በደረሰብኝ ከባድ ሀዘን ምክንያት ህይወት ያበቃ መስሎኝ ከባድ ሱስ ውስጥ ገባሁ.... ኮሜዲያን ናቲ .. የእዮብ መኮንን ባለቤት ቲናን ማመስገን እፈልጋለሁ

  Рет қаралды 466,249

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 680
@kaleababera356
@kaleababera356 Жыл бұрын
የሰው ሁሉ ተስፋ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።እግዚአብሔርንም ለማወቅ የምንችለው መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ነው።
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
💯✔️
@natnaeldaniel8763
@natnaeldaniel8763 Жыл бұрын
አዮት ይሄን ጌታ ታሪክ ቀያሪ። ኢየሱስ የሚባለውን።። ❤
@EsayasAyele-ox4bg
@EsayasAyele-ox4bg Жыл бұрын
YES, IT IS TRUE!!
@GiasBd-qp3bu
@GiasBd-qp3bu Жыл бұрын
እየሱስ 😂😂😂😂😂
@Truth658
@Truth658 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ ተመስገን ❤
@اممعتصم-ك4و
@اممعتصم-ك4و Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mahlietmesfin3143
@mahlietmesfin3143 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@lopisoasalifew4230
@lopisoasalifew4230 Жыл бұрын
ናትዬ በጣም አስተማርና አሳዘጅ ህይወት ታርክ ነው ያለህ አይዞህ በርታ። በተራፋ በጣም ነው የሚንወድህ የምናከብር አንተ የኢትዮጵያ እንቁ አርትስት ነህ ያኑርልን እድሜና ጤና ይስጥ።🎉❤🎉❤
@getacherderebe
@getacherderebe Жыл бұрын
ለካ መጽሐፍ ቅዱስ አለ!! የኔን ህይወት ወደሠራው ወደ ባለቤቱ እግዚአብሔር መራው በጣም ትክክለኛ እውነተኛ ምስክርነት። ቃሉን በላሁት ከዛ ቃሉ በላኝ !!
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Yethiopia hizib bamenebet haymanot mekirebu lehiywotu mexnagnaw amalaku (Allah) fetari weym bamenew ende Bible bemanibebu hewotu tesera.
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim Жыл бұрын
ታሪክን ቀያሪ እየሱስ ስሙ ይክበር የኔም ታሪክ በመፅሀፍ ቅዱስ ተቀይሯል ለጌታዬ ቃል የለኝም ለዘልሀለም ይክበር!!!
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ ኢንተርቪው ነው።ሰይፉ አንተንም ጌታ ይባርክህ
@Mengdot
@Mengdot Жыл бұрын
If your story is indeed the truth, please help those kids who became heavily dependent on all these trashy things like chat, drugs alcohol and all those bad stuff which are addictive and available all over the place with no control. Please help the young Ethiopians who are hopeless and became junkies and homeless. Please make a difference. Thank you.
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ Жыл бұрын
ናቲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርካው ያባቴ ልጅ እግዚሐብሔር ሁሉን ነገር ለመልካም ነው የሚያደርገው ማንም እንደዚህ ደፍሮ ስለ እግዚሐብሔር አዳኝነት እና ነፃ አውጪነት በአለም ሚዲያ የሰበከ የለም አሁንም ከዚህ በላይ ተባረክ
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ናቲ እንባዬን ነው ያመጣህው እሺ 🙏 በተለይ መፀሐፍ ቅዱስ በነጻ እሰጣለሁ ስትል 👍
@dantsga4180
@dantsga4180 Жыл бұрын
ኦ ናቲ ስይፊ 50% የሚያቀርባቸው ዘፋኞች ወይም አርቲስቶች ለዚህ ትውልድ ምንም ትምህርት የማይስጡ ሲሆኑ የናቲ ግን ለየት ያለ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ለእግዚአብሔር እውቅና የስጠ እግዚአብሔር በቃሉ በኩል ብቻ እንደሚለውጥ ለዚህ ትውልድ የሚያስተምር ልዮ ሆኖ አግኝቼዋለሁ. ናቲ የሚቀይረው የእግዚአብሔር ቃል እና ቃል ሊያውም መጽሀፍ ቅዱስ ብቻ እንደሆነ ስትናገር ደስ በሚል ሁኔታ ነው ። እግዚአብሔር ይለውጣል እግዚአብሔር ይባርክህ ። ስይፊም እንደነዚህ አይነት የህይወት ድርዝ ያላቸውን ወጣቶች አቅርብ።
@mikiyasderbe7213
@mikiyasderbe7213 Жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ታሪክ ሰምተናል። እናመሰግናለን። ግልፅነት እና ቁርጠኝነትን ተላብሶ ለሌሎች ታሪክ ማካፈል መቻል ሊበረታታ የሚገባውና ወጣቱ ትውልድ በተለይ በአሁን ዘመን ለሚታዩበት ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንደ ትልቅ ተሞክሮ የሚታይ ነው።
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Жыл бұрын
♥♥♥
@KelemwaMekere-xd1oe
@KelemwaMekere-xd1oe Жыл бұрын
ናት ስአቱ ግን ዳይመንድ ነው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
በትክክል
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@KelemwaMekere-xd1oe የአልማዝ ሰዓት ለማለት ነው ፧ 💎
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ የራሱ አደረገህ ክርስቶስ እየሱስ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ግን አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብሏል ላንተ የደረሰ እግዚአብሔር ወደ ዘላለም ሞት እየተነዱ ያሉትን ሰዎች ይድረስላቸው 🙏 እየሱስ የሌለው ሰው ሰላምና ደስታ የለውም።
@esmsheesmshe
@esmsheesmshe Жыл бұрын
ሰይፉ ፕሮግራም ካቀርብክ አይቀር እንደዚህ ለወጣት የሚጠቅም አሪፍ ታሪክ ያለቸውን አቅርብ
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Жыл бұрын
ጌታ እኮ ነዉ ታሪክን ቀያሪ
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Жыл бұрын
እየሱስ ከመቅበዝበዝ ህይወት ማረፊያዬ ☝🏽❤️
@dagmawiayalew9334
@dagmawiayalew9334 Жыл бұрын
I went to school with him when we were kids, and he's the most genuine smart kind kid. I wish you the best in your life, Nattye. Stay strong, my brother 🙏🏾 🫡
@abelmanunited5178
@abelmanunited5178 Жыл бұрын
Be strong Nati Man
@aktube6829
@aktube6829 Жыл бұрын
ናቲ Thank you! የሁሉም መፍትሄ ወደ እግዚአብሄርን መቅረብ ነው!! እኔም የምወዳትን እናቴን በቅርብ አጥቻለሁና አንዳንዴ ተስፋ የማደርግበት ነገር ሲቀንስ ይሰማኛል፡፡ መፀሀፍ ቅዱስ እንድገዛና እንዳነብ ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ!
@emuhiba9441
@emuhiba9441 Жыл бұрын
አወ በርችእሽ. ሁላችንምወደዛውነን. በዛ ላይ. አላህየወደደውንአደረገ የት ነሽ ልግዛልሽ. እኔሙስሊምነኝ ግንአንችንከጠቀመሽ. ከህመምሽከዳንሽ.
@gechteshome5688
@gechteshome5688 Жыл бұрын
​@@emuhiba9441እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@MerwanYasin-qk1ce
@MerwanYasin-qk1ce Жыл бұрын
Bzu ale bezi huneta misaqaye egnam Quran benaqareblat Awerign in box
@aktube6829
@aktube6829 Жыл бұрын
@@emuhiba9441 Oh Thank you so much!😍😍😍😍 የምወደው ሙስሊም ጓደኛ ነበረኝ እና እሱን እንዳስታውስ ነው ያደረግሽኝ እሱ ራሱ ናፍቆኝ ነበር። አላህ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ!🙏🙏
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔወድ
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
ናቲ ዛሬ ደሞ ባንተ በጣም ብዙ ሰው ይማራል you are a LEGEND
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 Жыл бұрын
ዛሬ በእውነት የእግዚአብሔርን ታላቅነት አዳኝነት እረዳትነት እንደሚቀይር ናቲየ በደነብ መሰከርህልን ተባረክልኝ ወንድሜ
@Brook7
@Brook7 Жыл бұрын
ያንተ ታሪክ ደግሞ ሺዎችን ይቀይራል። በርታ ናቲዬ😍
@Yoni1221-xs4ro
@Yoni1221-xs4ro Жыл бұрын
ናቲ በጣም ጀግና ነህ ልዑል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ!
@joyfully1133
@joyfully1133 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ የሁሉ ነገሪ መፍትሔ ነው። የሰው ልጅ ሁሉ እንድያነብ ግብዣዬ ነው❤
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO Жыл бұрын
በአንድ ጥቅስ ተስፋ አድርጌ እኖር ነበር ይሄውም ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ብያደርግ መልካም ነው ችግሩ መፀሐፍ ቅዱስ በገባህ መጠን የሐይማኖቶች ስርዓት አይጥሙህም 😂😂
@joyfully1133
@joyfully1133 Жыл бұрын
@@ZEUSAPOLLO ከመጽሐፍ ቅዱስ የምቃረን ከሆነ የሐይማኖት ስርዓትና አስተምህሮ ከንቱ ነው።ቅዱሱን ቃል መሰረተ ያደረገ ከሆነ ደግሞ የመታዘዝ ግደታ አለብን።
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሲረዳ እንደዚህ ነዉ ❤❤
@samimulugeta9790
@samimulugeta9790 Жыл бұрын
Wow እግዚአብሔር እኮዉ ሲረዳ እሰከጥግ ነዉ ክብሩን ሁሉ እግዝአብሔር ጠቅልሎወ ይወሰዱ!!!
@mintebekele2260
@mintebekele2260 Жыл бұрын
ናቲ አንደኛ ነክ ወድጄሃለው ከዚህ በኃላ ስራዎችህን ሁሉ ነገርህን ጌታ ይባርክልህ
@mohammeddubai758
@mohammeddubai758 Жыл бұрын
ሁሌም ከሣቅ ጀርባ ሀዘን አለ ናቲ ይህን ሁሉ ሀዘን ያሠለፍክ አይመሥልም ለምን ሁሌም እያዝናናህ ሥለምታሥቀን ለሁላችንም ትምርት ነው እንኳን ለዚህ በቃህ 😢❤❤
@getachew777
@getachew777 Жыл бұрын
የሚገርም የህይወት ምስክርነት ነው ሞት ሞት ከሚሸት ከሚያስጨንቅ ወደ ሚጣፍጥ እና ለመኖር የሚያጓጓ ህይወት በመምጣትህ እግዚአብሔር ይመስገን ለብዙ ሰዎች ህይወት መለወጥ ምክንያት እንደሚሆን አምናለሁ ምክንያቱም እኔን በጣም ነክቶኛል። ❤❤❤❤
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
ናቲ ምርጥ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ እንዲያደርስህ ምኞቴ ነው 🙏🏼
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
ሰው ተለውጦ ሲታይ እጅግ በጣም ደስ ይላል።እንኳን ለዚህ አበቃህ ናቲ።እጅግ አስተማሪ ነው።በህይወት የሌሉ ቤተሰቦችህ ነብስም እግዚአብሔር በጻድቃኖች ጎን ያሳርፋት።ናቲ በጣም ጨዋና ንጹህ ልብ ያለው ይመስላል።እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንህ ይሁን።ሰይፍሻ ጥሩ ይዘሀል።እንደዚህ አስተማሪና ጨዋ ሰዎችን ማቅረቡን ቀጥልበት።
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 Жыл бұрын
ናትዬ ስትስቅና ሰዉ ስታስቅ እኮ አንደዚ አይነት ነገር ያሳለፍክ አትመስልም ነበር 😊 በጣም በርታ ወደዉሀላ እንዳትመለስ አንበሳ❤❤❤ ጌታ እየሱስ ይባርክህ🎉🎉🎉
@seenaamuccaatawahido8513
@seenaamuccaatawahido8513 Жыл бұрын
ክብረ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ናቲ ምረጥ ሰው❤
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ቅዱስ ቃሉ ለኡሉ መፍትሄ ነው❤❤❤እኔ ምሠጣችው ሠላም አለም እንደምትሠጣችሁ አይደለም❤የማይናወጥ ሠላም❤❤
@alamienata2015
@alamienata2015 Жыл бұрын
😭😭😭 እኔም እጅግ እጅግ የምወዳት የምሳሳላት እናቴን አለሜን ድንገት አጥቼ ህይወት አስጠልቶኝ ውስብስብ ሀሳብ መኖር ከባድ ሆኖብኝ አእምሮዬን አጥቼ ነበር ብቻ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ,ብዙ ገድላት ማንበብ 😭😭😭😭
@messitesema4860
@messitesema4860 Жыл бұрын
Yehe exactly ahun yaley hiwot new enaten huleteya lejen ye 6 wer erguz hoye yatahwat eskahun wede erase memeles alechalekum.
@zahabaahmed
@zahabaahmed Жыл бұрын
አይዞን😢😢😢😢
@sabakinfe3188
@sabakinfe3188 Жыл бұрын
የምን ገድላት ነው ትልቁና ዋናው ቅድሱ መፀሀፍ እያለ
@atsedechirotaw7590
@atsedechirotaw7590 Жыл бұрын
​@@sabakinfe3188ዝም በይ ስለማታቂው አዘባርቂ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ብዙ ገድላት ሳይሆን መፅሐፍ ቅዱስ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ትበላውና ውስጥህን ይበላዋል ዋው የእግዚአብሔር ቃል ተባረክ ናቲሾ ❤❤❤❤❤ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ ወገኖች ቃል ይለውጣል ቃል ህይወት ይቀይራል ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ አለም በመጨረሻው ዘመን አለም በኢየሱስ ክርስቶስ ትጠቀለላለች ንቁ ቃሉን ብሉ ❤❤❤❤❤
@birhanufenta680
@birhanufenta680 Жыл бұрын
❤❤❤እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው።❤❤❤ ይህ ዜና በጉጉት ስጠብቀው ነበር።ምክንያቱም ባለቤቴ በተመሳሳይ ችግር ስለሆነች በአመማት ቁጥር ጭንቀታችን ልክ የለውም። ዛሬ በቤቲ መዳን እኛም ተስፋችን ጨምሯል። ዶ/ር ፈቀደና ሰይፉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ዶ/ር ፈቃደ አለኝታ ለሀገር፣ ደግ ሩህሩህ ቅንና ገራገር፣ የልብ ጠጋኙ የኢትዮጵያ አንበሳ፣ እጁ መዳኒት ነው የሞተ የሚያነሳ። አንድ ቀን የባለቤቴን ልብ እንደሚጠግንልኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
@user-beleshabelu123
@user-beleshabelu123 Жыл бұрын
እኔንም በትክክል ሊቀይረኝ የሚችል ታሪክ ነዉ አምኘበታለሁ ናቲ ይመችህ እናመሰግናለን
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ሚገርም መለወጥ የሚገርም ታሪክ የፍቅር አምላክ ሁሌም እኛን በፍቅር እጆቹ ያቅፈናል ይቀበለናል እሱ ታሪክ ቀያሪ ነው❤
@kidist4624
@kidist4624 Жыл бұрын
ናቲዬ የአባቴ ልጅ እንዴት እንደምወድህ አይ ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄ አምላክ ረዳህ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ገና ከዚህ በላይ ከፍ ትላለህ ይሄ ጌታ እኮ መልካም ነው
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ደግነት አባትነት❤❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ Жыл бұрын
ውድ ናቲዬ ያንተን ምስክርነት ስሰማ የእኔ ልጅ ሁኔታ ትዝ አለኝ ምክንያቱም ምን መሰለህ ልጄ አባቷን ያጣችው ገና በ13 አመቷ 2011 ዓ/ም ነው የዛን ሰአት ገና ወይ ህጻን አይደለች ወይ ነብስ አላወቀች እና በጣም ለልጄም ሆነ ለእኔ እስካሁን አስቸጋሪ ጊዜ ነው እየገፋን ያለነው እና ልጄ አንድ ቀን ምን አለችኝ መሰላችሁ እናቴ እኔ እኮ አንድም ቀን አባቴ እንዲህ ድንገት ይሞታል ብዬ አስቤም አላውቅም ነበር አለች አባቷን ያጣችው በጦርነት ነው እስካሁን ውስጧ መጥፎ ነገር ነው የተቀረጸባት ስለዚህ በጣም አዘንኩ😭😭😭😭 እንኳን ጌታ አንተን ከዚህ ውስጥ አውጥቶ ረዳህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@BekaAman605
@BekaAman605 Жыл бұрын
ናቲ በጣም ነው የተማርኩት ከህይወትህ እናመሰግናለን በጣም ❤🥺
@zematube8985
@zematube8985 Жыл бұрын
ናቲዬ❤❤❤❤❤ እንኳን ተፅናናህ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
እዮብን መፀሀፍ ቅዱስ እዲያነብ የመከረው ኤልያስ መልካ ነበር ኤሉ በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በሂወትም ያስተምራል ነፍስ ይማር ኤሉዬ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን ነፍስ ይማር 😢
@NardosAbenezer
@NardosAbenezer Жыл бұрын
THIS Is reality.... Eliyas Melka
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Жыл бұрын
ቃሉ እውነት ነው። ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉ መልካም ነው።
@etagegngetahun9087
@etagegngetahun9087 Жыл бұрын
ሰይፉ አሁን አሁን ደስ እያልከኝ ነዉ ዛሬ ደግሞ አከበርኩህ የምወደዉን ልጅ እና የብዙ ሰዉ ችግርን አርእስት ማድረጋቹህ:: ናቲ እንኳን ደስ ያለህ በተራራቀ ግኑኝነት ደግሞ እንዳትፈተን ፀሎትህን አጥብቅ!!!
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
The first time you were able and you had to do something
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
Dalo said he would not comment further until he had a final report on his condition in court
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
The first time you were able and you
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
The first time you were
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
Eleven of us have a new house and I am not going
@adamdawit-w6s
@adamdawit-w6s Жыл бұрын
ናቲ ቀልድ ብቻ አደለም ቁም ነገሩም ገብቶሀል ጀግና
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Жыл бұрын
በጣም በሳል ሰው ናቲ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@rebkasisay1553
@rebkasisay1553 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን በ ሱስ ውስጥ ላላችሁ ወይም ከባድ suicidal depression ውስጥ ይሄም ቀን ያልፋል በርቱ
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ዋው የሚገርም ገለፃ ነው ባለቤቱ ጋር መሄድ የሰራው ጋር መሄዴ አልክ የሚገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ያገኘህ የሚያፅናና የሚረዳ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Жыл бұрын
ናቲ በፊት ዝም ብሎ ቀልደኛ ብቻ ይመስለኝ ነበር ከዛ የሆነ ጊዜ ስለ ቤተሰቦቹ ሲናገር ገርሞኝም አልቅሼም ነበር ዛሬ ደግሞ በይበልጥ ስለ እግዚአብሔር ስትናገር አገላለፅህ በጣም ደስ አለኝ በርታ ናቲዬ … እኔም ብዙ ሀዘን ደርሶብኝ በአጠገበ የነበረዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እስከ አሁንም ድረስ እና ለሰዉ ሁሉ የሚመክረዉ ተስፋ አትቁረጡ እግዝአብሔር አለ እሱ ሰዉ አይረሳም አይጥልም ።
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Жыл бұрын
የት ነህ ስትባል የሚያሳፍርህ ቦታ ላይ አትገኝ -የምፀልይበትን ስራ ስራ ናቲ👏
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
በርታ ናቲ ይገርማል ድሮ ከማቅህ በላይ አሁን በተጨማሪ አከበረኩህ !!!
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
ናቲ እንደዚ አይነት ሂወት እንደተጋፈጥክ አላቅም ነበር....በጣም ጠንካራ ነህ! 👏👏👏
@MekdesSewnet
@MekdesSewnet Жыл бұрын
የሚገርም ነው ናቲ እኮ ሲአዩህ በድሎት የኖርክ እንጅ ይሄን ሁሉ ያሳለፍክ አትመስልም እንኳን አለፈልህ በጣም ጠንካራ ሰው ነክ ለካ ከዛ ሁሉ ቀልድ ጀርባ ❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
በድሎት የኖረ ሰውም ፡ በችግሮች ውስጥ አልፎ ፡ ለሌሎች መትረፍ እንደሚችል ማሳያም ነው። 🤔
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ከሞትም ያድናል ኢየሱስ የአልአዛር አምላክ እንኳን ደረሰልህ ጥበብ ተሽኮረመመች ስትል ሰማሁ በጥበበ እና በሞገስ ያሳደገህ እግዚአብሔር ለመንግስቱ ነው የመረጠህ እንግዲህ በክርስቶስ ባለው ፀጋ በርታ መፅሃፍ ቅዱስ መስጠትህ ግሩም ሃሳብ ነው በርታ ቃሉን በማንበብ በፀሎት እግዚአብሔር ግሩም አባት ነው !
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ የሆነ የሕይወት ታሪክ ነው ቀሪ ዘመነህ የተባረከ ይሁን አንተን የረዳህ አምላክ ሁላችንም ይድረስልን።
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን🙏
@adanechyirga272
@adanechyirga272 Жыл бұрын
ናቲ በደንብ በስለሃል ቲክ ቶከ ላይ ስለምከታተልህ አላመንኩም ንበር ክብር ለጌታ ይሁን!!! 🙏🙏🙏
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 Жыл бұрын
ናቲ ለምን አያቀርበውም እያልኩ አስብ እውነት ዛሬ እዚ ፕሮግራም ላይ በመቅረብህ ደስ ብሎኛል ለምን ቁምነገር አለው ካሳለፍከው ህይወት ታሪክ ናቲ ወንድማችን እንዳወድካለን ተባረክ 💕💕💕
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 Жыл бұрын
ውይ ሠይፉ አንዳንድ ጥያቄ ላይ ጥልቅ አትበል አስጨርሠው እኛ መስማት የምንፈልገው ናቲን መስማት ነው።
@sisaykasa661
@sisaykasa661 Жыл бұрын
10q
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድ ናቲዬ መንፈስ ቅዱስ በወስት ገባ አሌ ሉያ ክብር ለኢየሱስ እኔም ገመድ ከመያዜ በፊት ነው የእግዚአብሔር ቃል የደረሰልኝ❤🙏🙏🙏🙏📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አስተማርከን አቤት አፍጥቼ አዳመጥኩህ የረዳህ ፈጣሪ ክብሩን ይውስድ ቆንጆ ቁምነገር አስተማርከን ለአንተ የደረስ ፈጣሪ በየቤታችን በሱስ ለሚሰቃዩ ልጆችና ቤተሰብ ይድረስልን አንተም መጨረሻህን ያሳምረው
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
ናቲ በጣም ነው የምወደው ወላጆችሕን ነፍሳቸውን ይማር እንኳን ከዚያ ሒወት ወጣሕ አልፎ ሲወራ ደስ ይላል እኛም ከስደት ተገላግለን ለማውራት ያብቃን 🙏
@amengetsonjuses7598
@amengetsonjuses7598 Жыл бұрын
ጌታ እኮ ነዉ
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ምንም የማይሳነው አምላክ ስሙ ይባረክ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነህ የሚላት አንድ ምሳሌ አለች የወርቅ አሰራርና እና የሰዉ ልጅ በመከራ ሲያልፍ የሚያመሳስላቸዉ ነገሮች ሁለትም መጨረሻ ላይ ያብረቀርቃሉ ያምራሉ እና እንኮን ለማብረቅረቅ ለማማር አበቃህ የኔ ወንድም ::
@tameshibru2649
@tameshibru2649 Жыл бұрын
ናቲ በጣም በሳል ቃለምልልስ ነው አስተማሪ መልእክት ነው ያስተላለፍከው
@hawitesfaye6117
@hawitesfaye6117 Жыл бұрын
ናቲ እናመሠግናለን። እግዚአብሄርን እንድናስብ በሰው ህይወት ውስጥ እንደሚሠራ አሳይተኸናል።
@ZerayFiseha
@ZerayFiseha Жыл бұрын
ጀግና ነህ ናቲዬ ... እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ህይወትክን ያስተካክልልክ::
@F1234
@F1234 Жыл бұрын
ናቲዬ የምወድህ ጎበዝ አርቲስትነህ ግልፅነትህ ደግሞ ደስ ይላል እረጅምእድሜ ከጤና ተመኘውልህ❤
@asfawossenbelela8003
@asfawossenbelela8003 Жыл бұрын
ለብዙ ወጣቶች አርያ የሚሆን እንግዳ ነው ያቀረብከው መላጣው በርታ እንደዚ አይነት ከሱስ መውጣት የቻሉ ሰወችን እንግዳ ብታደርግ አሪፍ ነው በሱስ ውስት ያሉ ሰዎችን በተወሰነ መልክ ይቀይራል የሚል እምነት አለኝ!! ብራቮ ናቲ!!
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛዉ ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!!አና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ❤❤❤
@cherinetarba6394
@cherinetarba6394 Жыл бұрын
Gubo mehonu new? 🤣🤣
@WhereisThelove-fx5gp
@WhereisThelove-fx5gp Жыл бұрын
Anaregim
@deldiyshow-464
@deldiyshow-464 Жыл бұрын
አሜክስ እረ መታጠቢያ አንጣ!
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@cherinetarba6394 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
@alemayehufikremariam6025
@alemayehufikremariam6025 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@FenetFissha
@FenetFissha Жыл бұрын
እንዲ በአደባባይ ያሞገስከው እግዚኣብሔር ሞገስ ይጨምርልክ😊
@Wassie12
@Wassie12 Жыл бұрын
ናቲ ታሪክህ ብዙ ሰዎችን ያስተምራል..ከሁሉም ይበልጥ ለ ህይወታችን ጥያቄዎች መፍትሄው እግዚአብሔር መሆኑን መግለፅህ በእውነት ደስ ይላል! ብዙ ተምረናል! Please do your all best with your wife to reunited again. You guys really looks beautiful and perfect each other. I believe every thing has a solution. እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ..Long distance relationship has big challenges but always has its own good flavor! I wish you all the best!! Thanks Seyfu be Ebs team የሚያስተምር ነገር ስላሳያችህን 🙏🏽
@zewdutesfaye4655
@zewdutesfaye4655 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ እረዳህ ናቲዬ 17:23
@eteruhabteyes9764
@eteruhabteyes9764 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ ምሥክር ነት ነው እግዛብሔር ይባርክህ
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ Жыл бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ የሰዉን ህይወት የመለወጥ ሃይል ያለዉ ፡የመፅሃፍት፡ሁሉ፡ንጉስ፡ነዉ፡፡
@betimesfen8796
@betimesfen8796 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ናቲዬ እንኳን እረዳህ 🎉🎉🎉🎉
@samdey745
@samdey745 Жыл бұрын
ሰይፈሻ እንዲ ትልልቅ ሰው ጋብዝልን 🙏🙏🎉
@ethiopiyawiwlej6938
@ethiopiyawiwlej6938 Жыл бұрын
Were Maweratun Teto. Esu Yachin Alemasetewalen Menamen New Yemiyawekew/Telelek Sewochu/
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
ዋው ናቲ በጣም ጎበዝና ጠካራ ነህ በዛ ላይ ያለፍክበትን በግልፅ መናገርህ ሌሎችም ሱስ ውስጥ ያላችሁ ብዙ ነገር እንደምትማሩተስፋ አደርጋለሁ ።
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
ተባረክ ናቲዬ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ዋው እንኳን እግዚአብሔር ቃሉን አበራልህ ናቲዬ አሁንም ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@josijo-mn4bs
@josijo-mn4bs Жыл бұрын
ናቲ ፡ ምርጥ ፡ ሰዉ ፡ ጨዋታ ፡ አዋቂ ፡ በርታ
@charisa5360
@charisa5360 Жыл бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ወደሆነ: ወደ ሰሪህ ስትመለስ ሁሉ ይስተካከላል። እሱ የማይፈታው ችግር ምን አለ?? ፈቃዳችን ግን ይፈልጋል። የነጻ ፍቃድ ኣምላክ ነው !!! ናቲ ተባረክ!! ብዙ በሱስ ወጥመድ የተያዙ ወጣቶች አሁን ይነቃቃሉ ብየ አስባለሁ 😍
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 Жыл бұрын
የእኔ ትንሹ ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር የመጨረሻ ያድርግልህ ፣፣፣፣፣፣
@mekedespertty5283
@mekedespertty5283 Жыл бұрын
Woooowwww በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ተባረክ ናቲ እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ብዙ አስተምረኸኛል ቀልደኛ ብቻ አይደለህም ለካ🤔🤔🤔😘😘😘😘😘
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
ናትዬ እንኳን ጌታ ኢየሡሥ እረዳህ በዙ ወጣቶች ከሡሥ ወተው ወደ የሚፈልጋቸው ጌታ ኢየሱስ እንዲቀርብ አርገሀቸዋል መፃሀፍ ቅዱሥ የህይወታችን ምንጭነው
@tube3470
@tube3470 Жыл бұрын
ናቲ እጅግ በጣም ቆራጥና ጎበዝ ወጣት ነህ።ወደፊት ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ነህና በርታ።
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 Жыл бұрын
ናቲዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ አገኘህ❤❤❤ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም❤❤❤
@2k7mamo
@2k7mamo Жыл бұрын
በህይወታችን በከፍተኛ ሀዘን ላይ ወድቀን ለተሰበርነው ለእኛ፣ መልካም ትምህርትን ሰተኸናል እናመሰግናለን
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ኤልያስ መልካ ለብዙ ሙዚቀኞች እና የጥበብ ሰዎች የመለወጣቸው መንስኤ ነው ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት ኤሉዬ እዮባም ሳንጠግበው ያጣነው ገራሚ ሰው ነብሱ በገነት ትኑር🙏
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲለውጥ እንዲህ ነው ናቲዬ እንኳን ጌታ እረዳህ ቀሪው ዘመንህ የክብር ይሁን❤❤❤❤❤
@Ethiopia716
@Ethiopia716 Жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ንግግር ነው። ናቲ ብቻህን አይደለህም ሁላችንም ባንተ መንገድ አልፈናል ፤ የምንወደውን ሰው አተናል ። አሁን ይህን እየፃፍኩ በዚህ ክፉ አባ ግዴለው መሪ ህዝባችን እያለቀ ነው ። ክፉ ቀን የሚያወጣን እግዚአብሔር ነው፤ እምነት ግድ ይላል ካልሆን ጭንቀቱ/Anxiety ወደ ከፋው የአእምሮ ህመም ይወስደናል። እኛ ግን መጠለያችን እግዚአብሔር....ነውና የዋርካ ጥላችን.... እግዚአብሔር... ዘማሪ ደረጀ ከበደ ከሱስ ለመገላገል በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልን ሄደው ይጠመቁ ። 🎉
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx Жыл бұрын
ሁላችንም የተጠራንበት ምክንያት ይገርማል ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤❤❤
@tigibiz9774
@tigibiz9774 Жыл бұрын
What an amazing testimony Nati!. You went through a lot but look where you are now, all glory to the almighty God our father, THank you JESUS!! ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ናትዬ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ አገላለፅህ ቃላት አጥረኝ:: ተባረክልኝ::
@davinchifan8899
@davinchifan8899 Жыл бұрын
ቲናናቲ ❤❤❤ የሁላችንም እይወታችን የተጣመረ ነው ፈጣሪ ሰውን ይወዳል ሰው ለሰው አጋዥ ,ረዳት,አጋር ነው ...ፈጣሪ ልቦና ይስጠን...አሜን
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Жыл бұрын
Enema nachew alawkuwachewem
@ETHIO_Celebrates
@ETHIO_Celebrates Жыл бұрын
ሁላችሁም ይሄን ምታነቡ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Жыл бұрын
ባር ባር ይላል አልክ ሰይፍሻ እውነት ነው ሁላችንም በህይወት ውስጥ መጥፎ ነገረሮችን አሳልፈናል ወናው ከዛ የማይጠቅም የህይወት ምልልስ መውጣቱ ነው እኔም አንዱ ነበርኩ እና አሁን ከዛ የሱስ ህይወት ተላቅቄያለው እና ወገኖቼ በተለያዩ ሱስ ውስጥ ያላቹ አንድ ነገር የምነግራችሁ በህይወት እያለው ከሱስ ተላቅቄ ማየት አፈልጋለው እያላቹ በተደጋጋሚ ለራሳቹ ንገሩት ጊዜ ይወስዳል ግን ሱሳቹ ቆሞ እናንተ አየሔዳቹ ታዮታላቹ ናቲዬ እንኮንም ሰው ሆንክ በርታ።
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
ስይፍሻ አድናቂክ ወዳጅክ ነኝ ናቲ ታሪክክ ልብ ይነካል ያስተምራል በጣም እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምርልክ ስትቀልድ ለሚያይክ ከፍቶክ የሚያቅ አይመስልም በጣም ነው ቀልዶችክ ዘና የሚያረጉኝ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ያሳካልክ
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd Жыл бұрын
በኢየሱስም መጨረሻ ላይ የተናገርካት 🗯️እግዚያብሄርን ያልረዳኝ አስመስለዋለው አነቃኸኝ ናቲሾ አመሠግናለው😊
@Truth658
@Truth658 Жыл бұрын
ሰይፉሻ ያልተነገረልህ ጀግና ነህ ጌታ ይባርክህ
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 221 М.
Tafache Mezenagna 14 3 17
2:00:37
Bisrat Promotion
Рет қаралды 6
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН