#እሴብሕ

  Рет қаралды 50,535

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@YeshambelErstie
@YeshambelErstie 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ani0032-yu2wf
@ani0032-yu2wf Ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ብሰማው አይጠገብም
@TadeleKiyaki
@TadeleKiyaki 5 күн бұрын
❤❤❤ agelgelot zemen egezabiher yebarek memer
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 5 күн бұрын
@@TadeleKiyaki አሜንንን
@andekidane383
@andekidane383 2 жыл бұрын
እባካቹው ሊጦን እዝል ስደዱልኝ ጥኡመ ልሳን ዜማው አረ እንዴት መልካም ነው
@merontesfalem9328
@merontesfalem9328 3 жыл бұрын
እሰብሕ ጸጋከ ዘመድሓኔኣለም፡ መስቀል ወዘቅንዋት። እሰብሕ ጸጋከ ኦ ወልድ ዋሕድ መዓልተ ወሌሊተ ንፌኑ ኣኮቴተ በእንተ ፍቅረ ሰብእ በዓውደ ጲላጦስ ዘሞተ። ምድረ ዘመስረተ ወሳረረ ሰማያተ ከመ ገብር ተትሕተ ወተዓገሰ ቅንዋተ መስቀል ወጽፍዓተ። በኣንጻረ መስቀል ቀዊሞ ዮሓንስ በከየ እንዘ ይብል ወይልየ ወይልየ ኣማዑተ ከርሱ ከመ ነደ እሳት ውዕየ። ቀነውኒ ይቤ እደውየ ወእገርየ ወሓለቁ ኩሎ ኣዕጽምትየ ከመ ሰራቂ ወፈያት ጸፉዑኒ መልታሕትየ። ጸሓየ ጸልመ ወወርሕ ደመ ኮነ ወከዋክብት ወድቁ ፍጡነ ከመ ኢይርኣዩ ዕርቃኖ ለዘኣልበሶሙ ብርሃነ። እምግብረ ግንፋል ሙስና ለዘመርሖሙ መዓልቲ በደመና ወሴስዮሙ መና በሓቅለ ሲና ሰቀልዎ ዲበ ዕጽ በምክረ ቀያፋ ወሓና፡ ኣርብዓ መዓልተ ወኣርብዓ ሌሊተ ለዘኣውረደ ሎሙ ሕብስተ ህየንተ ሰናይ ፈደይዎ እኪተ። ጣኔዎስ ገብረ ላዕለ ዕብራዊ ሓሳረ ባሕቱ ግብርናቶ ኢተዘከረ ዕብራዊ ርጉም ዲበ ፈጣሪሁ ተኣየረ። ማሕበራነ ኣይሁድ ተመድበሉ ለሰቂለ ኣምላኽ ተማሓሉ ክቡረ ንጉሰ ሰቀሉ ደሙ ላዕሌነ ወላዕለ ውሉድነ ይቤሉ። ኣንስተ ገሊላ ኩሎን ኣዋልዲሃ ለጽዮን ኣስቆቀዋሁ ለመድሕን ከመ ዖፈ መንጢጥ እንዘ ይሰጽራ ገጾን። ከመ ኣንበሳ ተንሳእከ እም ክቡድ ንዋምከ ከመ ገብር ተትሕትከ ይትሓፈሩ ወይሕስሩ ኩሎሙ ጸላእትከ። ስብሓት ለከ ሰጊድ ለኣቡከ ዕበይ ለመንፈስከ። ወምሕረተ ፈኑ ለህዝብከ ለዓለም ኣለም። ኣሜን። እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ፡ ባርከነ እግዚኦ ኣምላክነ። ውስተ ኑሓ ሰማይ ተወከፍ ጸሎትነ፡ መሓረነ እግዚኦ ኣምላኽነ ወተሰሃለነ።
@bisrattilahunbewketu8490
@bisrattilahunbewketu8490 2 жыл бұрын
P
@tsehaykahsay420
@tsehaykahsay420 Жыл бұрын
የሚገርም እርጋታና ምስጋና... ፀጋዉን እጥፍ ድርብ ኣድርጎ ያጎናጽፍልን።
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን በቤቱ ያኑርልን ሐረገ ወይንንም እንደዚህ ቢለቁ መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 9 ай бұрын
ተሰርቷል
@tesfamichaelanday8482
@tesfamichaelanday8482 2 жыл бұрын
Kale hiwet zmare melaekti yesmealna
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 9 ай бұрын
አቤት የመዝሙር ወዝ ይህ ነው መዝሙረም እንደዚህ ረጋ ያለ ቢሆን ምን አይነት መልካም ነበረ ❤❤❤❤❤❤
@kahsumebrahtom8386
@kahsumebrahtom8386 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ጸጋ በዲበ ጸጋ ይስጥህ
@Kendilmedia
@Kendilmedia 4 жыл бұрын
የማነ ወንድሜ ግሩም ነው በርታልኝ
@bezaadaneminiwiye
@bezaadaneminiwiye Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን የኔታ ሙሉ ቅዳሴውን ከእምነ በሐ ጀምረው እንዲ አሰሙን እማጸናለሁ።
@DankGott-hl6gy
@DankGott-hl6gy 7 ай бұрын
ቃለህ ሂወት ያሰማልን ከበርከቱ ይድረሰን🥰🙏
@የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ
@የተዋህዶፍሬነኝወለተማርያ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ሃዋርያት ፀጋ ነብያት ያድልልን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 3 жыл бұрын
Amen!!!
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 4 жыл бұрын
[ተራራው ቅዱስ መድሃኒያለም [መናገሻ አምባ ማርያም] ቅዱስ=ማርቆስ]የተወለድኩበት አባቴ በ50ዎቹ ያገለገለበት የቀደሰበት እኔም ፀናጽን መቋሚያ ያቀበልኩበት ታቦት ከ4ግዜ ከሞት አድናችሁኛልና አሁንም በናንተ ጥላ ከለላ አይለየኝ አሜን።
@dnamanfikadie1320
@dnamanfikadie1320 Жыл бұрын
ከእውቀት ላይ እውቀት ከፀጋ ላይ ፀጋ ጨማምሮ ይስጥህ ውድ ወንድማችን
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 2 жыл бұрын
እግዚአሄር ይባርክህ
@aberemihete8083
@aberemihete8083 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ
@ፈንታነሽየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ሌላ ምን ይባላል 💝👏🙏
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 2 жыл бұрын
አሜንንን
@fishnegn5709
@fishnegn5709 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያብርታህ መምህር ከፍ ወዳለው ማዕርግ ያድርስህ:: ብዙ አንተን የመሰሉ ለማፍራት ያብቃህ!
@ዘካርያስ-ዠ4ቘ
@ዘካርያስ-ዠ4ቘ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ
@layiketube7617
@layiketube7617 3 жыл бұрын
የማነ በርታልን የኛ ጀግና
@Shibesh.32
@Shibesh.32 2 жыл бұрын
EGIZABHER YIBARIKH
@abrhammulugeta4951
@abrhammulugeta4951 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማክ ወንድሜ፡ ፡ በርታልን!
@ZSuraow
@ZSuraow 3 жыл бұрын
የኔታ በረከትዎ ይደርብኝ
@akiyamos9167
@akiyamos9167 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን
@betesemariatube-5745
@betesemariatube-5745 4 жыл бұрын
Kale iyiwetin yasemalin
@በአማንአሜን
@በአማንአሜን 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@mequanentargaw
@mequanentargaw 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ግሩም ነው! Just subscribed your channel because of this video.
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 4 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!
@besufekadasmare1542
@besufekadasmare1542 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@biruk7990
@biruk7990 Жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@fevtesfa4643
@fevtesfa4643 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@berekethabte8355
@berekethabte8355 3 жыл бұрын
Wendime betam des yeml now
@ገዛሃኝተስፋሁን
@ገዛሃኝተስፋሁን 3 жыл бұрын
good job
@nahommitiku3701
@nahommitiku3701 Жыл бұрын
ሊቃውንት
@ZSuraow
@ZSuraow 3 жыл бұрын
አድራሻዎን ላገኝ አልቻልኩም
@kidusegziabhertube27
@kidusegziabhertube27 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ 0922744429
#እሴብሕ_ጸጋኪ_ዘዘወትር_ወዘሰንበት
18:32
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 79 М.
ተፈሥሒ ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ
12:48
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 34 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
#ኲሎሙ #ዘዘወትር -Kulomu zezewetr
26:32
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 29 М.
እሴብህ ጸጋከ ዘመድኃኔዓለም
12:13
ጭራ ቱዩብ Chira Tube
Рет қаралды 796
#meharene Ab #መሐረነ ኣብ ዘደብረ ኣባይ
21:19
ኦርቶዶክስ መልስ አላት
Рет қаралды 5 М.
መልክአ ሥላሴ - Melka Silassie
19:16
masresham
Рет қаралды 264 М.
ሰዓታት ይዌድስዋ-Seatat Ywdswa
14:13
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 41 М.
#የሰንበት #ግጻዌ #ታኅሣሥ_፲፫
11:20
ቅዱስ እግዚአብሔር ቲዩብ -Kidus Egziabher tube
Рет қаралды 1,8 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19