አሳዛኙ መጨረሻ ! እናቴን ለማግኘት በጣም ናፍቄ ነበር !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 134,536

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 325
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
አክስትይዋ ግን መጥፎ ናት እቺን የመሰለ ቆንጆ ከቤተሰብ ነጥለሽ አሳደግሻት የዘራሽዉን ነዉ የምታጭጅ ይህኔ ዉጭ ብትሆን ኖሮ ይቀር በይኝ ሳላይሽ እዳልሞት ብለሽ ትፋልጊያት ነበር ግን እዛዉ አገር ቤት እደሆንች ሰለምታዉቂ ዝም አለሽ በጣም ይገርማል የኔ ማር አይዞሽ እንኳን አክሰት የወለደም ይርሳል የማይርሳዉ የሰማይ አባት እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ነዉ አይዞሽ ያሳደጎሽ ናቸዉ ቤተሰቦችሽ ከነሱ አትራቂ በብዙ መክራ ዉሰጥ ያሳደጉሽ እግዚአብሔር ይባርካችዉ ጎደኛዋ ደግሞ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመነሽ ሁሎ ይለምልም
@marakilove1916
@marakilove1916 2 жыл бұрын
Ya weresem teteyek yehonal belewem yeteluatal ... betekekel ketalyan bihone zare kebewat neber program yemiseraw
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 жыл бұрын
Tkkl
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
እኳ 😭😭😭😭 ጭራሽ እንደ ቤተሰቦች አልቀበሎትም
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 Жыл бұрын
ትዋረሰናለች ብለው ነው
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ዘመንሽ ይባረክ መሲዬ❤🙏
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
ayezoesh eht egizabhre yefekedewn new yemedergehu enatshnem nfsan begenat yanarat ehta
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው:: እኔ ግን በግሌ የሚመስለኝ? የቲጂ እናት በህይወት ላለመኖርዋ? በምን ተረጋገጠ?መቼ እንደሞቸች? የት እንደተቀበች? አሳይተዋታል??? ለምን? ብዙ ግዜ ታሪክ ስሰማ? በጉዲፈቻ የተሰጠ ልጅ? ወደቤተሰቡ እንዲመለስ? አይፈቀድም መሰለኝ :: ምናልባት የመዓዛ ቤተሰቦች ይሄንን ባህል ፈርተውስ ቢሆን? ሞታለች ብለው የነገርዋት???? እስኪ መሲ ጉዳዩን ለማጣራት ብትሞክሩ ደስ ይለኛል:: ቲጂ ግን አይዞሽ በዚህ ምድር ሁላችንም ለተወሰነ ግዜ ነው የምንኖረው:: ህይወትሽን በሰላም ለመኖር ሞክሪ:: አሳዳጊዎችሽም? እግዚአብሔር ይባርካቸው::
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ከሁሉም ነገር የሚገርመኝ የዚህ ሁሉ ሰው ጉዳይ ጉዳይሽ አድርገሽ ከአዘነው ጋር አዝነሽ ከተደሰተዉ ጋር አብረሽ ስቀሽ ይሄ ችሎታ ከፈጣሪ ካልሆነ በቀር ታዲያ ከየት ሊገኝ ይችላል!!ስሰማሽ ዉዬ ስሰማሽ ባድር አትሰለችኝም የኔ ቆንጆ ሺ አመት ኑሪልን መሲዬ አብዝተሽ ተባረኪ ♥♥♥ኩኩዬና ቲጂ አይለያችሁ ከዚህ በህዋላ ተባረኩ ♥♥♥
@hannaGtube
@hannaGtube 2 жыл бұрын
መሲዬ ስለአንቺ መናገር ይከብደኛል እግዚአብሄር ለተጎዱ እና ለተቸገሩ ሰዎች እንድትደርሺ የፈጠረሽ ድንቅ ሴት ነሽ አሁንም በዘመንሽሁሉ ክፉ አያግኝሽ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጥሽ ሌላው ደግሞ ኩኩ የእውነተኛ ጓደኛ ምሳሌ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ታማኝ ጓደኛ ነሽ
@zhulagabetube2080
@zhulagabetube2080 2 жыл бұрын
እሄም እረፍት ነው ቁርጧን ማዎቋ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
“በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም።” - ኢሳይያስ 49፥15
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
እውነት ነው የማይረሳ የማይጥል እግዚአብሔር ብቻ ነው ፤ Thank you for sharing the word of God 🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ኩኩዬ ፈጣሪ ዘመንሽን ሙሉ ይባርክልሸ ምን አይነት መልካም ሴትነሽ ቤተሰቦችሽም ጥሩ ሰለሆኑ ነው አንቺም መልካም የሆንሽው ተባረኪ ኩኩዬ🙏❤️
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ኩኩዬ መልካም ሴት መልካም ጓደኛ ነሽ ዘርሽ ይባረክ። መሲዬ እንደሁሌም ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ከነቤተሰብሽ ተመኘሁልሽ።
@sarafff5707
@sarafff5707 2 жыл бұрын
😍😍
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
እውነተኛ , የልብ ጉዋደኛ ማለት እንዲህ አይነቷን ነው ::እንባዬን ነው ያመጣችው እኔ በህይወት እስካለሁ እናቷ ነኝ , ምንም አይነት ብቸኝነት አይሰማት ስትስል የምር ልቤ ተነካ :: የተባረክሽ ነሽ እግ/ር አምላክ ደግሞ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት : ክፉ አይንካሽ , የነካሽው ሁሉ የተባረከ ይሁን , ዘርማንዘርሽ ሁሉ ይባረክ ክፉ አይንካቸው :: በጣም ነው የተገረምኩት , የተደሰትኩትም በዚች ቅን ልብ ባላት ጉዋደኛዋ !!! " ላይክስ አይጣላም "የሚባለው እውነት ነው አንዳንዴ :: እናትሽን ብታጭም የእናትሽ ምትክ እግ/ር ስለሰጠሽ ደሞ እግ/ር ይመስገን ::
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ! የማይጥል የማይዘነጋ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን!
@elsaethiopia8311
@elsaethiopia8311 2 жыл бұрын
ትግስትዬ አይዞሺ እመቤታችን ድንግል ማርያም ሌላ የምትደስችበትን ትስጥሺ አይዞሺ በልጆችሺ ተደስች ብዙወች ሁሉንም ያጡ አሉእና እግዚአብሔርን ተመስገን ብትይ ሀዘንሺን የምትረሺበት መልካም ነገር ይስጥሻል አይዞሺ በርችልን !!!
@yaelyehonia3897
@yaelyehonia3897 2 жыл бұрын
አዞሽ በርች
@habtamuyonbore4463
@habtamuyonbore4463 2 жыл бұрын
Kukun abatuan teyiku
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
የእናቷን ቤተሰቦች ጋር ባትገናኝ ምን ያህል ደስ ባለኝ ነበር😥 እናት ብትሞት የእህትን ልጅ ፈልጎ ማግኘት እንዴት ይከብዳል😥 ጨራሽ የምትኖሪም አልመሰለንም? አንድ ቀን ታስፈልጊን ይሆናል? ያማል!
@engdawork212
@engdawork212 2 жыл бұрын
የእህትዋ ባል ደፍሮት ይሆን የወለደችው?
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 жыл бұрын
በጣም እኔ የእህቴን ልጅ ሳልበላ ነበር የማበላት እኔ ሳለብስ ነበር የማለብሳት በ 15 ዐመቴ ነዉ የተወለደችዉ እና 16 ዐመቴ ላይ 10 ኛ ክፍል ጨርሼ ስራ ገባዉ ከዛ ደሞዝ ስቀበል ልብስ ገዝቼላት ነበር የምገባዉ እንደ እናት
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው የእህትን ልጅ መስጠት
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እጅግ ጥሩ ሰዉ ነሽ❤️ እዉነተኛ ጓደኛ በዚህ ጊዜ ነዉ የሚገለጸዉ❤️ እንችንም እግዚአብሔር ያጽናሽ😔😥 የአብሮ አደግ ፍቅር ከመወለድ እንደሚበልጥ አንች ህያዉ ምስክር ነሽ።
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
ሁሁሁሁፍፍፍፍ እጅግ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ግን ደግሞ እግዚአብሔር በፈቀደልን ጊዜ ሁላችንም ወደማይቀረው አለም በየተራ እንሔዳለን እና እህቴ ትግስት አይዞሽ በርታ በይ እንኳንም ጥረትሽ በከንቱ አልቀረ እንኳንም ከቀሪ ቤተሰቦችሽ ጋር ተገናኘሽ በእውነት እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ፈጣሪ የወላጅ እናትሽን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደ ገነቱ ያኑርልን
@yenayena8676
@yenayena8676 2 жыл бұрын
ኩኩዬ ተባረኪ ባላቅሽም አኮራሽኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ያንቺ አይነት ይብዙልን
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ 😥😥 እኔም እንዳቺ እናቴን ሣላቃት ነው የሞተችብኝ ግን መልካም አባት ሥለነበረን በደንብ አርጎ አሣደጎናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ኩኩሻ ፈጣሪ ይባርክሽ በእውነት አፍሽን ሞልተሽ እናት እሆንሻለው ስላልሻት ደስ ብሎኛል ለምን እናቴ አልሞተችም ብላ እንድታስብ ያደርጋታል የእናቷን ነፍስ ይማር ቲጂዬ ጠንካራ ሁኑ አምላክ ያለው ነው የሚሆነው
@elcelc2278
@elcelc2278 2 жыл бұрын
መስዬ እዴት እደምወድሽ እናቴን ትመስይኛለሽ እግዚአብሔር ን እወድሻለው
@meryamadem7027
@meryamadem7027 2 жыл бұрын
አሥለቀሥሽኝ ጓደኛ ሣተሖኚ ከናት ልጅ በላይ ንሽ አላሕ እድሜ ና ጤና ይሥጥሽ
@menberemekonnen4371
@menberemekonnen4371 2 жыл бұрын
መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hareguadhanom2368
@hareguadhanom2368 2 жыл бұрын
@@elcelc2278 ኀኀኀ ኀኀኀ ኀኀ ኀ ፀ . . . .
@caleb7859
@caleb7859 2 жыл бұрын
እናትየው አልሞተችም ይሆናል ቤተሰብ ደብቆ ሊሆን ይችላል በተለይ እህትየው
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Why??
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
እኔም ጠረጠርኩ እደዛ ሙታ ቢሆን ጥሩ አቀባበል ያረጉላት ነበር እናትዬዋ አለች
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቲጂ መድሐኒአለም ያፅናሽ አይዞሽ እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው
@niyatm.3938
@niyatm.3938 2 жыл бұрын
መሲ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ፈገግታሽ ይበቃል ስወድሽ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ በህውነት ይህንን በማድረግሽ ምንኛ የታደልሽ ነሽ ለመንፈስሽ እንዴት እርካታ ነው የዘራሽውን ታጭጃለሽ እድሜ ይስጥሽ ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነት ቅን ልቦችን ያብዛልን
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ አግዚአብሔር በአለሽ የጨምርልሽ ።አለው አናትሽነኝ አንዳልሽ እግዚአብሔር አለው ይበለሽ። መሲዬ አንቼም ከአግዚአብሔር የተሰጠሸ የበረከት ሰራ ነው። ሁለንም እንደ ቤተሰብሽ ሆነሸ ነው።የምትቀርቢው።በሲዬ ዘመንሽ ይባረክ 💚💛💛
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
አክስቶቿ ጥሩ አይመስሉኝም ከአነጋገሯ ስረዳ። ይቺን የመሰለች ልጅ ገና ለገና ለስማቸው መጠንቀቃቸው ይመስላል ያሳዝናል😔
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ያሳዝናል ግን አይዞሽ ሁላችንም ሟቾች ነን ሁሉም ለበጎ ነዉ ማማዬ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እውነቱን ማወቅ በራሱ ልብን ያሳርፋል ጌታ ልጅሽን ይባርክልሽ😥😥
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 2 жыл бұрын
ስታምር አይዞሽ መድሀንያለም እኴን ለዚህ እበቃሽ እኳን አደግሽ
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መሲዬ ተባረኪልን ኩኩሿ የልብ ጓደኛ ነሽ ቲጂ ግድ የለም እግዚአብሔር ያለውን ጠብቂ ምክንያቱም የኩኩሻ እናት ምንም ቢረሱም የዛሬ ስድስት አመት ካዮዋት ለምን ቤተሰቦቿ ከሞተች 17 አመት ነው አሉ?ምን አልባትም ቤተሰቦቿ መአዛ ላይ ጉዳት አድርሰው ከሆነስ?ምክንያቱም በወለደች 15 መተው ከወሰዷት ለክብራቸው የሚጨነቁ ሰዎች ከሆነ መአዛ ብቻ ህይወት እያለች ደብቀዋት ከሆነስ?ግን አክስትየውን በቅርበት ተከታተይ ክፉ ናት ኡፍፍፍፍ ከሞተችም ነፍስ ይማር
@zelekeshimelis8811
@zelekeshimelis8811 2 жыл бұрын
መሰረት በዙ እንዴት እንደምወድሽ እንዴት እንደማደንቅሽ ቃላት የለኝም ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ድንቅና ብርቅ አቤት ድምፅሽ ቃላት አጣሁልሽ ረጅም እድሜን እመኝልሻለሁ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 жыл бұрын
የኔ እህት እግዚሃብሄር ያጽናሽ በርቺ ተጽናኚ ወደ ህይወትሽ ተመለሽ ጓደኛዋም ተባረኪ መስዬ ስለአንቺ የምለው ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ውይ በጣም ያሳዝናል 😭😭 የሴትልጅ ፈተና ብዛቱ ኦ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የናትሽ አብሮ አደግ ጓደኛም ብቻ ሳትሆን እህቷ በያት ለንችም የናትሽ ምትክ ናት አይዞሽ እንኳን የናትሽ የልብ ጓደኛ ፈጣሪ ሰጠሽ እማ 😭😭አንጀት የሚበላ ታሪክነው!
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
በዚኸው አጋጣሚ አባትሽ ልጀ ናት ብሎ ሊመጣ ይችላል።እግዚአብሔር አለሽ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ኩኩዬ ፈጣሪ ይባርክሽ የእናት የቅርብ ጎደኛ ማለት እናት ማለት ነዉ🙏🏼🙏🏼❤
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
ኩኩ ስለአባቷስ የምታውቀው ነገር የለም? ይቅርታ እናቷን ብታጣም አባቷን ማወቅ ይጠቅማታል ብዬ ስለአሰብኩ ነው
@natalasafer3333
@natalasafer3333 2 жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄነው ይህ እውነትም መፈለግ አለበት አባት ትፅናናለች ብታገኝ
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
Betam arif tyake
@huruymangsteab8837
@huruymangsteab8837 2 жыл бұрын
መሲ እውነትዋ ናት ስታለቅሲ እናለቅሳለን ስትስቂ ደግሞ እንስቃለን መሲ እግዝአብሄር ይባርክሽ መሲ
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
አክስትየዋ ግን አውሬ ናት አሁን እንኩዋን ለሞተች ለእህትዋ ልጅ አይዞሽ ይቅርታ ለበፊቱ ብላ ቤተሰብ ብታደርጋት ምናለበት, ክፉ
@tigistdamene1928
@tigistdamene1928 2 жыл бұрын
መስዬ እንዴት ነሽልኝ አንቺ መልካም ሰው የትዕግሥት ታሪክ እጅጉን ያሳዝናል አይዞሽ ቲጂዬ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ በቃ እንኳንም ማንነትሽን አወቅሽ እንዲው ሳይሽ የ እናትሽ እህት ጥሩ መልስ የሰጠችሽ አይመስለኝም ቲጂዬ የእናትሽን ጓደኛ በደንብ ቅረቢያት ምን እንደምል ባላቅም ውስጥሽ ብዙ ጥያቄ የፈጠረብሽ ይመስለኛል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳሽ የኩኩን ቤተሰብ በደንብ ቅረቢያቸው
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
ወይ በጣም አዘንኩ የናትሽን ነብስ ይማር ሳላውቀው ለካስ እንባየእየፈስ ነው ባለማግኘትሽ ባዝንም የናትሽን ጓደኛ ኩኩየ አመሰግናታለሁ። በርችእህቴ ቲጅ
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
የኦሮሞ መሀበረሰብ ደግ ዘርሳይጠይቅ የሚያሳድግ እድሜ ለወያኔና ለዘር ፖለቲካ አውሬ ተደርጎ ያታሰባል
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Oromo zeru yilemilim kifu poleticgnochin yiazilet.
@444jerusalem
@444jerusalem 2 жыл бұрын
ትክክል መጥፎ ጌዜ ።ኦሮሞ የዋህ ነው ሰው በልቶ የጠገበ አይመስለውም
@helenabebe9251
@helenabebe9251 2 жыл бұрын
በትክክል ጉድፈቻ ሲባል ኦሮሞ ማህበረሰብ ልጅ እየወሰደ እደሚያሳድግ በልጅነቴ እየሰማው ነው ያደኩት
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንዳንዴ በህወታችን የጠበቅነው ሳይሆን ያልጠበቅነው ይሆናል ፡ግን ለምን ስለአባትሽ አልጠየቅሽም ምናልባት ለጓደኛዋ ነግራት ከሆነ ወይም የናእናትሽ እህቶች ያውቁ ይሆናል፡መሲ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክ።
@mihretfesseha8721
@mihretfesseha8721 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳሽ ኩኩ እህቴ በጣም ጥሩ ነው ያደረግሽው እናትዋ እንዳልሞተች ነው እንደ እንቺ እናት በማግኘትዋ መሲም እግዛብሄር እድሜሽን እና ጤናሽን ያርዝመው
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ተራችንን ነው የምጠብቀው እንጂ ሁላችንም ሟችነን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ እውነቱን ማወቅ በራሱ አንድ እረፍት ነው የእናትሽን ነብስ ይማርልን ላንቺም እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 2 жыл бұрын
እይዞሽ ትእግስት ልጄ እና እህቴ ያሣዝናል ውጤቱ !!! ቤተሰቦቻዋ በያቅርባት መልካም ነው የማች ህታቸው እና ልጅ ነች ። እኔ ኩኩ መጠይቀው እባታዋስ ማነው እሱ በህይወት ካእለ ትንሽ ትእፅናናለች ባለማውቅ የሚመጣው ስህተት መከራ ለተፈጠሩ ልጆች ነው መእሲም እውነት ነው 125 ዓመት እመኝልሻለሁ እናመስግናለን የምትሰጡት መእፍቴሄዎች !!!
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ እሺ አስለቀሽኝ ኩኩዬ መልካም ነሽ አንደበትሽ እራሱ ደስ ሲል እንኳን ኖርሽላት በእዉነት ፣መሲዬ አንቺም ተባረኪልን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ አይዞሽ እንኳኝ የማንነት ጥያቄሽ ተመለሰ
@kalkidantomas4881
@kalkidantomas4881 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታርክ ነዉ ብሆንም ግን እውነቱን ማወቋ በጣም ደስ ይላል በዝያውም አባቷን ብትጠይቃት አርፍ ነበር አንቺን ደግሞ እግዚአብሔር ይባርክሺ አመሰግናለሁ
@zenebutadesewoldetsadik5683
@zenebutadesewoldetsadik5683 2 жыл бұрын
መሲዬ በጣም አመሰግንሻለሁ በርቺ
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen 2 жыл бұрын
መሲየ ጌታ ይባርክሺ መልካምነት ለብዙ ሰወች ትምህርት ነው !!!
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ💔😥
@yeniyayusuf4736
@yeniyayusuf4736 2 жыл бұрын
የእኔ እናት አይዞሽ ትግስትዬ ኩኩ በጣም መልካም ሰው ነው አላህ እዱኛ አሄራሽን ያሳምርልሽ የልጅቱን ልብ ልትጠግኝ አይዞሽ እንዳልሻት አንችንም አላህ አይዞሽ ይበልሽ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 2 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ጽናቱ ይስጥሽ የናት ጊደጝ አናት ማለት ነው ኮኮዩ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ መስይ አናመሰግናለን።
@yoditafework
@yoditafework 2 жыл бұрын
Kikuyu you’re a great person!!! Great job. God bless you. U the best being supporters for the beautiful girl.👏👏👏👏👏
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 2 жыл бұрын
እረ መሲ! እንዴትም ነይ አንቺነ እግዚአብሔር ነዉ ወድዚህ ያጣሽ! እንቁ ነሽ የማቱሳላ እድሜ ይስጥሽ!
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ሂወት መቼስ አንደ እኛ ፍላጎት ብቻ አትሄድም እና ቁርጡን ማወቅሽ የተሻለ ነው ቢያንስ ጥያቄሽ ገደብ አጊንቷል አይዞሽ ጥሩ ሴት አጊንተሻል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጓደኛ ነሸ እግዛብሄር ይባርክሸ ድሮ ጓደኛና ጎረቤትነት ከልብ ነበር ይሄንንም አንቺ አሰመሰከርሸ ጌታ ይባርክሸ
@yoditbirilie786
@yoditbirilie786 2 жыл бұрын
መስዬ አንቺ ለብዙ ሰዎች መፍትሔ ሆነሻል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የሚጽናኑ ብጹአን ናቸዉ።
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲየ እናመሰግናለን ኩኩሻ ኩኩየ ስለ አባቷስ ምን የምታቂው አለ?
@meazazee7175
@meazazee7175 2 жыл бұрын
መሲዬ ምን አልባት እናትየው ወይ ከቤተሰብ ተባራ ሞተች አስብለው እንዳይሆን። ስማቸው እንዳይነሳ።
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
የኔ እናቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ 🥺🥺
@betemekdesayalew6626
@betemekdesayalew6626 2 жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልኝ የሰው እንባ አባሽነሽና ዘመንሽን ይባርከው።
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 2 жыл бұрын
ምርጥ ጉደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ኩኩ መሲዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ትግስት አይዞሽ እማ እናትን ማጣት ህመም ቢሆንም እውነቱን ማወቅ ግን መልካም ነው እግዚአብሔር ያበርታሽ እማ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
ግን እኮ በኦሮሞ ባህል ጉዲና ፈቃድ በሁሉም ነገር እንደልጅ፡ነው ማንነት ፍለጋው እንዳለ ቢሆንም ቤተሰቦች ናችሁ
@admasuchkle9152
@admasuchkle9152 2 жыл бұрын
መሲዬ ጉበዝ ስላባታችው ጠይቄ ምናልባት ጉደኛውዋ ስለነበርች አባቷንም ልታቅ ትችላለች ጠይቂ
@hanabrhane7956
@hanabrhane7956 2 жыл бұрын
ውድ ትግስት አግዛብሀር ማመስገን ያስፈልጋል ምክንያቱ ኣኪስቶስችህ ማገነት ታላክ ኖው አና ኣይዞስችህ ለኩኩ ዶሞ ማመስገን ይገባታል የናትስችህ ምትኩናት አና በደምብ ክረቢያት ኣትስቭሀገሪ የሆው ገታ ረዳስችህ ፋሚሊስችሂን ኣግንተስችሃል
@hiwotabebe1688
@hiwotabebe1688 2 жыл бұрын
መልካም ሰዎች ናችሁ ትጅዬ አይዞሸ እህቴ ሁሉ ለመልካም ነው
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ግን ለጥያቄዋ ምላሽ በማግኘቷ ጥሩ ነገር ነው የኔ ቆንጆ አይዞሽ መወለድና መሞት እንዳለ አምነሽ መቀበል ግድ ይሆንብሻል እግዚአብሔር ክብር ይግባው እናትሽን የረዱ ደጋግ እጆችና ንጹሕ ሒሊናዎች እናትሽን ያቀፎ ና በመልካም ስነ ምግባሮች ተገቢውን ነገሮች ያበረከቱ አንችንም በህጻንነትሽ ያቀፎሽ እንደገና ተመልሰው አሁንም ለመገናኝት በመብቃትሽ እራሱ ገራሚ ነው ለዚህ ለወግ ማዕረግ ደርሰሽ ፍሬ አፍርተሽ በዝተሽ ስላገኘሻቸው አዲስ ቤተሰብ በማግኘትሽ እኔ ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አይጥልም ብቻህን አይተውም ምንና ምንሽም እነዚህ ቤተሰብ ናቸው ከትዳርሽና ከልጆችሽ ኀላ እና እስከ ሂወት ዘመንሽ ቤተሰባዊ ፍቅርና ደስታ አብረሻቸው እንድታሳልፊ እመኝልሻለው ኩኩየና ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹሁ ፍርያቹሁ ይብዛ ዕድሜ ከጤና ጋር ንሩ ቲጂየ ደሞ እንደገና እንደተወለድሽ ሶስት ጊዜ እልልልልልልልልልል ብየልሽለው እንኻን ለናትሽ ሰምና አርአያ ተፈጠርሽ ደሞ ትመስያታለሽ ሲባል እንዴት እንደተደሰትኩኝ አትጠይቂኝ ክብር ለፈጣሪ እንወድሻለን ፍቅር ያሸንፋል መሲየ ደሞ ዕድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ መልካም ውድድ ነው ማረግሽ ከ ኤርትራዊቷ እህታቹሁ 🙏 😇💞
@mulukassa5774
@mulukassa5774 2 жыл бұрын
አይዞሽ ትእግስት ሙሉ ካሳ ብለሽ በፌስቡክ ፈልጊኝና እኔም አንድ እናት እሆንሻለሁ እሺ በርቺ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ተባረኪ ሙሉዬ 🙏🙏🙏
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ልበቀና አላህ ይጠብቅሽ ኩኩሻም ምርጥ ጋደኛ ነሽ አይዞሽ ትግስትዬ እስካሁን የጠበቀሽ አላህ ዛሬም አይጥልሽም
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 2 жыл бұрын
የኔናት በእወንት ልብ የሰብራል ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሴት ሴትንትኮ ፍትናንወ በእወንት ምንም አለልሽም እግዝያብሔር ያጸናሽ የእናትሽን የወስጦን አወቀሽ ቤሆን መችም እግዝያብሔር እንደስወ አይደለምና እሱ ያጸናሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ቁርጡን ማወቅ በራሱ ትልቅ እረፍት ነው እኔ ለ16 አመት መልስ የሌለው ጥያቄ ተሸክሜ እየኖሮኩኝ ነኝ አንቺ እድለኛ ነሽ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 жыл бұрын
አይዞሽ እየሱስ መፍቴ አለው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
ኩኩዬ የተባልሽ መልካም ሴት ዘርሽ ይባረክ ሙስሊሞች እኮ እግዚአብሔር የባረካቸው መልካሞች ናቸው ትግዬ ደግሞ ተፅናኚ በርቺ አይዞሽ መሲም ብሩክ ነሽ
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
እንዴት ነው በልጅነት የሞተች እህታቸው ልጅ አድራሻዋን እያወቁ ሳይፈልጉዋት እራስዋ ፈልጋ አንድ ቀን ሄዳ ጠየቀቻቸው ከዛስ ? ይህ ነውር ነው ወይ ልጅትዋ ከተገኘች ውርስ ካለ እስዋም ትካፈል ይሆናል የእናትዋን ድርሻ ወይየሆነነገር መኖር አለበት::
@ገኒጥቁርሀበሻዊት
@ገኒጥቁርሀበሻዊት 2 жыл бұрын
የወለደች እናት ካልሆነች ሌሎቹ አይፈልጉም ማለት ነው ?ጨካኝ ናቸው ፣ቢሆንኮ ምትክነበረች
@hirut8456
@hirut8456 2 жыл бұрын
መሰዬ መልካም ሴት ቅንነትሸ ይብዛልሸ አህቴ አይዞሸ ሁሉ ለበጎ ነው እናትሸን ነፍሳቸውን ጌታ በገነት ያኑራቸዉ ኩኩዬ ተባረኪ የውነትም እናት ነሸ እዳቺ ያለ ሰው ይብዛልሸ
@astergobene8206
@astergobene8206 2 жыл бұрын
መሲዬ እግዚአብሔር ይባርከሸ የተጠፋፉ ቤተሰበችን ማገናኘት ቀላል አይደለም ልፋትሽንም አውቆ እግዚአብሔርም እየረዳሽነው በርቺ እግዚአብሔር እያገዘሽ ነው
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ
@ኢትዮጵያውያዬዞሮመግቢያዬ 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር እናትም አባትም እህትም ወንድምም ይሁንሽ❤️❤️❤️
@mebratujoulufe4495
@mebratujoulufe4495 2 жыл бұрын
ኩኩ የልጅቷን አባትስ ታውቅ ይሆን?
@getanehwubeneh895
@getanehwubeneh895 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ይከብዳል ግን ልጆችን ማየት አለብሽ እህት አታልቅሽ እግዚአብሔር ደግሞ ልጆች ሰቶሻል ሆዴን ነው የበላሽኝ።
@Tube-ot9lj
@Tube-ot9lj 2 жыл бұрын
መስየ የኔ ቀና ተባረኪፈጣሬ መገድሽንሁሉ ያሳምርልሽ ኩኩ በጣም መልካምጉዋደኛ ነሽ እዳች አይነቱን ፈጣሬ ያብዛልን ተባረኪ መልካም ሴት እደሆሽ አደበትሽ ይመሠክራል ህይወትሽ በደስታ ይሞላ
@anwarmohamed4656
@anwarmohamed4656 2 жыл бұрын
" የሰዎችን ሁኔታ ከፊታቸውና ከተግባራቸው ማወቅ ይቻላል ።"
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
የኔ እህት ሁሉም ነገር በሱ ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ እናትሽ በሂወት ባትኖርም እዉነቱን ማወቅ ትልቅ እርፍት ነዉ እንደ እህት የምትሆንልሽ ማግኘትሽ እራሱ ደስ ይላል በርችልን እንችም ለልጆችሽ መኖር አለብሽ
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ አታልቅሽ ፈጣሪ ያለው ይሆናል እርም ማውጣትም ትልቅ ነገር በተሰፋ ከመጨነቅ መሰማት ጥሩ ነው ልብ ይነካል አይዞሽ ጠንከር በይ
@tigista1627
@tigista1627 2 жыл бұрын
መስዬ ዘመንሽ ይባረክ በርቼ በጣም ጎበዝ ነሽ የምታነጋግሪበት መንገድ በጣም ደስይላል
@helenethiopia
@helenethiopia 2 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው እኔ በሷ ስሜት ሆኜ ሳየው መሲዬ ተባረኪ እድሜ ዘምንሽ ይባርክ ማማዬ 🙏
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 2 жыл бұрын
መሲዬ የኔ የኔ ማር ነብስሽ ደስ ይበላት እኔ ሰሞኑን ምንም አላስደስት ብሉኛል ግን ባንች ስራ ደስታ ተሰምቶኛል ለካ አሁኑም ሰው አለ ጎደኛዋ ምርጥ ሰው ናት
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የመሀዛ ቤተሰቦች ናቸዉ አንዳንድ ቤተሠብ ለክብሩ አብዝቶ ይጨነቃል ለክብራቸዉ መጨነቃቸዉ ጥሩ ነዉ ግን ከሆነ በኋላ እንዲ አሳዛኝ ታሪክ እንዳይፈጠር መጠንቀቅ ያስፈልጋል እናም የኔ ቆንጆ ትህግስትዬ በርቺ 🙏
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 2 жыл бұрын
ኩኩሻዬ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንቺ ይስጥሽ ደስታሽ ፍፃሜ አይኑረው አመሰግናለሁ ስለመልካምነሽ!!!
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
የኦሮሞ ማህበረሰብ ዘር ሳይጠይቅ ልጅ ተቀብሎ በጉዲፈቻ ያሳድጋል እድሜ ለኢሀዲግ ፖለቲካ አሁን ግን ይኼው ሰው በዘር ተከፋፍሎ እንደ አውሬ አንዱ አንዱን ያያል
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 እዉነት ነዉ😢😢😢😢😢😢
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቲጂ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 жыл бұрын
መስዬ የኔውድ የድሆች እናት ቲጅዬ አይዞሽ ፈጣሪ ያፅናሽ እደወላጅ ሆነነው ያሳደጉሽ እናት አባት ክብር ይገባቸው እኔም እናቴን አጥቻለው አለው ከባድነው ግን እግዚአብሔር ስራ ድንቅነው እድንፅናና ያረገናል።
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 2 жыл бұрын
እንዴት ፡ ነሽ ፡ መሲዬ ፡ እንደው ፡ ፡ ምን ፡ ፡ ልበል ፡ ተባረኪ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥልኝ ፡ 🙏🙏🙏
@martawolde5270
@martawolde5270 2 жыл бұрын
ሀይ መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@romanfirew2621
@romanfirew2621 2 жыл бұрын
መሲ ዘመንሽ ይባረክ ልጅትዋ በጣም አሳዘነችኝ
@netsanettenkre8250
@netsanettenkre8250 2 жыл бұрын
መሲ እባክሽን የ ኩኩን ስልክ ቁጥር ብስጭ ደስ ይለኛል ፍቃደኛ ከሁነች
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ አይዞሽ የኔ እናት
@dumatube646
@dumatube646 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያጻናሽ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እናት ይሁንሽ ፈጣሪ እህቴ መስዬ የኔ ውድ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ የኔ ጀግና እኔም እናቴን አገኛታለው ብዬ አምናለው
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ሚሲኪን ከነገሮቹ ስረዳ በብዙ ጫና ሳትወድ በግድ ነው የሰጠችው እናትየው እናም እኛ ሰዎች በችግር የተሞላን ነንና በርች ጠርክር በፀፀት እራስሽን አትጉጅ የእናትሽ ቤተሰብ ሳስባቸው ለሰው ያላቸው ቦታ ኬርልስ መሆናቸው ነው የምያሳየው ነገር ግን የእትዮጵያ ህዝብ እራሱ ወገን ዘመድ ከዘመድም ዘመድ ነውና አዮዞሽ በርች እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
መሲዬ አንቺ ብሩክ ሴት ዘመንሽን ይባርከዉ በጣም ትልቅ ስራ ነዉ የምትሰሪዉ ስንቱን ሰዉ በሀዘን ስሜት ለዘመናት የነበራቸዉን ጥያቄ በማፈላለግ ደስታቸዉን እንዲያገኙ ስለምትረጂያቸዉ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 жыл бұрын
ለገዳዲ 44 ማዞሪያን ወደ ድሬ ሰኮሮ መገንጠያ ነው ድሮ አውቀዋለው
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
መስዬ የኔቆጆ አላህ አንቺና ቤተሰቦችሽ የስራ ባልደረቦችሽን ይባርክ በሄዳቹበት በቆማቹበት ባሰባቹበት ሁሉ ስራቹ ውጤታማ እንዲሆን የዘወትር ዱአዬ ነው(ፀሎቴ) ነው እዚጋ ጥያቄ አለኝ ትጂዬ የእኗቷን ፎቶ አገኘች?መልስ እጠብቃለሁ
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
Wow Kuku is an incredible human being!!! May God/Allah bless you so much!!! You have a gold heart!!! Tigi ayezoshe you have found your mom's friend that is going to be like your mom, so egezaber yemesegen!!! May be try to find your birth father just to find the other side of your family. Thank you Mesyeee. May God rest the young mother that passed away without seeing her daughter 😢 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 51 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 51 МЛН