No video

አሳዛኙ የአባት እንስፍስፍ ልብ | ልጄ አባቴ ሞቷል ብሎ ጠፋብኝ | እኔ አልሞትኩም

  Рет қаралды 14,308

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
ስያሳዝኑ የኔ አባት የኔ እንባ ይፍሰስ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹ አይዞት ተክለሀይማኖት ግን እኝን ከገጠር ስለልጅ ጭንቅ ብላቸው መፋቴ ካገኘው ብለ የመጡ አባትን እደፖለቲከኛ በጥያቄ ማፋጠጥ ምን ይሉታል 🤔😊
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q Ай бұрын
ማድሪድ ነኝ አድራሻውን ካወቁት ለመፈለግ ዝግጁ ነኝ !!!
@hayelomberhe5393
@hayelomberhe5393 Ай бұрын
Please can we talk using in box, I can give you all information including his phone number in Spain, Madird, I can give you my phone, he is my uncle who searches his son.
@mimiayele3992
@mimiayele3992 Ай бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው ገንዘብ ነው ወይስ ልጅ እንዴ ቢረዳስ ምን ችግር አለ
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 Ай бұрын
እና ምን ችግር ኣለው ቢረዳስ
@እሞድሽ
@እሞድሽ Ай бұрын
እግዛብሔር ይርዳዎት
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e Ай бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና ልጅ ከተወለደ በሆላ ብንቸገር ብንጠማ ብናጣ ብንታመም ልጆቻችንን ቤተ ክርስቲያን ወድቀን ቢሆን ማሳደግ ይሻላል የቅንጦት ኑሮ ለነሱ ህመም ነው በድህነት ትንፋሻችን ለነሱ ህይወት ነው እና ወልዳችሁ ለሰው አትስጡ ፀፀቱ በጣም ከባድ ነው
@weynesheta5751
@weynesheta5751 Ай бұрын
አባክህ ሰልክህን ስጠን
@AaYu-ko7ww
@AaYu-ko7ww Ай бұрын
መቸነውወላድ ሙርታህየሚሆነው አይዞወትአባት
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 Ай бұрын
ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም እሙ ላዶናይ የጭንቅ አማላጇ ከልጆት እንድታገናኞት ጸሎታቸን ነው። እንደ እርሶ ልጆቻቸው ታግተውባቸውና ጠፍተውባቸው በታላቅ ጨንቅና ስቃይ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦች አሉና ለሁሉም እግዚሐብሄር ይድረስላቸው። አሜን። አቤቱ ይሄን ስቃይ መከራው የበዛበትን የኢትዮጵያ ህዝብ በቸርነትህ ማረው በቃህ በለው። አቤቱ ስለጻድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረን።
@MuluGermay
@MuluGermay Ай бұрын
ሰውየው ጤና የለዉም ይድፋህ ለሪስዋ ጥቅም አላለም
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
የኔ አባት ሲያሳዝኑ
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 8 күн бұрын
በጣም ነውር ጥያቄ!! አባቱን ማሸማቀቅ!! ለእርዳታ ብሎ ነው ወይ ተብሎ ይጠየቃል?????
@abbanahusenay
@abbanahusenay Ай бұрын
ክፍል ፪ በአዲሱ እስትድዮ ኢንተርቪው ... !
@tutuz8920
@tutuz8920 Ай бұрын
አይዞት
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Ай бұрын
አባት ምን ማለት ነው ሴትየዋ እረዳችዎት እንጁ ጥፋት ያለባት አይመስለኝም ልጆዎን በጤኔ አምላክ ያገናኞዋት
@JonNati
@JonNati Ай бұрын
ሰውየው ችግር አለባቸው ሴትየዋ ለአሳዳጊ ሰጠችው አሁን አድጎ ጎሮምሳ ነው እግዚአብሄር ስላሳደገላቸዉና እግዚአብሄርን ማመስገን ለአሳዳጊ የሰጥችላቸው ሴዮም እንደማመስገን ሴትየዋ ሊላ ጥቅም እንዳላት አድርጎ መናገር ጥሩ አይደለም ስለዚህ ሃበሻ ሲባል ስተረዳ በሊላ ምክያት አመሃኛል ዝም ስትል ደግሞ ለምን አልረዳኝም ብሎ ደግሞ ያማርራል እናማ ልጁ አሁን ትልቅ ሰው ነው አባቱ ከፈለገ ማን ይከለክለዋል ፡፡
@felenuna8034
@felenuna8034 Ай бұрын
እግረኛው እርዳታ ፈልገው ነወይ ብለህ መጠየቅህ ትክክል አይደለም :: እኚህ አባት ቸግሮኝ ሰጠሁ እሉ : ወላጅ ልጁን ይናፍቃል , እርዳታስ ቢፈልጉ ምን ያስደንቃል አባት እኮ ናቸው
@misrakabadi4877
@misrakabadi4877 Ай бұрын
ልጅ ተገኝቷል ነገር ግን ቤተሰቡን መግኘት አይፈልግም
@liyyaboruu1230
@liyyaboruu1230 Ай бұрын
Ante egerengaw yemetebalew sewuye gin beshetenga neh?min ayenet teyaqe new yemeteteyeqachew? Genzeb felegew new weys genzeb? Abat nachew eko endet endeh telaleh?betam tasazenaleh kemir yadazenal kante ayetebekem yemetawerawun mejemereya eweq esty ante abat honek endeh betebal men telaleh?
@inakitxaille
@inakitxaille Ай бұрын
gize situt ena kes bilachu teykut egziabher yagenagnot
@serkeeshete
@serkeeshete Ай бұрын
የፈለጉት ልጃቸዉን ነዉ ገንዘብ አይደለም ገንዘብ ፈልገዉ ነወይ ምን ዓይነት ጥያቄ ነዉ
@aadanchderbe4180
@aadanchderbe4180 Ай бұрын
Ayezoewet abatechn
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Ай бұрын
ቢረድሰ ምን ችግር አለ ሰው ቸግሮታል ግን ሰውዬው ልጃቸው ነው የጠየቁት ግን የሰው ሞራል አትንካ ገንዘብ ነው ልጅን ብሎ ጥያቄ አለ ?
@henokpetiyas4552
@henokpetiyas4552 Ай бұрын
First❤❤❤❤
@elsatkleytuber2720
@elsatkleytuber2720 Ай бұрын
ሳብሰክራይብ ኣሩጉኙ ዉደቺየ
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy Ай бұрын
😳😳😳😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 Ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ስለሆንክ የሰዎችን ሞራል የሚነካ ንግግር መናገር ተገቢ ነው ብለህ ታስባለህ? የጠየቁት እኮ ልጃቸውን ነው ምን አለበት ያዘነ ቢደግፋቸውስ ትገርማለህ ባክህ
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 Ай бұрын
ተክልዪ ባለፈው ወንድሜ አፋልገኝ ብያህ ነበር ደውያልህ ግን ምንም መልስ አልሰጠህኝም በናትክ አናግረኝ እርዳኝ
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 25 МЛН
The FASTEST way to PASS SNACKS! #shorts #mingweirocks
00:36
mingweirocks
Рет қаралды 12 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 424 М.
🔴 ክርስትናና እና ሚዲያ እንዴት ? || እጅግ ድንቅ መልዕክት  ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Message
1:50:27
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 209 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 118 МЛН