ነፍስ ይማር አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) | Seifu on EBS

  Рет қаралды 82,552

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

5 ай бұрын

ነፍስ ይማር አንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 174
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 5 ай бұрын
ገነነ መኩሪያ የስፖርት ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ የሆነ የታሪክ እውቀት ያለው የማስታወስ ችሎት ድንቅ የሆነ ሰው ነው :እግዛብሄር ነብስህን ይማረው!!
@mohammedsiraj2511
@mohammedsiraj2511 5 ай бұрын
የማስታወስ እና የአተራረክ ብቃቱ እጅግ ድንቅ የሆነ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ነው። RIP
@backdriver4446
@backdriver4446 5 ай бұрын
ገነነ መኩሪያ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት እስከዛሬ ለኢትዮጵያ የከፈልከው መስዋትነት ሁሌም በልባችን እየዘከርን ያሳብነህ እኖራለን ስራ ሁሉ ህያው ነው ገነዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 5 ай бұрын
በስመአብ አሁን የጋበዘው መስሎኝ አይ ዘንድሮ እግዚአብሔር ሆይ ከሀዘን አውጣን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭
@fekefre9616
@fekefre9616 5 ай бұрын
ወይኔ 😢 ጌታሆይ ምህረትን አድርግልን ታላላቆቹኮ አለቁ ? በእውነት ልብ ይሰብራል ገነነ ሲደመጥ ቢዋል የማይሰለች ሰው ነበር ነብስህን በገነት ያኑረው
@user-yu7er2vx3w
@user-yu7er2vx3w 5 ай бұрын
ሁለት ድንቅ ታዋቂ ጋዜጤኞቹን አጣን በዚህ ወር አስፋው መሸሻ እና ገነነ መኩሪያ ነፍስችሁን በገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 5 ай бұрын
የምር ወር ቀናቶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 5 ай бұрын
ገነነ ብዙ የተጠራቀመ እውቀት ያለው ጎበዝ ደፋር ጋዜጠኛ ነበር። በሁሉም መስክ በስፖርት በታሪክ እንዲሁም በፖለቲካ ዙሪያ ብዙ ነገሮችን በመረጃና በማስረጃ በተገቢ መልኩ በጋዜጣ በመጽሃፍ እና በቴሌቪዥን ለህዝብ ያቀርብ የነበረ ልባም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበር.... የምትችለውን ያህል ለህዝብ እና ለሃገርህ በሙያህ አገልግለሃል። መልካም ስምን ተክለህ አልፈሃል! ነፍስህን የቅዱሳን አምላክ በጻድቃን ጎን ያሳርፍልን! ለመላው ቤተሰብህና አድናቂዎችህ ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን!
@ewnetyifreden1480
@ewnetyifreden1480 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ደማም ሰው። ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ ወንድሜ።
@emebetayele9492
@emebetayele9492 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው! ያሳዝናል ብዙ ለሀገር የሚጠቅሙ ወንድሞቻችን እያጣን ነው: እግዝያብሄር በቃ ይበለን።
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p 5 ай бұрын
አቤት በዚህ ታሪክ አዋቂ በጠፋበት ጊዜ አንተን ማጣት ከባድ ነው። ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 ай бұрын
በጣም ነዉ ያዘንኩት ሊብሮ ድንቅ የስፖርትና የታሪክ ሊቅ ነበር😢😢😢😢 ነፍስክን ይማረዉ
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 ай бұрын
ነብሰ ይማር 🙏🙏ለቤተሰቡ ፅናቱን ይሰጣቸዉ ኢትዩጵያ ልጆቻን አጣች 😭😭😭😭😭
@mreasy9731
@mreasy9731 5 ай бұрын
ገኔ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ወንድሜ ነብስ ይማር 🥲🥲🥲🙏🙏🙏
@ethiopiahagre9941
@ethiopiahagre9941 5 ай бұрын
ትልቅ ቤተ መፃሃፍት ነው ያጣነው ፣ነፍስ ይማር😢
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን።
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
ውይ ዘንድሮ መከራ ተፈራረቀብን እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር የአስፋውን ሀዘን የእግር እሳት ሆኖብን ደሞ የአንተ ህልፈተ ህይወት መስማት ይከብዳል 😢😢😢😢😢😢
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 5 ай бұрын
ቋሚ ሆኖ ቢኖር እስኪ ምንአለበት ሰው አለሁ አለሁ ሲል ባይቀር እንደዘበት😢 በጣም አዝኜኣለሁ! በጣም! ገኔ ጂኒየስ ሰው ነበር! የእውነት የታሪክ እውቀቱ ከመረጃና ማስረጃ ጥራት ጋር ልዩ ነበር! እውነት አዝኜኣለሁ! እቤቱ ሄጄ እርሜን አልቅሼ ባወጣ በወደድሁ😢😢😢😢😢😢
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 5 ай бұрын
ምንም አይቼው የማላቀው ሰው የኔ ጌታ ሰለሚስቱ የተናገረው አሁን እንዴት ትሆን የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@kedir5245
@kedir5245 5 ай бұрын
የገኔን ሞት ስሰማ ሁሉ ነገር አስጠላኝ የድንቅ ወግና የታሪክ አዋቂ ስንቱን የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ አደረገኝ የካምቦሎጂ የእግር ኳስ ጫወታዎች ያለ እሱ አያምሩም በቃለ መጠየቅ ሰአት የሚያደርጋቸው የቃላት አወራወሩና ብሽሽቁ ያዝናናኝ ነበር የእሱን ፕሮግራም ስሰማ እንዴት ቀኔ ያምር ነበር ሞት ክፉ አንተንም ነጠቀን ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያስቀምጥህ ወንድም አለም ለቤተሰብና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን
@mounasabrina8121
@mounasabrina8121 5 ай бұрын
ነብስ ይማር የሐዘንመጨረሻያድርገውለ ቤተሰቡ እናለወዳጅዘመዱፅናቱን ይስጣቹ
@DanielHaile-hg7eg
@DanielHaile-hg7eg 5 ай бұрын
ነብስ ይማር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ።
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 5 ай бұрын
ገኔ በጠዋቱ መርዶህን ስሰማ ከልብ ነው ያዘንኩት ገኔ እንግዲህ አምላክ ነብስህ በአፀደ ገነት ትረፍ
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 5 ай бұрын
ወይ ኧረ ዑዑዑዑ ሰዉ ሁሉ አለቀ ኧረ ምን ጉድ ነው አምላክ ሆይ 😢😢😢😢
@ammanuelbekeletilahun9526
@ammanuelbekeletilahun9526 5 ай бұрын
😢“ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁ።” - ያዕቆብ 4፥14
@tekatom8796
@tekatom8796 5 ай бұрын
መች ነው የሞተው በጣም ያሳዝናል የ ኢትዮጵያ የምንግዜም የስፖርት ገዜጠኝ ነክ በተለይ ወጉ ሲያምር እግዚአብሔር ነፍስህን የማረው ወንድሜ💐💐💐
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 ай бұрын
ውይ ሲያሳዝን አነጋገሩ የተረጋጋ ነበረ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ በተከታታይ አስፊቲ ጋር ያሳዝናል 😭😭😭💔
@Newton514
@Newton514 5 ай бұрын
በሀዘን ላይ ሌላ ሀዘን የአስፊቲን ሳንጨርስ የገኔን ሞት ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 5 ай бұрын
Me too am scared what’s going on in Ethiopia kamer, 3 makachew sewoch motewal Ena am shocked 😢😢😢😢😢rip
@yefabedane6080
@yefabedane6080 5 ай бұрын
ገነነ ሊብሮ ህልፈትህ ልብ ይሰብራል።ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@djnatmer2022
@djnatmer2022 5 ай бұрын
R . I . P OUR LIBRARY
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 5 ай бұрын
የአስፋው ሀዘን ሳይወጣልን ደግሞ ገነነ ተደገመ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 5 ай бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነትያኑር እሄን ስው የማናውቀውም የምናውቀውም ለአገሩ ብዙ የስራ ነው ! ስይፉ አንተን የሚጠሉ ልቦና ይስጣቸው!🙏🏾✌🏽🕊️ 💚💛❤️
@user-xn2hk4uj5c
@user-xn2hk4uj5c 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን
@kasechalemu2657
@kasechalemu2657 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍ
@ezanatesfaye4528
@ezanatesfaye4528 5 ай бұрын
ኢትዮጲያ ሌላ ድንቅ ሰው አጣች ገኔ እግዚአብሔር ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑረው
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 5 ай бұрын
ለገኔም እንዲሁ ከፍተኛ የክብር ሽኝት ይገባዋል ።
@et2507
@et2507 5 ай бұрын
Keynote ======== ሁሉም እንደገና ኑሮን ቢያሰላስል አይገኝም ግዜ ያንን የሚመስል
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
ይገርማል በሬዲዮ እንጂ በምስል አላውቀውም ነበር ነብሱን ይማር😢😢
@honey24247
@honey24247 5 ай бұрын
Asham tv lay eyot yebefit serawochun aytegebem betam gobez neber
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 5 ай бұрын
@@honey24247 እኛ ውጪ ያለን መች ትቪ አይተን እናውቅና🥺
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
@@honey24247 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@maskarmaskar3510
@maskarmaskar3510 5 ай бұрын
ነብስ ይማር መፅናናት ለቤተሰቦች
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
ኧረ በስመአም ምን ጉድ ነዉ የአስፍዬ ሳይወጣልን እግዚአብሄር ነብስ ይማር 😭😭😭
@millionbirhanu7506
@millionbirhanu7506 5 ай бұрын
ነፍስይማር !
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 5 ай бұрын
ነፍሰ ይማር ።
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 ай бұрын
እሰኪናተ ሂዱ እኛም ወደዛዉነዉ ወትሮም መገደኛ ፊትና፠ሀላ ነዉ😭😭😭
@tsegazeabbelete2027
@tsegazeabbelete2027 5 ай бұрын
ፈጣሪ ነብስህን ይማር!
@Tigmekuria
@Tigmekuria 5 ай бұрын
አረ ፈጣሪ ሆይ ምህረት ለሀገራችን ይሁን ትላንት አስፊቲን አሰናብተን ከዛ ሀዘን ሳንወጣ ሌላ ሀዘን ይከብዳል ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tinalove7727
@tinalove7727 5 ай бұрын
Oh my God! what a loss! very sad news, I am so sorry! May your soul rest in peace man!
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 5 ай бұрын
😭😭😭😭ነፍስ ይማር !
@tewodorll6596
@tewodorll6596 5 ай бұрын
ገኔ ድምፁ ሳይሰማ መታመሙን ሳንሰማ አለፈ? በጣመ ያሳዝናል!! እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ ወንድማችን!!!
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምርጥ ጋዜጠኛ ማጣታችን
@negashtersit7630
@negashtersit7630 5 ай бұрын
የጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሞት በጣም ያሳዝናል ኢትዮዮጵያ አገራችን ታላቅ ሰው አጣች ገነነ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ነበር። ነፍሱን በአፀደ ገነቱ ያሳርፋት! ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጣቸው።
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 5 ай бұрын
ነብስ ይማር😢
@Sara2127
@Sara2127 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢
@getulegesse3577
@getulegesse3577 5 ай бұрын
Really you are the best .
@aronbrhane374
@aronbrhane374 5 ай бұрын
ነፍሱን ይማረው ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn 5 ай бұрын
ገኔ ነብስሕን ይማረው😭😭😭
@neguseberi3013
@neguseberi3013 5 ай бұрын
አይይ ገነነ ሊብሮ ፈጣሪ ባለህበት ያስብህ ሌላ ምን እንላለን
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 5 ай бұрын
ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ነብስ ይማር 😭😭😭
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 5 ай бұрын
😭😭😭ውሸት ነዉ ብዬ ነበር ነፍስ ይማር
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 5 ай бұрын
ነብስ ይማር
@TenbetfErmias
@TenbetfErmias 5 ай бұрын
ገነነም አረ ምን ይሻለኛል ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 5 ай бұрын
በስማም 😢😢😢😢😢
@tesfaldetgebru5269
@tesfaldetgebru5269 5 ай бұрын
ታሪክ አዋቂው ሊብሮ ነፍስ ይማር
@asfawossenbelela8003
@asfawossenbelela8003 5 ай бұрын
ነስፍ ይማር ታላቁ የዕውቀት ሰው ገነነ ሊብሬ!!
@TruthEz
@TruthEz 5 ай бұрын
ሊብሮ ✅
@Ismael-isa
@Ismael-isa 5 ай бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እና ተራኪ
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 5 ай бұрын
ሰይፍሻ ሰውነት ቢሻውን አቅርብልን😢😢😢😢ከልጅነቴ ጀምሬ ምወደው ሰው🥰🥰🥰
@user-sy2dh6xi7j
@user-sy2dh6xi7j 5 ай бұрын
ሰይፍሻ መቼ ነው ያቀረብከው
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 5 ай бұрын
አንዱን ሳንጨርስ አንዱ? ምን ማለት እንችላለን ነብሱን በሰላም ያሳርፍልን😭
@user-js4kx4fz5x
@user-js4kx4fz5x 5 ай бұрын
ነብስ የማር
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 5 ай бұрын
Egzhabhir nefshen begenet yanurlin 😢😢😢
@fre6233
@fre6233 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢
@user-qf3ek8pn2z
@user-qf3ek8pn2z 5 ай бұрын
የምራችሁን ነው ሰዎች😮😮😮😢😢😢
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 5 ай бұрын
ያሳዝናል ነፍስ ይማርልን
@antetube6090
@antetube6090 5 ай бұрын
Betam yasazenal nefes yemar genena lebero
@betelhemyamral
@betelhemyamral 5 ай бұрын
ነብስ ይማር😥😥
@fisumbezu
@fisumbezu 5 ай бұрын
ነብስ ይማር …
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
ነፍሰ ይማር 😢😢😢😢😢😢
@user-or5zp4ve1o
@user-or5zp4ve1o 5 ай бұрын
ነብሳቹን ይማረው መኩሪያው አስፋው
@Tracychapman1
@Tracychapman1 5 ай бұрын
R.I.P Selam Seyfo, please Seyfo bring this book when you come to USA..? Thank you in advance!
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 5 ай бұрын
ወይኔ ገኔ 😢😢
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
የአስፍዬ ሞት በሽተኛ ነው ያረገኝ 😢😢😢እኚም አረፉ😢😢😢
@masaratbanti9106
@masaratbanti9106 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Nefsih beselam tiref Gene!
@edenzewgeofficial5702
@edenzewgeofficial5702 5 ай бұрын
😢😢ሌላ ሀዘን
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 5 ай бұрын
So sad may God rest his soul in Heaven
@DrkingTefera
@DrkingTefera 5 ай бұрын
Rip genene the legend😭
@Selihom37
@Selihom37 5 ай бұрын
SORRY man of wisdom
@desureda2749
@desureda2749 5 ай бұрын
ጠርጥር አለ ዘፋኙ!!! እንዲህ ታዋቂ ሰዎቻችንን እያደነ የሚገድል የተደራጀ ምድራዊ ቡድን ያለ እየመሰለኝ ነው። አልበዛም አልተደጋገመም?????
@woubit246
@woubit246 5 ай бұрын
ትክክል ፣ነህ።
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm 5 ай бұрын
😢😢💔💔💔
@LoCoCreative
@LoCoCreative 5 ай бұрын
RIP😢
@amentedese8865
@amentedese8865 5 ай бұрын
ነብስ ይማር ተጠራሩሳ ሚሹት ነገር ካለ ይንገሩን
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 5 ай бұрын
💔
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 5 ай бұрын
ምነው ሀዘናችን በዛ ።ገነነ መታመሙን ስንሰማ ሞተ መባሉ አስደንጋጭ ነው ።
@eskedardesta5197
@eskedardesta5197 5 ай бұрын
💔💔💔
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 5 ай бұрын
ሌላ ሀዘን😭😭😭😭😭
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ ገነነ መኩሪያ
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 5 ай бұрын
😭😭😭 nebis yimar
@selamselam366
@selamselam366 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 5 ай бұрын
Nefes yemar
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 5 ай бұрын
😢😢😢😢
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
38:04
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 16 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 16 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
ALWAYS SHARE 😀 #shorts
0:19
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН