Seifu on EBS: አርቲስት አዚዛ አህመድ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 3

  Рет қаралды 304,790

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

Seifu on EBS: አርቲስት አዚዛ አህመድ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 3

Пікірлер: 327
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
አዚዛዬ አድናቂሽ ነኝ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ..
@user-hy3yw5tu3x
@user-hy3yw5tu3x 6 жыл бұрын
አዝዛየ በጣም ቆጆ ስለሆንሽ ሜካፕ አታብዢ ዉበትሽን እያጠፋዉ ነዉ
@mohamadabdallah8705
@mohamadabdallah8705 5 жыл бұрын
سميرة حسي
@genetgenet7032
@genetgenet7032 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ አዚዛየ
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 6 жыл бұрын
አዚዛ ቆንጅዬ… የዓለቃችን የጋሽ አሕመድ ልጅ… እግዚአብሔር ይባርክሽ! ገበያ ላይ ግን ተበልተሻል! ምነው ኑሯችን ርቆሻል!
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 6 жыл бұрын
የኔ ሳቂታ አዚዛዬ ስወድስ ፀባየ ሰናይ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-og3nm1rl4k
@user-og3nm1rl4k 6 жыл бұрын
እረ ሰይፉየ እኳንም አሳየከንበውነት ደህናነው። በቃ አገሬ እድገባ አደረከኝ
@kidist6498
@kidist6498 6 жыл бұрын
አዚዝዬ የኔውድ በጣምነዉምወድሽ ፈጣሪይጠብቅሽ
@shebreabate2899
@shebreabate2899 6 жыл бұрын
ውይ እዴት ኑሮ ተወዷል ብቻ ጤናና ሰላም ይስጠን እጅ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 6 жыл бұрын
ዋው ስይፉሻ እናመሰግሌን አዚዛዬ የኔ ቆንጆ ውድድድ
@azbedanile1119
@azbedanile1119 6 жыл бұрын
እረ ኖሮ እደት ነው የተወደደው አይ ሰይፍሽ ኑሮው እራሱ ቃሪያ ሁኖል
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
ውይ ቃሪያ እዳማረኝ የኛሀገር ፍቅርየሆንሽ. ምግብሽ ጣፋጭ💝💝
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
በጣም ተወደደ
@user-rh7wt1vb2s
@user-rh7wt1vb2s 6 жыл бұрын
ያአላህ ዘይቱ ግን የእውነት ነው??? 35 ብር ይሄን እያየን ገባናታ እስቲ እዚህ ላይክ እምለምኑ ስደት አላዋጣም እንደራጂና ጉሊት እጀምር መቼም ከትንሹ ነው የሚጀመር ብየ ነው
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
Jemila Muhamed እኮ አይገርምም ይሄን እያየን እንዴት እንግባ ተሰደን ቀረን ውይይ ይች ዘይት 35 ? በስመአብ
@somam6576
@somam6576 6 жыл бұрын
Jemila Muhamed በእውነት ዘይቱ እኔንም አስደነገጠኚ
@mdjdbndbdb8336
@mdjdbndbdb8336 5 жыл бұрын
ጀሚላ መሀመድ ፕ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 6 жыл бұрын
Aziza Ahmed Yene Tafachi Yene liyu💖💖💖
@habtamuhiruy5178
@habtamuhiruy5178 6 жыл бұрын
Aziza very talented & smart
@makeyemikaelbaraya7525
@makeyemikaelbaraya7525 5 жыл бұрын
ሲጀመር አርቲስቶች ኩሽና አያውቁም ግን አዚዛን እወዳታለው💖💖
@user-lc6yc8hm1c
@user-lc6yc8hm1c 6 жыл бұрын
ሰይፍ ደግ ሳታካብድ በላከው እንደኔ ደግ ጠባቂ ፈጣሪ ነው ታጠበ አልታጠበ
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
Sifu betam betam aemesegenalehu azizay betam new yemewdehe 😍😍😍❤❤❤💞💞🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
Yeni konjo swedat eko azitaye 😍😍
@user-wl4yt3kp8w
@user-wl4yt3kp8w 6 жыл бұрын
አዚዛየ የኔ ማር ስወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
@HasnaHasna-pc3sh
@HasnaHasna-pc3sh 6 жыл бұрын
የሚሻልሽ.እስልምናሽ.ነው.ድንያ.አላፌ.ናት
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
ምኗን. ነው የምትወጃት. ከወደድሻት. ምከሪያት
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 4 жыл бұрын
Setamere be fetari egeziyabere amelake yebarekeshe yekedeshe fetari eregeme edeme tena kene melawe beteseboshashu 🥰😍😘😘😘😇😇😇😇🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ፂምክ አምሮብካል 😂 ወይኔ ሁሉ ነገር ለካ እንደዚ ተወዷል አዚዛ ሜካፑ መልክሽን አጠፍው ብዙም አያምርብሽ በተለፈ በርቺ
@buzayehubuzayehu7549
@buzayehubuzayehu7549 6 жыл бұрын
ሰይፉዬ ስወድክ እድሜ ጤና ተመኘው
@kibromabraham3115
@kibromabraham3115 6 жыл бұрын
It’s amazing how a person who lives in a state and doesn’t say a word of English is amazing beyond belief.
@RiversideUSA
@RiversideUSA 6 жыл бұрын
because she is an engineer. The majority of Ethiopian artists think that English speaking skill means just mixing. Aziza knows so well what that means.
@sjaksfourevermohammed3963
@sjaksfourevermohammed3963 5 жыл бұрын
Echi lij betam new metelat
@awolnur7275
@awolnur7275 6 жыл бұрын
Wow its good
@techzone6330
@techzone6330 6 жыл бұрын
seifye mrt sew❤❤❤❤❤swedh
@user-xy3fz2uq3c
@user-xy3fz2uq3c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ጥሎብኝስውድሺ
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍ እዴት ውድ ነው ግን እናመሰግናለን ሰይፍሻ
@user-bh7bb6ds7z
@user-bh7bb6ds7z 6 жыл бұрын
አዚዛዬ ማር ውድድድድድ
@meazameaza6701
@meazameaza6701 5 жыл бұрын
ዋውውው
@sarai9874
@sarai9874 6 жыл бұрын
አዚት በጣም ነው እምወድሽ የኔ ማር የኔ መላጣ አንተንም በጣም ነው እምወድህ
@user-cm4ro2pu1i
@user-cm4ro2pu1i 6 жыл бұрын
አዚቲ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
የኔ #ፍልቅልቅ ስወድሽ!!
@alemalem5508
@alemalem5508 6 жыл бұрын
Betam wud New
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት ርግት ያለች በዛ ላይ ቆጆ መልካመልካም
@hibahabesha3296
@hibahabesha3296 6 жыл бұрын
Betaaam wudi new
@user-hh3ih9on6s
@user-hh3ih9on6s 6 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አዚዛዬ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ፍልቅልቅ ክፉ አይንካሽ ማሬ በጣም ነው የምወድሽ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰይፋየ ስወድህ ዘና ኣረከኝ ኣዚትየ የኔ ውድ ♥♥♥♥♥ ስታምሪ የኔ ውብ
@user-hv3fd8gw3f
@user-hv3fd8gw3f 6 жыл бұрын
የኔ ልዩ
@user-er2zs5ro6q
@user-er2zs5ro6q 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ቃሪያውን ከበላህ በሇላ የመላጣህ ድምቀት እኮ ጨመረ እኔማ መብራት ቢጠፋም ግድ እንደማይሰጥህ ነው የታየኝ ሀሀሀሀ
@asmyramzi2896
@asmyramzi2896 6 жыл бұрын
ህህህህህህክ ደስ ስትሉ
@bezibirhan4829
@bezibirhan4829 6 жыл бұрын
አዚዛዬ ቆንጃ ውድድድድድድድድድ በጣም ገርሞኛል የዘይቱ የሽንኩርቱ የሁሉም ዋጋ
@user-tf6lu5rq6f
@user-tf6lu5rq6f 5 жыл бұрын
sifuwndimakeakribelne
@qwrtuqwrysg5345
@qwrtuqwrysg5345 6 жыл бұрын
አዝዝዬ ይኔ ውድ እወድሻለውውውውውውውው ኑሪልኝ ክፉ አይንካብኝ ውድድድድድድድድ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Seifu you are funny we love youuuuuuuuuuuu💖
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 6 жыл бұрын
ድስስስ ስትሉ ቀጥሉበት እኛም እንድንፅናና
@mesiz_4163
@mesiz_4163 6 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ዉድ ነዉ ሁሉም ነገር
@meazalegasse4752
@meazalegasse4752 6 жыл бұрын
ማር ደስ ስትይ አዚዝ
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 5 жыл бұрын
Wowowow azezaya sewadesh Egzhaber ragime edemana tana yesetish!!
@user-lt9pf4ip3g
@user-lt9pf4ip3g 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ😍😍😍
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ስወድሽ
@zeynebabashiraliyi2060
@zeynebabashiraliyi2060 5 жыл бұрын
Banagerachin layi ichin lij alwedatim
@user-nk5uc3kf2e
@user-nk5uc3kf2e 6 жыл бұрын
አዚየ ስወድሽ
@sabitashibeshi9516
@sabitashibeshi9516 6 жыл бұрын
ፀጉሯን ፈርታው ነው እንዴ ዱብ ይላል ብላ በጥንቃቄ ነው እራሷን የምታዞረው 😃😃" ሰይፍየ ስወድህ
@user-un4mm7px1p
@user-un4mm7px1p 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ 😂😂😂😂
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ ክክክክክ
@ethiopiawinegn9258
@ethiopiawinegn9258 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ 😂
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
በድኔ ላይ አፅናኝ ያረብ የኔ ማር ከብዶት ነው
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ሳቢታ ሽበሽ ወሎዬ 😊😊ከከከከከ እኔም ሲል ነበር
@dinkeneshsisay9417
@dinkeneshsisay9417 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@user-np2ht1pe4g
@user-np2ht1pe4g 4 жыл бұрын
አዚዚቲ በጣም ተመችተሽኛል ቆንጂት
@ayehumebratu2824
@ayehumebratu2824 6 жыл бұрын
አዚዛዬ በጣም በጣም ሰለምወድሽ ያንቺን ፊልም ማየት አልችልም በጣም ይቅርታ ። ስይፉ በጣም አመስግናለሁ ቀለል አርገህ ስላቀረብካት ። አንቺን ማየት መታመም ስለሆነ ማየት አልችልም ።በቃ
@asfawtibebu6402
@asfawtibebu6402 6 жыл бұрын
ፂሙ ጠንቕይ አስመሰለህ ለነገሩ ጠንቕይም ነህ። ኑሮ እንዴት ተወድዋል- ጃል!
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
ወይ ኑሮ ውድነት
@diananadew3670
@diananadew3670 6 жыл бұрын
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
ሠይፍሽ ስወድህ
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 6 жыл бұрын
ወይ ሀገራአችን ልናአየዉ ካልሆነ መብላአት አታሰብም
@argobba213
@argobba213 6 жыл бұрын
ሰይፉ ውስጤ ነህ
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
የኔ ማርርርርርርርርርር ውይ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@user-hi5zx7ns9t
@user-hi5zx7ns9t 6 жыл бұрын
ወይኔ አገሬ ኑሮ ያአላህ አድፍሬ እቃ አያብር ያህያልሂ እዴነዉ መኖር ሚቻለዉ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Sewedate💝💝💝
@mimigetaneh7212
@mimigetaneh7212 6 жыл бұрын
weddd yene kanjo
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ😍
@user-xl4vw4ry5w
@user-xl4vw4ry5w 6 жыл бұрын
እረ ሴይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ
@rahmetos7886
@rahmetos7886 6 жыл бұрын
ሰይፋየ ስወድህ
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Kk azizaye ena Ethiopia benbrku geza yenbr waga new
@jdjdudid5671
@jdjdudid5671 6 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@zakeyarose1970
@zakeyarose1970 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ካሮት ጥሬ ይበላል በልተህ አስቀናን አዚዛዬ ስወድሽ
@user-jc4xc9qt1t
@user-jc4xc9qt1t 6 жыл бұрын
አዚዝ ስወድሽ
@MMm-fd4vu
@MMm-fd4vu 6 жыл бұрын
ወይ ፍይፍ ብለክ ጉሊት አሳየህን እናመሰግናለን
@Nasir-nl1mf
@Nasir-nl1mf 6 жыл бұрын
Anchim allah andi ken hidaya yisetishal inde mahamed tewil insha allah indesimish tegibarishim yamare indiho imegnilishalew
@mekditubemekditube7171
@mekditubemekditube7171 6 жыл бұрын
ኑሮ በጣም ታወዶወል
@laetitiamalkoun108
@laetitiamalkoun108 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@habtamuwerku3990
@habtamuwerku3990 6 жыл бұрын
ሰፍሻ፡ስወድህ፡አዚዛ፡አድናቂሽነኝ
@user-ou2pd2wq8t
@user-ou2pd2wq8t 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪ ሰይፉየ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 жыл бұрын
ሱበርማርኬት.ጉልት.ጥሩ
@manwo5061
@manwo5061 5 жыл бұрын
አዚዛቆጆሥወድሽ
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
aziyeee Yane Mar
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
azizaya wedddddd new yemategish
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 6 жыл бұрын
አዚዛዬ የኔ ቆንጆ 💖💖💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-um5mw8ie5n
@user-um5mw8ie5n 6 жыл бұрын
አልገባኝም ሠአቱ ቢቀርስ አድናቂሽነኝ
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
ከከከከ ሰይፉሻ ነደድኩ
@user-mz9ho6mx4m
@user-mz9ho6mx4m 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አዚዛየ ስወዳት እርጋታሽ ዉይ ስታምሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዉይ ኑሮ እንዲህን ያቃጥላል እረ በጉዴ አለች እናቴ ሠይፍሻ ሳይታጠብ እየበላህ እረተዉ kkkkkkkk
@hibahabesha3296
@hibahabesha3296 6 жыл бұрын
I wish nuro rakso Hagere bigeba
@foziyaetp3552
@foziyaetp3552 6 жыл бұрын
Hiba Habesha የሁላችንም ምኞት ነው
@tinaabebe2781
@tinaabebe2781 6 жыл бұрын
ቆንጆ ሴት
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ሰይፉ ምነው ቃርያው አያቃጥልክም
@mychris5709
@mychris5709 6 жыл бұрын
Seyfuyee u make me fun
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ዉይይይይ ሴፍሻ ቃሪያ አተ ለበላከዉ እኔ ተቃጠልኩ ደግሞ ካሮቱ ሳይላጥ ተልጦም አልበላዉ ከሆድክ ጋር አተ ትብስ አተ ትብስ ተባብላቹክ ነዉ የምትኖሩት? ለማንኛዉም ብልአፊያ የተባረከ ይሁን ።
@user-up7jd3qw6h
@user-up7jd3qw6h 6 жыл бұрын
አጂብ ግማሽ ሌትር 30 ብር የጉድ ኢትዮጵያ ላይ ብር ሳይሆን የታጣው ብሩ እረክሶ ሌላው ነገር ስለተወደደ ነው እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በስደት የሚከራተተው ጠቅላይ ሚኒስተር ሆይ የኢኮኖሚን ውድነት እንዲስተካከል አስደርግ የእውነት ሀገራችን እንዳይኖርበት ሆኗል በጣም አስጠልቷል
@abdiwaliahmed9048
@abdiwaliahmed9048 6 жыл бұрын
If you ask my mam she will tall u everthing...
@senilove1924
@senilove1924 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ በጣም ውድ ነው ኑሮ ታድያ ይኼን እያያን እንዴት እንግባ ሀገር
@argobba213
@argobba213 6 жыл бұрын
ኑሮ ተወዷል እንደዚህ
@ggalaxys2010
@ggalaxys2010 6 жыл бұрын
😃😃😃😃 ውይ ሲፍሻል ታዝናናለህ እኩ
@user-rv5dg9du7s
@user-rv5dg9du7s 6 жыл бұрын
*አርቴፍሻለም ሁል ነገርሽ አርቴፍሻል😌* *አለህ ህድያ ይስጥሽ LOVE YOU ISLAME❤* الحمدالله على نعمة الإسلام الحمدالله ثم الحمدالله *የምን መገለለጥ ነው* *ሰው የደረገኝ ኢስላም ነው* *ሙስሊም ለደረገኝ ጌታ አላህ ምስገነ ይገበው* *በእስልምነ እንደፈለጉ መሆን እንደፈለጉ ከወንድ ገር መመገጥ እንደፈለጉ በስሜት መጓዝ👎👎👎 አይፈቀድም* *ለዛ ነው አንደንድ ሰዎች የዚችን አለም ደስታ ሲፈልጉ ከእስልምነ ትእዛዝ የፈነግጣሉ ግን ተሰስተዋል አለህ በዘዘን በልተዘዝን በከለከለን ነገር ከልተከለከልን የትም ደስተኘ አንሆንም።*
@user-xl4vw4ry5w
@user-xl4vw4ry5w 6 жыл бұрын
አዚዛ ውድድድ
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 32 МЛН
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 46 МЛН