Seifu on EBS:የዘሩባቤል እና ይገረም አዝናኝ ቆይታ በ ሰይፉ ሾው ጨዋታ...

  Рет қаралды 228,199

Seifu Show

Seifu Show

5 жыл бұрын

የዘሩባቤል እና ይገረም አዝናኝ ቆይታ በ ሰይፉ ሾው ጨዋታ...

Пікірлер: 280
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የገርምን የሚያደንቅ አብሶ ላሀይማኖቱ ያለው አክብሮት 👉👍🙏⛪ፈጣሪ። ሰላማቹን ብዝትዝት ያርገው
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*ይግርም ድጅኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መዝሙር አንድኛ ነው ለእኔ ድግምህ ድግምህ ዝምር አባቴ በጣም ነው የምውድክ የክንፍሬ ጥበብ የክንፍሬ ዜማ ማሪያም ነሽ የትእትና ልዩ መዝሙር ነው !*
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Ende ere sente zemare bebetu yenoru befelkebete ewnte asedesetoshe ayemselye almaw zenya selhone enje😂😂😂😂😂
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 4 жыл бұрын
👌👌👌💖💖💖
@hanimashambel6074
@hanimashambel6074 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ሰይፍሻ ዘና የሚያደርገው
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 жыл бұрын
እኔ በእዉነትዘናነዉ የሚያርገኝ
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 4 жыл бұрын
Enam zena fata naw Meyergage
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 4 жыл бұрын
🙋😹😹😹😹
@tube-hp6uf
@tube-hp6uf 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጊኝ ሁቢ
@mesitube318
@mesitube318 4 жыл бұрын
አረ እኔም በሳቅ ፍርስ ነው ሚያደርገኝ
@yeemayelijii6944
@yeemayelijii6944 4 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል በያላችሁበት ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ የልቦናችሁን በጎ ምኞት ሁሉ ይፈፅምላችሁ የተባረከ ዕለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ሰይፉ እና ይገርም እደዛሬ አስቃችሁኝ አታቁም ምርጥ ቆይታ ኢትዮጲያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር ዘርኛ ይውደም
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 4 жыл бұрын
ይገረም አሳከኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ
@sirguttube
@sirguttube 4 жыл бұрын
ሞት በሰው ልጅ የማይቀር አለም ነው ብቻ አማሟቴን አሳምርልኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ነው
@feventekle8996
@feventekle8996 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@miftay5655
@miftay5655 4 жыл бұрын
yegrm degn mert hebshyw yewrto doks tewudo Lej mezmorchun bekn selsm aleelm egzybher yenoerln
@adebabaygoshe5779
@adebabaygoshe5779 4 жыл бұрын
አሜን
@nmdtube2834
@nmdtube2834 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በሰው ሀገር ያላቹ በሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ውድ ያገሬ ልጆች::
@salamchocola2507
@salamchocola2507 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ue4eq3rd8c
@user-ue4eq3rd8c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@konjokonjom8371
@konjokonjom8371 4 жыл бұрын
Amen Amen
@user-dw5kj5gb7r
@user-dw5kj5gb7r 4 жыл бұрын
ወየው ሰይፉሻ የዛሬው እሁድ ሁሌም በሆነ እደዛሬው ፏ ብትን ብለን አናውቅም እረዥም እድሜ ለሁላችንም
@aysehyesef6476
@aysehyesef6476 4 жыл бұрын
እኔ ያሳስበኛል 14 አመት በስደት ነው ያለሁ 14 አመቴ ነው የወጣሁ ከሀገሬ እና አሁን እድሜየ ሄደ ብየ አስባለሁ የራሴን ሂወት ሳልኖርና ሳላጠጥም ብየ እና አሳብሽ ተሳክቶ ሀገርሽ ግቢ በሉኝ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@aysehyesef6476
@aysehyesef6476 4 жыл бұрын
አሚን እህቴ
@user-us2zf5nw9g
@user-us2zf5nw9g 4 жыл бұрын
Ayizoshi mamaye
@aysehyesef6476
@aysehyesef6476 4 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ አመሰግነሰለሁ
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ያልፋል
@user-kd9mv5so5b
@user-kd9mv5so5b 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ እወድሃለሁ ረጅም እድሜን ፈጣሪ ይስጥህ
@mareyamhassen6406
@mareyamhassen6406 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ በሰይፉ መላጣ የሚደሰት ክክክክ
@ednashambl2537
@ednashambl2537 4 жыл бұрын
በእንቅልፍ ልቤ ማዳም ቤት ነኝ አሁን እራሱ
@naendale5004
@naendale5004 4 жыл бұрын
ይገረም ዝምተኛ ሰው ይመስለኝ ነበር እረረረ በጣም ተጫዋች ነው 😍
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 4 жыл бұрын
ሰይፉዬ ኑርልን አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ ዘናታደርጋለህበርታ
@ethiopia2526
@ethiopia2526 4 жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን መሸለም አለበት ብዙ የታመሙ ወገኖቻችንን ከወደቁበት በማንሳት ከህዝብ ጋር አገናኝቶ እንዲረዱ አርጉዋል ታድያ ሰይፉ እንዴት አይሸለም ?????
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
በለው ዘሩባቤል:ይገረም:ሰይፍሻ ፈታ ዘና ነው ያደረጋችሁኝ ይመቻችሁ መልካም የደብረታቦር በዓል ይሁንላችሁ 💚💛❤
@user-nt2hb9fs2q
@user-nt2hb9fs2q 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ይገረማ ምርጥ የተዋህዶ ልጄ ነህ በጣም ተጨዋች ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ውይ ይጌ ነፃ የሆንክ ሰው ደስ ትላለህ መድሀኒአለም ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ልጆችህን እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃልህ በተረፈ ጥሩ ሰው ስለሆንህ እወድሀለሁ ሰይፍዬም ጭምር
@rozalove9103
@rozalove9103 4 жыл бұрын
እንኳን ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ይገረም በትዉናህም አድናቂህ ነኝ ዘሩባቤም አቂንናቂህ ነኝ ሴፍሻም በጣም ነዉ የምንታዝናናኝ ባለቤትንም እንኳን ማርያም ማረቻት ይገረም በስደት አለም የሚለዉ ሙዝሙርህ ያፅናናኛል አዎ በደብ በህልሜ የኤሌትሪክ ያዘኝ መስለሎኝ እየጮኩ በሩን ስከፍት ሰዉ ነዉ ያዘኝ መቼም አረሳዉም መልካም በአል
@abebaabe733
@abebaabe733 4 жыл бұрын
ይገርማ የፈጣሪ ስራ እንኳን አተረፈህ ይገረምዬ እኔም ተመሳሳይ የመኪና አደጋ አጋጥሞኚ ነበር ግን ፈጣሪ አተረፈኚ
@user-qp2ky3cd3w
@user-qp2ky3cd3w 4 жыл бұрын
ሰይፉ ውስጤ እኮ ነህ የኔ ጌታ ፈጣሬ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@De-tj1vk
@De-tj1vk 4 жыл бұрын
ዘረባቤ ደስ ይላል ስሙ ግን አላውቀውም ገና ዛሬ አየሁት
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 жыл бұрын
ሀገር ቤት ሆኜ ሰይፍ እከታተልህ ነበር በዛን ግዜ ሚስትም የለህ አሁን ሳኡዲ ከመጣሁ አምስት አመቴ በቅርብ አግብተህ የሶስት ልጆች አባት መሄንህ በጣም ደስ ብሎኛል ባልካዬም እዳተ መላጣ ነው አተን የምከታተለው መላጣህን ሳይ ባሌን ያይሁ ይህን ይሰማኛል
@sarazebene8695
@sarazebene8695 4 жыл бұрын
ዋው ይገረምዬ ምርጥ ሰው ለመኖርም ለመማሞትም የተጻፈልንን ነው
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ወይኔ ይገረም ተጫዋች ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ትላላችሁ
@feven3229
@feven3229 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk way ሰይፉሻ በጣም አወድህ አለዉ ይግረም ምርጥ ዉድድድ😍😍
@terumehonlerasnw2798
@terumehonlerasnw2798 4 жыл бұрын
ይግረም በጣም አሳቅኸኝ በጣም ነው የማደንቅህ
@muluemebetabera4388
@muluemebetabera4388 4 жыл бұрын
Betam des yel neber brogramu tnx sefisha
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 жыл бұрын
አረ ይገረም የጎሮቤትክ ጠብ ጋላጋይ በሳቅ ደከምኩኝ ሃሃሃሃሃሃ
@user-bu7yx6ex1t
@user-bu7yx6ex1t 4 жыл бұрын
❤❤😂😂😂 የዛሬው ፕሮግራም በጣም ያምራል
@m.5431
@m.5431 4 жыл бұрын
ይጌ ስወድህ ድምፅህ ትክክለኛ የወንድ ድምፅ ነው ደስ ይላል
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 🙏🙏🙏
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 4 жыл бұрын
Ar besake adekmoch hula Thanks hulachihunme
@user-ur1fq3ux4v
@user-ur1fq3ux4v 4 жыл бұрын
ወየው የዛሬው ፕሮግራም ደስ ሲል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ይጌ እንኳንም ቅዱስ ገብርኤል ከላላ መካታ ሆነህ።😇😇
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 4 жыл бұрын
ቲጂዬ ጎራ በይ ውዴ
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 4 жыл бұрын
ይገረም ደጀኔ ስምህ ባሳርነው የገባኝ የሚገርም ስምነው ጥሩ ሸክስያ አለህ እወድሃለሁ
@user-io9qe6wi9g
@user-io9qe6wi9g 4 жыл бұрын
*ኣይ ሰይፉ ሆዴን ኣቆሰልከው😂😂😂😂😂😂😂ይገረም የእግዚአብሔር ሰው💖*
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹሁ❤️💕💕
@selamgirma7772
@selamgirma7772 4 жыл бұрын
አዳሜ አሁን መንገድ ላይ አልሸናቹም 😃😃😃😃😂 እሡም ነዉር ነዉ አሰኪ ምትስማሙ 👍ግጬኝ
@mulufentaw8897
@mulufentaw8897 4 жыл бұрын
ደስ እሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@yemi5341
@yemi5341 4 жыл бұрын
Seifu Betam Bast eko neh benateh 👏
@samr5012
@samr5012 4 жыл бұрын
ሰፍሻ ❤ ምርጥ ሰው!!!
@user-qo7qy7wc5x
@user-qo7qy7wc5x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይወድሀል ከምር ይገርማል ይገርምዬ ዘምርልን
@user-di1cl3pj1k
@user-di1cl3pj1k 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፍየ ዘናኮነው የምታረገው አቦ ምችት የበልህ
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 4 жыл бұрын
ሆያ ሆየ እዛማዶ በረኪና እዚህ ማዶ በረኪያ የኔማ ሰይፍዬ ግባ አሜሪከ ሀሀሀሀሀ🍞👈
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ያስቀኝል የሆን እብድ ጣፋጪ ❤️❤️❤️😘
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 жыл бұрын
እንዴ ይገረም እንዲህ ተጫዎች ነህ እንዴ ደስ ይላል።ዘሩባቤል ምርጡ በርታ
@user-jd2mc7kp2x
@user-jd2mc7kp2x 4 жыл бұрын
ኦፍ አዎ ወደ አንቦ መስመር ነኝ እዛ መስመር ከባድ አደጋ መስመር ነዉ ፈጣሪ እንኳን አተረፈ።
@edenworku6821
@edenworku6821 4 жыл бұрын
ይገረሜ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ
@somalighosht999
@somalighosht999 4 жыл бұрын
Lol hey seaffu today you make me laugh really thanks lij seaffu
@hanageabril1302
@hanageabril1302 4 жыл бұрын
Kumneger & aznagn program nebr👍👍👍
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 4 жыл бұрын
ወይ ሰይፍየ ዘርህ ይብዛ ዘና አልኩኝ
@asterabrahan422
@asterabrahan422 4 жыл бұрын
Ye welenkomi Gebreal enkuwan aterefeh 😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
ይገርም ስወደው😍😍 ስይፍየ😂😂😂😂
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
Ruhama Barkot ምርጤ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተቀላቀይ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ 👍
@meronneguse5871
@meronneguse5871 4 жыл бұрын
Joni betam new mewedak berta
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 жыл бұрын
ዛሬ ተመቸኝ በጣም
@user-wt4uf6lt6e
@user-wt4uf6lt6e 4 жыл бұрын
ሰይፍሽ ምችትትትት ይበልክ ውድድድ
@zemzemyoutube389
@zemzemyoutube389 4 жыл бұрын
ሰይፌ ደስ ትለኛለህ ሰላምህ ይብዛ
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Yimechachihu!
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ውይኔ ይገረም በሳቅ አደከምከኝ ሁለቱ ብቻ እማ አደሉም አለ ክክክክክክክክክ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ዘመንን ቁጭ ብዬ እየጠበቅሁ ነበር ቀረብኝሳ?
@osra1546
@osra1546 4 жыл бұрын
ሲኦል ፊልም በልጅነቴ ያዬው ምርጥ ፊልም ነበር ደግሜ ላዬው ፈልጌ አጣሁት ይለቀቅልን ይገረም ደጀኔም አለበት እስኪ ሲኦልን ፊልም ያዬ
@Wonders_win
@Wonders_win 4 жыл бұрын
ይገረም መንፈሳዊ ህይወትን ከአለማዊው ጋር አጣጥመህ የመሄድ ችሎታህ ደስ ያሰኛል።
@telemojim9j509
@telemojim9j509 4 жыл бұрын
እንኳንም አየሁት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ምርጦች
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 4 жыл бұрын
Fata Alkulachu Yemachachu 😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yerukhamid469
@yerukhamid469 4 жыл бұрын
ዘሩባቤል እንዳንጀነጅነው ነው አልናገርም ያለው ሴፍሽ አጥብቀክ ጠይቅልኝ ? ይገረም የኦለንኮሚው ቅዱስ ገብርኤል ቤሄድክበት ሁሉ ይከተልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ።
@user-ur1fq3ux4v
@user-ur1fq3ux4v 4 жыл бұрын
እኔ በቅልፍ ልቤ ሁልጊዜ ትኳትን ነው እማድረው ሳንጎዳጉደው 😜😜😜☺☺
@fikiryashenfalfikiryashenf2944
@fikiryashenfalfikiryashenf2944 4 жыл бұрын
እኔም
@mimotube129
@mimotube129 4 жыл бұрын
Seyife ante batinor ene yelehum
@tsinegnenatenakibari939
@tsinegnenatenakibari939 4 жыл бұрын
Sefisha yemr zare gena zigijitochik Temechugn wowwwwwwwwww yemr
@felawemusic8697
@felawemusic8697 4 жыл бұрын
ዘሩ የአራዲቷ ልጅ 😹😹ጭዌ ቀላል ያፈካል ይጌ ይመችህ
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 4 жыл бұрын
አንት ያሬዶን ያንቀጠቀጥክ ልጅ እዚህም መጣህ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሰይፍየ ይመችህ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkk እረ በሣቅ ወይ ሠይፍ ይገሸም ደጀኔ ሥወድህ
@proudmom6294
@proudmom6294 4 жыл бұрын
Hahaha Weyne sefuye lante bemewdedd Yahl amharic lemdkut betam new mtaskenj betamm new mwedeh 🇪🇷
@saremtube8480
@saremtube8480 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@efratamelese4178
@efratamelese4178 4 жыл бұрын
Yigerm betammm yemadenkew yemiwdew sew now
@habeshatiktok4506
@habeshatiktok4506 4 жыл бұрын
አራ ሰይፉ ቆራርጠ ቆራርጠ ዘፈን አደረከው እኮ እንዱን ፕሮግራም! አራ ላሽ
@user-ty7nf7hl7q
@user-ty7nf7hl7q 4 жыл бұрын
ማርያምን እዉነቱ ነዉ እንየም በንቅልፍ ጊዜ አንድም ኩሽታ አያመልጠኝም
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 4 жыл бұрын
አንደኛ ቈነኝ የይጌ አድናቂዎች የት ናቹ plis lik me
@yaseen419
@yaseen419 4 жыл бұрын
lik
@adamtube7908
@adamtube7908 4 жыл бұрын
Sub Adregeshalehu Enianim Argign
@adamtube7908
@adamtube7908 4 жыл бұрын
@@yaseen419 sub adrgign adrgeshalehu
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 4 жыл бұрын
Aln
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ግዞ
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 4 жыл бұрын
seyfu bante show and ken betam salsek alfo aywekem yemechek u the best 4 me
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 жыл бұрын
Wow yegarem asken
@beteysaud2197
@beteysaud2197 4 жыл бұрын
ሰይፍሽ ውስጤ ነህኮ
@user-ex3xo4mp1r
@user-ex3xo4mp1r 4 жыл бұрын
እስኪ ሰይፉን የወደደ ሰብስክረይብ የድርገኝ
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
ይጌ ስወድህ😍😍😍😃
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
😉እንዲህ ብለህ ነው እንዴ የምተኛው😂😂😂
@seadaseada1457
@seadaseada1457 4 жыл бұрын
yezarew waw
@meskeremmekutia5165
@meskeremmekutia5165 4 жыл бұрын
We seifu edimah yirzem
@samuelsami254
@samuelsami254 4 жыл бұрын
ምድነው የሚቀባጥረው ዘሩባቤል ተብዬው ዝተት ነገር ነው
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
ቀላል
@enkumaryam4542
@enkumaryam4542 4 жыл бұрын
Egziabher yemesgen denegel maryamen yeyaze ayaferem yegerem
@ruhmamihretyebezalgnmihret2236
@ruhmamihretyebezalgnmihret2236 4 жыл бұрын
Seyfuye sew hulu yemot selfegn newna ayfwram
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖
@Gggg-co8eh
@Gggg-co8eh 4 жыл бұрын
ygrmn betammm wedjew alkyyy wew
@kdistkuw286
@kdistkuw286 4 жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ ጥሩ ነገር ሰራቸ ከሰይፎ ጠብቁኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 4 жыл бұрын
እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ
@abebagetachew7687
@abebagetachew7687 4 жыл бұрын
Wey sefu asikig mechem atarejim
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 4 жыл бұрын
ማሮችስወዳቹህህህህ
@user-ii2ez3zw7d
@user-ii2ez3zw7d 4 жыл бұрын
እንኩን አላህ አተረፍህ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 жыл бұрын
ዘፋኙ ረጋ በል የዘፈን አድናቂ አደለሁም ይገረም ግርማ ሞገስክ ሲደላ ደስ ትላለህ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 157 МЛН