No video

ፈነጠዘ!!!! አሁን ተደስቻለሁ የኢትዮጵያ ዜግነትን አግኝቻለሁ ...የተቀደሰችውን ምድር በጫማዬ አረግጥም ብዬ 27 አመታት በባዶ እግሬ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 162,951

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

አሁን ተደስቻለሁ የኢትዮጵያ ዜግነትን አግኝቻለሁ ...የተቀደሰችው ምድር በጫማዬ አረግጥም ብዬ 27 አመታት በባዶ እግሬ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 270
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እኛ በዘረኝነት በሽታ ተጠምደን የገዛ ሀገራችንን ካላፈረስን እንላለን😢 የውጮቹ ዜጎች ደግሞ ለሀገራችን ያላቸው ፍቅርና ክብር ልዩ ነው❤ ኧረተው እንንቃ ተው ግን
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
Ewunet newu Wandem Egizahber Ayine libonachin yikefetelin Andinet yee kedimo fikern yimeliseln
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 Жыл бұрын
that is absolutely right
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 Жыл бұрын
Betam yene kojo 😢😢😢😢😢
@saramamo5332
@saramamo5332 Жыл бұрын
እውነት ነው
@DanielErdolo-nc5cv
@DanielErdolo-nc5cv Жыл бұрын
ትክክል
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
በእጅ ያለ ወርቅ ሆኖብን እንጂ እንደ እኛ የታደለ ሀገር የለም...rasta man እንኳን ደስ ያለህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
በምን????
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
@@sebletiruneh2183 የልቡን መሻት ስላገፕ ነዋ😊
@Fitsumtesfay
@Fitsumtesfay Жыл бұрын
ኮተታም ኢትዮፕያ በምን ነው የታደለችው? ዘረኛ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እውነት ነው💚💚💛💛❤❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
@@Fitsumtesfay ማንን ነው የምታወራውን እኔን እንዳይሆን.... ወዳጄ ክፋ ባንነጋገር መልካም ነው....ሌላ ለዜግነት ይሻማል አንተ እዚህ ስም አይተህ ዘር ትቆጥራለህ ... ምኑ ማትረባው ነህ ልቦና ይስጥ ... ምን ይባላል
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገር ስቶናል ግን ምን ያድርጋል ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው እባካችው ሁላችንም ወደ ቀልባችን እንመለስ💚💛❤
@Birukti21
@Birukti21 Жыл бұрын
ለታመሙት በሙሉ ወላዲተ አምላክ ትዳብሳችሁ 🤲🙏
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን ያሳየን😢 ይህ የጨለማ ጌዜ አሳልፎ የብርሀኑን ጌዜ ያምጣልሽ 🥰🥰🥰🙏
@munaahmed3868
@munaahmed3868 Жыл бұрын
በእጅ ያለ ወረቅ ሆኖብን እንጅ እንደ እና የታደለ ሀገር የለም Rasta man እንካን ደስ ያለህ❤
@wudearaya8756
@wudearaya8756 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ምድር ሰቶናል ያልተባረከ አይምሮ በዘረኝነት በክፋት የተጠመደ ልበ ደንዳና ሆነናል ፈጣሪ ቅን ልብ ፍጠርልን
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 Жыл бұрын
የሚገርም ኢትዮጵያዊያን አገራቸውን ለማፍረስ ሲጮጮሁ ይውላሉ ምድሪቱንም በጫማ ለመርገጥ ሊደፍር ያልቻለ ፍጡር አቦ አንተ ብሩክ ሰው ነክ ንገስባት በአገራችን
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
ይገርማል እኛ ለማፍረስ እንጥራለን ሌሎቹ ደግሞ ኢትዮጵያዊ ለመሆን የማያደርጉት ጥረት የላቸውም እንኳን ደስ አለህ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
አለቅሳለው ሌላው የሶ ለመሆን እኛ የሶልጆች ግን በዘረኝነት እንባላለን በእጅ ያለ ወርቅ እዲሉት ሆነናን ልብይስጠን 😢😢😢😢😢😢😢😢በተለይ አርጎዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቄ ሳይ ይነዝረኛል የኔየዋህ ሃገሬ ኩፉሽን ያርቅልሽ ሁሌ ፀሎቴላይ ማሃሎን ገነት ዳሮን እሳት አድርግልን ሰመአቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እንደጠበካት አደራህን እለዋለው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@abaynesh653
@abaynesh653 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በቸር
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 Жыл бұрын
እኛ ደግሞ የሰው እንመኛአለን 👍👍👏❤️🙏
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ተስፍ አንቆርጥም ሀገራችን ሰላሟ ይመለሳል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ሰላሟን ይመልስላት ❤
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Ameen inshallah
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 Жыл бұрын
ይገርማን እኛ የአገራችን ጥቅሟ ጠፍቶብን ተምታቶብናል
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ኢትዮጵያን.አስብ❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የታመሙትን ፈጣሪ ይማራቸው በእጅ የያዙት ወርቅ ሑኖብን እኛ ሌሎች እንዲህ በፍቅር ይወዷታል እማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ደምስራችን ነ ነው!!! 💚💛❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እኛ ሀገራችንን እንሸሻለን የገባው ወደ ኢትዮጵያ ይገባል የታደልክ ነህ እንኳን ሰላም መጣህ
@anshaesmail9674
@anshaesmail9674 Жыл бұрын
ሀገርማ ነበረን የሰው ልጂግን ተጨካከነ ብቻ ሰላምሽ ይመለስ እማ ሀገሬ🎉🎉
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@ቃል-ወ8ተ
@ቃል-ወ8ተ Жыл бұрын
እኛ አለን አይደል የበረከት ሀገር መሆኗ ጠፍቶብን የምንባለ የሌላ ሀገር ዜጋ እንዲ ሲያከብራት ምን ይባላል
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m Жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያ በያዝነው ወርቅ ሳናጌጥ የስውን ጌጥ እንመኛለን አይ ስደት 😢
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
Ras Teferian deserve more respect and love by us. I live in Europe and the amount Rasteferian show respect and love for Ethiopia is so amazing. Much respect and love.🙏 🇪🇹❤️
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
True frankly speaking I get more love from the Caribbean community.
@ethiopianconscious
@ethiopianconscious Жыл бұрын
@@Black-lioness True. 🇪🇹❤️
@dubaiyou3512
@dubaiyou3512 Жыл бұрын
እነሱ መጥተዉ ይኑሩባት ይቺን የተባርከች ሀገር እኛ ለመኖር አልታደልንም የሚያዉቅ ያዉቀዋል ታርኩን
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ይቺ ነበረች ሀገሬ ዛሬ በሆዳሞች ስሟ ተመረዘ እንጂ አለም ሁላ ይቀናባት ነበር 😢😢🇪🇹
@teshagercheklie4244
@teshagercheklie4244 Жыл бұрын
I am an Ethiopian citizen living for 40 years outside my Homeland when I see thise programm make me cry.
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Ayzonnnnn😢😢😢
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ኢትዮጵያ ለምለምቷ አገር
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ከኢ/ት፣ወተሽ፣አታቂም፣ማለት፣ነው፣እኔም፣ድሮ፣ለምለም፣ትመስለኝ፣ነበር
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Жыл бұрын
ወይጉድ ይሄም አለ ክብር ይገባዋል ረጅም እድሜ ወድሜ።
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Жыл бұрын
ሰማይና ምድርን በስድት ቀን የፈጠረው የአለማቱ ጌታ ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን ሁላችሁም ዱአ አርጉ ሀገራችን ሰላሞ ይመለስልን ዘንድ ያረብ ያረብ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ❤❤❤ ለዘላለም ትኑር ለእኛም ፍቅር ይስጠን❤❤❤
@omabdellah5651
@omabdellah5651 Жыл бұрын
አይሰይፉ ምን አለ ሰውየው እንዲቀመጡ ብታደርግ አይከብድም
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Жыл бұрын
ሰይፉየ ፈታ ያያክ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ።
@uerywe-tz9lj
@uerywe-tz9lj Жыл бұрын
እርስ በርስ አየተባላን ሰላም አጣን እንጅ ሀገራችን እኮ ዉርቅ ነበረች ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️🙏
@addis8247
@addis8247 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት አደጋ ዉስጥ የጨመረዉ የክልል አገዛዝ ከመጣ ወዲህ ነዉ፡፡ ብሄር አየለ፤ዜግነት ከሰመ፡፡ክልሎችን በብሔሮች ስም በመሰይም፤የመኪና ታርጋን በክልል ስም በማዉጣት አንዱ ከአንዱ ክልል ወደ ሌላ ክልል እንዳይሄድ ተከልሏል፡፡ይህንን ችግር ያባባሱት አክቲቭስቶች፣ስልጣን ላይ ያሉ ሙሰኛ ባለ ስልጣናት፣ዩቱበሮች፣ፌስቡከሮች፣ቲክቶከሮች፣ፅንፌኛ የሆኑ ምሁራን እና የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እግዚአብሔር የባረካት ምድር ኢትዮጵያ❤_
@user-qe1bg6sl3t
@user-qe1bg6sl3t Жыл бұрын
ፈጣሪ ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን
@mekonnenadinew5207
@mekonnenadinew5207 Жыл бұрын
ዕድሜ ለወያኔ መርዙን ለረጨብን ።
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንውድየሀገሬልጆችእግዚአብሔርሀገራችንንይጠብቅልን
@medinanuru1711
@medinanuru1711 Жыл бұрын
እነሸመልስ አብዲሳና እነ አብይ ይጨማለቁባታል የኔማርን
@dxbdxa6375
@dxbdxa6375 Жыл бұрын
ፍትህ ያለ ምክንያት ለሚታሰሩት አባቶቻችን ፍትህ ለማህበረ ቅዱሳን ቲቪ
@tamaretmo1398
@tamaretmo1398 Жыл бұрын
ዋውውውው ወገን እስቲ ከኝህ ትልቅ አባት እንማር እስቲ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ጃማይካውያን ፍቅር ናቸው እኮ😢
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አሎት አገራችንማ ምርጥ አገር ነበረን ሰው ብልጥና ተኳለያ በዛ መከባ በር ጠፋ ማሰተዋልን ያድለን
@krene1127
@krene1127 Жыл бұрын
EGEZEYABEHERE YEDEGELE MAREYAME LEGE MEHERETONE YELAKELAHEWE BEGWO YEDABESAHEWE DEGELE MAREYAME TEDABESAHEWE AMEN ❤❤❤
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ ውድ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ውድድድድድድ
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
Respect for the most peaceful and loving ❤️ people 🔥
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 Жыл бұрын
ነገ መልካም ይሆናል
@samitokicho2333
@samitokicho2333 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የራሱን ቤቱ በሙሉ ውስጡን ፍቅር ሆነ ባቄላን ጥላቻ ከማየት የበለጠ የራስን ፍቅር ራስን ውስጥ ፍቅር መሙላት አስፈላጊ ነገር ነው እኔ ሁሉንም ወዳለሁ በህለው ❤ ውስጥ እና ፍቅር ሙላ የኔ ደስተኛ ት ሁሉንም ሰው ውድድ እንደራሱ
@janetmelka4122
@janetmelka4122 Жыл бұрын
Ras ,Kawintseb, the great Reggae musician, thank you for Seyfu ebs show , great Ethiopian lover person to be in your Studio, and pleas big respect, and i remember his Canadian wife Michel, big greeting for Michel.
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ስይፉ በጣም የሚገርምህ ወጥቼ ከላንድድ እስከ ዜግነት ባለሁበት በጣም የሚገርምህ የኢትዮጵያ ዜግነት ስለ ተወለድኩብት ዜግነት በቅጡ እኔም ብዙዎቻችን አልገባንም በእርግጥ በግዜው በሀገሬ ባሳለፍኩት ሪጄክሽን ብቻ የሰው ሀገር ሲቀበል ደስ ይላል ግን ለዜግነቴ ለምኜ አላውቅም ስለ ተወለድኩበት እዚህ ግን ሁሉን ለመሆን ዋጋ ይከፈላል ግን ደብል ላይፍ ነው የምትኖረው አሁንም ኢትዮጵያዊት ነኝ ሁኔታው በግዜው ክፋትና የሆነ ውሳኔ ነው ስለዚህ ዜግነት ይግባን በነፃ በመወለድ የሚገኝ ነው ነፃ ስለሆነ እይርከስብን
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
ከልብ፣ነው??
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ድስ የሚል አቤት አምላኬ የሌላ ሀገር ዜጋ ኢትዮጵያዊ ካልሆንን ብለው ብዙ መስዋዕትንት ይከፍላሉ የኛውቹ ግን ልናፈርሳት እንጥራለን እር ባካችሁ አንድ እንሁን እንንቃ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ድስ ብሎኛል ካንች መፈጠሪ ኮራቴ ነው እምየ ኢትዮጵያ እውነት በለቅሶ ነው የጨርስኩት😢😢😢😢😢 ስይፍሻ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ያስባት ኦርቴዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር 🙏 እህታችን እባክሽ በርሚል ጊውርጊስ ትሄድ እና ትድናለች እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ስትታመሙ ፀበል ሂዱ በርሚል ጊውርጊስ ሂዱ እርግጠኛ ነኝ ትድናላችሁ
@hanaaraya9798
@hanaaraya9798 Жыл бұрын
ኦኦኦ በጣም ደስ ይላል
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
ፈጣሪ.ይርዳቹ
@dinaartube1119
@dinaartube1119 Жыл бұрын
ቢገባን ለኛ ትልቅ መልክት ነው🙏🙏🙏
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ይገርማል
@user-pw9us4dx1w
@user-pw9us4dx1w Жыл бұрын
ኧረ ቃለ መሐላ በዛ
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
አቦ.ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
እምዬ እግዚአብሔር ይማርልሽ አይ እናት😭😰
@ets7353
@ets7353 Жыл бұрын
You should give hug to the rasta man as you hug zedo
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
አሁን እኛ ከእራስ ኩንተሰብ ምን እንማር ? እራስ ኩንተሰብ እንክዋን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረዳህ እንክዋን ደስ አለህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ስንቱ የሚመኝሽ እኛ የምንብላላባት ሀገር እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@saramishamo8250
@saramishamo8250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ዎድሜ አይዞሽ እናቴ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደስ አሎት🇨🇬🌹🇨🇬🌹🇨🇬🌹
@meyaangel3267
@meyaangel3267 Жыл бұрын
Zedo the best you are the great man
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 Жыл бұрын
we have to respect our country more than our life only country that never colonized in Africa that’s Ethiopia ❤❤
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov Жыл бұрын
🙏🙏😍😍 እንኩዋን ደስ አለህ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
እንሻ አላህ ኢ ት ከዝህ በሆላ አይከፋትም
@aberashyelfaged-ig5ls
@aberashyelfaged-ig5ls Жыл бұрын
💚💛❤😘😘😘😘😘😘
@hassensani5328
@hassensani5328 Жыл бұрын
ዋናው ማመን ነው
@mekonnenadinew5207
@mekonnenadinew5207 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ! ኢትዮጵያ ! ኢትዮጵያ !ቅደሚ ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ!! ሞት ለጠላቶቻችን ።
@solomon6297
@solomon6297 Жыл бұрын
Wow😊
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ሐገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት ሀገር ኢትዮጵያን ጃማይካኖች በደንብ ዐውቀዋታል።
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj Жыл бұрын
Egizahber selam lee agerachin lee Ezibachen fiker andinetn abezito yeseteln zeregninetn yaxifalin
@bereketzelelew5865
@bereketzelelew5865 Жыл бұрын
Thank you for this job because they are important Ethiopia means all the Black country that's what I'm say she is the world Haven you know what freedom country you know Africans motherland please don't touch my country because God bless already
@shalomforethiopia9724
@shalomforethiopia9724 Жыл бұрын
Congratulations Andnet Yshalal
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን ትርፍ ሀገር የለንም እንቁዋን ሀገራችን ምትክ የሌላትን አገር በዘር አጀንዳ ከምንባላ ይልቅ እንደ አይናችን ብሌን እንሳሳላት እባካችሁ ኢትዮጵያ ለውጭ ዜጋ እንደወርቅ ነጥራ ነው የምትታያቸው
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
እንኳን አገኜህ! ቀጥሎ መኖሪያ ቤትህ በላይህ ላይ ይፈርሣል!
@vibbib7058
@vibbib7058 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Жыл бұрын
እኛ እርሰ በእርሰ እንባላለን ከውጭ የሚገቡት የነቁ ዜግነት ሰሳካላቸው እኛ የት ነን ?
@ggbb87
@ggbb87 Жыл бұрын
ዜዶ አሁን ላይ ብዙም አትነፋም
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ❤
@musefasalo5918
@musefasalo5918 Жыл бұрын
መብሩክ
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 Жыл бұрын
አላህ ያድነችሁ ያረብ
@545menel
@545menel Жыл бұрын
Welcome too 🇪🇹
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 Жыл бұрын
ዘረኞች ሠላም የነሷት ፍትህ አልባ ሀገር ሙስና የበዛባት ሀገር
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብይ ሚባል ሰው ነቅሎ ትንሳኤ ያችን ይመልስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 Жыл бұрын
Abiy pure Ethiopian
@habid848
@habid848 Жыл бұрын
Ethiopia is beautiful country which never had good leadership
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላችሁ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ኑ 👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌻🌻
@abrahamt2356
@abrahamt2356 Жыл бұрын
መቸ እንጀምር
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
@@abrahamt2356 የማ እየተለቀቀ ነዉ ብሩባይል ተጭነሽ ስቲጂ ታገኛለሽ
@user-et3qm6tx1g
@user-et3qm6tx1g Жыл бұрын
ሀይ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
@@abrahamt2356 😅😅😅😅
@watchoful1
@watchoful1 Жыл бұрын
Seifu, he is from Trinidad and Tobago not Jamaica
@AlmazWorku-ns8wc
@AlmazWorku-ns8wc Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enucuba6178
@enucuba6178 Жыл бұрын
❤❤❤❤ thank u 🙏seifu big respect
@mehdi3194
@mehdi3194 Жыл бұрын
የብልጽግናን ሊቀ ሰይጣናት ይሄ ሰውዬ በቀን አንዴ ምክር ቢሰጥልን ምናልባት ወደ ሰውነት ሊቀየሩ ይችሉ ይሆናል😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
የአንተስ የተጠናወተህ የጥላቻ በሽታስ ወዴት ለከክ የምታደረገው ወሬኛ
@mehdi3194
@mehdi3194 Жыл бұрын
የደሃ ቤት አፍርሶ ጎዳና የሚበትን ጸረ ህዝብ ጸረ ሃይማኖት የሆነን የሰይጣን ፈረስ ስብስብ መጥላቴ በሽታ ከሆነ እስየው መዳን አልፈልግም። ከተበደሉ ግፉአን ጋር የወገነ እንጂ ከጨፍጫፊ ዘመዶቹ ጋር ያበረ አይደለም ነጻ የሚወጣው ፈጣሪ ፍትሃዊ ነው።
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
​@@mehdi3194 ❤❤❤❤በትክክል እግዚአብሔር ይሔንን ክፉ ሠዉዬ ያንሣልን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 ዘድሮም አብይን እየደገፈሽ እዳይሆን ይህ ደም ጠጪ መንግስት
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@mehdi3194 ፈጣሪ ያንሳልን ይህ እባባብ መንግስ ጌጌጌጌ ነው
@ZemeraRadio
@ZemeraRadio Жыл бұрын
Wow Congratulations 🎉🎉🎉
@mengistusida1241
@mengistusida1241 Жыл бұрын
መግቢያው ይረብሻል፣ ቢሻሻል።
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v Жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ለሽመልስ አብዲሳ እና ለአብይ አህመድ አሳያቸው እንዚህ አህያዎች ኢትዮጵያዊነት ማለት እንዴት እንደሆነ ይዩት
@johnf906
@johnf906 Жыл бұрын
አህያማ አገር ያቀናች ሰራተኛ ናት ። ቁጭ ብሎ ተሳዳቢውን፣ ተናዳፊውን ምን እንበለው? አንደበቱ የእባብ የሆነ ሰው???
@mekonnentesfaye5485
@mekonnentesfaye5485 Жыл бұрын
ይገባዋል :❤❤❤
@gizatogizato
@gizatogizato Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
አሁን መከራዋን ለሚያበላት ንገሩልን አባታችን አታርክሳት በሉልን
@NMa2427
@NMa2427 Жыл бұрын
ምስኪን የፈረሰች ኢትዮጵያ እንኳን ለእርሱ ለእኛም አልሆነች።😢
@faruzaethio
@faruzaethio Жыл бұрын
Ethiopia selam yarglne hagrachinn
@abudonasser5977
@abudonasser5977 Жыл бұрын
💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН