрын
የኔ ገናና ......በሁላችን ልብ ውስጥ .እጅግ ነግሰሻል ....ነግስታችን በርችልን
@semirsied2918
@semirsied2918 4 жыл бұрын
ማርዜል የለች ፋውንዴሽን የለ ዱቄት የለ ሂውማን ሄር የለ 😂🤣 የእውነት ውበት ታጥቦ የማይለቅ ውበት 🥰
@bayoocha6434
@bayoocha6434 4 жыл бұрын
semir sied 😍😍😍😍ytfiterw webet
@etsubyilma2019
@etsubyilma2019 4 жыл бұрын
ዳናይት እንዳሰማህ ለህይወት መሰረታዊ ነገር ነው ብላለች
@etsegenetsirna100
@etsegenetsirna100 4 жыл бұрын
Marzel yelech 🤣🤣
@user-lm8zp7pk4h
@user-lm8zp7pk4h 4 жыл бұрын
@@etsubyilma2019 ሀሀሀሀሀሀሀ
@hayattube4011
@hayattube4011 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@imissmama3978
@imissmama3978 4 жыл бұрын
ሳያት ምቅርቲ ኣነስ ብጣዕሚ,የ ዝፈትወኪ ንበርለይ ኣድነቕቲ ሳያት like ደርግሙለይ!!
@hdviewofficial
@hdviewofficial 4 жыл бұрын
I just can't be enough of this music.. I love her style.. she is just different.. keep It up
@user-yj4me1xs8u
@user-yj4me1xs8u 4 жыл бұрын
አረ አንድ በሉኝ ይሄ ዘፈን ወድጄው ልሞት ነው እኔ ብዙም ዘፈን አልሰማም በሀይማኖታችን ክልክል ስለሆነ ግን የሳያትን ቀን በቀን ስራ እየሰራው እዘፍናለው ። የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ የኔ አደበተ ጣፋጭ በርቺ ጎበዝ ።
@ethiolivetv2477
@ethiolivetv2477 4 жыл бұрын
ሳያት ደምሴ #እስክሽር እየታወሰኝ ነው ቃልኪዳን ስትገባ አይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ አምኜው ሲናገር ልቤን ብረታለት እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት ፍቅርህ አሸንፎኝ ተሞኘሁኝ ወይኔ ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ መሬት አይንካሽ ሲል እንዳልነበር ያኔ የእግዜሩ ሰላምታ አጥሮህ አየሁ ለኔ ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ.. ገላዬ ገላዬ ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ.. እንባዬ እንባዬ በምችለው ልካስ ላልቅስልህ በአይኔ ላልቅስ ላልቅሰው በአለኝ በአቅሜ ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተኽኝ ከኔ አሁን አቅም የለኝ ላንተ የሚበቃ ፍቅርህ እንዲቀለኝ ጉልበቴ ነው እንባ ጉልበቴ ነው እንባ ይብላኝ ላንተ እንጂ ለሄድከው በባዶ እኔስ ፍቅር አለኝ አልሆንኩም ጎዶሎ አሁንም ይወራል ትተኽኝ መሄድህ ማን በነገራቸው መንገድ ነው ቅጣትህ..(እህህ) አየሁት ፍቅርህን ከቀለበት ሾልከህ እንደው ያወጣኽው ቃላት አልከበደህ..(እረረረ) እንዴት አቃለሁ ምንም ቢታየህ የእኔ መሆን ያነሰብህ.....(እረረረ) ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ በምችለው ባለኝ ላልቅስልህ በአይኔ ላውርደው እንባዬን ላልቅስ ላንጎራጉር በአባ መላ ጊዜ ከህመሜ እስክሽር ትንሳኤው ቅርብ ነው ለተረታ በፍቅር ለመርሳት የሚሆን አቅም ባይኖረው ገላዬ.. ላልቅስልህ ላውርድ ይፍሰስልህ እንባዬ 3×
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 4 жыл бұрын
0:51 ድንቅ ሙዚቃ ጥሩ መልዕክት ያለው ድንቅ ተፈጥሮ ድንቅ ቅንብር ድንቅ የሙዚቃ ክሊፕ በእርጋት የተሞላ ዋው የማያረጅ ውበት የማያልቅ ቁንጅና 😍
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
ምታስሜያ ነቱ በጫቃ ለታፈኖት ህቶቻችን ይሁን ስያይ እናመስገናለን
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi 2 ай бұрын
ምርጥ👌 ሴት ምርጥ ስራህ👌 የኔ ጭዋ ዉድድድድድ ፈጣሪ ይጠብቅልኛ ሁሉ ግዜ ስኪታማ እድትሆኚ እመኚልሻለዉ 🙏
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 4 жыл бұрын
ለሳያት የገጠምኩላት👇👇👇 «እስክሽር» ህመሜ ጠና እና ብሶቴን ላስታምም መዳኒቴ ሆነች ሳያት ይችን ቅመም እስክሽር ከህመም ጉልበቴ እስኪጠና ሳያትን አምጡልኝ ፈዋሸ ናትና .............ሳያት ትለያለች.............… ከተመቻችሁ 👍
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
😍😘😘😘
@ak_entertainment927
@ak_entertainment927 4 жыл бұрын
@@user-gp1kr8dg6o wude
@mekbeblegesse5446
@mekbeblegesse5446 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👍
@cellphone5055
@cellphone5055 4 жыл бұрын
ይመችህ
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ሣያት 1 ሁላ ሁሉን አሥቸገረች ምነዉ እንደ ዘመድ 3 አራት በ ሆነች
@abri7232
@abri7232 4 жыл бұрын
አሁን ገና ህመሜን አዜምሽሽልኝ የስቱ ቤት ህመም ይሆን ዝምታ አሸንፎት ህመሙን ተላምዶት የሚኖረው
@abri7232
@abri7232 4 жыл бұрын
ቅናታም ሁላ
@zehabesh
@zehabesh 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድጊኝ እኔም ላድርግሽ
@addismulugeta3265
@addismulugeta3265 4 жыл бұрын
Congratulations ! One of the best Eth musics I heard since ages!
@user-di9ok6zk2q
@user-di9ok6zk2q 6 ай бұрын
ዘፈኑን የገለፅሽበት መንገድ❤❤❤ አርአዬ ነሽ... ሁሌም ስሜቴን ስልናገረው ትገልጪዋለሽ... የእውነት ድንቅ ሴት ነሽ 🙏👏👏👏
@elsatube8733
@elsatube8733 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ🙆🙆🙆🙆ሳያትን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ የሚገርም ሰራ ነው
@asssdfll3169
@asssdfll3169 4 жыл бұрын
ከሚዛኗ የልወረደች የሴቶች ውሃ ልክ በምን ቃል ላድንቃት ቃላቶቹም ሽባ ሆኖብኝ
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
ድንቅ አገላለጽ፤ ምሥጋና።
@mulusisay4417
@mulusisay4417 4 жыл бұрын
Yehonkutn nw yezefenesgew Fitzgerald yeseteshe bales have lay chemro
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
@@mulusisay4417 ኧረ በፈጠረዎት ሙሉ፣ ዓማርኛ በሮማዊ ፊደላት አይጻፍም። ያርሙ።
@skiiwoo1932
@skiiwoo1932 4 жыл бұрын
ያንተ አገላለፅ ራሱ የሚገርም አናፂ/ግንበኛ ነው; ቱንቢና ሲባጎ ጨምረሽ ፊኒሺንግ ስራ ምናምን ብትጀምሪ 😂😂
@lamrof
@lamrof 4 жыл бұрын
@@skiiwoo1932 "ፊኒሺንግ" ከማለት "ጥንቀቃ" ማለት ይችሉ ነበር ከትችቱ በፊት
@waterproof4403
@waterproof4403 4 жыл бұрын
እንኳን ወደ ሙዚቃው አለም ተመለስሽ ሳያት 2:13 ሙጃሌ ይልካል
@visionn_
@visionn_ 3 жыл бұрын
"Menged nw ketathe"😭💔💔💔 this song hit different when u actually go through breakup...my only Amharic healing song right now❣️
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
*ለመጀመርያ* *ጊዜ* #ዱቄትን (ሜካፕን) #የወጋችው *ብቸኛ* *አርቲስት* #ሳያት
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@cellm.z3392
@cellm.z3392 4 жыл бұрын
😂🙆
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ :- ስምሽ ደስ ይላል 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@samson1563
@samson1563 4 жыл бұрын
Daukitam hula ema instagram lay nachaw kkkkk
@yoalapp
@yoalapp 4 жыл бұрын
ዱቄት በተወደደ እና እነ ዱቄት ውበቴን ባየናቸው
@addisababatube1012
@addisababatube1012 4 жыл бұрын
ይህ Music vedio በጣም ይገርማል፣ብዙ ነገር ነው ያየሁበት እርጋታን፣ውበትን፣ሀዘንን፣ተፈጥሮንና፣የሰው ልጅ በተፈጥሮ ውስጥ እንዴት እንደተገለፀ፣በሚገርም ብቃት።እምባሽ ይገርማል!!!!Nice Job i like it
@rootsflex9331
@rootsflex9331 Жыл бұрын
ሳያትዬ ፍጣሪሽን ሁሌም አመስግኝ፣ ውበትን ከሞገስ ጋር እንዲሁም ከሰው ፍቅር ለሰጠሽ አምላክ ሁሌም በሞገስ በፍቅሩ ከጥበብና እሱን በመፍራት ዘመንሽ ሁሌም ይባረክ እንቺ ውቢት የዘመናችን ውብ ሴት ነሽ፣ በአካል እንደማገኝሽ በሙሉ ልብ ነኝ፣
@Amakn-ge5we
@Amakn-ge5we 3 жыл бұрын
ከኢወቴ ጋር ያለ ሙዚቃነው አሁን ካለሁበት ማለት ነው ልብ የሚነካ ትረካ ቀይው
@yeniehiwot4307
@yeniehiwot4307 4 жыл бұрын
የኔ ውድ የልቤን ነው የዘፈንሽው፡፡ ልብህ ግንድ ብቻ አያፈራ ፍሬ ህሊና ቢስና እራስ ወዳድ ፣ ከተዳተኛ ለሆኑ ወንዶች ይድረስ፡፡
@abebayehumossie539
@abebayehumossie539 4 жыл бұрын
dersognal zare
@mikiasworku3718
@mikiasworku3718 4 жыл бұрын
@@abebayehumossie539 አይ የሀበሻ ሴቶች ግርምኮ ነው የምትሉኝ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 3 жыл бұрын
እውነት ነዉ 👍
@nicetomeetyou556
@nicetomeetyou556 3 жыл бұрын
Amen
@genimar1609
@genimar1609 4 жыл бұрын
ሳያትዬ የኔ ልዮ ህመሜን እደታመምሸልኝ ያህል ነዉ የተሰማኝ ስሠማው የልቤን የውሰጤን ነው የዘፈንሸልኝ የብዙ እህቶችሸ የ እውነተኛ መልክት ነወ ኑሪልኝ ❤😘😘
@mikado5545
@mikado5545 2 жыл бұрын
Amazing talent and beautiful princess. The introduction of the music reminds me to Legendary Abraham Afewerki Eritrean singer songwriter. I’m glad that his music is transformed to this masterpiece.
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭ለኔ የተዘፈነ ይመስላል እፍፍፍፍፍ
@semudari5693
@semudari5693 4 жыл бұрын
አንቺ አይደለም ለኢትዮጵያ ሴቶች ይቅርና ለአለም ሴቶች ተምሳሌት መሆን የምትችዬ ጀግና ሴት ነሽ ወድቆ አለመቅረትን የሰው ፊትን ከምንም ሳትቆጥሪ ለብዙ ሴቶች እንደ ትምህርት የምትሆኚ ነሽ በብዙ ወንዶች ተደፍራ ያንን ታሪኳን በጓዳ ሳትደብቅ ለኛ መማሪያ ይሆን ዘንድ ፊለፊት የተናገረች ምርጥ ሴት ናት እኔ ባንቺ ሁሌም እኮራለሁ ።
@sare1888
@sare1888 4 жыл бұрын
Andag nashe gbz
@rabiawel1918
@rabiawel1918 4 жыл бұрын
ተደፍራለች እንዴ?
@emteemte3985
@emteemte3985 4 жыл бұрын
@@rabiawel1918 Awo endewm be 7 wendoch ena demo gena hxan lij eyalech .ehe hulunm Alfa yejignawoch jegna hone bemewtata betam afekratalew yealem setoch tesebsba ende eswa atdersum .tihtnawa libonawa chinkilatwa dimxwa melkuwa beka perfect set nech
@sumeyasumeya8740
@sumeyasumeya8740 4 жыл бұрын
Ewent new ende
@user-hm2sl1jc5v
@user-hm2sl1jc5v 4 жыл бұрын
አይሀበሻ አረዉሸት ነዉ
@adee212
@adee212 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያዊነት ትርጉም የገባሽ ምርጥ አርትስት 100%
@zeharamohammed3623
@zeharamohammed3623 4 жыл бұрын
ወይ ሳያትየ ምንም የምለው ነገር የለኝ ም እደው አፈር ይቆይልሽ ብቻ የምወድሽ በምክኒያት ነው
@user-oo5bp5sj5b
@user-oo5bp5sj5b 10 ай бұрын
የኔ አበባዬ ስታለቅሺ እንኳን ውበትሽ ይጨምራል ታምር ነው እኮ ሳያትዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ።
@tajudinadmama7887
@tajudinadmama7887 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው!!! ልዩ ሆኖ አግንቼዋለሁ ከወከባ ከኮስሞቲክስ ነፃ የሆነ። ከሳያት ብዙ ተማሩ
@Tube-sz4yl
@Tube-sz4yl 4 жыл бұрын
ስራና ሰራተኛ የተገናኙበት የመጀመሪያው ክሊፕ ገጣሚው...Camera man... editing...director ምርጥ ስራ ...ሳያት በርቺልን
@MishamoAdane
@MishamoAdane 3 ай бұрын
ያስላቃሰኝ ብቸኛ ዛፈን
@rigathaile1269
@rigathaile1269 4 жыл бұрын
ሳያትዬ ዌልካም ስወድሽኮ ቆንጆ ቪዲዮ ነው በጣም ምርጥ አክትረስ ቆንጆና ተወዳጅ ነሽ
@selinasweet8010
@selinasweet8010 4 жыл бұрын
የሚወደድ እርጋታ, ቃል የማይገልፀው ውበት, ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ለኔ 😍😍አሪፍ ስራ ነው 👍👍ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ
@ethiopian8553
@ethiopian8553 4 жыл бұрын
ይብላኝ ላንተ እንጂ ለሄድከው በባዶ እኔስ ፍቅር አለኝ አልሆንኩም ጎዶሎ❤️❤️❤️
@user-dx1qf9jy5o
@user-dx1qf9jy5o 4 жыл бұрын
Habeshawit Tsion well done
@fortnitemaster5463
@fortnitemaster5463 4 жыл бұрын
Sayat this is simply an iconic music. I am glad you have done an excellent work. Elegant with great expression. Quality work blessing you & big respect for your sister. An award winning already trust me👌👌👌👌.
@adalmayehu2907
@adalmayehu2907 4 жыл бұрын
ሳያትዬ የ2012 ዘፋኞችን ከንደገና አሰልጥኝልኝ ጆሮዬ እንኳን ሳይፈልግ መስማት ጀምሮአል!!!!!!!
@ayzoshethiopia4355
@ayzoshethiopia4355 4 жыл бұрын
"ሳቄን ለሰው ሰጠህ ቀምተከኝ ከኔ አሁን አቅም ያለኝ ላንተ የሚበቃ ፍቅርህ እንዲቀለኝ ጉልበቴ ነው እንባ " ምርጥ ቅንብር , መረዋ ድምፅ ሳያትዬ በጣም ትችያለሽ እጃችሁን ወደላይ እንደኔ ከወዳችሁት 👍👍👍
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
አልተፈጠረም ሰው የለሸም አምሳያ የቁንጂና ጣሪያ የውበት ማሰሪያ የንግስት ግርማ አለሸ አንገት የሚያስደፋ ቃልሸ ምስክር ነው እውነት እንዳልጠፋ ። ሳያት ደምሴ !❤❤❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171 4 жыл бұрын
የእኔ ቅመም ነፍጠኛዋ ይገባታል
@front_spice
@front_spice 4 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቱዋ በቀሚሱዋ እንደሆነ የተረዳሁት ባንቲ ነው ሳያትዬ ለምን የኔ ሚስት አትሆኚም ግን አንቺኮ ከመስፈርት በላይ ነሽ ለማንም ስው ፡፡ ሰዎች በዚ ሰዓት የሳያትን እስክሽር እያየሁኝ ነው ስንተኛክ ነው ብላችው አጠይቁኝ
@teddyjegna
@teddyjegna 4 жыл бұрын
ሳያት ግን ሳያት ታሳዝነኛለች 😭 እኔ አለሁልሽ ሳዩሻ 😍😘 የማይታፈስ ፍቅር ነው ምሰጥሽ ❤️
Sayat Demissie The Official "Hasbun Mesrek" Video Clip
5:36
Sayat Demissie
Рет қаралды 7 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 7 МЛН
Hewan Gebrewold - Mn Ytqmehal (Official Audio)
5:32
Hewan Music
Рет қаралды 2,1 МЛН
Aster Aweke  -  Nafkot (Official Video)
6:36
Aster Aweke
Рет қаралды 9 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 611 М.
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 101 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 138 М.