በፍጹም ህጻንም ሆነ አዋቂ ሰው መሞከር የለበትን!! ኤሌትሪክ የማይዘው ኤሌትሪክ የሚያስተላልፈው ወጣት ሙሴ | ድንቃ ድንቅ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 177,602

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ኤሌትሪክ የማይዘው ኤሌትሪክ የሚያስተላልፈው ወጣት ሙሴ | ድንቃ ድንቅ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 543
@Miko16459
@Miko16459 Жыл бұрын
ምን አለ ዘረኝነት የማይዘው ሰው ቢበዛልን ጥሩ ነበር !!!
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
ትክክል
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
😂😂😂😂
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
😂😂😂😂ትክክል
@haftumelaku8560
@haftumelaku8560 Жыл бұрын
ኣለሁልሽ
@aminatabdu5842
@aminatabdu5842 Жыл бұрын
ጅላጅል አንተ ራስህ ጥፋ
@كونليكون
@كونليكون Жыл бұрын
ውነትም ሰው ኑሮ መሮታል በዚህማ ቀልድ የለም 😢😢😢
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
በጣም😂
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
😅
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
በጣም ግሩም ተሰጦ ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ።❤❤ ስሙ እራሱ ድንቅ ነው ።
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ አንድ ቀን ጉድ እንዳይሆን ኧረ ይቅርብህ ወንድምአለም😢 እርሱ ሲያደርግ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩኝ ሰይፉ ፈርቶ እጁን ብብቱ ስር ሲወሽቅ 😂😂😂
@user-Loyalists
@user-Loyalists Жыл бұрын
ይሄ ትዉልድ ከነዚህ ጀግኖች ብዙ መማር አለብን ሰይፍሻ የዛሬው ፕሮግራም ወቅታዊ ነዉ እናመሰግናለን
@sallamseid512
@sallamseid512 Жыл бұрын
ድንቅነው የፈጣሪ ስራ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ እምየን የምታስጠራ ያድርግህ ወንድሜ
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Жыл бұрын
ትልቅ ደረጃ በኤሌክትሪክ ነው እንዴ ትልቅ ደረጃ የሚደርሰው😂❤
@abetade
@abetade Жыл бұрын
​@@ፈፊቲዩብ 😂😂😂😂
@ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
@ኑሩሁሴን-ደ9ሠ Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጂ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tonamultimedia
@tonamultimedia Жыл бұрын
ውድ ሰይፉ! እንዲህ አይነት አስደናቂ ነገሮችን ማቅረብህ በጣም የሚደገፍና የሚበረታታ ነው። ነገር ግን ማስጠንቀቂያውን ቶሎ ቶሎ መንገር ነበረብህ። ምክንያቱም ሁሉም ሰው፣ ሕጻናትም ጭምር አቅልለው እንዲያዩት ማድረግ ተገቢ አይደለም። እናመሰግናለን🙏
@jossykind7869
@jossykind7869 Жыл бұрын
ተፅፏል እኮ
@gezegetamedia8779
@gezegetamedia8779 Жыл бұрын
ልጁ አስደናቂ ነገር ነው የሚናገረው ህዝቤ ይስቃል በርታ ወንድሜ ህልምህ እውን ይሁን።
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ግንኮ ልጁ ሚናገረው ነገር ልጆች ቴሌቪዥን ስለሚከታተሉ ምንአልባት እንዳይሞክሩት ያሳሰበው አለ
@tessemalagebo6759
@tessemalagebo6759 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው ነው ማቅረብ ❤❤❤ ዮኒ ምናምን አይደለም !!!
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
😂😂😂😂
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ephremwodajephremwodaj6102
@ephremwodajephremwodaj6102 Жыл бұрын
ምርጥ ኮመንት ነው በጥራቃ አንፈልግም ይሔ አባቱ ሱሪ አስታጥቆ ያሳደገው ወንድ ነው በቃ ትክክለኛ ወንድ።
@menu-10-7
@menu-10-7 Жыл бұрын
ሰይፉ የምወድህ ያክል ልጠላህ ነው ልጆች ያያሉ ነገ ይሄ ነገር ይደግሙታል ጡሩጨነው የሚመስላቸው ስለዚህ እባክህ ምታቀርቡት እወቁ እባክህ
@mohammedboru2015
@mohammedboru2015 Жыл бұрын
ይህ እንኳን ህፃናት ለአዋቂም ቢሆን በዚህ መልኩ መቅረብ አልነበረበትም። ሰውየው ያቀረበው በፍፁም በተጭበረበረ መንገድ ነው። ኤሌክትሪክ የሰውን DNA ወይም የደምን አይነት አይመርጥም። በማንኛውም ሰው ወይም እንስሳ አካል ይተላለፋል። Electrical current flows through less resistant materials. ሠይፉ እውቀቱ ስለሌለው ነው እንጂ ፣ለምን ሁለቱን ሽቦዎች ( wires) ቀጥታ ሲወጡ ለምን አይዛቸውም ነበር። ለማንኛውም ፣ ይህንን ፕሮግራም ከተከታተሉት ሰውች ብዙዎች ጉዳት እንደሚደርስባቸው መገመት አያዳግትም። አቶ ሠይፉም በተላለፈው መልእክት ባስቸኩዋይ የይቅርታ መልእክት ማስተላለፍ አለበት።
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ከባድ ነው
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
ዉይ ሰይፍሻ ለልጁም ላንተም ቀላል ተሳቀቅን 😌😂 ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር 👏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ኤሌክትሪክ እዳይዝህ አላህ ሥለረዳህ የኢትዮጲያን ህዝብ በሙሉ ከዘረኝነት በሺታ እድንፀዳ አላህ ይርዳን አሚን
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Жыл бұрын
, ያአላህ ሰራ አጅብ ነው ማምአላህ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ የፈጠራ ስራ ነው የሚገርም ነው ሀሳብ ፈጣሪ ያሳካልህ ወንድሜ የሰይሱ መቀጥቀጥ ያስቃል
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ Жыл бұрын
ወይ የፈጣሪ ስራ እኔ አንድ ቀን ይዞኝ ቴኳንዶ ነው ያሰራኝ 😅😅
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እኔም
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
እኔ ልብስ ከማሽን ሳወጣ ጫማአድርጌ ካልሆነ ይይዘኛል
@muneraahmed5830
@muneraahmed5830 Жыл бұрын
ክክክክክ እኔስ ብቲይ
@hayu684
@hayu684 Жыл бұрын
😂
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
​@@raeecell6431 ጫማ ታላረጉ ይይዛልዴ
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 Жыл бұрын
😱😱OMG የእውነት ትችላለህ ግን በጣም ከባድ ነው ጎበዝ በዚሁ ቀጥል 👏👏👏👏
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum Жыл бұрын
አቤት !!! አግራሞት ነው ❤❤❤
@ዕዩብ
@ዕዩብ Жыл бұрын
positive & negative አንድ ላይ አርገህ በምላስህ ቅመስልን
@saraahmed293
@saraahmed293 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ታምር የሆኑትን ሰዎች እደማቅረብ በየሚዲያዊ ሲሳደብ የሚውል ሰው እደዬኒ ማኛ አይነት ሰው አትቅርብ መድረኩን አታርክሰው
@shalomMK12
@shalomMK12 Жыл бұрын
መብራት ጠፍቶም ይነዝረኛል እኔንማ 😰😰
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
😅😅 yyena beta
@ነኢምዩቲብ
@ነኢምዩቲብ Жыл бұрын
ክክክክእኔም
@tadesseminale1511
@tadesseminale1511 Жыл бұрын
Please try the two phases at the same time,tries voltage below120
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ሚስት ታገባህ ያገባችህ ሚስት ኤሌክትሪክ ነው ያገባችው😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
When I need Laugh I open always your channel You are making me happy thank you thank you
@saaa9448
@saaa9448 Жыл бұрын
በነገራችላይ ይህን ቭሮግራም ልጆች ይመለከቱታል እና እኛም እንሞክረው ቢሉስ ብየ ፈርስሁ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 Жыл бұрын
እንደው ህፃናት እንዳያዩት ይሄን ፕሮግራም
@Spectrum1123
@Spectrum1123 Жыл бұрын
ተመችቶኛል ... ግን የገንዘብ ችግሩንም ተኣምሩን ተጠቅሞ ቢፈታ ባይ ነኝ ...
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
ማንም ኤለትሪሻን የሚያርገው ነው ያደረገው ታኣምር ኣይደለም ሽወዳ ነው
@abrahamhaile3093
@abrahamhaile3093 Жыл бұрын
አምፖል፣ወደ እሳትነት ወይም ወደ ኤነርጂነት የሚለወጡ ነገሮች በሲስተሙ ውስጥ ካሉ በኤሌክትሪክ የሚያዝ አለ ብዬ አልገምትም። ነገር ግን ወደ ኃይልነት የሚለወጥ ነገር በመሐል ሳይኖር ፓዚቲቭና ኔጌቲቭ ሽቦውን በቀጥታ መንካት ልዩ ተፈጥሮ ከሌላቸው ሰዎች በስተቀር በኤሌክትሪክ ይያዛሉ ብዬ አምናለሁ።
@zakiayaammed5364
@zakiayaammed5364 Жыл бұрын
ያላህ ስራ ድቅ ነዉ ሱብሀን አላህ ❤
@ananatube2113
@ananatube2113 Жыл бұрын
ሰይፉ ኘሮግራምህ ህፃናትም ስለሚያዪት ማስጠንቀቂያ ቢኖረው ጥሩ ነው እባካቹ
@weyenmilo
@weyenmilo Жыл бұрын
እር ልጆች ተደብቀው እንዳይሞክሩ ቤተሰብ ልጆቻቹን አሳውቁ ። ልጁ ግን ገራሚ ተፍጥሮ ነው 😊
@ሀገሬHagaretube
@ሀገሬHagaretube Жыл бұрын
ሱብሃነክ መን ኸለቃክ
@sabelay4348
@sabelay4348 Жыл бұрын
ይህ ለየት ያለ ተፈጥሮ ያለው ልጅ ሲናገር እናቱ እርሱን አርግዘው አፈር ይበሉ እንደነበር ተናግሯል። ይኼ ክስተት የተለየ ሳይሆን ፍፁም ተፈጥሯዊ ነው። ማለትም አንዳንድ ሴቶች በእርግዝና ወቅት ብረት የተባው ንጥረ ነገር እጥረት ያጋጥማቸዋል። በዚህን ጊዜ ተፈጥሮ እራሱ ይህ ንጥረ ነገር በአፈር ውስጥ እንደሚገኝ በደመነፍስ ይነግረንና አፈሩን ብላ፣ብላ የሚል ግፊት ያሳድራል እርጉዝ ሴቶችም ይህን ይተገብራሉ። ወደ እዚህ ልጅ ስንመለስ😊 እናቱ በጣም ከፍተኛ የብረት እጥረት ስለነበረባቸው እርሱ ሲወለድ ካለምንም የብረት ንጥረ ነገር በመሆኑ፣ ልጁ ሙሉ በሙሉ ከፕላስቲክ በመሆኑ ሊሆን ይችላል ኤሌክትሪክ የማይዘው😊
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Wish u all the best brother 👍🙏
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ይሄ "ሜዲቴሽን፡ ኢነርጂ፡ ዩኒቨርስ... ምናምን የሚሉት ነገር የሌላ እምነት ልምምዶች ናቸው። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እንደ ባዕድ አምልኮ ይቆጠራል። ተዓምራቱም የመናፍስት አሰራር ነው። ስለዚህ ወንድሜ እባክህ ቆም ብለህ አስብ። የሰው ልጅ አዕምሮ መስራት የማይችለው ነገር የለም እያሉ መጨረሻ ላይ ከእግዚአብሔር እኩል ሁሉን ፈጣሪ ነን ማለት ላይ ይደርሳሉ። ያኔ የእግዜር ቁጣው ከባድ ነው። መድኃኒያለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@djale9584
@djale9584 Жыл бұрын
ሰይፉ ምን አይነት የግዴለሽነት ስራ ነዉ ምሰራው ይሄን አየተዉ ለሚሞክሩት ሕፃናት ልጆች ግድ አይሰጥህም
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ Жыл бұрын
ትክክልተጃጃሉወላሂ የሚቀርብአያውቁም እጭ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
@ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ Жыл бұрын
ሳዳትያጥርገርገዋልጠብቁ
@weyniweynua9461
@weyniweynua9461 Жыл бұрын
Sefu yene wed besaki gedelkign eko 😅😅😅
@aradaway
@aradaway Жыл бұрын
ከፍተኛ መስመር ያዝና መኩር
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
መቅረቡ ሰይፍሻ ብዙም አልተደሰትኩም ለምን አንተን የማይመለከት ከህፅናት እስከ አዋቂ እና የዘንድሮ ልጆች ያዩትን ይመክራሉ ባክህ ትልቅ. መጥፎ መሆኑን የሚገልፅ ማብሪራ ይሰጥበት ባክህ ሰይፍየ የልጁን ተፈጥሮ አድቂለሁ ግን ያዉ ፍርሐት ነዉ
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ሰይፉ ይንፕሮግራም እፃን ልጆ እዳይያዩ መባል ነበረበት
@masreshagetachew9518
@masreshagetachew9518 Жыл бұрын
ይሄ አኮ ኖርማል ነው ብዙ ሰው አለ ዋናው አንደ ህንዳወው ሁለቱንም ነው ይሄ አኮ አንዱን ነው negetive ብቻ ይሄማ አኔም አይዘኝም
@brighttomorrowlearningtube5052
@brighttomorrowlearningtube5052 Жыл бұрын
ይህ ታላቅ እምነትህ "ፈጣሪን" ብታምንበት አንተ ሙታንን ታስነሳለህ።
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣም ነው ምፈራው. የልጁ ፈገግታ በጣም ደስ ይላል
@meryhabte1899
@meryhabte1899 Жыл бұрын
አነ ገን የሚገርመኝ መቸ ነው የሚረባ ለትውልድ የሚያሰተምረው ምታቀርበው ይሂኮ በጣም መጥፎ ነገር ነው .ጀዝባ ሆላ ሲጠዮቅ ደሞ ደሰ ይላል እንዲ
@gudugenatube9513
@gudugenatube9513 Жыл бұрын
😮😮 አይ የፈጣሪ ስራ ተዓምር ነው እኮ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 Жыл бұрын
የልጁን ችሎታ የተጠራጠራቸሁ ሰይፉ ላይ ቀርባችሁ እንደማይሰራ አሳዩን።
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Жыл бұрын
ወገን እንጠንቀቅ ልጁ እያወራ ያለው የመመሰጥ ዲስኩር "ከራምፓ እና ኡሹ" ሰይጣናዊ አስተምህሮት የመጣ ነው:: ብዙዎች በዚህ መንገድ የገፉበት መጨርሻ ላይ አብደዋል:: በየፀበሉም ልይ ሲለፈልፉ ይታያሉ:: ኤሌክትሪኩም ቢሆን ጫማ ሳያርግ በባዶ እግሩ ሆኖ ቢነካው (full circuit) ስለሚሆን በደንብ ይይዘዋል.. ወይም አንዱን ገምድ ብቻ ሳይሆን ሁለቱንም ( hot and neutral) ገመዶች ቢነካም ይይዘዋል:: anybody who has basic, electricity knowledge knows about that.
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
good insight! 💪
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
ግን አንድ ቀን እፈራለው አይዘኝም ብለህ ድንገት እንዳይገልህ ምክንያቱም ምናልባት የሰውነት ውስጥ ለውጥ ስለሚኖር
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
እንኳን ኤሌክትሪክ ኖርማል ብረት እንኳን ይዘኛል ያእኔስ ምን ይሁን
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
ክክክክክክክ የኔም ጥያቄ ነበር ሴይፉ መሽናህን ጨምሮ ስል መልሴ ተመለሰ😂😂😂😂😂😂ልጁ ድንቅ ተፈጥሮ ነዉ ጌታ ካሰበበት ያድርሰዉ
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ዋው በጣም ያስፈራል ይገርማል🤔
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ወይ የፍቅር ጓደኛ ከሱ ቢይዛትስ 😂😂😂የአምላክ አፈጣጠር ይገርማል እኔጃ ግን አንድ ቀን እንዳይዝህ ወንድሜ ተጠንቀቅ። ሌላዉ ልጅ ብትወልድም በእናቱ ከወጣ ሊይዘዉ ይችላል ግዴታ በአንተ ላይወጣ ይችላል።
@matimelkamu6159
@matimelkamu6159 Жыл бұрын
ጎበዝ ይህ ነገር ማንኝውም ሰዉ ማስራት ይቺላል ሲላ electric የምያውክ
@sirajabdou605
@sirajabdou605 Жыл бұрын
ተጠንቀቅ ወንድሜ አንድ ቀን ሊይዝህ ይችላል ፍራዉ አደጋዉ ከባድ ነዉ
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
ሴፉ ስወደው😅❤
@adonis6211
@adonis6211 Жыл бұрын
ኧረ አንዱ አይ ዝም ምንድነው የሚሳክሰው ልብ ካለው ሁለቱን ይያዝ ያሳዝናል እዝብ ላይ መቀለድ😢
@taosfs9971
@taosfs9971 Жыл бұрын
ኣንተ አምፑል ኣደረግሀው እንዴ ሁለቱም እንዴት ኣድርጎ ነው ይሚይዘው
@lealembishaw8832
@lealembishaw8832 Жыл бұрын
እስኪ ሁለቱን በሁለት እጁ ይንካ ወንድ ከሆነ (phase and neutral በሁለት እጆቹ ይያዝ እስኪ)😂😂😂
@EFREMTESFA-iq4ku
@EFREMTESFA-iq4ku Жыл бұрын
ለሚያናድዱ ሚስቶች ጥሩ መድሐኒት ነው
@obiharar8687
@obiharar8687 Жыл бұрын
Oh , Human conductor ...
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል Жыл бұрын
በጣም ይገርማአል እግዚአብሔር ይጠብቅህ: ሰፍዬ እንድዚህ አስቀሀኝ አታውቅም ፍረሀት አናመሰግናለን ሰፍዬ😅
@zedarsiioro2277
@zedarsiioro2277 Жыл бұрын
Subhana allah🥺
@Name-ub4zu
@Name-ub4zu Жыл бұрын
Amazing!
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 Жыл бұрын
መልካም እድልህ ይሁንልህ በርታ
@grtube5578
@grtube5578 Жыл бұрын
እኛ አካባቢም ምስራቅ ጎጃም ሞጣ የማይዘው ሰው አለ
@Mesrt-f6d
@Mesrt-f6d Жыл бұрын
አባክህ ሰይፉዬ አንተ በጣም ተሰሚነት አለህ እባክህ በምታመልከው አምላክ እርዳኝ ልጄን ትምርት እዳይማር የጥቆላ መትት አረጉበት እኔ በረሀለበረሀ የሰው ቤት እየሰራው ያሰተማርኩት የግል እየከፈልኩ ነው ከትምርት ቤቱ አንድ እሱ ነው ኢኑቨርሰቲ የሚገረም ውጤት መቶለት ትምርቱን ጀመረ እዛው ቤቱ ውሰጥ በሱ በጣም እሚናደድ እሚቀና ልጅ ነው እደዚ ያረገው ኮፒተር ሳይንሰ ተማሪ ነው ታመመብኝ እኔም እሚረዳኝ ሰላል ነበር ሰራይን ተቼ መጣው እሱጋ ቤተክርሰቲያ እየወሰድኩ አሁን ደና ነው ግን ትምርቱን ከአገር ውጪ ነው መማር እሚፈልገው ትምርትቤቱን ጠላው መማር ይፈልጋል ግን መልሶ እደዛ እሚሆን ይመሰለዋል ከአንቺ ጋር ልሂድ አረብ አገር አዛልማር እያለ በጣም ያለቅሳል እባክህ ደጋግ ሰውች አይጠፉም እኔም እምንበላው ሳጣ ቤት ተከራይቼለት እኔ ተመልሼ ወደ አረብ አገር ሄድኩኝ ለሱ ምግብ በወር 10.000 የቤት ክራይ 2000 እከፍላለው እየሰራው አሁን የትምርቱ ነገር በጣም ይናደደል ያለቅሳል የእርዳታ ድርጅት ጠይቂልኝ እኔን በበውጪ አገር የሚያሰተምረኝ እያለ በጣም ያለቅሳል ሰይፉዬ በልጆችህ ታገኛለህ እኔን በሚድያ አቅርበኝ ሰወች ልጄንሊረዱት ይችላሉ ደረሰልኝ ከመከራተት አንድ ቀን አርፋለው ልጄን ጠክሪ ማሰተማር አለብኝ ብዬ ቀን ማታአልል በጣም አለፋለው የልፋቴን ውጤት ልጄን አድንልኝ አድንልኝ እባክህ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Жыл бұрын
😭😭😭
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ የተደበቁ ሰዎችን ነዉ ማቅረብ አክቲቪስት ፖለቲከኛን ባታቀርባቸዉ ሰልችቶናል ሰይፍሻ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ Жыл бұрын
ይሄ ነገር ህፃናቶች ያዩታል
@amenteadem9070
@amenteadem9070 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምነው መጀመሪያ ሲገባ ሰላም ያላልከው እኔን ግን አስከፍቶኛል ሀብታም ቢሆን ታቅፈው ነበር
@amenteadem9070
@amenteadem9070 Жыл бұрын
ወደፊት ሀሪፍ ተስፋ እናይበታለን
@husenibrahim9023
@husenibrahim9023 Жыл бұрын
ይገርማል😮
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ግሩም ተሰጥኦ ነው።
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያልሰጠው ጥበብ የለም ለሰው ልጅ
@tewodroskassaye2434
@tewodroskassaye2434 Жыл бұрын
ሰው በምላሱ ኤሌትሪክ እንደዚህ ያመነጫል የኛ ህዝብ በምላሱ ነገር ያመነጫል !!!
@meseretbekele5438
@meseretbekele5438 Жыл бұрын
ፓወር ስለሌለው ነውኮ bro አትዳፈረው
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
አረ እሚገርም ነው እኔ ቻርቸሩ እራሱ ቲንሽ ከተላጠ ይነዝረኛል አምላክ ይጠብቅሕ ለማየት ከበደኝ 🙆‍♀️
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ወይኔ በጣም ይገርማል😮😮
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ
@ephremsetena7145
@ephremsetena7145 Жыл бұрын
Electric flow (የኤሌክትሪክ ፍሰትን) በመረዳት መግለጽ ይቻላል
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
ዋው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@euist7290
@euist7290 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ነገሮች ልጆች በሚመለከቱት ፕሮግራም ማቅረብ ግን አግባብ አይደለም ይህን ተመልክተው ልጆች ቢሞክሩት ለምን ታሳቢ አልሆነም??
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ
@ተዋሂዶሀይማኖቴየጥንትነሽ Жыл бұрын
ከፈጣሪ የተሰጠንን ፀጋ በራሳችን ጥረት እና እችላለሁ በማለት ብቻ ያገኘነውና እራሳችንን እደ ግዙፍ የምናየው ለምንድነው ትንሽ ማረግ ከቻልን ብዙ እናወራለን መገን ለማንኛውም ኤሌክ ትሪክ ነክቶ አለመያዝ ድፍረት እና ጉብዝና አደለም ግን በእምነት ከሆነ ምንም አይነት ነገርን ማድረግ ይቻላል አምናለሁ
@zekariashadgu6536
@zekariashadgu6536 Жыл бұрын
ማንም ኤለትሪሻን የሚያረገው ነው ያረገው ተኣምራት ኣይደለም ሽወዳ ነው
@millionseyaw5676
@millionseyaw5676 Жыл бұрын
ልጄ እንደዛ የሚሆን ይመስለኛልን ደጋገመው ገና ሲወለድ ፎጣ ሳይሆን ባልቦላ ይዞ የተቀበለው ነገር ነው ።
@dawitmulugeta7656
@dawitmulugeta7656 Жыл бұрын
I wish seyfu could involve professional's opinion when he presents people like him that way the audience get some scientific explanation rather than saying "teamir"
@AnimeStudio548
@AnimeStudio548 Жыл бұрын
everything isn't explained in science bro
@teddyshow3126
@teddyshow3126 Жыл бұрын
ይህን ልጅ መብረቅ አይመታውም!!
@mimiyegetalij3090
@mimiyegetalij3090 Жыл бұрын
ክፋት ዘረኝነት ጥላቻ መለያየት የማይዘው ትዉልድ መድኃናልም ይስጠን 😢
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anwarkedir5648
@anwarkedir5648 Жыл бұрын
በ13፡40 የሆነውን ነገር የሚያስረዳ አለ?
@samiratube2450
@samiratube2450 Жыл бұрын
ምነው ካልሞትኩ አልክ😅😅😢
@ሐምዜ
@ሐምዜ Жыл бұрын
ግን ይህ የሚለው ነገር እውነቱን ነው መሰል ሳነብ እየባኝ ሲሄድ የሆነ የተከለለ ነገር ያለና ያንን ሲያልፍ ሁሉም ነገር ግልጽና በርቶ የሚታይ ይመስለኝ ነበር የሚናገረውን ስሰማ ከሀሳቤ ጋር አንድ ሲሆን ገረመኝ ሊሆን ይችላል
@kukuyuya307
@kukuyuya307 Жыл бұрын
ሾውን አበላሸከው ሰይፋ:: የልጁን ጉዳይ ከማጉላት ይልቅ የራስህን ቀልድ አበዛክ:: ፈራሁ ምናምን በማለት::: የልጁን ጉዳይ አስገራሚነት ነበር በጣም ማጉላት የነበረብህ:: አስተያየቱን ካመንክበት ውሰደው:: ካላመንክበት ተወው
@Ashenafi15
@Ashenafi15 Жыл бұрын
ማነህ...?ምንድነህ ደስ ይላል
@jibrilabebejibril8986
@jibrilabebejibril8986 Жыл бұрын
እሚገርመው ነገር አባቴን አይዘውም እኔም አይዘኝም የዚህ ልጅ ግን በጣም በዛ
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Жыл бұрын
Beka seyifu edi Leza Yota , ayi eregina !!!!
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Жыл бұрын
amazing 😂😂😂😂
@neuneu-wm4es
@neuneu-wm4es Жыл бұрын
ድንቅ ነው😳😳😳😳
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 Жыл бұрын
I sometimes get shocked when I push elevator button.😢
@yemisrachnahom6246
@yemisrachnahom6246 Жыл бұрын
ere begziabiher endih aynet negeroch ere ljoch aleku
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc Жыл бұрын
ወይሴፉ ለካስ ፖሊስ ይፈራል ሚናገረውኮ ጠፋበት
@gemechuadugna6006
@gemechuadugna6006 Жыл бұрын
Sadghuru
@ahmedebabu5922
@ahmedebabu5922 Жыл бұрын
ህፃናት ፕሮግራምህን ስለ ሚከታተሉ ~-
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 39 МЛН
9ኛው ሺ -  New Season Episod 1 -
29:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 422 М.
тгк - hahalivars
0:48
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,7 МЛН
Худший командир на свете!😂
0:24
FilmBytes
Рет қаралды 6 МЛН