አሳዛኞቹ ጀነራሎች! መፈንቅለ መንግስት ያሴሩት ሽማግሌ; አገዛዙና ሙስና የለም? | DR.Abiy | TPLF | NDFE

  Рет қаралды 21,620

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

14 күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Пікірлер: 72
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 12 күн бұрын
ዶ/ር ጀግና ኖት የምር ሃገር ሆነህ ያመንክበትን በድፍረት በማውራትህ አከበርኩህ አሜሪካና አውሮፓ እየኖሩ ለሆዳቸው ሲሉ አደርባይ የሁኑ ባሉበት
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow 12 күн бұрын
አብይ አህመድ ጉሮ እን ዝግትያረገዉ የንፁአን እዝብ ስቃይ ይፍረድብእ አብይ አተ ቀዳዳ ዉሸታም
@elfignmedia
@elfignmedia 12 күн бұрын
The most realistic political analyst in the country. 👍
@MeredKinfergb
@MeredKinfergb 12 күн бұрын
Dr is very genuine, fearless, strong and critical idea person.
@fyy7841
@fyy7841 12 күн бұрын
አላህ ይጠብቅ ጀግን ወዲ ኣደይ ራያ ❤❤❤
@user-hm6xy5il2w
@user-hm6xy5il2w 12 күн бұрын
You guy Take care
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 12 күн бұрын
መከላከያ ! ጅምላ ጨራሽ "አብይ አሕመድ" ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ሠራዊት!
@user-we8ir4xn4l
@user-we8ir4xn4l 12 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ትንተና ነው ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ ።እናመሰግናለን በውነት ።
@yelakeshetu5587
@yelakeshetu5587 12 күн бұрын
it is not fourth major(shaleqa) it is fourth division (kifle Tor) the exact location is what is now The Addis Ababa Light Rail Enterprise
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 12 күн бұрын
Dr. Sisay's explanation is full of courage and statical analysis. Maybe this is the first Dr. Dr.Sisay give an interview without mentioning the word "ትሕነግ."
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 12 күн бұрын
የነቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ! አዲስ አበባን ለመሥራት የጥንት ጥበበኞቹ አባቶቻችንና እናቶቻችን ከመቶ ሃያ ምናምን አመት በላይ ወሰደባቸው የዛሬዎቹ "ምጡቆቹ" ደግሞ አፍርሰውም ለመሥራትም ሦሥት ወር ብቻ ወሰደባቸው።
@aimerogelaw
@aimerogelaw 12 күн бұрын
ዶክተር ሲሳይ እግዚአብሔር ከለላውን ያርግልህ !!!
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 12 күн бұрын
በዚህ ምድር ላይ የሚታደግህ ሕግም ሆነ መንግሥት ስለሌለ አይንህን ማቁለጭለጭ አቁምና አጋች የሆነውን ሥርአት አፍርስ!!! እገታ ማለት እንደ እንሥሣ በመቆጠርህ የሚደርስብህ በዳዮችህ ያዘጋጁልህ ቀመር ነውና እየታገትክ አንገትህ ላይ ቢላዋ ከሚያርፍ በተለይ ወጣቱና ተማሪው ያለውን ሥርአት ቀይረህ እገታቸውንም ቢላቸውንም አስወግድ።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 12 күн бұрын
በሽግግር መንግሥት ስም የመንግስት ለውጥ ማምጠት ምን ይባላል ባይደረስበት ኖሮ ስ ወዴት የያመራ ነበር ፓርላማም በማሳደም ለውጥ ይደረጋል ያም ኩዴታ ነው ዋናው የመንግስት ለውጥ
@BulchaBekele
@BulchaBekele 12 күн бұрын
ኸረ ዶክተር እዚች ጋ ብቻ ሐሳብ ልስጥ።እኔ ሙዝ በ፶ብር ገዝቼ አላውቅም።ብዙ ቦታ አይቻለሁ አንድ ኪሎ ፷ ብር ነው የምገዛው።እስቲ ጥቆማ ስጡን በ፶ብር የት እንደሚሸጥ
@abaw5598
@abaw5598 12 күн бұрын
ዶር ስለ ታሪካዊ ቅደም ተከተላዊ አተረካክዎ አመሠግናለሁ። እንዲሁም ስለ ቀይሽብርና ነጭ ሽብር ሐቁን ይንገሯቸው።ማን አካሄደው ??፣ኢሕአፓ፣መኤሶን፣ደርግ ? ለምን !!
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 12 күн бұрын
እኛ ጋ ብርቱካን 150 ብር ነው ሙዝ 60 ብር ነው ።
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 12 күн бұрын
የአማራ ጥያቄ 1:* በመጀመሪያ የክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!! መቼ ይሆን ጭንቅላታችሁን የምትጠቀሙት? የፒፒ ኢሃዴግ 2.0 ሆድ አደር ፕሮፌሰር እዲህ ያለዉን ጥያቄ አትጠይቅም።
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 12 күн бұрын
የራስህ የብሎን ጥርስ ታባልቶ ማለቁ የልገባህ አንተ መፈንቅለ መንግሥት የሚያስቡ ሰዎች ብሎናቸዉ ታባልቶ እንደለቃ መዉራትህ ያሳዝናል።መንቅለ መንግሥት ሁሌም አንተ በሚትጠራጥራዉና በሚታዉቃዉ መንጋድ ብቻ አይመጣም።የኑሮ ዉድነት፣የፍትህ ማዛባት፣የዘራኝነት ማስፋፋት፣ የዝርፍያ ማባባስ የባሳጫዉ የህዝብ ማዕባል በድንጋት ግልብጥ ብሎ በማዉጣት እንደደራሽ ጎርፍ ጠራርጎ ይዞ ሊሄድ ይችላል።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
ጫላ ተው አልሆነላችሁም አልቻላችሁበትም
@aregahailu2487
@aregahailu2487 12 күн бұрын
@@emaleyjored7043 ገመቺሰ ተዉ እዉቀት ኔፖ ነችሁ
@abaw5598
@abaw5598 12 күн бұрын
በ ት ክ ክ ል ም !! ለሚ ያ ው ቀ ው ሹመት እዳ !! ነው።
@abebateshale4263
@abebateshale4263 12 күн бұрын
ትዕግስትም ልክ አለው ፣ የመጣ ፣ ይምጣ አይነት ነገር ነው።
@YhmYalfal
@YhmYalfal 12 күн бұрын
አረ ሙዝ 60 ነው ዶክተር
@letabedasso1195
@letabedasso1195 12 күн бұрын
በኢትዮጵያ የፖልትካ ሥልጣን በአቋራጭ ለመያዝ መፈለግ ተሰርዟል ፥ ማንም እንዳይሞክር
@salihabdusalih6311
@salihabdusalih6311 12 күн бұрын
ዶ/ር ሲሳይ እኛ ሀገር አንድ ሰው ተሾመ ማለት ድህነት የታባቱ ማለት ነው እስቲ አሁን ያለው አጠቃላይ አመራር ከመሾሙ በፊትና ከተሾመ በኋላ ያለው የፊታቸው ገጽታ ተክለ ሰውነታቸውን የሚያሳይ መስል ብንመለከት በቂ ነው ሲጀመር ስርአቱ መበስበሱ ፉንትው ብሉ የሚታይ ነው መርሀቸው እኮ "ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል"ነው።
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 12 күн бұрын
ህውሃት እያልክ የምታጥላላው ከስድስት ዓመት በፊት የኢኮኖሚ እድገት እና በመላው ሃገሪቱ ሰላምን ያመጣው ህውሃት /ኢህአዲግ ያመጣው ስርዓት ነበር።
@mererafana5905
@mererafana5905 11 күн бұрын
ዛሬ ጥሩ አስተያዬት ስትሰጥ ሰማሁ ተመስጌን አምላኬ ፣ ከኦሮሞ ዞር አለ ዶ/ሩ
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz 12 күн бұрын
መፈንቅለ መንግግሥት ቁልፍ ፣ core ማዝዣዎችን መገናኛዎችን ይህ ማዘዣዎች በተቀናጀ ቦታዎቹሊመራ ሊያቀናጀ ሊናበብ የሚችል ካልሆነ አጥፍቶ ጠፊ ይባል
@junefirst500
@junefirst500 12 күн бұрын
Dear Yegna TV & Dr. Sisaye, 100% I tell you the truth! As I live in one of the richest country, I can get news around the world in a minute! Living expenses has became like Covid - 19! It is every where! So be calm!
@nana2009able
@nana2009able 12 күн бұрын
Ok there is inflation around the world. But for how long are you going to give that as an excuse. Believe me this all a drama One day we will all wake up and realize how we are fooled by international monetary system. If the leaders really care for their people, they could have done a lot to help their people. Well ethiopian government is putting an effort by helping the poor ( feeding and renovating houses, subsidy on petrol or fertilizer). But they can do much more than this. The policy is one thing. Price in all goods and services should and must be determined and controlled by government. Imposing tax in every single thing will not provide solution especially on basic needs like food,shelter clothing ... Becha zem new. Getaye kena leb setegn.
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz 12 күн бұрын
ፐርፐዝ ብላክ የመንግሥት ሀላፊዎች አቀባባይ ዋንኛ ተዋናይ የነበረና የከበረ ቁልፍ ሠው ነው
@birtukanbekele1678
@birtukanbekele1678 12 күн бұрын
እኔ ዳኞች በሰንሰለት ደሀ በመሆኔ ቤቴን ካርታ ፕላን ያለውን ለሀብታም ሊሰጡብኝ ነው።
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz 12 күн бұрын
የኛወቹ ጨቅላ ሆነው እንጂ ቪ፰የመሥክ መሆኑ ውድ እርስ ሀገር ግመል መጠበቂያ
@user-ml5ts6zv4g
@user-ml5ts6zv4g 12 күн бұрын
በሁለት መንካ የሚበላ ባንዳ እንደነዚህ አይነት ስዋች ስጠላ
@enactfaa
@enactfaa 12 күн бұрын
😂😂😂😂በሳይንቲስት ቢመረመር--- አብይ ደንቆሮ ነው የእሱን ሌብነት ለማወቅ ሳይንቲስት😅😅😅😅
@MohamedXayib
@MohamedXayib 12 күн бұрын
ኤሄ ዲቃላ ቆቦዬ መታሰር ወይሚ መገዴል አሌበት
@user-tn2db9cq8q
@user-tn2db9cq8q 12 күн бұрын
ቆቦ ሳይሆን አላማ ዋጃ ጥሙጋ ነው ተሳስተሃን
@aregahailu2487
@aregahailu2487 12 күн бұрын
ጥንብ ነህ
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c 12 күн бұрын
ዶር ሲሳይ ምን እያልክ ነው አንተ የብልፅግና ምክር ቤት አባልነትህነ‍ ቶሎ ለቀህ ካልወጣህ ከተጠያቂነት አትተርፍም
@GedaBahelebi
@GedaBahelebi 12 күн бұрын
ቀስ እያልክ የሕወሓት መንግስት ነው የሚሻለን እንደምትል ጊዜው ሩቅ አይደለም
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 12 күн бұрын
ወዳጂ ሲሳይ ሁሉን አጣህ ጀግናው TDF አላማጣ ራያ ማይፀብሪ በትግራይ ክልል አስተዳደር ገብቶል ወልቃይትእና የመሳሰሉት ቦታ የዕቅድ ማሻሻያ ተደርጉ ባለርስተሐ ተጋሩ ወደ ርስቱ ይመለሳል ርስቱ ያልሁነ ይነቀላል ወደ ትግራይ አስተዳደር ይመለሳል ። ትግራይ ጠል ፖለቲካህ ኪሳራ ውስጥ የከተተህ ። እኔ ብሁን ከሚድያ እርቅ ነበር ። አሁን ምንትላለህ እፍረት ጥፍርህ ድረስ እንደገባ ይታወቅብሃል። ወዳጂ ሲሳይ መፈንቅለ መንግስትን ታበረታታለህ እንዴ? ምነው በዲሞክራሲ ስርዓት በህዝብ የተመረጠ መንግስት በኃይል ሰለመጣል ትንታኔን አበዛህ ?ታምንበታለህ ? ወይስ ሴራው ውስጥ አለህበት ? ምን ያለበት......ዝላይ አይችልም አሉ።ቻው
@user-yy7ps6ig8c
@user-yy7ps6ig8c 12 күн бұрын
ዶርዪ እልቁን ይህን አፋኝ እና አማራ ጠል መንግስት በግልፅ ታገል አሁን ስለ አለፉት መፈንቅለ መንግስት እንድታወራልን አንፈልግም እናውቀዋለን እደው ያወቅህ መስሎህ ወሬ አታብዛ አተ እራስህ የብልፅግና የክልል ምክር ቤት ነህ እኮ ይህ ማለት አማራን የምትገድል የምታስገድል አንተም መሆንህን እወቅ
@enactfaa
@enactfaa 12 күн бұрын
ቤተመንግሥት የተሰራው ፑሻፕ የበሻሻ ሿሿ ነች ። ፈሪ ሁልግዜ በስጋት ስለሚኖር ቲያትር ሲሰራ ይኖራል።
@techawatch
@techawatch 11 күн бұрын
ይድፋው ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ደደብ ሰው ሲመራት ያሳፍራል አሁን በሱ ኳልኩሌሽን እኮ የሰፈሬን ሰወች፣ኦሮምኛ ተናጋሪ ሰወችን በዙሪያየ አድርጌያለሁ ስለዚህ መፈንቅለ መንግስት አይቻልም ብሎ ያስባል ይሄ ዘረኛ የዘር ህገመንግስት አስቀጣ አይምሰልህ የሰፈርህም ሰው ሲከፋው ያምጽብሀል ነጻነት በገንዘብ አይገኝም።መከላከያ ተብየውም ያሳፍራል የዚህን ሰው ስልጣን ለመጠበቅ ህዝብ ይጨርሳል ራሱም ይሞታል አፈ ሙዝህን ወደ አብይ አህመድ አዙረው።ድል ለፋኖ! ዶ/ር ሲሳይ ስለእርስወ ያልገባኝ ብልጽግናን ወክለው ነበረ የተወዳደሩት የፖለቲካ አቋምወ ግልጽ አይደለም።
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 12 күн бұрын
አብይ አሕመድ ቤንዛይድ ! የሥራ ድርሻ: ከፍተኛ የሙሉ ጊዜ ውሸታም! Advanced Full Time Liar !
@milikoahmed6760
@milikoahmed6760 12 күн бұрын
በቃ አማራ ከቅናት ውጭ ምንም ለሀገር ጠብ ያለ ነገር መሰራት ለምን ተሳነው ተነቃባቹ አብይ ገፎ የናተን ኢትዬጵያዊነትን አሳየን አንተ ደግሞ ወሬ ብቻ ሰራ ዜሮ የውሸት ዶክተር የቅናት አባት
@OromayOromay
@OromayOromay 12 күн бұрын
ችጋራም ነህ እሺ ስልጣን ብርቁ ነህ መለስ ጨርሶታል ሌላ ምንም አልልህም ይሄን አለቅላቂ የሆነን ሰውዬ ግን ግን የፈለከውን ነገር በለው የአማራን ሕዝብ ግን ስለማታውቀው አፍህን ባትከፍትበት እልሃለሁ እናንተኮ አገሬ አገሬ ማለት የጀመራችሁት ትላንት ነው ዕድሜውም 5 ዓመት ቢሆነው ነው አማራው ግን የቱንም ያህል ቢጨቅን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከማለት የቦዘነበት ጊዜ የለም በችግሩም በጠገበም ጊዜ አገሩን ያስባታል መች እንደናንተ ሲመቸውና ሳይመቸው እየመረጠ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል መሰለህ ምንጊዜም አገሩ በልቡ ውስጥ አለች
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 12 күн бұрын
100% ይህን ወላዋይ ሰው ገልፀህዋል
@Birkusers325
@Birkusers325 12 күн бұрын
ታዲያ በማናባህ ቋንቋ እየተግባባህ ነው አንተ አባቶችህ ተሸጠው የመጡ ውላጅ! አማራ በሰራት ሃገር እየኖርክ ከየት እንደመጣህ እንኳ ማፈሪያ ታሪክህን እረሳህ የዘቀጥክ የበታች።
@Birkusers325
@Birkusers325 12 күн бұрын
አንተም እንደሰው ተቆጥረህ በአማራ ቋንቋ ትልቁን አማራ ማንጓጠጥህ የበታችነትህ ነው አንተ ተብታባ
@Birkusers325
@Birkusers325 12 күн бұрын
አማራ ነው ከቋንቋው ጀምሮ እንደሰው እንድትቆጠር ያደረገህ አንተ የበታች።
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 12 күн бұрын
ይሄ አህያ አመረረ መሰል ክረምቱን አፋር ውሰዱኝኝኝ እያለ ነውዴ?መፈንቅለ መንግስት ጠንሳሾች አሉ ከተባለ አንት አይነቱ አጁዛ ያለህበትም አይባልምና ።
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v 12 күн бұрын
የሄ ዶ ተር ሲሳይ ሴት አይሉት ወንድ ሐሳቡ ሁላ አናካሽ ነው።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
ቻለው አዎ ለናንተ የሚመች አይደለም ሃሳቡ ጥልቅ ስለሆን መረዳትም ይከብድሃል ከዘረኝነቱ ባሻገር
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 12 күн бұрын
ይህ ጣቢያ የፋኖ ነው እንዴ? እኝህ ሰውዬ ሕገ መንግስቱን እንከን የለሽ እያሉ ሲያስተምሩ አልነበር እንዴ? ኧረ ኧረ ምሁነው? ኧሯ ኧሯ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
ልክ ናቸው እኮ ህወአትና ኦሮሙማ ግ ን ቆሻሻዎች ናቸው
@Birkusers325
@Birkusers325 12 күн бұрын
ፋኖ ነው ቋንቋውን ሳይቀር አውሶህ እንደሰው እንድትቆጠር ያደረገህ አንተ የበታች ቅርናታም ተብታባ!!
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
@@Birkusers325 ሀሳብህ ልክ ቢሆንም ልጅ ነውና አቅለህ አስተምረው ይበረግጋል
@temam1011
@temam1011 12 күн бұрын
አንተ እራስህ ፅንፈኛ ፋኖ ነህ። መንግስትን በሌብነት መፈረጅ ድፍረት ነው። ስለ ኦሮሚያ ምን አገባህ?
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 12 күн бұрын
@@temam1011 ሽመልስ አብዲሳ አብይ አህመድ ስለ አማራ ምን አገባቸው?
@temam1011
@temam1011 11 күн бұрын
@@emaleyjored7043 የአማራውም መሪ ናቸው። አማራው ነፃ እንዲሆን መብት ሰጥተዋል አንተ ግን ይሄ አይገባህም። በፋኖ ጂና ተለክፈሃላ።
@OromayOromay
@OromayOromay 12 күн бұрын
ቲሽ ውሻ የሆነ ሰውዬ ቦቅቧቃ ስልጣን የዕድሜ ልክ መሰለህ አይደል አምባገነኑ
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 12 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН