No video

Seifu on EBS: እንደኛ የሙዚቃ ቡድን ከሰይፉ ጋር የነበራቸው ቆይታ - ክፍል - 1

  Рет қаралды 742,186

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Seifu on EBS: እንደኛ የሙዚቃ ቡድን ከሰይፉ ጋር የነበራቸው ቆይታ - ክፍል - 1

Пікірлер: 348
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
ፐፐፐፐፐ ከነውጥ ወደ ለውጥ ደስ ትላላችሁ እራፐር የነበረች ልጅ አሁን ሴት ሆና ስታምር ግን ከወገብ በላይ ውፍረት ሴት ላይ ያስጠላል እስፖርት ማዘውተር ለጤናችን ጥሩ ነእ
@melkamyotub2073
@melkamyotub2073 6 жыл бұрын
ውይ ምን ይመስላሉ በፊት ያምሩ ነበር
@user-mq3vf4fo7s
@user-mq3vf4fo7s 6 жыл бұрын
እንዴ ሚሚ በሰላም ነው እንዲህ መዘፍዘፍ በጣም ወፈርሽ በጣም ተቀየርሽ ሌላ ሰው ነው የመሰልሽኝ እንደ ልጅነትሽ ብትቀጥይ ያምራል ፀጉርሽ ስታይልሽ ንግግርሽ ሁሉ ነገርሽ ያምር ነበር አሁን ግን ሌላ ሴት ሆነሻል ውፍረትሽን ቀንሺ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 6 жыл бұрын
ወልዳ ይሆናል ወይ እርጉዝ ትሆናለች
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
እምነት ተስፋ ፍቅር ወልዳ ነው በቅርቡ የወፍረችው
@user-wu7hj3nq3n
@user-wu7hj3nq3n 6 жыл бұрын
እር ሜሜ ወፍርች እርጉስ ናት መሰለኝ በጣም ነው የተቀየርችው በተርፍ በርቱ ጠንክሩ
@user-ph3zr2dv4f
@user-ph3zr2dv4f 6 жыл бұрын
ኸረ ወፈራችሁ ሀሳብ አብዙ በርገር አታብዙ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
beautiful girls love u konjowechi all I love ur dress what u wears
@metimetasbiya3904
@metimetasbiya3904 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@nawafnawaf7379
@nawafnawaf7379 5 жыл бұрын
😂😂😂
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
ክክክክ
@kerojohar2297
@kerojohar2297 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@abrhametadesse6951
@abrhametadesse6951 6 жыл бұрын
I was like reading the comments and its really shame almost all of it no positive vibe , plz people , my people be positive after all we all are brother from one Ethiopia plzz Addd sum love .. One love no hate ,,,,,,
@abrhametadesse6951
@abrhametadesse6951 6 жыл бұрын
U really talk the truth may God bless u
@kal8342
@kal8342 6 жыл бұрын
Mimi I like your voice yene duruye😍😍😍
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
ከዘቢባ አጠገብ ያለችዋ አይናፍር ነገር ነች የእኔ ቢጤ
@wudset
@wudset 2 ай бұрын
waw yamiral
@eldanavivawit7004
@eldanavivawit7004 6 жыл бұрын
Woyenaaa yegaa betammm yemwdachew programchu eko amltog aywkem nber ehued 7sat ke serg hula kercha admtachuen nber yagaw gtibheryachu betam yameral ahuen ayet new yemslachut
@sabawelde9278
@sabawelde9278 5 жыл бұрын
በርቱ የኛዎች በጣም እወዳቸዋለዉ
@bettylulu5374
@bettylulu5374 6 жыл бұрын
አካበዳቹ በቃ ምንም አልተለወጠም መልካቹ ልብስ ነው የቀየራቹ ለማንኛውም በጣም ደስ ይላል በናተ ትምርት እንወስዳለን
@user-hv5zk7ut7u
@user-hv5zk7ut7u 6 жыл бұрын
Be Muzik chigr ltkerfuln newu?!
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
ሌላው የጎዳና ተዳዳሪ ሆና የምት ስራው ድሮ በጣም ቆንጆ ነበረች ቈጭን ሆና። ምድነው እንደዚህ የዎፈረችው። እኔ በጣም ነው የደነገጥኩት። ግን ደግሞ እንደዛም ወፍራ አያስጠላባትም። እባካች ሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ሲያገኙ በቃ ይሄን ክትፎ እና ደግሞ ይሄንን ፒዛ እንደጉድ እየበሉ ይወፍራሉ። አትብሉ አይደለም እሱን እስቲ ዛሪ እራሳችንን እናሞላቀው ተብሎ የሚበላ ምግብ ነው እንጂ ብታምኑም ባታምኑም የኢትዮጵያን ምግብ የመሰለ የለም ሹሮአችን አትክልታች ሁን፤ በሳምንት ፕሮቲን ስጋ ሌላ ግዜ አሳ እያረጋች ሁ ብሉ እራሳች ሁን ጠብቁ። ብዙ ደግሞ ሜካፕ አታብዙ። ጥሩ እንቅልፍ ከተኛቹ በምግብ እራሳች ሁን ከጠበቃች ሁ ትንሽ ደግሞ ከተኮኮላች ሁ በቂ ነው ይሄ የቻይና የሚመጣ ሜካፕ በቪዲዮ ካሜራ እስከሚያስታውቅ ድረስ እየተቀባች ሁ በሙሉ ኢትዮፓያን ሴቶች እዚህ አሜሪቻን ሀገር ጥቁሮቹ ገንዘባቸውን ለዛ ነው የሚያጠፉት።በተረፈ ሁላች ሁንም በጣም በጣም በፍቅር ነው የምወዳች ሁ። ሁሌም እምር ይበልባች ሁ። የውጭ ውበታች ሁንም ሳይሆን በእውቀትም እራሳች ሁን ገንቡ።
@ali-tc1mz
@ali-tc1mz 6 жыл бұрын
ዉይይይ። ሚካብ ግን ለምን አበዛችሁትት ድመት ነዉ የመሰላችሁት እዉነት
@user-mp5ym3km3h
@user-mp5ym3km3h 6 жыл бұрын
ዘቢባን ብቻ እዩ አቀማመጧን የኔ ልዩ እደኔ የክፍለ ሃገር አቀማመጧን አልተወችም ሁላቹንም እወዳቹዋለው
@ayshaa8864
@ayshaa8864 6 жыл бұрын
ፍቅርህ ነው የጎዳኝ በትክክል ክክክ
@n.ahabshawit1555
@n.ahabshawit1555 6 жыл бұрын
አይሜካብ ያንተ ውለታ
@ayshaa8864
@ayshaa8864 6 жыл бұрын
N.A Habshawit ክክክክክክክክክክክ ቡዙ ናው ውለታው ማር ክክክክክክክክ
@saronweldesenbt7618
@saronweldesenbt7618 6 жыл бұрын
N.A Habshawit ታዲያ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 6 жыл бұрын
N.A Habshawit ተከፍሎ አያልቅም ውለታው እኮ
@alemmy5053
@alemmy5053 6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-nv5gq5kh2y
@user-nv5gq5kh2y 6 жыл бұрын
N.A Habshawit ክክክክክ እረበሳቅ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
እኔ እኮ ሰው ለምድነው የሚምታታበት። ዛፍ ካለ ጦጣ አለ ማለት ነው። አንድ ሰአሊ ዛፍ ከሳለ የግዴታ ጦጣ መኖር የለበትም። ሲጀመር የድሮ ካራክተራች ሁም ያምራል። አንዳንድ ግዜ ይሄ ሰይፉ የሚባል ሰው ብዙ ግዜ ታዝቢያዋለሁ፤የቀደመን ነገር ለእንግዶቹ ሲያስተዋውቅ ልክ እንደ ውርደት እና እንደ ሚታፈርበት አርጎ ነው። ያንን ባህሪ ስት ስሩ እኮ ትልቅ ሰባአዊ ፍጡር የሚኖርበትን የአንድ ህብረተሰብ ክፍል መኖኑን መዘንጋት የለበትም። ስለዚህ። ብዙ ግዜ ይሄ ስይፉ የሚባል ሰው፤የተለያዩ ብሄሮችን ሰው ሲያቀርብ እና የነሱን ህብረተሰብ በሀል እና የእምነት ሲጠይቅ ሌላው ህብረተሰብ በንቀት መልክ እነደሚያየው እያረገ የሚጠቀምበት ቃላት በጣም ያናዸኛል። ከዚህ በፊት የጋቤላ ልጅ ሲጠይቅ። እሱ ጥያቄውን እያጣጣለ ሲጠይቅ እንግዳው ግን በባህሉ እንደሚኮራበት መልሶ ነገረው። ስለዚህ አሁንም የበፊት ካራክተራቸው ነው ለዛሪ መታወቅ የረዳቸው እነሱም ይሄን በበለጠ ሊያሞግሱት ይገባል። በርግጥ ያሉበት የግል ስራ እና የበፊቱን ለህዝብ ማሳወቃቸው ለመረጃ ሀይል ይረዳል።በተረፈ ግን የበለጠ የሚወደደው ያለፈው እንደሆነ አትርሱ። ሰውሙ ደግሞ ለሙዚቃ ተብሎን የተሰራን ስራ የየአንዳንዱ ሰው ህይወትን ነው ብሎ የሚያስብ ሰው ካለ፤እሱ ከእውነታው እርቆል ማለት ነው።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 6 жыл бұрын
ዘይባ፡ምን ልታዘዝ፡ላይ ስወድሽ😘ሁላችሁም፡ቆንጆ ናችሁ ብዙ ነገር እጠብቃለን
@zakytyobpayten3870
@zakytyobpayten3870 5 жыл бұрын
ወይ ሜከብ የስረክ ይስጥክ ስቱን ቆጆ አበለሽክ
@user-ye5zm3py6h
@user-ye5zm3py6h 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ እውነት ነው
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
እኔንም አበላሸኝ ጥሎብኝ ዱቄት ሳልነካ ፎቶ አልወድም ክክክክ
@senaitsenait6689
@senaitsenait6689 5 жыл бұрын
@@user-es6sh3gs7y kkkkkkkkkkkkkk
@siyoumteshome6425
@siyoumteshome6425 5 жыл бұрын
ሰይፉየ። እነዚህን ልጆች በጣም ነዉ የምወዳቸዉ። ግን ቅር ያለኝ አለባበሳቸዉ ሁሉም ቆራጣ። ምን አለ። አለባበሳቸዉ ብቻ። ቅር ያሰኛል። ላክብሮትም እንደናቶቻችን። ዝቅ ያለልበሱ እህቶች
@gdedi1396
@gdedi1396 5 жыл бұрын
Ere alebabesachewu min hone akalachewu eko teshfnwal...
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ የኛዎች ምርጦች!!!!!!
@alsaadmobile8873
@alsaadmobile8873 6 жыл бұрын
ውይ የእርጉዝ ሴት ልብስ ለብሰው ይመጣሉ እንዴ እውነትም እደኛ
@yonaslove7911
@yonaslove7911 5 жыл бұрын
እባክህን ሴይፍሻ የትነበርሽ ንጉሴን ይቺ ለሴትም ለወንድም አሪያ የሆነች በቅርብ የምትሉ እ ግለፁልና በላይክ
@zarrsar6372
@zarrsar6372 5 жыл бұрын
በሙሉ ያዲሳባ ልጆች ናቸው። የመናዊው ጀውሃር አዲሳባ ትወሰድ ዘንድ አዟል።
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 6 жыл бұрын
uffffffff ደስ ሲሉ በጌታ
@abrhametadesse6951
@abrhametadesse6951 6 жыл бұрын
For example on this show I love them coz the make people to think the way the act that means the really makes the viewer to blive on the clips ,,, well done
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ስታምሩ የኛዋች ግን ሚሚ በስላም ነው በጣም ወፈረችብኝ
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 6 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ ኣለው! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😀😀😀😀😀😀
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bghyu162
@bghyu162 6 жыл бұрын
ውይ ታምራላችሁ ግን ምን አለ ደህና ልብስ ብትለብሱ የርጉዝ ልብ ነው እንደ
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አንተው ታውቃለህ Bghyu እሥኪ ተዋችው ፈጣሪን ለረሣ ምን ምክረ ያሥፈልጋል ለንፋሥ ብለው ነው እንደዚህ የለበሡት
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ሰላም ሰይፍሻ. አይ የፈረደበት ፈረስ ጭራና ዱቄት
@ayshaa8864
@ayshaa8864 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ክክክክክክክክክክክክክ
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ አይለያችሁ እሙ ደግሞ በጣም ወፈርሽ እ እንደገና ይሄ የፈረስ ጭራም አሳምሯችኃል
@user-vn8yc2xr4t
@user-vn8yc2xr4t 5 жыл бұрын
ግን ለምንድነው መሀተባቸውን የሚያውልቁት ስታስጠሉ
@exitcellcell4810
@exitcellcell4810 4 жыл бұрын
ሀይ
@tesfushebelawu5997
@tesfushebelawu5997 2 ай бұрын
ከለውጥ ወደለውጥ ደስይላል❤❤❤
@genet84belachew41
@genet84belachew41 6 жыл бұрын
ዘፋኝ አያስፈልገንም ። ዘማሪን ያብዛልን። ሰይፍሻ..ዘፋኝ ታቆላምጣለህ. ወደእግዛብሃልር የተጠጋጉትን ታንጉዋጥጣለህ..ይህን ባህርይ ..አስየውለክ ብታደርገው መልካም ይሆናል እያሰብክ እሺ ይህን ዘመን አስተውል..ዝም ብለክ እያጫፈርክ እግዛብሃልር ይመጣል በር ይዘጋል.። ያ ሳይሆን ንቃ ወንጌልን አውራው ። ሰምተሀል ።
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 5 жыл бұрын
ሀይ
@abrhametadesse6951
@abrhametadesse6951 6 жыл бұрын
Hey brother Sefu plz let me interview or ask with u , plz allow me I have so many question to ask and u don't even ask. plz by any means make me to ask with u.make a difference brother , one love
@tesfushebelawu5997
@tesfushebelawu5997 2 ай бұрын
Betam wedachihalew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 5 жыл бұрын
ውይ ሜካፕ ልጅ አይውጣል ድሮ ቆንጆ የነበሩት ልጆች አሁን ተበላሻችሁ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 жыл бұрын
አይ ልዩነት ዝና ለካ ያወፍራ ሜካፕ እድሜህ ይጠር
@birtukandesale4901
@birtukandesale4901 6 жыл бұрын
Hewet Yemarayam Lije አሜን፫ አቦ
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከ
@kukukuku5502
@kukukuku5502 6 жыл бұрын
ere ere wibet amrobachuwal, diro eko afer neber mimeslut, endeee anduwa demo tezefzifaaa metachi be selam new,
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ስይፍሻ እነመስግነለን አተ ባታቀርብልን መች እነገኛቸው ነበር
@kokebfromnewyork5800
@kokebfromnewyork5800 6 жыл бұрын
Are they all pregnant?
@kukukuku5502
@kukukuku5502 6 жыл бұрын
Dr abiy erasachuun ke kenjibochi tebiku ale enji tezefzefu ale ende,
@papoupoupa4205
@papoupoupa4205 6 жыл бұрын
.
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
#የንጉስሽ ማህተብሽ ዉብ አድርጎሻል ደግሞ ስወድሽ 💝👈
@misemise3654
@misemise3654 6 жыл бұрын
Menew bokachu edezi arejachu betam
@elisabetgetachewelisabetge2880
@elisabetgetachewelisabetge2880 6 жыл бұрын
ወይኔ እረ ሴቶቻችን ያለ ሜካፕ ውብ እኮ ነን አይ ተፈጥሮ እድሜሽ ይርዘም
@user-in3hv9if5r
@user-in3hv9if5r 6 жыл бұрын
ለምለም ምን ጉድ ነው ውፍረት
@user-rd5yg2ql8k
@user-rd5yg2ql8k 6 жыл бұрын
Alemi ye wollo shekerker የኔም ጥያቄ ነው
@ninaaman4586
@ninaaman4586 3 жыл бұрын
Welda nw
@ahh1167
@ahh1167 6 жыл бұрын
Men enedega honahehu Enedenesu honahehug Alebabesahehu???
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 6 жыл бұрын
አይ። ኡማን። ኤር። እና። ዱቄት። እማትቀይረው። የለይ። ሴቶች ውለታህን በምን ይከፍሉህ ይሆን
@benyamkebede1168
@benyamkebede1168 6 ай бұрын
Seifu EBS no Questions?
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 6 жыл бұрын
I didn’t know that was a character. Kkkkkk
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 5 жыл бұрын
ሚሚ አረ ወፍረሻል አድናቂሽ ነኝ የራዳልጂን ትትተውኒ
@saremsweet5278
@saremsweet5278 4 жыл бұрын
Adnakesh nen love you
@joeybest3432
@joeybest3432 6 жыл бұрын
Mimi wow betam wegereshal ....... keneshe
@woynraya2325
@woynraya2325 5 жыл бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ በርታልን
@user-nd9wn9ej8u
@user-nd9wn9ej8u 5 жыл бұрын
ውይ
@teshaysamre3072
@teshaysamre3072 6 жыл бұрын
alebabesachu aymerme eji gobzach nchu
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ደስስስ ስትሉ ደሞ ስወዳቹ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
የኛዎች ምርጦች በተለይ ሚሚየ እኔ እንዴት ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ እንደማደርግሽ
@kubrahassen3696
@kubrahassen3696 6 жыл бұрын
ምንድነው አለባበሳችሁ ይደብራል ትንሽ እቃችሁ ሊታይ ምንም አልቀረው
@emuyeteferi7659
@emuyeteferi7659 6 жыл бұрын
tru yabesha kemse betelbesu emdete bamerbachehu neber bezuum ayamerem yelbesachehite
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
በጣም ታምራለችሁ ስወዳችሁ
@Moahs
@Moahs 5 жыл бұрын
ስወዳቹ
@jonatanjooo268
@jonatanjooo268 5 жыл бұрын
mimi (lemlem) please try to do exercise to decrease ur body weight
@mesimohammed1531
@mesimohammed1531 6 жыл бұрын
ወፈራችሁ የምትሉ ጉሉ ማሻ አላህ
@jetula18jetula54
@jetula18jetula54 5 жыл бұрын
እንደኛ፣ የእኛ ኬኛ እያላችሁ መዘላበድ አርትን አይወክልም። ወይም አንደኛችሁን ፓለቲከኛ ሁኑ እና በበረራ ጋዜጣ እያተሙዋችሁ ያውጡዋችሁ። ሰይፉም የእኛ ኬኛ እያልክ ጥያቄ ደጋገምክ ምክንያትህ ምን ይሆን ማንን ለመንካት ነው? ኬኛ የሚለው ቃል እኮ ከአቀረቀርክበት አንገትህ ቀና ያረገህ ቃል መሆኑን አትዘንጋው። እንዳውም ከተናገርን፥ እኛ የሚለው ቃል ራስ ወዳድነትን በውስጡ የያዘ ቃል ነው ከ ከእኛ። እኛ? ግን አቃፊ ነው ሁላችሁም የእኛ ናችሁ የሚነጥለን የለም። ያንተ የእኔ ነው የእኔ ያአንተ ነው የሚል ላቅ ያለ መልክት አለው። ግና ጥሎባችሁ ነገር መጠመዘዝ ትወስዳላችሁ። ያም አለ ይህ ኬኛ ወደፊትም ኬኛ የእኛ።
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 6 жыл бұрын
በእዛውም የእርጉዝ ልብስ ሊያስተዋወቁ ነው መሰል ወይ እመቤት ምነው እንደሜ የጅንጅብል ጆንያ መሰልሽ አደል ለማንኛውም ይመቻቹሁ
@jfhgdg2838
@jfhgdg2838 6 жыл бұрын
Muluwerek Miku ከከከከከ
@saronweldesenbt7618
@saronweldesenbt7618 6 жыл бұрын
Muluwerek Miku አረሁ.በጣም.አሳቅሽኝ
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 6 жыл бұрын
Rahel Teka Show ♥♥♥♥♥
@ze8865
@ze8865 6 жыл бұрын
Muluwerek Miku aree besak kkkkkk
@user-cq2qv6rj4z
@user-cq2qv6rj4z 6 жыл бұрын
Muluwerek Miku አረ በሳቅ
@linamohammed8244
@linamohammed8244 5 жыл бұрын
በጣም እወዳችኅለሁ
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ስወዳቸው
@malekm1229
@malekm1229 6 жыл бұрын
በርቱ ማሮች ❤❤❤❤❤☆☆☆☺
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 5 жыл бұрын
ሁሉንም ጠዋት ማየት ነበረ አንድ እንኳን አይኖርም?
@user-md9gn2ov2r
@user-md9gn2ov2r 6 жыл бұрын
Waw
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 6 жыл бұрын
Serachi teru new gen mekup kenesu sele new yemeselachut, egna endezehe nen yedeberal
@liliayana174
@liliayana174 6 жыл бұрын
እንኳን ከመዝረክረክ አወጣችሁ
@mekdeeeee1995
@mekdeeeee1995 6 жыл бұрын
Betam guregna nachu ti enante huletum melkachu mekup new esti fitachun tatebu ena krebu
@AhmedMohammed-yc7hx
@AhmedMohammed-yc7hx 5 жыл бұрын
Duro neberachu indeya Ahum ende mekap hunachu
@jajsjwwjj30
@jajsjwwjj30 6 жыл бұрын
አቤት አቤት ከየት የተላከ ውፍረት ተጫነሽ ኧረ መላ በይው የድሮዋን ሚሚ ማየት ነው ምፈልገው
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ዝፈኑይላልዴሆ ልብይስጠን
@amirseid8441
@amirseid8441 6 жыл бұрын
ሲመቹኝ ዘቢባ አብረሽኝ እንዳልተማርሽ ያርግልሽ
@genilema9503
@genilema9503 6 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ግን የሪታን ድምፅ እወደዋለው በጣም
@seidmuhammed498
@seidmuhammed498 5 жыл бұрын
ሰይፉ ሾው ሳይሆን ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ የመጡ ነው የሚመስለው 😂
@sadasada8861
@sadasada8861 6 жыл бұрын
ውይ አለባበሳቸው ስያስጠላ እኔ ከአርትስቶች ውስጥ የምወዳት በአለባበሳዋ ሆኔ በፀባያዋ መሠረት መብራቴ እወዳታለሁ ክርስታኖች ግን ጡሩ ፀባይ አላቹ ግን ጡትና ቅጥ ውጭ አድርጋቹ መሄድ ትወዳላቹ ፎረዶባቹ ኤጭ
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
እኔ ምናቸዉም አይመስጡኝም ወይ አያፍሩ ወይ አያምሩ ወይ ሜካፕ አያምርባቸዉ ወይ አለባበሳቸዉ አይመስጡም ምድረ አሮጊት ኤጭ
@helenyetemutemu6908
@helenyetemutemu6908 6 жыл бұрын
malate konjo 😁😁😁begehade yeweta kenati
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
በነዚ የሚቀና አደነሱ ዝርክርክ የሆነ ነዉ
@user-ne4hy9co9t
@user-ne4hy9co9t 6 жыл бұрын
malate konjo ትክክል ምንም አይጥሙኝም
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
እኮ የኔ ቆንጆ እነዚ ዝፍጦች እኮ የሚያምርባቸዉን እንኩዋን ለይተዉ አያቁም ምድረ ጅልጦቸ ኤጭ
@user-ne4hy9co9t
@user-ne4hy9co9t 6 жыл бұрын
malate konjo ክክክክክክ ትክክል ማር ከአለባበስ ጀምሮ ምንም አይመቹም
@fikirtafikirta870
@fikirtafikirta870 5 жыл бұрын
አቤት ዱቄት ተመስገን እሡኮ ባይኖር ለይቶልን ነበር
@MM-lk1cj
@MM-lk1cj 5 жыл бұрын
😃😃😃😃
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
እኔም ዱቄት ውስጤ ነው ለምን ይሁን ሽቅጥቅጥ ያልኩ ነበርኩ ሀገር ብሄድ ግን አመድ የገባች ድመት ባልመስል
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
@@user-es6sh3gs7y 😃😃😃😃😃😃😃ሽንቅጥቅጥ ካልሽ ለምን ዱቄት አስፈለገ
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 5 жыл бұрын
@@fafitube8254 እኔጃልኝ እወዳለሁ ውስጤ ነው ዱቄት
@Keyredin.N
@Keyredin.N 6 жыл бұрын
እትዮጵያ ድንግል ሴቶችን ለሳውዲ ትልክና ሳውዲ አዳቅለ አባዝተ ትመልሳለች😊😊
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ ክክክክክ ሀሀሀ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ kkkkkk
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ። ቲዛ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ 🤣🤣
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 6 жыл бұрын
Keyredin Nassir - ኢትዮጵያዊ ነኝ 😂😂😂
@alemkebed7530
@alemkebed7530 5 жыл бұрын
ሪችየ ባላገር እንድንመስል በሜካፕ ነው እንጅ ፍሉሀ ነው ተወልጀ ያደኩት አልሽ እውነት ለመናገር የኛ ላይ ልብሳሽሁ እንጅ መልካችሁ ከአብይ በፊት ያለው ያምራል አሁን ሽሮው ፊታችሁ ላይ በዝቷል ቀንሱ አስተያየትም ስሙ ስታረጁ ምን ልትሆኑ ነው ካሁኑ እንዲህ የሆናችሁ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
እኔስ ብጣም ነው የምወዳችሁ ማሮች
@hananati4979
@hananati4979 6 жыл бұрын
befit sewn sew yaregew ekub new ahun demo mekap new 😂😂😂😂
@naninani339
@naninani339 6 жыл бұрын
hana nati 😆😆😆😆😆
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
እኮ ክክክክክ
@bintmohammedamin8378
@bintmohammedamin8378 6 жыл бұрын
hana nati kkkkkkk
@selam7401
@selam7401 6 жыл бұрын
Endega lay yalewu makeup ena libis ayweklachuim!! BETAIM nechoch memseil wubet New yalachu manewu??? Endeke makeup ena qindibsh bezih melku mehonu wubetishin shfnotal!!
@yagerelijochiabobertusuder6808
@yagerelijochiabobertusuder6808 6 жыл бұрын
Siyamamiruu
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Lemlemey ere mensha nw
@sitimohammed4845
@sitimohammed4845 5 жыл бұрын
Yagni eyilachu timru nabare tkkelagni yethiopia ewate nabariw ahune mekapichu asetali sltine lawt dase ylil gne sebazi este kamedeyi jarebi sttimabu rasichun sthonu ina ahune bamecup yalawne wbat tamalkatu tafatroawe wbate yshilichuwal beyinese kanesut
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#የዉፍራተቹን ምስጥር ንገሩኝ ፕሊስ
@user-cz6ev1pg9s
@user-cz6ev1pg9s Жыл бұрын
ግን ማማ ነው ስማቸው በራሳቸው ይቶብ የላቸውም እዴ
@SarahSarah-xy8ui
@SarahSarah-xy8ui 6 жыл бұрын
ወይ ተለወጡ የበፊቱ ያምር ነበር ለማንኛውም ታምራላችሁ ይመቻችሁ
@tigestgelmass9731
@tigestgelmass9731 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk beitam teimchtougal before and after
@user-tt4nt4tv5v
@user-tt4nt4tv5v 6 жыл бұрын
ዋውውውውው የእኛዎች ስዎዳችሁ ከልቤ
@user-sw5qw3lg4y
@user-sw5qw3lg4y 6 жыл бұрын
Please disable the comment section Seifu. Shame on you for commenting on the poor girl's size.
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 6 жыл бұрын
ዋው ሁላችሁም ቆንጆናችሁ
@sitimohammed4845
@sitimohammed4845 5 жыл бұрын
Dami eghiopiwyine artestoche esporet liye yakal bkat enkskise yalichubatem set lje yasawnat akwamuwa waniw wbatuwanaw 1gulbate 2 wbate 3 tani yasegagnil yakal bkat enkskase abzu
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 90 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
Ethiopian Journalist Negash Mohamed & His Lovely Family
26:27
AfroEurope Tube
Рет қаралды 68 М.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 7 МЛН