እናቴ ከሰማች እመነኝ ‘ትሞትብኛለች’! ወደ ዱባይ የተሰደድኩበትን ጉዳይ አሳክቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 362,053

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 10 ай бұрын
እርጋታዎ እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነች በእውነት ይሄ ማንነት አይወሰድብሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 10 ай бұрын
Yalatif 😂😂😂😂
@SaraBarKot
@SaraBarKot 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ለብዙ አመት እየሰሩ እየለፉ ዘመናቸውን ልጅነታቸውን ጨርሰው ካለ ጡረታ ካለምንም ነገር ለቤተሰብ ሳይታሰብ እንክዋን ሜዳ ላይ ይጣላሉ
@abubekerabdusemed9431
@abubekerabdusemed9431 3 ай бұрын
ላአላማሽ ያለሽ ጥንካሬ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆኜ ነሽ!! ፅናትሽ ንፁህ የሆነ አመለካከት በአለም ላይ ካሉት አንጋፋ ሰዎች ውስጥ ነሽ!!
@abubekerabdusemed9431
@abubekerabdusemed9431 3 ай бұрын
ቤተሰባን አክብላት
@Alahwaki
@Alahwaki 10 ай бұрын
የ ጋዜጠኛው አድናቂ❤👍
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
👍🥰
@RebkaBekele-r1d
@RebkaBekele-r1d 10 ай бұрын
አለምዬ እኮ ግርም ትለኛለህ
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 10 ай бұрын
በጣም ነው ሚመቸን እድሜና ጤና ይስጠው ❤❤❤
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 10 ай бұрын
​@haimeyejesusእንደመር
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 10 ай бұрын
እኔም
@ማራኪየማዳምቅመም
@ማራኪየማዳምቅመም 10 ай бұрын
ማነው እደኔ ጋዜጠኛ ወድማችንን የሚወድ ላይክ ያርገኝ❤
@brkti_tube
@brkti_tube 10 ай бұрын
Ene❤❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ
@አዲስህይወት-ኀ1ኰ 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 10 ай бұрын
Everybody loves him ❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 10 ай бұрын
ADRGYLWE
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
የአረብ ሃገር ላይፍ ጥሩም ክፉም ያሳለፍነው ዶክመንተሪ ቢሰራ ብዙ ተከታታይ እውነተኛ ትምህርት ይወጣዋል በዚህ ሁሉ የረዳን ያሳለፈን እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
🙏አሜን
@tyenayneewhabtye8363
@tyenayneewhabtye8363 10 ай бұрын
Y6}
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 10 ай бұрын
በተለይ ለአደስ ለሚምጡት ትምርት ይሆናቸዋል
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby 10 ай бұрын
አሜን አዉነት ነዉ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 ай бұрын
በጣም ብቻ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢
@selam4880
@selam4880 10 ай бұрын
ወዶቼ ከ 15 ቀን ቦኃላ ሀገሬ ልግባ ነው ፅሎት አድርጉልኝ
@tigestmals6949
@tigestmals6949 10 ай бұрын
ታድለሽ ፈጣሪ ያሰብሺውን ያሳካልሽ 🎉🎉🎉
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ 10 ай бұрын
አላህ በሰላምለሀገረሽያብቃሽ ማነዉ እደኔ ሰዉ ወዳገሩሲገባደሰየሚለዉ
@Mastawesh
@Mastawesh 10 ай бұрын
BA selam gibii
@DeraartuTadase
@DeraartuTadase 10 ай бұрын
Maash allaah rabbii nagdha sii haa galichuu ❤
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 10 ай бұрын
የኔ እህት በሠላም ግቢ እዛም ደግሞ አላህ የተመቻቸው ህይወት ይስጥሽ እማ❤
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 10 ай бұрын
ኤልሳ በጠቅላላው ጀግና ነሽ ፦አሁን ከሁሉም በላይ ቅድምያ ለጤንነተሽ ስጭና እግርሽን በደንብ ተመርመሪና ህክምና መውሰድ አለብሽ ! በኋላ እድሜሽ ከጨመረ በፍፁም ማስተካከል አትችይም ! ኤልሳ አሁን ልጅ ነሽ እግርሽን ብትታከሚ የስተካከላል ነገ እድሜሽ ከሄደ በኋላ ለጆችሸን እንደልብሽ ቆመሽ መሳደግ አትችይምና አስቢበት።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሁን የጤናዬ ሁኔታ በጣም ሰላም ነው ግን እሺ እታያለሁ አመሰግናለሁ በጣም❤
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 10 ай бұрын
እባክህ በነካ እጅህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚስቃዩት ወገኖቻችን የብሄር ብሄርስብ ልጆች ሁሉ ለኢትዮጵያኖች ድምፆ ሁንላቸው....!!!
@ብሌንአበራአባድ
@ብሌንአበራአባድ 10 ай бұрын
እዉነት ነው በሰው ሃገር ወገኖቻችንን ብርድ እና ሙቀት እየተፈራረቀባቸው ነን እህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ብሌንአበራአባድ
@ብሌንአበራአባድ 10 ай бұрын
በሳኡዲ እስርቤት ወንድሞቻችን አለቁ አረ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 10 ай бұрын
ሁሉም የእራሱ ህመም አለው 😢😢
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 10 ай бұрын
Betam 😢😢😢😢😢
@HanyTade-sp8fj
@HanyTade-sp8fj 10 ай бұрын
True 😢 but we don't talk 😢
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 10 ай бұрын
የባህሬን ኪዳነምህረት ነች ያተረፈችሽ እህተ ሁላችንም ከብዙ ነገ ጠብቃናለች
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@briktigebrezgabher5924
@briktigebrezgabher5924 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 10 ай бұрын
kkkkkkkk abeet ya xaaotu maaat
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 10 ай бұрын
​@@selambekalu-hk6tnገገማ ጥርስሽ ይውለቅ የፖስተር መጫወቻ ኪዳነምህርት አማላጅ ናት።
@መሬምከተማው
@መሬምከተማው 10 ай бұрын
ክክክክክክክየኢትዬጲያዋሥይለያያሉእንደአጅብነው
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 10 ай бұрын
የኔናት እናትሽን እና ቤተሰብሽን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 10 ай бұрын
እርጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ምኞትሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@liyamogessara7282
@liyamogessara7282 10 ай бұрын
የኢትዮ እናቶች እኮ ልዩ ናቸዉ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 10 ай бұрын
አለምሰገድ እውነት እውነት እልሀለሁ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የእታችን ታሪክ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያሳካልሽ እላለሁ ❤❤❤
@ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም
@ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም 10 ай бұрын
እኔ ወደ 16 አመቴ ዱባይ ለዛውም 1ቤት መቼም ብዙ አለ ቤአቤታችን ዋናው ጤና መሆን ነአው ሁሉም በአቤቱ ብዙ ታሪክ አለው
@asefutufa1159
@asefutufa1159 10 ай бұрын
😊
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 10 ай бұрын
Errrr gibi wedehagerish
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 ай бұрын
በጣም ነው እኔንም ልቤን የነካችው አብሶ እናቴ ሰሙ ይቀየርና እኔ ልሂድ ያለችው ፓርት ነው እንምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ ምንድነው እንደዚ እንድንጨካከን ያደርገን ኧር እግዝዬ በሉ እናቴ አይዞሸ መጨርሰ አቃተኝ ❤❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 10 ай бұрын
አይ ስደት እግዚአብሔር ትረፌ ብሎሽ ነው ስደተኛ ሁሉም የራሱ ቁስል አለው እህህ😢😢
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 10 ай бұрын
አውነት ወንድሞቾሸ ይባረኩ በጣም ታሰቀናለችሁ እውነት አናታችሁ ትባረክ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@smms6004
@smms6004 10 ай бұрын
❤ አቤት ትህትና ሰውን ማዳመጥ እምትችል ነው በእውነት ልኡል እግዚአብሔር ጋሻ ሞገስ ይሁንህ ወንድማችን እህታችን አይዞሽ ❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 10 ай бұрын
እንኳን ለአባታችን አቡነ ኪሮስ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💒💓ባላችሁበት ይጠብቃችሁ
@MakedaEpherme
@MakedaEpherme 10 ай бұрын
አሜንንን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 10 ай бұрын
አሜን፫ እንኮን አብሮአደረስን🙏🙏🙏
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 10 ай бұрын
አሜን
@AaZz-o5w
@AaZz-o5w 10 ай бұрын
Amen
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 10 ай бұрын
ልጂቷን የበለጠ እድበረታ ያደረጋት የናቷና የወንድሞቿ ደግነትና ጥሩ አሳቢነት ዋናዉ ነዉ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
እውነት ነው💓
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 7 ай бұрын
በትክክል❤❤❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 10 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሽ ጠንካራ ሴት ወንምድሽን በጣም አደንቃለሁ ጠቅላላ ቤተሰቡ አደንቃለሁ ይህ ስነስርዓት ና ስነመግባር ከዛነው የመጣው
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም💓
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 10 ай бұрын
ሁሉም የእራሱ ህመም አለው 😢😢😢😢 አንቺ ጀግና ነሽ እህቴ እግዚአብሔር እናትሽም እድሜ ከጤናጋ ይሰጣቻው ❤❤❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 10 ай бұрын
ይሄን ቪዲዬ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
@سارهالحبشي-ش8ن
@سارهالحبشي-ش8ن 10 ай бұрын
አሜን
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 10 ай бұрын
አሚንንን
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 10 ай бұрын
Amen amen
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 10 ай бұрын
አሚን
@Elbetel-2017
@Elbetel-2017 10 ай бұрын
Amen Antenim yitebikih🙌🏾
@enanubelay9537
@enanubelay9537 10 ай бұрын
አንች ጀግና እናትሽ ባሳይዋችሁ የእምነት መንገድ ስለተጓዛችሁ አንቺን የማሸነፊያ መንገድ አድርጎ ፈጥሮሻል - እና ምስጋናሽ የብዙ ሰውን ልብ በምስጋና ይሞላል። ዘመንሽ ይባረክ አንቺም እንደ እናትሽ የልጅ በረከት ይደርብሽ።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አሜን አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤
@salamtigi4597
@salamtigi4597 10 ай бұрын
አለምዬ በጣም መልካም ሰው ነህ እርጋታህ አዳማጭንትህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ጥሩ ሰራ ነዉ እምሰራው ብርታልን❤❤❤❤
@alemababe6100
@alemababe6100 10 ай бұрын
🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳🏳
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
የሀገሮቼ ልጆች እምር ይበልባችሁ እናንተ አምሮባችሁ ሳይ ወላሂ ደስ ይለኛል ሁሌም ለሰው አወራችኋለሁ የሀገሬ ልጅ እንዲ ሆነቸ እያልኩኝ 😢 እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት 😢
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 10 ай бұрын
አንችም ይመርብሸ የኔ መልካም❤❤❤❤❤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 10 ай бұрын
እናመሠግናለንውዴውድድድ❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@zoey2727
@zoey2727 10 ай бұрын
በቅርብ ሀገሬ ልገባ ነው ዱዋ አርጉልኝ ያገሬ ልጆች😍
@SahoodSahu
@SahoodSahu 10 ай бұрын
እኔም ልጋበ. ነዉ. በዱአ አንራሣሣዉዴ አንድ ዎር ቀራኝ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 10 ай бұрын
በሠላም ግቢ
@ethiopia1554
@ethiopia1554 10 ай бұрын
beslam lehager yabkash
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
ታድለሽ ሰላም. መንገድ❤
@tigestmals6949
@tigestmals6949 10 ай бұрын
እኔስ 8 አመቴ መግባት እፈልጋለሁ ግን ምን ይዤ😢😢😢😢
@fanafana9137
@fanafana9137 3 ай бұрын
የአረብ አገር ህይወት ከባድ ነው ጥሩም ነገር መጥፎም ነገር አለው በጣም ተፈትኜ ከብዙ መከራ ወጥቼ ዛሬ ላይ ይኸው እኮምታለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@LolLol-r1w
@LolLol-r1w 10 ай бұрын
ለኔ ደግሞ አንች ጀግናየ ነሽ❤❤❤ እመብርሃት ትጠብቅሽ በደስታ አለቀስኩ እንዲህ አይነት ጀግኒት ለይቅርታ ለፍቅር ልቧን የከፈተች
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@birhangemechu1712
@birhangemechu1712 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እናት ሁልጊዜም መተኪያ የላትም ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ለእናትሽ ይስጥልሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 10 ай бұрын
ዓለምሰገድ ኡፍ የማዳመጥ ችሎታህ የሚደነቅ ነው ተባረክ አንቺም በልጅነትሽ የበሰልሽ የተረጋጋሽ ነሽ ፈጣሪ መላው ቤተሰብሽን ዕድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽ ዕድለኛ ናት ልጆቿ ስለተባረኩላት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@JMGD44
@JMGD44 10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በመሬት ክርክር የሚጠፋው ገንዘብ እና ግዜ ሰው አያስበውም እንጂ ትልቅ ኪሳራ ነው።
@mikdimymena301
@mikdimymena301 10 ай бұрын
እናቴ እናቴ እናቴ እንዳልሽ የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚያብሔር አናቴ እናቴ እናቴ የሚል የተባረከ ልጅ ይስጥሸ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
አለም ሰገድ ውድ ወንድሜ ❤ እጅግ ተባረክ ዛሬ ያቀረብካት ልጅ በጣም ጠንካራ ለሌሎች አረአያ የምትሆን ልጅ ነህ አንተም ዱባይ ድረስ ሄደህ ይህንን ቃለ መጠየቅ ስላደረግህ ክ ብር ላንተ ይሁን ያንተ ፕሮግራ ም ተከታታይ ነኝ ከ አሜሪካ በርታ ወንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@FritunaTeshome
@FritunaTeshome 3 ай бұрын
alemsegde merte swe zaemnke yebarke yue lage lemadme kemamoje nwe juoroylwe yesma jegna 👂👂👂👂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍layke yrge alemsgde adnake yuonjuo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@tisi3500
@tisi3500 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም። አንቺ ጀግና ነሽ ከጥሩ ምግባርሽ ጋር ትህትናች፣ ፍቅርች፣ መውደድሽ ሁሉ መድህን ዓለም የወደፊት ኑሮሽን ያስተካክልልሽ ወልደሽ ከብረሽ ለማየት ያብቃች። አለምሰገድ መቼን በየጊዜው ፊልም የሚመስል አቀራረብህን እናደንቃለህ ምርጥ አዳማጭ ነህ።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
@heremelawesene
@heremelawesene 10 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ቤተሰቦችን ፈጣሪ ይብቅልሽ ❤❤❤
@FikirteGebregiorgis
@FikirteGebregiorgis 10 ай бұрын
የሰፌሬ ልጅ ነሽ፣ እንኳን ደህና ሆንሽ ለአገርሽ ያብቃሽ ቅድስት ሃና ትርዳሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ💓
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ለአላማ የፈጠረሽ ጀግና ሴት እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለን❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@ኮረሪማየናታዋ
@ኮረሪማየናታዋ 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጋዜጠኛ። የርቅ ማድ ላይ። የብዙ ጊዜ አድማጭ ነኝ። አንተም አብዲም። በጣም መልካም ሰው ናችው። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። እንደናንተ ያለው ቅን ሰዎችን ያብዛልን
@SistNat
@SistNat 10 ай бұрын
እንዴ 🤔 የእርቅ ማዓድ አቅራቢው ነው?
@EnateArsema
@EnateArsema 10 ай бұрын
አሜን ይስጣቸው በጣም ደስ ይላሉ ❤❤❤
@tenagnetekleyohans4460
@tenagnetekleyohans4460 10 ай бұрын
ጥንካሬሽ የሚገርም ነው ታሪክሽ አስተማሪ ነው ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@sarah14252
@sarah14252 10 ай бұрын
አንቺ ሴት ድንቅ ነሽ ክብር ይገባሻል👑👑👑 የህክምናውን ነገር አስቢበት
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
❤❤❤
@MedanitTamru
@MedanitTamru 10 ай бұрын
ኤልሳ በዚህ ደረጃ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል መብራቴ ደህናናት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤ መብሬ ደና ናት
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 10 ай бұрын
እንዴት ያለ ጥንካሬ ነው ፣ ደስ የሚል ታሪክ ፣ የወንድምና የእህት ፍቅርን ያየሁበት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@MekiaSeid-ek3bm
@MekiaSeid-ek3bm 8 күн бұрын
ዉይ እርጋታዋ ደስ ሲል .....መነሻሽ እናትሽን ስለሆነች የእናትሽ አምላክም አልጣለሽም ..በደረሰብሽ አደጋ ላትኖሪ ትችይ ነበር ..ለእናትሽ ያለሽ ፍቅር ዉይ አላህ ያቆይልሽ ልበ ሙሉ ሰዉነሽ ልቤን አረጋጋሽኝ እርጋታሽ ...❤እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ...❤❤❤❤❤❤❤❤
@selammengste988
@selammengste988 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ የ እናት ምርቃት ከምንም በላይ ነው ፈጣሪ መጨረሻሺን ያሳምርልሽ የሰው ልጅ ወድቆ አይቀርም
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 10 ай бұрын
የ ጋዜጠኛዉ አድናቂ❤❤❤ የኔ እህት 😢😢😢የሰላፍሹዉ ተርክሽ እዉነት ልብይነከል 😢😢😢ጀግና ነሽ ወድቆ መነሰትሽ ጀግና ነሽ ለናትሽ ብለሽ የከፈልሹ መሰዋትሽ ❤❤❤❤የኔ ጀግና ነሽ ❤❤ እኔም ከልጅ ነተቡዚ ስቀይ አሰልፈለዉ አሁንም በሰዉ አገር ነኝ ምናረዉ እግዚአቤሔር እድሜ ይስጥሽ ❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
❤❤
@mulu5
@mulu5 10 ай бұрын
በእዉነት የእረፍት ስአቴን ትቸ ነዉ ከልቤ ያዳመጥኳት እንኳንም አንች ተረፍሽ ለእናት ብለሽ ለከፈልሽዉ ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልጅ በእዉነት ጀግናዬ ነሽ በርችልኝ ❤ወንድማችን ከልብህ አዳምጠህ ሀሳቡዋን ሰላካፈልከን እናመሰግናለን❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 10 ай бұрын
የኔ ማር ስታሳዝኝ ፍቅርሽ እርጋታሽ የተባረክሽ ይህንን የመሰላ ቤተሰብ እያላችሁ ደሃ አልነበራችሁም ከማንም በላይ አብታም ናችሁ በጣም ነው ያስቀናኝ እዝነትሽና ይቅር ባይነትሽ ማር ነሽ ቀሪው ሕይወትሽ ከነምትወጅው ቤተሰብሽና ጓደኛሽ ጋር በደስታና በምቾት ያኑርሽ የኔ ከርታታ ሁሉም አልፎ እንዲህ ሲወራ ደስ ይላል እድለኛም ነሽ በጣም እናትሽን በጤና አቆይቶ ይህንን ሁሉ ያሰብሽውን እድታሳኪ ስላደረገሽ 😢😢❤❤❤❤🙏🙏
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ በጣም❤
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 10 ай бұрын
@@Akielsa 🙏💕
@Betututu_2
@Betututu_2 10 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው አይዘሽ በርች ሀሉም ለበጎ ነው::አለምሰገድ ላንተ ቃላት የለኝም እውነት ልዩ ሰው ነህ ምንአለ ሁሉም እንዳንተ አዳማጭ ቢሆን።ጤና እና እድሜ ይስጥህ።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@YordiAbera-h1v
@YordiAbera-h1v 10 ай бұрын
የኔ የራሴ ታሪክ 😢😢😢ይገርማል እግዛብሔር ይመስገን ታሪክ ተቀየረ ክብር ምስጋና ለድግል ማሪያም ልጅ ይሁንልኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 10 ай бұрын
አለምየ የኛ መልካም ከትልቁ ጋር ትልቅ ከትንሹ ጋር ትንሽ ሰወችን ተረጅ አስተዋይ አዳማጭ የኡነት ሰዉ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስክ🙏
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 ай бұрын
👍👍👍👌🥰🥰🥰
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 10 ай бұрын
Mube
@nefisasemane
@nefisasemane 10 ай бұрын
​@AdmiringSeedlinmube adelmegs-fb5bc
@taibah5903
@taibah5903 10 ай бұрын
ሙቤአደለም
@genetmulatu7987
@genetmulatu7987 10 ай бұрын
ፍቅር የሆንሺ ልጅ ነሺና እድሜ ይስጥሺ ጌጥ ነሺ ለአገርም ለቤተስብም ት/ቤትም ነሺ ውለጅ ክበጅ እወድሻለሁ❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን❤ አመሰግናለሁ❤
@jordans9533
@jordans9533 10 ай бұрын
የበሰልሽ ነሽ አነጋገርሽ የገባው የአስተዋይ ሰው ነው ባጠቃላይ አነጋገርሽ መፅሃፍ ነው። እኔ ከ14አመት የአረብ ሃገት ታሪክ ቆይያዬ በሃላ አሁን ባለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ሆኜ ወደ7አመቴ ነው ምኖረው USA ነው ብዙ ታሪክ አስታወሽኝ ።መገፋት መበደል ጥሩ ነው ልክ እንዳልሽው ይቅር ስትል the more forgiveness the successful ያደርጋልና ጎበዝ መመረቅ ጥሩ ነው እኔም ለደሃዋ እናቴ ቤት ሰርቼ ሲመረቅ አልነበርኩም እና ሲነግሩኝ ህዝብ ነው የመረቀኝ ማንም ማያምነውን ቤት ነው እራሴ ከኮንስትራክሽን ጋ ቆሜ ስርቼ ያስረከብኳት ምርቃቱም ይሄው ህይወቴን ያማረ አድርጎታል እና በርቺ። የናትን ምርቃት የመሰለ ምን አለ ግና ነገ ትዳር ይዘሽ ወልደሽ ከብደሽ አንድ ባንድ መልካምነትሽን በህይወትሽ ታገኝዋለሽ ።ቀሪው ዘመንሽ ይመር እላለው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
አሜን አሜን እዉነት ያድርግላት አንችም እህቴ እንኳን ተደሰትሽ ጥሩ ማድረግ ለራሰ ነዉ የሚቀረዉ ሁላችንም በተመሳሳይ በአረብ አገር ሰቃይ አልፈናል በቃ ሲል ግን ክብር ሞገሰ ይሰጣል ምሰጋና ይድረሰዉ ሁላችንንም ሰለሚያየን
@melatbekale
@melatbekale 10 ай бұрын
አሜን እናትን ማስደሰት የግዴታ ግዴታ ነው
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 10 ай бұрын
እንደ እህት ወንድም ምንም ጠላት የለም እናትም ብትሆን ወደ አለው ልጀ ነው የምታደላ ባጠቃላይ ቤተስብ ጠላት ነው የደረስበት ብቻ ያውቃል ያልደረስባችሁ ተማሩ እዚህ
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 10 ай бұрын
የሰው ልጅ መውደቁ ሳይሆን መነሳቱ ነውና ቁምነገሩ ። አንቺ ደግሞ ጀግናነሽ ለቤተሰብሽ ሻማ ሆነሽ ያበራሽ ጌታ እንኳን እረዳሽ ቀሪ ዘመንሽን ጌታ የእረፍት ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ 🎉🎉 ❤❤ ❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@yoditethiopia9856
@yoditethiopia9856 4 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው እማምላክንን የምር ጀግና ነሽ የእኔ ውድ እሕት ዋውውውውውውውው ፀጋው ያብዛልሽሽሽሽ❤❤❤
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 10 ай бұрын
ወረቀት እድሰጡኝ ዱአ አረጉልኝ ኢባሲወች ወላሂ ቤተሰቦቸ ሸሀዳ ለማሲያዝነው ሮመዳን እዳፆማቸው ያረብበዱአችሁ
@chdbcbd3793
@chdbcbd3793 10 ай бұрын
ያረብ አላህ የሰከልሽ እህቴ በርቺ
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
🎉🎉🎉 አላህ ያሣካልሺ ማሻ አላህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 10 ай бұрын
ያረብ አላህያሣክልሽ አጅሩንም የምትመነጅያድርግሽ
@eses143
@eses143 10 ай бұрын
አላህ ያሳካልሺ ሸሀዳ እምታዝችዉ የሌላ እምነት ተከታይ ሆነዉብሺ ነዉ እዴ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 10 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ቤተሰቦችሽም አላህ ሂዳያውን ያድላቼው🎉🎉
@emebuzewge3742
@emebuzewge3742 10 ай бұрын
እናትሽን እና ቤተሰብሽን በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏🙏
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽውን ሁሉ አሳክቶልሽ በእድሜ በጤና ባርኮሽ ወደ ሀገርሽ ለመመለስና ትዳር ይዘሽ ወልደሽ እናትሽንም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስጥቶልሽ ቀሪ ዘመንሽ ከነቤተስብሽ ስላም ይሁን🙏🏾❤️
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
@yedusami26
@yedusami26 10 ай бұрын
በጣም ጨዋ ነሽ ጨዋ ያሳደገሽ ስነስረአቷ በድግል ጀግና ነሽ በእውነት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 10 ай бұрын
የኔ.ልጅ.ትክክል.ነሽ.በቀል.የእግዚያብሔር.ነው.በዚ.ዘመን.የቤተሰብ.ፍቅር.ያለው.ሰው.የታደለ.ነው.እድለኞች.ናችሁ.ዘመኑ.የከፋ.ነው.አንቺን.ተለውጠሽ.ማየታቸው.እራሱ.ከበቀልም.በላይ.በቀል.ነው.ተባረኪ.🎉🎉🎉
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓
@Irespectethiopa
@Irespectethiopa 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ጥሩ ልብ ከእሱ ከባለቤቱ ከእግዚያአብሔር ነው ቀሪው ዘንሽን ይባርክልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ እስከ እናቱ ይጠብቅሽ ቅን ነሽ።
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
አሜን ❤ አመሰግናለሁ❤
@meronmulugeta7633
@meronmulugeta7633 10 ай бұрын
የእኔ ጎበዝ እንኳን እናትሽ ኖረው አደረግሽላቸው። ተባረኪ። በጣም ጎበዝ ነሽ። መጨረሻሽን ያሳምረው። ለእናትሽም እድሜ ከጤና ይስጥልሽ። ❤
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
አሜን❤
@YetimAli-k4f
@YetimAli-k4f 10 ай бұрын
በመከራ የተፈተነች የምትገርም ድንቅ ልጅ ነች ! የውስጧ የመንፈስ ጥንካሬና ያላትን ህልም ለማሳካት የሄደችበት የህይወት ጉዞ እንዲሁም ያሳለፈችው ውጣ ውረድ ለህልሟ ስኬታማነት መሰረት የሆኖት እፁብ ድንቅ ወጣት ነች ! ጌታ አንችንም ቤተስብሽንም አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!ፍፁም የሆነ ጤንነትም ይስጥሽ !
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓
@kiya-man
@kiya-man 10 ай бұрын
የስደተኞች ሚዲያ ብየለሁኝ ስለምተደርገው ሁሉ እናመሰግናለን አንቺ ጃግና እህታችን ብዙ ነገሮችን ከንቺ ተምረናል ገና ብዙ ነገሮችን ከአንቺ እንጠብቀለን በርችልን አለሀ ከአንቺ ጋራ ይሁን ❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 10 ай бұрын
ጀግናነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ በጣም ጠካራነሽ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
እዮሀ ሚድያ በጣም አመሰግናለሁ 🙏 አሌክስ ትሁት ሰው ክብረት ይስጥልኝ አንተንም ባልደረባክንም በጣም አመሰግናለሁ ስለ አክብሮታችሁ ❤ ታሪኬ ያስተምራል ብላችሁ ስላዳመጣችሁ ስላቀረባችሁትም ከልብ አመሰግናለሁ🙏
@Meten-u6y
@Meten-u6y 10 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ እናት
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 10 ай бұрын
ይህ ልጅ በጣም በጣም የሚደነቅ ስው ነው ።❤❤❤❤ መልካም ነገር እንኳን ይሆነልሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህሽ ክርስቶስ ለበረከት ያርጋችሁ ።❤❤❤❤
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 10 ай бұрын
ወይ የኛ መከራ ማለቂያ የለው! እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የእናትሽ አምላክ እህቴ።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@emuemuti1105
@emuemuti1105 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የልቦናሽን ሃሳብ እውን ያድርግልሽ ጎበዝ. ነሽ የተረጋጋ ልጅ ነሽ በርቺ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ❤
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 10 ай бұрын
እህት እኔም ብዙ ህመም አለብኝ አንቺን መፅናናት አልቻልኩም 😢😢😢😢😢 እኔን የሚያፅናናኝኝ ፈለኩኝ ጥንካረሽ አስተምሮኛል❤❤❤❤
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 10 ай бұрын
ይቅር ማለት በጣም ትልቅ እድል ነው አላህም ይቅር ባይ ጌታ ነው ይቅር ባዮችን ይወዳል
@hewangudina7425
@hewangudina7425 10 ай бұрын
በስደት የላችሁው እህቶቼ ጉልባታችሁ እባረክ ያሰባችሁ ይሳካል 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 10 ай бұрын
AMYN
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 10 ай бұрын
አሜን
@fayroz7658
@fayroz7658 10 ай бұрын
እዚህ ሚድያለይ የሚቀርቡ በጣም ብዙ ጨካኝ ቤተሰቦች አሉ የዚች ልጅ ቤተሰቦች ደግሞ በተቃራኒው ፈጣሪ የባረካቸው ወድ ቤተሰብ ናቸው ለሁላችን እንዲህ ቀና የሆነ ቤተሰብ ይስጠን 🙏🙏🙏
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
አለምዬ የተጎጂዎች ደጋፊ የታፈኑ ሰዎች ድምፅ ነህ እናመሰግናለን
@tigesttegene3365
@tigesttegene3365 10 ай бұрын
አይ አለምሰገድ እንዴት መልካም ሰው ነህ ሰውን የምታቀርብበት ነገር ደስ ይላል ተባረክ
@yoyk9153
@yoyk9153 10 ай бұрын
በመድሀኒዓለም እንዴት አይነት ቅን ፡የዋህ፡ የተረጋጋች ፡ጎበዝ ሴት ነች። በጣም ነው ያስለቀሰኝ የደረሰባት ነገር ግን ደግመሸ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነውና ያን ሁሉ አሳልፎ አሁን መልካሙን አምጥቶ እናትሽንም እፎይ ስላስባለልሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን። አሌክስ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም💓
@mariyamawit
@mariyamawit 10 ай бұрын
በስመአብ በእምባ ነው የጨረስኩት በጣም ጠንካራ ነሽ❤አሰሪሽ ግን ምን አይነት ጨካኝ ናት ይባላኝ አብሯት ዘላለሙን እሚኖር እህታችን አንቺስ ተርፈሻል እግዚአብሔር ይመስገን❤እናትሽን እህት ወንድሞችሽን ባላቃችሁም በጣም እናመሰግናለን ጥሩነት በማያውቁት ሰውም ያስመሰግናል❤ፍቅራቹ ያስቀናል እረዥም እድሜ ጤና ፍቅር ደስታ ስኬት ለቤተቦችሽ ላንቺ ልዑል እግዚአብሔር ይስጣቹ❤ፈጣሪ የባረከው ቤተሰብ❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይሚል አስተማሪ ታሪክ ነሽ ይቅርታ የፍቅር ልብ ይስጠን
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@Miron-hz2lt
@Miron-hz2lt 10 ай бұрын
ጆርዳን ያላችሁ እንዴት ናችሁ የተረገመ ሀገር እግዚአብሔር በ ሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ሲፓራ
@ሲፓራ 10 ай бұрын
ብስለት ፣አዋቂነት፣ጨዋነት ፣የቃላት አመራረጥ .....ውብ ነሽ በእውነት የሀገር ኩራት ኡፍ ደስ ስትይ ለበረከት ሁኚ
@meccam2106
@meccam2106 10 ай бұрын
በጣም ወላሂ እርጋታዋ ደስ ሲል አላህ ጤናሽን ይስጥሽ
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 10 ай бұрын
እህቴ ጎበዝ ነሽ እግዝአብሄር የቀረ ዘመንሽ ይባርክልሽ:: በጣምአስተማሪ ሚድያ ነው አንተም ጎበዝ ቀጥልበት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም💓
@AmeleworkAmele
@AmeleworkAmele 10 ай бұрын
እውነት ምን እንደምል ቃላት ያጥረኛል እረጅም እድሜ ከጤና እመኝልሀለው
@kirostirhas
@kirostirhas 3 ай бұрын
እናትሽ ዕድለኛ ናት ወልዶ መከበር ማለት እንዲህ ነው. ብቻ መልካም ቤተሰብ አለሽ. ተባረኪ 🙏
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 10 ай бұрын
የኔ ጀግና እኔም ያቤቴ ቤተሰቦች ቤቱ ሲፈር ትወጣለች ሲሉንምናለ እኔ ወንድም የለኝ አቅም የለኝ መኪና ገጭቶኝ ሞቼ ለናቴ በሚከፈለው እንሹራንስ ቤት በተሰራላት ብዬ ስመኝ እግዚአብሔር ግን በላብሽ ሥሪላት ብሎ በስደት ዋጋ ብከፍልም እግዚአብሔር ይመስገን አላማዬን አሳክቻለለሁ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 10 ай бұрын
አሁንስ እንዴት ሆንሽ ።ራስሽን ችለሽ ጥሩ ኑሮ እየኖርሽ ነወይ ?ቤተሰቡን የሚወድ ሰው በጣም ስለሚያሳዝነኝ ነው ። አይዞሽ ።
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
የራሴን ኑሮ ለመመስረት ወደትዳር ለመግባት በዝግጅት ላይ ነኝ ፈጣሪ ከፈቀደ
@Akmelshifa01
@Akmelshifa01 10 ай бұрын
ኤልሳ
@fere-o1d
@fere-o1d 10 ай бұрын
እመቤቴ ከዚ የበለጠ ደረጃ እንድደርሺ ድንግል ትጠብቅሽ በጣም አሳዘንሽኝ ሰው ሀገርን ሳናቀው እንጉዋጉዋለን ማየታችን ጥሩ ነው ውዴ አይዞኝ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
❤❤
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 10 ай бұрын
ጥሩ ነው ወንድማችን በርታ ትምህርት ይሆናል❤😊
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 10 ай бұрын
Waw waw waw
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 10 ай бұрын
በጣም ይህ ነው ወንድም እግዛብሄር ይባርካቹ እውነት ጨምሮ ይሰጣቹ አይዞኝ እመብርሀን ትርዳሸ እሳን የያዘ መቼም አይወድቅም❤❤❤
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 10 ай бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያለፍንበት ህይወት መፃፍ ይወጣዋል በነገሮች ሁሉ ያልተየን አምላክ ክብር ምስጋ ይግባው
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
እውነት ነው ይመስገን አመሰግናለሁ በጣም❤
@zenatzenat1766
@zenatzenat1766 10 ай бұрын
እናታችሁንም አላህ እድሜ ሰቷቸው የናንተን የልጅ ልጅ ይሳሙ እህቴ ጀግናንሽ ማሻአላህ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ በጣም❤
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 10 ай бұрын
ጎበዝ አላማሽ ደስ ይላል እድለኛ ነሽ እናትሽ በህይወት መኖሯዋ ሺህ አመት ትንሩልሽ በጣም በጣም እድለኛ ነሽ ደግሜ ነው የምልሽ የእናትሽ ውለታዋን ከፍለሻል እኔ አንቺ ነው ቅመም የምልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ u are a great story teller! I am sorry u hv to go through that, I am also happy u r here! የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትይ! እግዚአብሔር ከኣንቺ እና ከቤተሰብሽ ጋር ይሁን!
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
thanks alot dear እግዚአብኤር ያክብርልኝ💓
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 10 ай бұрын
የልጅ ጀግና በህይወትሽ መደስትሽ ባለፈው መቆጨት ጥቅም እደሌለው የተረዳሽ ህይወት ማለት መማር ገዘብ ማግኝት ይመስለናል ግን ማንኛውም ደስታን አይገዛም አንቺ ግን ደስተኛ ስለሆናችሁ በተስጣችሁ ፍቅርና ደስታ ተባርካችሁአል ተባረኩ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽና ዶክተር ይሆኑልሻል 🙏🙏🙏
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም💓
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 10 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ እደኝ የሚወዳ ው ላይ ትህትና አንድ ሰነምገባር እርጋታ ብቻ አላህ ሁሉም ነገ አሞልቶ የሰጠው ማሻላህ
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ሁሉን ነገረ አሟልቶ የሰጠን ለእኛ ነው ድነል ኢሥላም አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 10 ай бұрын
@@ttww9470😂😂😂😂😂😂😂😂
@meskremmulsa34
@meskremmulsa34 10 ай бұрын
በጣም ትሁት ጋዜጠኛ እህቴ የይቅርታ ሰው ነሽ እመአምላክ ለእናትሽ እድሜ ጤና ትስጥልሽ አንቼም አላማሽ ተሳክቶ ከቤተሰብሽ ይቀላቅልሽ የኔ እናት
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን አመሰግናለሁ💓
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 10 ай бұрын
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው ይባላል አምላክ ሃሳብሽን ሞልቶልሽ ወደአገርሽ ገብተሽ ትዳርሽን ይዘሽ እድትኖሪ አምላክ ይርዳሽ የናትሽ ምርቃት ይድረስልሽ ጎበዝ ተባረኪ
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
አሜን ቆንጅዬ❤
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 10 ай бұрын
እርጋታሽ ስርአትሽ በጣም ነው ደስ የምትይው በርቺ አሁንም ገና ወጣት ነሽ መማርና ያሰብሽው ጋ መድረስ ትችያለሽ
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 10 ай бұрын
ስታወሪ አብሬሽ ነበር ስሜቱ የሚሰማኝ ጠንካራ ነሽ እኛም ረብ አገር ከመሄ ከበሰበርሽ ዉጭ የኛም ታሪክነዉ ታዉቂያለሽ እድለኛ ነሽ ታሪክሽን በመቀየርሽ ከምር እግዛቤሄር ታሪክን ይቀይራል ወድጄሻለሁ
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም💓
@TadesseAssefa-j9q
@TadesseAssefa-j9q 10 ай бұрын
የኔ ድንቅ እህት የብርታት ጥግ የድንግልጅ ያሰብሺዉን ያሳካልሽ ፈጣሪ ላገርሽ በሰላም ያብቃሽ እመቤቴ ትከተልሽ።❤
@Akielsa
@Akielsa 10 ай бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ❤
@melatbekale
@melatbekale 10 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አሁን የደስታ እባ ነው ምታለቅሺው አለፈ ያ ችግር ድህነት ሰው ቢሆን እኔ ነበር ምገለው
@geez2115
@geez2115 10 ай бұрын
አለምዬ ምርጥ አንደኛ ትሁት ጋዜጠኛ ጠንካራ ልጅ ነች ኡፍ እኔ በምታቀርባቸው አብሬ አለቅሳለው ሄዴ ይንቀጠቀጣል አንተ እንዴት ትችለዋለህ አውቃለው ከባድ ነገሮችን እንደምትሰማ ስከታተልህ ሳሚ በሚጭናቸው የእርቅ ማአድ 10 አመት ሆነኝ ትገርማለህ በርታ ሽልማት የሚገባህ ሰው ነህ ወላዲትዋን👍
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
በጣም የሚገርምታሪክ ነው እንኳንም ድነሽ ለቤተሰብሽ የ ሚያስፈልገውን በማድረግሽ ክበር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይግባው አሁንም ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ሌሎች የ ዋህ ሴቶች የለፋችሁበትን ብር በጡረኞች ወንዶች አትበሉ መቸም አትሰሙም
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 10 ай бұрын
እኔ ግን 13 አመት. ለፍው ግን ምንም ሊሳካልኝ አልቻልም. ጌታሆይ እርዳኝ አቃተኝ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 10 ай бұрын
@@Enatnshwubet አይዞሽ እህቴ ተስፋ አትቁተጭ አለም ለሁሉም እኩል አይደለችም ያለሽን ይዘሽ ሀገርሽ ግቢ
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 10 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ወርቅ ነሽ በእሳቱ እንደተፈተነው በመከራ የተፈተንሽ አሁንም አትሰበሪ ችግር የሚባል አይንካሽ እህቴ 👏👏👏👏👏
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
GERE EMUN PART 211 | ገሬ እሙን ክፋል 211
52:15
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 78 М.
የ”DNA” ውጤት እና የዲያስፖራው ትዕግስት
10:42
Mahi Entertainment
Рет қаралды 5 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 5 January 2025
22:22
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 8 М.
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
27:22
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 144 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН