"ከዚህ በኋላ 112 አመት እኖራለሁ ... በ202 አመቴ እንደምሞት ፈጣሪ ነግሮኛል" የ90 አመቱ ወጣት //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 422,623

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 619
@yirgahayelom6628
@yirgahayelom6628 Жыл бұрын
የፈጣሪ ተአምር ድንቅ ነው! ጨምሮ ፀጋውንና በረከቱን ይስጥህ!
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
ቁጭ፣ብለህ፣ግፋ፣ወጣቱን፣ገፊ፣ነህ
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Жыл бұрын
ኸረ ብሮ ማርያምን ውሸቱን ነው። የዛሬ 13 አመት 61 አመቴ ነው ብሎ ነበር
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እንኩዋን ይሄን ያክል እድሜ ይቅርና 😢በዚህ አረመኔነት በበዛበት ጊዜ 30 40ዓመት መቆየት ያስጠላል ይቅር በሉኝ 🙏🏿እንግዲህ ምክንያቱም የሰውን ልጅ ሰው እየበላ እያረደ ያለበት ዘመን ላይ ስለሆንን ለኛ አዲስ አበባ ብቻ ናት ኢትዮጵያ ዳር ዳሩን ማን ይየው ከፈጣሪ ውጭ???
@masa5699
@masa5699 Жыл бұрын
Tikikil
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ትክክል
@masa5699
@masa5699 Жыл бұрын
@@mordecai4675 😂😂😂😂 ditazainu
@zelalmzenebe244
@zelalmzenebe244 Жыл бұрын
ይደበራል ለምን አታሰቀመጡትም
@nightspirit1477
@nightspirit1477 Жыл бұрын
I agree 💯💯
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
የእድሜ ባለፀጋ ነህ ለኛም ይስጠን🙏🙏🙏🙏
@wanke5878
@wanke5878 Жыл бұрын
Amen, yistish, yistegn
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ይገርማል እኔ በ30ዎቹ እንኳን ፑሻፕ ቀርቶ ዝቅ ያለ ቦታ ከተቀመጥኩ በግድ ነዉ ምነሳዉ አቦ እረጅም እድሜ ይስጥህ 💪💪💪
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
ሰጠውኮ ሁለትመቶ ምናምን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
@@user-kv8fw6kp3u ልክ ነሽ ያዉ ሰዉ አይደለን እኛ ባንኖር የልጅ ልጅ ልጆቻችን ያዩታል ብየ እገምታለሁ ዉዴ እኛ እንዳየነዉ ቀጣዩ ትዉልድም እንዲያየዉ ስለተመኘሁ ነዉ
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
በጣምምምም
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@nigestadmase6358 እህት ደምሪኝ
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 Жыл бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ እንደዚህ አይነት ሰዎችን አገር ልትጠብቃቸውና ትውልዱ ሊንከባከባቸው የሚገባቸው ሰዎች ናቸው እነዚህ ሰዎች ማለት የእውነት ሰዎች ከሆኑ ተነበው የማያልቁ መጽሐፍቶች ናቸው
@Hanatadsa12345
@Hanatadsa12345 Жыл бұрын
እኔ አያቴ የአባቴ አባት 156 አመቱ ነው የእናቴ እናት ደሞ 120 አመታቸው ነው አሁንም አሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
@@Badema1991 ክክክክ
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 Жыл бұрын
የምርሽን ነው?
@zeynb5682
@zeynb5682 Жыл бұрын
ያንችም 90 ነዋ
@iwin_inlove6974
@iwin_inlove6974 Жыл бұрын
በ 90 አመት ስገርም አላገባውም እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ ማግባቴ አይቀርም ተብሎ ይጠበቃለ፡፡ ታዲያ እኔ ገና 30 ሳይሞላ ምን አስጨነቀኝ ፡፡
@user-pl6me6jr8o
@user-pl6me6jr8o Жыл бұрын
ክክክክ እኔስ ብትይ
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
ኸረ ሞኝነት ነው እግዚአብሔር ይፈቅዳል ያለ ማስተዋል ነው
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 Жыл бұрын
እድሜውን ባግባቡ ቢጠቀም መልካም ነው ምንም ሳይሰራ 90 አመት ማስተዋል ይስጠው
@iwin_inlove6974
@iwin_inlove6974 Жыл бұрын
@@bereketdesalegn4150 እሱ ልክ ነህ በደግ ዘመን ተውልዶ ምንም የለኝም እርዱኝ በከብድም ግን ያው ሕይወት ነውና በረዳና ከዝህ በኃላ ያለውን በብርታት ብኖር እኔም ደግፋለው፡፡
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Жыл бұрын
አሳቅሺኝ ከምረ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏😥💔🇪🇹
@hayathhayath3651
@hayathhayath3651 Жыл бұрын
አሚንያረብብብብ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Жыл бұрын
አሚን
@user-mm5bc7qy8v
@user-mm5bc7qy8v Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የማቱላ እድሜ ይስጣቸው አባታችን ይገርማል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አረ ጸዲ ዳንሱ ልዩ ነው❤❤❤❤ ስውየው የ40 አመት ስው ነው የሚመስለው በምርመራ መረጋገጥ አለበት ማመን ይከብዳል
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
አላህ እኮ የፈላገዉን ሁሉ የደርገል የማኖርም የማሞትም በአላህ እጅ ወስጥ ነዉ ራጅም እድሜ ከጤና ገር ተፌ
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
ውይ እኔ ጎምበስ ብዬ. ሰዎቼ የበሉበት እቃ ካነሳሁ አዙሮ ይደፋኛል ።የግድ ቁጭ ብዬ ማንሳት አለብኝ። ማሻ አሏህ ይህ ሁሉ የፈጣሪ ስራ ነው።
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤️እኔም
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
@@meronfikir3385 😌😌😌😌😌
@birtukaneuae4398
@birtukaneuae4398 Жыл бұрын
😂😂 mesiken ayezosh sport seri yetmcheshn
@meriymkamal7208
@meriymkamal7208 Жыл бұрын
ክክክክክ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@birtukaneuae4398 እህት ደምሪኝ
@mussamuhabazeethiopia4712
@mussamuhabazeethiopia4712 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ...እስካሁን ሚስት አላገባም የሚለው ነገር ግርምት ፈጥሮብኛል፤ሰውየው ገና ሚስት ፍለጋ ላይ ነው።ይሄ ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ መመዝገብ አለበት፤ፈረንጆች ትክክለኛ እድሜውን መርምረው ማወቅ ስለሚችሉ በአለም ድንቃድንቅ ላይ ይመዘገባል፤በዘጠና አመቱ 30 pushups ከሰራ ስልጠና ቢወስድ 50 pushups ይደርሳል።
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Жыл бұрын
እኔ በ20 አመቴ በሁለት እጄ ተደግፊ ነው የምነሳው😂😂😂😂 ፈጣሪ ከዚህም በላይ እድሜ ይስጥዎት አባቴ🙏🙏🙏
@sestmehid6745
@sestmehid6745 Жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ የኔ አባት አመቱ 92 ከዉጭ ከእቤት እያለ ጎበዝ ትላወሳለህ ይሉታል አላህ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁሉም አባቶች
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
በጣም ታምር ነው ፈጣሪ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልዎት የኔ አባት🙏😍
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
እግዝአብሔር አሁንም እድሜዎን ይጨምርሎት
@endalkwodage
@endalkwodage Жыл бұрын
Ire abat aydelem.... gena Lj new... and fre...
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
የዚህ ሰው እድሜን ማመን ቢቸግርም የናንተ ሳቅ ግን ከሁሉ በላይ አስደሰተኝ !!
@adugnamarkostolossa8664
@adugnamarkostolossa8664 Жыл бұрын
Bedoctorwech temermerual kahun befit seifu ga kerbo....ene rasu yezare 25 amt 120 program lay ayechewalew endehu nbr
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@adugnamarkostolossa8664 ቤተሰብ ይሁኑ
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ወይ! ኢትዮጵያዬ! ምንም ብንቸገር ኖረንብሽ እኮ የማንጠግብሽ እማማ! እኮ ነሽ!
@gezahagnshemeles2320
@gezahagnshemeles2320 Жыл бұрын
Ahunm 😂
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Жыл бұрын
የ90 አመቱ ወጣት እድለኛ ነዎት እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እሔን ያክል እድሜ ያለው ሰው ሰለአየሁ ስ ብሎኛል። በነገራችን ላይ 200 አመት ትቆያለህ ተብያለሁ ነው ያሉ ዘመዶችህን ጨርሰህ ቀብረህና የተባሉ ይመስላሉ በመጨረሻ ለእሳቼው ነው ሀሳብ የያዘኝ ምክንያቱም የቅርብ ዘመድ ሊኖር አይችልም ግን ይቅርታ የእግዚአብሔርን ታአምር ማን ያውቃል
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 Жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜ ይጨምርልህ ከጤና ጋር የናቴንምን ርእድሜ ያስርዥምልኝ የአረብ።
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
ማሻአላህ ታአምር ነው አላህየ አንተ ምን ይቸግርሀን እናቴን በሙሉ ጤንነት እድሜዋን እርዝም ያድርግልኝ
@kenilove973
@kenilove973 Жыл бұрын
እኔ ገና በ24አመቴ እንኳን ኩሸብ ልሰራ የመዳም ስራ ወገቤን ሰብሮኛል😂 አሁንም ፈጣሪ እድሜ ይጨምርሎት
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ እድሜ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ❤️👏
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 Жыл бұрын
በል ቶሎ ቶሎ ውለድ ብዙ ተባዙ በመቶዎች ኑሩ
@oneworld3823
@oneworld3823 Жыл бұрын
ኃይለሥላሴ በ1923 ስልጣን ያዙ እሳቸው ስልጣን በያዙ በ 2 አመታቸው ከተወለደ በ1925 ነው የተወለደው ማለት ነው ስለዚህ 2015 - 1925=90 👌👍👍
@user-dc2pq5lm2z
@user-dc2pq5lm2z Жыл бұрын
አሁንም እረጅም እድሜ ሙሉ አፊያህ ጋር ይስጥህ በጣም ደስ ይላል 40 ነበር የገመትኩት
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ወይ 90 ይገርማል ያው ከዚህ የተረደውት ሰውን በገፅታው እድሜውን ማወቅ እንደማይቻል ነው
@beletteayalew268
@beletteayalew268 Жыл бұрын
እኔም እንዴዛ ነው የተረዳሁት የተወለደበትን አመት ምህረት በግልፅ የሚያወቀው አይመሰለኝም
@gemenaadula8670
@gemenaadula8670 Жыл бұрын
በደምብ አውቀዋለሁ እውነቱን ነው ፈጣር ዕድሜና ጤና የብዛልህ ተፈ
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
የእዲሜ ባለፀጋ መሆን መታደል ነዉ👍👍😍😍ባሁን ጊዜሠዉንሠዉ እየበላዉ ከህፃናት እስከ አዛዉት የጭን ኑሮ ነዉ😭😭 የምንረኖረዉ ፈጣሪ መላዉን ያምጣልን🙏🙏🙏
@gjfdhgj-my5vv
@gjfdhgj-my5vv 11 ай бұрын
Ebstv ❤❤❤❤እናተን እድሜና ጤና ይስጣችሁ. ማሻ አላህ አላህ ታአምር አለው
@farisabdulfatah2283
@farisabdulfatah2283 Жыл бұрын
ፀጊዬ እረ ተመለሺ ወደ ቅዳሜ ከስአት ፕሮግራም ላይ 🙏Please
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ከሀገር ዉጭ ተሰዳችሁ ያላች ላገራችሁ ያብቃችሁ ምኞትዎትን ያሳካልዎት አባታችን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@hayattube3185
@hayattube3185 Жыл бұрын
አሜን አሜን ያርብ😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን ለናንተም
@gesese1381
@gesese1381 Жыл бұрын
አሜን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@gesese1381 እህት ደምሪኝ
@mneethiopiaofficer1908
@mneethiopiaofficer1908 Жыл бұрын
ፕሮግራም መሪዎች እንግዳ አቀባበላችሁ እና አነጋገራችሁ እንደ እድሜያቸው እና ማህበራዊ ክብራቸው ቢሆን መልካም ነው። እኒህን ሰው እንደ ታናሽ ወንድም ያያችኋቸው ይመስላል።
@roseawk6631
@roseawk6631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ምን ይሳነዋ!? #ኹሉን ይቻለዋል!!! #ረጅም ዕድሜና ጤና ይሁንልዎ አባታችን !!!✍♥✔
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
የኛንምእዲሜ አርዝምልን ኢላሂ ክጤናጋ ❤️🤲🤲ሰዉየዉግን ሲያሳዝን😥
@mabatube677
@mabatube677 Жыл бұрын
በጠም በዘ ለይ ልጅ ከሌለዉ😢
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mabatube677 እህት ደምሪኝ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Жыл бұрын
ያያቴ እህት 125 አመታ ነው የሞተች ወድሙም ከዚህን በላይ የድሜ ባለፀጎች ነበሩ አሁን ግን አይታሰብም ብቻ ተመስገን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Жыл бұрын
ሌላ በስይፋ ሾው ላይ የቀረበ የኮሪያ ዘማች የነበረ የኮሎኔል ማእረግ የነበረው ሰው በህይወት ካለ አቅርቡልን ::
@kachure2274
@kachure2274 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድሜውን ከሰጠህ ደግ ነው ! ማይክል ጃክሰን ም 100 ዓመት እኖራለሁ ብሎ 50 ላይ ነው ቀጥ ያለው ... ይሄ ፈጣሪ ብሎኛል የሚለው ግን ብዙ አይመቸኝም ... ለሁሉም ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ ብያለሁ ....
@mattiwosnati2250
@mattiwosnati2250 Жыл бұрын
ግሩም ነው ! ያርግልህ ወንድሜ።
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ መንግሰት ይህን ሰው በደንብ መንከባከብ አለበት ለታሪክ የሚሆን ሰው ነው ebsበዚህሰወዬ ታሪክ መሰራት አለባችሁ ሁሉም ሰው ይህን ሰውመረዳት አለበት ቤት ይሰጠው ከዶከተር አብይ ጋር አገናኙት ምኞቱን አድርጉለት ይገባዋል ኢቢኤሰ ሁሌም የደሃ ቤት ነው ይህ ሰው ኢቤኤሰ ታሪክ ለዚህ ሰወዬ ሰሩ ሁሌም ብሮግራማችሁ ደግነት ነው እና ለባለቤቶቹ ኢቤኤሰ የላቅ መሰጋና ይገባችሁዋል በሙሉ ብሮግራም አቅራቢወችም ምሰጋና ይገባቸዋል በርቱ ይህ ሰው ዶከተር አብይ ጋር አቅርቡት ይህን ያነበበ አደራ ዶክተር አብይ ጥሩ ሰው ነው አቅርቡት ኢቢኤሰ ያቅርበው አደራ
@yehasab-1
@yehasab-1 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው!!!!!!! ግን ከፈጣሪ ጋር ግን ያለውን ቃልኪዳን ሚስጥር አልጠየቃቹትም ቢነግረን I wish.
@etg9080
@etg9080 Жыл бұрын
The world should protect this guy, he is an asset and heritage. Experiment need to be to done on him.
@user-ek3qb4rg7d
@user-ek3qb4rg7d Жыл бұрын
እግዛብሔር አሁንም እድሜውን ይጨምርልህ መታደል ነው ግን ወደፋት አገባለሁ ስትል ሰማሁህ ግን መቼ ኧረ አግባ አባቴ ዘርህን ተካ 🙏
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f Жыл бұрын
አዲስ አበባ መጦሪያ መሬት ይሠጠው።ከንቲባ አዳነች ክብር ለሚሠጠው ክብር ይስጡ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ማሻላ አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይሄን እድሜ ያድለን 🤲🤲💕💕
@melakubisrat7947
@melakubisrat7947 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Lehulachinm Ysten
@fidgetcraftsandgachaandrob7322
@fidgetcraftsandgachaandrob7322 Жыл бұрын
ፀጊዬ እድሜውን ቀድመሽ ተናግረሽ ገምቱ እስኪ ትያለሽ 😂 ለነገሩ ብዙ የሚሰራ ሰው ይሳሳታል ላለመሳሳት የሚጥር ሰው በሚገባ እየሰራ እንዳልሆነ ሳይንስ ይናገራል ፀጊዬ እንወድሻለን❤❤
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 Жыл бұрын
ብትናገርም የተሳሳቱ ያልገመቱ አሉ
@kidusbiresaw154
@kidusbiresaw154 Жыл бұрын
ሁሌ እንደተሳሳተችነው እሷ ስላላስተዋልካት ይሆናል!
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 Жыл бұрын
@@kidusbiresaw154 ችግር የለውም የማይሳሳት የለም ፍጹም ሰው የሚቆምበት ቦታ አይደለም ያለችው ስሕተት ያለ ነው በጣም ነው በጣም ነው በጣም ነው በጣም ነው የምንወዳት ከነስሕተቷ
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b Жыл бұрын
@@myhomeissweat5634 ትክክል የማይሳሳት የለም
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እድሜ ፀጋ ነው እረጅም እድሜ ይስጥህ አገራችን ሰላም ያርግልን
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ዮኒና ፀጊ ግን ለምን እንግዶችን ቁጭ አርጋቹ አትጠይቁም ለተመልካችም ክብድ ይላል የኔ አስተያነት ነው።
@tigistbalcha-mw4kt
@tigistbalcha-mw4kt Жыл бұрын
እግዚያብሔር ከዚ በላይ ይስጥህ እድሜና ጤና የኔ አባት
@ayanaetana1390
@ayanaetana1390 Жыл бұрын
EBS ምስጋና ይገባችኋል። አንድ ሁለት ቅያሪ ሱፍ ስፖንሰር ፈልጋችሁ ብታሳምሩት ደግሞ በጣም እንኮራባችኋለን።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ማሻአላህ አለህ እድሜወትን ይጨምርሎዎት አባታችን😍😍😍
@yimerali7042
@yimerali7042 Жыл бұрын
ግን እኮ ትልቅ ሰው ከሆነ ብታስቀምጡት ምንም እንኳ ወጣት ቢሆንም
@linakebede5645
@linakebede5645 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልህ አብዝቶ
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዋው የውነት የእግዚአብሄር ስራ ድቅ ው
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 Жыл бұрын
ባክህ ውሸቱ ነው
@tibletfanta2716
@tibletfanta2716 Жыл бұрын
እኛ የይርጋዓለም ልጆች ቀለባችን ፍቅር ነው ቶሎ አናረጅም🥰
@meskermgetachee
@meskermgetachee Жыл бұрын
እውነት ነው ይርጋለም ልጆች
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
❤🙏🙏
@ahvaehg5548
@ahvaehg5548 Жыл бұрын
Kkkkk
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@hiwotaregawi4161 ደምሪኝ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@meskermgetachee ደምሩኝ
@fasekaamare4114
@fasekaamare4114 Жыл бұрын
Oh my goodness it’s beautiful bless 🙏
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 Жыл бұрын
አባቴ ቀሪ ዘመንኦት የተባረከ ይሁን፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር ቀን እመጣ ሌት እመጣ ማንም አያውቅም ይላል፡፡ እናም ወጀ ፈጣሪ መቸ እንደሚሄዱ እርግጠኛ ሁነው ባያወሩ መልካም ነው፡፡ በተረፈ ሮ አዳነች ለናንተም ለስማችሁ ጥሩ ነው ቤት ፈልጉለት ፡፡
@user-ci3oi9jx7r
@user-ci3oi9jx7r Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተናገሩት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@yabibal4788
@yabibal4788 Жыл бұрын
ድግሱን በልቻለሁ❤❤❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
የእድሜ ባለፀጋ የሆነን ሰው ቀርቶ ለእንግዳ መቀመጫ ተዘጋጅቶ ነው ቃለመጠይቅ የሚደረገው
@mekonnenyalew108
@mekonnenyalew108 Жыл бұрын
የምፅአት ግዜ ደርሷል እያልን ጭራሽ ከ መቶ በላይ አመት ይቀረኛል። ቀሪው እድሜህ እግዝአብሔር ይባርክሎት father.
@efratagetnet4313
@efratagetnet4313 Жыл бұрын
Long live for this miracle aged man ......plus I like z music ...anyone who knows z music share me artist's name pls...
@samerhabebagalkeshi9635
@samerhabebagalkeshi9635 Жыл бұрын
እዠጋብሄር ድንግል ማርያምዕድሜ ጨምርልኝ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Thank you for giving him a n interview. I don't know why they don't give him kebele house?
@ghh65
@ghh65 Жыл бұрын
ያድርግልህ ወንድሜ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አሁንማ ሀምሳ ከሞላን ጥሩ ነው ታክሲ ቢይዙ ወንድሞቻችን እየተገደሉ ነው ራይድ የሚባል ታክሲ ስንት ወንድምአሳጡን በብሄር ስንቱን ውስጡን ብቻ አላህ በቃይበለን
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
WOW IT'S GIFTED BY GOD. BEAUTIFUL HISTORY'S ❤️ 👍 THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻
@TopEthioHabesha766
@TopEthioHabesha766 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሰጠህን እድሜ ተጠቀምበት እድሜ መቁጠሩ ዋጋ የለውም ዋናዉ ቁምነገር ላይ ማዋሉ ነዉ።
@slislo7749
@slislo7749 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ከዚህ ይበለጠ ያኑሮት
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Жыл бұрын
Ethiopians love Sudanis music more than theirs!🇸🇴🇩🇯
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
የዚህ ሰውዬ ምርጥ ቪዲዮ አለኝ
@getachewhabtemariam8891
@getachewhabtemariam8891 Жыл бұрын
ለዚህ ወንድም እድሜን የስጠ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አንድ ጥያቄ አለኚ እንዳየሁት በጣም እድለኛ ሰው ነው ጤናና ጉልበትም ሰጥቶታል የመስራት አቅም አለው ግርምት የፈጠረብኚ በጥገኚነት እየኖረ ያለና አሁን የራሱ ቤት እንዲኖረው ከንቲበዋን ሲማፀን ህዝቡን የገንዘብ ማሰባሰብ ጎፈንድሚ እንዲከፈትለት ሲማፀን መስማቴ እኔ በስውየው እንዳፍር አድርጎኛል ያለፉትን 72 ዓመታት ምን ሲሰራ ኖረ ? የእድሜ ባለፀጋ መሆን ካልሰራበት የእርሱ መኖር ምንድነው ፋይዳው ቢያንስ ሰርቼ ህይወቴን የምቀይርበት አቅጣጫ አሳዩኚ በጎችን ወይም ላሞችን የማረባበት ስፍራ ባገኚ ተብሎ ይጠየቃል የእርሱ ጥያቄ ቤት ስጡኚ ገንዘብ ስጡኚ የአእምሮ ችግር አለበት እንዳይባል የማስተዋስ ችሎታው አሁንም ብሩህ ነው ለዚህ ሰው የእድሜ መርዘም ለልመና ከሆነ ምክር የሚሰጠው አካል ያስፈልገዋል አንድ ወቅት እህል ሳትበላ የምትኖረዋ እህታችን ለመኖር በሰው ቤት በሰራተኚነት እየሰራች የነበረች በሁዋላም ታሪኩዋ የተቀየረ ብርቅዬ ኢትዮጵያዊት ተብላ ትኖራለች እንግዲህ መስራት ለምኒ ላለ ለዚህ የእድሜ ባለፀጋ እንግዲህ ( ዙ )ውስጥ አስቀምጦ እንዲጎበኚ ቢደረግ መኖሪያም ሳይቸግረው የሚበላውም ሳያጣ ለቀጣይ እድሜው ቢመቻችለት እላለሁ ይህን እንድል ያስገደደኚ ምን ስለሆነ ነው ቤት ይሰጠኚ ገንዘብ ይዋጣልኚ የሚለው እድሜ ከጤናና ከጉልበት ጋር እግዚአብሔር አድሎት ልመና ምን ጉድ ነው
@aaliyaaliya708
@aaliyaaliya708 Жыл бұрын
የዎኒ በጣም አሳዘነኝ ለሰዉዬዉ የለዉክብር ደስ ይላል እንወዲቹዋለን ኢቢኤሶቹ የአዳም ቅመምነኝ
@meresaalemu6843
@meresaalemu6843 Жыл бұрын
እኔ አላምንም የህ ነገር እውነት ነው ግነ ? ፈጣሪ ዕመህ ጨምሮ ያርዝምው !!!
@sarasarasara6948
@sarasarasara6948 Жыл бұрын
ኮንዶሚኒየም ይስጠው
@goldmidianetworkgold948
@goldmidianetworkgold948 Жыл бұрын
ክብርት ከንትባ አዳነች አቤቤ ለዝህ ሰው ቢያንስ ቢያንስ ኮንዶሚየም ቤት ሊሰጠው ይገባል ይህንንም እንደምያደርጉለት አምናለሁ:: ይህ ሰው ለሀገር ጥቅም ነው::
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 Жыл бұрын
EBS Saturday group Thank You all for an interesting and entertaining afternoon.
@mmmmmbjjjd7250
@mmmmmbjjjd7250 Жыл бұрын
የኔአባት፣የምትወዳትን፣አላህይሥጥህ፣ከጤነሀያትጋ
@አሴር3204
@አሴር3204 Жыл бұрын
.የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እንዴት አይነት መባረክ ነው
@tameshode8887
@tameshode8887 Жыл бұрын
Tesfaye Gelfato! Seeda diro halchumohe! Long live! Bro
@kalkidanassefa6021
@kalkidanassefa6021 Жыл бұрын
በአግዚያብሄር ስራ እደነቃለሁ ይሄ ሰው ግን ተጠግቼ ነው የምኖረው ሲል ጤነኛ ነው አለመስራቱ ግን ያሳዝናል ሚሊየነር መሆን ይችል ነበር ውዶቼ ሀብትም ድህነትም በጃችን ነው
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርህ ከዚም በላይ 🙏🙏
@YoDaha
@YoDaha Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 Жыл бұрын
አለማግባትህ ጠቀመህ ወንዲሜ
@teferawakesa3240
@teferawakesa3240 Жыл бұрын
wow we have to be keep this amazing guy and unitly we have tobe raise our hand for him
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Жыл бұрын
የተባረከ ዘመን ይሁንልህ
@betselotyimam6299
@betselotyimam6299 Жыл бұрын
የአያትክን እድሜ ነው የነገርከን እኔ 38 አመቴ ታላቅህ ነው የምመስለው
@androiduser5893
@androiduser5893 Жыл бұрын
በጌታ 45አመቱ የሚሚመሥል እድሜ ፀጋ ነው
@sarabook2434
@sarabook2434 Жыл бұрын
ጤናና.እድሜ.ይጨምርልህ
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ሁሉ አመት ሳታገባ አባከንከው በግዜ አግብቴህ ብሆን እስካሁን ሶስት የልክ ልጅ ታይ ነበር ግንኮ ሰይፉ የቀረበ ሌላ ሰውም የእድሜ ባለፀጋ ብዙ የልጅ ልጆችን ያየ እሱ ግን ወጣት የሆነ ሰውዬ አለ ኡቢኤሶች እሱንም ሰውዬ አቅርቡልን እስኪ እነሱን እያየንኳ ይጋባብን እድሜ አልበረክት ብሎናል
@museofficialtube6712
@museofficialtube6712 Жыл бұрын
Respect my father
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ይብዛልህ አንተ የሀገራችን ቅርሰ ነህ 🕊🦚
@natinuke
@natinuke Жыл бұрын
Bravo yene abate wowwww
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Omg its so hard to believe he is more than 90 years old. As God promised him long life, I pray he will continue to live happily.
@unopinionated1823
@unopinionated1823 Жыл бұрын
Because, HE IS NOT!!! He is lying!
@aminreja3863
@aminreja3863 Жыл бұрын
አድናቂያቹ ነኝ ያቀረባችሁት ነገር ደስይላል ነገር ግን በሐኪም አረጋግጣቹ በመረጃ ቢሆን ጥሩ ነበር
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 Жыл бұрын
ታድሎ ወንድሜ ይሄን እድሜ ይስጥህ
@bedrukamil8380
@bedrukamil8380 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው ሚገርመው
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Жыл бұрын
ድንቅ ነው💞💞
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,5 МЛН
Кот Оказался В ЗАПАДНЕ🙀☠️
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 11 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 18 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 4,7 МЛН