Seifu on EBS: አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋርያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

  Рет қаралды 165,414

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

አርቲስት ሀረገወይን አሰፋ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋርያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

Пікірлер: 273
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
ዋዉ የኔ ምርጥ አርቲስት እዩኝ እዩኝ እማትል በተለይ ድምፅዋን ስወደው እስኪ እሳን የሚወድ የሚያደንቅ በላይክ አሳዩኝ ደግሞ ከፀደኒያ ጋር የተወሰነ ትመሳሰላላችሁ
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
ሰይፉሻ ሰላም ላንተ ይሁን plc እድለወርቅን አቅርብልን ሀረግዬ ምርጥ ተዋናይት
@kazkazi7619
@kazkazi7619 6 жыл бұрын
Wow ቆምጠጥ ያለ ጣፍጥ ያለ ስው እንደዚህ አምጣልን የኔ ጀግና የኢትዮጲያ ፍርጥ ነሽ የኔ ቆንጆ
@alamalaam2894
@alamalaam2894 6 жыл бұрын
መሰረት ማብራቴን አቅርብልን ሰይፍየ
@yemariyamlija737
@yemariyamlija737 5 жыл бұрын
Alam Alaam masarat mabrate midiya laya maqrab at falagam laza naw
@user-dd5iw9kv8b
@user-dd5iw9kv8b 5 жыл бұрын
wow haregye swedsh fetari zemenshn ybarkew ...ergatash dmtsh betam new mwedlsh
@YTSEthio
@YTSEthio 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ እንደነዚህ አይነት አርቱስቶችን አቅርብልን
@redietasfaw1371
@redietasfaw1371 6 жыл бұрын
ወይኔ ሀረግዬ በጣምምምምም የምወዳት የማከብራት አርቲስት ናት ሰይፍሻ tnx 💕💕💕💕
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
ዋዉ!! ሀረግ ጎበዝ አርቲስት ነሽ!!!ከነአለባበስሽ ስነስርአት ያለሽ ሴት ነሽ::እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! ሰይፉም እንዲህ አይነት አርቲስቶችን አቅርብልን::
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 6 жыл бұрын
ኡኡኡ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክ ♥ ሀረግዬ ምርጥ ስወድሽ♥
@makdesasf2641
@makdesasf2641 6 жыл бұрын
ሰይፉዬ እግዚአብሔር ያክብልን።አረግዬ ምርጥ የኔ ጎራዳ እወድሻለሁ።
@emebetashgre3295
@emebetashgre3295 6 жыл бұрын
የኔድፍጥጥ ስወድሺፈ
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 6 жыл бұрын
ወይዘሮ ሀና መኩሪያ. 😘😘😘😘
@user-yb2ok6wh4b
@user-yb2ok6wh4b 6 жыл бұрын
ገብርኤል ሃያል ገብርኤል ሃያል ♥♥♥
@user-xo9ud1nd9h
@user-xo9ud1nd9h 5 жыл бұрын
የማደንቃት ተዋናይ በርቺ
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ሃረግዬ አትጥፊ ....
@meazayemaryamlij4667
@meazayemaryamlij4667 6 жыл бұрын
እምወዳት አክተር ሀረግዬ
@lidyaethii9432
@lidyaethii9432 5 жыл бұрын
ዉስጤ ነሽ የኔ ቆንጆ የተረጋጋሽ እዮኝ እዮኝ የማትይ ነፍስ ነሽ
@Fritatube
@Fritatube 6 жыл бұрын
ሐረግዬ የኔ ቆንጆ ስለየሁሽደስ ብሎኛል።ጠፍተሽብን ነበር ኮሜንታተሮች እባካችሁ የዩትዩብ ገፄን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ። አመሠግናለሁ!
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
Frity Getachew Eshi
@worldamazingvideos5167
@worldamazingvideos5167 6 жыл бұрын
ሀረግ አሪፍ ሰው የትወና ብቃትሽን አደንቅልሻለሁ ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
Wiyyi haregye yene konjo beakal kayehush sint amete endet endenafekishin lijneten astawesegn yene mar❤️💋
@Mengisa-di3jy
@Mengisa-di3jy 5 жыл бұрын
እውነትም ምርጥሰውሀረግ
@vgvdhgbvcsxghhn222
@vgvdhgbvcsxghhn222 6 жыл бұрын
ዋው ድምጽሽ በትረካ በቲያትር በድራማ በጣም ጎበዝ እርቲስት ነስ አድናቂሽ ነኝ ሀረገወይን አሰፋ!!!
@elsamehari8078
@elsamehari8078 4 жыл бұрын
አንቺ የእግዚአብሔር ሴት ብርክት
@aynalemabinet1460
@aynalemabinet1460 6 жыл бұрын
Haregiye betam new yemiwedesh #1 nesh
@mitakassu3712
@mitakassu3712 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አርግ
@tigistteckle6638
@tigistteckle6638 4 жыл бұрын
No body can compete with hareg when she does as a lover character because she is the sexiest and talented actress ever
@sars126
@sars126 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ እናመሰግናለን ሀረግየ ስወድሽ
@samrawitworku9971
@samrawitworku9971 5 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ ሀረግዬ የመድረክ ፈርጥ
@addishode1541
@addishode1541 6 жыл бұрын
Yene gobez true knowledge timeless haregeye still amazing wededdd
@user-gx6lc7mg8u
@user-gx6lc7mg8u 5 жыл бұрын
ገረመው አሰፋን አቅርብልኝ ስወደው እስከ ዘፈኑ
@kinaakinaa9903
@kinaakinaa9903 6 жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም ነው የምወድሽ ታላቅ እህቴን ነው የምትመስይኝ😍😘😘
@seladli7729
@seladli7729 6 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ምርጥ ሰው ነሽ የኔ ጎራዴ
@memememe4516
@memememe4516 6 жыл бұрын
በናተ ግዜ በጣም ጨዋና ስረአት አላችሁ እንዝህ ያሁኖቺ በጣም በልጣጦች ናችው ብዙም። ክብር አይታይባችውም
@alemeyamareyamlj1615
@alemeyamareyamlj1615 6 жыл бұрын
ይችናት አርቲስት ምድረ ፌንጣ እዮ ይችናት አርቲስት
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ሀረግ፡ስወድሽ፡የኔ፡ቆንጆ
@selinayaabine139
@selinayaabine139 6 жыл бұрын
Weye haregeye demtshi sewdew ufff ❤❤nurelge abo
@nenanena7057
@nenanena7057 6 жыл бұрын
Oh my gosh how I love her❤ thank you so much seifya
@abimesi156
@abimesi156 6 жыл бұрын
thank you
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 6 жыл бұрын
በጣም ተወዳጅ ተዋናይት ናት ደስ ትያለሽ ሀረገወይን on stage Peace
@user-ej3mh6tu3y
@user-ej3mh6tu3y 6 жыл бұрын
ሀርግዬ የኔ ማር
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
woow ሀረግዬ እንኳን ደና መጣሽ ሰይፍሻ የማንም መንደሬ ከምትጠይቅ እስኪ እንደነዚ ወዛሞችንም ልቀቅብን
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
አነጋግርሽ ደስ ይላል ሐረጊዬ ስወድሽ
@girmawog405
@girmawog405 6 жыл бұрын
👊yes
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
Girma Wog 😃👊
@user-yh3pg6vq8d
@user-yh3pg6vq8d 6 жыл бұрын
ሀረግን ስወዳት በተለይ በሬድዬ ድምጿን ስወድላት ውይ ውይ እኔ ብቻ አይደለውም ወንድሞቼ እራሱ ስሰማ ይመሰጡበት ነበር ማሚ ራሱ ስትወዳት ሰይፍሻ ይመችህ እንደዝህ ታላላቅ ሰዎችን አቅርብልን
@user-ch1cq6do1u
@user-ch1cq6do1u 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የምወዳት ግን በጣም ጠፍታለች ግን ቆይ አንተ መላጣ አለም ሰገድን መቼ ይሆን የምታቀርበው አረ ተው ግን ተው በማርያም አቅርብልን
@fanshidensolomonweditikabo3064
@fanshidensolomonweditikabo3064 6 жыл бұрын
እርስት ያባቷ ልጂ የአለም ሰገድ ተስፋዬ አድናቂ You're Right bro. He's nice actor and I'm waiting for his interview
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ሀረግየ የኔ ጎማዳ አሰኪ እደለ ወርቅና አለም ሰገድን አቅርብልን
@user-ye8gq2ls2q
@user-ye8gq2ls2q 6 жыл бұрын
ሰይፊ በናትህ አለም ሰገድን ጋብዝልን
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 5 жыл бұрын
ሀረግየ ስወድሽ
@liduyenatuwa3849
@liduyenatuwa3849 6 жыл бұрын
yene mar sewedish
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ሠይፍሻ ጠፍተኸ ነበር ውይ ሀረግዬ የድሮ ድራማዎች አቅሻለሁ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነሽ
@user-ni9nt8iq4c
@user-ni9nt8iq4c 6 жыл бұрын
ወይኔ ንግግርሽ ደስ ሲል
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
ስወድሽ ሀረግዬ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 жыл бұрын
ዋው ሀረግዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽጠፍተናል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 6 жыл бұрын
ሀረግዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ♥♥♥
@user-op9zt1zo7l
@user-op9zt1zo7l 6 жыл бұрын
ሐረገወይን አሰፉ በጣም ነዉ ምወድሽ የሬድዮ ድራማዎች ላይ ድምፅሽ ዉስጤ ነዉ
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 6 жыл бұрын
በፍቅር ሰው ገዳይ የኔ ዉድ እድሜ ይሥጥሽ
@oromoofirst789
@oromoofirst789 6 жыл бұрын
ሀረግ ምርጥ የቲያትር ጥበብ ከባድ ነው እውነተኛ ተዋናይ ሀረገውይን አሰፋ
@haniharar735
@haniharar735 6 жыл бұрын
Omg batme naw yamwdti hargya wudddddd❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kedukedu2392
@kedukedu2392 6 жыл бұрын
አረግዬ የኔ ቆንጆ ሠይፍሻ እናመሠግናለን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 6 жыл бұрын
ሀረግዬ በጣም የምወድሽ እና የማከብርሽ አርቲስት ነሽ በተለይ በሬድዮ ከፍቄ ጋር ልቤን ነው ጥፍት የምታደርጊው
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ሀረግዬ እንኳን በስላም መጣሽ የኔ ቅመማ
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Yena konjoo albabesesh erasu serate yalew❤❤❤sewedsh
@selamelias2490
@selamelias2490 6 жыл бұрын
Welcome seifu , big respect
@mariamsalih8906
@mariamsalih8906 6 жыл бұрын
ሃረግየ በጣም ኣደንቅሻለው ሁሉ ነገርሽ። ጋደኛሽ ፀደንያም ሰይፉ ናመሰግናለን
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 жыл бұрын
One of my fav actress
@tinsaehailu835
@tinsaehailu835 6 жыл бұрын
Woooooow hareg yemir talented be ewnet (jegna).
@merhawittsegay1233
@merhawittsegay1233 6 жыл бұрын
Wuyi siwodat Hargye betam ewodishalehu
@emogmmo781
@emogmmo781 6 жыл бұрын
ሰይፊዬ እናመሰግናለን ሀረግዬ ውድድ
@user-yh2dq7wi8t
@user-yh2dq7wi8t 6 жыл бұрын
Hargeya mert aretest sewadeshe 😍😍
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
እባክህ ሴፍሻ ሃይለማርያምን አቅርብልን i miss him pls
@serkalemtegenu528
@serkalemtegenu528 6 жыл бұрын
መልስ በቅርብ ቀን ያንቺ ለየት ያለ ነው
@user-bp1ky4qe2m
@user-bp1ky4qe2m 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@lahorimundda6694
@lahorimundda6694 6 жыл бұрын
Kehagera artistoch magegnet meflegew binor anechin new sewedesheko hargeya
@nitsuhayearteku1688
@nitsuhayearteku1688 6 жыл бұрын
❤❤❤big respect haregye
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 жыл бұрын
ውይ ሀርግየ ስወዲሺ እኮ♥♥♥
@mdntsis395
@mdntsis395 6 жыл бұрын
ሰፉ ሳከብርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሀረጊዬ ላቺም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 5 жыл бұрын
እውነት ቃል የለኝም ስወድሽ ደሞ እሷን ትመስያለሽ ይሉኛል ጎራዳ ስለሆንኩ........♥♥♥
@eliznaelizna2541
@eliznaelizna2541 6 жыл бұрын
በጣም ነው የማደንቅሽ ሀረጊ
@lemlembekele7691
@lemlembekele7691 6 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ በተለይ የሬዴዬ ድራማዎችሽ ድምፅሽን ስወደው
@shitayekiya7474
@shitayekiya7474 6 жыл бұрын
Haregiye adenaqish neny 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@merisweet5130
@merisweet5130 6 жыл бұрын
ሀርግዬ ስወድሽ
@user-og6sq2en3n
@user-og6sq2en3n 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ የኔ ሰው አክባሪ ኑርልን
@sosososo1502
@sosososo1502 6 жыл бұрын
ዋውውውው።ሀረግየ.አድናቂሽ.ነኝማር
@sebliyhony6589
@sebliyhony6589 6 жыл бұрын
selam tesefaya hana men artiset nachew eneziy meret meretoche eyalu yewenet
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
ሴፍሽ እናመሰግናለን
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
ሃረግዬ ትመቸኛለች በእናንተ ጊዜ ቀረ አክተርነት ያሁኖቹማ ሾ ብቻ ምጢቆ ነገር ናቸው
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
ናሆም አርሴማ kkkkkkk.eko
@daimendenatu2250
@daimendenatu2250 6 жыл бұрын
ሀረግየ በጣም ነው እምወድሸ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 жыл бұрын
ዋው ሀረግዬ አድናቂሹ ነኝ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 5 жыл бұрын
ስወድሽ ረጋ ያለች ነች
@beytulayasin2335
@beytulayasin2335 6 жыл бұрын
The voice power fully
@user-rx3qs2nv3w
@user-rx3qs2nv3w 6 жыл бұрын
አረግ በጣም ነው ምወድሽ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#ሰይፉዬ በጠም የምወደት የመደንቀት አርቲስት ነት የቀራብከልን በጠም እነመሰግነለን
@hiwotgedey2081
@hiwotgedey2081 6 жыл бұрын
demesewa betaaaaaam yameral sewedew..😍
@imhabeshaethiopiawi4609
@imhabeshaethiopiawi4609 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ በእናትህ ኤሚርንና ፈሪሐን አቅርብልኝ ሃሃሃሃሃ ሐረግዬ እውይ ስወድሽ እኮ ከሰራሻቸው ፊልሞችም ይሁን የመድረክ ቲአትር የቀን ቅኝት ነው ሁሌም ትዝ የሚለኝ መቼም የማትረሳ የሬዲዮ ድራማ♥♥♥♥♥ እኔ ምለው ግን ችሮታው ከልካይ /ገዝሙዬ የት ጠፋ? የቀደሙት ታላላቅ አርቲስቶች እየጠፉ ነው በቃ መድረክ እና ቲቪ ላይ ብቻ ስናያቸው ማጨብጨብ ብቻ ሆንን ወይም ታመው በሚዲያ ሲቀርብ ብቻ ሰይፍሻ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ እስቲ እንደ ጆሲ የተረሱትንም አስታውሳቸው ፕሊስ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
ewy hargewyn yemwedat artist seifu enameseginalen 👍
@dagimawitwalea5187
@dagimawitwalea5187 6 жыл бұрын
Betam new miwedat betam
@loveheru4476
@loveheru4476 6 жыл бұрын
ውይይ እንዴት እንደምወድሽ እኮ አይ ድምፅ♥♥
@mazashume314
@mazashume314 6 жыл бұрын
Haregeye 😘Sewadeshiko haregen yalachu Esti like gechugi😍😍😍😍😍tnx sefsha
@todaylast8570
@todaylast8570 6 жыл бұрын
ይገርማል ሀረገወይን አሰፋ በልጅነቴ የሬደወ ድጋማ ስሰማ ሽን እሰማ ነበር ውይይይይይይይ ግን ትንሽ ነበርኩ
@semiramuhammed8847
@semiramuhammed8847 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወዳት ሰይፋዪ ፍቅር እኮ ነው
@aynadisethiopia706
@aynadisethiopia706 6 жыл бұрын
አረግዬ የኔ ጎራዳ ስወድሽ እኮ♥
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
ምርጥ ነሽ😍
@merci1093
@merci1093 6 жыл бұрын
የኔ መኮረኒ አፍንጫ ስወድሽ♥♥♥
@toybafentaw2307
@toybafentaw2307 6 жыл бұрын
Demseshi wowww masha allah ledmeseshi new ewdshalehu
@ethiopiabicha7924
@ethiopiabicha7924 5 жыл бұрын
Hareg konjo
@burgygwapa1204
@burgygwapa1204 6 жыл бұрын
ስወዳት
@hayatvip9908
@hayatvip9908 6 жыл бұрын
ግሩም ዘነበ ምርጥ ሰው የት ጠፋ ግን ሰይፍሻ ግሩም ዘነበን አቅርበው
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990
@zainbwawzulfabintbedriyaum1990 6 жыл бұрын
Waw Haregiye bexam Miwodish Tewanay
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 7 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
ጓልካ ኣይኮነትን ኢላትኒ Josias denden
25:42
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 5 М.
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН