KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የህሊና ፀፀት እንደሚሆንበት እርግጠኛ ነኝ! ከ18 ዓመት ስደት በኋላ አዚህ ደርሻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
55:41
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
1:40:59
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
ከጎንደር እስከ ኖርዌይ! ስንቱን ውጣ ውረድ አይቼ አውሮፓ ብገባም በገዛ ባሌ ጨካኝነት ‘ዲፖርት’ ተደረኩኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 331,577
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 788 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 1 200
@EyohaMedia
Жыл бұрын
ባለታሪካችንን ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251 94 904 0691 ይደውሉ!
@joswag2419
Жыл бұрын
ከዛስ?
@emuhencon6387
11 ай бұрын
❤@@joswag2419
@AyaSaed-bj8cs
6 ай бұрын
@@joswag2419ማለት ከዛስ 😅😅😅😅
@USAUS1986
Жыл бұрын
የዛሬው ሚካሄል ልጅ እንዲሰጠኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ❤
@saraetiopia7233
Жыл бұрын
እኔ ላማክርሽ የወንቅሸቱ ገብርኤል በይ ይሰጥሻል በውስጥ አግኝኝ
@Ok-wx4gz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሳብሽ ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ ❤
@Ethiopia567
Жыл бұрын
ሚካኤል ይርዳሽ፣ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሂ ማህፀን ይዳብስሽ።
@heymanothemanot2317
Жыл бұрын
እግዛብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እሕቴ
@dinkitudxb3308
Жыл бұрын
መንታውን ይስጥሽ❤❤❤
@bitsietbitsiet958
Жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@alemmeleaku
Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@firehiwotseblegiorgis301
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን ! !
@maizeiadah152
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tgethio6945
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@ልጅቷ
Жыл бұрын
❤amen
@unitedethiopia1348
Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ወገኖቼ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ !!😢
@kalkidan-t3j
Жыл бұрын
አሜን 🤲
@fifi-ts7kq
Жыл бұрын
Amen amen amen !!!
@ዮዳሄሳራ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nunubelete8142
Жыл бұрын
አሜን 💕🙏💕
@asresachyaso42
Жыл бұрын
Amen
@yayeshmulatu8552
Жыл бұрын
እንኳን ድኅና መጣችሁ❤ ለመላ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብዓል አደረሳችሁ አደረሰን። እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን።
@jesusloveyou5996
Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ የሴት ብርቱ ኑሮን ለማሸነፍ ያደረግሽው ጥረት ጀግንነት ነው በህይወት ኖረሽ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን አለምዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ሴት ነሽ ❤
@alemnishbiru8260
Жыл бұрын
የዛሬው ሚካዬል ልጅ ይስጠኚ ላልሽው እህቴ ቅዱስ ሚካዬል የለመኑትን አይረሳምና ይስጥሻል እምነትሽን አጠንክረሽ ለምኚው እናቴ ቅድስት ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን
@ዮዳሄሳራ
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን መልካሙ ሓሳባችን ሁሉ ይፈፅምልን
@ZorishMenjeta
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@gsgsgssg9340
Жыл бұрын
Amen
@yemetalmanewey4819
Жыл бұрын
Amen amen lenm yewenelgn
@mememekdi6705
Жыл бұрын
የ ሆድ ፍሬ የ ሚሰጥ አግዚአብሔር ኤንጅ መላክ አይደልም
@jemilamusa3882
Жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ አደናቂ የሆናችሁ
@GemilaKedir-rc7cu
Жыл бұрын
ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው የእዮሀ ሚዲያ ድምቀት አለም ሰገድ 😍😍😍😍😍
@GenetGeni-ob4kb
Жыл бұрын
በጣም
@SamriBaba-fz3oj
Жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🤲🙏
@አሚንፍላጎት
Жыл бұрын
አሚን❤❤❤❤
@wenduabebe2625
Жыл бұрын
በደናዉ ግዜ ነዉ የተሰደድሽዉ በኛ ግዜ ሰቃይ ነዉ እህቴ
@HayatHayat-zc8hf
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@wegenfkadu3140
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@meryeshetu3412
Жыл бұрын
አሜን🙏
@hanaethiopia1059
Жыл бұрын
እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሄር ቀጣዩን ጊዜሽን ይባርክልሽ::
@rabiaseid2385
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእርፍት እንጀራ ይሰጠን እሰኪ እንደ እኔ #ሰደት የሠለቻችሁ😢👍👍👍
@everythinghappensforarease9121
Жыл бұрын
አለሁ እህት
@AliHassan-ru9ef
Жыл бұрын
አሚንንንን
@عبداللهاليامي-ت5ت
Жыл бұрын
Amen 🙏
@ekrammohammed3009
Жыл бұрын
አለን ድክም ብሎን
@ረረሠ
Жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 እደኔ አትሆኑም ኦፍ አገር ሠላም ሆኖ አገር ገብተን አናርፍ
@zemzem9136
Жыл бұрын
አለምዬ አንተን የወለደችህ እናት ትባረክ ።አላህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ።በርክት ወንድሜ ።
@hayutube2065
Жыл бұрын
የጋዜጠኛው ትህትና👌🥀🥀🥀
@zoey2727
Жыл бұрын
አላህ ከክሀዲ ወንዶች ይጠብቀን
@ENATMitku-bv7nk
Жыл бұрын
አለም ሠገድ የኢትዮጵያ የርቅ አባት ብዬሀለሁ ጌታኢየሡሥ እድሜና ጤና ይሥጥህ እንወድሀለሁ❤ አለም ሠገድ የሚወድ በላይክ ያሣየኝ
@Ethiopia567
Жыл бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ እንዴት እንደመጣችሁ፣ ከበስተጀርባችን ያለውን ቤተሰብ፣ ችግር እረስታችሁ በተራ ፀብ የሰው ሂወት የምታበላሹ ስደትን የምታውቅ እመቤቴ ትይላችሁ። ይሄን ያህል መጨካከን😔
@ethopiagr
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@ethopiagr
Жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናሉ. የርሷን ህይወትምኮ አበላሽተውት. እንሱም ለማይኖሩት😢😢😢😢😢😢😢 ውይይይይይ. የኛስ ክፋት ብዛቱ
@fiyorioziyas
Жыл бұрын
ሰው ሁሉ የዘራውን ያጭዳል የእጃቸውን ያገኛሉ ሚካኤል ይፍረድባቸው
@ruthbirbanu5807
Жыл бұрын
ባህሩ እንኳን 5ቀን 5ደቂቃ ለማየት እንኳን እንዴት እንዳስጨነቀኝ እንደነበር 😢😢😢
@selamawitasfaw2218
Жыл бұрын
@@ethopiagr QQaq😃🙏🏼
@hanaburuk1363
Жыл бұрын
እፍ እንዲ ብሎ ሂወት ገፍቶ ግን ብር ላክ እያለ የሚቆላምጥ ቤተሰብ እና የሴጣን ኩራጮች ባል ተብዮች ምናለ ሂወታች ውስጥ ባትገቡ የሓበሻ ሴት እድላችን ግን 💔💔
@milli12354
Жыл бұрын
😢😢tikikil
@tibafactori4334
Жыл бұрын
😢የዚች ልጅ ታሪክ ከኔ ሒወትጋ ይመሳሰላን😢 እኔም በየመን በሀር 4ቀን ሌትና ቀን ውየ አድሬ አቃለሁ😢 መቶ ሀምሳ ሰው ተጭነን 43 ሰው ብቻ ተረፍን🤲🤲😥 ዛሬ ምንም ቢቀፋኝ ያችን ቀን ያሻገረኝ ልዑል እግዚአብሔር መቸም አይለየኝ😢ተመስገን/3🤲
@AnnLagner
Жыл бұрын
በስመአብ።
@TiruB
Жыл бұрын
በስማም 107 የት ደረሱ?😢
@peteroswordofa8943
Жыл бұрын
Egzio mahrene christos
@ሔርማዩቱብ
Жыл бұрын
አሜን፫ የዛን የመየየንምን ባህር አታንሽው 😢
@ፀሐይወጣልኝ
Жыл бұрын
በስመ ስላሴ
@MalhetDejene
Жыл бұрын
እንኳን ለአመቱ ቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ነገ ሌላ ቀን ነው የእጃቸውን ያገኛሉ ስደትን የቀመሰው ነው የሚያቅ😥😥
@ዮወርድ
Жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@sisayshimeles4015
Жыл бұрын
ሰው የሚያልፍበት መከራ የለያይ እንጂ ሁሉ አስከፊ ነው እህቴ አንቺ ያለፍሽበት የመከራ መንገድ በእግዚአብሔር እርዳታ አልፌበታለሁ ላምባዱዛ ደሴት መልካም የጣሊያን ህዝብ ደግነት ያየሁባት ነች
@workeneshshumet7454
Жыл бұрын
ሡዱን አምስት አመት ኑሬበታለው በጣም ደስ የሚል ነበር ሱዳን ፋቅር የሆነ ህዝብ ነው
@ATayetub
Жыл бұрын
የልቤን የሆዴን ብዙ ቁጭ አድርጌ የምነገረው የሚረዳ ሳይሆን የሚረዳኝ የልቤሰው ባገኝ ትንፍስ ቅልል ይለኝ ነበር😢😢😢😢😢😢 ታድላችሁ እዚህ ሰው ጋር ሄዳችሁ ስትናገሩኮ በእርጋታ እያዳመጠ ነው የሚረዳቸው😢😢😢
@shalom744
Жыл бұрын
Lemin athejim esu gar? Begil yanagirishal
@liyagebretsadik
Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ የልብ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@birhanab315
Жыл бұрын
አይዞሽ ከፈለገሽ አዋሪኝ😢
@FafiMohammdOmer
Ай бұрын
አይዞሽ
@Aberash-hd1uz
Жыл бұрын
አይይይ የስደት ሕይወት እንኳን 5 ቀን እኔ ለሰዓታት የይመንን ባህር ስንሻገር ያይነውን ስቃይ እስከ ሕይወት ፍጻሜዬ አረሳውም እንኳንም ፈጣሪ ከዚያ ኹሉ ስቃይ አውጥቶ እዲህ ለማውራት አበቃሽ እኅትየ❤❤❤
@kalkidankalkidan8424
Жыл бұрын
የኔ እናት ስንት የማይታለፍ ነገር አለፍሽ እንዴት የሀገር ልጅ ያጋልጣል ምንም ያለመግባባት ቢኖር አይ ኢትዮጵያኖች በሀገረም በውጭም ክፋታችን ይከተለናል አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ነሽ
@AnnLagner
Жыл бұрын
በአውሮፕላን በሰላም መተንም የስደት ህይወት ስቃይ ነው። I can not believe people go through this 😢
@fiyorioziyas
Жыл бұрын
ማርቲዬ ጓደኛዬ የአንቺ ጥንካሬ እኮ ለስንቱ ትምህርት ነው ገና ደሞ እግዚአብሔር ይረዳሻል ሁሉ ለበጎ ነው ጀግና ነሽ እኮ 💪💪
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
Жыл бұрын
@@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስምንድነዉ
@BirtukanAgegn
2 ай бұрын
በማሪያም የት ነው ማቃት ጎንደር የት አካባቢ ነች
@መልኬመንግስቱአለማየሁ
Жыл бұрын
ፊልም ፊልም ስለሆነ ቀለል አድርጎ ነው የሚታየው ይሔን እኔ ፈዝዤ ነው በፍርሐት እሰማት የነበረው መደሐንያለም እንኩዋን ከዛ ሁሉ አውጥቶ ለዚህ አበቃሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yeneneshregassa14
Жыл бұрын
Amen you will get ! Will keep pray in case it late trust me GOD make it for reason to give u time to be amazing mother ! We love you so much !
@mameeuntue7673
Жыл бұрын
አስለቀሰችኝ ውስጧ በጣም የተጎዳች ናት😢❤
@MekdeseMadidoMeja
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው ስደት ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ይጠብቀን 😭🥺
@RHAMAYGATA
Жыл бұрын
አሜን አሜን❤
@kokomalaeb1551
Жыл бұрын
Amen
@ZorishMenjeta
Жыл бұрын
አሜን❤❤
@firdosshambel6052
Жыл бұрын
አሚን(3)❤
@asne3025
Жыл бұрын
አሜን
@NatikAkiye-ce9fl
Жыл бұрын
አንቺ የጀግና ጀግና ነሽ። በዚህ ሁሉ አልፈሽ ሳቅሽ እስካሁን አልጠፋም። እኛ እዚህ አውሮፓ ገብተን በ5ኛው ወይም እድለኛ የሆነ ከዛ በፊት ሳቁ ይሰረቅበታል። ከዛበኃላ የምንስቀው የውሸት ደስተኛ ለመምሰል የውሸት እናስመላስለን። አይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር አላማ አለው። እባካችሁ በማሪያም እንርዳት።
@HiwotJima-Ya.MarMinas
Жыл бұрын
ቆይ እዛ ምንድነው እንደዚ ሚያስቸግራቹ የነፃነት ሐገር ምናም ይባል የለ እንዴ😢
@NatikAkiye-ce9fl
Жыл бұрын
@@HiwotJima-Ya.MarMinas ልክ ነሽ ነፃነት አለ፣ አገርሽ ላይ የማታገኚውን መብት እዚህ አለ፣ በተለይ ሴት ከሆንሽ ክብር አለ ግን ደሞ በሌላ በኩል እግዚአብሔር የሚባል ነገር አያውቂ፣ የሆነ ትልቅ መንፈስ አለው። እየበላሽ እየጠጣሽ መንግስት እየረዳሽም ደስታ የለውም። ቤተክርስቲያን እየተሸጠ night club, museum, የሚሆንበት አገር ነው።ሁሌ ብቻሽን ነሽ። ልጆች እንኴን ወልደሽ መቅጣት የማትችይበት አገር። በስጋ ገነት በነብስ ግን ሲኦል ነው።
@HiwotJima-Ya.MarMinas
Жыл бұрын
@@NatikAkiye-ce9fl ኦ እሱ እሱ ከባድ ነው ኣብሶ ለመንፈሳዊ ሕይወትና ለልጆች ያልሆነ ሐገር በጣም ከባድ ነው ግን ደሞ እኛ እንቋምጣልን ችግሩ ኣይገባንም ምንይሻለን ይሆን😢
@AnnLagner
Жыл бұрын
እኔ በሰላም በplane መጥቸም ያው ሳቄ በ 6 ወር ጠፋ
@milli12354
Жыл бұрын
@@NatikAkiye-ce9flኣገራችን በኣሁኑ ሰኣት መኖር ያስፈራል😢
@gerzhertessema2856
Жыл бұрын
የብዙ መከራ ባለቤት ጀግና ና ደፋር ናትና መጨረሻው በሂወት ተርፋ ለዚሁ መብቃትዋ እግዚአብሔር ከጥረትዋ ጋር ሀሳብዋ ይባርክላት ።
@kanaeth2235
Жыл бұрын
ሚካኤል አባቴ ዛሬ ደምቆ ተከብሮል የአገራችንን መከራ በቃ ይበላት በሚቀጥለው አመት ታሪካችን ተቀይሮ ለማየት ያብቃን አሜን
@SosinaHaddis-i7w
Жыл бұрын
አሜን ❤❤❤
@እውትትገለጥ
Жыл бұрын
አንቺ ቅዱስ ነሽ የእግዚአብሔር ከለላ ያለሽ መጨረሻውን መስማት እናፍቃለው
@fikerfiker
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች.አለምሰገድ ምርጡ ጋዜጠኛ አንተንም እንኳን አደረሰህ❤❤❤❤❤❤
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ
Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያዊ ክፋት ቀለባችሁ አይዞሽ የስራውን ፈጣሪ ይሰጠዋል አንቺ ሀገርሽ ነው የገባሽው❤❤❤
@tizitabiyafers1404
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ምንም አይሳነዉ በልጅ ማጣት የምንሰቃይ የሱ ፈቃድ ይሁንልን ሁሉም ለበጎ ነዉ
@woinshetbelay4664
Жыл бұрын
አይዞን ልጅ ጌታ ይሰጣል
@Show-mg6jb
Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ እኔም በዚህ ስላለፍኩ በጣም ይመሳሰላል : የሚገርመው ግን ሰው አያምንም ብላ ነው እንጂ መንገዱ እሶ እንዳወራችው ቀላል እይደለም : በጣም ቀለል አድርጋ ነው ያወራችው::
@wesenayalew3421
Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ እየፈረው ነው የሰማውት እንኳን የሊቢያው ታሪክማ ከኔ ጋር ያለሽ ሁሉ ነው የመሰለኚ የኔም ታሪክ ልክ እንዳነቺ ነው ኮምፓስ ተበላሽቶ አራት ቀን ባህር ላይ ቆይተናል የግብፅ አሳ አጥማጆች ናቸው ያዳኑን ግን አያቹ እኛ ነብሳችውን አዳናቹ እናንተ ግን ውሃ ዘጋችውብን አሉን😢 የዛኔ ስልጣን ቢኖረኚና ግድቡ የኔ ቢሆን የዛኑ ጊዜ አስቆመው ነበር ለካ ሰው ነው የሰው መዳሃኒቱ አልኩኝ ያንቺን ሂወት እንዳበላቸው አሪዎስ ምቀኛ አይነቱን ግን አደለም እግዚአብሄር የስራክን ይስጥህ ኑሮዋን እንዳ ለምከው ኑሮክ ይጨለም የሰራከው አይባረክ አንተ ክፉ ምቀኛ
@milli12354
Жыл бұрын
የኔ እህት እንኳንም ፈጣሪ ረዳሽ ከዛ መኣት
@wesenayalew3421
Жыл бұрын
@@milli12354 አሜን ውዴ❤
@ፍሬ
Жыл бұрын
ቀን በቀን ብታቀርብ አይሰለቸኝም❤
@tsehayarega848
Жыл бұрын
I like him
@fhhfg1019
Жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢
@GG-wf1mw
Жыл бұрын
በጣም እስገራሚ ታሪክ ! ድፍረትሽና ጥንካሬሽ በጣም የሚደንቅ ነው:: ይህን ሁሉ አመት ከመንከራተት ይልቅ የመማር እድሉ ቢኖርሽ የት መድረስ ትችይ እንደነበር ሳስበው አዘንኩ: ጠንካራ ሴት ነሽ አሁንም ብዙ ማረግ ትችያለሽ:: ተስፋ እንዳትቆርጪ! እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏽
@jemo5716
Жыл бұрын
አዎ አሉ አረመኔዎች ።።።ግን አንድ ነገር አለ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይፋረድልሻል አይዞሽሽሽሽሽሽ
@fiyorioziyas
Жыл бұрын
አሜን 🙏
@Haregi849
Жыл бұрын
ድፍረትሺ ግን ይገርማል አይ ስደት አይኑ ይጥፋ ሰው በዚህ ደረጃ መጨካከን ምን አይነት አስተሳሰብ ነው አይዞሺ ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው
@ወይኗ-ተ4ፈ
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እስኳሁን ይቀጥላል ከሚሉ ፕሮግራሞች እንደዚ በጉጉት የምጠብቀው አልነበረም ሲትታይ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ተመስጬ ነው የሰማሁሽ❤
@azebshewa6197
Жыл бұрын
የሚገርም ነገር እኮ ነው ። ወንዶች በዛ ስቃይ ውስጥ ሆነው ራሱ በሴት ይጣላሉ ። እጅግ በጣም ሴሰኞች እኮ ናቸው ።
@leiladavid.2632
Жыл бұрын
አንባዬ ለማንኛዉም ነገር ቶሎ አይመጣም ነገር ግን የዝችን አህቴን ታሪክ ሳዳምጥ ከጎንደር መተማ ከሱዳን ሊቢያ ከዛ አሰር ቤት ከዛ የአሰር ቤቱ ቀዳዳ ከዛ ዛፍ ከዛ የአምሰት ቀኑ የጀልባ ሰቃይ ከዛ ሂሊኳፕተሩ ከዛ የሃበሻ ዋሹ የሚሉት ነገር ከዛ ወንዶች በሴት አህቶች ላይ የሚጫወቱት ከዛ ሁለተኛ ጎደኛዋ ከኤርፖርት መቶ የወሰዳት ከኤርፖርት ማምለጥ የዚች አህታችን የመጨርሻ ሂወቷ አፎይ የምትልበት ይሁን አር ሰንቱ በምናቤ ተጎዝኩ ሰንቱ ጋር ሄድኩ አሰለቀሰኝ ወይ ሰደት ወላዲት አምላክ ከነልጅዋ ታሪካችን ይቀየር😢
@genetbirke4734
Жыл бұрын
ጠንካራ ሴት ናት ልፋትሽን እግዚአብሄር ያስባል አይዞሽ::
@Meseret-uq3jn
Жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን😢😢😢😢 አይ ሠው ክፉ
@tenad7309
Жыл бұрын
ውይ አበሻ? ባልዋ ግን ምን አይነት ክፉ ሰው ነው:: ከተለያዩ በሁዋላ የምን ምቀኝነት ነው? ሌላ ቦታ ሄዳ ስራ ከጀመረች በሁዋላ ጠቁሞ ማስያዝ? ምን አይነት ክፋት ነው:: እግዚአብሔር እንክዋንም በህይወት ኖረሽ ወደ ሀገርሽ ለመመለስ አበቃሽ🙏🏾2 ተኛውን ክፍል እስክሰማ ቸኩያለሁ:: ጋዜጠኛ አለምሰገድ ተባረክ:: የእህቶቻችንን ብሶት ተረጋግተህ ማዳመጥህ አስተዋይነትህን ይገልፃል::
@godisgoodallthetime836
Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ጥንካሬ የሚገርም እኮ ነው ዛሬን ያሳየሽ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን እንጠብቃለን
@medinaali274
Жыл бұрын
ወንድሜ ጋዜጠኛ አልም ስገድ ጌታ ይባርክህ እንዳንተ አይነት ጋዜጠኛ አለ ለማለት ይከብደኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
@Warknish-kz3gf
Жыл бұрын
ፍንፍህ ዘረጋ ቅደም ከፊቴ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ። የተጨነቃችሁ ያዘናችሁ የታመማችሁ ያጣችሁ የተጎዳችሁ ሁላችሁም ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላችሁ ለኔም ይድረስልኝ ።እህቴ አይዛሽ ትልቁ ነገረ አንቺ ደናሁኒ ነጌ የተሸለቀነው ፈጣሪ ይሰጥሽል። ለባልተብዬው ፈጣሪ ልብ ይስጥ ሴት እናት እህት ሚስትና እሱዋን መጉዳት ምጥ አይጠቅም ልቁኑስ ለምትጎዱን ቀናተ እንዳይከፋ።።እህቶቼ ጀግናጅግና ናችሁ አይዛችሁ
@Abbi-uh4xv
Жыл бұрын
አቤቱ ስለሁሉም ነገረ ተሐሰገነ በአንተ የተጠበቀች ነብስ ምን ትሆናለች ድንቅ ነው የአንተ ሥራ
@ሳሌምሳሌም
Жыл бұрын
ሀበሻ እኮ አምላክ ለአንተ እሰጥሀለሁ ግን ለጎረቤትህ እጥፍ አደርግለታለሁ ሲለው አንድ አይኔን አጥፋልኝ አለ ይባላል የአንቺም ባል ምቀኛ ነው ምንአለ ዝም ቢል
@martadawit8604
Жыл бұрын
❤❤❤
@rahelwolde146
Жыл бұрын
ጥቅም ቀርቶበት ነው ። ወረቀቷ ስላልተስተካከለ ስድስት አመት ሙሉ ሲግጣት የእጁን ቅዱስ ሚካኤል ይስጠው።
@امالبه
Жыл бұрын
ከሄድሽበት ስደት ካገኘሻቸው ሰዎች ሁሉ ባልሽ ነው የጎዳሽ እህቴ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ
@SalamaAsagid
Жыл бұрын
በሰደት ያላቹ እእት ውንደሙቼ የልባችንን መሻት ቅደሰ ሜካኤል ይሙላላቹ
@tgethio6945
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@edmalemberihun9100
Жыл бұрын
እዚ ሚዲያ ላይ ሚቀርብ ታሪክ ቀን በቀን ብሰማው አይሰለቸኝም ሲልቅ እራሱ ምን አለ ቢቀጥል ብየ ሳልሰለች ነው ማዳምጠው ዛሬ ምን ተለቆ ይሆን ብየ እየገባሁ ሁላ ነው ቸክ ማደርግ ከምር በጣም ምወደው ሚዲያ ነው አለም ሰገድ እድሜ ጤና ይስጥህ አይዞሽ እህቴ እንኳን ፈጣሪ ለዚ አበቃሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው😢😢
@Useh58rpbs
Жыл бұрын
በዚህ ሁሉ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ የግዚያብሔር አሻጋሪነት እጅግ ይደንቃል ተስፋ ላጠ ሁሉ ሲደርስ የሚመሰገነበት ቃል ይጠፍል በአውነቱ ስለ ሁሉም ነገር ከብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ ሌላ መገልጫ የለውም
@yesharegbeyene1271
Жыл бұрын
መዝሙር 127:3.........ሚካሄል ልጅ አይሰጥም!!! ከእግዚአብሔር የሚላክልን መላእክት ነው። መዝሙር 91:1 ያንብቡት please 🙏 ዮሐንስ 1:3
@JiraaJiraa-ln2ws
Жыл бұрын
እኔን እህቴ አይዞሽ ሁላችንም የዚህ ቁስለኛች ነን ምን አለ እኔም ቢሆንልኝ እና እንዲህ ለሚያዳምጠኝ ሰው የቆሰለውን ውስጤን በነገርኩት በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥህ አንተ ልክ እንደ ወንድም ሳይሆን እንደ እናት ነው በትግስት የምትሰማው ተባረህ 😭😭❤
@kidehaile7797
Жыл бұрын
Ayzosh ehta egzhabr melkam naw lanchi❤
@asefashtekeste1913
Жыл бұрын
እኔ በጣም አደንቅሃለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አለሜሰገድ።የሚልህ አጣሁ ፣ቄስ?ፓስተር?ሳይካትርስት ?በጠቅላላው መልካምና ትሁት አስታራቂ የወጣት ሽማግሌ ነህ።እግዚአብሔር የደግ ብድራትህን ይስጥህ።❤🇪🇹❤
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
እኔኮ ተንኮላቸው የኛ ሀበሻ እየጦቆሙ እሚያሲዙት ነገር ስንት የተደከመበት የስራቸውን ይስጣቸው ይህ ተንኮል ሳውዲም አለ ብዙ ሰው እየጦቆሙ ያስይዛሉ ምንም ለማይጠቀሙት ነገር ግፍ ነው ከምር
@wwoldaw2609
Жыл бұрын
ወንድ ሜ ዓለም ሰገድ እኔ አንተን እጅግ በጣም አደቅሀለሁ ትሁት ደግ አስታራቂ የእግዚእብሔር ሰው ነህ
@ktube8920
Жыл бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ 😢 ይሄን ሁሉ ለፍተሽ ጉድ አደረገሽ አይዞሽ የተሻለ አለው
@عيدهقننه
Жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ አለምዬ ፕሮግራምህን ሁሌም እከታተላለሁ የሚያሥደሠተኝም አለ የሚያሣዝነኝም አለ የእህቴ ታሪክ ግን የምር ከልቤ ነው ያዘንኩልሽ ግን ጎበዝ አይደለሽ ፈጣሪ ምክኒያት አለውና አይዞሽ መልካም ነገር አዘጋጅቶል ሽ ነው ከዚህ ሥቃይ ወደ አገርሽ የመለሠሽ ሁሌም ተባረክ አለምዬ ጎበዝና ደግ ጋዜጠኛ ነህ!!!
@ktube8920
Жыл бұрын
ምናለ በሰው ሀገር እንኳን ብንተዛዘን እኛ 😢 ባል ተብየው አላህ የስራህን ይስጥህ ምን አለበት ነበር ሰርታ ብትለወጥ
@mulumekonnen2112
Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ፈተና ስንት አመት ለመኖር ይሆን?? ያይሽውን ፍዳ አንችና መድሃኒያለም ነው የምታውቁት ። በጣም ነው ያሳዘንሽኝ። ግን በጣም ጀግና ነሽ በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ።
@ዜድtube1921
Жыл бұрын
እንዴ ቃና ድራማ እኮ ነው በጉጉት እምጠብቀው ይህን ሚዲያ ❤
@mekdeslemma2599
Жыл бұрын
ዋ የባህሩን ነገር ስታወራ እሱዋ ላወራችዉ እኔን ዘገነነኝ የዘላለም አምላክ እና አባቴ ለሠዉ ልጆች ለምታደርግልን ምህረት እና ቸርነት ክብር እና ምስጋና ላንተ ከዘላለም እስከዘላለም ይሁን
@DumisaniMkhize
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤we love you
@parrot_7889
Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን ደሰ ሲል አርዳድህ እግዚአብሔር ያንተ አይነት ሩህሩህ የስው ሃዝን ሃዝን በድል በድልህ አድርገህ ሁሌ ምትረዳው ነገር ሳላድንቅ አላልፍም ❤❤❤
@Hiwww2323
Жыл бұрын
አለምሠገድ የሥንቱን ችግር ታዳምጣለሕ ደግሞ ትእግስትሕና ትሁትነትህ ተባረክ
@Mehirt1
Жыл бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነሽ ❤ መጨረሻውን በጉጉት እጠብቃለን😊
@አባ
Жыл бұрын
የኔ ሴት አይዞሸ አፈር ይብላ ይሄ እባብ ከቻልሸ ተበቀይው በምትችይው በእውነት መማር አለበት ይሄ እበት የወድ አልጫ አፈር ብላ እውነት መላከ ቅዱሰ ገብርኤል በእሳት ይፈትንህ
@bertukanyoutube4773
Жыл бұрын
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ የማታ አንጀረ ይስጠን ለሁላችንም ❤❤❤❤
@milan8639
Жыл бұрын
ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ እውነቴን ነው የምልሽ እግዚአብሄር የሆነ ጥሩ ነገር ሊሰጥሽ አስቦ ወይም ከሆነ መጥፎ ነገር ሊያወጣሽ አስቦ ነው❤ ሞትም እኮ አለ አይዞሽ የኔ እህት
@selinahagos2376
Жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን በእግዚአብሔር አረ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን
@TayuG-n3j
Жыл бұрын
ለእኔም ሚካኤል ልጅ እንዲስጠኝ በፀሎት አሰቡኝ።
@Sabla-mn5pw
Жыл бұрын
መንታዉን ይስጥሺ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@misrakmisu2750
5 ай бұрын
Leaba kiros tesay kalikdan alachew
@እምየኢትዮቤቴ
Жыл бұрын
አቤት የስው ልጅ ፈተና😢😢የ18 አመት የስቃይ ኑሮ በዚች አጭር ስአት ዘርዝሮ ማስርዳት የሆነ ድራማ ነው የሚመስለው በጣም ከባድ ነው ግን ይህ based on true storyየሚል ፊልም ቢስራበት hundred percent over 1 million viewያገኛል! እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን ቁስል ይፈውስልሽ🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@frehiwotdesta6652
Жыл бұрын
የኔ አህት በአወነት ቃላት አጣሁ አንዳላዝን ጀግንንትሽ አና ድፍሪትሽ አንደላደንቅሽ ደግም ያሳለፍሽው ስቃይ ብቻ ምን አንደምል ቃላት አጣሁ አህት አለሚ ይህ በፊልም ነወ መሰራት ያለበት ወየ ክፊል ሁለትን በጉጉት ጠበኩት አኔ ከዚህ በሃላ አግዚአብሔርን አላማረረም ❤
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
የደህና ቤቸሰብ ልጆች የሚለው አነጋገር ለመደብን በዝቅረኛ ኑሮ ይኖሩ ከነበሩ ቤተሰቦች ወይም መካከለኛ የኑሮ አቅም ከሚኖሩ ቤተሰቦች ብንል ይሻል ይመሰለኛል ።
@meskeremjara292
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንችም የምትደንቂ ጉደኛ ነሽ አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው ከዛ የባህርላይ አሰቃቂ ሞት ያተረፈሽ አምላክ እግዚአብሔር የታመነ ነው አሁንም ሁሉ ለበጎ እንደሚቀየርልሽ አምናለሁ እግዚአብሔር በአንች የሚሰራው ስራ አለው ተባረኪልኝ ቀጣዩን ክፍል ደግሞ ለማዳመጥ እጠብቃለሁ። አለም ሰገድ ድንቅ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው ደፋር ጀግና ነሽ የሚቀጥለውን ታሪክ እንጠብቃለን ጋዜጠኛው👍❤️
@sosetadese3721
11 ай бұрын
እኔ በዚህ ሁኔታ አልፊያለሁ ግን የጣሊያን አሻራ ካላት ወደጣሊያን ነው ሚመልሷት መጀመሪያ ጣሊያን ትጠየቃለች አልቀበልም ካለች ኬዟ በዛው በኖርዌይ ይታያል እንጅ ዲፖርት ወደ ኢትዮጵያ አትደረገም
@የማሂርእናት
Жыл бұрын
ቅመሞችየ የደስታ የእረፍት ንሮ አላህ ይስጠን
@Genet800
Жыл бұрын
Ameen yaa raabi😢❤
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
Жыл бұрын
አሚን
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ruta623
Жыл бұрын
እንኳን ለ ቅዱስ ሚኮኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችው እኔም በስደት ነው የመጣሁት ልክ እንደሷ በመጣችበት መንገድ ግን ከ ሱዳን እስከ ጣልያን ይለው መንገድ ለብዙዎቻችን በጣም ከባድ ነበር ማስታወስ ይከብደኛል የማይረሳኞ ደግሞ ከ ትሪፖሊዮ ውድ ኩፍራ ሲመልሱን በ ኮንቲነር ጭነው ሳህራ በሪሃ 4ቀን 200 ሰው አየር በማጣት በሙቀት 😢😢😢😢😢 እእእእእእእእ መቀጠል አልችልም የጣሊያኑን በፍፁም ማስታወስ ይከብደኛል እህት አንች በጣም ጠንካራ ነሽ ስድስት ክፉ
@rahelztzion
Жыл бұрын
ማጅላን አይደለሽ እንዴ። መጥፎ አይደለም ብዙ ነገር አይተሻል። ጉደኛ ነሽ። የማይምት ምራል ነው ያለሽ በርቺ
@muhammadsameera106
Жыл бұрын
ሁሊም እንግዳ ሢኖረህ ውሀና ብና ሻይ አቅረብላቸው እንደዛሬው❤
@manaweldi3593
Жыл бұрын
አዞሽ እሕቴ አኔም አንዳንቺ ነኝ ያን ሁሉ አልፎ አሁን ነርዌይ ነዉ የምኖረዉ ግን ያሁሉ አልፎ ጥሩ ትዳር እና ሁለት የሚያምኑ ልጆች አሉኝ ስለዚ ሁሉም ለበጐ ነዉ አይዞሽ .
@Oumlizaaa
Жыл бұрын
አለምዬ የኔ አለም ታሪክ የለኝም ግን አንተን ለማግኘት ፊትለፊትህ ለመቅረብ ስል ድርሰት መድረስ አለብኝ አንተን ለማግኘት ለማዬት ብቻ ❤
@chuchumike3286
Жыл бұрын
አለም ስገድዬ የኛ የዋህ እንኮን ለቅድስ ሚካኤል አደርስህ ፐሮግራምህን መቼም ብዙሃኑ በጣም በጣም ንው የምንወደው አምላክ ይጠብቅህ 🙏🏻🙏🏻❤️
@samimmsamimm7281
Жыл бұрын
ወድማችን አላምሰገድ የማዳመጥልዩ ትሰጦአለህ የኛ ስቃይ ባላለቀቁጥር ዝምብለህ እምሰማን ነገር እረጅምእድሜተመኘሁልህ❤❤❤❤
@b.6015
Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ አላህ ሆይ በቃ በለን የስደት ኑሮ😢😢😢😢😢😢
@ayngedadessie7076
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይሰማሻል /ሀል ጠንክረሽ /ህ ፀልይ እኔን ከብዙ በላይ ደርሶልኛል
@selamyehawasawkonjo729
Жыл бұрын
ህልም መሰለኝ በጣም ጄግና ሴትነሽ ጌታ ይወድሻል
@menengetahun4963
Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በረከቱ ይደርብን
@tejinesheshete3204
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ለፈጠረሽ ዓምላክ ክብር ምስጋና ይሁን አንችን አሁንም ቢሆን ተስፉሽ በእግዚአብሔር ስለሆነ ትልቅ ደረጃ ስለምትደርሽ ተስፋ እንዳትቆርጭ የዓለም ዳኛ ከአንች ጋር ይሁን ።
@NatikAkiye-ce9fl
Жыл бұрын
እግዚኦ አንቺ ጀግና እግዚአብሔር ይርዳሽ። ባልሽ ግን አምላክ ይፍረድበት በእውነት ።
@selamleethiopia3423
Жыл бұрын
በጣም ደፋር እጅግ የምትገርሚ ወጣት ነሽ። ለሁሉም ክፉ ላደረጉብሽ ሁሉ እግዚአብሄር ብድራቸውን ይክፈላቸው። ዋናው ጉዳይ እጅ እግርሽን ይዘሽ በጤና ሀገርሽ መግባቱንም እግዚአብሄርን ይህበር ይመስገን። እህታችን አይዞሽ ። የሆነብሽን ሁሉ ወደ በጎ ቀይሮልሽ ቀሪ ዘመንሽን የታሳላት ደስተኛ ሴት እንዲያደርግሽ እመኝልሻለሁ።
@abbyameha533
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሚቀጥለው አመት ልጅሽን አቅፈሽ ያሳየን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@martadawit8604
Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏
@samirobil9341
Жыл бұрын
የእውነት ታሪክ በደብ ትክክወኛውን መንገድ በሚገባ ከነሚከፈለው ከነእስር ቤቱ ከነ ስራ ጭምር ቁልጭ አድርጋ የገለፀችው የእውነት ጠንካራ ነች ሀዘንዋን ሁሉ ተቁቁማ በደብ ገልፃዋለች ጎበዝ በጣም
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ነሽ
55:41
የህሊና ፀፀት እንደሚሆንበት እርግጠኛ ነኝ! ከ18 ዓመት ስደት በኋላ አዚህ ደርሻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 221 М.
1:40:59
ትዳራችንን የበጠበጠው የአሜሪካ ፕሮሰስ! ቁጡዋ የልጄ እናት ድንገት ጨከነችብኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 147 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
52:06
በስልክ ተገናኙ! የቀድሞ ባለቤቷ ከኖርዌይ ምላሽ ሰጠ! የኢትዮጵያ ህዝብ ከጠበኩት በላይ ክሶኛል! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 277 М.
40:21
ርሃብን በደንብ እናውቃታለን! 29 ዓመታት ትዳርና ማንም ያልሰማው ታሪክ! #ethiopianmovie#lifestyle#2016#marakiweg#yoadansweet
Maraki Weg
Рет қаралды 586 М.
1:18:52
እስቲ እናንተ ፍረዱኝ! የ14 ዓመት ሚስቴ ካደችኝ ላለው ባሌ ምላሽ አለኝ! ለ‘ትዳሬ’ ስል ያልተሸከምኩት ጉድ የለም! Eyoha Media |Ethiopia |
Eyoha Media
Рет қаралды 202 М.
48:18
በምወዳት የልጅነት ጓደኛዬ ጉድ ተሰራሁ! ብዙ ሰዎች ከእኔ ታሪክ መማር አለባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 316 М.
50:41
እህቴን እና ባሌን እጅ ከፍንጅ ያዝኳቸው! የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሆነብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 225 М.
1:14:22
ያለችውን ሰምቻለሁ ‘እኔም የምለው አለኝ’ ልጆቼን ለማሳደግ ብዙ ጉድ አይቻለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 479 М.
1:26:54
አደራ እንደ እኔ ጎድላችሁ እንዳትነቁ! #life #lifestories #lifechallenge #inspiration @comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 228 М.
1:01:51
ዶ/ር ወዳጄነህ እውነቱን አፍረጠረጠው | ወደ አካውንቱ የገባው ብዙ ሚሊዮን ብር ምስጢር | ጥያቄ ውስጥ የገቡት ዳዊት ድሪምስ እና ዳጊ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 714 М.
34:37
ልንጋባ ቀን ተቆርጦ ድንገት ጉድ ሰማሁ የ4 ዓመት ፍቅሬ መዘዝ ይዞብኝ መጣ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 355 М.
1:00:09
ጋቢ ለብሶ ነዉ የወጣው በቃ ከእንግዲህ አይመለስም ብላ ባለቤቴ ያልሆነ ዉሳኔ ወሰነች #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 84 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН