Seifu on EBS : አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በሰይፉ ሾው | ክፍል 1

  Рет қаралды 236,455

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 462
@shegerarttime4217
@shegerarttime4217 5 жыл бұрын
እዩት ንጉሱን ግርማ ሞገሱ ዘውዱን ሸለመው ሰጠው ላዲሱ ሀይሌ ገ/ስላሴ የኢትዮጲያ ጌጥ ሁሌም እንወድሀለን👏👏👏👏👏👏👏
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
አትሌት ሃይሌ ምርጥ ሰው ሰለ መልካም ሥራ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣችሁ
@makigursha3106
@makigursha3106 5 жыл бұрын
ሚሚዬ በተሰብ ሁኝ እስቲ እኔ ጋም አንቺ ቸር።
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 5 жыл бұрын
Hi mimiye
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
@@user-cn6nl4px9h woye
@cv3564
@cv3564 5 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ያገሬ ልጆች የሠይፉን ቁጥር እደት እደማገኝ ተባበሩኝ መልክት አለኝ
@hiruttafesse1334
@hiruttafesse1334 5 жыл бұрын
Oo
@user-ek2tq4ii4b
@user-ek2tq4ii4b 5 жыл бұрын
ሀይልሻ የሁልጊዜም ጀግናችን ለክልላችን ላደረከው ነገር ከልብ እናመሰግናለን በወጣ ይተካ እመብርሀን ልጆችህን ለቁም ነገር ታብቃልህ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ሃይልዬ ሰላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል የኛ የ ሀገር ኩራት ነህ ሰለምታረጋቸው በ ጎ ነገሮች ሁሉ እናመሰግናለን❤️❤️❤️ እኳን ተወለድክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤️❤️❤️
@hanaassefa1210
@hanaassefa1210 5 жыл бұрын
የተግባር ስው ጀግና አውርቶ ሳይሆን ሰርቶ የተገኘ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሃይልሻ
@netsanetmartine9548
@netsanetmartine9548 5 жыл бұрын
በስመአብ ሀንዬ ኮመንትሽ መ ቶ ላይክ ይገባዋል
@saminatu2344
@saminatu2344 5 жыл бұрын
ሃይሌን ማለት በጣም አስተዋይ ሰው ነው እንዴ ሌሎች አስመሳዪች አደለም አንድ ጎደና ተዳዳሪይ ቅያር ልብስ ሰጦ ደግሰው ለመባል አይጥረም ጀግናው ሃይሌ ገብረስላሴ እናመሰግናለን አንተ ሁሌም ግዜም ጀግናችን ነህ
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሀይሊ ገብር ስላሴ እረጂም እርሜ ከሙሉ ቤተሰቦችክ ጋ ውድድድድድድድ ነው እማረግክ ወሳኝ ሰው
@moha6171
@moha6171 5 жыл бұрын
ሀይሌና ሰይፉ እንደናንተ አይነት ሰወች ኩርት ናቸው ልጅ ያፈርሳል አባት ይገነባል አሉት ሀገር ለመገንባት እንዴ እናንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጋልና ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ !! ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@alamsameera4540
@alamsameera4540 5 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ 7ቀን ነው የቀረኛ በፆሎታችሁ አስብኛ ሰላም እንድገባ🙏🙏🙏
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 5 жыл бұрын
Amilak beselam lehagersh yabiqash
@fyu1376
@fyu1376 5 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ😍😍😍😍😍😍
@teqesteqes4217
@teqesteqes4217 5 жыл бұрын
Ena demo k 16ken bewhla
@heleftgaberaegziabhar6761
@heleftgaberaegziabhar6761 5 жыл бұрын
Enam endanchiw
@ሳራየአባቷተናፍቂ
@ሳራየአባቷተናፍቂ 5 жыл бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ እመቤቴ ከነ ልጇ ትከተልሽ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 5 жыл бұрын
ሀይሌ ሀይሌ ገብረስላሴ የዘመነ ምርጥና ውብ ሀይልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በወጣ ይተካ።
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ #ጀግና አትሌት ሀይሌ እናመሰግናልን ::መልካም #ስራ ነዉ የሰራኸዉ #ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛♥
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
ሀይሌ ወላሂ ከልባችን እናመሰግንሃለን የዳስ ት/ቤቶችን ስላሰራህ እድሜህ ይርዘም
@hanahana1960
@hanahana1960 5 жыл бұрын
ሀይልሽ የኛ ኩራታችን የኢትዮጵያ. ጃግና እኖዳሃለን. ራጂም እድሜ ከጤናጋ. ያድልህ ፋጣሪ 💚💛❤👍
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ስወደው ሀይልየን እደሜና ጤና ይስጥልኝ ምርጥ ስው ስይፍየ እናመስግናል💚💛❤👏👏💋💋💋😍
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 5 жыл бұрын
ሀይልየ የኔ ጀግና ጀግና ተግባሩ ምንጊዜም ጀግንነት ነው 💪💪💪🌷🌷🌷🌷እናመሰግናለን
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 5 жыл бұрын
ሐይሌሻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሰከ ቤተሰብህ 😍😘
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እር ተው እድልውርቅ ጣስውን አቅርብልን ይህ ስውየ ሀይል ስላሴ የሞተ ነብር የማድርደው ስላየውህ ድስ ብሎኛል ጅግና ነህ ክምር !*
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር
@እሙዬየወልድያዋሽቅርቅር 5 жыл бұрын
አረ አልሞተም ማማዬ የኢትዮጵያ ኩራት ይኖርልን
@የፍቅርዬእናት
@የፍቅርዬእናት 5 жыл бұрын
እውነት የገንዘብን ሀይል በዚህ ስራ ተረድቻለው በጥቂት ግዜ ትምህርት ቤትን ያህል ነገር ሰርቶ ማስረከብ እጹብ ያሰኛል ክበርልን ሀይላችን በወጣው ይተካ
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
አሁን ምን ያረጋል ጨረቃ በይወጣ ያበራ የለሞይ የሴፉ መላጣጣ💓💓 መልካም ምሽት
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ያበራልናል እሁድ እሁድ
@xzya2494
@xzya2494 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የኛ አንበሳ አንተ ማለት አንበሳ ነህ ከምር ፈጣሪ። ርጅም እድሜ ይስጥክ ሴፍዬም ላንተም ርጅም እድሜ ሀይልዬ ትንሽ ትንሽ ሳቅ ግን ለምን አትበለኝ😋😅👉💕ሴፍዬ ደሞ አታውዛግበዋ😏
@jossiking1239
@jossiking1239 5 жыл бұрын
Samra wit ✌
@addismulat2
@addismulat2 5 жыл бұрын
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሀይሌ ገብረስላሴ እድሜና ጤና ይስጥህ በእዉነት በጣም ኩራሁብህ ጀግና ሁሌም በሒደበት ሁሉ ታሪክ ይሰራል
@ethiopia2526
@ethiopia2526 5 жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን መሸለም አለበት ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
@aill8641
@aill8641 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
ሀይልሻ ሰላምህ ይብዛ ለወደፊት እደሀይሌ ሀገር የሚያስጠራ ልጅ ሆነ ባል ይስጣችሁ አሜን በሉ ሀይልሻን የሚወድ ላይክ
@selamethiopiawti5971
@selamethiopiawti5971 5 жыл бұрын
Ethiopia ለዘላለም ትሳቅ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
እንኳን ዛሬ ለጋሽ ሆነህ ቀርቶም ያኔ ቋጣሪ ነህ በተባለበት ሰአትም እጅግ በጣም ነዉ የምወድህና የማከብርህ ሀይልሻ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጀግናችን ምንም ባታደርግም አንተ የሀገር ባለዉለታ ነህ
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 5 жыл бұрын
ዕድሜ የሰጠው ብዙ ይችላል አትሌት ሐይሌ ገ/ስላሴ ከትችትና ከስድብ ወደ ምስጋና ገብቷል ለሁሉም ነገር መቸኮል እንደሌለብን ያሳያል
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 11 ай бұрын
በሰንደቅ ዓላማችን መካከል ያንተና የደራርቱ ቱሉ ምስል ቢገባ ብዬ እመኛለሁ ጀግናው አትሌት ኃይልሻ
@lezamedia-4487
@lezamedia-4487 5 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን ምትስማሙ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ዉዴ እሺ ብቅ በይ አንችም ሰብ
@muletube7820
@muletube7820 5 жыл бұрын
መጣሁ
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 5 жыл бұрын
Leza Media - ለዛ ሚዲያ anchim adergign adergilwu
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 5 жыл бұрын
እደለ ወርቅ ጆሲ ላይ ብትቀርብ ደስ ይለኛል ሰፋ ያለ ቆይታ ይኖራቻቸዋል።
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሺ ዉዴ አንችም ጎራ በይ ሰብ
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ገፅታ ጀግና ሰው ሰርቶ አደር ፍልቅልቅ የኔ ምርጥ እወድሀለሁ
@asyafaji3098
@asyafaji3098 5 жыл бұрын
Ay haylisha lisber ale kekunim beka ihen rekard mesebaber lemdo iko new Haylisha beherawi kuratachin neh inakabrihalen ❤️🙏
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 жыл бұрын
ፍቅረኛ ይዣለው ብቻዬ ያሳለፍኩት ግዜ በጣም ተፀፅቻለው
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 5 жыл бұрын
ክክክክ እንክን ደስ ያልሽ
@tsedaleyitena1293
@tsedaleyitena1293 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ያዝልቅልሽ
@user-jn5uk3md2d
@user-jn5uk3md2d 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔስ ተቃጥያለሁ
@hassanmohamd779
@hassanmohamd779 5 жыл бұрын
ሀይልዬ እድሜና ጤና እስከቤተሰብህ ይስጥልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ሀይልየ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ከነ ሞላ በተስብህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ኩራታችን ነህ
@sahlewube4021
@sahlewube4021 4 жыл бұрын
I wonder you because this show encourages people to work on garden for food self sufficiency.
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
ሀይልሻ እናመሰግናለን በወጣ ይተካ ይልመድብህ
@alisemir2527
@alisemir2527 5 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ትልልቅና የተከበሩ ሰዎች ለምን እዚህ ክፍት አፍ ሰው ጋ እንደሚቀርቡና ሲሰድባቸው ዝም እንደሚሉ ነው። እስቲ ሃይሌን የጠየቃቸውን ጥያቄዎች ሁሉ አስተውሉ! በሙሉ በነቀፋ የተሞሉ ናቸውኮ! ይህ ድልብ መሃይም እንዲህ ለረጅም ጊዜ ሚዲያ ላይ ማናፋቱ ይገርመኛል። ሰው በሌለበት እንቧጮ አድባር ይሆናል አሉ !!
@batybatyy3331
@batybatyy3331 5 жыл бұрын
እር ሴይፈ እዩ ጩፈን እሰራእል ዳንሳን አቅረብልን ከሀበሻ ባንድ ጋር እድንጨፈር ሀሀሀሀ እሰኪ ይቅረብልን የምትሉ👍👍👍👍😎
@queen1116
@queen1116 5 жыл бұрын
አውርተሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል ለላይክ ብላቹ የማይመስል ነገር አታውሩ እስኪ
@peacelove1814
@peacelove1814 5 жыл бұрын
Uuuuuffffffffffffffffff aseqshign yemir😄😄😄🤣🤣🤣
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 5 жыл бұрын
በትክክል ይቅረቡልን ባለፈው ለእየሱስ ደወልኩ ያለውም ባይቀር ጥሩ ነው😀😀
@user-pm9nt8ke7x
@user-pm9nt8ke7x 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 жыл бұрын
Baty Batyy Are besaki gedelishgni mar tikkl yikirebu dimisicin yisema✔✔kkkkkkkkkkkkkkkkkk
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 5 жыл бұрын
ሰላምቹሁ ይብዛላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ሀለዬ ሺአመት ኑር
@b.b.crasta7291
@b.b.crasta7291 5 жыл бұрын
እንቁ ጀግና የጀግና ጀግና የሚየ ኢትዮጵያ ልጅ ሀይሌ ሀይሌ ድላርጎ ሲገባ ባንድራ ነው ልብሱ እኔ እጅግ በጣም እወድሀለው ቃል ያጥረኛል ስላንተ አድናቆት እረጅም እድሜ ላንተ ተመኘው።
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 5 жыл бұрын
ሃይልሻ በወጣ ይተካህ በአማራውቼ ስም ከልብ እናመስግናለን ኑርልን ......
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በይ
@zedozd3805
@zedozd3805 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen edemahe yerezemelen ede matusal
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 5 жыл бұрын
@@zedozd3805 አሚንንንን ውዴ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon Esh Ema
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
@@ሰብለነኝ አባባልሽ አሳቀኝ
@tmaniacell890
@tmaniacell890 5 жыл бұрын
ሀይልዬ በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጰያ ትልቅ ባለውለታ
@yusuom5881
@yusuom5881 5 жыл бұрын
ጀግናው ኩራታችን ሀይሌ ሁሌም ክብር.....ይገባሀል የኢትዮጵያ ኩራት
@thefuture12
@thefuture12 5 жыл бұрын
yanebebe yanbibew.. haile is my hero, who never give up.
@የፍርቱናእናትፍቅር
@የፍርቱናእናትፍቅር 5 жыл бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ ስላደረከው መልካም ተግባር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ በህልሜ እራስታ ሆነህ አየውህ ህልም የሚፈታ አለ?
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 5 жыл бұрын
Aer enam aycew alu
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
😂
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ 😂ሰብ ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon አረኩ
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃እባካቺሁ ህልማን ፍታላት የሰይፍ ነገር እንዳይመልጥ
@berhanueshete6745
@berhanueshete6745 5 жыл бұрын
I never see the best interviews my life
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 5 жыл бұрын
ጎበዝ ሀይልሻ በርታልን እርዳታህን ቀጥል አላህ ያበርታህ
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
Haile haile 🎤 glslase the one and only....regim edme na tenan temegnehulh wendime ❤️💋👍
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 5 жыл бұрын
Hile our hero....... I submit haile and my family's photos in immigration..... with out any doubt my family granted visa ........ Thanks haile ........
@ferhiwotjcbm5902
@ferhiwotjcbm5902 5 жыл бұрын
wow እግዚአብሔር ይባርክህ ሀይልዬ። ይህ ነው ትውልድ ላይ መስራት ሀገር ላይ መስራት ነው።
@user-pr2kv3lm9q
@user-pr2kv3lm9q 5 жыл бұрын
*ኡፍ አትጨቃጨቁ በቃ ኡፍ አለምሠገድ እድለወረቅ እያላቹ የያዛቹትን ነገር አትለቁም*
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ሰያው የዱባዪ ሰያው የዲባዪ እውነት እህቴ ሁሎም ይገርማል
@abdellamohe3770
@abdellamohe3770 5 жыл бұрын
አቦ እድሜህና ጤናህ ያርዝመው እውነትም ሺ አለቃ ጀግና ነህ ይመችህ
@tadelechgoshu4509
@tadelechgoshu4509 5 жыл бұрын
ሃይሌ አንበሳው ዘርህ ይባረክ አንድ ቦታ ደግሞ ክሊኒክ ትከፍት ዘንድ ድንግል ቅድስት ወላዲተ አምላክ ትርዳህ።
@almazgebry1825
@almazgebry1825 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
ሰፉሻ አለም ሰገድን አቅረብልን ስንል፣ ሰምቶ እንዳልሰማ ታልፋ??
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ሀይልሻ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ሀይልሻ በወጣው ይተካ ስምህን አድሰሀል የኛ ጀግና👌👏👏👏
@shemsushemsu3184
@shemsushemsu3184 5 жыл бұрын
ሐይሌ ከምን በላይ እሮጠ የሚስቃት ነገር ደስ ይለኛል
@soliyana6111
@soliyana6111 5 жыл бұрын
ኃይልሻ ልጆችህን፣ ጤናህን፣ ሀብትህን ኑሮህን እግዜር ይባርክልህ።
@haymanotbergaye3538
@haymanotbergaye3538 5 жыл бұрын
Hayleye Betam enamesegenalen!! Enede anete ayenetun yabizalen. Zeregneneten yatefalen. Selam le Ethiopia!!!
@milateshomeyalemekenyatewe9406
@milateshomeyalemekenyatewe9406 5 жыл бұрын
ምርጥ ያገሬ ልጅ ጀግና እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልክ ጌታ ይባርክህ
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጰያዊ ሀገራችንን ያስጠራ ጀግና እድሜ ይስጥህ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 жыл бұрын
Haile, mirt Ethiopiawi bemehonih adenkihalehu! Long life dear.
@meskeremevequoz6914
@meskeremevequoz6914 5 жыл бұрын
Haile tebareke
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት
@መዳሃኒትወርቁመዳኒት 5 жыл бұрын
ሰላማችሁን ያብዛው እድሜና ጤና ይስጣቸው
@haset1109
@haset1109 5 жыл бұрын
Hayela fetare yechmrelhe ewnet kuernbeh sefusha tnxs gn tedy btakreblen
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ የኢትዮ ጀግና እወድሀለሁ 💚💛❤
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 5 жыл бұрын
እዴ ሀይሌ ጀግና ኑው ባሀርዳር እንኩዋን ያስራው ትምህርት ቤት በኔ እድሜ ነው ዬስራው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ብቻ
@דניאל-ק8נ
@דניאל-ק8נ 3 жыл бұрын
Big respect to you dear Haile.
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰው 💖💖💖🙏🙏🙏 ሰይፍሻ እናመሰግናለን💚💚💚😘😘😘
@خديجهحبش-خ3س
@خديجهحبش-خ3س 5 жыл бұрын
ሀይሌ ገብረ ስላሴ ጀግናው የኢትዮጵያ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰባችህ
@AminaAmina-ex9xh
@AminaAmina-ex9xh 5 жыл бұрын
ጀግናዉ ሀየገይሌ ረጅም እድሚና ጤና ይሥጥህ
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 5 жыл бұрын
Haile is proudly an Ethiopian
@comcell8216
@comcell8216 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለሀይሌ ከነ ቤተሱቡ
@alinalin.1377
@alinalin.1377 5 жыл бұрын
Heyile tebareki fetari yitebkih abesachin
@ruki_ya_natwatube6968
@ruki_ya_natwatube6968 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እድሜህን አላህ ያርዝምልን ምርጥ ኢትዮጽያዊ
@hanangetachw6256
@hanangetachw6256 5 жыл бұрын
35 ቅዳሜና እውድ ሳይቆጥር ነው 😂😂😂😂😂😂አይልሻ መልካም ልድት
@seadanqe7143
@seadanqe7143 5 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ ፍጣሪ በሰላም ላገራችን ያብቃን '''
@sadasaidh7490
@sadasaidh7490 5 жыл бұрын
ወነት እሄስዉ ስሙጠፈቡኝ እጅ ያየሞተዉን ስዉ ይመስላል ማስታወቃ ላይ እንዶሚ ለልጆች ተስማሚ እሚል ነበር
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 5 жыл бұрын
ሀይሌአችን እንወድሀለን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@belentubea7309
@belentubea7309 5 жыл бұрын
Yengna 1gna betam enodalen Hayilye😘
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ሀይሌ የኔ ጀግና ከንግዲክ ቤት ሰርተክ ለኔ ብቻ ካስረከብከኝ ሊላ ጣጣ የለብክም
@brightlight144
@brightlight144 5 жыл бұрын
lenem
@user-ys8el4cr5t
@user-ys8el4cr5t 5 жыл бұрын
ሃይሌ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ
@የወሎዋቀበጥየወሎዋቀ-ቘ6አ 4 жыл бұрын
ሀይሌ የኛ ምንግዜም ጀግናችን ነህ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
ሀይሎ የኔ ጀግና እንዴት እንደምወድህ ተባርክ ውድሜ።
@ሩትትዩብ
@ሩትትዩብ 5 жыл бұрын
ሀይሌ የኔ ክቡር በስላሴ ስም እባክህ የምለምንህ በአንድሮ ሜዳ የቀረበችው እናታችን ሀኪም አበበችን እባክህ ደግፋት በሩጫው ኢትዮጺያን እንዳስጠራህ እባክህ በኢትጺያ ከአለም የቀደመ ስልጣኔያችን እንዲመለስ ርዳት
@lamesgin5202
@lamesgin5202 5 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
ሀይሌ ሀይሌ ገብረሥላሴ ሀይሌ ሀይሌገብረሥላሴ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችህ 😘😘😘😘😘
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 5 жыл бұрын
ሀይሌ እግዝያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በወጣ ይተካ
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ነው ብለናል ሀይሌ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
እድሜው አይደለም ሴይፍ ያረገለት ቃለ መጠይቅ ነው
@eleleta5821
@eleleta5821 5 жыл бұрын
ተባረክ
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 5 жыл бұрын
gobez bereta hayelyia bezu sayebela yemeyader ale
@ethiopiaebc2615
@ethiopiaebc2615 5 жыл бұрын
ሀይልሻ ምርጥ ሰዉ አለህ እድሜ ጤና ይስጥክ
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
እንዳንተ መሆን ያዋጣኛል እዛም እዚም መበተን አላዋጣኝም thank you Haile Gebresilase
@mohammedhussen3136
@mohammedhussen3136 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀይሌ!
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 жыл бұрын
አዪልዬ፡በጣም፡አከብርሀለውኝ፡እነም፡ያንተም፡ሪስትሮንትም፡ተቀጥሬም፡ነበር፡የሻሸመኔ፡ግን፡ምን፡ያደርጋል፡ትልቁ፡ድሀ፡ትንሹን፡ድሀ፡አዪውድም፡በዛን፡የተነሳ፡ውጥቻለሁኝ፡በ6ውር፡አንዴ፡ስራተኞችህን፡ስብስበህ፡ምንም፡ሳዪፈሩ፡እንድትወያዩበት፡አስብበት፡ሰራተኛ፡ለምን፡ዪመስልሀል፡ሰኞ፡ገብቶ፡ማክስኞ፡ሚለቀው፡ቁልፍ፡ቦታ፡ያሉት፡በጣም፡ችግር፡አለባችው።
@user-rh6nr2lr5r
@user-rh6nr2lr5r 5 жыл бұрын
ሀይልሻ እግዚአብሔር ይስጥህ የኛ እንቁ😍😍😍
@africaethiopia9316
@africaethiopia9316 5 жыл бұрын
Legend 👍🏾💪🏾
@user-zt9kg9bo3k
@user-zt9kg9bo3k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ እድሜ ጤና ይስጥክ ሁሉም ምናል ቢረዶዶ ዝብሎ በዘር ከሚያባላ
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 5 жыл бұрын
እድሜውን ይስጥህ እናመሰግናለን ሀይሌ
@እመቤቴየነገርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነገርኩሽንአደራሽ 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 50 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 47 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 103 МЛН
МАИНКРАФТ В РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ!🌍
00:31
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 34 МЛН
8ኛው የሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት
11:11
EBC Entertainment
Рет қаралды 31 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 50 МЛН