KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
27:34
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
27:51
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
How to treat Acne💉
00:31
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
🛑ሠኢድ ጉዞ ወደ የመን ሱመያ እና ልጆቹጋር ሲሄድ ኤርፖርት ምን ገጠመው በጣም ያሳዝናል
Рет қаралды 53,760
Facebook
Twitter
Жүктеу
0
Жазылу 373 М.
SBA Babba
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@SumoMohamed-w1l
6 сағат бұрын
ሱመያ ጀግና ሴት ነት የምትሉ ❤
@fatimanigus3261
4 сағат бұрын
በጣም
@ameenahuzefa8412
3 сағат бұрын
የመንነዉደ የምትኖረዉ ሦመያ?
@Sada-yc6pi
2 сағат бұрын
❤❤❤❤
@خديجهه-و1ز
7 сағат бұрын
ሱመያ የእኔ ጀግና እራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@MaryemSeid3040
7 сағат бұрын
የሴት ጀግና ሱመያ ትለያለሽ ባለችበት አላህ ይጠብቅሽ
@Zainab-l4j8j
5 сағат бұрын
ሱመያ ጀግና ሴት የምትሉ❤❤❤❤
@UssG-pz4yl
Сағат бұрын
በጣም ጎበዝ ነች እፍፍፍ ስወዲትኮ ሡምያዬን💞💞💞💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
7 сағат бұрын
ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛሰለላሁ አለይሂ ወሰለም <a href="#" class="seekto" data-time="47">0:47</a>
@EKRAMTUBEኢክራምቲዩብ
2 сағат бұрын
9ኛ ወሬ ገብቷል ዱአ አርጉልኝ ቤተሰብ በሰው ሀገር ከፍቶኛል😢
@fyyu3909
2 сағат бұрын
በሠላም ይገላግልሽ
@ሉባባነኝያላህባራ
Сағат бұрын
አላህ በሠላም ይገላግልሽ እኔም 8 ወር ነኝ
@f-io7sj
7 сағат бұрын
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢❤❤❤❤
@AileenJoyPorras
2 сағат бұрын
S A W
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
6 сағат бұрын
ሁለተኛ አግብታችሁ ግዴታችሁን ካልተወጣችሁ በላጩ አንዷን በደንብ መያዝ ነዉ ብሏል አላህ 😢
@alahamalaham
5 сағат бұрын
አሥገድዳነዉየተገባችዉተዋት😂
@አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
4 сағат бұрын
😂😂😂😂@@alahamalaham
@ብትአብዱሠኢድ
7 сағат бұрын
ሠሙሻ የኔ ጀግናያልሽዉ ደረሠ ክክክክክ ጀግኒት አይዞሽ አብሽሪ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ የኔ ወርቅ የጎደሬዎ ጀግና
@Makiya-hw8gc
6 сағат бұрын
Alatii barii jetee barii hin haqatuu jedhee oromoo garuu bakaa yeroo hundaa ofii ajjesaa jetuu kanatii garii mitii malii akaa matii qabuu osoo betuu mii kaa itii herumatee amaa amoo ijolee isaa iraa hafii jechuu qabduu
@ameenahuzefa8412
3 сағат бұрын
በአላሕ ጎደሬነቺደ ሡመያ ለዛነዉ ጀግና የሖነቺዉ ወይኔ ምነዉ ጋላጋር ባልተጋባቺ
@ameenahuzefa8412
3 сағат бұрын
ሥታሥጠላ ምን አይነት አልጫናት 😂😂😂😂😂ዘወርበይ እያላትኳን አያማትም
@ብትአብዱሠኢድ
3 сағат бұрын
@@ameenahuzefa8412 ክክክክ አችልጅ አለቀልሽ አምልጭ አወ ጎደሬነች መቼም የህሉሃ ነገር
@Alika-l2g
3 сағат бұрын
አረ አንድ ልጅ ብቻ አላለችም እቺ ልጅ አበዛችው ሱመያ ጀግናናት የምትሉ የት አላቹ
@zeharatube2
6 сағат бұрын
ሳታጃጅለኝ ቶሎ ግደለኝ አለች አያቴ እውቷን ነው ለካ ቱ😂😂 ሱመያዬ የኔ ጀግና ❤❤
@danaaklilu-l6p
5 сағат бұрын
😂
@fatimanigus3261
4 сағат бұрын
በጣም
@NigistMengstu-h8g
5 сағат бұрын
አቤት የአስተዳደግ ዉጤት በሆነ ባልሆነዉ ሞት ማንገራገሪያ አያገባኝም ግን በመንገዴ ባላገኛቹ ደስ ይለኝ ነበር ርዕሳቹ ስለሚያስቀኝ እገባና የበለጠ ስቄ እወጣለሁ 👉 ሱማያ የተሰተረች ሴት ህንቁ ነች።
@tube6066
8 сағат бұрын
ሱመያ ያለችው ነገር ደረሰ 😂😂ጉድ እች ሴትዮ
@adan1376
7 сағат бұрын
😂😂
@WowWow-ly4qy
6 сағат бұрын
ሳህ ወላ ገና ምን አይተህ😅😅😅😅😅
@Sahala-ph4gl
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂የቁላ ጥማት
@Laila-oj5ru
6 сағат бұрын
ምስጥር😂😂😂😂😂
@MuniraMohammad-x5r
5 сағат бұрын
Sah😂😂😂
@FreYouTub
6 сағат бұрын
ያረቢ ምን ይሳንሃል ይችን ልጅ ብትወስዳት ያረብ እንደው እንደኔ የሚጠላት አለ ግን
@HayatHashim-g2e
6 сағат бұрын
ኧረ ዉዴአይባልም😂😂😂አሏህ ቀልቧን ይመልሥላት😢😢😢
@HidSte
6 сағат бұрын
አዎ የኔ መሬ በጠም ነው ምጠላት
@HhCghhj
6 сағат бұрын
እኔም በጠምነዉ ምጠለት😊😊😊😊
@ሀሊመት-ተ6አ
6 сағат бұрын
እሥከመቸ ራሤን ላጥፋ እያለች በማሥፈራራት ቢወሥዳት ይሻላታል
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
6 сағат бұрын
ካሜራ እየቀረፀ ብቻችን እናውራ ይላሉ😂😂
@hayuah4500
7 сағат бұрын
ሱሚያ ጀግና ያ አማራ ልጅ ናት ሞሺ እንዳንተ ይምትዝርካረክ አይደልቹም በራሱዋ ኮንፍደስ ይምትኖሮው ናት እሺ እጭ አብዛሄው የምር ሱሚያ ዝም ስትለህ ጭራሺ አብዛሐው ስልማትፍልገህ ነው ዝም ያልቺው እንዳንተ ጭምልቅ ስላላደልቺ ጄጋና የጀግና ዘር ስልሆነቺ
@sadasada8159
3 сағат бұрын
ሱመያ ጀግና ነች የሴቶች ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ አችንም ልጆችሽንም ❤❤❤
@Aemahrik
6 сағат бұрын
አህያነህ ሰይድ ለልጆችህ ክብር የለለህ ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
@zahramohamed-ok4oo
6 сағат бұрын
አረ አትሳደቡ ቆይ ለድራማ ይሆናል
@ameenahuzefa8412
2 сағат бұрын
ዲሮሰ ኦሮሞ 😂😂😂😂 ሡመያ ጀግና የጀግና ዘር ሥለሖነቺ ቦታም አልሠጠቺዉ አልጫ ነዉ እሱ
@MaryemSeid3040
7 сағат бұрын
አትነፋረቂብን የልጆች አባት እደሆነ አውቀሽ የገባሽበት አይደል የሴት ርካሽ አችን አየሁ
@saadaalain6606
3 сағат бұрын
ወላሂ ምኔቱ እርካሺ ናት ቆይ ልጆቹሥ እሡም ነዉ ጥፋተኛዉ
@Sa3daSa3da-i6y
8 сағат бұрын
❤❤❤አተ ሰውየ አላህን አፈራም ሱምያ ዝም ስላለችህ አላህን እኮ አፈራም ትሞት ከፈለገች አተ በጣም ባለጊ ነህ ለልጁጅህ አታስብም
@BatelaSergaga-ue4oo
7 сағат бұрын
በትክክል
@ሶፋ33
7 сағат бұрын
አቅም ካለው መብቱነው ካልፈለገች መሄድ ትችላለይ
@አሊአህመድዩቱብ-ጠ5ጨ
7 сағат бұрын
አላህን ቤፈራ መቸእንድህ ያረግነበር
@Senayt-i7o
5 сағат бұрын
@@ሶፋ33በውነት በይ እስቲ ልጆቹን እየበደለ ለአድ አሽቃባጭ ማሽቃበጡ ነው ስደብሬ በኔ ላይ ቢሆንስ በይና አስቢ ጭቅላትሽን አሰሪው
@ሶፋ33
4 сағат бұрын
@@Senayt-i7o ልጆቹ ምን ሆኑ ተራቡ የሚለብሱት አጡ አችራስሽ የአሏህን ትዛዝ የጣሽነው ገበሽ እሱ ቢያገባ ሚስቱን አሳምሮ ይዞ ነው አረቤት እያሰራ አይደለም ሚስቱ አስር ሴት ቢያገባ ማሰተዳደር ይችላል ብላ መሰከረይ ከዝህ በፊትም የማግባት እቅዱ አለው እናተ አድወንድ ይዛቹህ አደል መዳም ቤት የምሰሩት አንድ ሁኖስ አሳምሮ የቤትመቤት አርጎ መች ያዛቹህ ከሰው ቤት ገብታቹህ የምትፈተፍቱ
@Hawaa-n1n
6 сағат бұрын
ሲሱመያ እኮ ተናግረለየ የኔዉድ ሱመያ አለህይጠበቅሽ አዪቱ እምትባይ ደነዝ
@NemahGoBEna
6 сағат бұрын
አረ አታሽቃብጡብን ሱመያ ጀግና ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ለልጆችሽ ኑሪ አተ ቆይ ልጆጅክ አይናፍቁህም
@AkramTamro
7 сағат бұрын
ግን ቤተሰብ የላትም ምን አስተዳደግ ነው ያደገችው በጣም የሚያስጠላ አስተዳደግ ስረአት የሌላት ሴት ነች
@danaaklilu-l6p
5 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Fatuma-l7x
6 сағат бұрын
አላህ ይጠብቀን አዉዙቢላ
@متت-د2ك
6 сағат бұрын
ሱመያ ቶሎቤትቀይሪ የምትሉ
@ቅድሚያለተውሂድ-ሠ1ፈ
7 сағат бұрын
እራስ ወዳድ ናት ወላሂ ምኒቱ ሰገጤናት ወረቢ ሱመያዬ ያልሽው ደረሰ ጉድድድድ
@hulegebmedia4915
2 сағат бұрын
ሱመያ አማራየ የኔ ጀግና🎉🎉🎉
@Halimetyimertegenu
7 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ለድራማ የሚሰጡት ኮሜተሮች ምስኪኖች😂😂
@wina-663
6 сағат бұрын
e Demo Yemen drama new adis mushroch nachew eko
@لبابهاحمد-س3م
3 сағат бұрын
ወላጂ አልባ ባለጌ ናት ብለዋል እልም ያሉ ግሞች ናቸው
@AlTamkeen-p4t
3 сағат бұрын
ድብን የለ ድረማ
@Tyryg-y5u
2 сағат бұрын
ኢኔም ኢገርመኘን
@SdsssFddf
2 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@zewdituestifanos6409
Сағат бұрын
አንተ ህይወት እና በልጆቼ የቀለደች ነው ግን አንተ የራስህን ውሳኔ ብትወስን ደስ ይለኛል
@hAhmed-v3l
8 сағат бұрын
በረኪና ጠጭ ገልቱ
@FateHussein-g3v
7 сағат бұрын
Tishi koshasha
@EthiopiaHagere-q6m
6 сағат бұрын
😂😂
@hAhmed-v3l
6 сағат бұрын
@@FateHussein-g3v ምነው እኔ ሳስተኛ ሚስት ነኝ አልሽ
@FateHussein-g3v
6 сағат бұрын
@hAhmed-v3l areeeee gedal giba sherimuxa commecee hadharew
@tube-ve7ce
5 сағат бұрын
😂😅
@Elug7293
3 сағат бұрын
ይህች ልጅ ብዙ ችግር አለባት። ምክንያቱም ልጅህን ማየት ስለማትፈልግ ነው። አንተ አባት ነህ, ለልጆችህ ኃላፊነት አለብህ.
@zed9651
5 сағат бұрын
ሀሀሀሀሀ 😂😂😂 ካሜራ ድቅኖ ሚስጥር እዳይሰሙ መቼም ተከታታዮቻቹህ በጎች ናቸዉ ያምኗቹሀን ተጫወቱ
@SamrawitAdane-n9b
4 сағат бұрын
ይመችሽ ሆዴን አቆሰልሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AlTamkeen-p4t
2 сағат бұрын
😂😂😂እኘ ብቸ ነን የነቀነው😅
@saasaamm1996
2 сағат бұрын
እኔ ሲጀመር እየቀለዱብን እደሆን አዉቅ አለሁ ደስ ሲለኝ እከታተላቸዉ አለሁ የቀረም ዳይ ወደስራ😂ነዉ💁😊
@ኢክራምየወሎልጅ
2 сағат бұрын
ተመቼሽኝ 😂😂😂😂😂😂
@NaeemaImam-tp9fp
Сағат бұрын
🤣🤣🤣
@MymunaMymunaHussen-y5j
2 сағат бұрын
ሱመያ የኔ ውድ አለባበሷ ብቻ ይበቃል
@suuuuup2736
6 сағат бұрын
Hin sobidii homaa hin tatuu ijolee isaaf hin yaduu hamaa yomitii sii qabatee ta'aa ?😢😢
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
2 сағат бұрын
ደስ የሚለዉ ነገር የሚተረገቸዉን ነገሮች ሁሉ ሱማያ ነቅተብሀለች አንታ ፈራ ሰገጤ ናክ
@SofiyaGashaw
7 сағат бұрын
አድ ልጅ ወልደን አላለችም😅😅😅ጉድ በል ጎንደር
@meditube3786
7 сағат бұрын
ከጉድም በላይ ነው 😂😂😂
@vipvp4386
6 сағат бұрын
😂😂😂
@mafa2217
6 сағат бұрын
Afer tibla 😂😂😂😂
@tube-ve7ce
5 сағат бұрын
😅
@SdsssFddf
2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
3 сағат бұрын
ኢላህ,ለጠካራዋእህቴ,በዝነትህ,እርዳት,ሦመያየ,የኔልእልት,የሤትጀግና,የ20017,ጀግናሤት,ብየሻለሁ,❤❤🎉🎉
@meribintbaba6317
6 сағат бұрын
😅😅 ካሜራ ደቅኖ ሚስጥር እንዳይሰሙ ትንሽ ዘወር በሉ
@Rahema-n4w
6 сағат бұрын
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ ነው ነገሩ😂😂😂😂
@RahmetAhmedin
6 сағат бұрын
አይገርሙም😀😀
@zed9651
5 сағат бұрын
እኔስ የገረመኝ😂😂😂
@Adowariso
2 сағат бұрын
Rabbin nama mali sit qabe sadi Ati gara ijole keti demi 💔💔💔💔💔
@የፍቅርአድናቂ
7 сағат бұрын
ሱመያ ካችጋ ሲመጣ አብራችሁ እዳተኙ እዳሠጪዉ😂
@Zainab-l4j8j
7 сағат бұрын
ትክክልነሽ ❤❤❤
@መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ
6 сағат бұрын
ንሮ😂
@SommmVuj
6 сағат бұрын
ጭራሽ የምን መስጠት እዳትጠጊው ይችንበነካበት😢
@ሀያትከይሬ
6 сағат бұрын
በትክክል እመሪመሪ ክክክክክክክ
@LeyilaYimam
6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@UrjiiRedii
6 сағат бұрын
Fataa nuu gochaa jirtuu gallatomaa ❤❤❤😢😢😂😂😂
@AnshMohammad-n7w
7 сағат бұрын
ሁዩ የሰው ባል አግብቼ ያውም የተወሶ የሆዴን ሳላወጋው ሄድ ተመልሶ ይባላል እስከነተረቱ ከዝህ ቡሃላ አቡ ጀሚላ አዳራህን ሰለሚስት ሃቅ ተማር ወላሂ አዳራ ስናው ሚንዲነው ወጂቡ ምድነው እወቅ እገድ ተሁለቱም ወለዱ ከበዱ መቀኘን ይይዝላችሁ እና መልካሙን ነገር ሁላ አላህ ይወፍቃችሁ ሃዩም ሶብር አርጊ እና እስልምናችን ንን ግን እሚሰድብ ስራ ግን አትስሩ🌺🌺🌺🍀🍀🍀🎤🎤🎤☕☕☕🍵🍵🍵🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍬🍬🍬🍬🍬
@hilamoo928
7 сағат бұрын
😂😂
@rgfghg794
7 сағат бұрын
ክክክክክክ
@alahamalaham
5 сағат бұрын
😂😂
@SeadaMohemede
5 сағат бұрын
ከከከ
@RukyaMohammed-j7b
4 сағат бұрын
😅😅😅😅😅❤❤
@erahmetali3009
Сағат бұрын
ሲማያጠከካራንአላህየጨምረላትየምተሎ🌹🌹🌹
@Meklit-wi4th
6 сағат бұрын
ልጅቷ ገገማ ናት ቅንጣትምኳን ለሰው ክብር የላትም በጣም ትቢት አለባት
@mslubaba602
4 сағат бұрын
❤❤ሱመያ ❤❤ጀግናናት
@hawabintbaba6809
7 сағат бұрын
ድራማዉ ሊያልቅ ነዉ አልሀምዱልላ
@MissKhadija-ju1lw
7 сағат бұрын
አረ ምንየልቃል ገነ ሱማየገ ከሄደ ሌለ ዲረማይጀማረል
@KalamGeetachaw
7 сағат бұрын
😂😂😂😂
@KalamGeetachaw
7 сағат бұрын
😂😂😂😊
@Ramate-ms4kw
7 сағат бұрын
ክክክክክክክ
@kwaa9870
7 сағат бұрын
ክክክ
@_nooo.20.1
2 сағат бұрын
እቼ በጣም ጉበዝ ልጅ ነቲ ሸክስያዋ በሱና በሰኢድ መካከል የእዉነተት ፋቅረ አለ ወያም ሚስጥረ አለ ሰለሰኢድ የተደበቀ ነገረ የምታስፈራራወ ወያነ ትልቅ ስእር አረጋበታለች
@ሚናተራራyouTube
5 сағат бұрын
ራስ ወዳዲ አትሁኒ ሀዪ ለሱመያና ልጆቹ ማሰብ አለብሽ
@ኡሙፉአድቲዩብ
3 сағат бұрын
ገና ምቀኝነቱወ ይገረመል
@uaess9428
6 сағат бұрын
Saido bifa kanaan heddu ulfaata wallahi warrati himi lubbu ishiitif itti gaafatamumma hin fudhu jedhiin jolle bira deemi sumiyaanis haqa sirraa qabdi dabalataani moo ayyu saninu of egi jedhiin tasa namaan waa gosisuu zaach ajaa'ibatu jira rabbi najaa sihaa baasu obbolessa kiyya eci ❤❤❤❤❤
@AyantuBortula
5 сағат бұрын
Dhuga jete innis amma fudhe defe dema moo mali jechudha dabalatani ayyun ofii egachu qabdii sumen arte waa gochun maltii😅😮
@Sabirii-Tube
2 сағат бұрын
Durbuma lafatii badee😂😂😂😂😂😂
@ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
5 сағат бұрын
ይች ሴትዩ ገና ሳታድግ አረጀች😅😅
@danaaklilu-l6p
5 сағат бұрын
😂😂😂
@አለምየማሪምልጅ
2 сағат бұрын
ይች እውነት 2/7ያስፈልጋታን ማሪምን ደብሮኝ ነበር አሳቅሽኝ የገረመኝ ደሞ የሱ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kwaa9870
7 сағат бұрын
አዩ ተብየ ግን ማሠቢያሽ ዋርኒግ አድርጓል ኮፒ ሊክ ያስፈልገዋል ገልቱ 😂😂
@hafutubee
7 сағат бұрын
ያሳቀኝ ኮመት😂
@hayat2890
7 сағат бұрын
😂😂😂😂
@AldaamPhone
7 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
7 сағат бұрын
Kkkkk@@hafutubee
@ZulfaTmam
7 сағат бұрын
😂😂😂😂
@MyZeynab
4 сағат бұрын
ምትሞችም ከልጆችዬ አልቀርም አላለም ቁርጥሽን እወቂ ።😅😅😅
@FatimaAli-qn4rs
6 сағат бұрын
ሁለትሚስት የምታገቡ ወዶች እደዚህነው የምትሰቃዩት
@KuledaDubai
Сағат бұрын
Saidoo taakaa biraa turii wly imimaani qabachuu dhaadhabe ayyuu koo rabbii n siraa ifagesinii❤❤
@sebrinatube
8 сағат бұрын
አዩ ግን ባልቴት ነው እምትመስለው
@NouraSultan-s2v
7 сағат бұрын
😂😂😂ናትና😅😅
@hilamoo928
7 сағат бұрын
ባቴት ሁና እኮ ባል አጣ የሰዉ ባል የወሰደች በራሷ ምትተማመን ሴት የግሏ ባል ታገባለች እነ ቆሞ ቀር ተለጣፊ ይሆናሉ
@kiyyaahassan7139
7 сағат бұрын
ቆማ ቀር እኮ ነች
@zewdituestifanos6409
Сағат бұрын
እነዛ አፋቸው ያልፈሉ ልጆች ያሳዝናል አንተ ግን ወደ ልጆችህ ተመለስ
@toyba_tube132
7 сағат бұрын
ወግጂልኝ ሙጫ😂😂😂😂😂
@seadaali-pn4nv
7 сағат бұрын
😅😅😅
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
7 сағат бұрын
Kkk
@hayatmohamed-j8q
6 сағат бұрын
ኧረ ሙጫም በውሀ ይለቃል የዝች ከፍ ድራማውም እረዘመ😂
@tube4169
5 сағат бұрын
ክክክክክ
@barekatyoutube5196
5 сағат бұрын
❤❤❤😂😂😂 ዋው አዩ በርች አንድ ወር እንኳን ሰይሞለ ግፍ ነው ሰይዶ 😢😢
@aleemamuhammed
5 сағат бұрын
ጉድ ያለዉ ገፎ አድሮ የፋጃል አለ ያገሬ ሰዉ😂😂😂😂😂
@Zahra-p9y4u
4 сағат бұрын
😂😂
@madey56
Сағат бұрын
ሰይዶ ያተን ልብ አይታ ነወ ኢድምትጨማለቀዉ አትጠጣም ዝምብለሀት ህዲ ለምድነዉ ጠካራ ያማትለዉ እደወድ ልጅ ቆፊጠን በል አቦ አረ ወደዛ አሁንስ በዛ ትልቁ ችግረያለዉ አተጋነወ ማረም ስበዛ ያመራል
@Zabedh-w3p
8 сағат бұрын
ወላሂ እኔ ከነሱ አገር ብኖር እኔነኚ በጥቡጨ ምግታት የምር አሰጠላባቸዉ ድራማም ልክ አለዉ
@NuriyaBergena-c7x
2 сағат бұрын
እች አጠገቡዋ ቡሆን በጥርሴ ነወ ዚልዚል መደርገት እጭ 🤛
@HawiShife
8 сағат бұрын
malii jechu sayidoo erga fute baqqa atis hin arin tasgabayyi ishis hin midhin dubartidha suta amansisi yoo demu barbadesi demii amma ishinis ija nama baye kessa sente jirti uuufii 😢😢😢😢
@AyantuBortula
5 сағат бұрын
Dhuga jete😢
@محمدعبدالله-ه2خ6ه
Сағат бұрын
ሱመያነ አታገኛትም የምቱሉ 😢😢
@ArshyaF-l7z
6 сағат бұрын
ሱመየ አትስጭዉ ክክክክ😂🤣🤣
@MisayeSindo
6 сағат бұрын
😂😂😂ምድን
@AlmazFurgasa
3 сағат бұрын
jaalalii mucaa kana malidha garuu 😢😢😢😢
@MissRahmaa
7 сағат бұрын
ዛሬ በረኪና አሊያዛችሑም ከጨረሳችሑ እኔእልካለሑ
@ASa-b5f
6 сағат бұрын
መጀመሪያ ከልጆቹ እዲቀርነበር ያገባሽው ደፋር
@medinamehammd
5 сағат бұрын
ወላሂ ወላሂ ዘረኝነት አደለም ግን ክብር ለማራ ሴቶች!! ኩሩ ቀብራራው አማራ ወዱ ሴቱ አልሀምዱሊላ:: ድራማ ሊሆን ይችላል ግን ስራችሁ ያስጠላል የሴትን ክብር የሚያሳንስ! እሽ ከዚህ ምን እንማር? እናተን ላላይ እምላለሁ ስልኬ ያመጣችኋል ምን ላርግ እጭ!
@Hayat-wo4jh
2 сағат бұрын
በጣም ቀብራራ ሴቱም ወዱም ❤❤❤
@Aleka-bi4jq
5 сағат бұрын
ሱመያ ደግና አብሽ ሰዉዬሽ ጤነኘ አይደለም ተይዉ እንኮወን አንቺን እኘንም አቀጣለን
@ZAMZAM-dz6dr
4 сағат бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@ሀያትከይሬ
6 сағат бұрын
አንች ዴንቆሬ አበዝሺው ስትስጠል
@danaaklilu-l6p
5 сағат бұрын
ሀዩየ ደምሪኝ
@ZebibaZebiba-o6k
Сағат бұрын
ደሞ እብድነው የምትመስለው ስታስጠላ እድገትሽ እንዴት ቢሆን ነው
@muntehamohamed1425
7 сағат бұрын
Subna Allah maalitu balaa kana hundaa Sittii fidee said
@RodahRodah123
7 сағат бұрын
Kkk wolahi rabbumatu muca dhamasee dhisa rabbiti gara gale hatobatu toba isa barabachisa
@yasarUseafan
Сағат бұрын
የስው ባል የቀማ ሁሌም እድፍራ ነው የሚኑርው
@Ayanto-v9y
6 сағат бұрын
Rabii namni akkaako imiman qabachuu dadhaabdaan like godha ayyuun garaa nantatee saanuu maqaa nan wamin jedhaan malaxaan qomceef jedhee ayuu gana moo 😢😢😢
@AyantuBortula
5 сағат бұрын
Dhugadhami😅😅
@Ayanto-v9y
5 сағат бұрын
@AyantuBortula mani ayuu ni fokkortaa moo😨
@aminakhalil5417
2 сағат бұрын
𝐇𝐚𝐚𝐝𝐡𝐚 𝐦𝐚𝐧𝐚𝐚 𝐢𝐥𝐦𝐚𝐚𝐧 𝐪𝐚𝐛𝐚𝐚𝐜𝐡𝐮𝐮 𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐮𝐭𝐮𝐮 𝐛𝐞𝐞𝐤𝐭𝐮 𝐢𝐭𝐭𝐢 𝐡𝐞𝐞𝐫𝐮𝐦𝐭𝐞 𝐦𝐢𝐭𝐢 𝐚𝐧𝐚 𝐠𝐚𝐫𝐚𝐚 𝐧𝐚 𝐧𝐲𝐚𝐚𝐭𝐭𝐮
@kadija25-q3l
2 сағат бұрын
ሰእድ አትጀጀል አለህን ፍረ የሱመየነ የሊጆች ሀቅ አለበቸው ሀዩ ሀዩ ቲለሌ እንዴ
@Ramate-ms4kw
7 сағат бұрын
ቤት ተስማምተን ነበር አሁን ግን አልቻልኩም ክክክክ የናንተ ድራማ ያልቃል ብዬ የነበረ ያሰብኩት ገና እየጀመረ ነው ኡኡኡኡኡ
@ZaharaMuhammed-h3v
2 сағат бұрын
አይሆንም አላለችም እችእርካሽ ትንሽ ለልጆቹአታሥባም አተደሞ ከፈለገችለምንአሞትም ትተሀትና
@ZainabHamdan-rp8ln
6 сағат бұрын
Wolhayi hinulu fhata duga rabii ayuu misikina 😢😢😢❤❤ saido atile gara nama nata lamani keshaniyu nama hazasitani
@asdasdf4317
2 сағат бұрын
ይች ልጅ ግን ጤነኛ ናት
@FiiffuFiig
3 сағат бұрын
ግን እስተመቼ ወይጉድ አትቀልድ ለልጆችህ ክብር ይኑርህ ጉድፈላ
@jemilasheferaw8445
3 сағат бұрын
እረ ምን አይነቷ እንኩሮ ናት በአላህ በቃ የሷ ማስፈራሪያ ራስማጥፋት ነው ሆ
@neimatube4659
3 сағат бұрын
ሳይነገራት መሄዲ ይች ጤነኛ አደለችም በዲብቅ መሄዲ ይሻላል
@Syra-v6f
2 сағат бұрын
ሰኢድ ግን በጠም ተሰዝነለህ መንገድ ለገኛሀት ሀየት ሱመየን መሀረግህን ልጆችህን መተው ግን እንዴት አስቸለክ
@KhawlaKhouri
2 сағат бұрын
ሱመያዩአላህይጠብቅሺየኔጅግናህህህህህ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
6 сағат бұрын
ሱመያዬ አበባ ሳይሆን ዱላ ይዘሽ ጠብቂው የት አባቱ አስገባውለት
@የኢትቶበር
6 сағат бұрын
እያስፈራራች ልገልህነው የወድ አልጫ😂😂😂
@tirhasaraya1895
6 сағат бұрын
ወይይይይይይ ምስኪን ልጆች ከእንደዚ ኣባት መወልዳቾው ኡፍፍፍ
@HadiyaAhmed-v8g
5 сағат бұрын
ወላሂ ሱሱ ጀግናነሽ ለልጆችሽ አላህ ያኑርሽ
@Aemahrik
3 сағат бұрын
የምርግን ሰይድ ይወዳታል አውቆነው ግንጥላሀት ብትሄድ እራሳን አታጠፋም አውቃነው
@ZmzmTesfa
2 сағат бұрын
ምኑዋንም ምሽራ አትመስልም😮
@ZaharaMuhammed-h3v
2 сағат бұрын
ሀሉነገርእሷባለችውነውእደምቴድላት አረ ለሡመያእሠብላት የልጆችሕእናትናት
@Mathina-fw7dp
7 сағат бұрын
ሱሜዋ የኛ ጀግና ነይልን ማሬ ነገ ፍትፍታ 😂😂😂😂
@ኡሙፉአድቲዩብ
3 сағат бұрын
መእዳ ሱማዬ ሱሙዬ ልጆችሽ አደረ የልጆቹኑ ጦስ አሽ በለግ ገን ሰይድጉ ምቀኝነቱዋ ይገረመል
@sumaya4132
2 сағат бұрын
ለምንድነው ግን እሹሩሩ የምሉወት ሰገጤ ጦስ ነገር ነት ክብረ ብስ ዉሪደተም😂😂😂ሱመያ ጀግና ተገሽ
@FetiyaFeti-j7o
3 сағат бұрын
ትሙት ስትፈልግ እረ አሁንስ አበዛችው
@SommmVuj
6 сағат бұрын
ሰይድ እኔሱመያብሆን አተን አያርገኝ ቱ ሰመያ የኔ ጠይም አስመሳይ ጀግና ተማርኩብሽ የኔ አስተዋይ
@فاطمةمحمد-ي9ذ
6 сағат бұрын
ሡበሀን አላህ ብዙ እናያለን
@እሙቢላልእሙቢላል-አ5ደ
Сағат бұрын
😂😂😂ውሸት እኮነው አሁንም አመንኩ እዳትሉኝ
@HalemaHa
7 сағат бұрын
እራሷ ብቻ ነው የምትወደው ሰላማ
27:34
ሩታ እና አብርሽ ፍቅረኛሞች አደለንም አሉ.የማይታመን ነገር😱😭
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 145 М.
27:51
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 37)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 115 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 100 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 43 МЛН
27:45
📢 እንደዚ ስትሆኑ ፍቅራቹ ይጨምራል🥹//የተንቢ ህያብን አሽኮረመመቻት💝🥰
Efrem_Tube
Рет қаралды 57 М.
8:09
ኩላሊቱን የሰጠው ሀብታሙ ሰርፕራይዝ ተደረገ Guramayle Ethiopian Daily News
Guramayle ጉራማይሌ
Рет қаралды 10 М.
2:06:22
ትእቢት ከመጣች ውድቀት ትመጣለች.. በልባችን ካለው የክፉ ሀሳብ ትእቢት እንራቅ (የማለዳ ጸሎት) with Evangelist Eyu is live!
Evangelist Eyu
Рет қаралды 780
3:51:48
سورة البقرة كاملة تلاوة تريح القلب وتشرح الصدر - رقية للبيت وعلاج للسحر - علاء عقل Sourate Al-Baqara
أنا مسلم - I'm a Muslim
Рет қаралды 13 МЛН
52:42
የዮሴፍ አባት ያልጠበቀ መጨረሻ!!የፊቱ ገፅታ የተቀየረበት ትልቅ ሚስጥር!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 52 М.
9:51
እሙ ስኪና ደረሺልኝ ይህ የኛ ሃግር ነው በይ🤭
Dawud Tube
Рет қаралды 64 М.
26:48
ከዐማራ ክልል ውጭ ግዙፍ የፋኖ ዕዝ ተመሠረተ!ከፋኖ አስቸኳይ ወቅታዊ መግለጫ!Ethiopia news/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media
ETHiO FOCUS_ኢትዮ ፎ.ኒውስ
Рет қаралды 31 М.
22:22
ናዲ ደብዳቤ ልካልኝ ትታኝ ሄደች🥹 አካውንቴን ሸጥኩት ሰርፕራይዝ ላደርጋት ነበረ እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @Endi99
Endi Relaxe99
Рет қаралды 17 М.
15:01
🛑አዩ ተገኘች ትልቅ ችግር ተፈጠረ
SBA Babba
Рет қаралды 56 М.
38:39
ሐረግ ( ክፍል 34)
ለዛ
Рет қаралды 255 М.
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН