NARRATION/ትረካ/ባሌ ይገዛኛል/ETHIOPIAN AMHARIC NARRATION/NEW

  Рет қаралды 20,418

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

Жыл бұрын

#ትረካ
#ETHIOPIAN AMHARIC
#SEGENET MEDIA NARRATION

Пікірлер: 46
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አንባቢ ነህ ። ፅሁፉም በሴቶች ላይ የሚደርስ በደል እውነታውን በግልፅ የሚያሳይ ነው። የአንተ አቀራረብ ግን ምርጥ ነውና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።🙏♥
@tarikmezgebu-id9vb
@tarikmezgebu-id9vb 5 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትረካ እናመሰግናለን😊
@wubetube9848
@wubetube9848 4 ай бұрын
ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ጥሩ አስተማሪ ነው❤
@tringomoges5568
@tringomoges5568 9 ай бұрын
እንደ ማይ አይነት አፍቃሪ ልብይስጠን የእሴይነሸ ልጅ ትረካዎችኽን በጣም ነው የምወደወ ያንተን ሰምቼ ሌሎች ትረካዎች አልጥም አለኝ
@selamdegif7223
@selamdegif7223 Жыл бұрын
Oh fetari yetebekeh betam dess yilal segenetu lay emetalehu Hulunim bayne ayalehu yes I hope❤️💡👍
@Massssn
@Massssn 5 ай бұрын
ዋው እናማሳግናለን 🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@eexx8683
@eexx8683 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ትረካ ደስሲል ደስ እያለኝ ነው የጨረስኩት ምን አይነት ስብዕ ናነው ሁላችነንም እደዚህ አይነት ሴት ያዲርገን 😍
@aliyamohammedebirahim3031
@aliyamohammedebirahim3031 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ ትህትና እና ጣፋጭ ትረካዎችህ ይገዙኛል
@lidiyaabate8255
@lidiyaabate8255 Жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ ቶሎ ብለህ አዲሱ ቤትህን አስጎብኘን በጉጉት ያንተን ትረካ ስለምጠብቅ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ስለሆንክ አትጥፋብን
@tigistkassahun7473
@tigistkassahun7473 Жыл бұрын
betam yamral enameseginaln
@friendsandfamily9294
@friendsandfamily9294 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት ፍቅር ነው ኦ ጌታሆይ እናመሰግናለን የእሴነሽ ልጅ በርታልን
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 2 ай бұрын
ጥሩ ተራኪ ነህ
@mariyamkhan2893
@mariyamkhan2893 Жыл бұрын
ዋወ ጣፋጭ ትረካ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 Жыл бұрын
ሰገነት በምታቀርባቸው አስተማሪዎች እናመሰግናለን 🙏
@azmerabeklla1440
@azmerabeklla1440 10 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው❤
@selamdegif7223
@selamdegif7223 Жыл бұрын
Fua Yale tereka new dekam yatefal love is god 🙏👋
@yeshimebetabebaw8792
@yeshimebetabebaw8792 Жыл бұрын
ችግር የለም ወንድሜ አሳውቀን እንጂ የትም ቢሆን እንከተልሃለን ....
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል የመጨረሻው ደግሞትእግስት መራራ ብትሆንም ግን መልካም ፍሬ ናት
@zeyinebnure814
@zeyinebnure814 Жыл бұрын
Enamesegnnalen
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
Love always wins!
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
እንኳንደህናመጣህልን ወንድማችን።።ተስተካከለልህ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
በጣምነውየሚምረው፣ዋው፣ብዙተምራለሁ፣
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Thank you so much for sharing this beautiful story you are well appreciated
@hayuborana6923
@hayuborana6923 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የዘራውን ያጭዳል👍
@eyhfuj77
@eyhfuj77 Жыл бұрын
betam astemari new enamesegnalen
@selammamo9313
@selammamo9313 Жыл бұрын
Wow 👌👌👌👌👌
@senaitambaye2272
@senaitambaye2272 Жыл бұрын
ማዬ ጥሩ አፍቃር ናት
@sidulile7253
@sidulile7253 7 ай бұрын
Woooooo❤❤❤❤❤❤
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ያሚል ዎው
@Pop-en1dk
@Pop-en1dk Жыл бұрын
ዋው ያምራል አጨራረሱ በርታልን
@islamispeace9612
@islamispeace9612 Жыл бұрын
ሌላ ክፈትና አሳውቀን እንዳትጠፋብን
@mitikeyeabatwa3895
@mitikeyeabatwa3895 2 ай бұрын
❤❤❤
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Wow
@madinay7646
@madinay7646 Жыл бұрын
እጂግበጣምልብዪነካልእዲሱንስትጀምርኮንታኪትእዲርግልኝእንተራስህየቃላቶችእወሪረዲህእጂግእጂግደስይላል
@tirhasmulugetareda8697
@tirhasmulugetareda8697 Жыл бұрын
ወንድማችን ሁሉ ግዜ ካንተጋር ነን..
@madinay7646
@madinay7646 Жыл бұрын
ምርጥእንባብነህጅእጂግእጂግቃላቶችህሁሉልብዪነካልቀጥልበት
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 Жыл бұрын
ማንም የዘራውን ያጭዳል
@Youtubesenait4776
@Youtubesenait4776 Жыл бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ፤ ትረካ አፍቃሪ ነኝ ሰገነት ደሞ ቀዳሚ ምርጫየ የትም ብትሄዱ እከተላችኋለሁ።
@yabzdna7358
@yabzdna7358 Жыл бұрын
ገደልም ቢሆን አብሬህ ገባለው
@nbintahmed4590
@nbintahmed4590 Жыл бұрын
የትም ብትሄድ እንከተልሃለን በርታልን!
@anubana
@anubana Жыл бұрын
Yadisu beth sim man ybala subscribe endnadergew biye new
@ruthi_na7702
@ruthi_na7702 Жыл бұрын
Ahun betjemerew teru neber enqelf saywosdegne 🙈
@missykonjo9208
@missykonjo9208 Жыл бұрын
Aref naw
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ዉይ ጉድ ደደብ ነገር ናት
ግሩም ትረካ - የኦሾ አስደናቂ የልጅነት ታሪኮች - በግሩም ተበጀ - Girum Tereka
30:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 23 М.
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 851 М.
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ፍረዱኝ  አጭር ትረካ  አስቂኝ ትረካ
28:26
ፈታ Habesha Feta Habesha
Рет қаралды 3,8 М.
Вселенная и Специальная теория относительности.
3:51:36
ЗЛОЙ АНАЛИТИК ВСЕЛЕННОЙ.
Рет қаралды 7 МЛН
ሞገደኛው ነውጤ አጭር ልብ ወለድ ትረካ
56:59
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 968 М.
🪄✨️He Got A Magic Can Of Sprite😃👍🤠
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 14 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН