"የአዝማሪ ልጅ ነኝ ማለቱ አያሳፍረኝም" ቬሮኒካ አዳነ ተካ | Veronica Adane | Seifu on EBS

  Рет қаралды 580,905

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 462
@ayineyemetoreya8307
@ayineyemetoreya8307 4 жыл бұрын
አባት የአባት አላፊነቱን ሲወጣ ደስ ይላል ❤ክብር ለአባቶች
@nenanena7057
@nenanena7057 4 жыл бұрын
ጋሽ አዳነ ሲያወሩ ደስ ሲሉ የዋህ ነገር ናቸዉ ፈጣሪ እድሜና ፀጋን ይስጦት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ልጅነትሽ እራሱ ውበትሽ ነው በጣም በርቺ እኔ ያንቺ አንደኛ ደጋፊሽ ነኝ እሺ ውድድድ
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Rita Jegna set enam yanchi adnaki mearey
@የልጄእናትነኝ-ሐ1ደ
@የልጄእናትነኝ-ሐ1ደ 4 жыл бұрын
ስልክ ተበላሽቶብኝ ዩቱብሽ ጠፍቶብኝ አገኘውሽ ዋው ደስ ብሎኛል ስላገኘውሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ምትለቂያቸው ቬድዮዎች በጣም አሪፍ ነው ተጠቅሜበታለው ቃል ኪዳን መሰለኝ ስምሽ ብቻ የፀጉር ዶክተራን ነው ድሞ ያልኩት
@hfhgch7861
@hfhgch7861 4 жыл бұрын
ሪታዬ ማር
@hfhgch7861
@hfhgch7861 4 жыл бұрын
መች ነው ልቨ ምትገቢው
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@bbyebbye6157 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
ለአባትሽ ያለሸ ክብር በጣም ደስ ይላል
@eyerusiyerawa9300
@eyerusiyerawa9300 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በማንነትሽ የኮራሽ በራስ መተማመን በፆናት የሚታይብሽ በጣም መልካምና እንቁ ልጅ ነሽ እ/ር ያሰብሽወን ያሳካልሽ ❤❤❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
አንድ ግዜ ለበአል መሰለኝ የሆነ ፕሮግራም ሰርተው አባቷን ኢንተርቪው ስታደርገው በጣምም ደስ ሲሉ ዛሬም ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁላችሁ
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
አወ እውነት ነው ደስ ይላሉ
@PalmTubeethiopia
@PalmTubeethiopia 4 жыл бұрын
KZbin.com/c/palmtubeethiopia
@tayiturudo1115
@tayiturudo1115 Жыл бұрын
F
@hanagirma8568
@hanagirma8568 4 жыл бұрын
አለባበስሽ.በጣም.ያምራል.ቆጂዬልጅ.ነሽ.ላባትሽም.እግዚአብሔር. እድሜጤና.ይስጥልሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@sosi5461
@sosi5461 3 жыл бұрын
የምር ምርጥ አለባበስ
@temesgenhunegnaw8594
@temesgenhunegnaw8594 4 жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ማሪያም በሙሉ አፉ የጠራ ብቸኛው አርቲስት አዳነ ተካ:: ይመችህ ቬሮኒካ ትባረክልህ ደስታ አይለይህ የልጅ ልጅ አይተህ ለመሳም ያብቃህ
@warkamedia
@warkamedia 4 жыл бұрын
ቬሮንካ ማለት ግን የመፃፍ ቅዱስ ስም ነው ጌታ ወደ ጎለጎታ ስወስዱት የደም ላቡን ስትጠርግለት የጌታ ምስል መሀረቡ ላይ የቀቀረፀላት ሴት ናት ጌታ ይመስገን።
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ጌታ በባህሪው የተባረከ ነው ጌታ ይባርክ ሳይሆን ጌታ ይመሥገን መሰለኝ እኔ ብዙ እውቀት የለኝም
@warkamedia
@warkamedia 4 жыл бұрын
ይኽው እስተካክያለው አመስግናለው
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለ ትርጉም 👌❤
@mercym.7732
@mercym.7732 4 жыл бұрын
Lje Mesfin Ethiopian I was just going to give them about Veronica but you got lei Mesefin. Good job 👏 is she also a queen at that time her husband the king was the one who hate Jesus????
@PalmTubeethiopia
@PalmTubeethiopia 4 жыл бұрын
kzbin.info
@HelenFesshaye2575
@HelenFesshaye2575 4 жыл бұрын
Beautiful family. I love her dad so genuine.
@sosi5461
@sosi5461 3 жыл бұрын
እኔ ችግር አለብኝ እያዳመጥኩ ኮሜት መሾፊ እወዳለሁ አዳዶች ኮሜታሮች አቤት ቅናታችሁ ጮሆችም ለፈለፈችም ምርጥ ልጅ ነች ታዋቂ ሆናለች አቤት ቅናታችሁ ስቶቹ ምርጦች አሉ ተግባራቸዉን በኮሜት ገለጹ ልጁቷ አለባበሷ እራሱ መልክት አለዉ አዳነየ እድሜና ጤናን ተመኘዉልክ ሰይፊሻም እደዛ ቬሮኒካ በርች
@googlenext6199
@googlenext6199 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያምን የወርቅ ቀለበት በስደቷ ጊዜ ያስመለሠዉ አዝማሪ ነዉ:: አዝማሪ እናታችን ትወዳለች::ፃድቅ ነው:: አዝማሪን ባርከዋለች ::::::
@sarasnvn9711
@sarasnvn9711 3 жыл бұрын
አዎ ትክክል ነሽ ማሬ
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
ለአባትሸ ያለሸ አመላካከት ደስ ይላል እና እድሜና ጤና ይሰጥልሸ እህቴ ❤️❤️❤️❤️እና አለባበሰሸ እና መሰቀልሸ ወይ ውበት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 4 жыл бұрын
You are so nice inside and outside. God bless you protect you from evil take care. With lot of love.
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 4 жыл бұрын
ጎበዝ የኔቆንጆ አለባበስሽ ያምራል ካንች ብዙ እንጠብቃለን
@ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም
@ናብቤትእግዚኣብሄርንኪድም 4 жыл бұрын
እሰይ ኣባትና ልጅ ሲያምሩ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ ከምንም በላይ ደሞ ማህተባችሁ ያምራል የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@በስምህልጠራፍቅሬ
@በስምህልጠራፍቅሬ 4 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ሰዉ ነዉ እድሜና ጤና ይስጠወት
@tigisttg4062
@tigisttg4062 4 жыл бұрын
አዲ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤👈አለባበስሽ ዋው💚💛❤😍😍😍
@PalmTubeethiopia
@PalmTubeethiopia 4 жыл бұрын
KZbin.com/c/palmtubeethiopia
@kideslove1683
@kideslove1683 4 жыл бұрын
ዋዉ መስቀላችሁ ሲያምር እድሜና ጤና ይስጥችሁ
@mesimesi7783
@mesimesi7783 4 жыл бұрын
አለባበስእሽ ስያምር💚💛❤️👌
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
በቅንነት sub....😍
@sosi5461
@sosi5461 3 жыл бұрын
ፈጣሪን ልኮምት ስገባ ዱቅ አደረግሻት የምር በጣም ያምራል አለባበሷ ምርጥ ልጅ ነች
@take12344
@take12344 2 жыл бұрын
Good confidence ...well done. Beautiful dad and daughter , Keep on.
@abaynehgobe9239
@abaynehgobe9239 2 жыл бұрын
ጀግናው ድምፃዊ አዳነ ስላየውሁ በጣም ደስብሎኛል
@hayu-ደሴዋ
@hayu-ደሴዋ 4 жыл бұрын
አባትና ልጅ ስታምሩ ረጅም እድሜ
@AdventureEthio1
@AdventureEthio1 3 жыл бұрын
A golden voice of our generation we love 💕 you, Veronica! We do have a lot of respect for you and your beloved Dad! We expect more from you I heard a lot of your interviews very touching it makes me feel emotional and your internal strength will take you to the top of the mountain. Keep on shining home girl...! Failure is a mother of success..! failures helps people cope with major defeat..we love 💕 you! Veronica a smart girl, hopefully we will see you in a big stage representing you Country.
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 2 жыл бұрын
Teshome Mitiku a living legend. You did good Veronica 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ወይኔ አቶ አዳነ እደት ደስ ይላሉ ታድለሽ አባትሽ ጋ ያለሽ ቅረበት ደስ ይላል
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
መልካም አባት ነህ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ አባት ሀላፈነቱ ሲውጣ ደስ ይላል ጎበዘ ነህ።
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wonderful Veronica!!! You look awesome and keep up your great music!!! Wonderful and proud ancient Godly Ethiopia forever!!!!
@Aas-bf4gh
@Aas-bf4gh 3 жыл бұрын
ታምራላችሁአባትናልጂ💖አሪፍነገርእጠብቃለን🌹🙏፡
@ሀሰቢነላህወይመልወኪልአላ
@ሀሰቢነላህወይመልወኪልአላ 4 жыл бұрын
ሳቅሸ ብዝት የበል እህት ለአባትሸ ያለሸፍቅር ፈጣሪ ያኑረልሸ በጤና
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በረች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
@meazitlahun4709
@meazitlahun4709 4 жыл бұрын
ቬሮኒካዬ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል አባት ነው ያለሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልሽ ማማዬ ትልቅ ደረጃ እንደምደርሺ ተስፋ አለኝ የኔማር የሂላሪ ሲስ Mg
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ታምራላቹ አባትና ልጂ አባትሽ ማክበርሽ ደስ ይላል
@Mwa584
@Mwa584 3 жыл бұрын
አዎ አዝማሪ ነኝ ትክክል እህቴ አዝማሪ እያሉ የሚሰደቡን ሰድብ መሰሏቸው አዝማሪ የሙዚቃ አባት መተሆኑን ረሰተው👈👈👍🙏🙏🙏💚💛❤
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
I saw you the first time. You are so beautiful. & talented ❤️🙏🏿👍🏾
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ።
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
ፈታ ያለ አባት አለሽ ታድለሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ አባት ደስ ስትል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@mitakecho7534
@mitakecho7534 4 жыл бұрын
አዳነ ተካ የዋህነቱ ደስ ይላል። የተባረከ ቤተሰብ ይሁንላችሁ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሩ ስታወሪ እራሱ ደስ ስትይ የሱ ልጅ ነሽ ሲገርም
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ለልጆች እድገት አባት ትልቅ ቦታ አለው፣
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 4 жыл бұрын
እኔም መሆን እማልፈልገው አልነበረም ቆንጅየ የመዳም ሸቃላ ሁኘ ቀረሁ እድሜና ጤና ላባትሽ ተመኘሁ
@ራኒደሡ
@ራኒደሡ 4 жыл бұрын
በርች እግዚአብሔር ለአባትሽ እድሜ ና ጤና ይስጠዉ
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Vhewa lij abatshin akbary 👏👏👏👏Gobez👏
@mitakecho7534
@mitakecho7534 4 жыл бұрын
ሰይፉየ ትለያለህኮ ጌታን አብዝቼ ነው ምወድክ 🥰🥰🥰
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግና ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ውነትም ያዝማሪልጂነሺ እየዝወርሺ ሁሉንምሞከር ሞከር አርገሺ ለዚህ በቃሺ ጎበዝነሺ ጠክሪ
@eteneshtefera5093
@eteneshtefera5093 2 жыл бұрын
Veronica Ye ❤️❤️❤️❤️
@hulusport
@hulusport 4 жыл бұрын
በራስ መተማመኗ ደስ ይላል፡፡ እኛን የሚጠብቅ አያንቀላፋም፡፡ አትፍሩ፡፡ግን ተጠንቀቁ፡፡ አስር ነው የቀረኝ ሰብስክራይብአድርጉኝ ፡አመሰግናለሁ
@elshaddai7086
@elshaddai7086 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ተለምኖ ነው እንዴ እሚገኘው?
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 4 жыл бұрын
የገረመኝ የመጀመሪያ ስራሽነው እደት በራስሽ ዩቲፕ ለቀቅሽው በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል
@etanutube
@etanutube 4 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኔ እብድ አባትሽን ስወደው በጣም የዋህ ነው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ጅግና አባት አዳነ ተካ ቬሮኒካ ኅበዝ ልጂ አባትሽን ስታከብሪ ደስ ትያለሽ
@hanasolomon7069
@hanasolomon7069 4 жыл бұрын
Thanks my lovely brother God bless you
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 4 жыл бұрын
መታደል ነው አባትና ልጅ ደስ ትላላችሁ
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
Ufff Des Sitilu Abatina Lij Allah Yitebikachu Abaten Betam New Miwedew💚💛💋💋💋
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝☝☝
@mazamaza-g8m
@mazamaza-g8m 21 күн бұрын
Alebabesish betam yamral bezi ketiyi ❤
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እራሱን ነው የምትመሲው ታደለሽ በረቺ በርቱ
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
ጥቁርና ቀይስለሆናችሁ እጅመልካችሁ እድ ነው ደስ ትላላችሁ በርችቆጆ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ሠይፉ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ይመችሸ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ስወድሕ አዳነ ተካ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በማንነትህ የምትኮራ ጠፋብሕን በመንፈሣዊ ናልን በማርያም
@gebreamlakgidey6042
@gebreamlakgidey6042 4 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ትመቻለች በጣም። አባት ኩራ
@enattube955
@enattube955 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሀ ዘፋኝ ነውደ በስማም በጠም ደስ ትላላችሁ ህልመሽነ ያሳካልሽ እህት
@abegartube591
@abegartube591 4 жыл бұрын
Veronica ምን ያህል እንደማከብርሽ ለመግለጽ ቃላት ያንሰኛል!!!!
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
she so real and pretty
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
Singing real pretty is her forte. 🤔
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሳይፉ በበሽታው ምክንያት ነው ወይ በጅህ ሰላም አላልካትም አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን በሽታ ከምድረ ገጥ አጥፋልን ሰው ከሰው ተፈራርተን እዴት ነው እምንኖረው
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 жыл бұрын
አይሙስልምናትብሎነው
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 4 жыл бұрын
እደዛማ አይሆንም ስት ሙስሊሞችን ሲያቀርብ አይተናል በበሽታው ምክንያት ነው እጅ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
አይገርምም የሀፅያታችን ብዛት ሰላም እዳንባባል ይሄንን በሽታ አመጣብን. ሙስሌም ስለሆነች. የምትሉ መነው ከዝህ በፊት ለምን ሰላም ይላል???
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 4 жыл бұрын
@@ወርቅዬ-አ2ዐ አወ አችየ እደቸርነቱ እሱ ይማረን እጅ እደኛ አጥያት እና ተኮል ይህም ሲያስብን ነው ሙስሊም ስለሆነች አደለም እባካችሁ አሁን እኮን መጥፎ ነገር አታስቡ
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
@@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ ትክክል እህቴ አደበታችንን ብንገታው አሪፍ ነው እግዛብሄር ቁጣውን ያሳልን ይሄ ቁጣ ነው
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 4 жыл бұрын
I like your confidence
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው አዳነ ተካ
@ሄራንፍቅር
@ሄራንፍቅር 3 жыл бұрын
ጋሺ አዳን እምናከብርው እምንወደው💖
@BUllstore53
@BUllstore53 4 жыл бұрын
Great dad 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍
@urihailu6962
@urihailu6962 3 жыл бұрын
አዝማሪ።ነኝ።ከማለት።የበለጠ።ዓለም።አጫዋች።ቢባል።የበለጠ።ይሻል።ይመሥለኛል።ለሁሉም።ያኮራል።🇨🇬
@abebayehumengesha5051
@abebayehumengesha5051 4 жыл бұрын
What a loving father
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Betam melkam abat ufff kenahugn❤️❤️❤️
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝☝☝
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
@@tenalehulum betekekel😍 selele legn new👈
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ለአባትሺ ያለሺ ክብር ደሥሢል
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አዝማሪ ስድብ ይመስላል ለፍራ
@asli2032
@asli2032 4 жыл бұрын
ሁፍፍ አባትሽ የሌለ የዋ ነው እሱ ሲያወራ አባቴ የበለጠ ናፈቀኝ ደሞ ስታምሩ😘😘
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አባት እና ልጅ
@tigistaklilu6712
@tigistaklilu6712 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም፡፡
@roseglobe9434
@roseglobe9434 4 жыл бұрын
Waw I love them
@mimiethiopia9628
@mimiethiopia9628 4 жыл бұрын
አባቴን. እወደዋለው. እፕባትክብርነው. አባትመመካነው. አረስተን. ስለ አባት ላውራ. እድሜናጤናላባቶች
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲሉ ቀረቤታቸው:: ግዋደኛ ነው የሚመስሉት ::
@liasol8518
@liasol8518 3 жыл бұрын
Ende Adane, ye Korem korefe yezefenew nw leka alawekutim neber, esu gitim endgeud bekalu yimetaletal, be sint edmew weldosh nw? betam nw yemwedew. God bless you guys.
@maryamenateyezelalembete9064
@maryamenateyezelalembete9064 4 жыл бұрын
ጎበዞች እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 4 жыл бұрын
አዴ በጣም ነው እምወድክ
@firewfirew1146
@firewfirew1146 4 жыл бұрын
"አዝማሪ" የሚባለው ቃል በተለምዶ ስድብ ሆነጂ ማዝመርና ማዜም የሚል ትርጉም ያለው ቃል ነው።
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 4 жыл бұрын
ሥታምሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይሥጣቸው
@puppiemamo3319
@puppiemamo3319 4 жыл бұрын
Very talented people!
@tofiktemam1347
@tofiktemam1347 4 жыл бұрын
በል ሴፉ ወስደ አጋትራት በጣም ነው ምወደው ጋዜጠኝነት ምናምን ነገር በይ ፍጥን
@hannashake6792
@hannashake6792 Жыл бұрын
Very good 👍
@birela8983
@birela8983 4 жыл бұрын
Nice videos God jobe
@Jackson-arada
@Jackson-arada 4 жыл бұрын
He is a nice father.
@A26150
@A26150 4 жыл бұрын
Well disciplined
@manchesterunited8805
@manchesterunited8805 4 жыл бұрын
የኮረም ኮረፌ በጣም እወደዋለሁ፡፡ እባክህ ሰይፍሻ እሱን ላክልኝ
@ethiozumba7970
@ethiozumba7970 4 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሽ በጣም ያምራል የኔ ቅመም
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
አርትስት አዳነ ተካ ጨዋና ኩሩ ነው ስነስርዓት ያለው ሰው ነው።
@hanasolomon7069
@hanasolomon7069 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@moufidkhayrallag3411
@moufidkhayrallag3411 4 жыл бұрын
Selam virocani endat neshi wow desi belani fetar yetabekachi💖💖💖👍👍👍
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።☝☝☝
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
አዝማሪይ እኛ አካባቢ በጣም ስድብ ነበር እናቲ አዝማሪይ ስመጣ ከመሽባቸው እንደር ሲሎ እደሩ ቤትየ እግዚአብሔርነው ስትል ነበር ግን ጎሩቤቶችን አንድቀን ሲሳደቦ አንችይ የአዝማሪይ ወዳጂ ብለው ተሳደቦው
@ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ
@ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ 4 жыл бұрын
ክክክክክ፡እኔም፡በዘሬ፡ነኝ፡በሀማኖታችን፡ዘርን፡መከፉፊል፡አይፈቀድም
@PalmTubeethiopia
@PalmTubeethiopia 4 жыл бұрын
KZbin.com/c/palmetubeethiopia
@yutbwgjh2183
@yutbwgjh2183 4 жыл бұрын
ክክክክክ እኝም ስፈር ስድብ ነው ትርጉሙም ተሳዳቢ እና ለፍላፊ የሚል ስያሚ አለው ክክክ
@ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ
@ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ 4 жыл бұрын
@@yutbwgjh2183 ፡ይበሉ፡
@kareemannm7863
@kareemannm7863 4 жыл бұрын
ወይ ለአባትሽ ያለሸ ፍቅር የእኔ ቆንጅ
@raheltigst7347
@raheltigst7347 4 жыл бұрын
Beautiful family
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
@ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 4 жыл бұрын
እህቴ ላባትሽ ያለሽ ክብር ደሥ ይላል
የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት
10:01
Veronica Adane
Рет қаралды 639 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН