Lualawi ሉዓላዊ- ሕወሐት የጠ/ሚኒስትር አብይ ማሳሰቢያን አልተቀበለም/2 የሕወሐት አርሚ በራያ በኩል /የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና ኤርትራ

  Рет қаралды 28,541

Lualawi ሉዓላዊ

Lualawi ሉዓላዊ

Күн бұрын

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
KZbin
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Пікірлер: 167
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 Ай бұрын
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶችን እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Ай бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏
@Somer7719
@Somer7719 Ай бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 🙏 May stay together in peace ✌️
@busyline3882
@busyline3882 Ай бұрын
ሲሳይ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና አላሕ ይለግስሕ
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addisualene556
@addisualene556 Ай бұрын
ከሲሳይ ዘገባ የሚመቸኝ ነገር ቢኖር ተራ ስድብ ድንፋታ የሌለበት እና ሚዛኑን የጠበቀ በማስረጃ የተደገፈ ዘገባ መሆኑ ነው።
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Ай бұрын
ሰላም ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሲሳይ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@nativeabashawl6519
@nativeabashawl6519 Ай бұрын
Sisay you’re man of Dignity you Always work for Peace we will Stunned with you. God bless you. 🇪🇷from Eritrea
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego Ай бұрын
ውሸታም ኤርትራዊ መንፈስ የለሕም
@Abraham7528
@Abraham7528 Ай бұрын
ድንቅ እናመሠግናለን ሲሱ(:
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Ай бұрын
May God have mercy for us Ethiopians and Eritreans🙏🇪🇹🇪🇷🙏
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Ай бұрын
ስላም ሲሳይ❤❤❤
@solomonseid7172
@solomonseid7172 Ай бұрын
ትክክለኛ መረጃ ማቅረብ ሀገሩን ለሚወድ ነው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Ай бұрын
Keep the good job Sisaye. Paris 2024 is live. Let's go.
@robbarobi2784
@robbarobi2784 Ай бұрын
Avery ting is ok 👍 you are the best Profesional ethiopians journalist fast information true news avery day true information God bless your family God bless all ethiopians tank you 🙏
@alemalemye4812
@alemalemye4812 Ай бұрын
ሲሳይ አጌና የጋዜጠኛ ውሀ ልክ 🙏🏽🙏🏽👍👍💚💛❤️
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 Ай бұрын
እነሱ ዘላለም እያተራመሱ እየተፈሩ እንዲቀጥሉነዉ ሚፈልጉት ሰለዚህ ድራሻቸዉን ማጥፋት ከነግብራበራቸዉ ያሁኑ የከፋይሆናል ለሰላም ሲባል ቁማርተኞች ሁለትቦታ ተከፍለዉ እዛና እዚህ ተመሳስለዉ አማራዉን አሰጨረሱት
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ የወጣ እባጭ ነው!!!
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እድሜም መሸነፍም ያላስተማረው ህዋሃት ትንሽ አለማፈራቸው ያንን ሁሉ ወጣት አስጨርሰ ድጋሜ ለጦርነት ? ምን የህሊና ቢስ ስብስብ ናቸው ግን ህዋሃት የሚባል የኢትዮጵያ መርገሞች😮
@milliontaye8027
@milliontaye8027 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውሳኔ እጅግ ትክክለኛ ውሳኔ!!!
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m Ай бұрын
" ሠይፍ የሚያነሱ በሠይፍ ይወድቃሉ(he who lives by sword die by sword) " ይላል የተከበረው ቅዱስ መፅሐፍ፤እናም ህወሀት ምንም አያመጣም የገዛ ቀብር አፈፃፀሙን ከማጣደፍ ሌላ።
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
200% ትክክል ነው
@saratsegahun
@saratsegahun Ай бұрын
be blessed always in jesus name amen
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
ሰላም
@azebmehari
@azebmehari Ай бұрын
Salamka ybzah Sheshae
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ወንድም ሲሳይ እናመሰግናለን
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt Ай бұрын
Sisay the great ! Aman of reason.
@user-ej5vv8bt1w
@user-ej5vv8bt1w Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሲስ
@user-dx9tn6bi2r
@user-dx9tn6bi2r Ай бұрын
በሉ የሉአላዊ ቤተሰቦች ምንድነው እንዲ like shere ያነሰው በሰላም ነው ?
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs Ай бұрын
ሰላም ላተና ለአድናቂዌችህ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 Ай бұрын
ሲሳይ ቅን ሰው ተባረክ። በርታ ። እውነት ያሸንፋል።
@milliontaye8027
@milliontaye8027 Ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የወረደ ስራ አይሰራም ትክክል ነህ ሲሳይ።
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Ай бұрын
❤❤❤❤ ❤I
@ogbamich
@ogbamich Ай бұрын
To begin Eritreans have been paying in dollars from the get go. This is nothing new
@slfz
@slfz Ай бұрын
Eritrean civil aviation has failed to give specific information and detailed reason for their decision.
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
@@slfz you're not seeing the letter they already put everything on the letter.
@user-pc1hk8we6b
@user-pc1hk8we6b Ай бұрын
መንግሥትን፡በግድ፡ወደ፡ሌላ፡ጦርነት፡ውስጥ፡እንዲገባ፡የሚተነኩሱ፣የሚገፋፎ፣ከጀርባ፡ሆነው፣የሚቀሰቅሱም፡ጥይት፡የሚያቀብሉም፡እንዳሉ፡በደንብ፡መረዳት፡ይቻላል።
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
ዘንዶው ሕወሐት የ 500,000 የትግራይ ወጣቶችን ደም ጠጥቶ እንደገና የሌላ መቶ ሺዎችን ደም ሊጠጣ እየተሳበ ይገኛል ። ከዚህ በሁዋላ ግን ቀሪ ታሪኩ በምሕረት ሳይሆን በመቃብር መደምደም አለበት ።
@jigsachable
@jigsachable Ай бұрын
ኤርትራዊያን በኢትዮጵያ ስኬት በጣም ነው የሚቀኑት
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ምቀኞች ናቸው፣ እነሱ የሚፈልጉት ከአናት ቁጭ ብለው ሎላውን የኢትዮጵያ ክፍል እየቦጠቦጡ መኖር ነው 😮
@benkal8062
@benkal8062 Ай бұрын
ምነው የኢትዮጵያ ስኬት ብድር ድህነት ጦርነት ርሃብ መፈናቀል 😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Midenewu ye ethiopia siket 😂
@SurprisedBakedCustard-ep2jq
@SurprisedBakedCustard-ep2jq Ай бұрын
ሲሳይ ገበዝና ጀግና ስሜታዊ ያልሆንክ ጋዜጠኛ ነህ በጣም አከብርሃለሁ በርታ ከተረ ልፍለፈ የወጣህ ከአሰፋሪ ንግግር ያልሆንክ
@peacepeaceseyfu245
@peacepeaceseyfu245 Ай бұрын
Again and again long life with perfect hea I th to our genuine Sisay agena
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
በርታ
@zelalemadane
@zelalemadane Ай бұрын
ጀግናዬ❤❤❤
@woineshetdegefe3080
@woineshetdegefe3080 Ай бұрын
God bless u
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹💐🇪🇹
@derejebelay1487
@derejebelay1487 Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ጠባሳ በምን የተነሳ አለች ዝንጀሮ
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 Ай бұрын
Hello Sisaye
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Ай бұрын
❤❤
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Ай бұрын
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 Ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾Sisay
@helenmanna4743
@helenmanna4743 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 Ай бұрын
❤🎉❤🎉thanks ❤️
@MenbereAsmare
@MenbereAsmare Ай бұрын
I was ready to visit Dahlak.
@derejebelay1487
@derejebelay1487 Ай бұрын
ሲስ ትንሽ ታገሰህ ከቆየህ የሻንጣ ጀኖሳይድ ደረሰብን ሲሉ ትሰማለህ እዛ ሰፈር ሼም የለም ። ለማንኛውም በገዛ ፈሷ አስሟን ቀስቅሳ ነው
@nael4849
@nael4849 Ай бұрын
🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
Shabia's dictator never wished good for Ethiopia. GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 AND THE PEOPLE 🇪🇹 🙏 ❤
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Are you wishing good for eritrea ever?
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ይህን የማይድን ቡድን አንድ ሊባል ይገባዋል
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh Ай бұрын
የኤርትራ አቪዬሽን መግለጫ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ባንዳዎች ለማስደሰት የወጣ እንጂ የንግድ ቅራኔ አይመስልም!!!
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
New betam new chigir iyederes yalewu
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Ай бұрын
ሽማግሌዎችም ቢላኩ ላለመቀበል አሁን ረፍዷል ተብለው ደብረፅዮን እግር ላይ እያለቀሱ የወደቁ ሴትዮ አሁን በደብረ ፅዮን ይረሳል?
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Ай бұрын
ይቺ ቁንጫ የሆነች የኢትዮጵያ ጥገኛ ስነስርአት ማስያዝ ነው እንጂ መለማመጥ አያስፈልግም ፓራሳይት ትንሽ ሁሌም ትንሽ ነው ::
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Mani new?
@MahletkebedeMahletkebede
@MahletkebedeMahletkebede Ай бұрын
ሲስ ሰላም
@eyohelterefe2345
@eyohelterefe2345 Ай бұрын
የመከራ ሀብታም ሀገር
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 Ай бұрын
በመጀመሪያ ያመሰገኑት ነገር በኋላ ለማማት ያስቸግራል ይላሉ አበው።በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተሳበበ እንጂ ነገሩ የሁለቱ መንግሥት ችግር ነው። በመጀመሪያ ሰሜታዊ ተሆኖ ብዙ ሰህተት ተፈፅሟል።ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም አለ ጥላሁን።የኢሳያሰን ባህሪ እየታወቀ ወደ ውሰጥ መግባት አነበረብንም።
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s Ай бұрын
Those who can't change their mind cannot change anything. This is not the fault of the PM it is the rigidity of ESU.
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
በጣም የምትገርሙት እናንተ እንደልባችሁ ስትናገሩ ስትፈጽሙ ምንም አይመስላችሁም ሌላው ሲያደርግ ያማቸዋል
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil Ай бұрын
ኢትዮጵያ ኢግዛአብሔር ያልሰጣት ወደብ ከሰዉ ኢጅ ትለምናለች በዝህ አካሄድ የምገኝ ነገር የለም
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk Ай бұрын
At the end of the day, Zemeni wants to establish Gojami province. Zemeni doesn’t want any Gonder, Wollo, or Showa forces in Gojami. His main goal is to build 250k force solely from Gojami to achyhis goals
@sunnygabriel4993
@sunnygabriel4993 Ай бұрын
👍👍👍👍👍
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
Ethiopian Airlines is one of the BEST Airline in the planet. Lost found exists anywhere. Shabia should STOP blackmail Ethiopian Businesses. Yes. The Airline always must work for excellence. The dirty Shabia doesn't have any morals to criticize one of the best Airline.
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Oh ya, if it's business, they😢 have every right to protect their people from your so-called ethiopian airlines
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
@Yohanasenafe Yes. You are 100% right. The last slave Shabia is a parasite state.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Ай бұрын
አቦ በቃህ። የአየር መንገዱ ጉዳይ ይህን ያህል ሊካበድ አይገባም ።
@user-pn5in7sh6h
@user-pn5in7sh6h Ай бұрын
Sis ሕወሐትን ተፋታቸው
@user-wt3rc7if8p
@user-wt3rc7if8p Ай бұрын
ሲሳይ አጌና ምን አይነት ትንተና ነው ወያኔን ራቆት ያስቀረ ።ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት
@FeysaMegersa-gz3we
@FeysaMegersa-gz3we Ай бұрын
Sisi.berta
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Ай бұрын
ወያኔ አሜሪካ የተወሰኑትን በህይወት እንዲቆዩ አድርጋ ነበር ግን ጥጋባቸው እንደገና ስለተመለስ ገርፎ ወደጉርጋዳቸው ሲገቡ እንደጃርት በጭስ አፍኖ መገላገል ነው እሚበጀው በተለይ ለትግራይ ህዝብ ትልቅ እረፍት ነው
@benkal8062
@benkal8062 Ай бұрын
The power of money ኣየ ሲሳይ እንደዚ ሆነክ ቀረክ
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Ай бұрын
ያየር ክልላቸው አልከለከሉም ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ በረራዎች ሁሉ በአስመራ ያየር ክልል ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መስመር ይህም የሆነበት የሰሜን ሱዳን የእርስ በእርስ ጦርነት ምክንያት የአልቡርሃን መንግስት የማንም ሃገር አየር መንገድ በአየር ክልሌ እንዳያልፍ ስላለ ነው የፓለቲካ አጀንዳ ካለው ቀጣዩ እርምጃ በአየር ክልሌ እዳታልፉ ነው ከዛ አባሳደር መስወጣት ነው ሠላም ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ነው
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet Ай бұрын
ከባለቤት በላይ ባለቤት መሆን አይቻልም መተባበር ለሁሉም ይጠቅማል ስም ማጥፋት ሰበብ አይሆንም
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
ሙሉ ኢትዮጵያ ትግራይም ጭምር ህወሀቶችን አንፈልጋችሁም !!! ፔሬድ
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 Ай бұрын
Sisayiii eritiraaa iko cinpilatacho bado nachuu
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 Ай бұрын
Asafare
@bfbhd9616
@bfbhd9616 Ай бұрын
Sisay it is sad to hear you defending the sad reality of Ethiopian airlines. I am my self a victim of this theft twice .
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt Ай бұрын
የሕወሐት ምርኮ እንዴት ነበር ? 50 አመት ሊሞላ ነው ሕወሓት አለች ነገር ግን ደርግ...ኢሕአፓ ....መኢሶን ሌሎች የሉም እነ ሲሳይ ደግሞ ከወታደር ወደ ጋዜጠኝነት
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n Ай бұрын
ምነዉ ውሃውን ኣድፈርሽብኝ እንዳለው ኣንብሳዉ እንዳው ነገር ፍልጋ ነዉ። 1እይሮፕላን ያላት ኣገር 145 ብለይ ፕላን ያልዉን ኣገር ጋር ሊግናኙ አይችልም ችስቶች።
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 Ай бұрын
ኣንፈልግም እኮ ነዉ ያልነዉ ፡ምን ያስለቅቹሃል ፡ጀሃነቦች
@blackera1980
@blackera1980 Ай бұрын
ከርሳም
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 Ай бұрын
ንፍጣም
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
​@@temsgenkeneny8291ጥንብ ጋላ 🤧🤧🤧
@user-sb8ip2ef3t
@user-sb8ip2ef3t Ай бұрын
የመጀመሪያዋ ሴት የመጀመሪያዋ ጥቊር የብሄር ፖለቲካ ገለመሌ የለም Trump 2024
@ZEMEDE1281
@ZEMEDE1281 Ай бұрын
ሲሳይ በዚህ ደረጃ ትወድቃለህ ብዪ ስላስብም ነበር ግ ን ሆድህ ኣቸበፈህ ወደህ ኣደለም ሰውየው ሲመቱ ያሉት ነገር ኣሸንፎህ ነው:: ለትውስታ የለውt ጉዞዋችን ኣንዱን ኣሳብቶ ኣንዱን የሚያኮፍስ ሳይሆን ጀዋርን ለማቀፍ .... እውቁን ኣስተዋዩን ሲሳይን ለማቀፍ ምናምን ሲሉ ተንበረከክ እና የ መከለካያ የክብር ሽልማት ወሰድክ ጅብ ጉራጊ
@modinali3987
@modinali3987 Ай бұрын
Ye Ethiopia ayermenged eske meskerem min astebekew keahunu lemin ayakomim
@eritr
@eritr Ай бұрын
U need to ask ur apportunist Prime Minster why did he made a speech that does not respect the sovereignity of neighbors. Ethiopia is landlocked and will forever be
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Ай бұрын
አይ ሲስይ ወያኔ ንቀት አለበት
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
ትክክል ፣ ንቁቱ ፣ ከእውቀት ማጣት ነው
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Ай бұрын
@@watcher6397 እና እስከመቼ ስንለማመጥ እንኖርለን ይሰለችል በወያኔ ምክንያት ስንት ዋጋ ተከፈለ አውንም እየተከፈለነው
@michalgebre1289
@michalgebre1289 Ай бұрын
አው አይቀበልም ሁሉም ጆነሳይደር በአለም ፍርድቤት ሳንገትር እንቅልፍ የለም
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
አማራ ክልል ልትገድል መተህ የሞተ መስሎን ፣ እይይይይ የፈረደበት ጄኖሳይድ 😮
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
ኢትዮዺያ ውስጥ ውጭ ምንዛሪ ማግኘት ከባድ ነው። ከኢትዮዺያ የሚነሳ በረራ በብር ትኬት መግዛት ካልተቻለ ትልቅ የውጭ ምንዛሬ ችግር አለ ማለት ነው። ብር በራሱ ሃገር ካልተከበረ ማን ሊያከብረው ነው?? ትልቅ የፓሊሲ ስህተት።
@teferemerkebu6717
@teferemerkebu6717 Ай бұрын
Banda
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 Ай бұрын
አቶ ሲሳይ አንተ በመንግስት ልዩ ጥበቃ ስለሚደረግልህ አየር መንገዱ በሚገባ ተስተናግዶህ ሊሆን ይችላል ። የትራንስፖርት ክፍያም እንደማትከፍል ይታወቃል ። አብዛኛዉ የአየር መንገዱ ተገልጋይ ኢትዮጵያዊ ግን የኤሪትሪያ ት/ት ሚ/ር ያወጣዉን መግለጫ ይረዳዋል ።
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
He gave more time for TPLF with out disarming them
@hyesusbogale4546
@hyesusbogale4546 Ай бұрын
ሲሳይ እውነት ለመናገር የአየር መንገዱ ሰራተኞች የሚቆጣጠራቸው ያለ አይመስልም እነሱምንግድየለሽነት ያሳያሉ! በግሌ የደረሰብ ሻንጣዬን ትቶ መምጣት ሌላ ግዜ ደግሞ ሻንጣዬን ወስደው እኔን ትተውኝ ሄደዋል የቅርብ ግዜ ወር ያልሞላው መራር ሃቅ ነው!
@yiga7323
@yiga7323 Ай бұрын
The president of Eritrea is suffering from amnesia 😂😂😂😂😂😂
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Just look at your childish and government
@blackera1980
@blackera1980 Ай бұрын
3ሜትር ፊት😊
@temsgenkeneny8291
@temsgenkeneny8291 Ай бұрын
ተሳድበህ ሞተሃል ግም
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Ай бұрын
ግምስ አንተ ሆዳም ካድሬ ፍርፋሪ ለቃሚ ለማኝ​@@temsgenkeneny8291
@user-zs1hd5ky2i
@user-zs1hd5ky2i Ай бұрын
ሰላም ሲሳይ ኣገና ። ዛሬ ዛሬ ትንሽ በትንሽ ከእውነት ራቅ ራቅ እያልክ ነህ ። ድሮ የምንወድህ የምናከብርህ የነበርነው ልኩ ልኩ በደምብ ስለምትናገር ነው። የኢትዮጲያ ኣየር መንገድ በተለይ በኤርትራኖች ኣይኑ ያፈጠጠ ምዝመዛ ዝርፍያ ሻንጦች እቆች ለኣመታት እራሳችን የኣይን ምስክሮች ነን። እኔ ራሴ በኢትዮጲያ ኣየር መንገድ ኣዲስ ኣበባ ደርሼ ወደ ኣስመራ ያለ ሻንጦች ነው የበረርኩ እመን ኣትመን እስከ ኣሁን 2 ኣመቶች ሳጦቸ ኣላገኘሁትም ። የጠፋ እቃዎች ካሳ ኣልተሰጠኝ ማን ይሰማሃል ። እንደዚ በኢትዮጲያ ኣየር መንገድ እቃቾው የተሰረቁት ኤርትርያኖች ማን ይቁጠራቾ ። የኢትዮጲያ ኣየር መንገድ ኤርትራኖች ያላለቀሰ ንብረቱን ያልጠፋው ወይ ያልተሰረቀ ማን ኣለ ። በገንዘብ ክፍያ ደግሞ በጣም የሚያስገርም ከኤውሮጳ ወደ ኣዲስ ኣበባ የምትከፍለው ፣ ከኣዲስ ኣበባ ወደ ኣስመራ የምትከፍለ በጣም የሚገርም ከኣዲስ ኣበባ ወደ ኣስመራ የምትከፍለው ይበዛል ። እኛ ኤርትራኖች የኢትዮጲያ ኣየር መንገድ ይጠቀም ብለን እኮ ነን ገንዘባችን ከፍለን የምንጓዝ ። ስለዚ ለምን መብታችን ክብረታችን የኢትዮጶያ ኣየር መንገድ ኣይጠብቅልን ልክ እኛ እንደምናከብረው። በኣዲስ ኣበባ እቃየን ስያመዝነው በኪሎ ሳይሆን በግራም ነው ያከፈለኝ የሚገርም ነው ። ኣስፈላጊው ነገር ግን የኢትዮጲያ ኣየር መንገድ ትንሽ ቆም ብሎ ኣስበው ምንድነው ብለው ኣስተውሎ ከ ኤርትራ መንገድ ባለስልጣን ተነጋግሮ ስሕተቱ ኣስተካክሎ ህግን ኣክብሮ መሄድ ኣለበት። ለራሱ ገቢ ስለሆነ ።
@user-tt2id7ow9m
@user-tt2id7ow9m Ай бұрын
ወንድም ሲሳይ ያንተን ብሩህ ትንታኔ ማዳመጥ የጠራ አይናማ ያደርጋል፤አየር መንገዳችንን ጥላሸት ለመቀባት የተደረገውን የኤርትራ እጀ ማሠሻ ተፍተፍ የገለጥክበት መንገድ የተለመደው ልበ ብሩህ ኢትዮጵያዊነትህን አሳይቶናል።
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
አቶ ሲሳይ Ethiopian Airlines ብዙ ስኬት እንዳለው ሁሉ እና የአፍሪካ ኩራት ነው!! ገወን ብዙ የደንበኛ ብሶት አለበት፣ ለምን ብለህ መርምር፣ ደውል ፣ ፌስቡክ ያለው የደንበኛ ብሶት አንብብ። በደፈናው የያዝከው ጥብቅና ለአየር መንገዱ አይጠቅምም። የጋዜጠኝነት ጠያቂ ስራ አለመስራትህ በዚህ ላይ አሳዝኖኛል። በዚህ ጉዳይ ግራ ቀኙን ታናግራለህ ብዪ ጠብቃለሁ።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Ай бұрын
Mr Shabia, please don't try to act as Ethiopians. Ethiopian Airlines one of the BEST Airline in the planet. Lost found exists anywhere. So, don't try to blackmail Ethiopian Business. Yes. The Airline always must work for higher excellence. The dirty Shabia doesn't have morals to criticize one of the Brightest and the best airline.
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
@@PeaceToAll5758 😂 ከመይ ከመይ 😆 I am actually American 🇺🇸
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Ай бұрын
የአየር መንገዱን ሃላፊ መግለጫ ሰማሁት። ግራ ቀኝ መረመርኩ ፣ ነገሩ የተለመደው የሻአቢያ ተንኮል ይመስላል። የአየር መንገዱን ስም ማጥፋት ። የበረራ ክልከላው ደብዳቤ ላይ የአኤርትራ አቪየሽን ምንም ምክንያት አልሰጠም ነበር፣ አድሮ ነው በሶሻል ሚዲያ ሃሜት የደረደረው።
@yoseftewelde4319
@yoseftewelde4319 Ай бұрын
Sudan Ambasiy ke Eritrea yetebarerebet mekniyate be musena mekniyate mehonu rasachew Sudanaweyan eyegelesxu endehonu areab lemesemu sowoch meteyqe yechalale kefelegeke wede 3 vedio lelekelehe echelalehuge.🇪🇷
@yiga7323
@yiga7323 Ай бұрын
ሲሳያችን እባክህን ይህ ከንቱ በሆነው በኤርትራ ደብዳቤ ጊዜህን አትፍጅ። ኢሳይያስ በኢትዮጵያ ላይ ሀይለኛ ቅናት አለው ደግሞም የኢትዮጵያ መሻሻል የኤርትራን ጨርሶ የወደቀች መሆኗን ያጋልጣል።
@Yohanasenafe
@Yohanasenafe Ай бұрын
Abet hilim 😂😂😂 lanite aferiku
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
አይይ ደግሞ ልንጣላ ነው?😢😢
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Ай бұрын
ሲስ። የኤርትራ ጣጣ! ተመቸኝ ምሳሌው ..የግመሏን ወገብ የሰበረው ስንጥር 🤣 (the straw that broke the camel's back). ሌላ ልጨምር "በቅሎይቱ ገመድ በጠስች ለራሷ አሳጠረች". ብዙ የእንስሳት ጨዋታ አለ። ...የእንስሳ ነገር 😂
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 58 МЛН
چشم‌انداز: خنجر تازه روسیه به تمامیت ارضی ایران
43:54
Iran International ايران اينترنشنال
Рет қаралды 5 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
ADWA TIMES አድዋ ታይምስ
Рет қаралды 561
መቀነቴን ፍቺልኝ - Ethiopian Movie Mekeneten Fechilign 2021 Full Length Ethiopian Film Meqeneten Fechilign
1:21:36