በሰርፕራይዝ ተንበሸበሸች ደስ ብሏታል🎁💝💐

  Рет қаралды 23,168

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 330
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Күн бұрын
መኳኳሉን ቀርቶባት ህክምናው ይበልጥባታል አላህ አፈያ ያርጋት ያረብ
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 Күн бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱህ ስአዲየ እህቴ. አላህ ያስብሺውን ያሳካልሺ ውነት በጣም ደስ ይላል እናም ስአዲ ይቶብ ክፈቺላት እናበርታታታለን. በላይክ በሽር በስብስክራይብ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 9 сағат бұрын
የኔ ውድዋየ አላህ ያለሰበችው ይወፍቃት ኢሻአላህ ክፈችላት እኳን ለዚች ሚስኪን እህታችን የማንም አውደልዳይ እሳድግ የለ
@BEDIRYAEndris
@BEDIRYAEndris 2 күн бұрын
የኔ ማር መሸአላህ ስታምር አላህ ያሽርሽ ማማየ ሰአዳም አላህ በሰላም ይፈርጅሽ እርጉዝ ነሽመሰል ኮሜታተሮችን አትስሜያቸው የነሩታ ግልገሎች ናቸው
@MadinaEhh
@MadinaEhh 2 күн бұрын
መቀባባቱን አልገድፍም ዱቂት ምን ይሰራላታል ለደሥታዋ እኳን ደሥአላት
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Күн бұрын
እንደው ምን ይሸለናል ግን አቃቂር ማውጣት😢
@MadinaEhh
@MadinaEhh 17 сағат бұрын
@@ZahraAbdu-cp5ku እና ማየዉ የፈቀደላት እደዝ ክክክክአቃቂአይደለም ቻይዉ ሙሰሊም ናት ብየነዉ ዛሬኳ ሰናቅ ብንተወ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 9 сағат бұрын
እኮ ክክክክክክክክክ😅😅😅😅​@@ZahraAbdu-cp5ku
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 9 сағат бұрын
​@@MadinaEhhታዳ ይች ልጅ ምን ታውቃለች ብለሽ ነው ሰአዳም እደምታያይ በዱኒያ የተፈተነች ናት የሚድያ ሰው ተሆንሽ በድንሽ እየ ደግ ከምሽቱ ይች ከቱ ዱኒያ መጣሁ ሄድኩ እያለች ታታልልሻለች ኸይሩ. ነገር ሚድያላይ አትውጭ አላህ ይሰትረን በስ
@SumyaAlemu-z3l
@SumyaAlemu-z3l 2 күн бұрын
ሰአዲ ሰዎችን አትስሚ እኛ ሀበሾች ቀናተኛ ስለሆን ነው 😂😂😂
@ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ
@ኡሙረያንዩቱብ-ሐ6ሐ 2 күн бұрын
ማሻአላህ ሰአዲ እርጉዝነቺ በሰላምይገላግልሺ
@SualihaGetu
@SualihaGetu 2 күн бұрын
ማሻአላህ እርጉዝ ነሽ አላህ ሁለት ያድርግሽ
@ruqyajamal
@ruqyajamal 2 күн бұрын
ይቱብ ክፈችላት እንርዳታለን ሸርበማድርግ፣እኛምእሚርዳን፣ባገኛን፣እራሳችሁትዳራችሁንእያሞቃችሁ፣እኛእደ ሻማእየቀለጥን፣እርዱየምትሉትነገርስ፣እኛም፣ሚስኪኖችነን፣
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Күн бұрын
እኛ ከዚህ ብንገባ ዝቅተኛ ኑሮ ነው የሚኖሩት የሚባሉትን ያክል እንኳን አንኖርም የገባው ሁሉ ሲያለቅስ ነው የምናየው ስናሳዝን😢😢
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Күн бұрын
ሺኩራን ሠአድየ አላህባወጣሺዉጨምሮይሥጥሺ
@kabetube
@kabetube 2 күн бұрын
ማሻአላህ ቆጅየነች ደሞ እዳስደሰትሻት አላህ ያስደስትሺ❤የሰውወሬአትስሚ ሰአድ
@سميهالشمري-ن3ذ
@سميهالشمري-ن3ذ 2 күн бұрын
ለአላህ ብለሽ ነው የሚታረጊው አላህ ይጨምርልሽ ሰውን አትስሚ ሰአዲ
@ሉሉየየሀራዋ
@ሉሉየየሀራዋ Күн бұрын
ማሻአላህ❤❤ሳአድ እር ጉዝነሽእድ ግንይቅርታ❤❤🎉🎉🎉🎉
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 күн бұрын
ዋዉ ድሰይላል ፈጣሪ እሁለት ያርገሸ እሮጉዘየ ሰአዲ😍😍😍😍😍
@15kmarta
@15kmarta Күн бұрын
ደምርኝ ማር
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Күн бұрын
ማሸአላህ ሰአድ ተከባከቤት የሰው ወሬም አትስሚ አችም ማሸአላህ እርጉዝ ነሽ መሰል ማትናገሪም ታስታውቄለሽ ❤❤❤
@FazelMuhammad-y8k
@FazelMuhammad-y8k 2 күн бұрын
ቅድሟን የምትቀነደብ የምታሥቀነድብ ቀዳቢዋም ተቀዳቢዋም አላሕ የነገማቼዉናቼዉ የጀነትን ሽታዋንም አያገኙም ብለዋል ዉዱ ነብያችን እና ለምን ታሥቀነድቢያታለሽ እሧ ባለማወቅነዉ የተቀነደበችዉ አች ሠአዳ ለምን አሥቀነደብሻት አላሑሙሥተአን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Күн бұрын
በሂና መሰለኝ ቅርፅ ያሰያዘችላት እንጂ ተላጭታወሀ አይመሰለኝም😢
@FatumaSeid-gl9cq
@FatumaSeid-gl9cq 13 сағат бұрын
ሂና ነው አልተቀነደበችም እያስተዋላችሁ ተናገሩ
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Күн бұрын
ቃል የገባችሁ ቃላችሁን አክብሩ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 21 сағат бұрын
ማሻአላህ፣እንኩዋን አሳመርሻት❤ለወሬ ቦታ አትስጭ ተያቸው❤❤
@መሬየምነኝወሎየዊ
@መሬየምነኝወሎየዊ 2 күн бұрын
ሰአዳ ጀዛካላህይር. ሰአደ. ሠውንአተሠሚ. የሰራሸንአላህይሰጥሻል🎉🎉
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 2 күн бұрын
ልትወልጅ ስለሆነ በደንብ ተንከባከቢያት የልጅ ስራ በጣም ከባድ ነው ጥናቱን ይስጣት ።እኔ በአረብ ጫጩቶች ራሴ ዞረ እፍፍፍፍ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እንድህ ያደረግሽው ስላየሽውው ነው አንችም ጎበዝ
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 2 күн бұрын
አብሽር
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 2 күн бұрын
ማናት የምትወልደው
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 2 күн бұрын
@@zahramohammad5812 ስአዳ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 күн бұрын
​@zahramohammad58ሰአዳንነው12
@okok8293
@okok8293 2 күн бұрын
ሳድ ነፍሰጡርናትኮ😮​@@zahramohammad5812
@tube703
@tube703 2 күн бұрын
ማሻ አላህ ሠኣዲ መልካም ሴት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ሀቢቢቲ❤
@anshamohamed27
@anshamohamed27 Күн бұрын
ዝም በያቸው ሰአድዬ የኔ መልካም እኔም አብሩሽ ቄራው ነው አብዛኛውን የወሰወሰው ሁሌም መልካምነት ለራስ ነው ሰው አልፎለት ሲታይ የቅናት መፈስ ነው ተሽለሽ ስለተገኜሽ ነው የኔ ምርጥ
@SaraSaraa-lg6nl
@SaraSaraa-lg6nl Күн бұрын
የኔ ቆጆ ሰአዲ አለህ የስደስታሽ አሰደስተሺየት
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 күн бұрын
አሳክሚያት ስደት ላይ ካለ ነው አንቺ ትችያለሽ ቢኢዝኒላህ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 20 сағат бұрын
ማሻአላህሳአድአላህየጨምረልሺ
@LubabagoogleAhmied
@LubabagoogleAhmied Күн бұрын
ማሻአሏህ እዴዚህበርች❤
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 2 күн бұрын
የት ነበራችሁ. እነረዳለን. ያለችሁ አስመሳይወች. እስኪ. እረዱ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 2 күн бұрын
ለዱቂት ክክክወለልታገባ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 күн бұрын
ሳዲ የሚሳድብ ሰኖች አች መሆ ስለ ማይች ነው ዝም በያች አች ሁሉ ጎበዜ ሴት ናሽ በርቻ
@JgJf-d1v
@JgJf-d1v 11 сағат бұрын
ይቱብ ክፈችላት ቅን ከሆሽ ጥሩሠው ከሆሽ ይህ ምንይሠራላታል ያድቀን❤❤❤
@aishaumdua128
@aishaumdua128 2 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
@semirasemira5861
@semirasemira5861 2 күн бұрын
አንደኛ ነኝ ዉዶችዬምን መሠላችሁ ለሞራሌ ላይክ አድርጉኝ 🎉
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ 2 күн бұрын
ስሙቲ ደምርኝ ደመርኩሺ ነይበኔም
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Күн бұрын
መሻአላህ ቢጃማው ሲያምር👍
@Gggg-l4b8x
@Gggg-l4b8x 2 күн бұрын
ሰአድየ አላህ ይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉
@RozeEthio
@RozeEthio 2 күн бұрын
Zm beyachew seadi mdre mekegna were bcha anchi lemasatat new yelefelefut ❤❤❤❤❤
@ልይህበዳመና
@ልይህበዳመና 2 күн бұрын
መሸአላህ ዉደ❤❤❤ አላህ ይጨምረልሺ
@ZedAhmed-o5z
@ZedAhmed-o5z 2 күн бұрын
ልብሽን አይቀይርብሽ ሰአድ ጀዛኪላሁ ኸይር
@SEADA-h4v
@SEADA-h4v 2 күн бұрын
ምንን ባስመለከተ ነው ሚኪያጁ
@Rahma-l7s
@Rahma-l7s 2 күн бұрын
ስአድየ ጎበዝ በርች ጎበዝ❤❤❤🎉🎉
@NoName-l7r4f
@NoName-l7r4f 14 сағат бұрын
ሠአድየ ጎበዝ❤❤❤❤
@GlJ-p3s
@GlJ-p3s 21 сағат бұрын
ምን አመጣው መኳኳሏ አሥፈላጊ አደለም ነው አEBC ወች ለመፎካከር ነው እባክው
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 күн бұрын
ውሾች ይጮሀሉ አንበሶች ግን ንቀው ያልፋሉ ውድ ስአድና አሊ ውዶቸ አላህ ይጨምርላችሁ 💕💕💕💕💕💕
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 2 күн бұрын
እዉነትም ነገር ይከረብሻል እንደዛ እንዳልወርዱበሽ ዛሬ ደሞ እንደዚህ አረገሽ ሌላ ነዉ የሚሉት በፈጣሪ ጉድ ነዉ የሰዉ ኮሜት ጭራሽ ግን ትኮራረዛላቹሁ ልበል
@Zenat-f6d
@Zenat-f6d Күн бұрын
እሆሁላ በቀደም ስለተስደበይ አሁን ደህና ስው እድትባል ነው እመኑኝ
@destakeftew6727
@destakeftew6727 Күн бұрын
ጌታ ሆይ ምኗ ክፉ ነሽ ግን ቱ😢አስተሳሰብሽ
@NoName-l7r4f
@NoName-l7r4f 14 сағат бұрын
እየ ቀኑብሽ ነው ተያቸው ❤❤❤❤❤❤ሣአድሻዩ
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 2 күн бұрын
መሸአላህ የኛሠውተትችት አይወጣም ጠክሪ ሠአድየ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 күн бұрын
ለምን ባልሺን አትድሪያትም አጅርኮ ታገኚ ነበረ ለማንኛዉም በባሌም በቦሌም ብለሽ ስምሺን ከለስሻት ሰአድ 😂😂😂
@ASH-zk4tfእህቴ
@ASH-zk4tfእህቴ 2 күн бұрын
😂😂😂ቱ ወጥ አትርገጭ ነው የምትልሽ😅😅😅እኛ አጅርን መች እናስታውሳለን ብለሽ ሀያቴ❤❤🎉🎉😢
@ኢክራምየወሎልጅ
@ኢክራምየወሎልጅ 2 күн бұрын
የተመታ ኮሜት በማይቻለው😂😂😂😂😂
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 2 күн бұрын
😂😂😂በባሌም በብሌም እመዋ😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 күн бұрын
@bzu-dt1st2pf4k 😅😅
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 2 күн бұрын
ያኔም ጥያቄነዉ አሊ ያሱወን ድግል አለኛሰም ያልጁታን ያንሳ ጋይስ ቤቱ ለሱወነዉ ምማጥነዉ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ
@ህልምአለኝ-ወ1ሠ 2 күн бұрын
እሪጉዝየ ሰአድ ሴት ትሁንሽ ያሁኒቱ ኢሸአላህ
@fhff1903
@fhff1903 2 күн бұрын
Mashalhaa rabinii sira ha jalatu ❤
@فتحيه-ل8ط
@فتحيه-ل8ط 2 сағат бұрын
sad አፉ በይኝ አካውንተዋል ከንደገና ለቂው
@JrjjriKkjj
@JrjjriKkjj 2 күн бұрын
ሰአዲ የኔ መልካም ሴት አላህ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤
@ZeynebAdis
@ZeynebAdis 2 күн бұрын
እጭጨምላቅውሸአትሰመሰይአበዘሸው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 күн бұрын
ብትታከም ይሻላል ጆሮዋን ከዚህ ከቀለም ከምቀቧትለምን አካውንቷን አስር አታስቀምጪላትም ነበር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Күн бұрын
ሠአድነት የኔ ግልፀ አች እምትይዉ ሌላ ኮመቶች እሚሉት ሌላ አላህ ይሥጥሽ የኔ ዉድ እህት❤
@enatager5416
@enatager5416 2 күн бұрын
አላህ አፊያችን ይመልስልሽ የኔ ቆንጆ ሰአዲም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልጆችሽ እናት ያርጌ ከክፉ ነገር አንቺንም ቤተሰብሽንም አላህ ይጠብቅሽ
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
@ሀገሬለዘላለምኑሪ 2 күн бұрын
የኔውድ ሰአድየ ለኔ አደኛየ ነሽ አችና ለምለም ቡታጅራ ዝበያቸው ደሞ ማሻአላህ እርጉዝነሽ ❤
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 күн бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ ስአድ አላህ ጨምሮ ይስጥሽ❤❤❤❤
@hhgvfg8672
@hhgvfg8672 Күн бұрын
ሱበሀነ አላህ ኮመታተሮች ንፋስ ወደነፈሰበት ሁላ ነው የምትሄዱት አዘን ለመን ሰራተኛ አለች ገለመኔ እያላችሁ ስትሳደቡ አልነበራችሁምደ አሁን ለመታከሚያ እኳን የሚሆን ማዋጣት ባንችል ምናለ ዘራፍ ዘራፍ ባትሉ እውነቷነው እዳዘነ እደሚረዳ ኡኡ ያላችሁ አሁን ተቃራኒ አትሁኑ ጀዛኪ አላህ ኸይር ሰአድ አላህ ያስደስትሽ ቅድቧን መቀባቷል ባልደግፍም
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed 2 күн бұрын
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ ሰዓዲ ሀይር ስራሺን አላህ በእጥፍ ይመንዳሽ ከሰው ምንም አትጠብቂ ሂሳቡን ከፋይ እሱ ብቻ ነው የኛን ነገር ተይው ተከድኖ ይብሰል
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 күн бұрын
ያች ሀያት ተብየዋ እና አብርሽ ተብዬው የትጠፉ አሁንለምንቢድዮአልሰራችም አግዟትብላ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ትክክል ነዉ
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 2 күн бұрын
ያም መቶ እርዱ ያም መቶ እርዱ እኛን ማን መቶ ይርዳን ሆ
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 2 күн бұрын
እደዝህ አበጃጂተሽ ባልሽን እዳልፍሽና ማባበሉ እዳ እዳይሆነን መቸም ለኛው እዳነው
@RabiaAl-ib1fj
@RabiaAl-ib1fj 2 күн бұрын
ኧረ ባክሺ ይረዱሻል አይባልምኮ ምነው ግዴታ አደረግሺው ያምሻል ኧረ እስኪ ዝም በይ ነፍሰ ጡር ሆነሺ አታስመስይ አንቺ እራሱ ወይ ጉድ አፈ ቅቤ አለ ያገሬ ሰው
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Күн бұрын
ለምን ይቀባጥራሉ ታዳ😒
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc 2 күн бұрын
ሰአድየ ማሻ አላህ አላህ ያስደስትሽ❤
@axumaetabraha2961
@axumaetabraha2961 Күн бұрын
እግዚአብሔር ትዳርሽ ልጆችሽ ይባርክልሽ እህቴ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 2 күн бұрын
በነገራችላይ እኔ ከስጦታም ከምን ፌትነው የማየው በፌትማ አድስ በነበርኩ ሰአት ታኮረፍ ምግብለመብላት ይከብዴኝነበር እና አቅርቢያት እንዴ እህት እንዴ ጓዴኛ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 23 сағат бұрын
የማያዋጣባል አሉ የማያዋጣዱቄት ምን ይሰራላታል አይይ
@se45ra74
@se45ra74 2 күн бұрын
ሰአዲ እርጉዝ ትመስላለች መሻአላህ❤
@Abc-vw7ij
@Abc-vw7ij 2 күн бұрын
ሰአድ አላህ ከከለከለው ነገር መራቅ አለብን ሁላችንም ቅንድቧን ለምን አሰራሻት ይህ ወንጅል አንችን ነው የሚያስጠይቀው ልብስ ከገዛሽላት ሌላው ምን አስፈለገ በተረፈ ግን ጥንካሬሽን እና አሰተሳሰብሽን እውድልሻለሁ
@mednaandualem8072
@mednaandualem8072 2 күн бұрын
አይሰአዲ።በኮሜንትየተወራዉሁሉ።ዉነትይሆናልብለሽማመንሽአንችእራሡ።ታስቂያለስ😂😂።አንቺጎበዝነሽጠንክሪ❤❤
@salihatube8511
@salihatube8511 2 күн бұрын
እኔን ግራ የገባኝ ቅንድብ ማስቀንደቡ ምን ለማለት ነው እጃት እንቺ ዩቱብ እየሰራሽባት ነው አይደል እኛ ለእራሳችንም እርዳታ ያስፈልገናል ዩቱብ ከሰራሽባት ስጫት አይሻልም
@tube8181
@tube8181 Күн бұрын
አላህይጥሺ
@rahmar8872
@rahmar8872 Күн бұрын
አላህያሽርሽየኔቆጆ
@SadaeSied
@SadaeSied 2 күн бұрын
ስአዲየ የኔ ውብ እህት ጌበዝ ሳደትን ያየስው ለስው ካብሪ አለው አላህ ያሳደሳትሻ❤❤❤❤❤
@Umukawser
@Umukawser 8 сағат бұрын
አሊ የትነክ ሀሀሀ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 2 күн бұрын
እኔግርምእሚለኝየፀጉራችሁነገርነው ውዱነብያችንጠጉሯንእደግመልሻኝእሚታስርንሴትአረግመዋታል
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 2 күн бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሰላም
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c 2 күн бұрын
አላህ የተሻለነገር ይወፍቃት አላህያሽራት አችም ጀዛኪላ በወጣ ይተካሽ የሆድሽንበወገብሽ ያድርግልሽ ነገርማ እኔነኛ የሚገንብኝ ወሬኳተወርቶ ቦታውካለው እኔነኝ ድሮያናድደኝነበርአሁንላ
@UMURANIA.2228
@UMURANIA.2228 Күн бұрын
sadiye♥♥
@Ayna-rd5zd
@Ayna-rd5zd 2 күн бұрын
አሳክሚ ለራስሽ እኞ ስት ችግር አለብን እዝህ እዩመጣሽ አፍሽን አትክፈች ገለቴ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Күн бұрын
ስለራስሺ አውሪ መርዳት የሚፈልግ አለ አጅር የሚፈልግ ሀቢበቲ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Күн бұрын
እራሥሽ አፍሽን አትክፈች ጅላፎ ያወቅንእየመሠላችሁ ነዉእደ ጀለፍ
@JdhufiHfjf
@JdhufiHfjf 2 күн бұрын
ሰአድየ የኔዉድ አላህ ይጨምርልሽ አጋዢሽን እደህህ ሰላረግሻት ወለሂ ደስብሎኛል ለበትሽ አደሰነኝ
@KadegaSomale
@KadegaSomale 19 сағат бұрын
አላሕ አፈዋነይመልሥላትየኔቆጆ
@EeEe-x1k
@EeEe-x1k Күн бұрын
ሰአድ እሩጉዝነሽ
@habiba-p4h
@habiba-p4h Күн бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 2 күн бұрын
ሰአድየዝበያቸው እህቴ የኛሰውሲበልጧቸው አይወዱም ያችንክብር በምንእንሳደብ ምንክፍተትእናገኝባቸውነው እነዜ ቡዳዎች አሏህይጠብቅሽ
@መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ
@መዳምአችምአቃጥሊኝእኔምላ 2 күн бұрын
ሰአድአረገዜይ😂።እማሻአላህ❤
@naemalalanda9638
@naemalalanda9638 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 2 күн бұрын
ለማንኛዉ ያለፈልሽ በኛበሸቃሎች ነዉ አትላላጭ
@Seadi_family
@Seadi_family 2 күн бұрын
ተሳስተሻል ያለፈልኝ በአላህ እና ሰርቼ ነው ባንች እርዳታ አደለም
@umuyahya-dj1gz
@umuyahya-dj1gz Күн бұрын
አድራሻ ልስጥሽ ለኪልኝ ለስክማት
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 22 сағат бұрын
ኸረአልተሣሣትኩም አላህ አዳሣለፈልሽማረሣሽዉኮ ሢቀጥል አረብሀገር ያለን ሸቃሎች ነንቻናልሽን ያሣደግንልሽ ። ጠይብ
@mekiyatube7369
@mekiyatube7369 Күн бұрын
ማሻአላህ
@FghJhg-t4u
@FghJhg-t4u 2 күн бұрын
ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 2 күн бұрын
ማሻአላህ👍👍👍👍❤❤❤❤🥰 ሰአድ
@poodlewoodlw
@poodlewoodlw 2 күн бұрын
ቃል የገባችሁ አትርሱ😢
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 2 күн бұрын
አላህ ያግዝሽ ግን ቅድሚያ ጆሮዋን ብታሳክሚያትሀሪፍነው
@YemerSeid
@YemerSeid 2 күн бұрын
ማሻአላህሰአድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 күн бұрын
ደምረኝ
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ
@ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ 2 күн бұрын
ቸግሮናል እኔንና መዳአምን እርዱን😅😅
@tube8181
@tube8181 Күн бұрын
መዲምን ተያት እራሰሺተረጂ
@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d 2 күн бұрын
ማሻ አሏህ ቆጁየነች
@SadaeSied
@SadaeSied 2 күн бұрын
ስአዲየ የኔውዲ እባየን ነው ያመጣሻው ፌቶም አነሳሻለሁ ሳትይ የኔውዲ ❤
@halimaali1185
@halimaali1185 2 күн бұрын
ሰአዲ ቅድቧ ምንተቀብታነው ሒና ነዋ እስከ ስንት ጊዜ ይቆያል??
@እናቴ-ፐ8ቀ
@እናቴ-ፐ8ቀ Күн бұрын
አችምመርዳትችያለሽምንሰውአስጠበቀሽ
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Күн бұрын
ሰአዳ እርጉዝ ነች መሻአላህ ❤❤
@Fawzia-c2l
@Fawzia-c2l 2 күн бұрын
መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል የኛ ነብይ❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@FatimaKilling
@FatimaKilling 2 күн бұрын
😮 ቅድብ መቀደብ ሀራምነው 😢😢😢
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 53 МЛН
በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን ሌላ ምን ይባላል
18:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 52 М.
በእጅጉ ውብ የሆኑ የኪችን እቃዎች 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ
17:03