ተወዳጆቹ ድምጻውያን አስቴር አወቀ እና ኤፍሬም ታምሩ በአንድ መድረክ ሊዘፍኑ ነው...

  Рет қаралды 17,200

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 55
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ያለብን መጸለይ ነው ለራስ ለሀገር ዘፈን የሚያስብ ያልታደለ ነው
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
አውን ዘፈኑ ቀርቶ ሰላምዜና ነው የናፈቀን እንደው ለአገራችን የድሮውን ፍቅር መልሶ አምጥቶ በፍቅር በመተሳሰብ እንድንኖር ፈጣሪ ቢረዳን መፀለይ ነው በጋራ
@deee8032
@deee8032 Жыл бұрын
ሰይፉ ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ስትል የዮኒ ሴ ባኛን ቪዲዮ አውርደው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
አዬ አዲስ አበባ 🤔ባገራቸው ላይ በአሁኑ ስአት እኮ ከአገር ይልቅ,ስው አገር ኢትዮጵያንኖች free ሆነው concert በደንብ ይታያል,ኢትዮጵያ ያስፈራል ይመስለኛል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊💓
@ethiopiayimer379
@ethiopiayimer379 Жыл бұрын
እህቴና ወንድሜ ጌታ በጣም ይወዳችኋል እየሱስ ያድናል አሁን የንሰሐ ጊዜ ነዉ እንጂ የዙፋን አይደለም ???????
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
አዎ ሞት ሳይቀድማቸዉ
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 Жыл бұрын
ዋው በጣም የምመኝላቸው አንድ ቀን ምናለ ኤፍና አስቴር ለምን አንድላይ አይዘፍኑም እያለኩ እመኝና አስብ ነበር በዛላይ ሁለቱም ተወዳጅ ና ታዋቂ ናቸው እድሜ ይስጥህ እጂ ምኞቴ ስለተሳካልኝ ኤፍና አስቱዬ እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላችሁ አሜን❤🙏❤
@sali7256
@sali7256 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚረዳው እናወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበው እንጂ የሚዘፍንለት አይደለም የሚፈልገው
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
True, I agree with you
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
እኔ እኮ ሀገር ሰላም አታ ዘፈን ትልቅ ነውር ነው 😢😢 ከናተ ማንጠብቅው ነው no no no
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ሰራ እኮ በምን ይተዳደሩ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Жыл бұрын
ሥራ ብሎ እራሳቸዉን አሳምነዉ ሰለ ገቡበት
@betetomass9463
@betetomass9463 Жыл бұрын
ሰራ ቢሆን እሰሰከዛሪ የት ነበሩ በዛላይ እንኳን እነሱ ምስኪኑ በለሱቅ እንኳን የለት ጉርሱን ትቶ ስላማዊ ሰልፍ የሰውጣል ሰራ ነቱ አይደለም ውቅቱ ማንቋረሪ አደለም እግዚሩም ሊዚነው ይቅር ያላለን
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Bete tomass ,True, I agree with you
@jonasberha-ro5jx
@jonasberha-ro5jx Жыл бұрын
መብታቸው ነው
@oliviatassew1261
@oliviatassew1261 Жыл бұрын
Working with Legend is the best ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын
Wooow🎉❤ሰላም
@henok509
@henok509 Жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ጥምረት ነው እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ይሁን፣ አገራችንም ተረጋግታ እብረናቸው የምንደሰትበት ቀን እመኑኝ እሩቅ አይሆንም!! ሄኖክ ጌታቸው ከካናዳ!!
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Жыл бұрын
የአፍህን ያድርግልን❤❤❤bro
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
The country is in crisis Not the right time for concert, but for prayer and subaea💒
@abatechshifrin3048
@abatechshifrin3048 Жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ ሰላም ለሃገራችን ለቅዱስት ኢትዮጵያ :: አሜን በሉ ። እጅግ በጣም ደስ የሚል የማይረስ ጥሩ ምሽት ነበር። የማይረስ ::
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣችሁ::
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Weyne, I wish I was in Israel. I hope they will have another concert. Lucky Ethiopia Israelians. Enjoy it.
@user-ju1yd1vd3o
@user-ju1yd1vd3o Жыл бұрын
በሁን ሰት ዳስታችን ሀዘን ታቀይሮብናል ያሀጋር ያለ አራ ድምፅ ሁኑን
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 Жыл бұрын
ምነው ታዴያስ ቀዝቀዝቀዝ አለ ድረሹ ለምን የለች ስይፉሽ እባክህ ትግባ ታደምቃለች👍👍👍
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
☝️🇪🇹☝️
@btbt4487
@btbt4487 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Noah_Boston
@Noah_Boston Жыл бұрын
I wish in Addis next moth or the state
@mesfinkebede2976
@mesfinkebede2976 Жыл бұрын
ሰይፉና አብራኽ ያለችው እህቴ ስለ ዘፈን የሚወራበት ጊዜ በፍፁም አይደለም የምታወሩት ወሬ በጣም ይከብዳል። መቼ ነው ሰይፉ የምትበስለው ? የደከው ልደታ ግን አንተ ኬክ ብቻ በልቶ እንዳደገ የቦሌ ልጅ አስረሽ ምቺው የምታወራው ? እስኪ ደፈር ብለኽ ሰለ ደሃው ህዝብ ድምፅ ሁናቸው እንደ ደፋሮቹም ገዜጠኞች ጥፊዋንና እስሯን ቀመስ ቀመስ ቀመስ አድርጋት? መልስኽን እጠብቃለሁ።
@yabu-2321
@yabu-2321 Жыл бұрын
April 25 me birthday Ethiopiay bihon egeba neber
@makysolly1837
@makysolly1837 Жыл бұрын
አሁን የሕዝቡ ችግሩ ዘፈን አይደለም። ወቅቱን የጠበቀ ነገር ብታቀርቡ ምን ይላችኃል "የደላችሁ"!!!
@galilaasmee2805
@galilaasmee2805 Жыл бұрын
Ere seyfu bezih seat zefen min yseralna
@asafewerku1302
@asafewerku1302 Жыл бұрын
ይቀወጣል ግን እኔ ከቴዲ አፍሮ ነው ምወጣው ❤❤❤✌️✌️
@tsisami9841
@tsisami9841 Жыл бұрын
ይቅርባቸው አይጣመሩ አይዝፈኑ
@susumar8685
@susumar8685 Жыл бұрын
Azmare azmare new yehezb sekay aygebachew yerasachewun tekem becha tu
@yohannesderes9252
@yohannesderes9252 Жыл бұрын
እንዴ ኤፍ እስካሁን ይዘፍናል ?? አገራችን ጥሩ ሁኔታ ላይ ብትሆን ደስ ይለን ነበር :ግን ኮንሰርት አሁን ላይ ቅዠት ነው ሰይፍሻ
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 Жыл бұрын
Who cares ? Amhara getting killed and displaced you guys talking about the two old peoples going to sing together . Get life
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Жыл бұрын
Ahun yezefen gize Ayedlem!!!!!
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 Жыл бұрын
ሆዳም አማሮች ነገ እንደቁራ የጮሁበትን ተነጥቀው ለማልቀስ እሩቅ አይደለም
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 Жыл бұрын
Beka Endew Edma byastmrchu gezwe Enkwan Ayastmracum Ere wegnocacwne Astawsu Hezbu beye Aktachaw mekra west new😢
@yod47
@yod47 Жыл бұрын
Yihen yahil marageb egna nefsi yizonal wedet eyhede new negerhu eyalin bandi meditek minamin gedel yigibi sefelgu
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Жыл бұрын
Enezihen ye amara nekersoch lemayet yemetegebu manachihum betehonu ye amara dem yefaredachihoal
@user-ju1yd1vd3o
@user-ju1yd1vd3o Жыл бұрын
ህዝብ ቤት አቶ ጎዳና እያታዘራ እዳህል ምንኛ ያስጠለል ኮሰርት ታብሎ ሲዋራ መንን ለመስደሰት እበክክ ሰይፉ ድምፅ ሁኑን ስታመት ጉልበታችን አልቆ ያሰራናዉ ቤት እያፋራሰ ለምድናዉ ድምፅ ምትሆኑት አሁንስ መልሰን እንስራ ብንል ያሰዉ ሀጋር ጉልበትስ ድሜስ ኬት አምጥታን አይጋርምም ሀጋር ያሚመራ መግስት ህዝቡን ሜጤነቻዉ ብሎ ሲያዋራ ይጋርመል
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 Жыл бұрын
Er gin zifin min yadrgal sent yetrab hizb balbt hager ena ke America ke methugn 4 wre hongne be ye kunu sewch trbhu selmnu say leb yesbral yechlnhun benrdad enj concert min yadrgal sew eytrab
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 Жыл бұрын
𝑪𝒓7 𝒎𝒚 𝒌𝒊𝒏𝒈
@munaayalew6285
@munaayalew6285 Жыл бұрын
ዘፈን መዝን ክልክልነዉ አትጠባጠቡ ዘሞሩ እግዚአብሄርንን አመስግኑ።
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege Жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ሁላችንም እንደራጅ የ አዲስ አበባ ልጅ የመጣው መንግስት ሁሉ ሲገድለን ሲያፈናቅለን ዝም ብለን ማየት ይበቃል መንቃት አለብን ሳ ይ ጨ ር ሱ ን !!🇪🇹🇪🇹
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Great ideas, how ?
@hassetzekarias5313
@hassetzekarias5313 Жыл бұрын
የት ሀገር እዚህ ኢትዮጵያ? እንዴ በዚህ ሰዓት? ሊዘፈን ሊደለቅ? ውይ ኢትዮጵያዊ መስለውኝ‼ አረረረረረ አረ ሼም
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
That's very sad
@theaviator4201
@theaviator4201 Жыл бұрын
እኛ እስራኤል እኮ ተቸገርን በዛኑ ቀን ደሞ ቴዲ አፍሮ አለው ከባድ ምርጫ
@merrymegra
@merrymegra Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ንቁ! እነኚህ አጁዝ የሆኑ ሰዎች እንዳያስቷችሁ ተጠንቀቁ ዘፈን ሀጢያት ነው
@ሰሚር
@ሰሚር Жыл бұрын
ፈላሻን ሰውበላን ለማስደሰት 75ኛ ሲባል ፀዲ እህህህህ ያልሽበት መንገድ ብዙ ይናገራል እስራኤል ኢትዮጵያዊ የለም ሀገሩን ክዶ በሰው ምድር የሰው ደም እሚጠጣ ሰይጣን አይሁድ ብቻ ነው ያለው ። የፍልስጤም ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ደም እሚጠጡ አረመኔዎች ናቸው እናንተም የዛ ፍርፋሪ ተቋዳሽ ናችሁ ሚድያ እና መዝናኛ የተቆጣጠራችሁት ለክፉ አላማችሁ ነው ኢትዮጵያን እንዳታድግ ወጥሮ የያዛት እሄው ፈላሻ ሰለሞናዊ ነኝ ባዩ ነው የሀገር መርዞች ናችሁ !
@somehow21
@somehow21 Жыл бұрын
ጀዝባ። ለእድገታችን እንቅፋት እንዳንተ አይነቱ ቁጭ ብሎ ሰውን የሚተች አህያ ሀገራችን ላይ ስለበዛ ነው። እስራኤል እንደ ቁራ ማንም ቢጮህባት እንደ ንስር ከፉ ብላ ከመብረሯን አታቆምም።
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 3,3 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
🤷🏻‍♂️She Took His Skittles And Discolored Him😲🥴
0:33
BorisKateFamily
Рет қаралды 10 МЛН
Wait for the last one! 👀
0:28
Josh Horton
Рет қаралды 105 МЛН
Why didn’t Nika like my long and beautiful nails? #cat #cats
0:25
Princess Nika cat
Рет қаралды 128 МЛН